ibnyahya777 | Unsorted

Telegram-канал ibnyahya777 - Ibn Yahya Ahmed

2272

የተለያዩ ዲናዊ ፅሑፎችን ብቻ የማስተላልፍበት ቻናሌ ነው።

Subscribe to a channel

Ibn Yahya Ahmed

ነሲሓ የኢልም ቅፍለት ቁ.3 ... ደግሞ መዳራሸውን ደሴ እና አከባቢዋ ላይ አድርጓል ... የአከባቢዋ ሰዎች እንዳያልፋችሁ ..

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

በአሶሳ "ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁጥር 2" በመካሄድ ላይ ነው

አላህ ጠቃሚ ዕውቀት የሚተላለፍበት የተባረከ የዒልም መድረክ ያድርገው።

@merkezuna

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

አንዋር መስጂድ አስተዳደር ስር የተሰገሰጉ ወጣቶች አካሄዳቸውን ቆም ብለው ሊያጤኑ ይገባል። ካልሆነ የማይቆም ረብሻ ውስጥ መግባታችን አይቀሬ ነው። ባለፈው ሳምንት አንድ ወንድማችን ከዙህር በኋላ ፎቁ ላይ ዳዕዋ ለማድረግ ሲነሳ አታደርግም በሚል ሰበብ ግርግር ተከስቶ ነበር .. በዚህም ብዙ ወንድሞች እኛ ዲናችንን የት እንማር .. ለምን ዳዕዋ ይከለከላል ብለው ብዙ ቅሬታ ሲያነሱ ሰምቼያለሁ .. ከከልካዮቹ በኩል ደግሞ እዚ ግባ የማይባል ተልካሻ ምክንያት ሲያቀርቡ ነበር .. ይባስ ብለው ከ2ቀን በኃላ ደግሞ ማንም ሰው ተነስቶ ዳዕዋ ማድረግ አይችልም ብለው በድፍረት ማስታወቂያ ቢጤ ለጥፈዋል። .. እስኪ ዋናው መስጂድ ይለቅ እና ከዛ በኋላ የሚፈጠሩ ነገሮችን ማየት ነው .. እስከዛው ግን አካሄዳችሁን ፈትሹ ...

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባ ላይ ከ800 በላይ ተማሪዎች ያሉትን መድረሳ ላስተዋውቃችሁ‼️
====================================================
«ሌላ ማድረግ እንኳ ካልቻላችሁ መልዕክቱን ለሌሎች በማሰራጨት ተባበሯቸው!»
«የቻለ ሰው በገንዘቡና በሙያው፤ ያልቻለ ሰው ደግሞ መልዕክቱን እንኳ ለሌሎች በማስተላለፍና በመልካም ዱዓው ይተባበራቸው።»
"ሙስሊም ባለሃብት ሆይ ገንዘብህን የምታውልበት ትልቅ የኸይር ገበያ አግኝተኻል። ላለፉት ዘጠኝ አመታት ሙሉ ተማሪዎችን በነጻ ሲያስተምር የነበረና፤ በአሁኑ ወቅትም ከ800 በላይ ተማሪዎችን ያቀፈ መድረሳ ነው።"
||
ታሪካዊውን የዓልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ መድረሳ በጋራ እንገንባ!
የመድረሳው አመሰራረትና ቅድመ ታሪክ፤ እንዲሁም አሁን ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚከተለው ነው።
*
✔️ የዓሊ ኢብን አቢ ጧሊብ መድረሳ አመሰራረትና የእስካሁኑ ጉዞ አጭር ማብራሪያ!

✍ ይህ መድረሳ በ2003 E.C ኮልፌ አከባቢ በተለምዶ ሎሚ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በወቅቱ በአንዲት መኖሪያ ቤት ላይ ነዘር ቁርኣን አከባቢው ለሚገኙ ቁጥራቸው ሀምሳ ለሚጠጉ ህፃናት ብሎም ለወጣት ወንዶች እና ሴቶች ማስተማር ጀመሩ። ይህም የማስቀራት ሂደት የሚያስቀሩበት መኖሪያ ቤት እስከሚሸጥ ድረስ በዘላቂነት ቀጠለ።
ይህ መኖሪያ ቤት ሲሸጥ የቂርአቱ ሂደቱ ወደ ዓሊ መስጂድ ተዘዋወረ። ሆኖም ግን የዓሊ መስጂዱ የማስቀራት ሂደት ጥቂት እንደቆየ በ2004 E.C ይሄው መስጂድ ለግንባታ በመፍረሱ ምክንያት እዛው አከባቢው ላይ ወደሚገኝ አንድ ባዶ መሬት ወደአለው ግቢ ተሸጋገረ። ይሁንና ግቢው ምንም አይነት ግንባታ ያልነበረው በመሆኑ በአላህ(ሱ.ወ) እገዛ ከዚያም በእነዚሁ የማህበረሰቡ የዲን ጉዳይ ባሳሰባቸው ወንድሞች ጥረት ግቢው ላይ ሸራ በመወጠር ከነበረው በተሻለ መልክ የተማሪን ቁጥር እስከ 300 ድረስ ከፍ በማድረግ የቂርኣቱንም ሂደት እንደተማሪዎች ደረጃ በማስፋት በአላህ(ሱ.ወ) እገዛ የማስተማሩን ሂደት አጠናክሮ ማስቀጠል ተቻለ።

እነዚህ ወንድሞቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምሮት ወደ ማህበረሰቡ ለማድረስ ከፍተኛ ትግል በማድረግ ትክክለኛውን የተውሒድ እና የሱን'ናህ ትምህርት በማሰራጨት በአከባቢው ላይ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣት ችለዋል።

✔️ ከዚህ ትግል በኋላ አንዳንድ በሂደት መቀረፍ ያለባቸው ነገሮችን በመገምገም እና የበሰለ አካሄድ በመሄድ አካባቢው ከየትኛውም አካባቢ በማይተናነስ ሁኔታ ተሻሽሎና ተለውጦ ብሎም የተውሒድ እና የሱን'ናህ ዳዕዋ በዚሁ መድረሳ ሰበብ ተሰራጭቶ እነሆ አሁን ላይ መድረሳው ለሌሎች መትረፍ የሚችልበት ሁኔታ ላይ ለመድረስ ችሏል።

በመድረሳው ብዙ ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምሮት የሚዳስሱ ትምህርቶቸ ሲሰጡ ቆይቷል። ከብዙ በጥቂቱ ከዚህ በፊት የተሰጡና እየተሰጡ ያሉ ትምህርቶች እነኚህን ይመስላሉ።

1) በዐቂዳ በኩል፦
አል-ኡሱሉ-አሥ-ሠላሣህ፣ አል-ቀዋዒዱል-አርበዓህ፣ ኪታቡ-ት-ተውሒድ፣ ከሽፉ-ሽ-ሹቡሀት፣ ኹዝ ዐቂደተክ፣ አል-ዋጂባት ወል-ሙተሀቲማት፣ ሙጅመል ዐቂደቱ አህሊ ሱን'ናህ፣ አል- ዐቂደቱ-ስ-ሶሒሓህ፣ ሓኢያህ፤ ሱለሙል ውስል፣ አል-ኢርሻድ፣ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ፣ አል-ዐቂደቱል ዋሲጢይ'ያህ፣ አል-ዐቂደቱ-ጥ-ጦሐዊይ'ያህ እና አል-ሐመውይ'ያህ እና ሌሎችም ኪታቦች ይገኙበታል።
2) በፊቅህ ዙሪያ፦
መትን ሰፊነቱ-ን-ነጃህ፣መትን አቢ ሹጃዕ፣ ሚንሀጁ-ስ-ሳሊኪን እና ሌሎችም ይገኙበታል።
3) በሙስጠለሐል ሐዲሥ በኩል፦
በይቁኒይ'ያህ እና ኑኽበቱል ፊከር፤
4) በቀዋዒዱል ፊቅህ በኡሱሉል ፊቅህ ዙሪያ፦
ቀዋዒዱል ፊቅህይ'ያህ ሊእዲይ፣ኡሱሉል ፊቅህ ወቀዋዒዱህ እና ሌሎችም ሲኖሩ፤
5) በአሕካም እና በሐዲሥ በኩል፦
ዑምደቱል አሕካም፣ ቡሉጘል መራም፣ ኣርባዒ-ን-ነወውይ'ያህ፤ ሪያዹ-ስ-ሷሊሒን ሲገኙ፤
6) በቋንቋ በኩል፦
አል-አጅሩሚይ'ያህ፣ መትን ቢናእ ፊ-ሰርፍ እና መቅሱድ ይገኙበታል።
እነኚህ በጥቂቱ የተዘረዘሩት ኪታቦቸ ከዚህ በፊት የተሰጡና አሁንም እንደየተማሪው ደረጃ እየተሰጡ የሚገኙ ትምህርቶች ናቸው።
7) በቁርኣን ሒፍዝ በኩል ሐፍዘው ያጠናቀቁ ሴቶች እና ወንድ ተማሪዎች ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅትም ከሴቶች እና ከወንዶች በድምሩ 31 ተማሪዎች ቁርኣን ሒፍዝ እየሐፈዙ ይገኛሉ።በጥቅሉ መድረሳው በአሁኑ ወቅት ቁጥራቸው 800 የሚጠጉ ተማሪዎችን በየደረጃቸው እያስተማረ ይገኛል።

*
✔️ መድረሳው ከዚህ በተጨማሪም ኢስላማዊ የላይብረሪ አገልግሎትም ይሰጣል።ታዲያ የእስካሁኑ ሁሉ ትምህርቶች እና አገልግሎቾች አሁን እስካለንበት 2012 E.C ድረስ በወንድሞች በጎ ፍቃደኝነት ያለምንም ክፍያ በነፃ እየተሰጠ ይገኛል::
በአሁን ወቅት ምስጋና ለአላህ ይገባውና መድረሳው ካለበት አካባቢም አልፎ በደቡብ ክልል በሌማመር እና መስቃን ወረዳ ላይ የአካባቢውን ተወላጆች በማስተባበር መስጂዶችን በማሰራት ኡስታዞችን በማስቀጠርና በማማከር አመርቂ ውጤት እያመጣ ይገኛል።

ሆኖም ግን መድረሳው ያለበት ሁኔታ በኪራይ መልኩ ስለሆነና ያለውንም የዳዕዋ እንቅስቃሴ በዘላቂነት ማስኬድ ይቻልም ዘንድ እንዲሁም ተጨማሪ ሰፋፊ እቅዶችንም ጭምር በመንደፍ ሁሉንም ከግብ ለማድረስ ይረዳ ዘንድ የራሱ ይዞታ እና ማስተማሪያ ቦታዎች የሚያስፈልጉበት አስገዳጅ ሁኔታ ላይ ደርሰናል።በተጠናው ሰፊ ጥናት ለጠቅላላ ፕሮጀክቱ 7 ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል። እናም በአሁን ሰአት ለመድረሳው በቂ እና ምቹ የሆነ 300 ካሬ ሜትር የሚሆን ቦታ በአምስት ሚልየን ሶስት መቶ ሺህ ብር ተስማምተን ቀብድ ለመክፈል ደርሰናል። በአሁን ሰአት የሚቀረውን ሁለት ሚልየን ብር በመረባረብ የመድረሳውን አላማ እናሳካ።

እነሆ ከወደፊት እቅዶች ውስጥ በጥቂቱ፦

• ከተመላላሽ በተጨማሪ አዳሪ የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል
• መደበኛ የዲፕሎም እና የሰርቲፊኬት ፕሮግራም
• በክልል ከተማዎች ላይ ዳዕዋዎችን በስፋት አጠናክሮ ማስኬድ
• በከተማም እንዲሁ አሁን ካለበት አከባቢ በተጨማሪ በሌሎች አከቢዎችም ተመሳሳይ ሥራዎችን መሥራት እና ሌሎችን እዚህ ያልተካተቱ እቅዶችበአላህ እገዛ ያቀፈ ነው።

⚰️ በመሆኑም ይህን እቅድ ከግብ ለማድረስ ያለውንም መልካም ስራ ለማስቀጠል ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ የበኩሉን አስተዋጾ በማድረግ ለመድረሳው ግብ መሳካት የበኩሉን እንዲወጣ ከታላቅ ምስጋና ጋር እንጠይቃለን።

📱ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:+251920026755/0911194474

የበኩሎን አስተዋጽኦ ለማድረግ

በንብ ባንክ:
📌 ሂሳብ ቁጥር:096ifw1383
የሂሳብ ስም:ፋሪስ ሻፊ እና ደሊል ኸሊል

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ:
ሂሳብ ቁጥር:3453960
ፋሪስ ሻፊ፣ ሐምዱ ሙሐመድ እና ዐብዲል–ከሪም ቶፊቅ
✔ የመድረሳው የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ ይህ ነው። ተቀላቀሉና ሂደቱን ተከታተሉ። (t.me/aliibnabitalibmedresa)
||
መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላለፍ፤ ህልማችንን እውን አድርገን እስካሁን ስንሰጠው የነበረውን የአገልግሎት አድማስ በማስፋት ሰፊውን ሙስሊም ማኅበረሰብ መሠረታዊ የእስልምና እውቀቱን ያገኝ ዘንድ እናግዘው።

《የመድረሳውን የበፊት፣ የአሁንና የወደፉት ገፅታ የሚያሳዩ ፎቶዎችንና ተማሪዎች በመድረሳው ውስጥ ሲማሩ የሚያሳዩ ፎቶዎችን ከታች አያያዣቸዋለሁ።》
||
Join:
↴↴↴
t.me/MuradTadesse

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️ለቢድዓ አትጣደፍ

🔻" የረሱልን - ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም - ሱና ትተን ወደቢድዓ ልንጣደፍ አይገባም። " (ኡስታዝ አሕመድ አደም / ከዛድ ፈታዋ ቁ.137 የ4ኛው ጥያቄ ምላሽ ላይ የተወሰደ)

t.me/ibnyahya777

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️#የአደብ_መገለጫዎች

በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🪀በወልቂጤ "ነሲሓ የዒልም ቅፍለት" ኮርስ ቁ.1 ላይ ጥር 11/2013 የቀረበ ትምህርት

🔻ክፍል 1 ፡ /channel/ustazilyas/470
°
🔻ክፍል 2 ፡ /channel/ustazilyas/471
°
🔻ክፍል 3 ፡ /channel/ustazilyas/472

T.me/ustazilyas

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️የትርጉም መፅሐፍ

📚የኪታቡ ስም ፡ "ተውሒዱል-ሙየሰር" / (በቀላል መልኩ የተዘጋጀ የተውሒድ መፅሐፍ)

✍የኪታቡ ፀሐፊ ፡ ዐብደሏህ ቢን አሕመድ

📝ተርጓሚ ፡ ዐብዱረሒም ሙሳ ሐሰን
____
© Temam kemal Abu Raha
t.me/ibnyahya7

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

♦️ከጁሙዓ ቀን ሱናዎች
▪️ገላን መታጠብ
▪️ጥሩ ልብስ መልበስ
▪️ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ)
▪️በጊዜ ወደመስጂድ መሄድ
▪️በነብዩ - ﷺ - ላይ ሰለዋት ማብዛት
▪️ሱረቱል ከህፍን መቅራት
▪️ዱዓ የሚያገኝበትን ሰአት መጠባበቅ
_
🔻በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ, ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ, ሌላ ሰው ቢያወራም ዝምበል አለማለት እና ሶላት ካለቀ በኋላ ያመለጣቸውን ሰዎች ሶላት ሳይቆርጡ ረጋ ብሎ መውጣት ያስፈልጋል።
____
©ዲን መመካከር ነው

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️ሶላት እና ጦኃራ ነክ ፈትዋዎች 1⃣1⃣ -2⃣0⃣

🪀በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ አደም ከሚቀርበው የዛዱል መዓድ ፈታዋ ፕሮግራም ላይ ሶላት እና ጦሃራን የተመለከቱ ፈትዋዎችን በድምፅ እና በፅሑፍ በአንድ ላይ የያዘ የሊንኮች ስብስብ.

🔻11.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.119 ላይ የ6ኛው ጥያቄ መልስ || በስህተት ያለቂብላ መስገድ

➠ጥያቄ ፡
ሶላት ስሰግድ ቂብላ በትክክል ካልሆነ ሶላት ማቋረጥ አለብኝ ወይ?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5475
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/Iuf4TVN8iEU
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/369
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya7/5477
°
🔻12.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.10 ላይ የ4ኛው ጥያቄ መልስ || የፀጉር አስተባበስ

➠ጥያቄ ፡
ዉዱእ በማደርግበት ጊዜ ፀጉሬን ስንት ጊዜ ነው የማብሰው? በማብስበት ጊዜስ ከፊት ወደኋላ ነው ወይስ ከኋላ ወደፊት?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5519
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/88zrCL1Yo5g
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/387
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya7/5522
°
🔻13.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.103 ላይ የ2ኛው ጥያቄ መልስ || ነስር ዉዱእ ያስፈታልን

➠ጥያቄ ፡
ውዱዕ በማድረግ ላይ እያለሁ በመኃል ያነስረኛል ፤  አፍንጫዬ ውስጥ ሶፍት መጠቀም እችላለሁን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5631
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/rL2RtgV5m5k
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/434
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya7/5633
°
🔻14.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.58 ላይ የ1ኛው ጥያቄ መልስ || ሩክን መርሳት

➠ጥያቄ ፡
ከሶላት ሩክኖች መሀል አንዱ ቢርረሳ በሰጅደተ-ሰሕው ይስተካከላልን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5690
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/7LbHK_-QQOI
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/471
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/472
°
🔻15.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.46 ላይ የ2ኛው ጥያቄ መልስ || ዉዱእ ማጓደሉን ቢያስታውስ

➠ጥያቄ ፡
ከዉዱእ "ሸርጦች"/(መስፈርቶች) አንዱን ረስቶ ሶላት ውስጥ ከገባ በኋላ ቢያስታውስ ምን ማድረግ ነው ያለበት?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5752
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/Wac17ALVA2k
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/497
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/498
°
🔻16.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.31 ላይ የ6ኛው ጥያቄ መልስ || የጀናባና የሐይድ ትጥበት ላይ ፀጉር መፍታት

➠ጥያቄ ፡
የጀናባ እና የሐይድ አስተጣጠብ ልዩነቱ ምንድን ነው? የምንነይተው ነገር አለን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5887
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/of9xr8YB16M
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/554
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/555
°
🔻17.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.31 ላይ የ1ኛው ጥያቄ መልስ || ሶላት ውስጥ ማስነጠስ

➠ጥያቄ ፡
ሶላት ውስጥ እያለን ቢያስነጥሰን "አልሓምዱሊላህ" ማለት ይቻላልን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5963
በዩቲዩብ ፦https://youtu.be/UUchQ-S1QUU
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/589
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/590
°
🔻18.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.56 ላይ የ10ኛው ጥያቄ መልስ || የጀናባ አስተጣጠብ

➠ጥያቄ ፡
የወንድ ልጅ ጀናባ አወራረድ እንዴት ነው? ቢያብራሩልኝ

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/6031
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/jb8u9Om82L4
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/628
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/629
°
🔻19.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.20 ላይ የ23ኛው ጥያቄ መልስ || በህልም ግንኙነት ማድረግ

➠ጥያቄ ፡
በህልም ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት ማድረግ ጀናባ መታጠብ ግዴታ ይሆናልን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/6109
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/WAptSxpyYH8
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/670
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/671
°
🔻20.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.95 ላይ የ6ኛው ጥያቄ መልስ || የመጀመሪያውን ተሸሁድ መርሳት

➠ጥያቄ ፡
ተሸሁደል-አወል ቢረሳ በሰጅደተ-ሰሕው መስተካከል ይቻላል? ወይስ እንዴት ነው? ያብራሩልኝ

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/6174
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/f2xAiIBRrmY
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/700
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/701
➖➖➖
✍️ ጥንቅር ፡ አቡልዓባስ አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn yahya Ahmed
📆ጀማዱልአኺር 4/1442ሂ. # ጥር 9/2013 # Jan 17/2021.
➖➖➖
📣ጆይን ያድርጉ፦ /channel/ibnyahya7
✅ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya777
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
የኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ትምህርቶችን ለማግኜት የሚከተሉትን ቻናሎች ይቀላቀሉ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶
http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

👆👆
የመልካም ሚስት ፋናዋን የተመለከተ አጭር ታሪክ ከሐሰነል በስሪይ .. አሏህ ሷሊሕ የሆነችዋን ይወፍቀን

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

✍🏻 قال لقمان الحكيم لإبنه: " #يا_بني❗

أول ما تتخذه في الدنيا إمرأة ٌُ صالحةٌ و صاحبٌ صالحٌ ،

تستريح إلى المرأة الصالحة إذا_دخلت 🌹
وتستريح إلى الصاحب الصالح إذا_خرجت إليه🍃 . "

📚 |[أدب النساء للٱلبيري - ١٣٨]|

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️ሶላት እና ጦኃራ ነክ ፈትዋዎች 1⃣1⃣ -2⃣0⃣

🪀በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ አደም ከሚቀርበው የዛዱል መዓድ ፈታዋ ፕሮግራም ላይ ሶላት እና ጦሃራን የተመለከቱ ፈትዋዎችን በድምፅ እና በፅሑፍ በአንድ ላይ የያዘ የሊንኮች ስብስብ.

🔻11.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.119 ላይ የ6ኛው ጥያቄ መልስ || በስህተት ያለቂብላ መስገድ

➠ጥያቄ ፡
ሶላት ስሰግድ ቂብላ በትክክል ካልሆነ ሶላት ማቋረጥ አለብኝ ወይ?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5475
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/Iuf4TVN8iEU
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/369
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya7/5477
°
🔻12.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.10 ላይ የ4ኛው ጥያቄ መልስ || የፀጉር አስተባበስ

➠ጥያቄ ፡
ዉዱእ በማደርግበት ጊዜ ፀጉሬን ስንት ጊዜ ነው የማብሰው? በማብስበት ጊዜስ ከፊት ወደኋላ ነው ወይስ ከኋላ ወደፊት?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5519
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/88zrCL1Yo5g
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/387
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya7/5522
°
🔻13.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.103 ላይ የ2ኛው ጥያቄ መልስ || ነስር ዉዱእ ያስፈታልን

➠ጥያቄ ፡
ውዱዕ በማድረግ ላይ እያለሁ በመኃል ያነስረኛል ፤  አፍንጫዬ ውስጥ ሶፍት መጠቀም እችላለሁን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5631
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/rL2RtgV5m5k
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/434
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya7/5633
°
🔻14.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.58 ላይ የ1ኛው ጥያቄ መልስ || ሩክን መርሳት

➠ጥያቄ ፡
ከሶላት ሩክኖች መሀል አንዱ ቢርረሳ በሰጅደተ-ሰሕው ይስተካከላልን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5690
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/7LbHK_-QQOI
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/471
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/472
°
🔻15.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.46 ላይ የ2ኛው ጥያቄ መልስ || ዉዱእ ማጓደሉን ቢያስታውስ

➠ጥያቄ ፡
ከዉዱእ "ሸርጦች"/(መስፈርቶች) አንዱን ረስቶ ሶላት ውስጥ ከገባ በኋላ ቢያስታውስ ምን ማድረግ ነው ያለበት?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5752
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/Wac17ALVA2k
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/497
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/498
°
🔻16.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.31 ላይ የ6ኛው ጥያቄ መልስ || የጀናባና የሐይድ ትጥበት ላይ ፀጉር መፍታት

➠ጥያቄ ፡
የጀናባ እና የሐይድ አስተጣጠብ ልዩነቱ ምንድን ነው? የምንነይተው ነገር አለን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5887
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/of9xr8YB16M
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/554
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/555
°
🔻17.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.31 ላይ የ1ኛው ጥያቄ መልስ || ሶላት ውስጥ ማስነጠስ

➠ጥያቄ ፡
ሶላት ውስጥ እያለን ቢያስነጥሰን "አልሓምዱሊላህ" ማለት ይቻላልን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/5963
በዩቲዩብ ፦https://youtu.be/UUchQ-S1QUU
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/589
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/590
°
🔻18.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.56 ላይ የ10ኛው ጥያቄ መልስ || የጀናባ አስተጣጠብ

➠ጥያቄ ፡
የወንድ ልጅ ጀናባ አወራረድ እንዴት ነው? ቢያብራሩልኝ

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/6031
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/jb8u9Om82L4
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/628
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/629
°
🔻19.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.20 ላይ የ23ኛው ጥያቄ መልስ || በህልም ግንኙነት ማድረግ

➠ጥያቄ ፡
በህልም ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት ማድረግ ጀናባ መታጠብ ግዴታ ይሆናልን?

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/6109
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/WAptSxpyYH8
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/670
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/671
°
🔻20.ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.95 ላይ የ6ኛው ጥያቄ መልስ || የመጀመሪያውን ተሸሁድ መርሳት

➠ጥያቄ ፡
ተሸሁደል-አወል ቢረሳ በሰጅደተ-ሰሕው መስተካከል ይቻላል? ወይስ እንዴት ነው? ያብራሩልኝ

➠መልስ ፡
በTg ድምፅ ፦ /channel/ibnyahya7/6174
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/f2xAiIBRrmY
በፅሑፍ ፦ /channel/ibnyahya777/700
ከፈትዋው የወጡ ጥያቄዎች ፦ /channel/ibnyahya777/701
➖➖➖
✍️ ጥንቅር ፡ አቡልዓባስ አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn yahya Ahmed
📆ጀማዱልአኺር 4/1442ሂ. # ጥር 9/2013 # Jan 17/2021.
➖➖➖
📣ጆይን ያድርጉ፦ /channel/ibnyahya7
✅ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahya777

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

🔊 أحوال الجنب إن أراد النوم ⛔

📚قال الشيخ الألباني:

🎙الأحوال بالنسبة لمن كان جنبا وأراد أن ينام فله درجات :

⁦1️⃣⁩أفضلها أن لا ينام إلا بعد أن يغتسل ,

⁦2️⃣⁩إذا تخامل وتكاسل ولم ينشط للغسل فينزل درجة إلى الوضوء فيتوضأ

⁦3️⃣⁩ فإن أيضا لم ينشط للوضوء يتيمم كما فعل الرسول عليه السلام

⁦4️⃣⁩وإن لم يفعل ذلك فله أن ينام جنبا لأنه ثبت أن النبي صلى الله عليه وسلم نام جنبا واستيقظ صباحا واغتسل,

📌 لكن أوّلها أفضل وآخرها دون المراتب كلها .

▪️متفرقات شريط رقم 113

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

🔸ጀግና ወንድ ማለት ብረት የሚያነሳው ባለ ጡንቻ ሳይሆን
ብርድ ልብሱን ከላዩ ላይ አንስቶ ለሱብሂ ሰላት ወደ መስጂድ የሚሄደው ነው!
𝐓𝐞:/channel/dawatulanbiya

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

የሸይኽ ኢልያስ መልእክት ነው
👇👇
አንዳንድ ወንድሞች ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በዒባዱረሕማን መስጂድ በእለተ ጁሙዓ ከመግሪብ በኋላ ሳምንታዊ ትምህርት የምንጀምር ይሆናል፤ ኢን‐ሻአላህ።
ስለዝርዝሩ ከዚህ ወይም ከሌሎች ኦፊሺያል ፔጆች ይጠብቁ።

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

በአላህ ፈቃድ የዛሬው የተፍሲር ደርስ የሚካሄድ ይሆናል

@ustazilyas

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️#አርበዒን_ሐዲስ 2⃣4⃣

🔻ከአቢዘር አልጊፋሪ - ረዲየሏሁ ዐንሁ - ተይዞ እንደተወራው ነብዩ - ﷺ - ከጌታቸው ተባረከወተዓላ ይዘው እንደሚያወሩት እንዲህ አሉ ፦ [ ባሪያዎቼ ሆይ! እኔ በነፍሴ ላይ በደልን እርም አድርጌያለሁ ፤ በመካከላችሁም ሓራም አድርጌዋለሁና አትበዳደሉ። ባሪያዎቼ ሆይ! እኔ የመራሁት ሲቀር ሁላችሁም ከቀጥተኛው መንገድ የጠመማችሁ ናችሁ ፤እናም ምራኝ በሉኝ እመራችኋለሁ። ባሪያዎቼ ሆይ! እኔ የመገብኩት ሰው ሲቀር ሁላችሁም የተራባችሁ ናችሁ ፤ እናም መግበን በሉኝ እመግባችኋለሁ። ባሪያዎቼ ሆይ! እኔ ያለበስኩት ሲቀር ሁላችሁም እራቃናችሁን ናችሁ ፤ እናም አልብሰን በሉኝ አለብሳችኋለሁ። 
°
🔻ባሪያዎቼ ሆይ! እናንተ በቀን እና በሌሊት ወንጀልን ትፈፅማላችሁ ፤ እኔ ደግሞ ወንጀልን ከመደበቅ ጋር እምራለሁና ማረን በሉኝ እምርላችኋለሁ። ባሪያዎቼ ሆይ! እናንተ እኔን እንድትጎዱ ጉዳቴን አትደርሱም ፤ ልትጠቅሙኝም ጥቅሜን አትደርሱም። ባሪያዎቼ ሆይ! የመጀመሪያችሁም የመጨረሻችሁም ሰውም ጂኑም ከእናንተ ውስጥ በጣም አላህን የሚፈራ ሰው ልብ ላይ ብትሆኑ(ኣላህን ብትፈሩ) ይህ ነገር በኔ ስልጣን ውስጥ አንዳችንም ነገር አይጨምርም። ባሪያዎቼ ሆይ! የመጀመሪያችሁም የመጨረሻችሁም ሰውም ጂኑም ከእናንተ ውስጥ በአንድ በጣም የጠመመ ልብ ላይ ብትሆኑ ይህ ነገር ከስልጣኔ ውስጥ አንዳችም ነገር አይቀንስም።
°
🔻ባሪያዎቼ ሆይ! የመጀመሪያችሁም የመጨረሻችሁም ሰዉም ጂኑም በአንድ ሰፊ ቦታ ላይ ቢቆሙና ቢጠይቁኝ እኔም ለእያንዳንቸው የጠየቁትን ብሠጣቸው ይህ ነገር እኔዘንድ ካለው መርፌ ባህር ውስጥ ገብቶ የሚቀንሰውን ያክል ቢሆን እንጂ አይቀንስም ፤ ባሪያዎቼ ሆይ! ይህኮ ስራዎቻችሁ ብቻ ነች ፤ ለእናንተ እቆጥርላችኋለሁ (ሰበስብላችኋለሁ) ከዛም እሷኑ እመነዳችኋለሁ ፤ መልካምን ያገኘ አላህን ያመስገን ከዚህ ውጭ ያገኘ ነፍሱን እንጂ ሌላን አይውቀስ ] (ሙስሊም ፥ 2577 ላይ ተዘግቧል።) ]
~~~~
📣ጆይን ፦ /channel/ibnyahya777
✅ላይክ ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️#ተውሒድ_ላይ_ከመጡ_ሐዲሶች 2⃣4⃣

🔻ሙሰዪብ ከአባቱ ይዞ እንድተወራው እንዲህ አለ ፦ [[ አቡጧሊብ ሞት በያዘው ጊዜ የአሏህ መልእክተኛ - ﷺ - እሱ ጋር መጡ ፤ እሱ ዘንድ ደግሞ ዐብደሏህ ኢብን ኡመየህ እና አቡጀህል ነበሩ ፤ ከዛም (ረሱል - ﷺ - ) እንዲህ አሉት ፦ [ አጎቴ ሆይ! ላ ኢላሃ ኢልለሏህ አሏህ ዘንድ በሷ ማስረጃ አድርጌ የማቀርባትን ንግግር ተናገር ] እነሱ ደግሞ [ የዐብዱልመጦሊብን መንገድ ትጠላለህን? ] አሉት። ነብዩ - ﷺ - ንግግራቸውን ደገሙለት ፤ እነሱም ድጋሜ ተናገሩ ፤ መጨረሻ የተናገረው እሱ በዐብዱልሙጦሊብ እምነት ላይ የሚለውን ንግግር ነው። ላ ኢላሃ ኢልለሏህ ማለትን እምቢ አለ።
°
🔻ነብዩ - ﷺ - እንዲህ አሉ ፦ [ ከአንተ እስከምከለከል ድረስ አሏህን ምሀርታ ጠይቅልሀለው። ] አሏሁ ተዓላ ይህን አወረደ ፦

{ مَا كَانَ لِلنَّبِيِّ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَن يَسْتَغْفِرُوا لِلْمُشْرِكِينَ وَلَوْ كَانُوا أُولِي قُرْبَىٰ مِن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُمْ أَنَّهُمْ أَصْحَابُ الْجَحِيمِ }

[| ለነቢዩና ለነዚያ ላመኑት ለአጋሪዎቹ የዝምድና ባለቤቶች ቢሆኑም እንኳ እነሱ (ከሓዲዎቹ) የእሳት ጓዶች መሆናቸው ከተገለጸላቸው በኋላ ምሕረትን ሊለምኑ የሚገባ አልነበረም፡፡ |] (ተውባህ ፥ 113).
°
🔻በአቡጧሊብ ጉዳይ ደግሞ ይህን አወረደ ፦

{ إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أَحْبَبْتَ وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَن يَشَاءُ ۚ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ }

[| አንተ የወደድከውን ሰው ፈጽሞ አታቀናም፡፡ ግን አሏህ የሚሻውን ሰው ያቀናል እርሱም ቅኖቹን ዐዋቂ ነው፡፡ |] (ቀሶስ ፥ 56) ]] (ቡኻሪ ፥ 3884 / ሙስሊም ፥ 24)
~~~~
📣ጆይን ፦ /channel/ibnyahya777
✅ላይክ ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

የምስራች!
ለረዥም ጊዜ ጠፍቶ የነበረው #የአማኞች_ጋሻ የተሰኘው የሸይኽ ኢልያስ አሕመድ መፅሐፍ አንዋር መስጂድ አጠገብ የሚገኘው አትተውባ መክተባ ላይ ያገኙታል።
@ibnyahya777

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

✨📖"ኡሱሉ ሰላሳን እንማማር"

💡የሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ የሆነውን "አል ኡሱሉ ሰላሰህ"(ሰላሰቱል ኡሱል ወአዲለቱሃ)የተሰኘውን ኪታብ የተሳታፊዎችን ጊዜ ባገናዘበና የኪታቡን መልዕክት ለመረዳት በሚያግዙ ሂደቶች በታጀበ መልኩ የተዘጋጀ የርቀት የመማማርያ መድረክ።

🟠 የመማማር ሂደቱ የኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደምን የ"አል ኡሱሉ ሰላሰህ"ኪታብ ማብራርያ የድምፅ ፋይል መሰረት ያደረገ ነው።

💎የመማማርያ መድረኩን ለየት ከሚያደርጉት

👉 የእያንዳንዱ ደርስ ርዝመት አጭር በመሆኑ ብዙ ጊዜን አይሻማም፣

👉በሳምንት ሁለት ቀን ብቻ በመሆኑ ከሌሎች ትምህርቶችና ከስራ ጋር አብሮ ማስኬድ ይቻላል፣

👉በየመሀሉ እና በማጠቃለያ ጊዜ የኦን ላይን ፈተና ይኖራል፣

👉ተሳታፊዎች ያስመዘገቡትን ውጤትና ያገኙትን ደረጃ ያውቃሉ።

📍ይህ አጋጣሚ፦

▪️ ኪታቡን ከዚህ በፊት ላልቀሩ፣

▪️መቅራት እየፈለጉ በስራና በትምህርት ምክንያት ጊዜ ጠቧቸው ኪታቡን ለመማር ላልታደሉ፣

▪️ኪታቡን ደግመው መቅራት ወይም ለመከለስ ለሚፈልጉ ወንድም እና እህቶችጥሩ እድል ነው።

📌ሲመዘገቡ እስከ ኪታቡ መጨረሻ ድረስ ለመዝለቅ ቁርጠኛ ፍላጎት ሊኖሮት ይገባል

📌የመማማር ሂደቱ የሚከናወነው በዚሁ በ "ቁረቱ ዑዩኒል ሙወሒዲን" የቴሌግራም ቻናል ነው።የሂደቱ ዝርዝር ገለፃ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችም በዚሁ ቻናል የሚተላለፉ ይሆናል።

⛔️በዚህ ዙር ለማስተናገድ የታቀደው የተሳታፊ መጠን ጥቂት በመሆኑ ፍላጎቱ ካሎት ፈጥነው ይመዝገቡ!

📋የሚፈለገው የተሳታፊ መጠን ሲሞላ ምዝገባው ወዲያውኑ ይዘጋል!

📜የሂደቱን ዝርዝር ገለፃ ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ይጠብቁን

☑️ሊንኩን በመጫን ወደ ምዝገባው ቅፅ ይግቡ

📌የምዝገባው ሊንክ
🔗https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe72XLOWliPRpiX0PkS0be8Dd6BVKyOPPFZ9pxm6ha6WPMCTg/viewform?usp=sf_link

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️ደርስ ቁ.27

🔻በኡስታዝ አሕመድ አደም የተቀራውን የ"መንሀጁ-ሳሊኪን" ኪታብ ሙሉ ደርስ ዳውንሎድ ለማድረግ
👇👇
/channel/derses7/856

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

የተለመደውን ትብብራችሁን ዛሬም እንፈልጋለን‼
================================
«በሲሚንቶ እና አሸዋ እጥረት የተነሳ ለመጠናቀቅ ጫፍ የደረሰው ግንባታ ለጊዜው ለመቆም ተገዷል!»

«አደራ! ሳታነቡት እንዳታልፉ! ካነበባችሁት ደግሞ፤ የቻለ አላህ ከሰጠው ገንዘብ በመስጠት፣ ይህን ያልቻለ በመልካም ዱዓው እና መልዕክቱን ለሌሎች በማስተላለፍ እንዲሁም ሙስሊም ባለ ሃብት የሆኑ አህለል ኸይሮችን በማናገር ይተባበረን ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን።»
||
✍ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት መስጅድ ለብዙዎቻችሁ አዲስ እንደማይሆን ተስፋ አለኝ። ለማስታወስ ያክል በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በአምሐራ ሳይንት ወረዳ ጨሜ ጎጥ የሚገኘው "መስጅደ‐ር‐ረሕማን" ነው።
ለዚህ መስጅድ ዕውን መሆንና ከዚህ ደረጃ ላይ መድረስ የሁላችሁም አስተዋፅዖ የጎላ ነበር።
አሁን ላይ የግንባታ ሥራው ወደ መጠናቀቅ ደርሷል። ውሃ ልክ፣ በረራ ግርፍና ሊሾው ተጠናቋል።

ነገር ግን መጀመሪያ ይበቃል ተብሎ የመጣው 100 ኩንታል ሲሚንቶ አልቋል። አሸዋም ቢያንስ ግማሽ ሲኖ ያስፈልጋል።
በዚህም የተነሳ ግንባታው ለጊዜው ቁሞ ባለሙያዎቹ ወደ ኮርኒስ ሥራ ዙረው ቀጥለዋል።

የኮርኒስ ሥራው እስኪጠናቀቅ ድረስ የጎደለው ሲሚንቶና አሸዋ እንዲገባልን ብለዋል። ከጀመሩ ስለቆዩ፤ እስካሁን ድረስ በጣም ታግሰዋል። መኪና እስከሚገባበት ከደረሰ በኋላ ሲሚንቶውና አሸዋው በሰው ኃይል ነው የሚጋዘው። ህዝቡ ደግሞ ሲበዛበት ጊዜ ማጋዝ ራሱ ከብዶታል። በዛውም ላይ እስልምናው በደንብ የገባው ማህበረሰብ አይደለም።
ብቻ እንደምንም እዚህ ደርሷል። አሁን ለማጠናቀቅ 40 ኩንታል ተጨማሪ ሲሚንቶ ለልስን፣ ለሽምብራ ግርፍና ለጎዜው የተዛነፉት አራት የመስጂዱን ባላዎች በግንባታ ለማጠንከር ያስፈልጋል።
ለአራቱ ባላዎች ለእያንዳንዳቸው 4 ሜትር ቁመት ያላቸው 4 ቃሊቲ ብረቶችና 4 ጣውላዎች ከሽቦ ጋር ያስፈልጋል።

እናም መጨረሻ ላይ ደርሰን ተቋርጦብን ከሚቀርብን አግዙን። ባለሙያዎቹ ኮርኒሱን ከጨረሱ ካልቀረበላቸው እስካሁን የሠራንበት ተሰጥቶን ሸኙን ነው የሚሉት። ህዝቡ ቶሎ ቶሎ አላግዝ ብሎ ስላሰለቻቸው አሁን ሰበብ ነው የሚፈልጉት። አንዳንድ ቀን ሥራ ፈተውም ይውሉ ስለነበር አሁን ይህን ሰበብ ካገኙ ጥለውን እንዳይሄዱ እንደምንም እርዱንና አጠናቀን ህዝቡ ወደ እስልምናው ተመልሶ ዲኒን እንዲማር የምንችለውን እናድርግ።
የዚህን አካባቢ ተጨባጭ ሁኔታ የሚያውቅ ያውቃል። ከብዛትም አንፃር 5% ብቻ ገደማ ስለሆኑ ይህን ወጪ በራሳቸው መሸፈን አይችሉም።

||
የቻላችሁ ሁሉ በዚህ ለዚሁ ተብሎ በተከፈተ የባንክ አካውንት አስገቡልን፤ አላህ ከሰጣችሁ ስጡን።
✔ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
① አንዋር አቦል እና ወይም፤
አብደል ኑር ሙሐመድ
አካውንት፦ 1000296018981

✔ በዚሁ አጋጣሚ ወደ ቦታው የሚሄድ መደበኛ መኪና ስለለ የጭነት መኪና በመከራዬት ስለሆነ የሚሄደው ለትራንስፖርት ሲባል፤
ከዚሁ መስጅድ በተጨማሪ ሌላ አካባቢዎች እዛው የተሠሩ 4 መስጅዶች አሉ።
እያንዳንዳቸው አንድ የወንድና አንድ የሴት በር ከሁለት መስኮት ጋር ይፈልጋሉ።
በተጨማሪም ለአራታቸውም በሶላር የሚሠሩ አራት ማይክራፎኖች ይፈልጋሉ።
የዐረብኛ ፊደላት ያሏቸው ባለ አንድ ወይም ባለ ሦስት ጁዝእ ቁርኣንም ይፈልጋሉ።
ቁርኣኑ ገደብ የለውም። ብዙዎቹ ልጆች የሚቀሩት በእስክብሪቶ እየተጻፈላቸው ነው።
ከነዚህ መስጅዶች ውጭ ሌሎችም በወረዳው ውስጥ የሚገኙ መስጅዶች የቁርኣን እጥረት ስላለባቸው በብዛት ስጡን።

እነዚህን ከተገኙ አብረው ከዚህኛው መስጅድ ጓዝ ጋር ተጭኖ ይወሰድላቸዋል። ያው እንደነገርኳችሁ ያለ ኩንትራት የትራንስፖርት አቅርቦት ስለሌለ!

አጠቃላይ ስለ ሁሉም መስጂዶች የምትፈልጉትን መረጃ ለማግኘት፤ 0946506320 ላይ መደወል ወይም ሚሴጅ (SMS) መላክ ትችላላችሁ።

መቼም እንኳን በእንዲህ አይነት ሙስሊሞች አናሳ በሆኑበት ቦታ ላይ በየትኛውም ቦታ ቢሆን ስለ መስጅድ ግንባታ ቱርፋትና ምንዳ መናገር የሚጠበቅብኝ አይመስለኝም።

ለናንተ ትንሽ የምትመስላችሁ ገንዘብ ትልቅ ትርጉም አላትና ሳትንቁ ከላይ ባለው አካውንት አስገቡላቸው።

ከላይ የተዘረዘሩትን ሁሉ በጥሬ እቃ መልክ ካላችሁ ወይም ገዝታችሁም ቢሆን ብትሰጡን ደግሞ ሥራ ይቃለልልናል።
በተቻለ መጠን ባላችሁበት ቦታ ተቀባይ እናመቻቻለን። ያላችሁን እቃ በተቀመጠው ስልክ በመደወል አሳውቁን።


ይህ መልካም ሥራ ሳያልቅባችሁ ተሽቀዳደሙና ተቋዳሽ ሁኑ። እኛም እስካሁን ድረስ ለፍተን መጨረሻው ሲደርስ አይቋረጥብን።
*
«የቻለ አላህ ከሰጠው ገንዘብ በመስጠት፣ ይህን ያልቻለ በመልካም ዱዓው እና መልዕክቱን ለሌሎች በማስተላለፍ እንዲሁም ሙስሊም ባለ ሃብት የሆኑ አህለል ኸይሮችን በማናገር ይተባበረን ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን።»

ወንድማችሁ፦ ሙራድ ታደሰ
=========
ጥር 13, 2013 E.C

ጃንዋሪ 21, 2021 G.C

«በየ ጊዜው የምለቃቸውን ጽሑፎች በቀላሉ ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻነሌን ተቀላቀሉት።»
👇👇👇
Join:
t.me/MuradTadesse

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️#አርበዒን_ሐዲስ 2⃣3⃣

🔻ከአቢማሊክ አልሓሪስ ኢብኒ ዓሲም አልአሽዓሪይ - ረዲየሏሁ ዐንሁ - ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ አሉ ፦ [ ጦሃራ የኢማን ግማሽ ነው ፤ "አልሓምዱሊላህ" የምትለው ቃል ሚዛንን ትሞላለች ፤ "ሱብሓነሏህ" እና "አልሓምዱሊላህ" በሰማይ እና በምድር መካከል ያለውን ትሞላለች ወይም ይሞላል ፤ ሶላት ብርሀን ነው ፤ ሰደቃ ማስረጃ ነው ፤ ትእግስት አንፀባራቂ ብርሀን ነው። ቁርኣን ላንተ ወይም ባንተ ላይ ማስረጃ ነው። ሁሉም ሰው ነፍሱን ሽጦ ያነጋል ፤ ነፍሱን ነፃ አውጪም አለ , አስያዢም(የሚያስይዝም) አለ። ] (ሙስሊም ፥ 223).
~~~~
📣ጆይን ፦ /channel/ibnyahya777
✅ላይክ ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

የሰሞኑን ሁኔታ ወጣ ብለህ ስታስተውል ለአረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ባንዲራው ያለህ ጥላቻ በጣም ይጨምራል።

@ibnyahya777

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

📩🌷#أثر_الزوجة_الصالحة 🌷📩

▪️قالَ الحسن البصريّ رحمه الله تعالى :

"وقفتُ على بَزّازٍ [يعني تاجر ثياب] بمكة أشتري منه ثوبًا، فجعلَ يمدح ويحلف [يعني يروِّج لبضاعته بالأيمان]،

فتركْتُه، وقلتُ: لا ينبغي الشراءُ مِن مِثْلِه، واشتريتُ مِن غيرِه ..

ثم حَجَجْتُ بعدَ ذٰلِكَ بسنتين، فوقفْتُ عَلَيهِ، فلم أسمعه يَمدح ولا يَحلِف!!

فقلتُ له: ألستَ الرجل الذي وقفْتُ عليه منذ سنوات؟ قال: بلى.

قلتُ لَهُ: وأيُّ شيءٍ أخرجَكَ إلى ما أرى؟ ما أراك تَمدح ولا تَحْلِف!.

فقال: كانت لي امرأة إنْ جئتها بقليلٍ نَزَرَته [يعني حقّرَته]،

وإنْ جئتها بكثيرٍ قَلّلته، فنَظَر اللهُ إليَّ فأماتها،

فتزوجت امرأةً بعدها، فإذا أردْتُ الغُدوَّ إلى السوق أخذَت بمجامع ثيابي، ثم قالت: يا فلان! اتق اللهَ ولا تطعِمْنا إلا طيّبا،

إنْ جئتَنا بقليلٍ كثّرناه، وإن لَم تَأتِنا بشيءٍ أعنّاك بمِغْزَلِنا.

📚[المجالسة وجواهر العلم(ص١٤١)]•

🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

💡🎙#ቀደም #ሲል ተለቆ ከነበረው የሸይኽ ኢልያስ አህመድ ስድስቱ ወቅታዊ ምክሮች "በመልካም ስራ ላይ መተባበር "ከሚለው ክፍል የተወሰደ

⛔️ #ወቅታዊ
==============================
(1)🎙እርስ በእርስ ለመረዳዳትና ለመተባበር ሸሪዓ ያስቀመጠው ገደብ🍂
📎/channel/qurretuluyun/215

(2)🎙መተባበርን በተመለከተ አንዳንዶች ዘንድ ያለ የተሳሳተ ግንዛቤ🍂
📎/channel/qurretuluyun/216

(3)🎙የመተባበርን ገደብ በመጣስ አንዳንዶች የሚፈፅሙት ጥፋት!🍂
📎/channel/qurretuluyun/217

🎙(4)ሙስሊም ላልሆኑ ሰዎች በበዓላቸው ጊዜ "እንኳን አደረሳችሁ "ማለት ከበስተጀርባው የሚያዝለው #ከባድ #መልዕክት⛔️!
📎/channel/qurretuluyun/219

🎙(5)ሁላችንም ልናውቀው የሚገባ ቁም ነገር!🍂
📎/channel/qurretuluyun/220

🎙(6)በእነዚህ ርዕሶች ላይ ሰዎች ዘንድ ያለው የተሳሳተ ግንዛቤ መነሻው ምንድን ነው?🍂
📎/channel/qurretuluyun/221

════ ¤❁✿❁¤ ════
@qurretuluyun

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

===============================
🔹"منظومة منهج الحق"
🔹የ"መንዙመቱ መንሀጁል ሐቅ"
🗂ሙሉ ደርስ ሊንክ ስብስብ

🔶በኡስታዝ ሑሰይን ዒሳ
===============================
🎙ክፍል አንድ:
📎/channel/qurretuluyun/201

🎙ክፍል ሁለት:
📎/channel/qurretuluyun/204

🎙ክፍል ሶስት:
📎/channel/qurretuluyun/205
===============================
📖 የግጥሙ (የኪታቡ)ፒዲኤፍ(pdf)
📎/channel/qurretuluyun/202

🎙🖥 የግጥሙ ንባብ በድምፅ እና በምስል:
📎/channel/qurretuluyun/206

🎙የግጥሙ ንባብ በድምፅ ብቻ
📎/channel/qurretuluyun/207

════ ¤❁✿❁¤ ════
@qurretuluyun

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️ፊቷን ማሳየት የማትፈልግዋ እንስት

🔻ፊቷን አጅነብይና የማንም አላፊ አግዳሚው ሁሉ እንዲያይባት የማትፈልግ ሴት ኒቃብ ዋጂብ ወይስ ሱና የሚለው የዑለማዎች ኺላፍ አያስጨንቃትም። አስቀድማ በኒቃቧ ሰትረዋለች።

t.me/Ibnyahya777

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

ጭንቅንቅ የሚበዛባቸው አደባባዮች እየፈረሱ ወደመስቀለኛ እንደሚቀየሩት ሁሉ የቤተሉም አደባባይ መፍረስ ይኖርበታል። ከጭንቅንቁም በየአመቱ ጥምቀት ላይ ከሚመጣውም ረብሻ ሰላም እንሆናለን።

Читать полностью…

Ibn Yahya Ahmed

▪️የትዳርን ምንነት በደንብ ተረዳ!!

🔻ወደትዳር ስትገባ ለተወሰኑ ወራቶች የምታገኘውን ጥፍጥና ብቻ አስብህ ከሆነ የወደፊት ህይወትህ ብዙም ዘላቂነት አይኖረውምና ከመግባትህ በፊት ስለትዳር ምንነት በደንብ ተረዳ!!

t.me/Ibnyahya777

Читать полностью…
Subscribe to a channel