iduyee | Unsorted

Telegram-канал iduyee - @iduyee😊moodyee🤪

360

for any comment @iduyee @iduyee Just join u.... get Plsssss @iduyee 🎼music 🎬video photo Join for more music recored @iduyee in box @fi_fite2 Leav malat ካካ ነው

Subscribe to a channel

@iduyee😊moodyee🤪

𝐓𝐡𝐞 𝐝𝐚𝐲 𝐨𝐟 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በህይወትህ ውስጥ የማትረሳቸው (19) ጓደኞችህ እነማን ናቸው?? ለነዚህ (19) ብቻ ይሄንን መልዕክት ላክ እኔ እንዳደረኩት ስንት ሰው መልሶ እንደሚልክልህ እናያለን!!!! በታማኝነት መላክ ጀምር ለ(19) ብቻ !! ምክንያቱም ዛሬ የአለም የጓደኛሞች ቀን ነው ። ጀምር እኔም ከእነሱ መካከል ከሆንኩ ላክልኝ ከ1 ሰው 6መልዕክት በተደጋጋሚ ከደረሰህ/ሽ የምር አንተ በዛ ሰው ተወደሃል ማለት ነው አትጠራጠር @Db1meme
@Db1meme

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

1 Day 🤔

@picc_mood 🖤
@picc_mood 🖤

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

Dawit Tsege: እትቱ በረደኝ

Sis: ካስማሰ ጋቢውን ይስጥህ ?

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

የእርዳታ ጥሪ

በእግዚአብሄር በአላህ ሼር አድርጉት ‼️😭

• እናቷ እያለቀሰች የነገረችን 😭

• በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው !

ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች

094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ
1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

🌍አስገራሚ እውነታዎች🌏
👋እንኳን ወደ አስገራሚ እውነታዎች ወደ ተሰኘው ምርጥ ቻናላችን መጡ
በዚህ ቻናል፦
➠አስገራሚ የሆኑ
🌍አለም ላይ የተፈጠሩ ክስተቶች
➠በአጭሩ ከዚህ አስገራሚ ነገሮች ያገኛሉ !!
----------------------------------------------------------

For Cross @Mika45555
@Milkiy19
/channel/alemfact

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

አሰቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለወንድማችን !!🙏🙏🙏
በቅንነት እና በመልምነት ሼር ሳያደርጉ እንዳያልፉ

የህይወት አድን ጥሪ ወገን ለወገን ደራሽ ነውና

ውድ ኢትዮጵያውያን | ተማሪ ህፃን አቤኔዘር ቶሎሳ አድነው ይባላል የ10 ክፍል ተማሪ ነበር ሚማረውም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ድላችን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ትምህርቱን በመከታተል ላይ ይገኝ ነበር ።

ይሁንና በደረሰበት ከፍተኛ በሆነ የኩላሊት ህመም ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጪ ሆነዋል እና የኩላሊት የህመሙ ስሜት ሁለቱንም እግሮቹን እንደ ልብ እንዳይንቀሳቀስ አድርጎት በአልጋ ላይ እየተሰቃየ ይገኛል ።

ውድ ወገኖች በሃኪሞቹ በተነገረው የቀድሞ ጤን ነቱ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት እጥበት እና የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ የኩላሊት ተከላ ለማድረግ ወደ ውጭ ሃገር ሄዶ መታከም ይኖርበታል ለህክምናም በጠቅላላ 1.500.000 ብር ያስፈልገዋል ቤተሰቦቹ ደግሞ ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ውድ ወገኖች ለጋስ እጆች አያጡምና የወንድማችንን ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉልን በፈጣሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ባትችሉ እንኩዋን ለሚረዱ ሰዎች ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን

ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር
09 67 92 14 67

እንዲውም ቤተሰቡ ጋር
09 22 95 94 60
09 13 56 02 42

በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ!!!በቅንነት ሼር ያድርጉ

ባንክ አካውንት
1000357725187 tolosa adinew bati
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

100089385079 aprhem tolosa adinew
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ለጋስ እጆች አያጡም !!!

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

❤❤️❣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

✨🖤@iduyee @iduyee ✨🖤

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

"መብራት ጠፋ በእንጊሊዘኛ ምንድነው??? "እለዋለው




ባክህ ውጪ አገር መብራት አይጠፋም አላለም😂😂

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

እሷ:- ምነው ፀጉርህ ገባ??🙄

እሱ:- ፀጉሬ ገብቶ አይደለም እኔ ወጣ ብዬ ነው😂😂😂

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

❤️ሕይወት አንድ ሰው ስጦታ ትሰጥሀለች......በመካከላችሁ ሰፊ ርቀት ቢኖርም ግን ከነፍስህ ይልቅ ለአንተ ያ ሰው ቅርብ እንደሆነ ይሰማሀል...💞
❤️በዚህ ዘመን ከሰው የበለጠ ስጦታ የለም።

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

"ፍቅረኛ አለሽ?" ይላታል መኪና🚘 ካለህ የለኝም

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

💐🌷ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል፡፡🌹

ዛፍ ላይ የተቀመጠች ወፍ🦆 እምነቷ በዛፉ ሳይሆን በክንፏ ነው። ዛፉ ቢሰበርም በክንፏ መትረፍ ትችላለች።🦅 አንተም እምነትህን በራስህ ላይ አድርግ ያመንከው ቢሸሽህ መቆም እንደምትችል አሳያቸው።
🎪መልካም የተባረከና ስኬታማ ቀን ይሁንልን🌅

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

كتاب موجَز وكثير الفائدة

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

👩👩👩 #idu

@iduyee @iduyee

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

When I am silent I have thunder hidden inside.
.

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

@Semhaleye 👑
@Heriii5
@Heriii5
#Music
#Video
#Photo
#Meme
#Love #quotes
Onli just feta
Me 👇👇👇
@Semhaleye
/channel/Heriii5

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

ቤተሰቦቻችን ግን ለምንድነው personal problems ያሉን ማይመስላቸው ?

They be like ትበላለህ ትጠጣለህ ምን ጎደለብህ ?

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

🥀🥀መልካም ሰዎች ምንም
ጊዜ የሰሩት መልካም ስራና
የተሰራባቸው ክፉ ስራ ለማንም
አይናገሩም

ምክንያቱም መልካም
ሰዎች ትግስተኛ ናቸው

ትግስት ደግሞ የደግና የመልካም ሰዎች
ባህሪ ነው::

መልካም ምሽት ✨✨


🥀🥀✨✨✨❤️

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

📷STREET PHOTOGRAPHS OF ETHIOPIA 🇪🇹 📸
FOR MORE STREET PIC.....

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በ ህይወትክ ዉሥጥ የማትረሳቸው 18 ጓደኞች እነማን ናቸው?ለነዚህ 18 ብቻ ይሄንን መልክት ላክ እኔ እንዳረኩት.ስንት ሰው መልሶ እንደሚልክልክ እናያለን!!በ ታማኝነት መላክ ጀምር !ለ 18ቱ ብቻ!ዛሬ የአለም የጓደኛሞች ቀን ነው.ይህንን መልክት ልዩ ለምትላቸው ላክ(ከፈለክ ለኔም ላንተ ልዩ ከምትላቸው ውስጥ ከሆንኩ!) ከ 1ሰው ብቻ 5 ከተመለሠልክ በዛ ሠው የምር ተወደካል ማለት ነው!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች

«ዛሬ አምሮብሻል»

“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”

«አልግባሽም ፍቅሬ»

“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”

«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»

«እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»

በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ አለቀ🤷‍♂🤷‍♂
.
.
✨🖤@iduyee @iduyee ✨🖤

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

ሚስት ለበሏ እራት አቅርባ እየበላ እያለ

“ጉዳችንን አልሰማህም” አለችው
“ምን ተፈጠረ?”
“ልጅ”
“የምን ልጅ?”
“የ 15 አመት ልጃችን እኮ አረገዘች” አሁንም ዝም ብሎ እየበላ “ከማን?” አለ…
“ከአለቃህ” ስትለው ፣ በድንገት አባት ‘በስመአብ’ ብሎ የበላውን ‘ቱፍ’ ብሎ ይተፋል።
“ያናድዳል አይደል?” ስትለው…
“አይ ለሱ አይደለም ፣
ያልበሰለ ድንች ልውጥ ነበር” አላለም

#በሉ_ደህና_እደሩልኝ!!

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

🍃 ብዙሃኖች እውቀትን ከመጻህፍት ገጾች ላይ መዝገን ይቻላል ብለው ያስባሉ
- የፍቅር ምሶሶ- ያሉት የቅኔው ባሕር ሰይድ ጀላሉዲን አል ሩሚ ደግሞ
•ከመጻህፍት ይልቅ የአስተማሪህ ዳና ላይ ያለች አፈር ትጠቅማለች• ሲሉ ከትበዋል
🍃 ገናና ሊቃውንት ዘንድ ሙርሺድ(የነፍስ አባት) ከሌለህ ሺህ መዛግብት ብታገላብጥ ለአዋቂነት እጩ አትሆንም! እናስብበት!

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

❤️ Quran ❤️
✨Qari- ali jabir
🌙 Suretul Kahf

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

❤️❤️❤️
ስላንቺ እያሰብኩ ነዉ:: ፊትሽን እያየሁ እንደምወድሽ ልነግርሽ እፈልጋለሁ ግን ፍርሃቴን ማሸነፍ አልቻልኩም፡፡
Lanchi nw
Enen tawkignalesh💕💕

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

#እወድሻለሁ ስትላት #አመሰግናለሁ ከምትል ሚስት ይጠብቀን 😜🤣🤣

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

@ፍቅር ይቅደም
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ!!!
p/500 ተብሎ ተጽፉበት የመጣውን ፓራሲታሞል እንዳይወስዱ ተጠንቀቁ ። አዲስ በጣም ነጭ እና የሚያንፀባርቅ ፖራሲታሞል ነው። ዶክተሮች "Machupo/ማቹፖ" የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ይመክራሉ ይህ ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን SMS ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው።
#ፍቅርይቅደም

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

🖖🖖🖖
😍😍😍😍

#idu
#zz
#dudu

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

🙄🙄

#idu 😊😊😊

Читать полностью…

@iduyee😊moodyee🤪

#idu atjajal 🙈🙈🙈
@iduyee @iduyee

Tamyeee❤️❤️

Читать полностью…
Subscribe to a channel