እዴት ቆያችሁ ወድ❤️ እና ብሩካን 🙌የቻናላችን ቤተሰቦች!!
ዛሬ ተቆአርጦ የነበረውን የቻናላችንን መርሀ ግብሮች እንደገና በተጠናከረ ሁናቴ፤ በሚያንፁ እና ከጊታ የተቀበልነውን ፀጋ እንዴት ትኩረት ሰተን መግለጥ መቻል እንዳለብን ከ በርካታ አቅጣጫዎች አሰባጥረን በለዛ እያዋዛን ወደ እናንተ ማድረሱን እንታትርበት ዘንድ ቆርጠን ተሰናድተናል።
🤗መልካም ቆይታ እንደሚኖራችሁ አንጠራጠርም።
👉👉@ifyouacapaella4Lord
Tenot vocal exercise for range extension is here 😳🙊🙊😭😭
👇👇👇👇👇
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
ድምጽ እንዴት ይፈጠራል?
ድምፃችን የማንነታችን ዋነኛ አካል ነው፣ ራሳችንን ለምንኖርበት አለም የምንገልፅበት እጅግ አስፈላጊውና ዋነኛው መሳሪያችን ነው። ሆኖም ስንቶቻችን ነን በምንናገርበትም ሆነ በምንዘምርበት ወቅት በሰውነታችን ውስጥ የሚካሄደውን ተፈጥሯዊ ሂደት በትክክል የምንረዳው? "የድምፅ ሳጥን" የሚባለው ነገር ምንድን ነው? የድምጽ ክሮች የምንላቸውስ? ድምጽን በመፍጠር ሂደት ውስጥ የድምፅ ሳጥን ብቻ ሳይሆን ብዙ ተሳትፎ የሚያደርጉ አካላት እና ሂደቶች አሉ። በእርግጥ ድምጽህን ለመፍጠር አብረው የሚሰሩ ሶስት ስርዓቶች (systems) አሉ:- የመተንፈሻ (respiratory)፣ ድምፅ የመፍጠር (phonatory) እና የማስተጋባት (resonance) ስርዓቶች ናቸው።
* “የትንፋሽ ድጋፍ” በመባል የሚታወቀው የአተነፋፈስ ስርዓት (respiratory system) ሳንባዎችን፣ የጎድን አጥንት፣ የደረት ጡንቻዎች፣ ዳያፍራም እና የአየር ቧንቧዎችን አጠቃልሎ ይይዛል።
* ድምጽ የመፍጠር ስርዓት (phonatory system) ደግሞ ድምፅ የሚፈጠርበት ሁለተኛው ስርዓት ሲሆን ማንቁርት እና በተለይም የድምፅ ክሮችን “ቮካል ኮርዶችን” በመያዝ ይታወቃል።
* የማስተጋባት ስርዓት (resonatory system) በተጨማሪም “ቮካል ትራክት” በመባል የሚታወቅ ሲሆን ጉሮሮን፣ የአፍንጫ መተላለፊያዎችን፣ ሳይነሶችን እና አፍን አጠቃልሎ የሚይዘው ስርዓት ነው።
የትንፋሽ ድጋፍ (Breath Support)
የትንፋሽ ድጋፍ የሚመጣው ከመተንፈሻ ስርዓት ነው። ትንፋሽ ድምጽ ከመፍጠር በስተጀርባ ያለው “ነዳጅ” ወይም "ኃይል" ነው። ለመናገር ስንፈልግ ትንፋሽ ወደ ውስጥ እንወስዳለን (inhale) ከዚያም ትንፋሹን መልሰን ወደ ውጭ በምንተነፍስበት ወቅት (exhale) መናገር እንጀምራለን። ይህም ማለት ወደ ውጭ የምናስወጣው ትንፋሽ በአየር ቧንቧው (windpipe) እና በድምፅ ሳጥኑ (voice box) በኩል በሚያልፍበት ወቅት የሚጀምረው እና ንግግር እስኪያልቅ ድረስ የሚፈጠረው መርገብገብ ማለት ነው።
የድምጽ መፍጠር (Phonation)
የድምፅ ክሮች ንዝረት/እርግብግቢት የድምፅ ምንጭ ነው፥ ይህ ደግሞ ፎኔሽን ይባላል። የድምፅ ክሮች በጉሮሮ ውስጥ እርጥብ ሽፋን ያላቸው ሁለት ትናንሽ ጡንቻዎች ናቸው። በምንተነፍስበት ወቅት አየር ከላይኛው የመተንፈሻ መስመር ወደ አየር ቧንቧ እና ወደ ሳንባ እንዲገባ ለማድረግ የድምፅ ክሮች ክፍት ይሆናሉ። መናገር ወይም መዘመር በምትፈልግበትም ጊዜ የድምፅ ክሮችህን ዘግተህ መተንፈስ ትጀምራለህ፤ ይህም ግፊት እንዲጨምር ስለሚያደርግ የድምጽ ክሮቹን ማርገብገብ ይጀምራል (የመከፈትና የመዘጋት ዑደት)። የድምጽ ክሮቹ መርገብገብ የአየር ፍሰቱን ይቆራርጣል፥ በመሆኑም የሰውን ድምጽ ስናዳምጥ እንደምንሰማው የማይመስል "ብዝዝዝዝ" የሚል አይነት ድምጽ ይፈጥራል!
ማስተጋባት (Resonance)
በድምፅ ክሮች አማካኝነት የተፈጠረው በውሉ ያልጠራው ድምጽ መልክና ቅርጽ ይዞ በምናውቀው መልኩ የምንሰማው በሬዞናንስ ሂደት አማካኝነት ነው። ሬዞናንስ የድምፅን ቃና እና የድምፅ ሞገዶችን መቅረጽ እና ማጉላት ነው። የድምፅ ትራክቱ ርዝመት እና ቅርፅ የአንድን ድምጽ ቅርጽ ይወስናል።
በመጨረሻም የድምፅ ሞገዶች (sound waves) ወደ አፍህ ከደረሱ በኋላ ድምጹን ወደ ንግግርነት ወይም ወደ ዜማ ቅርጽ ለመለወጥ ከንፈርህን፣ ጥርስህን እና ምላስህን ትጠቀማለህ።
እነዚህ የድምፅ ንኡስ ስርዓቶች የድምጽ መፍጠርን ስራ መጋራት አለባቸው። በአብዛኛዎቹ ሰዎች ዘንድ ሚዛኑ በተፈጥሮ የሚጠበቅ ሲሆን የድምጽ ችግር በጭራሽ አይፈጠርም፤ ነገር ግን ይህ ስርዓት ሚዛኑን ከሳተ ወይም የድምጽ አጠቃቀማችን አግባብ ካልሆነ የድምጽ ችግር ወይም ጉዳት ሊከሰት ይችላል። በመሆኑም ድምጻችንን እንዴት መጠቀም እንዳለብንና እንዴት በተሻለ መንገድ መጠቀም እንደምንችል መማር እና ልምምድ ማድረግ ያስፈልገናል።
አማኑኤል አበራ (ከ Vocal Clinic)
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
ወድ ❤️ የ @ifyouacapaella4Lord ቻናል ቤተሰቦች አሁን 😱😍👌👍የ vocal Exercise for singing dynamics tyep የሆነውን vibrato Exercise እነሆ አንካችሁ👇👇
@ifyouacapaella4Lord
5. ባሪቶን (Baritone)
ባሪቶን ሁለተኛው ዝቅተኛው የወንድ የድምጽ አይነት ሲሆን በቤዝ እና በቴነር መካከል የሚገኝ የድምጽ ሬንጅ ነው። የተለመደው የባሪቶን የድምጽ ሬንጅ ከ A2 እስከ A4 ነው ፣ አንዳንዴም ከ F2 ወይም እስከ C5 ሊደርስ ይችላል። የባሪቶን የድምጽ ዓይነት በጣም የተለመደው የወንድ የድምፅ ዓይነት ነው።
For mor 👇👇👇👇
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
3. አልቶ (Alto)
አልቶ ወፍራሙ የሴት የድምፅ ዓይነት ነው። ምንም እንኳን ከዚህ ሬንጅ በላይ ወይም በታች መዘመር የሚችሉ ቢኖሩም የተለመደው የአልቶ ሬንጅ ከ F3 እስከ F5 መካከል ይገኛል። ከዚህ በታች መዘመር የሚችሉት “ኮንትራ አልቶ (Contra Alto)” ይባላሉ እና ብዙውን ጊዜ ከቴነር ጋር በሚመሳሰል ክልል ውስጥ መዘመር ይችላሉ። ምንም እንኳን አልቶዎች ከሜዝዞ-ሶፕራኖዎች ጋር በጣም ተመሳሳይ ሬንጅ ቢኖራቸውም ፣ ድምፃቸው ብዙውን ጊዜ ከሜዞዎች የበለጠ ሙሉ (rich) ነው።
For mor
👇👇👇👇👇
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
Selam kidusan endet nachu🙏
Zare degimo and guday lachwtachu esky
👉 የድምጽ አይነቶች (Types of Voice)
1. ሶፕራኖ (Soprano)
ሶፕራኖ በጣም ቀጭኑ የሴት የድምጽ አይነት ነው። የተለመደው የሶፕራኖ ድምጽ በ C4 እና C6 መካከል ይገኛል።
For mor👇👇👇👇
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
Attend Church regularly. Read His word daily and maintain a faithful, obedient and personal relationship with Jesus. Pray regularly. Love people as you would want them to love you because Jesus said tolove your enemies.
Читать полностью…. ዘማሪ ሳሙኤል አበበ
ልዩ የፋሲካ ዝማሬ-አዲስ ዘለሰኛ
🕑-6:20Min◦💾-5.9MB
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
▷ @JOelDiatonic ◁
△Join Us△
“በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።”
— ዘዳግም 32፥10
❤😇
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 150)
----------
1፤ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
2፤ በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
3፤ በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
4፤ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
5፤ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
6፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።
ሃሌ ሉያ፨
@ifyouacapaella4Lord
ሰላም ሰላም ቅዱሳን 👋👋👋👋
#በምድራችሁም ላይ #ሰላምን እሰጣለሁ፥ ማንም ሳያስፈራችሁ ትተኛላችሁ፤ ክፉዎችንም አራዊት ከምድራችሁ #አጠፋለሁ፥ ሰይፍም በምድራችሁ ላይ #አያልፍም።”
— ዘሌዋውያን 26፥6
“እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ #ሰላምንም ይስጥህ።”
— ዘኍልቁ 6፥26
“እንዲህም በሉት፦ በደኅንነት ኑር፥ ለአንተና ለቤትህም ለአንተም ላሉት ሁሉ #ሰላም ይሁን።”
— 1ኛ ሳሙኤል 25፥6
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
ሮሜ 11:36
For from him and through him and for him are all things. To him be the glory forever! Amen.
Romans 11:36
6. ቤዝ (Bass)
ቤዝ በጣም ዝቅተኛውና ወፍራሙ የወንድ የድምጽ አይነት ሲሆን በተለምዶ ከ E2 እስከ E4 መካከል ባለው ሬንጅ ይገኛል። በታችኛው እና በላይኛው የቤዝ ድምፅ ጫፎች ፣ አንዳንድ ቤዞች ከ C2 እስከ G4 መዘመር ይችላሉ።
For mor 👇👇👇👇👇
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
4. ቴነር (Tenor)
ቴነር ቀጭን የወንድ የድምጽ ዓይነት ነው ፤ በተለይም ከ C3 እስከ C5 መካከል ባለው ሬንጅ ውስጥ ምቹ ነው። ቴነሮች በአጠቃላይ በፋልሴቶ (በተለምዶ የውሸት ድምጽ) ላይ የበለጠ ቁጥጥር አላቸው ፣ ይህም ወደ ሴት የድምፅ ሬንጅ ውስጥ እንዲደርሱ ያስችላቸዋል። ከአማካይ ቴነር በላይ መዘመር የሚችሉት “ካውንተር ቴነር (Counter Tenor)” በመባል ይታወቃሉ።
For mor 👇👇👇
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
2. ሜዞ ሶፕራኖ (Mezzo-Soprano)
ሜዞ-ሶፕራኖ የሴቶች መካከለኛው የድምፅ ዓይነት ሲሆን የአልቶ እና የሶፕራኖ ሬንጆችን ይነካል። የዚህ ድምፅ የተለመደው ሬንጅ በ A3 እና A5 መካከል ነው። በሶፕራኖዎች ፣ በሜዞዎች እና በአልቶዎች መካከል 3 የድምጽ ፓርት እስከሌለ ድረስ ሜዞ-ሶፕራኖዎች ከሶፕራኖዎች ጋር ተመሳሳይ የድምፅ ፓርት ይዘምራሉ።
👉 የድምጽ አይነቶች (Types of Voice
For mor👇👇👇👇
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
ቅር መሰኘት ማለት የሆነ ነገር ይሆናል ብለን ተስፋ አድርገን ሳይፈፀም ሲቀር ነው። ይህ ከሆነ እምነታችን ሞተ ማለት ነው ምክንያቱም እምነት ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ ነው። ስለዚህ ቅር በመሰኘት ምክንያት ተስፋ ከቆረጥን እምነታችን የሚያመጣው ምንም ተስፋ አይኖርም።
እምነት ሁል ግዜ የሚሰራው ከተስፋ ጋር ነው። ዲያቢሎስ ደግሞ ቅሬታን በመጠቀም ተስፋችንን አጥፍቶ እኛን መግደል ነው የሚፈልገው ።
ስለዚህ ተስፋ ያደረግነው ነገር በዘገየ ጊዜ ማዘን የለብንም ይልቁንም ህይወታችንን በመንፈሳዊ ነገር ማሳደግ ነው ያለብን ምክንያቱም ቅሬታ የዳቢሎስ ፍላፃ ነውና። ሁልጊዜ በርትተን መቆም አለብን!
ተስፋ የሌለውን ተስፋ የሚያለመልም እግዚአብሔር ነው !
" ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 1:17)
" እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።"
(ወደ ዕብራውያን 11:1)
" Sharing is keyring " so dou it 🙏 👇
@ifyouacapaella4Lord
@ifyouacapaella4Lord
እንደምን ቆይታችሁልኛል ? ውድ ❤የ @wonderacapellellforlord
ቤተሰቦች።
መቴም ሰላማቹ ሞልቶ የተረፈ መሆኑን፤ በጌታዬ እና በመዳኒቴላይ ባለኝ ፅኑ አምነት ላይ ተደግፌ እናገራለው። እናንተ ብሩካን ናችሁ🙌
እንደጠፋው አውቃለሁ። ለ እርሰም በ ከብር ይቅርታን እጠይቃለው።🙏
በቀጣይ፤ ግን በእጅጉን በሚያንፁን በልዩ ልዩ ክዋኔዎች ልንገናኝ ግዜው ደርሶ ተገናኝተናል።
"ከውሸት ሁሉ አሳፉሪው በምላሳችን የምንናገረው ውሽት ሳይሆን የምንኖረው የውሽት ኑሮ ነው!
እነሆ ውብ ዛሬ ለተዋብ የህይወት ዘመናቶች!!
🌼 @ifyouacapaella4Lord 🌼