iiislamic | Unsorted

Telegram-канал iiislamic - 👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

76

Subscribe to a channel

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

☞::::::::::::ትግስት! (ሶብር!)::::::::::☜
… … …
ትግስት (ሶብር) እጅግ በጣም ታላቅ ስጦታ ነው!። ትግስት በእርግጥ ጅምሩ መራራና ከባድ ነው!፣ መሀሉ ተስፋ ነው፣ መጨረሻው ደግሞ ከማር የበለጠ ጣፋጭ ነው!!።

አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ የተሰጠው የለም!። ከአቢ ሰዒድ አል ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:–
“የሚታገስ ሰው አላህ ያስታግሰዋል፣ አንድም ሰው ከትግስት የተሻለ ስጦታ አልተሰጠውም!።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

የትግስት ምንዳ አላህ ዘንድ እጅግ በጣም የላቀ ከመሆኑ አንፃር ታጋሾችን የሚመነዳው ያለ ገደብ ነው። አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል:–

قُلْ يَا عِبَادِ الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ لِلَّذِينَ أَحْسَنُوا فِي هَٰذِهِ الدُّنْيَا حَسَنَةٌ ۗ وَأَرْضُ اللَّهِ وَاسِعَةٌ ۗ إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ

«ጌታችሁ፣ እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ!፡፡ ለነዚያ በዚህች በቅርቢቱ ዓለም መልካም ለሠሩት መልካም ምንዳ አላቸው፡፡ የአላህ ምድርም ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው፣ (ይላል) በላቸው፡፡» አል–ዙመር 10

ስለ ትግስት እጅግ በጣም በርካታ የቁርኣን አንቀፆችና ሶሂህ ሀዲሶች አሉ። በተለያየ መንገድ በሚደርሱ ችግሮችና ፈተናዎች ምንም ያህል ቢበረቱ ዋጥ አድርጎ ታጋሽ ሆኖ ማሳለፍ መጨረሻው ያማረና ገደብ የለሽ ለሆነ ምንዳ ያደርሳል!!።

ብዙ ጊዜ ለኛ ክፉ መስለው የሚታዩን ስለደረሱብን ወይም ስላመለጡን የምንቆጭባቸው ነገሮች በትግስት ዱዓ እያደረግን ስናልፋቸው መጨረሻቸው መልካም ሆነው እናገኛቸዋለን!።

አንተ ምን ጨነቀህ?! ታገሽ ሁን!፣ አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና። አላህ እንዲህ ብሏል:–

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡» አል በቀረህ 153

ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:–
“ትክክለኛው ወርቅ በእሳት ካልተፈተነ አይታወቅም፣ የእንጨቱ (ዌራ) ሽታ አይታወቅም በእሳት ሲቃጠል እንጂ። እንዲሁም አማኝ የሆነ ሰው አይታወቅም በመፈተን ቢሆን እንጂ፣ ወንድሜ ሆይ! አደራ በትግስት!፣ እርግጥ ነው በዲንህ ትፈተናለህ፣ በእርግጥም ያፌዙብህ ይሆናል…፣ ታገስ እውነተኛ ሁን! መልእክተኞች ኡሉል ዐዝሞች ላይ የደረሰውን ተመልከት (አስታውስ)።

የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መስጂደል ሀረም (መካ) አካባቢ ለአላህ ሱጁድ ላይ ሆነው እያለ፣ ከሰዎች ሁሉ ጠማማ የሆኑት ይመጡና የግመል ፈርስና እንግዴ ልጅ ይጥሉባቸው ነበር፣ ሱጁድ ላይ ሆነው ነው ይህን የሚያደርጉባቸው የነበረው፣ ይህ እጅግ በጣም ከባድና ከመልእክተኞችና ኡሉል ዐዝሞች ያልሆነ ሰው የማይታገስበት ተግባር ነው!። በህፃንና በጨቅላ እድሜዋ የነበረችው ልጃቸው ፋጢማ መጥታ እስክታነሳላቸው ድርስ ሁሉ ይቆይ ነበር፣ እንደዛም ሆኖ ይስቁ ያላግጡ ነበር።

ታገስ! አላህ ዘንድም ምንዳ አገኝበታለሁ ብለህ አስብ፣ እወቅ! የስቃይህና የችግርህ ማብቂያ ሞት ከሆነና ለአላህ ብለህ ታጋሽ ሆነህ ከሞትክ፣ ከአንድ ሀገር ወደተሻለና መልካም ወደሆነ ሀገር ተሸጋግረሃል።” [ተፍሲር ኢብኑ ዑሰይሚን 3/41]
✍🏻ኢብን ሽፋ።

#ሼር_ማድረጉን_አይርሱ

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

@yasin_nuru <> @yasin_nuru

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አድ🍇
አድድ🍇
አድድድ🍇
አድድድድ🍇
አድድድድድ🍇
አድድድድድድ🍇
አድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድድድ🍇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እዚህ ቤት ያላችሁ  ቢያንስ በአንድ ሰው 10 ኢልም ፈላጊ ጓደኛ አድ  አድርጉ   ሁላችንም  ያላላላላላላ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
አ🎁
  አድ🎁
    አድድ🎁
      አድድድ🎁
         አድድድድድ🎁
            አድድድድድድ🎁
              አድድድድድድድ🎁
                 አድድድድድድድድ🎁
                    አድድድድድድድድድ🎁

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
📌 ወደዚህ የቴሌግራም መገናኛ ሰዎችን አድ በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/am10r

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

በክርስትና አስተምህሮ ሀይድ(የወር አበባ) ላይ ያለች ሴት ምን አይነት ውሳኔ እንደተላለፈባት እንመልከት፡-

ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ 12።1፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 2፤ ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች። 3፤ በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። 4፤ ከደምዋም እስክትነጻ ሠላሳ ሦስት ቀን ትቀመጥ፤ የመንጻትዋ ቀንም እስኪፈጸም ድረስ የተቀደሰን ነገር አትንካ፥ ወደ መቅደስም አትግባ። 5፤ ሴት ልጅም ብትወልድ እንደ መርገምዋ ወራት ሁለት ሳምንት ያህል የረከሰች ናት፤ ከደምዋም እስክትነጻ ድረስ ስድሳ ስድስት ቀን ትቀመጥ

ሴት ልጅ የወር አበባ በምታይበት ጊዜ እስከ ሰባት ቀን ድረስ እርኩስ ትሆናለች፤ እርሷንም የሚነካ ማንም ሰው እስከ ማታ ድረስ እርኩስ ይሆናል፤ በወር አበባዋ ጊዚ የምትቀመጥበትም ሆነ የምትተኛበት አልጋም ሆነ ወይም እርሷ የተቀመጠችበትን ነገር የሚነካ ሁለ ልብሱን አጥቦ ሰውነቱን አጥቦ እስከ ማታ ድረስ እርኩስ ይሆናል፡፡ በወር አበባ ወቅት ከእርሷ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚያደርግ ወንድ ቢኖር እርሱም እንድ እርሷ በህጉ መሰረት ያልነፃ ይሆናል። ስለዚህ እስከ ሰባት ቀን ድረስ በሥርአት ያልነፃ ሆኖ ይቆያል። እርሱ የሚተኛበትም አልጋ በሥርዒት ያልነፃ ይሆናል፡፡» (ኦሪት ዘሌዋውያን 15፡19-23 ቀሇሌ ባሇ አማርኛ የተተረጎመ 1980 እትም)

በዘህም ጊዜ የምትተኛበትም አልጋ ሆነ የምትቀመጥበት ነገር ሁለ ርኩስ ነው፡፡ እርሱንም የሚነካ ሁለ ስለሚረክስ...»
ኦሪት ዖላዋውያን 15፡25-26

እዚህ ላይ የሚያሳየን እርሷን የሚነካ እርኩስ ነው ከተባላ እህት፣ እናት፣ ሴት ልጅ ያለው ሰው እንግዲህ ከቤተሰቡ ሰባት ቀን ተቆራርጦ መኖሩ ነው፡፡ ምክንያቱም የግድ እርኩስ ላለመሆን እነርሱን መንካት የለበትም። ሴት ልጅን ምን ያህል ዝቅ አርቀው ቢያስቧት ነው። አላህ ሆይ! ከኩፍር ጠብቀን በተለይ ሴቶች አሚን በሉ! እርኩስ እንዳትባሉ

በተቃራኒው ኢስላም ደግሞ ሀይድ ላይ ላለች ሴት የሰጠውን ክብር ይመለከቱ!

* በአንድ ወቅት ነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) “ዓኢሻ ሆይ! እሱን ልብስ አቀብይኝ” ሲሏት “የወር አበባ ላይ ነኝ” አለቻቸው፡፡ ይህኔ እሳቸው “የወር አበባሽ ከእጅሽ ላይ አይደለም” አሏት፡፡ [ሙስሊም ዘግቦታል]
* መይሙናም ረዲየላሁ ዐንሃ ባለቤቷ ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የወር አበባ ላይ እያለች አብረዋት ይተኙ እንደነበር ገልፃለች፡፡ [ሙስሊም ዘግቦታል]
* ኡሙ ሰለማህ ባስተላለፈችው ደግሞ “በአንድ ወቅት ከአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋር ጋቢ ለብሼ ተኝቼ ሳለሁ የወር አበባየ መጣብኝና ቀስ ብየ ወጣሁኝና የወር አበባ ልብሴን ያዝኩኝ፡፡ የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ‘የወር አበባሽ መጣ?’ አሉኝ፡፡ ‘አዎ’ አልኳቸው፡፡ ከዚያም ጠሩኝና በጋቢው ውስጥ አብሬያቸው ተኛሁኝ፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
* እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ “የወር አበባ ላይ ሆኜ የአላህ መልእክተኛን(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እራሳቸውን አጥብ ነበር”፣ “ፀጉራቸውን አበጥር ነበር” ትላለች፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
* ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የወር አበባ ላይ ካለች ሚስታቸው ጋር አብረው ይበሉና ይጠጡ ነበር፣ ኧረ እንዳውም ከዚያም በላይ!! ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች “የወር አበባ ላይ እያለሁ እጠጣና ከዚያም ለነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) (መጠጫውን) አቀብላቸው ነበር፡፡ እሳቸውም አፋቸውን አፌን ካሳረፍኩበት ቦታ ላይ አድርገው ይጠጡ ነበር፡፡ የወር አበባ ላይ ሆኜ አጥንት እግጥና ከዚያም ለነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አቀብላቸዋለሁ፡፡ እሳቸውም አፋቸውን አፌ ካረፈበት ቦታ ያደርጉ ነበር፡፡” [ሙስሊም ዘግቦታል]
* እንዳውም የወር አበባ ላይ ካለች ሚስታቸው እቅፍ ስር ሆነው የተከበረውን ቁርኣን ያነቡ ነበር፡፡ እናታችን ዓኢሻህ እንዲህ ትላለች፡- “ነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እኔ የወር አበባ ላይ ሆኜ ከእቅፌ ውስጥ ይደገፉ ነበር፡፡ ከዚያም ቁርኣን ይቀሩ ነበር፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግቦታል]
* “ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እኔ የወር አበባ ላይ እያለሁ ከጎናቸው ተኝቼ ይሰግዱ ነበር፡፡ ሱጁድ ሲወርዱ ልብሳቸው ይነካኝ ነበር” ትላለች፡፡ [ቡኻሪ ዘግቦታል]

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

ውድ የሱና ቤተሰቦች ኢሄን ፔጅ በመቀላቀል በየወቅቱ የሚለቀቁ ደርሶችን ይከታተሉ!!

Watch "Wehid Media || ዋሒድ ሚድያ" on YouTube
wahidmedia1" rel="nofollow">https://youtube.com/@wahidmedia1

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله والصلاه والسلام على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم اما بعد
እስሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ሙስሊሟ እህቴ ሙስሊሙ ወንድሜ ስለ አንድ ነገር እንተዋወስ
የሀበሻ ምሻይኾች ምን ይላሉ

ሞት አለብኝ ላለ ጌታን ለሚፈራ
ጀነት ለሚከጅል ነገር በአኼራ
ተውሂድን አጥርቶ አስቀድሞ ይቅራ፣
ተውሂድ መሠረት ነው ለተቀረው ዒልም፣
ባጥ ያለግድ ግዳ ምን ጊዜም አይቆም፣
እንደትንሽ ነገር እንደሚታላፍ፡
ተውሂድ ሲቀራ አየሁ በጐን በትርፍ
ስንት ሰው ነበሩ እጅግ ፈን ያውቁ
በተቀረው ሻቅለው ተውሂድ ሳያደቁ
እያዳላጣቸው ቀሩ እንደወደቁ
ቢሆንም ለጌታ በባርያም ቅዋ አይደል
አላህ ለሻለት ነው ዳረንጐት ነው ዕድል
ጌታዬ ሙላልኝ ኢማኔ እንዳይጐድል

ስለዚህ አንድ ሰው መጀመሪያ ከሁሉም በፊት ሊማር የሚገባ ተውሂድን ነው
ምክንያቱም ኢማሙ ገዛሊይም እንዳሉት
لاتصح العبادة الا بعد معرفة المعبود
ማለትም የአንድ ሰው አምልኮት ተቀባይነት ሊኖረው ዘንድ መጀመርያ ስለ ጌታው ሊያውቅ ድገባል
ምን ይሉናል እንድ ሰው መሞቱን እያወቀ እንዴት ስለቀብር የመጀመርያውን ጥያቄ ስለ ተውሂድ አያቅም መጨረሻ ቀን አለብሎ እና ጀነት አለብሎ እያመነ ይላሉ ፤ ጀነትንም የፈለገ ተውሂድን እጥርቶ እስቀድሞ ይማር ይላሉ። እናም የሁሉም እውቀት መሰረት ተውሂድ ነው ተውሂድም ሳይማር ሌላውን እውቀት ቢጨርስ ይህ መሰረት እንደሌለው ግንብ ነው።
ተውሂድም እንደትርፍ እውቀት መያዝ የለበትም ይላሉ ።ነገር ግን ተውሂድን የሚሰጥ አሏህ ነው እንጂ በሰው ሀይል የሚሰጥ ነገር አይደለም ይላሉ ማለትም እሏህ ያጠመመውን ማንም አያቃናው አሏህ ያቀናውንም ደግሞ ማንም አያጣምመው

ያረቢ በመሻይኾች መንገድ ህይወታችንም ሞታችንንም አድርግልን

ኢንሻአሏህ በቀጣይ ይጠብቁን። አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

የአስ ሱና ቴሌቪዥንን በመዝጋትና አዘጋጆችን፣የካሜራ ባለሙያወችን እና ሾፌርን ጨምሮ በማሰር የሙፍቲህንም ሆነ የሱፍዩን ሀሳብ ማፈን ፈጽሞ አይቻልም

አስ ሱና እንደ ድርጅት፣ባለሙያወች እንደ ግለሰብ አሁን ምን አጠፉ ተብሎ ነው እስሩስ ንብረት መቀማቱስ ምን አመጣው?? ግፍ ሞልቶ የፈሰሰ አይመስልም?

እስኪ አሁን የነ ሙፍቲህን መግለጫ ለምን ዘገብክ ተብሎ ባለሙያ ይታሰራል?ተቋም ይዘጋል?ምን አይነት ወንጀል ብለው ለመክሰስስ ይመቻል? በግልጽ ውሀብያዊ ተጽእኖ የጎላበተ ፖለቲካዊ እስር ከማለት ውጭ? አሁንም ለእምነታቸው ዝንፍ የማይሉ የአስ ሱና ወጣት ጀግኖቻችንን ያለ ቅድመ ሁኔታ ፍቱልን? አንደበታችን የሆነውንም ተቋም በአስቸኳይ ስራውን ይጀምር ብትችሉ በይቅርታ ላኩልን።

አቡበክር አህመድ ኡለሞቻችንን በይፋ የሚዘልፍበት ሀገር ውስጥ ሆነን፣ አህባሽ እየተባለ በእምነት ስም በአደባባይ ሲሸቀልበት በኖረ ሀገር ፣በስመ አክቲቪስት በኮምፒውተር ቅንብር ኡለሞቻችንን በግለሰብ የውሀብይ አክቲቪስት በሚሰደብበት ከተማ ለምን ዘገብክ ብሎ እስር? የውሀብይ በውሸት በሚያስተጋባ ከ5 በላይ ሚዲያ ሰብስበው በሚጨፍሩበት ሀገር አሁን ምን ልሁን ተብሎ ነው የአስ ሱና ቴሌቪዥንን ከነ ባለሙያወቹ ማሰር?

በርግጥ በወንድሞቻችን የስነ-ልቦና ጥንካሬ ፣ለዲናቸው ባላቸው ቆራጥነት ለሞት እንኳ የማይደነግጡ የሙፍቲ ትውልድ ፊትአውራሪ እንደሆኑ ብናቅም ለእኛ ግን የፍትሀዊነቱ ጉዳይ ግራ ሲያጋባን ጊዜ እችን ከተብም እንጅ ሱፍይነትን ለማድከምም ሆነ ለማጥፋት የተግባር ስራ ባየን ጊዜ ሁላችንም ለመታሰር ብቻ ሳይሆን ለመሰቀልም አናመነታም።

ሰላም ሰባኪን///ኡለማ አክባሪ///ጀግና ወንድሞቻችንን እና ተቋማችንን መልሱልን?
#ፍትህ_ለአስ_ሱና_ቲቪ_ባለሙያወችና_ተወዳጁ_ተቋማችን
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

ፍትህ ለሙስሊሞች እና ለአስሱናህ ቲቪ ጋዜጠኞች እና ካሜራ ማኖች
የታገቱት የአስሱናህ ቲቪ ጋዜጠኞች እና ካሜራ ማኖች ይፈቱ

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

አስታውስ 2

بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله والصلاه والسلام على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم اما بعد
እስሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ሙስሊሟ እህቴ ሙስሊሙ ወንድሜ ስለ አንድ ነገር እንተዋወስ

ሰዎች ተውሂድ ተውሂድ ተውሂድ ይላሉ ተውሂድ ማለት ምን ማለት ነው
ተውሂድ ማለት አሏሁ ተዓላን ከፍጡራኖቹ መለየት ማለት ነው
ኢማሙ ጁነይድ እንዳሉት " አትተውሂዱ ኢፍራዱል ቀዲሚ ሚነል ሙህደስ"
ማለትም ተውሂድ ማለት ጅማሪ የሌለውን ፈጣሪ ከፍጡራኖቹ መለየት ነው

ተውሂድ የሚለው ብቻ ራሱ አሏሁ ተዓላ ፍጥረታትን እይመስልም ማለት ነው

ተውሂድ ማለት አሏህንና መልእክተኛውን የምናቅበት የእውቀት ዘርፍ ነው

የሐበሻ ታላላቅ ዑለማወች እንደሚሉት
ስንት ሰው ነበሩ እጅግ ፈን ያወቁ
በተቀረው ሻግለው ተውሂድ ሳያደቁ
እያንዳለጣቸው ቀሩ እንደወደቁ
ብለው በየሀድራቸው ያስቀምጣሉ
ተውሂድ መሰረት ነው ለተቀረው ዒልም
ባጥ ያለ ግድግዳ ምን ጊዜም እይቆም
ይላሉ

ስለዚህ አንድ ሰው መጀመሪያ ስለሚገዛው ፈጣሪ ማወቅ አለበት
አሏሁ ተዓላ እንዲህ ይላል "እወቅ ከአሏህ ውጭ ፈጣሪ እንደሌለ ከዛም ለወንጀልህ እና ለሙእሚን ለሙእሚናት መሀርታን ጠይቅ" ይላል

አሏህ የምንለው ደግሞ የሁሉ ነገር ፈጣሪ ስም ነው
የእስልምና ሸሪዓ ትክክለኛ አእምሮ በሚቀበለው ነው የወረደው
አሏህ ለመኖሩ ደግሞ ትክክለኛ አእምሮ ይፈርዳል
ምክንያቱም ሁሉም ስራ ሰሪ ያስፈልገዋል ፣ፅሁፍ ፀሀፊ፣ግንብ ገንቢ እንደሚየስፈልገው ለዚህ ዓለም ደግሞ በበላጭ መልኩ በሁሉም ነገር ቻይ ደካማ ያልሆነ በራሱ የተብቃቃ ከአንዳችም ነገር ፈላጊ ያልሆነ ፈጣሪ አለው እሱም አሏህ ነው።
እሏህም እንዲህ ይላል "አሏህ ለመኖሩ ጥርጥር የለውም"
ነብያችንም " እሏህ ነበር ምንም ነገር ሳይኖር በፊት"ይሉናል

አሏሁ ተዓላ ከፍጥረታት ፈላጊ አደለም ምክንያቱም ከፍጡር ፈላጊ ደካማ ነው ደካማ ደግም ፈጣሪ ሊሆን አይችልም ፍጡር ስንል ደግሞ ከእሏህ ውጭ ያለው ባጠቃላይ ነው ይህም ማለት ቦታ ፍጡር ነው እቅጣጫ ፍጡር ነው፣ዓርሽም፣መሬትም፣ሰማይም፣አካልም ፣የአካል ባህሪም፣መጠንም ሁሎችም ፍጡር ናቸው
ስለዚህ አሏህ አሏሁ ተዓላ እካል አደለም ምክንያቱም እካል የፍጡር መገለጫነው ፍጡርም ነው
እንደዚሁም አሏህ ከቦታ ፈላጊ አደለም ምክንያቱም ቦታ ፍጡር ነው ከፍጥረታት ፈላጊ ደግሞ ደካማ ነው ደካማ ደግም ፈጣሪ ሊሆን አይችልም
እንደዚሁም አሏህ ክእርሽም ፈላጊ አደለም ምክንያቱም ዓርሽም ፍጡር ነው ከፍጥረታት ፈላጊ ደግሞ ደካማ ነው ደካማ ደግም ፈጣሪ ሊሆን አይችልም
እንደዚሁም ከሰማይ ፣ከአቅጣጫ ፣ከመሬት ፣ከቦታም ፈላጊ አደለም

አሏህ እንዲህ ይላል "አሏህ ከዓለማት የተብቃቃ ነው"
አሏህ ከፍጡራኖቹ ፈላጊ አደለም

እንተ ከቦታና ክአቅጣጫ የጠራህ ጌታ ሆይ እንተ የዓርሽ ፈጣሪ ሆይ እንተ ከዓርሽ የማትፈልግ ጌታየ ሆይ እንተ ከአንድም ፍጡር የማትከጅል ፈጣሪሆይ መጨረሻችንን በእስልምና አድርግልን እንካን ለዒደል አድሀ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

አለህ ሰምተው ስራንም ከሚወፍቃቸው ያድርገን

/channel/melkamunenkafel04

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

አሪፍ ግጥም ነው አዳምጡት

/channel/melkamunenkafel04

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

قناة تلاوات الشيخ ماهر المعيقلي

ሱረቱል ሙልክ 🎧


➧ከቁርአን ውስጥ አንዲት ሱራ (ምዕራፍ) አለች፣ እርሱዋም ሰላሳ አንቀፅ ይዛለች፣ ለሀፈዛት ሰው የትንሳኤ እለት ትሸመግልለታለች "እስኪማርለት" ድረስ እርሱዋም ሱረቱል ሙልክ ነች»።
ረሱል ﷺ
📚ሶሒህ ኢብን ማጀህ - አልባኒ (3053)

ሱረቱል ሙልክ (ተባረክ)፣ ከቀብር ቅጣት ትከላከላለች
ረሱል ﷺ

🌹ከምኝታ በፊት የሚባል ዱአ🌹

📙 አዝካሩ ነውም📘

بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحتفظ به ابدك الصالحين
ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን።

ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ።
በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት።
ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ።

መልካም አዳር

/channel/melkamunenkafel04

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

🔥 ተወዳጁ FIAS777 ከ 1,000 ብር ቦነስ ስጦታ ጋር በቴሌግራም መቷል አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🤑

🔴 ስልኮን ብቻ በመጠቀም በወር እስከ 30,000 ብር ተከፋይ ይሆናሉ 😱

✅ የFIAS777 ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 100 ብር ቋሚ ክፍያ


✅ ዛሬውኑ ይጀምሩ ስኬትን ከ Fias777 ጋር ያጣጥሙ 🔥

🔥 ከስር ባለው ሊንክ ቦቱን ያስጀምሩ👇👇
/channel/Fias777_bot?start=r00944864280
/channel/Fias777_bot?start=r00944864280

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

ቁርዐናዊ ምክሮችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/melkamunenkafel04
/channel/melkamunenkafel04

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

የጠዋት ስንቅ

🌹ማራኪ ቲላዋ🌹

51:47 - ሰማይንም በኀይል ገነባናት፡፡ እኛም በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡
51:48 - ምድርንም ዘረጋናት፡፡ ምን ያማርንም ዘርጊዎች (ነን!)
51:49 - ትገነዘቡም ዘንድ ከነገሩ ሁሉ ሁለት (ተቃራኒ) ዓይነትን ፈጠርን፡፡
51:50 - «ወደ አላህም ሽሹ፤ እኔ ለእናንተ ከርሱ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና» (በላቸው)፡፡

👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/melkamun_enkafel
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

👉አብዛኛዎቻችን ሰላት በምንሰግድበት ወቅት
የምንፈፅማቸው ስህተቶች👈

① ተክቢረተል ኢኽራም ወይም ማንኘውም እጅ በሚነሳበት በ 4ቱ ቦታዎች ላይ የእጆቻችን መዳፍ ወደ አገጫችን ትይዩ ማድረግ የለብንም _ማድረግ ያለብን የእጆቻችን መዳፎች ወደ ቂብላ ትይዩ ነው ማድረግ ያለብን።

② ሰላት ላይ በምንቆምበት ጊዜ የእግራችን አከፋፈት በጣም የተከፈተ ወይም ለመዘጋት የደረሰ መሆን የለበትም_ መሆን ያለበት መካከለኛ ማድረግ አለብን።

③ሩኩዕ በምናደርግ ጊዜ በጣም ያዘቀዘቅን ወይም በጣም ከፍ ያልን መሆን የለበትም_መሆን ያለበት መካከለኛ ነው ማድረግ ያለብን።

④ከሩኩእ ብድግ ስንል እጃችንን ስናነሳ ልክ ዱዐ እንደሚያደርግ ሰው መሆን የለበትም_መሆን ያለበት የእጆቻችን መዳፍ ወደ ቂብላው ማዞር አለብን።

⑤ሱጁድ በምናደርግበት ጊዜ ክንዳችንን ከመሬት ማነካካት የለብንም_ማድረግ ያለብን ክንዳችንን ከመሬት ማራቅ አለብን።

⑥አሁንም ሱጁድ ላይ ሆነን አንዱን እግራችን በአንዱ ላይ መጫን የለብንም_መሆን ያለበት ጣቶቻችንን ወደ ቂብላ አዙረን ሁለቱንም አግር ገጥመን መሬት ላይ ማስቀመጥ አለብን።

⑦በሁለት ሱጁድ መሀከል ስንቀመጥ በሁለቱም አግሮቻችን ላይ መቀመጥ ወይም በሁለቱ አግሮች መሀከል መቀመጥ የለብንም_መቀመጥ ያለብን ቀኝ እግራችንን አቁመን በግራ እግራችን ላይ ነው መቀመጥ ያለብን።

🌹ሌሎችም ጠቃሚ መልዕክቶችን ከፈለጉ
ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ🌹
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/melkamun_enkafel
/channel/melkamun_enkafel
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

https://youtube.com/shorts/8CxGrl9f0Ec?si=UEaBLZcop7QuTvfS

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አድ🍇
አድድ🍇
አድድድ🍇
አድድድድ🍇
አድድድድድ🍇
አድድድድድድ🍇
አድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድድ🍇
አድድድድድድድድድድድድድድ🍇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እዚህ ቤት ያላችሁ  ቢያንስ በአንድ ሰው 10 ኢልም ፈላጊ ጓደኛ አድ  አድርጉ   ሁላችንም  ያላላላላላላ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
አ🎁
  አድ🎁
    አድድ🎁
      አድድድ🎁
         አድድድድድ🎁
            አድድድድድድ🎁
              አድድድድድድድ🎁
                 አድድድድድድድድ🎁
                    አድድድድድድድድድ🎁

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
📌 ወደዚህ የቴሌግራም መገናኛ ሰዎችን አድ በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/am10r

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ!
ቲብያን የቁርአን ማዕከል ለየት ባለ መልኩ ቁርአንን በኦን ላይን ለማስቀራት ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል!!
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
-ቃኢደቱ አል-ኑራንያ
-ቁርአን ነዞር(በእይታ)
-ቁርአን ሂፍዝ
-ቁርአን ተጅዊድ
-እና የተለያዬ የቁርአን ኮርሶችን እንሰጣለን
ለበለጠ መረጃ በ0964001236/0913559909 ብለው ቢደውሉ ያገኙናል
በዚሁ ስልክ ቲሌግራም ላይ እንገኛለን /channel/tibyan_quran_course

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

👱‍♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ
ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ
ጋር ይገኛሉ....
👱‍♂ አንተሰ ፍቅረኛህን ምን ማለት
ትፈልጋለህ ወደ #የፍቅር_ክሊኒክ ቻነል ተቀላቀል
👇👇👇👇❤️❤️❤️❤️👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAERSBT63adhM_Nhd0A

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

ይድረስ ለሚመለከትህ
ለውጥ መጣ ብየ ብዙ ቦርቄያለሁ፡
ችግር ተደራርቦም ለሱ ታግያለሁ፡
እስስት ነው ቢሉኝ አላምንም ብያለሁ፡
ወገን በየ ቦታው ሲረግፍ እያየሁ ፡
ውስጤ እየቆሰለ ችግሩ ከኛ ነው ብየም አልፌለሁ፡
አሁን ግን ከፍቶኛል ፡
በምወደው እምነት ጣልቃ ገብቶብኛል፡
የማይሆን አንድነት ከላይ ጭኖብኛል፡
እንደ ፓለቲካው የምነት ልዩነት አንድ አደረኩ ብለህ፡
ያልተግባባ አንድነት ባንድ ተቋም ከተህ፡
ጭራሽ ለያየኸን ውሀቢዝም ተክለህ፡
የነቢን ወዳጆች ዝቅ አድርገህ ትተህ፡
ያባቶችችን ንብረት አሳልፈህ ሰጠህ፡
እስኪ እናየዋለን ጥቅም ካነገሰህ!!!

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

ኢብራሂም ቱፋ አይወክለንም
መሪያችን ሙፍቲህ ሀጅ ዑመር ናቸው
መቸም ይሁን መቸም ውሀብይ አይመራንም ወሏሂ ቢሏሂ ውሀብያ እራስ በራሱ እደማይስማማ ሁሉም ያውቃል እኮን ሙስሊሞችን ለመራ ቀርቶ መቸም ቢሆን በሀያት ያለሰው የውሀብዮችን እራስ በራሳቸው እደሚጣሉ ሁሉም ማወቅ አለበት

ምክናየቱም እኛ ሙስሊሞች ከነሱ የሚለየን እምነታችን እስልምናችን ነው እጂ የድበር አደለም

አሁንም ቅድምም ውሀብይ ለራሱ የማይተማመንበትን እምነት ይዞ

እኛን አይመራንም ሁሉም ሰው ይወቀው

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

Share link and take 150 satoshi
t.me/BitcoinEasyBot?start=589104639

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

🌹ማራኪ የሆነ ቂረዐት🌹

☞ በወንድም ጀላሉ ሁሰይን☜

/channel/tewkel_alellah
/channel/tewkel_alellah

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

🌹መሳጭ ሙሀደራ ነው እንዳታልፉት

ጊዜውን ያማከለ ሙሀደራ ነው

👉ሳይዙም አነስተኛ ነው👈

ክፍል ①

በዳኢ ሀዊ ሙሀመድ (ረሂመሁላህ)

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👍👍
/channel/melkamun_enkafel

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

🎁Seada Ali 🎁

『 from Mizan tefri』

『code:B8』


@saracalligraphy

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

አይነ ስውር አለምን ለማየት ይመኛል

ዲዳ ለአንድ ጊዜ ብቻ አፌበተፈታ ይላል

አካለ ስንኩል ሁለት እርምጃ ተራምዶ ማየትን ይናፍቃል

የአልጋ ቁራኛ ወጣ ብዬ ፀሀይዋን ባየሁ ሲል ይጓጓል።

ስደተኛ በሀገሩ ትዝታ ይብሰለሰላል

የቲም እናት አባት ባላቸው ልጆች ይቀናል

ወንድም እህት የሌለው በታደሉት ይመኛል

ስራ ፈቱ የት ልዋል የት ሊሂድ? ሲል ይጠይቃል

ወህኒ ቤት ያለው ከሰዎች የሚቀላቀልበት ቀን አሻግሮ ያያል

ቀብር የገባው ቀኑና ሌሊቱ ተመሳስሎበታል

አግብቶ ልጅ ያጣ ስንት አለ ተመርቆ ስራ ያልያዘስ? ንግዱ ኪሳራ ብቻ የሆነበትስ? ታድያ እኛ ከነኚህ ሁሉ በላይ መሆናችን ልብ ብለነዋል? አላህ የዋለልን የፀጋ መአት ቆጥረናል?
ከተቃራኒዎቹ የዱንያ ባህሪዎች ውስጥ አላህ ሱብሃነ ሁወ ወተአላ ካሉት ውስጥ መደበን በእርግጥ ያለንበት የፀጋ መአት ልብ ብለን ይሆን?

👉ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ እንበል👈

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/melkamunenkafel04
/channel/melkamunenkafel04

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

🌹እስቲ ተጋበዙ መሳጭ ቲላዋ ነው🌹

👉እንዲ ያማሩ ቲላዋዎችን ከፈለጉ ቻናሉን ይቀላቀሉ👈

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/melkamunenkafel04
/channel/melkamunenkafel04

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

🌹እየውላቹ መሳጭ ቲላዋ ነው እንዳያልፋቹ 🌹

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/melkamun_enkafel
/channel/melkamun_enkafel

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

👉አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

⇒ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ከዛሬ ጀምሮ በዚህ ቻናል ውስጥ የ አርበዑነ _ነወዊያ ሀዲሶችን በአማርኛ በመተርጎም (በውስጡ ከምንረዳቸው ቁም ነገሮችንም በመጥቀስ)በቀን አንድ ሀዲስ ወይም ሁለት ሀዲስ እያደረግን የምንለቅ መሆናችንን ስናበስራቹ በታላቅ ደስታነው።

🌹 እናም ይህንን ቻናል ያልተቀላቀላቹ
በመቀላቀል መከታተል ትችላላቹ👇👇
/channel/melkamun_enkafel

☞ቻናሉንም ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ☜

🙏እርሶ ይህንን ቻናል ከተቀላቀሉ ወዳጅ
ዘመዶንም መጋበዝ አለቦት👇👇

♥ረሱላችንም እንዲህ ይሉናል ለራሱ የወደደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ ኢማኑ የተሟላ አይሆንም ብለውናል።

አላህ የሚጠቅም እውቀትን ይወፍቀን

Читать полностью…

👳‍♂️ሁለገብ ኢስላማዊ ግሩኘ🧕

🌹 القارئ عبد الرحمن مسعد 🌹

☞መሳጭ ቲላዋ ነው እንዳያልፋቹ☜


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/melkamun_enkafel
/channel/melkamun_enkafel

Читать полностью…
Subscribe to a channel