infocenter | Unsorted

Telegram-канал infocenter - Info center

337

This channel created for sharing √Educational news √motivational quotes √Ethio Job vacancy

Subscribe to a channel

Info center

I won a $3.00 reward from ClipClaps, open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6IjcwNTczNDk4IiwidHlwZSI6MX0=# https://www.clipclaps.com/?activity_spin=70573498

Читать полностью…

Info center

Don't forget to share

Читать полностью…

Info center

Ministry guyyaa Boruu sa'atii, muraasa bodaa asiratii nii hojjetamaa.

Читать полностью…

Info center

#Update

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ  /channel/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-

• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።

ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

/channel/infocenter

Читать полностью…

Info center

ማስታወቂያ
ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

ውድ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በሙሉ ታህሳስ 25 እና 26 አጠቃላይ የመምህራን ስብሰባ ስለሚካሄድ መደበኛ የመማር ማስተማር የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።የመማር ማስተማሩ ከታህሳስ 27 ጀምሮ የሚቀጥል ይሆናል።

የተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት

Читать полностью…

Info center

ታኅሣሥ 18/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ

🟡  #think_wise_academy 🟡
4 ቦታዎች በ0አመት  ...

Professions for 0 year:
#english_teacher 🔍 ,
  #information_technology 🔍 ,
  #secretary 🔍 ,
 

Deadline: January 10, 2023
Location: #addis_ababa,
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ 
👇            👇  
https://ethiopage.com/jobs/23663/


=================



ታኅሣሥ 18/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ

🟦  #industrial_park_development_corporation 🟦
2 ቦታዎች በ0አመት  ... 2 ቦታዎች ልምድ ላላቸው 

Professions for 0 year:
#business_administration 🔍 ,
  #business_leadership 🔍 ,
  #human_resource_management 🔍 ,
  #information_system 🔍 ,
  #management 🔍 ,
  #public_administration 🔍 ,
 

Professions With Exp:
#business_administration 🔍 ,
#business_leadership 🔍 ,
#human_resource_management 🔍 ,
#information_science 🔍 ,
#library_and_information_science 🔍 ,
#public_administration 🔍 ,

Deadline: January 01, 2023
Salary: 8,415 - 15,904
Location: #addis_ababa,
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ 
👇            👇  
https://ethiopage.com/jobs/23653/


=================



ታኅሣሥ 18/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ

🟨  #ethiopian_parliament_office 🟨
... 8 ቦታዎች ልምድ ላላቸው 

Professions With Exp:
#accounting 🔍 ,
#business_management 🔍 ,
#computer_science 🔍 ,
#cook 🔍 ,
#finance_management 🔍 ,
#information_technology 🔍 ,
#purchasing 🔍 ,

Deadline: January 10, 2023
Location: #addis_ababa,
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ 
👇            👇  
https://ethiopage.com/jobs/23654/


=================




ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ዌብሳይቱ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 
👇                          👇
https://ethiopage.com/jobs

ሌሎች ስራ መረጃዎችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑት /channel/infocenter

Читать полностью…

Info center

📄Answer key for the above Questions

Make sure to do the whole question before you open this answer key🤓🤓

Читать полностью…

Info center

📚 Ing Form Or Infinitives?🔍✏️

📕Some adjectives and verbs can be followed by either a gerund (-ing form)or an infinitive.

✅I started teaching when I was 20. OR I started to teach when I was 20.



✅She was proud of having won. OR She was proud to have won.

✅Notes

In some cases there is a difference meaning.

👉Remember / forget + -ing

📕Remember and forget are usually followed by -ing forms in the structures ‘I will never forget…ing’ or ‘I will always remember …ing’.

✅I will never forget winning my first national award.

✅I still remember buying my first car.

✅When remember or forget
 is followed by an infinitive, it usually refers to things one has or had to do at the moment of speaking.

📘I forgot to post the letter. (NOT I forgot posting the letter.)



✅Remember to call me when you arrive.

👉Go on

📕When go on is followed by an -ing form, it means ‘continue’.

✅He went on talking about his exploits until I went to sleep.

👉Regret + -ing form

📕Regret is followed by an -ing form when it refers back to the past.

✅I regret quitting my job –it was a stupid thing to do.

📕Regret + infinitive is usually used in announcements of bad news.

✅We regret to say that we cannot help you at the moment.

👉Advise, allow, permit and forbid

✅The verbs advise, allow, permit and forbid are followed by -ing forms if there is no object. If there is an object, we use aninfinitive.

✅Compare:

📕We don’t allow / permit smoking in the kitchen.

📘We don’t allow / permit people to smoke in the kitchen.

@resinhun
@resinhun

Читать полностью…

Info center

Qorumsaa hawaasa Kutaa 8ffaa bara 2015 deebii wajjin

Читать полностью…

Info center

Ingiliffa koodii 03
1. D
2. C
3. C
4. C
5. A
6. A
7. B
8. C
9. D
10. B
11. B
12. D
13. A
14. C
15. C
16. A
17. C
18. A
19. A
20. D
21. C
22. D
23. D
24. B
25. C
26. A
27. B
28. D
29. A
30. A
31. D
32. C
33. C
34. B
35. B
36. B
37. C
38. D
39. A
40. A
41. B
42. C
43. A
44. A
45. C
46. A
47. D
48. D
49. D
50. B
51. A
52. A
53. D
54. C
55. B
56. C
57. C
58. C
59. B
60. D
Koodii 03 tiif
Carraa gaarii

Читать полностью…

Info center

ለአብዛኞቹ English ቋንቋ አቀላጥፈው እንድናገሩ ምክንያት የሆናቸው ቻናል ልጋብዛችሁ😍
እንግሊዝኛ መደመጥ እንጅ መነገር ከባድ የሆነበችሁ ሁሉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉት 👇
ትወዱታላችሁ 🔥

Join 📚👇📚👇📚👇📚
@resinhun
@resinhun
@resinhun
@resinhun
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

Читать полностью…

Info center

#kutaa_12ffaa

Firiin Qormaata kutaa 12ffaa torban kana hin darbu.

Akkuma guyyaa kaleessaa waadaa isiniif galle odeessa keenya ministeera barnootaaf bilbiluun odeeffannoo fudhanneerra.

Odeessi keenya kunis "qabxiin barattootaa har'a halkanii kaasee hanga sanbata dhufuutti gadhiifamuu ni mala, torban kana hin darbu" jedheera.

Dabalataanis "Qormaanni hanga amma kan barfateef dogongorri akka hin uumamneef data seensifame gulaalaa sababa jirruuf" jedheera.

Barattoonni yeroo qabxiin keessan ifoomu filannoowwan armaan gadii fayyadamuun ilaaluu ni dandeessu.

1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram 👉 @EAESbot
6. SMS 8046

SABA GUDDAA WAAN TAANEEF MIIDIYAA GUDDAATU NUUF MALA!
📡MIIDIYAA📡
@ABDII_SABAA

🌐MARSAARIITII🌐
WWW.ABDIISABAA.COM

Читать полностью…

Info center

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና መሰጠት ጀምራል።

በትምህርት ቢሮው የተዘጋጀው የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በሁሉም ክፍለ ከተሞች መሰጠት ጀምራል፡፡

በ2015 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የተማሪዎች ሞዴል ፈተና ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ቢሮው ገልጿል።

ሞዴል ፈተናው ተማሪዎች በቀጣይ በዓመቱ ማጠቃለያ ለሚሰጡ ከተማ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ያግዛል ተብሏል፡፡

Читать полностью…

Info center

ተከፋይ Intern መሆን ይፈልጋሉ?

#ደረጃ_ዶት_ኮም መረጃ የሚሰበስቡ ተከፋይ ተለማማጅ ሰራተኞች/Interns እየፈለገ መሆኑን አሳውቋል።

አመልካቾች ከሚከተሉት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በአንዱ ተመራቂ ተማሪዎች የሆኑናና በዚያው አካባቢ የሚኖሩ መሆን አለባቸው።

➤ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ

➤ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ

➤ ቀብሪ ዳር ዩኒቨርሲቲ

➤ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ

➤ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ

➤ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ

➤ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ

➤ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው


➤ ታህሳስ 17/2015 ዓ.ም

ለማመልከት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScCC2eEOQ8c8BkxkBGPXy2pKUpgofa1gR1EdzlHtovDDSc9qg/viewform

Читать полностью…

Info center

“የአንድ ብሩን ሳንቲም በሺዎች በሚቆጠር ገንዘብ እንገዛለን” ከሚሉ አጭበርባሪዎች ኅብረተሰቡ ራሱን እንዲጠብቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
******

አንድ ብሩን ንቲም በሺዎች በሚቆጠር ገንብ እንገዛለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ኅብረተሰቡ ራሱን ሊጠብቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  አሳሰበ።

ከሰሞኑ በተለያዩ ማኅበራዊ ድረገፆች አራት የግዕዝ ፊደላት ያሉትን የአንድ ብር ሳንቲም በ2 ሺህ ብር እና ከዚያም በላይ እንገዛለን የሚሉ ከእውነት የራቁ ሀሰተኛ ማስታወቂያዎች በስፋት ተስተውለዋል።

ማስታወቂያዎቹ ኅብረተሰቡን ለማጭበርበር እየተነገሩ ያሉ እና ከእውነት የራቁ መሆናቸውን ለኢቲቪ ያሳወቀው ብሔራዊ ባንኩ፣  ኅብረተሰቡ ራሱን ከአጭበርባሪዎች ሊጠብቅ እንደሚገባ ገልጿል፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ በበኩሉ፣ ድርጊቱ በሕግ የሚያስጠይቅ መሆኑን አሳውቆ በዚህ ማጭበርበር ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ ግለሰቦች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ አስጠንቅቋል፡፡

በአሸናፊ እንዳለ

©️EBC
/channel/infocenter

Читать полностью…
Subscribe to a channel