LEG N24 PRO MAX ሪሲቨር ከሳሚ ዲሽ ስትገዙ ነፃ የአንድ ወር SPTV ይሞላላቹዋል 😍 ዋጋ 2000 ብር ነው ከበፊቱ ዋጋ ጭማሪ ያረግነው ከፋብሪካው ጭማሪ ስለሆነ ግን በ SPTV ክሰናቸዋል
አድራሻ ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገዱ ጋር 0911264380
የPOPULAR T40 Pro እና T40 Extreme አዲስ Software ነው!
- Gshareplus Iks ላይ የነበረው ችግር ተስተካክሏል!
Online Updateም ማድረግ ይችላሉ!
ለREALSTAR RS-1010 እና RS-5050 የሚሆን አዲስ Software
አዲስ SOFTWARE ለ REALSTAR ሪሲቨሮች ተለቋል!
🆕ምን አዲስ ነገር አለ?🆕
- SPTV1 እና SPTV2 SUPPORT እንዲያረግ ተደርጓል የ1 ወር እና የ3 ወር በማስሞላት በETHIOSAT 57E ላይ መጠቀም ይችላሉ!
- Server VERSION ወደ 146 IKS UPDATE ተደርጓል!
07_08_2024
🟢የዋንጫ ጨዋታ
🕙ቀን 11 ሰአት
🏴Man City Vs 🏴Man United
📺 Sptv
📡 NSS12@57E
🟢11050 H 4000
📺24 H SPORT
📡 @Belintersat@ 51e
🟢11074 H 2900
📺 S* Sport
📡 Belintersat@ 51e
🟢10970 V 25000
Amos sport 1 ላይ ነው ሚታየው ግን ከቨሬጅ የለውም
በተጨማሪ በ IPTV መመልከት ትችለላቹ
ሁሉንም ሰርቨር ከ ሳሚ ዲሽ ያገኛሉ
---------------⇣sami-dish⇣---------------
አድራሻ ሳሪስ ሀና ማሪያም ዋናው ቀለበት መንገድ ጋር
@Samidish_info
📲0911264380
📲0947383333
📲0921014175
Instagram ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ በሚሴጅ ኮፒ አድርጋቹ ላኩላቸው ኮመንት ላይም አስቀምጡላቸው Gogogo👇
https://www.instagram.com/sport1sport2/
Dear Sport1 Team,
As a dedicated sports fan, I am writing to express my strong support for the continuation of Sport1 coverage on Amos 4W using 11474 H 27500 TP. This channel is highly valued by myself and many other viewers for its excellent sports content and reliable signal quality.
We kindly request that you back this transmission to ensure we can continue enjoying our favorite sports programs. Thank you for your attention and support.
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 SPTV ቻናሎች የምስል ጥራታቸው ከበፊቱ ጨምሯል
🔥 SPTV ቻናል ስትቀያይሩ ለመክፈት የሚዘገየው ተስተካክሏል
🔥 Fix Some Improvement
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@infodish
1_8_2024
V3.07
👆👆👆 ይሔ ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ ረሲቨሮች የሚሆን አዲስ ሶፍትዌር ነው
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8
🍒SUPERSTAR 95HD SMART
🍒SUPERSTAR 96HD SMART
🍒SUPERSTAR 97HD SMART
🍒SUPERSTAR 98HD SMART
አዲስ ከ Ethioshare ወደ Funcam መለወጫ ሶፍትዌር ነው።
What's New
1. Fix ETV Pro IPTV
2. Add Amharic Font For YouTube
👁አጫጫኑ👁
ከዚህ ቀደም መቀየርያ ሶፍትዌሩን ላልጫናችሁ ብቻ አጫጫኑ መጀመርያ እንደማንኛውን ሶፍትዌር በፍላሽ መጫ ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለ 3 ደቁቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን በ serial number ማስሞላት ነው
👆ይሔ የ KingStar 99HD Prime software ነው።
👁What's New👁
👉Youtube Fixed
👉All Bugs Fixed!
19_7_2024
👆ይሔ የ RealStar Sirius HD ሪሲቨር software ነው።
👁What's New👁
👉Youtube Fixed
👉All Bugs Fixed!
19_7_2024
💵በመካከለኛ ዋጋ ቆንጆ ረሲቨር ለመግዛት ካሰባቹ LEG N24 PRO MAX ብትገዙ መክራችዋለሁ
ይህ ሪሲቨር ኦሪጂናል ሪሞት ነው ሚጠቀመው እንደዚሁም ኦሪጅናል Power supply & main Board ነው ያለው
➡️ይህ ሪሲቨር አዲስ ስትገዙ Funcam plus ሰርቨር የ አንድ አመት ነፃ አለው Funcam plus መሆኑ ደሞ FULL OSN ፓኬጅ በናይልሳት ይበረግዳል OSN ላይ ገራራሚ ፊልም እና የህፃናት ቻናሎች እንዲሁም አሉት የ ቻናሎችን ዝርዝር ከታች ለቅላችዋለሁ
➡️በተጨማሪ Amos FULL ፓኬጅ ይከፍታል Funcam ሰርቨር አስተማማኝ ከሚባሉት ሰርቨሮች ውስጥ አንዱ ነው በ 3G ኔትዎርክ Amos በጥራት መጠቀም ትችላላቹ
➡️ምን ይህ ብቻ ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነውን ኢትዮ ሳት (Nss12@57E ላይ ያሉትን SPTV 1 & 2 ያለምንም ኢንተርኔት ያለተጨማሪ ዲሽ ይከፍተዋል
➡️ይህ ሪሲቨር ላይ Apollo IPTV ነፃ የ 7 ወር አለው አብዛኛው Funcam ሪሲቨሮች ላይ Apollo የ 1 ወር ነው የሚሞላው LEG ካምፓኒ ግን ለዚህ ሪሲቨር በራሱ ወጪ ተጨማሪ የ6 ወር ለሁሉም ሪሲቨር ነፃ አስሞልቶበታል በጠቅላላ አዲስ የተገዙ ላይ ነፃ የ 7 ወር Apollo IPTV አለው ጥሩ ኢንተርኔት ካላቹ አፖሎ ላይ ያለ ምንም ዲሽ በኢንተርኔት ከ 6000 በላይ ቻናሎችን ማየት ትችላላቹ
➡️በተጨማሪ YouTube, Tiktok የመሳሰሉትን ይሰራል
ሶፍትዌር Online Update ማድረግ ትችላላቹ ለመጪው ፕሪሚየር ሊግ በዚህ ሪሰቨር ኳስን በቤትዎ መመልከት ነው
➡️ይህን ሪሲቨር ለመግዛት ከፈለጋቹ ሳሚ ዲሽ ሳሪስ ሀና ማሪያም ባለው ሱቃችን እንደዚሁም መርካቶ LEG ሱቅ መራሹ መግዛት ይችላሉ ።
ዋጋ ሶፍትዌር የተጫነበት ያለቀለት በ 1800 ብር ብቻ
⏩ሳሚ ዲሽ
⏩አድራሻ ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገዱ ጋር ያለው
@Samidish_info
📲0911264380
📲0947383333
📲0921014175
👆ይሔ የ LEG N24 PRO MAX software ነው።
👁What's New👁
Sptv በኢትዮሳት እንዲከፈት ተደርገዋል።
@samidishinfo
🔥መልካም ዜና አዳዲስ የ LEG ሪሲቨር ሞዴሏች ኢትዮሳት ላይ ያለውን SPTV ቻናል እንዲከፍቱ እየተደረገ ነው።
Sptv በኢትዮሳት በመሆኑ ያለምንም ተጨማሪ ነገሮች መሰራት በመቻሉ ተመራጭ ያደርገዋል
የእናንተ የደንበኞቻችን ሀሳብ አስተያየት በመቀበል እንዲሰራ አድርገናል ከዚሁ ላይም ተጨማሪ ነገር ይኖረናል ምሽት 2፡00 ጠብቁን
🔥የማንቸስተር ዩናይትድን እንዲሁም የሪያል ማድሪድን የቅድመ ውድድር ሁሉንም ጨዋታ በቤታቹ ተመልከቱ ! 👀
📡 NILESAT 7°W
📺 CHANNEL NAME | MBC MASR 2
🔧 Frequency || 12322 V/H 27500
🔴 MBC MASR 2 (Nilesat 7°W)
📡 12322 V 30000
📡 11823 V 27500
📡 ናይል ሳት በቤታቹ ያላቹ በነፃ ከዛሬው ምሽት ጨዋታ ጀምሮ መመልከት ትችላችሁ !
ለREALSTAR SIRIUS HEVC 265 አዲስ Software
አዲስ SOFTWARE ለ REALSTAR ሪሲቨሮች ተለቋል!
🆕ምን አዲስ ነገር አለ?🆕
- SPTV1 እና SPTV2 SUPPORT እንዲያረግ ተደርጓል የ1 ወር እና የ3 ወር በማስሞላት በETHIOSAT 57E ላይ መጠቀም ይችላሉ!
- Server VERSION ወደ 146 IKS UPDATE ተደርጓል!
06_08_2024
ሰርቨር ካለቀባቹ ከሳሚ ዲሽ ማሳደስ ትችላላቹ
☞ Sptv 1 ወር 350
☞ Sptv 3 ወር 700 ብር
☞ 24 H Sport 6 ወር 700 ብር
☞ Gshare 6 የ6 ወር - 500 ብር
☞ Gshare plus የ 1አመት 800
☞ Funcam የ12 ወር - 1000 ብር
☞ Funcam እና Apollo የ12 ወር - 1200 ብር
☞ Forever ና Apollo የ12 ወር - 2000 ብር
☞ Forever የ12 ወር - 1800 ብር
☞ Apollo የ12 ወር - 1800 ብር
☞ EVISSION IPTV የሪሲቨር - 700 ብር የዓመት
☞ MYHD IPTV የ1 ዓመት - 600 ብር
የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ እነዚህን አካወንት ተጠቀሙ
📮የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(CBE) 1000169199818
ሳምሶን ሲሳይ
📮አቢሲኒያ ባንክ ( BOA)26376769
📮ቴሌ ብር (TELE BIRR ) 0947383333
ልክ ብሩን እንዳስገባቹ በዚህ አካውንት screen shot ይላኩልን @Samidish_info
እኛም ከሌላው ጊዜ በተሻለ በ 5 ደቂቃ ውስጥ እንሞላለዎታለን የረጅም ጊዜ ታመኝነታችን ምስክር ነው ሳሚ ዲሽ
⏩ሳሚ ዲሽ
⏩አድራሻ ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገዱ ጋር ያለው
@Samidish_info
📲0911264380
📲0947383333
📲0921014175
2024/2025 ተወዳጁን እንግሊዝ ፕርሚያር ሊግ
Belintersat @51e ላይ ከ 10 በላይ ፀዴ የኳስ ቻናሎች አሉ እሱን የሚከፍቱ LEG 24+ Forever & KINGSTAR 99 PRIME ከሳሚ ዲሽ ከ 2500 ብር ጀምሮ ነፃ የ አንድ አመት Forever ሰርቨር ከ ነፃ ሶፍትዌር ጋር ማግኘት ይችላሉ ኳስ ሳይጀምር ቶሎ ይግዙ ቻናሉ ቫርዝሽ ሳይጠፋ በአንድ ዲሽ ያለተጨማሪ LNB ይገባሉ
አድራሻ ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገድ ላይ
☎0911264380
☎0947383333
👆👆👆 ይሔ ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ ረሲቨሮች የሚሆን አዲስ ሶፍትዌር ነው
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍒SUPERSTAR 95/96/97/98HD
አዲስ ከ Ethioshare ወደ Funcam መለወጫ ሶፍትዌር ነው።
What's New
🔥 SPTV ቻናሎች የምስል ጥራታቸው ከበፊቱ ጨምሯል
🔥 SPTV ቻናል ስትቀያይሩ ለመክፈት የሚዘገየው የስተካክሏል
🔥 Fix Some Improvement
👁አጫጫኑ👁
ከዚህ ቀደም መቀየርያ ሶፍትዌሩን ላልጫናችሁ ብቻ አጫጫኑ መጀመርያ እንደማንኛውን ሶፍትዌር በፍላሽ መጫን ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለተወሰነ ደቂቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን ሰርቨር በ serial number ማስሞላት ነው
@infodish
1_8_2024
V2.15
የ ተወዳጁ እንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ሊጀመር ቀናት ቀሩት ዲኮደር የመግዛት ሐሳብ ያላቹ ወይም ሰርቨር ማደስ ምትፈልጉ ሰዎች ከወዲሁ ብትገዙ ብዬ መከራችዋለሁ ሳሚ ዲሽ ሳሪስ ሀና ማሪያም ባለው ሱቃቸውን በማከፋፈያ ዋጋ በቅናሽ እንሸጥሎታለን ለዲሽ ሰሪ እና ለባለ ሱቅ ልዩ ቅናሽ አለን🔥
➡️0911264380
➡️0947383333
አድራሻው ከታች 👇
https://maps.app.goo.gl/7NtorPakeuNYHSH46
Ava coin list ሁኗል ያለጀመራቹ 8 ሰአት ይቀራል እድላቹን ተጠቀሙ
➡️ /channel/avagoldcoin_bot?start=e2e2d5e293382c14ac46
👆ይሔ የ RealStar 1010HD & RS-5050HD ሪሲቨር software ነው።
👁What's New👁
👉Youtube Fixed
👉All Bugs Fixed!
19_7_2024
👆ይሔ የ RealStar Sirius HD ሪሲቨር software ነው።
👁What's New👁
👉Youtube Fixed
👉All Bugs Fixed!
👆ይሔ የ LEG N24+ FOREVER software ነው።
👁What's New👁
🔥Sptv በኢትዮሳት እንዲከፈት ተደርገዋል።
18_7_2024
@samidishinfo
😍 Smart ያልሆነን ማንኛውም TV Wifi እንዲሰራ በተጨማሪም የራሱ Application ያለው ሲሆን ለምሳሌ Youtube,Netflix ,Etv Pro , Myhd iptv እና ከነዚህ በተጨማሪም ማንኛውንም Application ጭነን እንድንጠቀም ለማድረግ ይሆናል።
Magic M1 Pro
4K Android TV BOX
- Flash ይቀበላል።
- የምንፈልገውን Application ከPlaystore እና ከUSB ላይ መጫን እንችላለን።
-2 Flash እና Memmory ይቀበላል።
- የComputer Mouse እና Keyboard እንደ Input መጠቀም ይቻላል።
- የራሱ የሆነ Remote ስላለው እንደፈልግን ቀያይረን መጠቀም እንችላለን።
- ሪሞቱ Original Bluetooth + Voice Function ነው።
- ከስልክ ወደ TV MIRROR ለማድረግ ያለምንም ተጨማሪ App ቀጥታ ይሰራል።
- ሁለት የተለያየ አማራጭ Storage
✅8GB MEMMORY እና 2GB RAM
✅32GB MEMMORY እና 4GB RAM አላቸው።
✅ በማጅክ ቦክስ ሂወቶን ያቅሉ።
Call us ☎️ 0911264380
አድራሻችን ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገዱ ጋር ሳሚ ዲሽ ቢሉ ማንም ያሳዮታል
👆👆👆 ይሔ
አዲሱ MyHD አዲስ Version apk አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Android TV (Smart TV), Mi Stick, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል ለ IOS ተጠቃሚዎች ከ AppStore ላይ Download ማድረግ ትችላላችሁ የሚጠይቃችሁን ኮድ የአመት 600 ብር መግዛት ትችላላችሁ አንዴ ካስሞላችሁ ኳስ ፊልም ለማየት የትም ይመቻችሗል ለበለጠ መረጃ @samidish_info