✅ መልካም ዜና ለተመረጡት !
ሰላም እንዴት ቆያችሁን ቤተሰቦች 🙌 ዛሬ ማታ 3:00 ላይ ነፃ የኦንላይን ( Zoom ) ስልጠና ይኖረናል ።
ሁላችንም ህይወት ውስጥ የሚፈራረቁ አራት ወቅቶች አሉ ፤ እነዚህን ወቅቶች ጠንቅቀን አውቀን በሰዓቱ ማድረግ ያለብንን ካደረግን የፈለግነውን ነገር ማሳካት እንችላለን።
📍ቀድመው የሚገኙ 100 ሰዎችን ብቻ ስለሆነ የምንቀበለው በሰዓታችሁ ቀድማችሁ ተገኙ !
ከታች👇 ያለውን ቪዲዮ ተመልክታችሁ ለስልጠናው ራሳችሁን አዘጋጁ
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ከራስ ጋር ውድድር !
በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።
ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
የደስታ ምሽት ተመኘን🙏🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ነገ ይቀየራር !
አሁን ያለህበት ሁኔታ ነገ የምትደርስበትን አያሳይም፤ ስለዚህ ከጓደኞቼ አነስኩ ብለህ አትሸማቀቅ። እነሱ በአለባበስና በሁኔታህ ሊያሸማቅቁህ ቢሞክሩ የዛሬ 10 ዓመት ያገናኘን በላቸው። ቃልህን ለመጠበቅ ግን እያንዳንዱን ቀን ትንሽ ነው ብለህ ሳትንቅ ስራ፣ ተማር ራስህን አሳድግ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል ከፍ ማለት ስትጀምር ግን ማንም አይመልስህም ምክንያቱም አቋራጭ ተጠቅመህ እዛ አልደረስክማ!
10 ዓመት እኮ ረጅም ጊዜ ነው የሚል ካለ ጊዜው እንዴት እንደሚሮጥ አስረጂ አያስፈልገውም እቴጌ ጣይቱ ያሉትን መጥቀስ በቂ ነው 'ነበር ለካ እንዲ ቅርብ ኖሯል'። ቶሎ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ ልትሳሳት ነው ይሄን አስታውስ!
ውብ ምሽች ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
መፍትሄ !
አብዛኞቻችን ሰኞን ላንወደው እንችላለን ከእንቅልፍ ከምንነሳበት ሰዓት ጀምሮ የተለመደው ንቃት ላይሰማን እንችላለን። ቀናችንን ደማቅ ለማድረግ ከፈለግን እነዚህን ሁለት ነገሮች ማድረግ ነው ያለብን።
1. ባለፈው ሳምንት ያሳካናቸውን ስራዎችና ያሳለፍናቸውን አሪፍ የደስታ ጊዜዎች ማሰብ።
2. የአሁኑም ሳምንት ከባለፈው የተሻለ እንደሚሆን ብዙ ነገር እንደምናሳካበት ማሰብና ይሄን ለማድረግ ሰኞ ላይ ከኛ ሚጠበቀውን ስራና ሀላፊነት በአሪፉ ከተወጣን እንደሆነ አምኖ መጀመር።
የተዋበ ምሽት ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
እንዳንሳሳ !
ልብስ ቢቆሽሽ ይታጠባል፣ ትንሽ ጊዜ ከቆየ ደግሞ በሌላ ልብስ ይተካል ግን እስክንሞት ድረስ አንድ ልብስ ብቻ መልበስ ቢኖርብን የምናደርገውን ጥንቃቄ አስቡት እስኪ?
ያ አንድ ልብስ እንዳይቆሽሽ ስንጠነቀቅ፣ ከቆሸሸብን ደግሞ ስናጥበው እንዳይሳሳ ስንጠነቀቅ፣ በቃ በተቻለን አቅም እኛ ሳናልቅ እሱ ቀድሞ እንዳያልቅ እንጠነቀቃለን።
የተሰጠን ህይወት እንደዚህ ልብስ ነው፤ ሌላ ተቀያሪ የለንም። ታዲያ ለምንድነው ግድየለሽ የምንሆነው? ሰዎች ምን ይሉኛል ብለን የማንፈልገውን የምናደርገው? አንድ አይን ያለው ሰውኮ በአይን አይቀልድም! የተሰጠንን የህይወት ዘመን የምንፈልገውን ለማሳካትና በደስታ ለማጣጣም መጠቀም አለብን።
ጣፋጭ ምሽት ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ታገስ !
"የታገሰ መልካሙን ፍሬ ይበላል" ሁሉም ጥሩ ነገር ለመለምለም ጊዜያትን ይፈልጋል እናም መጠበቅ አቅቶህ ጥለኸው ከሄድክ የለፋህበትን ጣፉጩን ፍሬ እኔ ልበላብህ ነው 😀
ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ለመማር ስንዘጋጅ !
"ተማሪ ካለ ሁሌም አስተማሪ አለ" እውነት ነው እኛ ለመማር ዝግጁ ከሆንን አይደለም ከሰው ከእንስሳው እና ከግዑዝ አካላት የምንማረው ትልቅ ጥበብ አለ !
በየሄድንበት በያለንበት ቦታ ሁሉ አካባቢያችንን እናስተውል ምን እየተከናወነ እንደሆነ በንቃት እንመልከት እያንዳንዷ ነገር ታላቅ እውቀትን ታላብሰናለች !
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
እንዳታቆም !
ህልምህን ለማሳካት መንገድ መሄድ ከጀመርክ በኋላ መሃል ላይ አንዳንድ ነገሮች በመሀል ገብተው ከመንገድህ የተወሰነ ቆም አድርገውህ ይሆናል !
ጥሩ እየሄድኩ ነበር እኮ ግን በቃ አሁን ላይ ቆምያለው ከዚህ በኋላ እንዴት ነው የምጀምረው ብለህ አትፍራ ከነበርክበት ከቆምክበት ተነሳና መንገድህን ቀጥል !
መልካም ሀሙስ ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
እንዳትቆም !
መሮጥ ቢያቅት ተራመድ...መራመድ ቢያቅትህ ዳዴ በል....ዳዴ ማለት ቢያቅትህ ተኝፏቀቅ...ግን እንዳታቆም' ይለናል ማርቲን ሉተር። ወዳጄ ያበቃልህ የተሳሳትክ ወይም የወደክ ጊዜ አይደለም...የሚያበቃልህ በቃኝ ብለህ ያቆምክ እለት ነው።
ስለዚህ የጀመርከውን በፍፁም እንዳታቆም! እንዳታቆሚ! አናቆምም!
ደስ የሚል ምሽት ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ደስተኛ ለመሆን !
ደስተኛ መሆን በጣም ቀላል ነገር ነው! ያለህን ማወቅ ያለህን ነገር ስታውቅ እና በደንብ ስትረዳው ዋጋህ ምን ያህል ከፍ ያለ እንደሆነ ትረዳለህ ከሌሉህ ነገሮች በላይ ያለህ ነገር ትልቅ ዋጋ አለው !
ስለዚህ ደስተኛ መሆን ስትፈልግ ሩቅ አትይ ቅርብህ ላይ ያለ ያንተ የሆነን ነገር ተመልከት !
መልካም ሰኞ ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ደፊር ሰው !
'ደፋር ሰው ማለት ፍርሀት የማይሰማው አይደለም ግን ከፍርሀቱ ጋር ፊት ለፊት የሚፋለም ነው' ይለናል ኔልሰን ማንዴላ።
ይሄን የምናነብ ሁላችንም ፍርሀታችንን ፊት ለፊት መጋፈጥ አለብን ምክንያቱም ፍርሀታችንን የምናስተናግድበት መንገድ የህይወት መዳረሻችንን በሁለት መንገድ ይወስነዋል።
* አዲስና አስገራሚ የህይወት አጋጣሚዎችን እናጣጥማለን
* ምንም ሳንሞክር እንደፈራን እናልፋለን
ቆንጆ ቅዳሜ ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
እንበርታ !
ሁሌም ንፁህ ነገር ማየት የሚጠላ ሰው አለ? ዛሬ እንኳን ቤቴ ቆሻሻ እንዲሆን ነው የምፈልገው ብዙም ጥሩ ነገር ማየት አልፈለግኩም የምንልበት ቀን ኖሮን ያውቃል?
ሁሌም ቆንጆ ነገር ለማየት ስንመኝ የምንመኘውን ህይወት ለመስራት ወደኋላ አንበል ! ዛሬ ላይ ከልባችን ደስተኛ ካደረገን ነገንም እናሳድገው እና ይበልጥ ለራሳችን ደስታን እንስጠው!
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
መጥፎ አመልን ለመተው ስትነሳ
እነዚህን ሁለት ስህተቶች አትሳሳት
:- ከመነሻው ስህተት የፈጠርክበት ቦታ ላይ ሆነህ ስህተቱን ለማስወገድ አትጣር።
:-በአንዴ ያልጀመርከውን ነገር በአንዴ ለማቆም ብለህ አትጨነቅ ።
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
✅ 86390 ብርህን ጠብቅ !
86400 ብር 💸💰 ቢኖረን እና አንድ ሰው መጥቶ 10 ብሩን ቢወስድብን በጣም ተናደን 86390 ብሩን እንጥለዋለን ? ታዲያ በቀን ውስጥ 86400 ሰከንድ አለን ለምን 10 ሰከንድ መጥፎ ነገር አየን መጥፎ ነገር ሰማን ብለን የቀረንን ጊዜ እናጠፋለን ???
መልካም ምሽት ከሚገራርሙ ህልሞች ጋር🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ላወቀበት !
የሰው ልጅ በህይወቱ የተለያዩ ጊዜያትን ያሳልፋል ድል የሚያደርግበት የሚለፋበት የሚፈተንበት ወቅቶች አሉት ነገር ግን ደስ በሚል ሁኔታ ሁሉም ያልፉል !
ዛሬ ማታ 3 ሰዓት ላይ እድለኛ ለሆኑ 100 ሰዎች በተዘጋጀው ስልጠና እንዴት ማለፍ እንደምንችል እንማራለን !
ሊንኩ ልክ 3:00 ሲል ይላካል !
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
ጥጉ ምንድነው ?
መስራት ማድረግ እየፈለግክ ልትቀይረው የምትመኘው ነገር እያለህ በፍርሀት ምክንያት ወደኋላ እየቀረህ ነው ? ነገር ግን ውስጥህ እረፍት አጥቷል ለምን እያለህ እየጨቀጨቀህ ነው?
ስለዚህ አንድ ነገር አስብ ፈርተህ የተውከው ነገር መጨረሻው ምንድነው ስለፈራህ ስለተውከው የምታገኘው ጥቅም ምንድነው? ብዙ አሳጥቶኋል ግን አይደል? ስለዚህ ልክ ስትፈራ ጥጉ ምንድነው በል ምን እንዳይመጣ ነው የፈራኸው ምንስ እንዳታጣ ነው የቅምከው?
ደስ የሚል ሀሙስ ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ቁጭ በል !
አንዳንዴ ነገሮች ባልጠበቅካቸው መንገድ ሲሄዱ ስታይ ተረጋጋ ቁጭ በል እና ምን እየተካሄደ ነው ብለህ ገምግም ከዛም ከጉዳዩ ጋር የተያያዙ ሰዎችን ለማማከር ሞክር እነርሱን ካጣህ መፅሀፍትም አሉልህ አንብብ !
የገጠመህን ችግር ለመፍታት ከፈጣሪህ በላይ አንተ ነህ ያለኸው ስለዚህ በርትተህ ራስህን ማረጋጋት የመጀመሪያ ምግባርህ ይሁን !
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ምስጋና !
ሁሌም ማመስገን ልማዳችን መሆን አለበት ዝነኝነት ማለት በሰዎች መወደድና መደነቅ ነው፤ ደስተኝነት ማለት ግን ራስን መውደድና ማድነቅ ነው። ሁሌም በተሰጠን ነገር ፈጣሪን እያመሰገነንን ራሳችንን የምንወድ ከሆነ ብዙ ነገር ይጨመርልናል።
ሁልጊዜም ስናመሰገን የሆነ ነገር እንዳለን እናምናለን፤ እንዳለን ስናምን ብዙ ይጨምርልናል ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ ላለው ይጨመርለታል ከሌለው ላይ ደግሞ ያለውም ይወሰድበታል ይላል።
ብሩህ ቀኝ ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ
✅ ከጊዜው ጋር መሮጥ !
ጊዜው ይሮጣል አይደል ? ምን ይሻላል ታድያ🤔 ?
ከጊዜው ጋር አብሮ መሮጥ🏃♀🏃 !
የአመለካከት ለውጥ ማምጣት ምን ይጠቅማል ?
▻ ኑሮ ተወደደ ከሚል ጭንቀት ማረፍ።
▻ ልጆችን የመቀየር ትግሉን ድል ማረግ
▻ በእቅድ ብቻ የቀሩ ህልሞችን ወደ ተግባር መቀየር
▻ ጀምሮ የማቆም ልማድን ማስወገድ
▻ ራስን ከመውቀስ ነፃ መሆን ( ለራስ ይቅርታ ማድረግ )
19ነኛው ዙር የአመለካከት ለውጥ ስልጠናችን አጋማሽ ላይ ደርሰናል !
ለ 20ኛው ዙር ስልጠናችን ከአሁኑ ተመዝግበው ቦታ ይያዙ።
ለመመዝገብና ቦታ ለማስያዝ ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ ፤ በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ መልዕክት ይላኩ ።
☎️ +251944314544
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
እረፍት !
እሁድ ደስ የሚል ቀን ነው ተማሪው ከትምህርቱ ሰራተኛውም ከስራ ገበታው እረፍት የሚወስድበት ቤተሰብን ጓደኞች የታመሙ የታሰሩ ሁሉ የምትጠይቅበት ቀን ነው
ሁሉንም ጠይቀሀል? ነገር ግን አንድ ሰው እንዳትረሳ ይሄ ሰው በጣም መጠየቅ አለበት ዛሬ ሳትጠይቀው ከረሳኸው ሳምንቱን ሙሉ ታበላሽበታለህ ብዙ ሊያደርጋቸው ከሚችላቸው ተግባራት ትገድበዋለህ ይሄ ሰው አንተ ነህ
ሁሉም ቦታ ስትደርስ ራስህንም አስታውስ በሳምንትህ ምን አደረግህ ቀጣይስ ምን ልታደርግ አቀድህ ትንሽ ደቂቃም ብትሆን ለራስህ ስጠው!
የተባረከ ሰንበት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ሰጥቶናል !
የጠየቅከውን ጥያቄ የሚመልስልክ ፈጣሪ ወርዶ አይደለም እድል ይሰጥካል መንገድ ይከፍትልካል ሰዎችን ያመጣልካል ያኔ የተሰጠህን በአግባቡ ተጠቀምበት ምነው ፈጣሪዬ ዝም አለኝ አትበል አካባቢህን ቃኝ እና ምን ምን ተሰጠኝ ብለህ እይ !
የተሰጠንን የምታይበት ጥበብ ማስተዋሉን ፈጣሪ ያድለን !
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ይቅርታ !
ከይቅርታ ሁሉ ከባዱ ይቅርታ ለራስ የሚደረግ ይቅርታ ነው ከዚህ በፊት ያጠፋናቸው ጥፉቶች ራሳችንን እንድንወቅሰው ያደርጉናል እኔኮ በድያለው ያሰብኩትን ትቼ ያላሰብኩ ቦታ ላይ ተገኝቻለው ብለን ራሳችንን እንወቅሳለን !
አዎ ከዚህ በፊት ብዙ ጥፋቶችን አጥፍተናል ነገር ግን አሁን ዛሬ አዲስ ቀን ነው ባለማወቅ የሰራነው ነገር ሁሉ ትላንትናችንን አሳጥቶናል ዛሬያችንን ግን ድጋሚ እንዲቀማን አድርገን ሌላ ጥፋት አንጨምር ለትላንት ሁሉ ዛሬን ይቅር እንበል !
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
አሸንፋቸው !
ወደፊት ለመሄድ ስትሞክር ወደኋላ ለመጎተት አንተን ለማደናቀፍ ይተቹኋል, ይስቁብሀል, አይሆንም ብለው ሊያቆሙህ ይታገላሉ ያለህን በሙሉ እንደሌለህ አድርገው ያሳጡሀል ነገር ግን ሁሉም ምቀኛ ስለሆኑ አይደለም !
የሚወዱህም ሰዎች ከመንገድህ የሚያስቀሩህ አሉ እንዳትጎዳባቸው በመስጋት ነገር ግን አንድ ነገር ብቻ ልንገርህ እነዚህን ሁሉ አልፈህ የሄድክ ዕለት ድል ያንተ እና ያንተ ብቻ ትሆናለች !
ያኔ ወደኋላ ዞረህ የመጣህበትን መንገድ እያየህ ትገረማለህ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ትሆናለህ!
ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ምስጋና !
በዚህ አለም ምስጋና የሚባል ነገር ባይኖር ከመጠን ያለፈ እርካታችንን በምን እንገልፅ ነበር? በጣም የምትፈልጉት ነገር ተደርጎላችሁ ሳታመሰግኑ ብትቀሩ የሚሰማችሁን ጉድለት አስቡት እስኪ? የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት አላያችኋትም እኮ፤ አዲስ ስጦታ ናት።
ስጦታው ይነስም ይብዛ ስጦታ የተሰጠው ሰው አመስግኖ መጠቀም አለበት። ይቺም ቀን የፈጣሪ ስጣታ ስለሆነች አመስግናችሁ ማጣጣም እንዳትረሱ !
ውብ ቀን ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
የሰጠህን ውደደው !
ሰውየው ለፈጣሪው 'ህይወቴን ጠላኋት' አለው፤ ፈጣሪም መልሶ 'ድሮስ እኔ መች ውደዳት አልኩህ? መጀመሪያ እኔን ውደደኝና የሰጠውህን ነገር ሁሉ ትወደዋለህ' አለው።
በጣም ከምኖዳቸው ሰዎች የተሰጡን ተራ ወይም ትንሽዬ ስጦታዎች ለኛ ትልቅ ቦታ አላቸው፣ ምክንያቱም የኛ ትኩረት ስጦታው ሳይሆን ሰጪዎቹ ላይ ስለሆነ።
የተባረከ ምሽት ተመኘኝ 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ሰላም እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች 🙌 ከገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች ለስልጠናችን የተሰጠ ምስክርነት ነው ተጋበዙልን 👇
https://youtu.be/nsJffzxKqsg
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ስኬታማ ለመሆን !
'ተሰጥኦ (Talent) እንደ ገበታ ጨው ርካሽ ነው፤ ስኬታማውን ሰው ታላቅ የሚያደርገው ጠንክሮ መስራቱ ነው' ይለናል ስቲቨን ኪንግ የተባለ ደራሲ።
ለምናምንበት ነገር ጥግ ድረስ መሞከርና ሙሉ አቅማችንን መጠቀም በህይወታች ውስጥ ትልቅ ልዩነት ፈጣሪ ነው።
ቆንጆ ቀን ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
እመን !
ፈጣሪን ከጠየቅከው እመነው " አንኳኩ ይከፈትላችዋል እሹም ታገኙታላቸው " ብሎ ቃል ገብቶልናልና ከጠየቅነው በኋላ እምነታችንን ሙሉ ለሙሉ በእርሱ ላይ ጥለን ራሳችንን ከጭንቀት ነጥለን መኖር መጀመር አለብን !
ጠይቆት አለማመን ፈጣሪን መጠሪጠር ነው ታማኝ አምላክ ነው የያዝከው እና ፈፅመህ አትስጋ
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
✅ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል !
ለአመታት ጥያቄ ሆኖ የቆየውን ጉዳይህን በ3 ቀናት ውስጥ መልስ ለማግኘት የአንተን ውሳኔ ነው የምንጠብቀው ።
ትዳሬን ፣ ልጆቼን ፣ ቤተሰቦቼን ፣ ስራዬን ኧረ በአጠቃላይ ህይወቴን ለመቀየር ያልከፈልኩት ዋጋ ፤ ያልሞከርኩት ነገር የለም ካልክ ኢንስፖየር ኢትዮጵያ ኘሮፌሽናል የህይወት አሠልጣኙን ይዞ እየጠበቀህ ነው !
በዚህ ውሳኔ የሙከራውና የልፋቱ ዘመን በስኬት ይተካል !
እንግዳችን ሲሆኑ ፦
ለ3 ተከታታይ ቀናት በጥልቀት ( Full Immersion ) የምንሰራው
➥ የስራ ቦታህን የደስታና የስኬት ቦታ ማድረግ
➥ ሰላም የሞላው እና ሁሌም ትኩስ ፍቅር ያለበት የፍቅርህይወት ❤ ( Intimate Rlnship )
➥ ለልጆችህ ምክር ሰጪ ሳይሆን ምሳሌ መሆን ( Set an example for you kids 👶👧)
➥ ልጅነትህ ላይ የነበረህን ጉልበት ፣ ደስታ ፣ ንፁህ ልብ መልሰህ የምታወጣበት ጥበብ እናም
➥ ልጅነትሽ 👩🦱 ላይ የነበረ ጠባሳ የሚታከምበት
( Heal Childhood Trauma ) 🤗
በተጨማሪ :
► ለ 1 ዓመት ያክል ክትትል እና በወር አንድ ቀን ስልጠና (Online)
► ጤናማ የሆነ ምሳ
► የአንተን ማደግ እና መለወጥ የሚናፍቅ እና የሚደግፍ ቤተሰብ 💛
( ባለትዳሮችና ለመጋባት የምታስቡ ፍቅኛሞች ከፍቅረኞቻችሁ ጋር አንድ ላይ ብትመጡ ይመከራል )
10 ሰዎችን ብቻ ነው የምንቀበለው !
( ውስን ቦታ ነው የቀረን )
ለመመዝገብና ቦታ ለማስያዝ ከታች ባለው ቁጥር ይደውሉ ፤ በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ መልዕክት ይላኩ ።
☎️ +251944314544
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊