የእግዚአብሔር ጥበቃ !
ትላንትና ማታ ቤተክርስትያን ቁጭ ብለን አባትና ልጅ አጠገባችን መጥተዉ ገና ቁጭ እንዳሉ ልጅ አባቷ እቅፍ ዉስጥ ሆና “አባዬ ወክ እንዉጣ” እያለች ታስቸግራለች
አባት ማስቸገሯን መቀጠሏ ስለረበሸዉ እዛዉ አካባቢ እንድትንቀሳቀስ ይለቃታል ልጅ ገና ከመለቀቋ ፊት ለፊቷ ወዳገኘችው መንገድ ሩጫዋን ቀጠለች
ይሄንን ያየ አባት ልጁ ሳታየዉ ከኃላዋ ይከተላት ጀመረ እንዳትወድቅበት ሊይዛት ፣ እንዳትጠፋ ሊጠብቃት ፣ ፍላጐቷን ሳይነፍጋት እንድትራመድ ፈቅዶ እያደረግኩልሽ ነዉ ሳይል በሚችለዉ ሁሉ አለላት
በጣም ርቃ ባይደርስባት እንኳን ፊት ለፊቷ ያሉትን ሰዎች ያዙልኝ ይላል እንጂ ተስፋ ቆርጦ አይተዋትም
ታድያ የፈጠረን ለእኛ ሲል ራሱን መስዋዕት ያደረገልን የሰማዩ አባታችን እማ እንዴት እየጠበቀን ይሆን ?
እንኳን አደረሳችሁ !
ስላልተዉከን ተመስገን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
💎 ከሰልጣኞቻችን አንደበት
➡️ ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ስልጠናዉ ይጀምራል !
ለመመዝገብ
☎️ +251944314544 ይደዉሉ
@LCD_TrainingInstitute ይፃፉልን
❗️ የዚህ ዓመት የመጨረሻዉ ዙር ስለሆነ አሁኑኑ ይወስኑ ፤ ያስፈልጋቸዋል ብለዉ ለሚያስቡት ያጋሩ እናመሠግናለን 🙏
ሰላም ቤተሰቦች 🙌 ነገ ምሽት በፈንዲሻ ሰዓታችን እንገናኝ !
በፍቅር ህይወታችሁ ትክክለኛ እና ዘላቂ ለውጥ ማምጣት የምትፈልጉ ሰዎች ብቻ በሰዓቱ ተገኙ !
በ @LCD_Training_Institute የቴሌግራም ቻናል !
መግቢያ : በነፃ
መልካም ምሽት ለሁላችሁም 🙏
ኦንላይን ስልጠናዎችን መዉሰድ ለምትፈልጉ ብቻ
@LCD_Training_Institute ን ተቀላቀሉ
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
💎 ዛሬ ምሽት !
በጉጉት የሚጠበቀዉ ወርሃዊዉ የፈንዲሻ ሰዓት ኘሮግራማችን ዛሬ ምሽት ይኖረናል !
✨ ከእናንተ የሚጠበቀው ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው !
በ @LCD_Training_Institute የቴሌግራም ቻናል የስልጠናውን ሊንክ እንለቃለን !
በ’Zoom’ መከታተል ለምትፈልጉ ሰዎች ቀድማችሁ ተገኙ
ያለን ቦታ ውስን ነው !
ሰላም ለሁላችሁ ቤተሰቦች 🙌
💎 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመጨረሻው ዙር የአመለካከት ለውጥ ስልጠናችን ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !
ከ1 ሰዓት በኋላ ምዝገባ እናቆማለን የቀረን ውስን ቦታ ነው ራሳችሁን ለመለወጥ የወሰናችሁ ብቻ በስልጠናው ለመሳተፍ
በ @InspireEthiopia_Therapy መልዕክት ላኩልን
✨ በስልጠናው የተመዘገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በህይወታችሁ ትክክለኛውን ምርጫ መምረጣችሁን የምታረጋግጡበት ሰዓት ደርሷል !
✨ ከሁሉ በላይ ፈጣሪ ይሄንን ስራ እንድንሰራ የመረጠን ቀን ምንኛ የተለየች ነች ብቻ ተመስገን 🙏
💎 የ23ተኛ ዙር ቤተሰቦቻችን ( የፍቅር ባቾች ) ላሳያችሁን ፍቅር እና አክብሮት ፈጣሪ ያክብርልን ፤ የሰው ልጅ አንድ ስራ ሲሰራ ከምንም በላይ የሚያስደስተው ነገር የስራውን ፍሬ ማየት ነው !
የተለየ ፍቅር አንዳሳያችሁን እንደስማችሁ ፍቅር ይግባ ከቤታችሁ ፤ ስለ ስጦታዎቹ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
ከ 'ላይፍ ኮች ዳኒ ቲም '
ካሁን ሰዓት ጀምሮ መግባት ትችላላቹ
በ "Zoom App" መሳተፍ ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ
https://us06web.zoom.us/j/87563728114?pwd=u7NYbhOeOsiUekaDbSfIRlflhJQlzg.1
Meeting ID : 87563728114
Password : 192401
💎 የመጨረሻዉ ዙር !
ለ23 ዙሮች የሰጠነውን ይህን ስልጠና ለመጨረሻ ጊዜ የፊታችን ሰኞ ህዳር 24 ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ሳምንት እንሰጠዋለን !
በዚህ ዙር ልዩ ስጦታም 🎁 ይኖረናል !
ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ስልክ ወይም የቴሌግራም አካዉንት ብቻ ይጠቀሙ
☎️ +251944314544
@InspireEthiopia_Therapy
❗️ይህ ስልጠና አይደገምም አሁኑኑ ይወስኑ
ዛሬ ምሽት 3:00 በፈንዲሻ ሰዓታችን እንገናኝ
ራሳችሁ ላይ መስራት ለምትፈልጉ ትልቅ እድል ነዉ እንዳያመልጣችሁ !
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
🔹 ይህ ስልጠና ለፍቅር ግንኙነት ተብሎ ይዘጋጅ እንጂ ብዙዎች ከቤተሰብ ፣ ከጓደኛ እና ከስራ ባልደረባቸዉ ጋር ያላቸዉንም ግንኙነት አስተካክሎላቸዋል !
Читать полностью…🙋♂️ሰላም እንደምን አመሻቹ ቤተሰቦች 🙌
የፈንዲሻ ሰዓታችን ተጀምሯል ስልጠናውን ለመሳተፍ ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻነል ይቀላቀሉ ! 👇
@LCD_Training_Institute
❤️ ያልተሰፈረ ፍቅር ...
"ሁሉም ነገር በመስፈርያ በሚለካበት በዚህ ሰዓት በሁላችንም ቤት ያልተሰፈረ ፍቅር ሊኖር ይገባል።"
🌟ስልጠናዉ ለ 2 ሳምንት ይሰጣል
🌟በተለያዩ አማራጮች የቀረበ ሲሆን ፤ ከየትኛዉም የአለም ክፍል ከቤታችሁ ሆናችሁ በ ‘ኦንላይን’ መከታተል ትችላላችሁ
የፊታችን ሰኞ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ይጀምራል !
ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ !
☎️ +251944314544 ይደውሉ
በቴሌግራም @InspireEthiopia_Therapy
የሰኞ ሰዉ ይበለን 🙏
💎 አንድ ዉሳኔ ብቻ !
24 ተኛዉና የመጨረሻዉ ዙር የኦንላይን ስልጠናችን ዛሬ ምሽት 3:00 ይጀምራል ተመዝግባቹሃል ?
📍ከየትኛዉም የአለም ክፍል ከቤቶ ሆነዉ በኦንላይን መከታተል ይችላሉ !
ለመመዝገብ
☎️ +251944314544
ቴሌግራም : @InspireEthiopia_Therapy
አሁኑኑ ይወስኑ ስልጠናዉ አይደገምም❗️
🙌 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !
ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በ23 ተኛ ዙር ሰልጣኞቻችን የተዘጋጀ ልዩ የኦንላይን ኘሮግራም ስላለ በሰዓቱ መገኘት ለምትፈልጉ ሁሉ በዚህ ቻናል ላይ የZoom ሊንክ እንለቃለን !
እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
🍿 የፈንዲሻ ሰዓታችን ተጀምሯል !
ቴሌግራም ላይቭ ገብተናል
በ "Zoom App" መሳተፍ ለምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ
በ "Zoom" ( ዙም ) ብትገቡ ይመረጣል !
https://us06web.zoom.us/j/83800437702?pwd=bikBbtxaioELSwzsDpneAS5B1y2i0g.1
Meeting ID : 83800437702
Password : 315991
💎 በነፃ ለመጀመርያ ጊዜ !
ለ 23 ዙሮች በተሳካ ሁኔታ ከሰጠነው የአመለካከት ለውጥ ስልጠናችን በብዙዎች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ከፈጠሩት ሀሳቦች መርጠን እናካፍላቹሃለን
✨ ከእናንተ የሚጠበቀው ነገ ሐሙስ ህዳር 20 ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው !
በ @Inspire_Ethiopia ቴሌግራም ቻናል የስልጠናውን ሊንክ እንለቃለን !
በቪአይፒ መመዝገብ ለምትፈልጉ ብቻ 👇
☎️ +251944314544 አሁኑኑ ይደውሉ
ያለን ቦታ ውስን ነው !