ነፃ ምሳ የለም !
በህይወት ውስጥ ጠንክረን ለመስራት ስንፍና ሲሰማን ይሄንን ጥቅስ እናስታውስ...'ነፃ ምሳ የለም!' አዎ የምንፈልገውን ለመጨበጥ ማቀድ አለብን፣ መሮጥ አለብን!
ከፍ ዝቅ ማለት አለብን በነፃ አገኛለው ብለን ስንጠብቅ ጊዜ ያልፍብና፤ አንዳንዴ ቁጭ ብለን የሰቀልኘውን ነገር ቆመን ማውረድ ራሱ ልንቸገር እንችላለን። ስለዚህ ወደ ህልማችን እንሩጥ🏃
ውብ ቀን ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ለመማር ክፍት ሁን !
ማንኛውም የህይወት ክፍልህ ላይ ለውጥን ለማምጣት ከፈለግህ ለመማር ዝግጁ ሁን ሁሌም ወደፊት ለመሄድ ስትፈልግ አዳዲስ ነገሮችን ለማወቅ ጣር ካለህበት ከነበርክበት ብዙ ርቀት ያስኬድኋል !
መልካም ረቡዕ ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
✅ ለመወሰን 1 ቀን !
📍 የትም መንቀሳቀስ ሳይጠበቅቦት ፣ ከየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ቤት በምቾት ተቀምጠው ራስ ላይ በሚገባ መስራት ይቻላል !
20ኛው ዙር የOnline (Zoom) ስልጠናችን ነገ ምሽት 3:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ይጀምራል !
አሁን አዕምሮህ/ሽ ውስጥ የሚመላለሰው የህይወት ጥያቄ የሚመለስበት ስልጠና ቢሆንስ ?
✨በዚህ ስልጠና የብዙዎች ጥያቄ ተመልሶ የአዕምሮ ሰላም እና ስኬት አግኝተዋል።
ለመመዝገብና ቦታ ለማስያዝ ከታች ባለው ቁጥር በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ መልዕክት ይላኩ ።
☎️ +251944314544
ውብ ቀን ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ😊
አልተረሳህም !
ተረሳሁኝ አትበል አይደለም የፈጠረ አምላክ የወለደ አንጀት አይረሳም እናም ስላልረሳህ ነው እስካሁን እየጠበቀህ ያለው አንተ ያሰብከው የተመኘኸው አሁን አለመሆኑን አትይ እየተደረገልህ ያለው ከተመኘኸው ይበልጣል !
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
እድላችንን እንጠቀመው !
ፈጣሪ ሁሌም ከጎናችን አለ፤ ትላንት ያጠፋነው ነገር ዛሬ የሚፀፅተን ከሆነ ሊታረቀን ፈቅዷል ማለት ነው ስለዚህ በደላችንን እንተወው ዳግም ላለማድረግ ቃል እንግባ እና መልካሙን መንገዳችንን እንቀጥል !
መልካም ምሽች ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
አሸናፊ ለመሆን !
አሁን እጃችን ላይ ያለውን ሁኔታ እናይና ምንም ነገር ማሳካት እንደማንችል ሊሰማን ይችላል፤ በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ሁሉ ተስፋ አስቆራጭ መስለው ሊታዩንም ይችላሉ !
አንድ ነገር መርሳት የለብንም ለምንወደው ነገር ጥግ ድረስ ለፍተን ማንነታችንን ስናሳይ ፈላጊያችን ብዙ ነው፤ አጨብጭቦ የሚቀበለን ብዙ ነው።
አሸናፊዎች አያቆሙም! የሚያቆሙም አያሸንፉም!
ቆንጆ ምሽት ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
አንድ ወደፊት !
ሁሌም አንድ ወደፊት መጨመር ልመድ የምታደርጋቸውን ተግባራት ብቻ ዝም ብለህ የምትቀጥል ከሆነ የምትፈልገውን ለውጥ ለማምጣት አትችልም !
አለም በፍጥነት እየተቀየረች ነው ስለዚህ ማሸነፍ ከፈለግህ አንተም አብረሀት ተራመድ ! ተጨማሪ ሀሳቦችን ለማግኘት ከታች
ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
inspireethiopiamedia" rel="nofollow">https://youtube.com/@inspireethiopiamedia
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁንላችሁ 🙏
✅ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የፊታችን ረቡዕ ለሚጀምረው 20ኛው ዙር የኦንላይን ስልጠናችን ዛሬ ለሚመዘገቡ ሰዎች ብቻ እስከ 20%ቅናሽ ያደረግን መሆኑን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው !
የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን አሁኑኑ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም መልዕክት ይላኩ !
☎️ +251944314544
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
✅ ለጥያቄ መልስ !
የትኛዉ ጥያቄ በአዕምሮህ እየተመላለሰ
እረፍት ነስቶሃል 🤦♂ ነስቶሻል 🤦♀?
✨ ለፍተህ የሚገባህን ያክል ውጤት ማምጣት
✨ ከበዛ ይሉኝታ መንፃት
✨ አብዝቶ ማሰብና መጨነቅን ማቆም
✨ በራስ መተማመንሽን ማሳደግ
✨ በሞራል የጀመርከዉን ነገር ለፍፃሜ ማብቃት
✨ ስራህን እየወደድከው መስራት አሊያም ወደ ምታምንበት ስራ ቆርጠህ መግባት !
🛅 እነዚህን እናንተ ጋር ለዓመታት በአዕምሮአችሁ የተመላለሱ ጥያቄዎችን በ6 ሳምንት ዉስጥ ለመመለስ የእናንተን 1 ውሳኔ ብቻ ነዉ የምንጠብቀዉ ።
🌠 በተጨማሪም ከተለያየ የአለም ሀገራት የተሰባሰቡ የምትፈልገውን ህይወት ለመፍጠር በምትሄደዉ መንገድ ሁሉ የሚያበረቱህና ከጎንህ የሚቆሙ ቤተሰቦችን ማፍራት 👨👩👧👧❤️
የፊታችን ረቡዕ ሚያዝያ 18 ከምሽቱ 3 ሰዓት 20 ኛው ዙር የ 6 ሳምንት የኦንላይን ስልጠናችን ይጀምራል (📍ባሉበት ቦታ በምቾት )
ለመመዝገብና ቦታ ለማስያዝ ከታች ባለው ቁጥር በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ መልዕክት ይላኩ።
☎️ +251944314544
የተባረከ ጊዜ ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ለምታስፈልጋቸው ስትል !
የዛሬ ስራችው ላይ አንድ ነገር ስታጎድሉ ማንን እየበደላችሁ እንደሆነ አታውቁም ! ምናልባት የዛሬ ግዴታችሁ ላይ የሆነ አንድ ሰው ባደረጋችሁት ነገር ይጠቀም ነበር ይሆናል !
"ሁሌም ይሄን አስብ ሲደክምህ ልትቅም ስትል አንተን የሚፈልግህ ሰው እያጣህ መሆኑን እና ሳታውቀው በደል እየፈፀምህ መሆንህን"
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ሰውነቴን ለማስተካከል ብዙ ሞከርኩኝ ግን ምንም ለውጥ ማምጣት አልቻልኩም ለምትሉ እና ለመጀመርም ከምን መጀመር እንዳለባችሁ ግራ ለተጋባችሁ የዛሬው ቪዲዮ መልስ አለው !
ሰውነት ላይ ፈጣን ለውጥ ለማምጣት 7መንገዶች!
ቪዲዮውን ከታች ያለውን 👇 ሊንክ በመጫን ታገኙታላችሁ !
https://youtu.be/hpLGzCvwlTA
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ተጠቀምበት !
ይህቺ አለም ስጦታችን ናት ፈቃዳችንን ሁሉ አንድንፈፅም ተፈቅዶልናል ከኋጢያት እና ከክፉት በስተቀር ሀሉም ምርጫዎች አሉን ታድያ የምን መቆም ነው !
"ፈጣሪ የሰጠንን ስጦታ ከራሳችን ልንነፍገው አይገባም "
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ተመስገን !
ፈጣሪ ላንተ የሰጠው ዋጋ ምንም ነገር የማይከፍለው ትልቅ ዋጋ ነው ! በሰላም ነቅተሀል መተንፈስ ትችላለህ እዚህች ምድር ላይ አለህ ስለዚህ የፈለግከውን ነገር ላለማድረግ ምንድነው የሚያግድህ?
ስለዚህ አመስግን ዋናው ከባዱን ትንፋሽህን የመቀጠሉን ስራ ፈጣሪ ሰርቶልኋል የቀሩት በጣም ቀላሎቹ ናቸው አድርጋቸው!
መልካም ሰኞ ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ሁሉም መልካም ይሆናል !
በጠበቅንን ቁጥር ጊዜ በሰጠን ቁጥር ያሳሰበን ሁሉ ተስተካክሎ ያለምነው ሁሉ ተሳክቶ እናያለን ስለዚህ በተስፋ እና በደስታ ጠብቅ! ያለህንም አመስግን !
"ፈጣሪ ሁሌም አንተ ላይ ነው !"
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
የኢንስፓየር ኢትዮጵያ ስልጠና ቤተሰብ ለመሆን ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል !
20ኛዉ ዙር የኦንላይን ስልጠናችን ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ይጀምራል !
ስልጠናው የሚሰጠው በኦንላይን ( ZOOM App ) ስለሆነ ባሉበት ሀገር ሆነው መሳተፍ ይቻላል::
ለመመዝገብና ቦታ ለማስያዝ ከታች ባለው ቁጥር በቴሌግራም ወይም በዋትስ አፕ መልዕክት ይላኩ ።
☎️ +251944314544
ውብ ቀን ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ😊
✅ ሰላም ቤተሰቦች 🙌 እንዴት አመሻችሁ !
ጥልቅ የሆነ ፍቅር እንዴት ይገነባል ?
5 መንገዶችን በመከተል ደረጃ 1 ፍቅር መፍጠር ይቻላል።
ከታች ያለውን 👇 ሊንክ በመጫን ቪዲዮን ማየት ትችላላችሁ
https://youtu.be/vYvgl_TgdvY
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ፈጣሪ አለ!
መልካም ነገርን ልታደርግ ስትነሳ ከጎንህ የሚቆም ማንም ሰው ላይኖር ይችላል ነገር ግን አይክፋህ ምክንያቱም ዋናው እና ትልቁ ረዳትህ ፈጣሪህ ከጎንህ አለ በመልካም መንገድህ ሁሉ ያግዝሀል እርሱ የሚሰጥህ የማያልቀውን ድጋፍ ነው!
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
✅ ቀኑ ተወሰነ !
የፊታችን እሁድ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በዶሻ ሆቴል አዳማ እንገናኝ !
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ቃላት !
ከአፋችን የሚወጡ እያንዳንዱ ቃላት ለጆሮአችን ቅርብ ናቸው ! ሌላ ማንማ ሰው ከሚነግረን ነገር በላይ የሚቀርብን የራሳችንን ቃል ነው ይገነባል ያፈርሳልም ስለዚህ ለሆዳቻን ጥሩ ምግብ እንደምንመርጥለት ሁሉ ለጆሮአቸንም ጥሩ ቃላት እንምረጥለት !
መልካም ሰንበት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ራስህን ሁን !
የዚህ አለም ስኬት መነሻውም መድረሻውም ራስን መሆን ነው። አንድ ደራሲ 'ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የተፈጠረው ታዲያ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?' ሲል ይጠይቃል።
በዙሪያችን ባሉ ሰዎች ማለትም በቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ጎረቤት፣ ጓደኛ ተፅዕኖ ተከበን ራስን መሆን ከባድ ቢሆንም ምርጥ ማንነቶች ነጥረው የሚወጡት ከባድ ዋጋ በመክፈል ስለሆነ ማን ምን ይለኛል ሳንል ራሳችንን ለመሆን ጥግ ድረስ መጣር አለብን።
የሚያምር ቅዳሜ ተመኘን🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
✨ የበዓል ስጦታ !
በቅድሚያ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁንላችሁ 🙏
✅ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የፊታችን ረቡዕ ለሚጀምረው 20ኛው ዙር የኦንላይን ስልጠናችን ዛሬ ለሚመዘገቡ ሰዎች ብቻ እስከ 20%ቅናሽ ያደረግን መሆኑን ስናሳውቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው !
የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን አሁኑኑ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም መልዕክት ይላኩ !
☎️ +251944314544
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
✅ መልካም ዜና ለተመረጡት !
ሰላም እንዴት ቆያችሁን ቤተሰቦች 🙌 3:00 ሰዓት ላይ ነፃ የኦንላይን ( Zoom ) ስልጠናችን ይጀምራል ።
በስራ ላይ ስኬታማ መሆን ለምትፈልጉ ሁሉ ከእናንተ የሚጠበቀው ሶሰቱን የስኬት ደረጃዎች መረዳት ብቻ ነው ።
እነዚህን ደረጃዎች በጥልቀት እንወያያለን
➡️ ቀድመው የሚገኙ 100 ሰዎችን ብቻ ስለሆነ የምንቀበለው በሰዓታችሁ ቀድማችሁ ተገኙ !
❗️ማሳሰቢያ : 100 ሰዎች ከገቡ በኃላ ሊንኩ አይከፍትም !
3:00 ሰዓት ላይ ሊንኩ በዚሁ ቻናል ይለቀቃል
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
መልካም ሁን !
መልካምነት ዋጋ አያስከፍልም ነገር ግን ዋጋ ያለው ነገር ያሰጣል በገንዘብህ የማትገዛው የማትወርሰው ሀብት ያጎናፅፋል እርሱም ሰላም ነው !
ሰላም ሰሆን ደግሞ ሁሉ አለ !
ሰላማዊ ውሎ ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ቃላት !
ሁሌም ለራሳችን እኔኮ አልረባም ለማንም አልጠቅምም ፈላጊ የለኝም የምንሰራው ሁሉ በረከት የለውም ባልነው ቁጥር ሁሉ ነገራችን ዋጋ ያጣል ነገር ግን እኔ እኮ ጅግና ነኝ ሁሉም ሰው ይወደኛል ለዚህ ምድር የማበረክተው ዋጋ በጣም ትልቅ ነው !
ፈጣሪ በበረከቱ ሞልቶኛል ባልን ቁጥር ቤታችንን በበረከት ይሞላል ህይወታችን ከምን ግዜውም በላይ ይሰምራል ! በሰዎች ደስታም ከልባችን ደስ ይበለን !
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ውለታን አትርሳ !
በህይወትህ ትልቅ ዋጋ የከፈሉልህ ሰዎች እነማን ናቸው? ላንተ አሁን ላለህበት ቦታ ለመሆንህ እዚህ ለመድረስህ ከፈጣሪ ቀጥሎ ትልቁን ሚና የተጫወተልህ ማነው?
ያንን ሰው ከልብህ ዋጋ ስጠው ውለታውን መክፈል ባይቻልም እንኳን በምትችለው መጠን ያለህን ፍቅር እና ክብር ለግሰው !
ክብር የሚገባቸውን አንርሳ !
መልካም ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
ውድ የአዳማ ቤተሰቦቻችን !
✨ መልካም ዜና አለን
በቅድሚያ በተለያዩ ጉዳዮች ወደ አዳማ በምንመጣበት ጊዜ ስለምታደርጉልን ቀና የሆነ ትብብር እጅግ እናመሠግናለን 🙏
በመቀጠል በ'ኦንላይን' ስልጠናዎቹ የምታውቁት 'Inspire Ethiopia' የመጀመሪያ የሆነውን የአካል ስልጠና በውቢቷ አዳማ ከተማ ለማዘጋጀት ዝግጅቱን የጨረሰ መሆኑን ስናሳውቃችሁ በደስታ ነው !
በቅርብ ቀን ይጠብቁን !
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
✅ ሰላም ቤተሰቦች 🙌 እንዴት አመሻችሁ !
➭ በሁላችንም ህይወት ውስጥ የሚፈራረቁ አራት ወቅቶች አሉ ፤ በዚህ ቪዲዮ እነዚህን ወቅቶች ተረድተን በወቅቱ በምን መልኩ መዘጋጀት እንደምንችልም እንለያለን!
ከታች ያለውን 👇 ሊንክ በመጫን ቪዲዮን ማየት ትችላላችሁ
https://youtu.be/mDWDqkuXSAE
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊