👉ኢስላማዊ አስተዳደርን በተመለከተ ጠንካራ ሀሳቦች ይነሱበታል፤ በጥልቀት ይተቹበታል፤ ብዥታዎች ይጠሩበታል… በማስረጃ የተደገፉ ውይይቶች ይደረጉበታል፤ መፅሀፍቶች ይለቀቁበታል… እንዲሁም በተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የዓለም አቀፍ ታዋቂ ዳዒያን ንግግሮች ይሰፍሩበታል👈