islamic_quate | Unsorted

Telegram-канал islamic_quate - Islamic quotes

518

Subscribe to a channel

Islamic quotes

😁ፈገግ ያደርጋል!😁


አንድ አዲስ ሰለምቴ ጓደኛዬን መስጂድ እንዴት ነበር ? ሰገድክ ? አልኩት ።
አዎ ሰግጄ ፀለይኩኝ አለ ።
ከሰላት በኋላ ዐሪፍ ስብከት ሰማህ ?

"ምንም አይልም ። ሼኪው የሆነች ዱኒያ የምትባል ሴት ክዳቸዋለች መሰለኝ ። ዱኒያ ከሃዲ ናት ፣ ተጠንቀቋት ፣ አታባሯት ፣ አታላይ ናት ምናምን ሲሉ በማይገባህ አትግባ ስላልከኝ ቶሎ ወጣሁኝ ።"😂😂😂

ከአብዱረህማን አማን....✍

Читать полностью…

Islamic quotes

🍁ከብዙ ጥሩ ፊቶች 1 መልካም ልብ ይበልጣል🫀

🍁ስለዚ ከመልክም ይልቅ መልካምነት ውበት አለው 🥀


                       🦋Ruhi🦋......✍️

Читать полностью…

Islamic quotes

ሰሉ አላ ረሱሊላህ ❤️❤️❤️☺️☺️

@islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

........የቀጠለ

11💦 ዉስጥህን ህመም እየተሰማህ ፈገግ የምትል ከሆነ የጥንካሬህ ማሳያ ነው፡፡

12💦 የሰው ልጅ የሚመዘነው ባለው ነገር ሳይሆን በሚሰጠው ነው፡፡ ፀሐይ እሳት ጭምር አላት ነገርግን ብርሃን ትሠጣለች፤ ፍጥረተ ዓለሙን በብርሃን ትሞላለች፡፡

13💦በእናቱ እግር ሥር አገልጋይ ሆኖ የኖረ በሰዎች አናት ላይ ንጉስ ሆኖ ይኖራል፡፡

14💦ብዙ በመናገር የማይታወቅ ሰው መናገር ሲጀምር ትኩረት ይስባል፡፡

15. 💦ባመለጠችህ አንዲት ኮከብ አትከፋ፡፡ ሰማይ በከዋክብት የተሞላች ናት፡፡ እሷን ከረሳህ ምናልባት ጨረቃ ትወጣልህ ይሆናል ማን ያውቃል፡፡

              ይቀጥላል...
@islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

✍️ መልካም ካልሆነ ንግግር ዝምታ ይሻላል።

ዝምታ ለብዙ ጥያቄዎች መልስ ነው።
ለበርካታ አለመግባባቶችም ማስታገሻ ነው።
ሰው ዝም ሲል ተሸንፏል ወይም ነገሩ አልገባውም
ወይ ደግሞ አላወቀዉም ማለት አይደለም። ነገር ግን
በዚህ ሰዓት ከመጥፎ ንግግር ወይም ትርጉም ከሌለው እርምጃ ይልቅ ዝምታን የመረጠ ሰው መልስ መሆኑ
የገባው ብቻ እና ብቻ ነው።

ምክንያቱም በመልካም ንግግር ውስጥ ፦ የሰዎችን
የተሰበረ ልብ ባይጠግን፣ ስጦታም የሰዎችን መውደድ ባይጨምር ኖሮ ውዱ #ነቢያችን_ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)፤ "መልካም ንግግር ምጽዋት (ሰደቃ) ነው።" ባላሉ፣
"ስጦታን ተሰጣጡ፤ እሱ ፍቅርን ይጨምራልና።"
በማለት ባልመከሩ ነበር። ❤
/channel/NeimaAli

Читать полностью…

Islamic quotes

😍😍😍
💚    አላህ እኮ ሲወደን  ሰው አደለም የሚሰጠን ገንዘብም አደለም ዱንያንም አደለም የሚሰጠን  አላህ  በጣም ከወደደን  እሱን የምናስታወስበትንና  የሚያረጋጋን ኢማን ነው የሚሰጠን  💚💕
ልባቸዉ የተረጋጋ አላህ ዘንድ እጅግ በጣም ሚያቀርብ ኢማን  ያላቸዉ እና አላህ እጅግ በጣም ሚወዳቸዉ ባሪያዎቹ ያድርገን ኢማኑንም ይወፍቀን

የምንወዳቸዉን ሰዎች ምናስብበት፣ ወንጀሎቻችን ሚማረበት፣ ዱአችን ተቀባይነት ሚየገኝበት፣ እንዲሁም ያሰብናቸዉ ነገሮች ሁሉ ሚሳኩበት፣ በሰለዋት እና በሱረቱል ከህፍ የደመቀ ዉብ ጁመአ ይሁንልን

አላህ በጣም ከሚወዳቸው ሰዎች ያርገን  💛💛💛

መልካም ጁመአ

Читать полностью…

Islamic quotes

💚
     አላህ እኮ ሲወደን  ሰው አደለም የሚሰጠን ገንዘብም አደለም ዱንያንም አደለም የሚሰጠን  አላህ  በጣም ከወደደን  እሱን የምናስታወስበትንና  የሚያረጋጋን ኢማን ነው የሚሰጠን  💚💕

አላህ በጣም የሚወዳቸው ሰዎች ያርገን  💛💛💛

መልካም እሁድ

Читать полностью…

Islamic quotes

እኛ በዚህች ዓለም ላይ እስካለን ድረስ በፈተና ክፍል ዉስጥ ፈተናዉን በመስራት ላይ እንገኛለን ።በየትኛውም ሰዓት ላይ አላህ ለኛ የመደበዉ ሰአት ይጠናቀቅና በድንገት የፈተናው ወረቀት ተስቦ ሊወስድብን ይችላል 😔😔 ስለዚህ የሌላን ሰዉ የፈተና ወረቀት ትተን በራሳችን የፈተና ወረቀት ላይ እናተኩር "" ፈተናዉን በአግባቡ ሰርተዉ ሽልማታቸዉ ጀነት ከሚሆኑ ሰዎች አላህ ያድረርገን
ከእለታት በአንዱ ቀን እፈተናለዉ ብለን አስበን እንደማናውቅ ሁሉ በእለታት በአንዱ ቀን ደሞ ልንደሰት እንችላለን ብቻ በ አላህ ላይ የማያልቅ ተስፍ ይኑረን😊😊😊

💚💚ኢላሂ ያረብ....
ልባችንን ሚያሰጨንቁንን ጉዳዮቻችንን ወደ አንተ አስጠግተናል ስለምላሽህ ጥርጥር የለንም 😊😊😊😊


ሀጃዎቻችን ሚፈቱበት ዱአችን ተቀባይነት ሚያገኝበት ዉብ ጁመአ ይሁንልን 😊😊
                                         መልካም ጁመአ💚💚

                             Sumeya

Читать полностью…

Islamic quotes

ዒድ ማለት የሽልማት ቀን ነው።

ወሩን ሙሉ ባሳለፋችሁት ዒባዳ፣ በፆማችሁት ፆም፣ በደከማችሁት ድካም የምትመነዱበት  ቀን ነው።

አምናችሁት፣ ከጅላችሁት ... ስለታዘዛችሁት፣ ስለፆማችሁ፣ ስለቆማችሁ አላህ ይደሰትባችኋል፤ መላእክትም ይመርቋችኋል።

አላህ ፆማችንን ይቀበለን
ድካማችንን ይመዝግብልን
ክፍተታችንን ይጠግንልን
ጉድለታችንን ይሙላልን
ምርጥ ጀነቱን ያጎናፅፈን
ከምንወዳቸው ነቢያችን ﷺ ጋር ያጎራብተን።

ዒዱኩም ሙባረክ😍
ወኩልሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

የኢድ_ፎቶዎች ለprofileቹ

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

እንኳን አደረሳችሁ

የሸዋል ጨረቃ አልታየችም

እንኳን 1445 የኢድ አልፈጥርን ባህል በሰላም አደረሳችሁ የሸዋል ጨረቃ ሰላልታየች የኢድ አልፈጥርን ባህል  እሮብ  መሆኑ ተረጋግጧል

እንኳን አደረሳችሁ

ሼር
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ   
@islamic_quate
 

Читать полностью…

Islamic quotes

‎     باب الله لا يغلق ♻️
♻️የአላህ በር አይዘጋም


❗️#የሰዎች ቤት  ፊት ለፊትህም ሊዘጋብህም ይችላል  ስትገባም ፍቃድ  ጠይቀህ ነው !! ስለዚህ ከሰዎች ምንም አትጠብቅ !!

✅#የጌታህ በር ግን   24 ስአት ክፍት ሆኖ ይጠብቅሃል ሁሌም ጠይቅ ይሰጥሃል !!

Читать полностью…

Islamic quotes

ቻናሉን ሼር እያረግን
🙏🙏🙏

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

ያ አላህ...

ፈተናዉ በዝቶብኝ
ጭንቀቴ በርትቶ
አንገቴን ደፋሁ

አንተን ለመለመን፤
እርዳታህን ሽቼ
ቀና እላለሁ

ከደጅህ ቆሜማ
አታሳፍረኝም

ለማኝ ባሮችህን
በባዶ አትሸኝም 🙏
Rhamet

Читать полностью…

Islamic quotes

/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

.........የቀጠለ

16.💦 ከአላህ (ሱብሀነ ወተአላ.) መልካም ነገር እንጂ አላየንም፣ አልሰማንም፡፡ ወደ ቀናው መንገድ መራን፣ ጤና ሰጠን፣ ዕድሜ ሰጠን፣ ቤተሰብ ሰጠን፣ ብዙ ብዙ ነገር ሰጠን፡፡

17.💦 ልንረሳቸው ብንፈልግ እንኳን ዉስጣችን የማይረሳቸው ብዙ ኃጢአቶችን ይዘን እየዞርን ነው፡፡

18💦. የሐዘን ባቡር ፉርጎው ቢበዛም ቢረዝምም የመጨረሻ ፌርማታው ደስታ ስለመሆኑ  አንጠራጠር፡፡

19.💦 ዕድሜ ዕድል ነው፡፡ አንዳንድ ዕድል ደግሞ ዕድሜ ነው፡፡ ዕድሜህ ሊሆን የሚችልን ዕድል በቀላሉ አታሳልፍ፡፡

20💦. የተጃጃለ ሰው ሁኔታው እንደ በራሪ አዕዋፍ ነው፡፡ ከፍ ባለ ቁጥር ሰውን አሳንሶ ይመለከታል፡፡

አለቀ😊
@islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

❤️‍🔥ፍቅር  ,  እውነት , ታማኝነት ..  ቆመው  መሄድ ቢችሉ ኖሮ..... እርስዎን ውዱን ነብይ ነበር የሚሆኑት ﷺ❤️

Читать полностью…

Islamic quotes

@islamic_quate

ዩሱፍ እና ወንድሞቹ

ክፍል 24

በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም

Читать полностью…

Islamic quotes

🥀የትም መሄጃ በሌለህ በሱ ምድር ላይ እየኖርክ ወንጀል ስትሰራ ያይሃል። ወደሱ እስክትመለስ ጊዜ ሰጥቶህ ኃጢኣትህን ይደብቅልሃል። ከዚያም ለተውበት ይወፍቅህና ይቅር ይልሃል። በተውበትህም ይደሰታል። ኢስቲግፋር ስታደርግ ላንተ ያለው ውዴታ ይጨምራል። ክፉ ስራህን ወደበጎ ሀሰናት ይቅይርልሃል።

🥀☝️እሱ የላቀ የሆነው «አዛኙ ጌታህ አላህ ነውና!»
...

           
🥀🥀ሰባሀል ከይር ??


                       🦋Ruhi🦋......✍️

Читать полностью…

Islamic quotes

አንድ ቀን ረሱል ﷺ ቁጭ ብለው አፈር ጫር ጫር እያደረጉ በትካዜ እሩቅ ተሳፈሩ። ድንገት ከጉንጫቸው እንባ ጠብ አለ። 'ምነው?' ቢሏቸው ተወዳጅ ባልደረቦቻቸው፤ 'ወንድሞቼ ናፍቀውኝ።' አሏቸው። 'እኔን ሳያዩኝ ያመኑብኝ ወንድሞቼ ናፈቁኝ' አሏቸው። ፊዳከ ሩሒ ያሐቢበላህ!
ሳያዩን ናፍቀውን ባለቀሱት ነብይ ላይ ሰለዋት እናውርድ።

Читать полностью…

Islamic quotes

ዘመቻ–በድር በወፍ በረር ቅኝት [ ክፍል 2 ]

▇ የአቡ ሱፍያን ቅፍለት ፦

   ለታላቁ የበድር ዘመቻ መከሰት ዋነኛ ምክንያት የሆነችው ከሻም ተነስታ ወደ መካ ታቀና የነበረችና በአቡ ሱፍያን ብን ሀርብ ትመራ የነበረች የጣኦታዊያኑ የንግድ ቅፍለት ናት ። ቅፍለቷ በ 1,000 ግመል የተጫነ ሀብትን ሸክፋ ነበር ። ነብዩ ﷺ ስለ ቅፍለቷ መረጃ ደረሳቸው ። ይህችን የንግድ ቅፍለት አጥቅቶ የያዘችውን ሀብት መማረክ ከተቻለ መካዊያኑን ከፍተኛ የሆነ ቁሳዊ ኪሳራ ላይ መጣል የሚቻል ይሆናል ።

  ነብዩም ﷺ ቅፍለቷን ለማጥቃት ጥሪ አቀረቡ ፣ ጥሪው በግዴታ መልክ የቀረበ ስላልነበር በዘመቻው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆኑ 317 አማኞች ተዘጋጁ ። አላማቸው የነበረው ከ 50 ባነሱ ሰዎች የሚመራውን የአቡ ሱፍያን ቅፍለት በድንገት ከበው በማጥቃት የያዘውን ንብረት ለመማረክ ነበር ፤ በዚህም ምክንያት ለታላቅ የግምባር ለግምባር ጦርነት በቂ ዝግጅት አላደረጉም ።
**
  አቡ ሱፍያን ብን ሀርብ አል– መኽዙሚይ ስል አዕምሮን የተቸረ ብልህና ጠንቃቃ ሰው ነበር ። የመዲና ጦር ሊያጠቃው እንደሚችል ስለገመተ ቅፍለቱን በከፍተኛ ጥንቃቄ’ና ንቃት ይመራው ነበር ፣ ከቅፍለቱ ወደ ፊት ገስግሶ ባደረገው ፍተሻ የነብዩ ﷺ ጦር ሊያጠቃው መሆኑን ደረሰበት ። አቡ ሱፍያን ወዲያው ሁለት እርምጃዎችን ወሰደ ። ወደ መካዊያኑ "ንብረታችሁን አድኑ" የሚል መልዕክት ሰደደ ፣ የንግድ ቅፍለቱን አቅጣጫ ቀይሮ ፊቱን ወደ ቀይ ባህር በማዞር ብዙም ያልተለመደን መንገድ ይዞ ጉዞውን ቀጠለ ።

    የአቡ ሱፍያን መልዕክተኛ መካ ደርሶ ዜናውን እንዳሰማ ጣኦታዊያኑ በንዴት ጦዙ !  " ... እንዴት ሙሐመድ ይህን ያህል ይዳፈረናል ? " አሉ ! በአቡ ጀህል መሪነት  በፈረሰኛ ፣ በብረት ለበስ’ና በእግረኛ የተዋቀረ 1000 ጦር ይዘው ወደ ሙስሊሞች ገሰገሱ ። ኋላ ላይ አቡ ሱፍያን የንግድ ቅፍለቱን ማስመለጡን በማብሰር ጦሩ እንዲመለስ የሚጠይቅ  ደብዳቤ ቢልክም በእብሪት የተወጠረው የመካ ጦር ግን የኢስላምን ብርሀን እስከመጨረሻው ሳያዳፍን በስተፊት ላለመመለስ ተማምሎ ጉዞውን ቀጠለ ።
*
   ነብዩ ﷺ የንግድ ቅፍለቱ ማምለጡና የመካ ጣኦታዊያን ጦር ወደ እነሱ አቅጣጫ እየገሰገሱ የመሆኑ መረጃ ደረሳቸው ። በጥቂት የሰው ሀይል የሚመራን የንግድ ቅፍለት ለማጥቃት በሚል ያለ በቂ ዝግጅት የወጣው የነብዩ ﷺ ጦር ፤  በሚገባ ከታጠቀው’ና በሶስት እጥፍ ከሚበልጠው ሰራዊት ጋር ከመፋለም ከባድ ፈተና ጋር ተፋጠጠ ። 
****
ነብዩ ﷺ ባልደረቦቻቸውን ሰብስበው ለ "ሹራ" ምክክር ተቀመጡ ። ከነብዩ ﷺ ለተነሳው  ሀሳብ የመካ ሙሀጂሮችን በመወከል በቅድሚያ አቡበከር እና ዑመር ገምቢ አስተያየት ሰጡ ፣ ሚቅዳድ ቢን ዐምር ተከተሉ ፣ አንሷሮችን በመወከልም ታላቁ ሶሀባ ሰዐድ ቢን ሙዐዝ እጅግ አነቃቂ ንግግር አደረጉ ። ነብዩ ﷺ እጅግ ተደሰቱ ፣ በዚህ መልኩ ያለ ምንም የጦርነት ዝግጅት የወጣው የነብዩ ﷺ ጦር ምንም እንኳ ሸሽቶ ወደ መዲና የመግባት እድል የነበረው ቢሆንም ከአሏህ ውጭ ያለን ማንኛውም ምድራዊ ሀይል እንዳይፈራ ሆኖ ታንጿልና በሽሽት የሙሽሪኮችን ጦር ስነ–ልቦና ከፍ ከማድረግና የሙስሊሞችን አንገት ከማስደፋት ይልቅ በቁጥርም ሆነ በመሳሪያ ሀይል በ 3 እጥፍ ከሚበልጠው ሀይል ጋር ለመተናነቅ ወሰነ ።
*
   ምሽቱን ነብዩ ﷺ ዱዐ ሲያደርጉ’ና ወደ አሏህ ሲዋደቁ አደሩ ፣ ሁለቱ ጦሮች እንደተያዩም መልዕክተኛው ﷺ ቀጣዩን ዱዐ አደረጉ ፦
" አሏህ ሆይ ! እነሆ ቁረይሾች ከነ ትዕቢት’ና ኩራታቸው አንተን ለመቀናቀን’ና መልዕክተኛህን ለማስተባበል ታድመዋል አሏህ ሆይ ቃል የገባህልኝን ድል ስጠኝ! "
____

  በቀደምት አረቦች የጦርነት ባህል መሰረት ከሁለቱም ወገን የተውጣጡ ፈቃደኛ ተፋላሚዎች ጦርነቱን ይባርኩት ዘንድ ለብቻ ብቻ ፍልሚያ ወደ ፊት ወጡ ። ቁረይሾችን በመወከል ዑትባ ቢን ረቢዐ ፣ ሸይባ ቢን ረቢዐ’ና ወሊድ ቢን ዑትባ ወጡ ።
ከሙስሊሞች ወገንም ሐምዛ ቢን ዐብዱል ሙጦሊብ ፣ ዐሊይ ቢን አቢ ጣሊብ’ና  አቡ ዑበይዳህ ቢን ሐሪስ ወደ ፊት ወጡ ። ሐምዛና ዐሊ ተፋላሚዎቻቸውን ወዲያው አሰናበቱ አቡ ዑበይዳና ወሊድ እርስበርስ ተጎዳድተው ወደቁ ሐምዛና ዐሊ በፍጥነት ደርሰው የአቡ ዑበይዳን ተፋላሚ ካስወገዱ በኋላ ወንድማቸውን ደግፈው ወደ ጦር ሰልፉ ተመለሱ ።

   ጅማሮው ያላማረላቸው ቁረይሾች አጠቃላይ ጥቃት ከፈቱ ፣ እናም ከዛሬ 14 ክ/ዘመን በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት በኩፍር’ና በኢማን ሀይል መሀከል የሚደረገው የመሳሪያ ትንቀንቅ ተጀመረ ። አሸዋው ቦነነ ፣ ሰይፎች ተፋጩ ፣ የሲቃ ድምጾች ከዚም ከዚያም አስተጋቡ ። ሙስሊሞች ከመስዋዕትነት ድልድይ በኋላ የምትገኘውን ጀነት አሻግረው እየተመለከቱ’ና "አሏሁ አክበር" የምትል የእምነት ወኔ ማቀጣጠያ ቃል እያስተጋቡ  ስለ እምነት’ና ነፃነታቸው ሲሉ በ3 እጥፍ ከሚበልጣቸው ጦር ጋር በሰይፍና ጦር ተሞሸላለቁ ።
     የጦርነቱ ጫና በአርማ ተሸካሚዎቹ በኩል በረታ ፣ በውጫዊ ሀይሉ ተታሎ በትዕቢተ’ና እብሪት እየተነዳ የመጣው የኩፍር ሀይል አንድ በአንድ አባላቶቹን ያጣ ጀመር ፣ የጣኦታዊያኑ ጦር ያለውን ሀይል ሁሉ ተጠቅሞ ለማጥቃት ቢሞክርም የኢማንን ጋሻ አልፎ ባለቤቶቹን ማንበርከክ ተሳነው ፣ አርማቸውን መጣል የጀመሩት ሙሽሪኮች በቀላሉ የሰይፍ ራት መሆን ጀመሩ ፣ በነብዩ ﷺ አንደበት "የዚህች ኡማ ፈርኦን" ተብሎ የተሰየመው የጦሩ መሪ አቡ ጃህል በሁለት የመዲና ወጣቶች ሰይፍ የምሱን አጊኝቶ ቁልቁል ከመሬት ሲጋደም ደሞ የቁረይሾች ጦር ከመሸሽ ውጪ ያለን አማራጭ ያጣ መሰለ ፣ እናም በመጨረሻ በማን አለብኝነት ኩራት ተወጥሮ የመጣው የሙሽሪኮች ጦር መራራ የሽንፈት ፅዋን ተጎንጭቶ ተፈታ ፣ 70 አባላቶቹን ለሰይፍ ገብሮና ሌሎች 70 አባላቶቹን በምርኮኝነት ጥሎ የኋሊት ፈረጠጠ።

   በድር በመዲና እና መካ መሀከል የሚገኝ’ና የውሀ ጉድጓዶችን የያዘ አከባቢ ነው ፤ ዘመቻው በድር የሚል መጠርያውን ያገኘውም ከዛ በመነሳት ነው ። አሏህ ሱብሀነሁ ወተዐላ የዘመቻውን ዝርዝር ሂደት የሚዳስስ የቁርአን ምዕራፍ አወረደ ፣ ከዘመቻው የምንቀስመውን ትምህርት ዘረዘረ ፣  የበድር ዘማቾችን ደረጃ አላቀ፡፡

**
የነብዩ ﷺ ባልደረባዎች ለልጆቻቸው ቁርአንን በሚያስተምሩት ልክ ስለ ነብዩ የዘመቻ ውሎዎች ያስተምሯቸው እንደነበር ተዘግቧል ። የነብዩ ﷺ የትግል ሜዳ ውሎዎች ታሪክን ከማወቅ በዘለለ አያሌ ፋኢዳዎችን ይዘዋል ፣ ክስተቶቹ ልብን በኢማን ይሞላሉ ፣ የራስን ጉድለት መመልከት የሚያስችል የንፅፅር መስታወትን ይፈጥራሉ ፣ ለተሻለ ስራ ያነሳሳሉ ፣ አርአያ ሊሆኑ የሚችሉ ስብዕናዎችንም ያቀርባሉ ።

እናም የነብዩን ﷺ ሲራ በማጥናት ላይ ያለንን ፍላጎት ማጎልበት እንዳለብን አደራ እያልን ዝግጅታችንን እናጠቃልላለን


/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

ሲትር ታዉቃላችሁ ?
ሸፈና ማለት ነዉ። የገመና መሸፈን።

አዎ😊

በድብቅ ከምንሰራቸዉ ወንጀሎች አንፃር የአላህ ሲትር ባይኖርልን ኖሮ ሁላችንም እርቃናችንን በቀረን ነበር። ስንቶቻችን በተዋረድን!😔😔

ቀላል ፀጋ እንዳይመስላችሁ !😊

የ አላህ ሲትር ከላያችን ቢገፈፍ ስንት  ፀጋዎቻችን በረገፉ ነበር ። በሰዉ ዘንድ ያለን ክብር ፣መወደሱም፣ መደነቁም በአንድ ጊዜ እርግፍ ይል ነበር።😔😔

ሲትሮቻችን ሚሸፈንበት ወንጀሎቻችን ሚማረበት ሀጃዎቻችን ሚፈቱበት ዱአዎቻችን ተቀባይነት ሚያገኝበት ዉብ ጁመአ ይሁንልን

ኢላሂ ጌትዬ አሁንም ወደፊትም ሰትረን ድብቅ ወንጀል እንጂ ድብቅ መልካም ስራ የሌለን ሚስኪን ሰዎች ነንና ከድብቁም ከግልፁም አዉቀንም ሳናዉቅም ባመፅነዉ ነገር ምህረትን ለግሰን💚💚

በሰለዋትና በሱረቱል ከህፍ የደመቀ ዉብ ጁመአ ይሁንልን 💚💚💚
                                
                                Juma💚💚

                                 Sumeya😊😊

Читать полностью…

Islamic quotes

🍂 በእርግጥ ብር የሌለን የገንዘብ ድሃ ልንሆን እንችላለን፤ ነገር ግን ሌሎች ብዙ ሺህ ብሮች ከፍለው የሚታከሙት አይነት በሽታ እኛ ጫንቃ ላይ አልተጣለብንም። ምን አልባትም ምቹ የሆኑ መኝታዎችን አልታደልንም ይሆናል፤ የሰላም እንቅልፍ ግን አልተነፈግንም። ምቹ መጓጓዣም ላይኖረን ይችላል፤ ነገር ግን የተሟላ ጤንነት ስላለን እስካለምነው እንጓዛለን።

ትላንትም፣ዛሬም፣ ነገም الحمد لله


አላህን ማመስጋን የዛዉትር ተግባራችን መሆን አለባት አህባቢ

Читать полностью…

Islamic quotes

🌻 ዒድ ሙባረክ

💐 እንኳን ለ1445 ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሠላም አደረሰን።

🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

人  ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
.  (_ _) * ዒድ * ★
. ┃口┃ *     mubark     *
. ┃口┃★ *   ***.    .  *˛•
. ┃口┃★   * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛*   人  •˛˚  *       
. ┃口┃     .-:'''"''''"''.-.     
. ┃口┃  (_(_(_()_)_)_)         
  ┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃.   ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
.  三_三三三三三
🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን!  ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!

🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

Eid Takbeer [ Allahu Akbar ] - تكبيرات العيد بصوت ابرز منشدين العالم

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

2024/1445 የኢድ አልፈጥርን ቀን የሚወስነው የሸዋል ወር 1445 ጨረቃ ፍለጋ  ዛሬ  ይደረጋል።

ከምሽቱ 6፡20 ሰአት (በመካ ሰአት አቆጣጠር)  ነገ ኢድ መሆኑን ወይም እሮብ መሆኑ ይታወቃል

እኛም ሰአቱ ሲደርስ እናሳውቃቹሀለን

ሼር
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ   
@islamic_quate1
 

Читать полностью…

Islamic quotes

ቻናሉን ሼር እያረግን
🙏🙏🙏

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

እስኪ በረሱላችን ላይ ሰለዋት እናውርድ

Читать полностью…

Islamic quotes

🌷🌷የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🌷🌷
➖➖➖➖➖➖➖
‏📮📮✅سنن يوم الجمعة

1⃣  ♨️♨️ الغسل

➋  ♨️♨️الطيب

   ➌ ♨️♨️السواك

        ➍  ♨️♨️ لبس الجميل

➎ ♨️♨️قراءة سورة الكهف

➏ ♨️♨️التبكير لصلاة الجمعة

6️⃣ ♨️♨️الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1⃣♨️♨️. . . . .. . ♨️ ገላን መታጠብ

2⃣♨️♨️♨️. . . . .. . .♨️ሽቶ መቀባት

3⃣♨️♨️ . . .. . . . .♨️ ሲዋክ መጠቀም

4⃣♨️♨️.. . . . . .♨️ ጥሩ ልብስ መልበስ

5⃣♨️♨️. . . . . ..♨️ ሱረቱል   ካህፍን መቅራት

6⃣♨️♨️ .. .. . . . .♨️ ለጁመዓ ሶላት መሄድ

7⃣♨️♨️ .. . . . .♨️ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰


✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል

اللَّهُمَّ صلِّ عَلَى مُحمَّدٍ وعلى آلِ مُحمَّدٍ
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحمَّدٍ،
كما بَارَكْت عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آل إِبْرَاهيم إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد
ﷺ. . . .ﷺ
ﷺ ﷺ. .  .ﷺ ﷺ
ﷺ . . . .ﷺ ﷺ. . . .ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ    ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
📲لمتابعة القناة على التليجرام
 
🌺🌺💬 ሼር አድ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

አላህ በረመዳን እንዲህ ምንቀየር የርገን

Читать полностью…
Subscribe to a channel