🫵ሰው ሆይ በደንብ አድርገህ ስማኝ ልብህን ሰተህ አድምጠኝ 👂
👉በጎዳህ ሰው አትዘን
👉ጥሎህ በሄደም ሰው አትከፋ
👉በሰበረህም ቂም አትያዝ
👉ባሳዘነህም አትዘንበት
👉ባሳመመህ ሰውም አትበሳጭ
🫳ምክኛቱም እንደነሱ የወደደህ ፣ ያሰበልህ፣ ያስደሰተህ ፣ያጠነከረህ የለም !!
🤌ለምን መሰለህ እነሱ ባያስከፉህ፣ ባይሰብሩህ ፣ባያስደብሩህ ፣ባያሳምሙህ፣ ባያሳዝኑህ መች ትጠነክር ነበር ⁉️
🫳መች ይቆርጥልህ ነበር እእ?
🫴 ስለ ራስህ መኖር ማሰብ እራስህን ማዳመጥ መት ትጀምር ነበርነፃነህን መች ይፋ ታወጣ ነበር ??
🫴ስለዚ የጎዱህን ለመጉዳት ከማሰብ አስበህላቸው እንዳጠነከሩህ ሰብረውህ ሊሄዱ አስበው እንደ ተጠገንክ አንዳስከፉክ ሲያስቡ ደስተኛ እንድትሆን እንዳደረጉ አሳያቸው ❗️
✍️.......🦋روحي🦋
❒ ጥልቅ ፍቅር
በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰላም) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።
ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ
እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"
ሲል መለሰላቸው።
ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!!
🌹اللهــم صــــل وسلــــم
علـــى نبينـــا محمــــدﷺ🌹
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)
መልካም ቀን 💚❤
/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate
"لا تتردّد في الرجوع إلى الله حتى وإن كثرت معاصيك، فالذي سترك وأنت تحت سقف المعصية لن يخذلك وأنت تحت جناح التّوبة 🤍
Читать полностью…አንድ ሙስሊም ለሌላኛው ሙስሊም ወንድሙ ነው ።
አይበድለው፣ እርዳታን አይንፈገው፣ አይናቀውም....
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)❤️
@islamic_quate
ከመናገርህ በፊት አስብ
ቃላት ከመሰንዘርህ በፊት መዝን
ምክኛቱም የተናገርከው ነገር የሰውን ልብ ሊጎዳ ይችላል !!
ምናልባት ይቅርታ ብለን የነሱን ይቅርታ ልናገኝ እንችላለን !
ግን ይቅርታ ነገሩ እንድንተወው እንጂ ወደነበረበት አይመልስም !!
የፈሰሰ አይታፈስ ትላንት አይመለስ ከመናገርቻን በፊ እናስብ ብለን መለስ !
🦋Ruhi🦋......✍️
ያ ዝምታህን የማይረዳ... ንግግርህን ሊረዳ አይችልም... ንግግርህን የማይረዳ... ደግሞ አስተሳሰብህን ሊገምት አይችልም🤔
@islamic_quate
ከመጠን በላይ አታስብ ግን
ብዙ መሃርታን ከአላህ ጠይቅ
ምክንያቱም አላህ በኢስቲغፋር እንጂ በመጨነቅ ብቻ በሮችን አይከፍትልህም
@islamic_quate
ከመሞቱ በፊት ምን ነበር የተናገረው? ምን ነበር የፃፈው ይላሉ ሰዎች🤔
ሞት ድንገት ነው
ንግግርህን አሁንም አሁንም አሳምር።
@islamic_quate
🥀☝️ወደ አላህ ተጠጉ
🫀የመጣነው ከሱ መሆን ያለብን ለሱ የምንመለሰውም ወደሱ ነውና ስለዚህ ወደ አላህ ተጠጉ
አላህ ወደሱ ከሚመለሱት ተመላሾች ያድርገን 🤲
ቀን 27,/ የቁርአን ዊርድ 🌾
ከገፅ262,---271🌹
ለቁርኣን ወዳጅ አምስት መንፈሳዊ ደረጃዎች አሉት
◇❶◇ ምልጃ ፦
ቁርኣን በእለተ ትንሳኤ ለባልደረባው አማላጅ ሆኖ ይመጣል።
◇❷◇ከፍታ ፦
ቁርኣን የሚቀራ ሰው ደረጃው በአኺራ ላይ በሚቀራው አንቀጽ ልክ ነው።
◇❸◇ወዳጅነት ፦
ቁርኣን የሚቀራ ወዳጆቹ የተከበሩና ታዛዥ የአሏህ መልአክቶች ናቸው።
◇❹◇ ምርጥነት ፦
ከ'ናንተ መካከል ቁርኣንን ተምሮ ያስተማረው ሰው ምርጡ ሰው ነው።
◇❺◇ብቁነት ፦
የቁርኣን ሰዎች የአሏህ ልዩ ሰዎች ናቸው።
🍃ቁርኣንን ምርጥ ጓደኛ ማድረግ ከተቻለ በዚህ ልክ ደረጃዎችን እንጎናጸፋለን!።💦
☕️🍫🍫☕️🍫☕️
/channel/NeimaAli
🍁"አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀምባቸው።
☝️የአላህ መልእክተኛ
.اللهم صل وسلم علي نبينا محمد وعلى
آله وصحبه أجمعين .
እንድህ ብለዋል
⓵ ወጣትነትህን ከማርጀትክ በፊት
⓶ ጤንነትህን ከመታምህ በፊት
⓷ ሀብትህን ከመደህየትህ በፊት
⓸ ትርፍ ጌዜህን ከመጨናነቅህ በፊት
⓹ ህይወትህን ከመሞትህ በፊት
✍️.......🦋روحي🦋
በጀነት ውስጥ ...
ቁርአንን እንስማለን❤️🩹
በውዱ ነቢያችን በሙሀመድ ድምፅ 😍
ይሄንን የፈለገ በሳቸው ላይ ሰለዋት ያውርድ💚
ሰሉ አለይሂ ወሰሊሙ ተስሊማ!🥰
@islamic_quate
ሰዎች ከአንተ እንዲማሩ እና አንተም ከእነሱ እንድትማር ተቀላቀላቸው። ሰዎች ልክ እንደ ዝግ ሳጥኖች ሲሆኑ
ብርቅዬ የሆኑ ክምችቶችን በውስጣቸው ታገኛለህ … ከፊሉ ባዶ እንኳን ቢሆኑ ለምን ባዶ እንደሆኑ ትማራለህ።🤔
@islamic_quate
✨በዱንያ ጉዳይ የበታቻችሁን ተመልከቱ።ከበላያቹ ያሉትን አትመልከቱ።ከበታቻችሁ ያሉትን መመልከት የተሻለ ነው ። ያን ጊዜ አላህ በናንተ ላይ የዋለውን ፀጋ ለመመልከት ያግዛቹሀልና።
@islamic_quate
ጓደኝነት
ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤ ) ሲናገሩ :-
" የመልካም ጓደኛ ምሳሌ ከሽቶ ነጋዴ ጋር ሲገናኙ
ካልዎት ገዝተው ፥ ከሌለዎት ; ከሽታው መልካም ጠረንን እንደሚያገኙ ያህል ነው :: "
( ሙተፈቁን ዐለይሂ )
ትክክለኛ ጓደኛ ማለት
~ እሱ ጋር መሆን ስታበዛ የማትሰለቸው
~ ስትለየው የማይረሳህ የሚናፍቅህ
~ ስትርቀው የሚቀርብህ ; የማይሸሽህ ካንተ
ላለመለየት የሚጥር
~ ላንተ ያለውን ውዴታ ከቃላት ይልቅ በተግባር
የሚገልፅልህ ነው ::
🌸
💜 አማኝ ተምር ይተክልና እሾህ ያፈራ
ይሁን? ብሎ ይፈራል። ሙናፊቅ ደግሞ
እሾህ ይተክልና ተምር ይጠብቃል።
(አልፉደይል ኢብን ዒያድ [ረሂመሁላህ])
🌷
=>ህይወት ሁሌም ጣፋጭ አትሆንም አንዳንዴም የጣፋጩን ጣዕም ለማወቅ መራራ መቅመስ ያስፈልጋል !
በተለይ ዱንያ ላይ ሁልጊዜ ደስታ ብቻ የሚጠብቅ ሰው ይህ ሰው ሞኝ ነው፡ ፡ እውነተኛ ደስታ ያለው አኼራነው !!
ነቢዩላህ ኢብራሂም(ዐ.ሰ) አባታቸው ሙስሊም ይሆኑላቸው ዘንድ ተመኙ
ነቢዩላህ ኑህ(ዐ.ሰ) ልጃቸው እስላም ይሆን ዘንድ ብዙ ታገሉ
ነብያችን(ሰ.ዐ.ወ) አጎታቸው ሸሀዳ እንዲይዙላቸው ለፉ
ለእኔና ለናንተ ግን ኢብራሂም(ዐ.ሰ), ኑህ(ዐ.ሰ) እና ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ጠይቀው ያልሰጣቸውን ሳንጠይቀው ሰጠን 🥹
ታዲያ አልሃምዱሊላህ አንልምን?
አልሃምዱሊላህ ❤️🩹🙏🙏
@islamic_quate
ያረብ❤️🩹
የጠየኩትን ብትሰጠኝ ከእዝነትህ
ብትከለክለኝ ደሞ ከጥበብህ ነው
እኔ ግን ካንተ ደጃፍ ላይ ከመጠባበቅ መወገድን አልሻም!🤎
@islamic_quate