إِنَّآ أَرْسَلْنَٰكَ بِٱلْحَقِّ بَشِيرًۭا وَنَذِيرًۭا ۚ وَإِن مِّنْ أُمَّةٍ إِلَّا خَلَا فِيهَا نَذِيرٌۭ
﴿فَاطِرٍ ٢٤﴾
And O dear Prophet (Mohammed – peace and blessings be upon him), We have indeed sent you with the Truth, giving glad tidings and heralding warnings; and there was a Herald of Warning in every group.
{An interpretation of "Faatir: The Originator", Sura 35 Aya 24}
ወላጅህ ናት አክብራት
ባለዉለታህ ነች አትርሳት
ገመናህ ነች አትናቃት
ጌጥህ ነች ጠብቃት
እናት ሁሉ ነገርህ ነች
አፍቅራት !! !!
Seni seviyorum annem, Allah sana uzun ömür veЧитать полностью…
sağlık versin.
አሚን.......
.
🌹ጁመአ
🌹 ሰለዋት
🌹 ዱአ …
ረሱልም (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
🌸﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾
🌸“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።”
📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 1531
በሌላ ሀዲሳቸው ﷺ፦
🌺﴿أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلّى عليَّ صلاةً صلّى اللهُ عليهِ عَشرًا.﴾
🌺“በጁምዓ ቀንና ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ። በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 1209
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
💥﴿إنّ في الجُمُعَةِ لَساعَةً، لا يُوافِقُها مُسْلِمٌ، يَسْأَلُ اللهَ خَيْرًا، إلّا أعْطاهُ إيّاهُ.﴾
💥“በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት አለች። በዛች ሰዓት አንድ ሙስሊም አላህን መልካምን ነገር እየጠየቀ አይገጥምም፤ ለሱ የጠየቀው የሚሰጠው ቢሆን እንጂ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 852
🌸የጠዋት ዚክር ማለትን አትርሱ
የላቀው አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል
🌸وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
🌹የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!
«ጌታዬ ከኔ ጋር ነዉ" በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም)
:¨·.·¨: ❀ ↓↓
·. ┈┈••◉❖◉●••┈,,
¶
ነገ ምሽት ሸር ማድረግ እንጀምራለን
ፕሮግራሙ ለሁሉም ይደርስ ዘንድ ሸር እንዲታደርጉ በአክብሮች እጠይቃለን
🙏
/channel/islamic_quate
وَٱتَّبِعْ مَا يُوحَىٰٓ إِلَيْكَ مِن رَّبِّكَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ بِمَا تَعْمَلُونَ خَبِيرًۭا
﴿الأَحۡزَابِ ٢﴾
And keep following what is sent down to you from your Lord; O people! Indeed Allah is seeing your deeds.
{An interpretation of "Al-Ahzaab: The Clans", Sura 33 Aya 2}
ንግግርህ ከአላህ ጋር ብቻ ይሁን ...
ብቸኛ ሆነህ ታዉቅ ይሆናል።ሚያወራህ
አብሮህ ሚታመም ሚረዳህም አልነበረ
ይሆናል።💔ምናልባትም ሁሌ ሰዉ
እየመጣ እየሄደ ልብህን አቁስሎት
ይሆናል።ለምን ጌታዬ??ብለህም
አማረህ ይሆነ......
#ግን ወዳጄ በዚ ሰአት ከምንም
ከማንም በላይ የሚያስፈልግህ፣
እጅህን ዘርግተህ መጠየቅ ያለብህ፣
ጎንህ እንዲኖር መሻት ያለብህ መቼም የማይከዳህን የአላህን ወዳጅነት ነዉ
መፍትሔ ሁሉ በሱ እጅ ወደሆነው
ጌታን ብቻ ተጣራ
መልካም አመሻሽ🕊
“መልካም ሥራ በሦስት ነገሮች ቢሆን እንጅ የተሟላ አይሆንም ሥራውን በማፍጠን፣ ትንሽ አድርጎ በማየትና በድብቅ በመፈፀም፡፡''
እናም መልካም ሥራን ለመሥራት ፍጠን –ለነገ አትበል፡፡ ምንም ያህል ትልቅ ሥራ ብትሠራ አላህ ከዋለልህ ገደብ የለሽ ኒዕማ አንፃር ሥራህ ኢምንት መሆኑን አስብ –ትንሽ አድርገህ እየው፡፡ ኩራት ልብህ ውስጥ እንዳይፈጠር ይረዳሃል፡፡ ሥራህን ከሰዎች ዓይን አርቀው – በድብቅ ፈፅም– ከ“ሪያእ” (ይዩልኝ) በሽታ ይጠብቅሃልና፡፡"
فَبِأَىِّ ءَالَآءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ
﴿الرَّحۡمَٰن ٤٠﴾
So O men and jinns! Which favour of your Lord will you deny?
{An interpretation of "Ar-Rahmaan: The Beneficent", Sura 55 Aya 40}
🎀#ዱዓ🎀
አላህ ሆይ✨ከሠራሁት መጥፎም ሆነ ካልሰራሁት መጥፎ በ አንተ እጠበቃለሁ፡
አላህ ሆይ..ፀጋህ እንዳይርቀኝ፣ጤናዬ እንዳይቀየር፣ከድንገተኛ ብቀላህ፣ ከሁሉም ቅጣትህ በ አንተ እጠበቃለሁ።🤍🌷🤍
🤍🌷አሚን🌷🤍
وَإِذْ أَخَذَ ٱللَّهُ مِيثَٰقَ ٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْكِتَٰبَ لَتُبَيِّنُنَّهُۥ لِلنَّاسِ وَلَا تَكْتُمُونَهُۥ فَنَبَذُوهُ وَرَآءَ ظُهُورِهِمْ وَٱشْتَرَوْا۟ بِهِۦ ثَمَنًۭا قَلِيلًۭا ۖ فَبِئْسَ مَا يَشْتَرُونَ
﴿آلِ عِمۡرَانَ ١٨٧﴾
And remember when Allah took a covenant from the People given the Book(s) that, “You shall definitely preach it to the people and not hide it”; so they flung it behind their backs and gained an abject price for it; so what a wretched bargain it is!
{An interpretation of "Aal-i-Imraan: The Family of Imraan", Sura 3 Aya 187}
የሉቅማን_አስደናቂ_ጥበብ
ሉቅማን በጣም ጥበበኛ ስለነበር በነቢዩ ዳውድ (ዐ.ሰ) ዘመን ለእስራኤላውያን ዳኛ ሆኖ ሰርቷል። በሉቅማን ታሪክ ውስጥ የሰራቸው አስደናቂ ጥበቦች በታሪክ መዛግብት ተዘግበዋል።
ከነዚህ ከሰራቸው ጥበቦች መካከል ከእለታት አንድ ቀን የሉቅማን አለቃ ከሌሎች ሰራተኞች ጋር ፍራፍሬ ቆርጦ እንዲያመጣለት ወደ አትክልት ቦታ ላከው። እዚያ እንደደረሰ ሌሎች ሰራተኞች የበሉትን አትክልት ሉቅማን በላው በማለት ሉቅማንን በሀሰት ወነጀሉት።
ሉቅማንም የነሱ ቃል ሐሰት ስለመሆኑ ምንም ማስረጃ የለውም ነበር። ከዚያም ሉቅማን ዘዴ አፈላልጎ ለአለቃው እንዲህ አለው። " እውነቱን እንድታውቅ ለፈለክ ሁላችንም ብዙ ውሀ እንድንጠጣ እዘዘን።" አለው። ሁሉም ውሃ በብዛት እንዲጠጡ አለቃቸው አዘዛቸውና ጠጡ። ሉቅማንም ለአለቃው እንዲህ አለው።
" አሁን ደግሞ የጠጣነውን ውሃ እንድናስመልስ እዘዝ።" አለው።
አለቃው በሉቅማን ሀሳብ ተስማምቶ ሁሉም እንዲያስመልሱ አዘዘ። ሉቅማን ምንም ያልበላ ንፁህ ውሃ ሲያስመልስ ሌሎቹ ሰራተኞች ግን ሉቅማንን የወነጀሉበት አትክልት ግልፅ ሆኖ ወጣ።
ሼርЧитать полностью…
أَنتُمْ وَءَابَآؤُكُمُ ٱلْأَقْدَمُونَ
﴿الشُّعَرَاءِ ٧٦﴾
“You and your forefathers preceding you.”
{An interpretation of "Ash-Shu'araa: The Poets", Sura 26 Aya 76}
🦋''ጅብሪል (ዐለይሂ ሠላም) ወደኔ
መጣ፥ከዛም ብሎ አለኝ፦ 'አንተ
ሙሀመድ(ሰዐወ) ሆይ! የፈለከዉን
ያህል ኑር ትሞታለህ፥ የፈለከዉንም ዉደድ ከእርሱ ትለየዋለህ፥ የፈለከዉንም
ስራ በእርሱም ትመነዳለህ...ይሄንንም
እወቅ የአማኝ ሰው ጥንካሬው የለሊት
ሶላት መቆሙ ነው፤ ክብሩም ከሰዎች
አለመፈለጉ ነው' አለኝ አሉ።🦋✨
ሠይደል ዉጁድ(ሰዐወ)🦋
قال رسول الله صل الله عاليه وسلم🩵:
"أتاني جبريل،فقال: يا محمد! عش
ما شءت فإنك ميت، وأحبب من شءت
فإنك مفارقه، واعمل ما شءت فإنك
مجزي به، واعلم أن شرف المومن قيامه
با لليل، وعزه استغناوه عن الناس"
وَيَسْتَعْجِلُونَكَ بِٱلسَّيِّئَةِ قَبْلَ ٱلْحَسَنَةِ وَقَدْ خَلَتْ مِن قَبْلِهِمُ ٱلْمَثُلَٰتُ ۗ وَإِنَّ رَبَّكَ لَذُو مَغْفِرَةٍۢ لِّلنَّاسِ عَلَىٰ ظُلْمِهِمْ ۖ وَإِنَّ رَبَّكَ لَشَدِيدُ ٱلْعِقَابِ
﴿الرَّعۡدِ ٦﴾
And they urge you to hasten the punishment before the mercy, whereas the punishments of those before them have concluded; and indeed your Lord gives the people a sort of pardon* despite their injustice; and indeed the punishment of your Lord is severe. (* By delaying their punishment despite their disbelief.)
{An interpretation of "Ar-Ra'd: The Thunder", Sura 13 Aya 6}
አንድን ነገር ለአላህ ብለህ አትተዉም
አላህ ከሱ የተሻለን ነገር የሚተካልህ ቢሆን እንጂ🥹
ሱብሀነላህ አትሉም የኛ ጌታ ቃሉን
መቼም አያፈርስም። ለሱ ብለን እምንወዳቸዉን ነገሮች እንተዉ እስኪ እሱ በእጥፉ ከኛ በላይ የሚወዱንን የሚያስፈልገንን ይሰጠናል...
አላህ በነገሮች ሁሉ ቻይ የሆነ ጌታ....
አሰጣጡ ያማረ ያጣነውን ሚያስረሳ ነው....ገደብ የለዉም ሲሰጥ የኛ
አላህ እኮ ....
ጠይቁት ለናንተም ለምቶዷቸዉም ዱዐ አድርጉ
ሰደቃ (ምፅዋት) ቀላቅሉበት (አውጡበት)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يا مَعْشَرَ التُّجّارِ ! إنَّ الشيطانَ والإثمَ يَحْضُرانِ البيعَ، فشُوبُوا بيعَكم بالصدقةِ﴾
“እናንተ ነጋዴዎች ሆይ! ሸይጣንና ኃጢያት በንግድ ስራ ይሳተፋሉና (ይኖራሉና) ሽያጭዎን ከሰደቃ (ምፅዋት) ጋር ያዋህዱ።”
📖 ሶሂህ አልጃሚ፡ 7973
📝 ጥቂት ማብራሪያ፦ በንግድ ስራ ላይ አብዛኛው ግዜ የሚገጥሙ ጥፋቶች (ወንጀሎች) አሉ፤ ውሸት፣ ማታላል፣ የበዛ መሃላ የመሳሰሉት። እነዚህ ጥፋቶች ላይ የሚወድቅ ነጋዴ፤ በጎ ስራ መጥፎ ስራን ታሳብሳለችና ኃጢያቶቹን ለማካካስ (ለማሰረዝ) ሰደቃ (ምፅዋት) ይቀላቅል (ያውጣበት) ለማለት ነው። አላሁ አዕለም!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
✍️.......🦋روحي🦋ነኝ
ውድና የተከበራቹ የላቀው አላህ ሱብሀነሁ ወተአላህ ፍጥረት ውድ ባሪያዎች እንዴት ናቹልኝ??
እኔ አልሀምዱሊላህ ደናናኝ ምስጋና ለአለማቱ ፈጣሪ ለሆነው አላህ ጥራት ልቅና ንግስና ክብር ለሱ የተገባ ይሁን 🤲
አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነበር ?
አፍ በሉኝ እኔ እስካሁን እዚህ ግሩፕ ለይ ስቆይ በቃላት አጠቃቀምም በንግግርም ምናልባት አስቀይሜያቹ ቀልባቹን ሰብሬም ከሆነ .
የሰው ልጅ ነኝና እንዳንዴ ሰው ስንሆን ሳናውቅም ይሁን አውቀን እናጠፋለን (እንሳሳታለን ) ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት አይታጣምና እኔም ካጠፋው አላህ አፍ እንዲለን እናንተም እኔንለአላህ ብላቹ አፍ በሉኝ እኔ አፍ ብያቹሀለው ..!!
እናም ለምትወዱንኝ አላህ ይውደዳቹ ያክብራቹ እፍ ላላቹኝም አላህ ወንጀላቹን ሁሉ ይማርላቹ አላህ ይጠብቃቹ ከይራቹን ያብዛላቹ 🤲
እና አላህ በከይር ያገናኘን ምናልባት ካልተመለስኩም እዚ ማለትም ከኦን ከጠፋው ሀጃ አጋጥሞኝ ይሆናል ምናልባትም ሩሄ ከኔ ተለይታ ይሆናልና ለአላህ ስትሉ ዱአ አድርጌልኝ አደራ በዱአቹ አትርሱኝ አልረሳቹም ኢንሻ አላህ
ለአላህ ብዬ ነው የምወዳቹ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ አላህ ያቆይልኝ በከይር ሀያታቹን በአፍያ ያርዝምልኝ
ጀዛኩሙላሁ ከይር ለሁላቹም
ፊ አማኒላህ
ወሰላሙ አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ