islamic_quate | Unsorted

Telegram-канал islamic_quate - Islamic quotes

518

Subscribe to a channel

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/ktvE5X41kjo?si=E26pcykIRgKdKRDM

Читать полностью…

Islamic quotes

~~የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል:-
"ሊተኛ ወደ ፍራሹ ሲሄድ ይህን ያለ
لا إله إلا الله، وحده لاشريك له، له الملك، وله الحمد, وهو على كل شي قدير، لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم، سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر؛
ወንጀሉ የባህር አረፋ ያህል እንኳን ቢሆን ሁሉም  ይማርለታል ።

  📗  ከመተኛትህ በፊት ውዱዕ አድርገህ የቀንህን መጨረሻ በሰላትና በእስቲግፋር በዚክር አድርገህ ተኛ እንቅልፍህ ሙሉ ኢባዳ ይሆንልሃል።
ተውበት ላይ ሳትሆን እንዳተኛ።
ምናልባትም የቂያማ ቀን እንጂ
ላትነሳ ትችላለህና።
🌱🌱🌱🌱

=መልካም አዳር 💐💐
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

وَلَقَدْ ضَلَّ قَبْلَهُمْ أَكْثَرُ ٱلْأَوَّلِينَ
﴿الصَّافَّاتِ؜ ٧١

And indeed before them, most of the former people went astray.
{An interpretation of "As-Saaffaat: Those drawn up in Ranks", Sura 37 Aya 71}

Читать полностью…

Islamic quotes

የሱሃቦች ታሪክ ፡ጁለይቢ ረዲላሁ አንሁ

አቀራቢ፡ ፎዚያ እስማኤል

Читать полностью…

Islamic quotes

قَالَ هِىَ عَصَاىَ أَتَوَكَّؤُا۟ عَلَيْهَا وَأَهُشُّ بِهَا عَلَىٰ غَنَمِى وَلِىَ فِيهَا مَـَٔارِبُ أُخْرَىٰ
﴿طه؜ ١٨

He said, “This is my staff; I support myself on it, and I knock down leaves for my sheep with it, and there are other uses for me in it.”
{An interpretation of "Taa-Haa: Taa-Haa", Sura 20 Aya 18}

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

@DailyAyaBot ➔ 26:186

Читать полностью…

Islamic quotes

የሱሃቦች ታሪክ፡ ኡበይ ኢብኑ ከአብ(ረ.አ)



አቅራቢ ፡ፎዚያ እስማኤል

Читать полностью…

Islamic quotes

‏﴿ سَيَجْعَلُ اللَّهُ بَعْدَ عُسْرٍ يُسْرًا ﴾ 💗.

Читать полностью…

Islamic quotes

وَقَالُوا۟ نَحْنُ أَكْثَرُ أَمْوَٰلًۭا وَأَوْلَٰدًۭا وَمَا نَحْنُ بِمُعَذَّبِينَ
﴿سَبَإٍ؜ ٣٥

And they said, “We are greater in wealth and children; we will not be punished!”
{An interpretation of "Saba: Sheba", Sura 34 Aya 35}

Читать полностью…

Islamic quotes

‏﴿ قَالَ لَا تَخَافَا إِنَّنِي مَعَكُمَا أَسْمَعُ وَأَرَى ٰ﴾

Читать полностью…

Islamic quotes

قَٰتِلُوهُمْ يُعَذِّبْهُمُ ٱللَّهُ بِأَيْدِيكُمْ وَيُخْزِهِمْ وَيَنصُرْكُمْ عَلَيْهِمْ وَيَشْفِ صُدُورَ قَوْمٍۢ مُّؤْمِنِينَ
﴿التَّوۡبَةِ؜ ١٤

So fight them – Allah will punish them at your hands, and He will disgrace them and assist you over them, and He will soothe the hearts of the believers.
{An interpretation of "At-Tawba: The Repentance", Sura 9 Aya 14}

Читать полностью…

Islamic quotes

ለረመዷን ካሁኑ ተዉበት አድርገን እንዘጋጅ ያ..ረብ ረመዳንን አድርሰን ደርሰዉም ብዙ ከሚጠቀሙበት አድርገን ብለን ዱዓ ካሁኑ እንጀምር ! የረመዳኑም ከረመዳን ዉጭም አምላካች 1 አላህ ነዉ !❤

@islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

ሰባሀል ኸይር

Читать полностью…

Islamic quotes

አጂብ!!

አንድ ግዜ ነብዩላህ ሙሳ አሌይሂ ሰላም አላህን ከፍጡራኖችህ የምትረሳዉ የለም እንዴ? ብለዉ ጠየቁት።


አላህም እንዲህ አዘዛቸዉ፦ ሙሳ ሆይ አጠገብህ ያለዉን ድንጋይ ምታዉ አላቸዉ።

ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ዉስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።

አሁንም ምታዉ አሉት፦ ከዛም ድንጋዩን ለሁለተኛ ግዜ ሲመታዉ ሌላ ድንጋይ ዉስጡ አለ።

ለ 3ኛ ግዜ ምታዉ አለዉ፦ ያኔ ሲመቱት ከዉስጡ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ ዕፅዋት ስትመገብ ተመለከተ።

አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ አሌይሂ ሰላም አሰማዉ።

👇👇👇 እንዲህ አለች👇👇👇

❝በዚህ ሶስት ጨለማ ዉስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ (አላህ) ጥራትና ምስጋና ይገባዉ!!❞

አለህ የትም ብንሆን አይተወንም🕊

✨ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራዉን ሰው ያህል አጅር ያገኛል✨

Читать полностью…

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/pWDwzPL5Ub8?si=OCG8MBpDNoKx0ji2

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

❝ቂያማህ ሲቃረብ ሰላምታ በትውውቅ ይሆናል። ሚስት ባሏን አጋዥ እስክትሆን ንግድ ይስፋፋል። ዝምድና ይቆርጣል። የውሸት ምስክርነት ይበዛል። እንዲሁም ፅህፈት ይስፋፋል።❞
ነቢዩ ﷺ
(አህመድ 3870)

/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

@DailyAyaBot ➔ 20:18

Читать полностью…

Islamic quotes

Challengeን ተቀላቀሉ
Profile በማድረግ ይተባበሩ ድምጽ ይሁኑ

Читать полностью…

Islamic quotes

አውቃለሁ…ለረጅም አመታት "አልሐምዱ ሊላህ!" እያሉ ከመፈተን በላይ ብርቱ ፈተና የለም።

ቢሆንም ግን አሁንም «አልሐምዱ ሊላህ»በሉ።.

إنما يوف الصابرون أجرهم بغير حساب }}

"ታጋሾች ምንዳቸውን የሚያገኙት ያለ ገደብ ነው "



/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

وَمَآ أَنتَ إِلَّا بَشَرٌۭ مِّثْلُنَا وَإِن نَّظُنُّكَ لَمِنَ ٱلْكَٰذِبِينَ
﴿الشُّعَرَاءِ؜ ١٨٦

“You are just a human like us, and indeed we consider you a liar.”
{An interpretation of "Ash-Shu'araa: The Poets", Sura 26 Aya 186}

Читать полностью…

Islamic quotes

☘ بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ ☘
😌 القارئ: #سلمان_العتيبي

The Quran story

መልካም ለይል(◔‿◔)

Читать полностью…

Islamic quotes

@DailyAyaBot ➔ 34:35

Читать полностью…

Islamic quotes

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

ከሙስሊሞች የትኛቸውም ተገናኝተው በሰላምታ አይጨባበጡም ፣ ከመለያየታቸው በፊት አላህ ወንጀላቸውን የማረላቸው ቢሆን እንጂ።
[ሶሒሑ ቲርሚዚይ፡ 2727]

Читать полностью…

Islamic quotes

@DailyAyaBot ➔ 69:5

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

Wallpaper ቀይሩ ስቲ 😎🥰

Читать полностью…

Islamic quotes

ከእሾህ ፅጌሬዳ አበባ የሚሰጥ አሏህ ምስጋና ይገባው።
= = = = =
ሂወት ምንም በእሾህ ብትሞላም ፅጌሬዳ አላት ሞት ቢኖርም በሰርግ እረስተነዋል ፣ኪሳራው በሌላ በኩል ተጠግኗል ፣ያጣነው በሌላ ተተክቷል ፣የሄዱት በመጡት ተለውጧል፣ የማይታለፍ የሚመስለው ጨለማ በፀሀይ ብርሀን ከገባበት ጠፍቷል ።እሾህ የፅግሬዳ ማብቂያ ቦታ ነው ። ለሌሊት ክስተት ትግስት አትጣ ።

✍ዘ.ሐ

Читать полностью…

Islamic quotes

إِنَّ ٱللَّهَ يَعْلَمُ مَا يَدْعُونَ مِن دُونِهِۦ مِن شَىْءٍۢ ۚ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ
﴿العَنكَبُوتِ؜ ٤٢

Allah knows what they worship instead of Him; He is the Almighty, the Wise.
{An interpretation of "Al-Ankaboot: The Spider", Sura 29 Aya 42}

Читать полностью…
Subscribe to a channel