islamic_quate | Unsorted

Telegram-канал islamic_quate - Islamic quotes

518

Subscribe to a channel

Islamic quotes

.
«መዳረሻዬ አንተ ከሆንክ... መንገዱ
እንዴት ያለ ውብ ነው!
ደጃፍህ እስክደርስ ክብደቱ ብያንገዳግደኝም
የነፍስያ ጉትጎታ ቢያደናቅፈኝም ፍላጎቴ
አንተ ነህና አግዘኝ ጌታዬ::
አላህ🤍

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

وَٱسْتَبَقَا ٱلْبَابَ وَقَدَّتْ قَمِيصَهُۥ مِن دُبُرٍۢ وَأَلْفَيَا سَيِّدَهَا لَدَا ٱلْبَابِ ۚ قَالَتْ مَا جَزَآءُ مَنْ أَرَادَ بِأَهْلِكَ سُوٓءًا إِلَّآ أَن يُسْجَنَ أَوْ عَذَابٌ أَلِيمٌۭ
﴿يُوسُفَ؜ ٢٥

And they both raced towards the door, and the woman tore his shirt from behind, and they both found her husband at the door; she said, “What is the punishment of the one who sought evil with your wife, other than prison or a painful torture?”
{An interpretation of "Yusuf: Joseph", Sura 12 Aya 25}

Читать полностью…

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/NJX9f0rI2Zc?si=l-i20ji_W5Q8g88a

Читать полностью…

Islamic quotes

📜 የመሬት መንቀጥቀጥ የትንሳዔ መቅረብ ምልክት ነው። ቢሆንም ነገሩ ሲከሰት ወደ አላህ በተውበት (በንስሃ) መመለስ እንዳለብን ዑለማዎች ይመክራሉ። በተረፈ ለጥንቃቄ ይረዳን ዘንድ ከባለሙያዎች የሚተላለፉ መልዕክቶችን ከማድመጥ ባለፈ፤ ያገኙትን ሁሉ ከሚያወሩ የሶሻል ሚዲያ ገፆች በሚተላለፉ መልዕክቶች ልንረበሽ አይገባም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

"ቀርፋፋ!"
"ሸፋፋ!"

እያሉ ያሙሻል!
አካሄድሽን ስለሚያስተውሉት፣

መራመድ አይችሉም!
ለዚያም ነው ካንቺ
ኋላ ያሉት........
.😀

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/vSrH1sUzPok?si=Cdi7Hmp0FEVhsjUi

Читать полностью…

Islamic quotes

ሶሉ አለነብይ ❤️❤️
መልካም ጁመአ ያሃባይቢ

Читать полностью…

Islamic quotes

🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸
🇵🇸

Free Palestine

Читать полностью…

Islamic quotes

የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:56

۝إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا۝

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡


/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/4hAUMMVSjxw?si=o7ipqFCq0J9TLWLi

Читать полностью…

Islamic quotes

በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑረን
(إِنَّمَا أَمْرُهُ إِذَا أَرَادَ شَيْئًا أَنْ يَقُولَ لَهُ كُنْ فَيَكُونُ)
" ነገሩም አንዳችን ነገር ባሻ ጊዜ ሁን ማለት ነው
ወዲያው ይሆናልም ፡፡"
[ያሲን 82]

↪ ሁሉን ነገር ማድረግ የሚችል
ለማድረግ ሲፈልግም ቃሉን ገና
ሳይናገር የሚያደርግ አምላክ አለን ጠይቁት ለምኑት ወላሂ ይሰጣችኋል ቢኢዝኒላህ

/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ كُونُوٓا۟ أَنصَارَ ٱللَّهِ كَمَا قَالَ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ لِلْحَوَارِيِّۦنَ مَنْ أَنصَارِىٓ إِلَى ٱللَّهِ ۖ قَالَ ٱلْحَوَارِيُّونَ نَحْنُ أَنصَارُ ٱللَّهِ ۖ فَـَٔامَنَت طَّآئِفَةٌۭ مِّنۢ بَنِىٓ إِسْرَٰٓءِيلَ وَكَفَرَت طَّآئِفَةٌۭ ۖ فَأَيَّدْنَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ عَلَىٰ عَدُوِّهِمْ فَأَصْبَحُوا۟ ظَٰهِرِينَ
﴿الصَّفِّ؜ ١٤

O People who Believe! Become the aides of Allah’s religion, the way Eisa the son of Maryam had said to the disciples, “Who will help me, inclining towards Allah?” The disciples said, “We are the aides of Allah’s religion” – so a group among the Descendants of Israel accepted faith and another group disbelieved; We therefore aided the believers against their enemies, so they were victorious.
{An interpretation of "As-Saff: The Ranks", Sura 61 Aya 14}

Читать полностью…

Islamic quotes

በደቡባዊ ጋዛ ሰርጥ በሚገኘው ድንኳኑ ፊት ለፊት የተፈናቀለው ፍልስጤም ልጅ። አዳምጡት

Читать полностью…

Islamic quotes

ظَهَرَ ٱلْفَسَادُ فِى ٱلْبَرِّ وَٱلْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِى ٱلنَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ ٱلَّذِى عَمِلُوا۟ لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ
﴿الرُّومِ؜ ٤١

Chaos appears in the land and the sea because of the evil deeds which people’s hands have earned, in order to make them taste the flavour of some of their misdeeds – in order that they may come back.
{An interpretation of "Ar-Room: The Romans", Sura 30 Aya 41}

Читать полностью…

Islamic quotes

#ሱብሃን_አላህ😢

በ2018 የአለምን ልብ የነካ ያስገረመ በተመራማሪዎች እይታ ውስጥ የገባ ትዕይንት ሴቷ አሳ ነባሪ ሲወለድ የሞተ ልጇን በጣም ሀዘን ውስጥ በመሆኗ ና መለየት ስለከበዳት ለ17 ቀናት ተሽክማ 1000 ማይል ተጉዛለች።

አላህﷻ በቁርአኑ እንስሳቶች መሰሎቻቹህ ህዝቦች ናቸው ይለናል እኛ የሚሰማንን ሀዘን ይሰማቸዋል #ሱብሃን_አላህ

وَمَا مِن دَابَّةٍ فِي الْأَرْضِ وَلَا طَائِرٍ يَطِيرُ بِجَنَاحَيْهِ #إِلَّا_أُمَمٌ_أَمْثَالُكُم

ከተንቀሳቃሽም በምድር (የሚኼድ)፤ በሁለት ክንፎቹ የሚበርም በራሪ #መሰሎቻችሁ_ሕዝቦች እንጅ ሌላ አይደሉም፡፡

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/Z-gHOi-78IE?si=jgU2CRcXDs4phTF_

Читать полностью…

Islamic quotes

☞ጌታዬ ከኔ ጋር ነዉ ⬆️🎧

«ክፍል:⁴

🍃በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም
:¨·.·¨: ❀ ሼርር↓↓
·. ┈┈••◉❖◉●••┈

/channel/islamic_quate

ክፍል 3,👇
/channel/islamic_quate/3019

Читать полностью…

Islamic quotes

قُلْ هُوَ ٱلْقَادِرُ عَلَىٰٓ أَن يَبْعَثَ عَلَيْكُمْ عَذَابًۭا مِّن فَوْقِكُمْ أَوْ مِن تَحْتِ أَرْجُلِكُمْ أَوْ يَلْبِسَكُمْ شِيَعًۭا وَيُذِيقَ بَعْضَكُم بَأْسَ بَعْضٍ ۗ ٱنظُرْ كَيْفَ نُصَرِّفُ ٱلْءَايَٰتِ لَعَلَّهُمْ يَفْقَهُونَ
﴿الأَنۡعَامِ؜ ٦٥

Say, “He is Able to send punishment upon you from above you or from beneath your feet, or to cause you to fight each other by dividing you into different groups, and make you taste the harshness of one another”; observe how We explain the verses so that they may understand.
{An interpretation of "Al-An'aam: The Cattle", Sura 6 Aya 65}

Читать полностью…

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/L5CJHlSok-k?si=XBkh1cM81w5PyznL

Читать полностью…

Islamic quotes

إنّ الصّلاةَ على النّبيِ وسيلةٌ‏
فيها النّجاةُ لكلِّ عبدٍ مُسْلِمِ‏

صلّوا على القمرِ المُنيرِ فإنّهُ‏
نورٌ تَبـدّا في الغمامِ المُظلِمِ

Читать полностью…

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/a9_vl96QejY?si=F7ub04fkz4zD6xjB

Читать полностью…

Islamic quotes

ረሱል - እንዲህ ብለዋል፦
“በጁምዓ ቀን አንዲት ሰዓት
አለች:: በዛች ሰዓት አንድ
ሙስሊም አላህን መልካምን
ነገር እየጠየቀ አይገጥምም፤
ለሱ የጠየቀው የሚሰጠው
ቢሆን እንጂ::”


ሙስሊም ዘግበውታል

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

📌ጥያቄ📌
📌 ብዙ ጊዜ በየማህበራዊ ሚዲያው የሚተላለፍ አንድ ሀዲስ አለ ፣ እሱም ረመዷን መች እንደሆነ #ለመጀመሪያ ጊዜ ለወንድሙ የተናገረ #እሳት ከሱ ሀራም ትሆንበታለች ይላልና ይህ ሀዲስ ትክክለኛነቱ እንዴት ነው⁉️

✅መልስ✅
✅ ይህ ሀዲስ #በየትኛውን የሀዲስ ኪታብ ላይ በጭራሽ ሊገኝ #ይቅርና በተቀጠፋ ሀዲሶች መዝገብ ውስጥ እንኳን #የማይገኝ በነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ #የተቀጠፈ ሀዲስ ነው።ይህን ሀዲስ በየትኛውም መልኩ #ማሰራጨትም ሆነ #ማስተላለፍ የተከለከለ ነው።

♻️ ምንጭ: ኢማሙ ሲዩጢይ ፣
ተድሪቡ ራዊ

እባካችሁ በዚህ ነገር ላይ ብዙ ሰው ስለሚሳሳት ሼር በማድረግ ስተቱን ያሳወቁ

JOIN & SHARE

@aymi22
@aymi22

👆👆 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👆👆

Читать полностью…

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/q_Q2_y5jtfM?si=vsmqP6P1jynSUmEt

Читать полностью…

Islamic quotes

ሲራ ክፍል 2
በኡስታዝ በድሩ ሁሴን

/channel/islamic_quate/3011

Читать полностью…

Islamic quotes

የሱሃቦች ታሪክ፡ሳልማን አልፋሪስ (ረ.አ)

አቅራቢ ፡ፎዚያ እስማኤል

Читать полностью…

Islamic quotes

https://youtube.com/shorts/gfYnmjxHhwU?si=qBE-hgqqWyDwFaYj

Читать полностью…
Subscribe to a channel