islamic_quate | Unsorted

Telegram-канал islamic_quate - Islamic quotes

518

Subscribe to a channel

Islamic quotes

قَٰتِلُوهُمْ يُعَذِّبْهُمُ ٱللَّهُ بِأَيْدِيكُمْ وَيُخْزِهِمْ وَيَنصُرْكُمْ عَلَيْهِمْ وَيَشْفِ صُدُورَ قَوْمٍۢ مُّؤْمِنِينَ
﴿التَّوۡبَةِ؜ ١٤

So fight them – Allah will punish them at your hands, and He will disgrace them and assist you over them, and He will soothe the hearts of the believers.
{An interpretation of "At-Tawba: The Repentance", Sura 9 Aya 14}

Читать полностью…

Islamic quotes

ለረመዷን ካሁኑ ተዉበት አድርገን እንዘጋጅ ያ..ረብ ረመዳንን አድርሰን ደርሰዉም ብዙ ከሚጠቀሙበት አድርገን ብለን ዱዓ ካሁኑ እንጀምር ! የረመዳኑም ከረመዳን ዉጭም አምላካች 1 አላህ ነዉ !❤

@islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

ሰባሀል ኸይር

Читать полностью…

Islamic quotes

አጂብ!!

አንድ ግዜ ነብዩላህ ሙሳ አሌይሂ ሰላም አላህን ከፍጡራኖችህ የምትረሳዉ የለም እንዴ? ብለዉ ጠየቁት።


አላህም እንዲህ አዘዛቸዉ፦ ሙሳ ሆይ አጠገብህ ያለዉን ድንጋይ ምታዉ አላቸዉ።

ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ዉስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።

አሁንም ምታዉ አሉት፦ ከዛም ድንጋዩን ለሁለተኛ ግዜ ሲመታዉ ሌላ ድንጋይ ዉስጡ አለ።

ለ 3ኛ ግዜ ምታዉ አለዉ፦ ያኔ ሲመቱት ከዉስጡ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ ዕፅዋት ስትመገብ ተመለከተ።

አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ አሌይሂ ሰላም አሰማዉ።

👇👇👇 እንዲህ አለች👇👇👇

❝በዚህ ሶስት ጨለማ ዉስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ (አላህ) ጥራትና ምስጋና ይገባዉ!!❞

አለህ የትም ብንሆን አይተወንም🕊

✨ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራዉን ሰው ያህል አጅር ያገኛል✨

Читать полностью…

Islamic quotes

👆እንደዚህ አይነት ምርጥ ባል የሆኑ ነብይ ነው ያሉን አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሐመድ🫶
የሳቸውን ፈለግ ምንከተል አላህ ያርገን🤲🤲

Читать полностью…

Islamic quotes

አዳምጡ ስለ በሽር አላሳድ መንግስት አሰቃቂነት ታዩበታላቹ

Читать полностью…

Islamic quotes

ሰባሀል ኸይር

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

★★★★★★★★አንደሉስ★★
★★★★★★

-----------------ክፍል ሁለት-----------------


...ጦሪፍም በአራት መርከቦች ተሳፍሮ በረመዷን ወር 91ኛው
ዓ.ሒ አንደሉስ ደረሰ።ጦሪፍ የተላከበትን ተልዕኮ በሚገባ በመወጣት ወደ
ሙሳ ብኑ ኑሶይር በመመለስ ስለአንደሉስ ያጠናቀረውን ጥናት በግሩም ሁኔታ
አቀረበለት።ሙሳ በጣም የበሰለና በጦር ስትራቴጂ የተካነ ሰው ነበር።ከጦሪፍ
ተልዕኮ መልስ በኋላ ፍፁም በመረጋጋት ለአንድ ዓመት ሙሉ አስፈላጊ ዝግጅት
በማድረግ አሳለፈ።ሰባት ሺህ የተደራጀ ሰራዊት አዋቀረ።በነዚህ ሰባት ሺህ
ወታደሮች ነበር ዘመቻውን የጀመረው።
★★የአንደሉስ መከፈት መጀመሪያ★★
በ92 ዓ.ሒ =711 በሸዕባን ወር ከጦሪፍ የተሳካ ስለላ ከአንድ አመት በኋላ
ሙሳ ብኑ ኑሶይር ጧሪቅ ብኑ ዚያድ የተባለውን የበርበር ተወላጅ በሰባት ሺወቹ
ወታደሮች ላይ ሾሞ ወደ አንደሉስ ላከው።
ጧሪቅ ብኑ ዚያድ ፈሪሀ አላህ፣ዛሂድ፣ጀግናና ለጅሀድ የተፈጠረ ሸሂድነትን
የሚናፍቅ የተዋጣለት የጦር መሪ ነበር።
ጧሪቅ ወደ አንደሉስ ሲሄድ ሙሳ ብኑ ኑሶይር አላህ እንዲረዳቸው በለቅሶ
ይማፀን ነበር።
ኢስላማዊው ሰራዊት በመርከብ ተሳፍረው የባህሩን ወሽመጥ
አለፉ።ወሽመጡን ሲያልፉ በወሽመጡ ዳርቻ ከነበረው ተራራ ስር ጧሪቅ
ሰራዊቱን አሳርፎ ስለነበር እስከዛሬ ድረስ "የጧሪቅ ተራራ ወሽመጥ"(Strait
of Gibraltar) እየተባለ ይጠራል።ከጧሪቅ ተራራ ወደ ኸድራእ
(Algeciras) ደሴት በመጓዝ አረፉ።እዚያም የደቡብ አንደሉስ ወታደሮች ጋር
ተፋጠጡ።ወታደሮቹ የክርስቲያኑ ጦር ጠባቂወች ስለነበሩ ጠንካራ የሚባሉ
አልነበሩም።በፋቲሒኖች (አገር ከፋቾች) ልምድ መሠረት ጧሪቅ እስልምና
እንዲቀበሉ ጥሪ አደረገላቸው፤እምቢ ካሉ ግብር እንዲከፍሉ የሶስት ቀን ገደብ
ሰጣቸው።ነገር ግን ጠባቂወቹ ትዕቢት ወጠራቸውና ሁለቱንም ምርጫወች
አሻፈረኝ አሉ።በመሆኑም ጦርነት ተካሄደ፤በጧሪቅ አሸናፊነትም
ተጠናቀቀ።የጠባቂወቹ አለቃ የነበረው ቱድሚር በጊዜው የአንደሉስ መናገሻ
ከተማ ከነበረችው ጡለይጢላ (ቶሌዶ) ለሚገኘው ሮድሪጎ አስቸኳይ ደብዳቤ
ላከ።"ሮድሪጎ ድረስልን! ከሰማይ ይሁኑ ከመሬት የማናውቃቸው ሰወች
መጥተውብናል።ራስህ መጥተህ ድረስልን!"
በርግጥም ልዩ ፍጡሮች ነበሩ-ለነሱ።የለመዱት ወራሪ ኃይል ገንዘብ
መዝረፍና ነፍስ ማጥፋት ባህሪው የሆነ ነው።ኃይማኖታቸውን
የሚያቀርቡላቸውና ከተቀበሉ ሁሉንም ነገር የሚተውላቸው፣ካልሆነ የተወሰነ
ግብር ከፍለው ገንዘባቸውንም ሆነ ሙሉ ንብረታቸውን የማይነኩባቸው ከዚያም
አልፎ የሚከላከሉላቸው ዘማቾች በርግጥም ለነሱ ግሩም ነበር።ከዚያም
አልፎ በቀን ብቁ ተፋላሚ በሌሊት መነኩሴ የሆኑ እንግዳ ፍጡሮች ከሰማይ
ይሁኑ ከመሬት ቢያደናግሩት አይደንቅም።በርግጥም ትክክል ነው።እነሱ
የአላህ ሰራዊቶች ናቸው።
(( ﺃُﻭ۟ﻟَٰٓﺌِﻚَ ﺣِﺰْﺏُ ﭐﻟﻠَّﻪِ ۚ ﺃَﻟَﺂ ﺇِﻥَّ ﺣِﺰْﺏَ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﻫُﻢُ ﭐﻟْﻤُﻔْﻠِﺤُﻮﻥَ ))
(( እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን
የሚያገኙ ናቸው፡፡))
ሮድሪጎ ዜናው መጀመሪያ ሲደርሰው ለዝርፊያ የመጡ ሽፍቶች ጥቃት
ስለመሰለው አልተደናገጠም።ነገር ግን ሙስሊሞች ወደ ቁርጡባ (ኮርዶባ)
ማምራት መጀመራቸውን ሲሰማ ሰራዊቱን አደራጅቶ በእህቱ ልጅ መሪነት
ሙስሊሞችን እንዲመክት ላከው።ከኸድራእ ደሴት አቅራቢያ ተደጋጋሚ
ፍልሚያ አደረጉ፤በሁሉም ፍልሚያወች ግን ክርስቲያኖች ይሸነፋሉ።የሮድሪጎ
የእህት ልጅም ተገደለ።ወታደሮቹ ሽሽት ጀመሩ።ሮድሪጎ ዜናውን ሲሰማ
ድንጋጤ ዋጠው።አሁን አደጋውን ተረዳ።ንዴት ሊያሳብደው እየደረሰ ሰራዊቱን
አዘጋጅቶ ክተት በማለት አወጀ።መቶ ሺህ ወታደር ሰብስቦ ኩራትና ትዕቢት
እየተናነቀው ወደ ሙስሊሞች አመራ።
★★የዋዲ በርባጥ ጥርነት★★
★(Battle of Guadalete)★
ሮድሪጎ የእህቱን ልጅ ሽንፈትና መገደል ሲሰማ በትዕቢት መንፈስ ተወጥሮ መቶ
ሺህ ሰራዊት አስከትሎ ወደ ደቡባዊ አቅጣጫ ወደ ሙስሊሞች
ከተመ።ጧሪቅ የሮድሪጎን መንቀሳቀስ ሲጀምር በሰባት ሺህ ወታደር መቶ ሺህ
ሰራዊትን መፋለም አግባብ እንዳልሆነ በማሰብ ወደ ሙሳ ብኑ ኑሶይር አጋዥ
ኃይል እንዲላክለት ላከ።ሙሳ ብኑ ኑሶይር በጦሪፍ ብኑ ማሊክ መሪነት አምስት
ሺህ ወታደር ላከ።ጦሪፍም መርከብ ተሳፍሮ ጧሪቅ ዘንድ ደረሰ።የሙስሊሞች
ሰራዊት ወደ አስራ ሁለት ሺህ ከፍ አለ።ጧሪቅም አጋዥ ኃይል ከተላከለት
በኋላ ለጦርነቱ ምቹ ቦታ ማፈላለግ ጀመረ።በመጨረሻም ዋዲ በርባጥ
(በርባጥ ሸለቆ) ወይም ዋዲ ሉካ ከተባለ ቦታ ሰፈረ።ቦታው ከጀርባውና ከቀኝ
በኩል ትልቅ ተራራ ያረፈበት ሲሆን በግራ በኩል ሐይቅ አለ።ስለዚህ ጧሪቅን
ከኋላውም ሆነ ከቀኝና ከግራ ሊከበው የሚችል አደጋ አይኖርም።በደቡባዊ
በኩል ያለውን መግቢያ ተጠቅመው ጥቃት እንዳይፈፅሙበት ጦሪፍ ብኑ
ማሊክን መደበ።በዚህም ሙሉ ትኩረቱን ወደ ፊት ብቻ በማድረግ ዙሪያውን
አጠረ።
ከጧሪቅ በኋላ ሮድሪጎ ጉራውን እየነፋ በወርቅ ያሸበረቀ ካባ ለብሶ፣ወርቃማ
ዘውድ ደፍቶ በወርቅ የተጌጠ አልጋ ላይ ሆኖ መጣ።በጦር ሜዳ እንኳ ሆኖ
ጉራውንና ኩራቱን ሊተው አልፈቀደም።በሚገርም መልኩ በርካታ ገመዶችን
በበቅሎ ጭኗል።ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? ከጦርነቱ በኋላ ሙስሊሞችን
ማርኮ በማሰር ባሪያ ለማድረግ! ጦርነቱን በርግጠኝነት ያሸንፋል-በሱ
አስተሳሰብ።እንደሱ ግምት ከመቶ ሺህ ሰራዊት መሐል የሚገኙ አስራ ሁለት
ሺህ ለሀገሩ እንግዳ የሆኑ አሳዛኝ ወታደሮች ናቸው።
በረመዷን 29-92አ.ሒ=19 ጁላይ 711 በዋዲ በርባጥ በምድር ላይ ከተከሰቱ
ከባባድ ጦርነቶች የሚመደብ ጦርነት ተካሔደ።አስራ ሁለት ሺህ ለመቶ ሺህ!
ከተራራው ጫፍ ላይ ሆኖ ለሚመለከት ለሙስሊሞቹ ማዘኑ አይቀርም።እንደ
ሎጂክ እነዚህ እዚህ ግባ ሊባሉ የማይችሉ ጥቂት ጭፍሮች ከስምንት እጥፍ
በላይ የሚልቃቸውን ሰራዊት እንኳንስ ማሸነፍና እንዴት መፋለም ይችላሉ?!
ነገር ግን በአላህ ሚዛን ለተመለከት አሳዛኞቹ መቶ ሺወቹ ናቸው።የአላህ
እርዳታ ከነሱ ጋር ነውና!
ሁለቱ ሰራዊት ፍፁም የማይገናኙ ናቸው።እንዴት ይገናኛሉ? የኩፍር የኢማን
ሰራዊት ከመቼ ጀምሮ ይመጣጠናሉ? ለአላህ ሲሉ ሂወታቸውን ለመሰዋት
የተዘጋጁና ተገደው የወጡ ትልቁ ምኞታቸው ወደ ቤታቸው በሰላም መመለስ
የሆነ ሰራዊት በምን ስሌት እኩል ይሆናሉ?! ለጌታው ባደረ ፈሪሀ አላህ መሪ
የሚመራና ለስልጣኑና ለስሜቱ ባሪያ በሆነ መሪ የሚመራ ወታደር በምን ቀመር
ይስተካከላሉ?! አወ ፍፁም አይመጣጠኑም! ባጭሩ እነዚህ የአኼራ ቡድኖ
እነዚያ ደግሞ የዱንያ ቡድኖች ናቸው! ታዲያ ለማነው የሚታዘነው?
በዚህ መልኩ ጦርነት በታላቁ የድል ወር ተጀመረ።መሪር በሆነ አንደሉስ
ፍልሚያ ለስምንት ቀናት የዘለቀ ውጋያ ተደረገ።ስምንት ቀናት ሙሉ ሰይፎች
ይፋተጋሉ፣ፍላፃወች ይሰነዘራሉ፣ሹሃዳኦች ይወድቃሉ።ከሀዲያኑ ኃይላቸውን
አሟጠው ተጋደሉ።ነገር ግን ይህ ሀይል በምን አቅሙ ነው ከዐቂዳ፣ከኢማን
ብርታት ፊት ሊፀና የሚችለው? ሙስሊሞች የኩፍርን ሀይል በኢማን ብርታት

Читать полностью…

Islamic quotes

وَٱلسَّمَآءِ ذَاتِ ٱلْحُبُكِ
﴿الذَّارِيَاتِ؜ ٧

And by oath of the decorated heaven.
{An interpretation of "Adh-Dhaariyat: The Winnowing Winds", Sura 51 Aya 7}

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

ሰባሀል ኸይር ❤️

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

أَسْكِنُوهُنَّ مِنْ حَيْثُ سَكَنتُم مِّن وُجْدِكُمْ وَلَا تُضَآرُّوهُنَّ لِتُضَيِّقُوا۟ عَلَيْهِنَّ ۚ وَإِن كُنَّ أُو۟لَٰتِ حَمْلٍۢ فَأَنفِقُوا۟ عَلَيْهِنَّ حَتَّىٰ يَضَعْنَ حَمْلَهُنَّ ۚ فَإِنْ أَرْضَعْنَ لَكُمْ فَـَٔاتُوهُنَّ أُجُورَهُنَّ ۖ وَأْتَمِرُوا۟ بَيْنَكُم بِمَعْرُوفٍۢ ۖ وَإِن تَعَاسَرْتُمْ فَسَتُرْضِعُ لَهُۥٓ أُخْرَىٰ
﴿الطَّلَاقِ؜ ٦

Accommodate them where you also reside, according to your means, and do not harass them to make it difficult upon them; and if they are pregnant, give them the provision till they deliver their burden; then if they suckle the child for you, pay them its due; and consult with each other in a reasonable manner; and if you create hardship for one another, the child will get another breast feeding nurse.
{An interpretation of "At-Talaaq: Divorce", Sura 65 Aya 6}

Читать полностью…

Islamic quotes

.
ወንጀላችን ማለቂያ የለውም...

እንዲያውም የሚሸት ቢሆን ከመኖሪያችን ባልወጣን ነበር!

ምስጋና ወንጀላችንን ሰትሮ
በውዴታው ለሚያኖረን አላህ🤍

አልሀምዱሊላህ❤️
.

@islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

Wallpaper ቀይሩ ስቲ 😎🥰

Читать полностью…

Islamic quotes

ከእሾህ ፅጌሬዳ አበባ የሚሰጥ አሏህ ምስጋና ይገባው።
= = = = =
ሂወት ምንም በእሾህ ብትሞላም ፅጌሬዳ አላት ሞት ቢኖርም በሰርግ እረስተነዋል ፣ኪሳራው በሌላ በኩል ተጠግኗል ፣ያጣነው በሌላ ተተክቷል ፣የሄዱት በመጡት ተለውጧል፣ የማይታለፍ የሚመስለው ጨለማ በፀሀይ ብርሀን ከገባበት ጠፍቷል ።እሾህ የፅግሬዳ ማብቂያ ቦታ ነው ። ለሌሊት ክስተት ትግስት አትጣ ።

✍ዘ.ሐ

Читать полностью…

Islamic quotes

إِنَّ ٱللَّهَ يَعْلَمُ مَا يَدْعُونَ مِن دُونِهِۦ مِن شَىْءٍۢ ۚ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ
﴿العَنكَبُوتِ؜ ٤٢

Allah knows what they worship instead of Him; He is the Almighty, the Wise.
{An interpretation of "Al-Ankaboot: The Spider", Sura 29 Aya 42}

Читать полностью…

Islamic quotes

ከጨለማ ወደ ብርሀን ሊያወጡ ነው የተላኩት

Читать полностью…

Islamic quotes

የአሕዛብ ምዕራፍ الأحزاب 33:56

۝إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا۝

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡

/channel/islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

يَوْمَ تَرْجُفُ ٱلرَّاجِفَةُ
﴿النَّازِعَاتِ؜ ٦

On the day when the trembling one will tremble. (The disbelievers will certainly taste the punishment.)
{An interpretation of "An-Naazi'aat: Those who drag forth", Sura 79 Aya 6}

Читать полностью…

Islamic quotes

አንኮታኮቱት፤ ግድግዳውን አፈራረሱት።ሰራዊት ይሸሽ ጀምር።ሮድሪጎ የት
እንደደረሰ ጠፋ፤ከፊሎች ተገድሏል ይላሉ።ነገር ግን እስከዘላለሙ ጠፋ።
አላሁ አክበር! ለሁል ሀምድ ሶደቀ ወዕደህ!
አወ! ሁሌም በሙስሊሞች ዘመቻ እንደሚታየው የሙስሊሞች ኃይል
የሚመዘዘው በልባቸው ውስጥ በፀደቀው ኢማን ነው።በሰውነታቸው በሰረፀው
ዐቂዳ ነው።ጠላት ምን ያህል በመሳሪያም ሆነ በሰው ኃይል ቢልቅ ይህ
የኢማን ታንክ ይደረማምሰዋል፤የዐቂዳ መድፍ ይበታትነዋል።
ከዋዲ በርባጥ ጦርነት ሙስሊሞች

@islamic_quate
/channel/islamic_quate

Читать полностью…

Islamic quotes

ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው

አንዱ ላጤ ዱዓእ ሲያደርግ እንዲህ አለ አሉ፦ «ኢላሂ ጌታዬዋ…እናቷ ብቻ የሳመቻትን፣ ወንድሟ ብቻ የሸኛትን፣ አባቷ ብቻ ያቀፏትን!»

እስኪ ይግጠምህ ብለናል¡ ተስፋ እንዳትቆርጥ፤ ወጥር! ለራስህ ሷሊሕ ከሆንክ ዱንያ ላይ ብታጣት ኢንሻ አላህ አኺራህ ላይ ታገኛታለህ
ፈገግ። በሉማ ከድካም ጋር ፈገግታ ጥሩነው🥀🌷

Читать полностью…

Islamic quotes

ሰላም ለነዛ አላህን ፈርተው ሀራምን ከማየት ከመስማት ከመብላት ወደ ሀራም ከመሄድ አላህን ፈርተው ለራቁት ከወንድም ከሴትም...


          🌺መልካም
ለይል 🌺

Читать полностью…

Islamic quotes

ወይ ጉድ!!
የሺዓ የባሰ ነው!!
ሺዓ በዓሊይ ቢን አቢ ጧሊብ ላይ ያላቸው ድንበር ማለፍን ተመልከቱ!!

በግጥሙ ላይ እንደሚሰማው :-

"ዓሊይ ምድርን ምንጣፍ ያደረገላችሁ እሱ ነው።
ከበላያችሁም ሰባትን ሰማያት የገነባው እሱ ነው"

ሲሉ ይሰማል።

የአላህን ስራ ለዓሊይ ሰጥተውታል ተመልከቱ!!

✨ምድርን ምንጣፍ ያደረገልን ማን ነው??

✨ሰማያትን የገነባው ማን ነው??

Copied Yasin_Nuru

Читать полностью…

Islamic quotes

يَتَوَٰرَىٰ مِنَ ٱلْقَوْمِ مِن سُوٓءِ مَا بُشِّرَ بِهِۦٓ ۚ أَيُمْسِكُهُۥ عَلَىٰ هُونٍ أَمْ يَدُسُّهُۥ فِى ٱلتُّرَابِ ۗ أَلَا سَآءَ مَا يَحْكُمُونَ
﴿النَّحۡلِ؜ ٥٩

Hiding from the people because of the evil of the tidings; “Will he keep her with disgrace, or bury her beneath the earth?”; pay heed! Very evil is the judgement they impose!
{An interpretation of "An-Nahl: The Bee", Sura 16 Aya 59}

Читать полностью…

Islamic quotes

አልሀምዱሊላህ ያለ ሁሉ ደስተኛ ነው ማለት እይደለም ሁል ጊዜ ደስተኛ ስትሆን ብቻ አላህን የምታመሰግን ከሆነ ችግር አለ እራስህን ፈትሽ ?
ሰባሁል ከይር

Читать полностью…

Islamic quotes

መልካም አዳር❤

Читать полностью…

Islamic quotes

۞ وَيَسْتَنۢبِـُٔونَكَ أَحَقٌّ هُوَ ۖ قُلْ إِى وَرَبِّىٓ إِنَّهُۥ لَحَقٌّۭ ۖ وَمَآ أَنتُم بِمُعْجِزِينَ
﴿يُونُسَ؜ ٥٣

And they ask you “Is it a reality*?” Say, “Yes, by oath of my Lord, indeed surely it is a reality, and you will not be able to escape.” (* The punishment of the hereafter.)
{An interpretation of "Yunus: Jonas", Sura 10 Aya 53}

Читать полностью…
Subscribe to a channel