ኢስላማዊ እውነታዎችን የምንገልፅበትና የምናብራራበት ቻላል!
በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما لا يَعْنيه.﴾
“የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።”
📚 ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 2317
ጆይን፦ /channel/BuhariMuslimAmharic
ኑሮ መረረኝ እራሴን ላጠፋነዉ የምትሉ ወንድም እህቶች እነዚህ በአለም ላይ ትልቁ እስር ቤት የሚኖሩ ህፃናት ሳይቀሩ ይሄ ሁሉ ግፍ ደርሶባቸዉ ምን እንደሚሉ ስሟቸዉ...
Читать полностью…ቢቢሲ ፀረ ሙስሊምነት እንዳለ ዛሬ አምኗል!
የሰብአዊ መብት ተሟጓቾች፣ የህፃናት መብት ተሟጋቾች፣ ሽ* ብ* ርተኝነት ሁልጊዜ ከሙስሊሞች የሚያይዙ ሰዎች ዛሬ የታሉ???
«የሁሉ ነገር ምንጭ በረከት ከአላህ ነዉ።» ካቢቴን በህሩዲን አብዱ ሀሰን
ብዙ ጊዜ እዉቀታቸዉና ደረጃቸዉ ከፍ ያሉ ሙስሊሞች ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ በፍፁም እንዲህ ያለ ዳዕዋ ሊያደርጉ ቀርቶ አላህና መልእክተኛዉን አለይሂ ሶላቱ ወሰላምን መጥራት ተራራ ሲሆንባቸዉ ነዉ የምናየዉ። የካቢቴን በጣም ይለያል። በዚህ ሙሉ ቪዲዩ እኔ በግሌ የኢማንና የዱንያ ምክርን አጊንቼበታለዉ። እናንተም መጠቀም ከፈለጋቹ ከስራ ያለዉን ሊንክ ተጠቅማቹ ተመልከቱ!!!
https://m.youtube.com/watch?v=UUHZCAAn5i4
____ እንዲጠፋ የተፈረደበት ሀገር [እና] ህዝብ
"ይሁዲዋች ባይኖሩ ኑሮ አለማችን አሁን ካለችበት እጅግ የተሻለ እድገት፣ ሰላምና መረጋጋት ውስጥ ትገኝ ነበር" በሚለው ሀሳብ ብዙዋች ይስማማሉ፣ ትክክል ነው፣
ይሁዲዋች ራስ ወዳድ፣ አልጠግብ ባይ፣ ስግብግብ ናቸው፣ ይህ ባህሪያቸው ከአንድ እናት የተገኙ ያስመስላቸዋል፣
ይሁዲዋች የተጨፈጨፋት ጀርመን ውስጥ ብቻ አይደለም፣ ራሻው፣ ፈረንሳይ፣ ስፔን፣ እንግሊዝ ወዘተ ተገለዋል፣ ተሰደዋል፣ አናችሁን አያሳየን ተብለዋል፣ ፀረ-ፅዬናዊ (anti-semitism) ንቅናቄ አሁንም አለ፣ ይህ ሁሉ ህዝብ፣ ድፍን አለም በአንድ ላይ ሊጠላህ አይችልም፣ ከጠላህ ችግሩ ያንተ ነው፣ ከላይ የጠቀስኩት ባህሪያቸው ነው ያስጠላቸው፣
እነዚህ ራስ ወዳድና አልጠግብ ባይ ስብስብ የፍልስጥኤም ህዝብ ሀገር ቀምቶ ማስለቀስ ከጀመረ ሰባት አስርት አመታት አልፈውታል፣ አለም የፍልስጥኤም ህዝብ ላይ ፊቱን አዙሯል፣ ኃያል ነን የሚሉ ሀገራት ከእስራኤል ጋር እንደወገኑ ነው፣
ትላንት ንጋቱ ላይ ሀማስ ከ2 ሺህ በላይ ሮኬቶችን (በጅምላ) አስውንጭፎ እስራኤና አሜሪካ ዘመን ያፈራው (cutting-edge) ሲሉት የነበረውን የእስራኤልን ፀረ ሮኬት መሳሪያ እንዲቁለጨለጭ ብቻ አድርጎታል፣ የሮኬቱን ጭስ ተገን አድርገው በፓራሸት እየተንሳፈፉ ወደ እስራኤል ግዛት የገቡ ታጣቂዋች ነበሩ፣ እስራኤል ጦርነት ተከፍቶብኛል፣ አሁን ጦርነት ላይ ነኝ፣ ጦርነቱም አስፈላጊ ጦርነት (necessity war) ነው ብላለች፣ ወደ ጋዛ ዘልቀው እናቶችንና ህፃናት መጨፍጨፋቸው አይቀርም፣ የለመዱት ነው፣
የምዕራቡ ጋዜጠኞች ዜናውን የሚዘግቡበት መንገድ ምን አይነት ቆሻሻ አለም ውስጥ እየኖርን እንዳለን ብቻ ነው የሚያሳየው፣ ሀገር የተቀሙትን ሰዋች ሽብርተኛ እያሏቸው ነው፣ ድል ለፍልስጤም ህዝብ!
በነገራችን ላይ በአንዳንድ የአለማችን ክፍልና በኢትዮጵያ ፍልስጥኤምንና እስራኤል የተመለከተ የተሳሳተ ግንዛቤ (misconception) አለ፣
*አንዳንድ ምዕመናን የአሁኗ እስራኤል [Modern Israel] መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ያለችው የጥንቷ እስራኤል ትመስለዋለች፣ ስህተት ነው፣ አሁን ያለቸው እስራኤል የንጉስ ዳዊት እስራኤል አይደለችም፣ እነ ዳዊት ቤንጉሪዬን በአሻጥር የፈጠሯት ሀገር ናት፣ ከተፈጠረች 75 ዓመት አልሞላትም፣
** አንዳንድ ምዕመናን የእስራኤልንና የፍልስጥኤም ጦርነትን የክርስቲያንና የሙስሊም ጦርነት አድረግ ያስባሉ፣ ይህ በጣም ስህተት ነው፣ ሲጀመር 73% ገደማ እስራኤላዊ ይሁዲ ነው፣ ከክርስቲያን እስራኤላዊ ሙስሊም እስራኤላዊ ይበልጣል፣ ክርስቲያኑ 2% አይሞላም፣ ሙስሊሙ 18% ነው፣ ከሙስሊሙ ጋር ሲነፃፀር ቁጥራቸው አነስተኛ ቢሆንም ክርስቲያን ፍልስጤማዊያን አሉ፣
*** እስራኤል ውስጥ በክርስቲያን እምነት ተከታዬች ቅዱሳን ተብለው የሚታወቁ ብዙ ስፍራዋች አሉ፣ እነዚህን ስፍራዋች ከአራት መቶ አመታት በላይ ጠብቆ ያቆያቸው ሙስሊም እንደሆነ የሚያውቁት ጥቂቶች ናቸው፣ በኦቶማን ቱርክ ስር በሱልጣኔት ነበር ስታድር የነበረችው፣ የኢትዮጵያ ይዞታ የሆነው "ዴር ሱልጣን" ለኢትዮጵያ የሰጣት ሙስሊም ነው፣ "ዴር ሱልጣን" ማለት "የሱልጣኑ ቤት" ማለት መሰለኝ፣ ኦርጅናል እስልምና ስልጡን ነው የምንለው ታሪክ ጠቅሰን ነው፣ ቤተክርስቲያን ወርሬ መስኪድ አደርጋለሁ ስሊ የነበረው ውሪ በየት በኩል የመጣን እስልምና እንደተቀበለ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው፣
ፎቶ መግለጫ:- እስራኤል የምትባል ሀገር ከተመሰረተችበት አመት ጀምሮ እስከ 2012 [65 ዓመት ውስጥ] እስራኤል እንዴት እየሰፋች ፍልስጥኤም ደግሞ እንዴት እየጠፋች እንደሄደች ያሳያል፣
"የኦሮሞ ህዝብ ፈጣሪው ዋቃ ጥቁር ነው ብሎ ያምናል"
አቡ ዳውድ ኡስማን
በመንግስት ሚዲያዎች የአባገዳ ባንዲራ የሆነው ጥቁር፣ ቀይ እና ነጭ መደብ ባንዲራ ትርጓሜውም እውቁት ሲሉ መረጃውን አጋርተዋል::
በዚህ ትርጓሜ መሰረት የኦሮሞ ህዝብ አምላክ ጥቁር ነው ብሎ እንደሚያምን ተገልፆል::
ኢስላም ደግሞ ይህን ትርጓሜ ፈፅሞ አይቀበለውም:: አላህ ከሚሉት ነገር ሁሉ የጠራ ጌታ ነው::
እንዲህ በግልፅ የዋቄ ፈና እምነትን ግልፅ መደረጉ ሙስሊም የኦሮሞ ተወላጆችም የእምነታቸውን እሴት እና ከሀይማኖታቸው ጋር የማይጋጨውን የብሄር እሴታቸውን ለመጠበቅ እና ለመለየት ጥሩ ግንዛቤ ይሰጣቸዋል::
ኢስላም የትኛውንም ባህል እና እሴት ከአላህ እና ከመልዕክተኛው መመሪያ ጋር እስካልተጋጨ ድረስ አያወግዘውም:: ከኢስላም አስተምህሮ ጋር የሚጋጭ የትኛውም የብሄርም ሆነ የሀገር ማንነት ካለ ግን ፈፅሞ አያስተናግደውም::
አምላክ ጥቁር ነው ብሎ ማመን የብሄር መገለጫ ነው ከተባለ ኢስላም ይህን መሰል አስተምህሮ ስለሌለው የብሄሩ መገለጫው ከኢስላም አንፃር ተቀባይነት አይኖረውም::
የዋቄፈና እምነት መሰረቶች ከኢስላም መሰረቶች ጋር የሚፃረሩ በመሆናቸው ሙስሊም የኦሮሞ ተወላጆች ከዋቄፈና እምነት ጋር የተያያዙትን ማንኛውንም እሴት እና መገለጫ በመራቅ እስልምናቸውንንም ከእምነት ጋር የማይያዘውን የብሄራቸውን እሴት መጠበቅ እና መተግበር ግድ ይላቸዋል::
የእንግሊዝ ዩንቨርሲቲ ድግምትን/መተትን/ በማስተርስ ዲግሪ ደረጃ ሊሰጥ መሆኑን ትላንት ቢቢሲ ዘግቧል። ከዚህ ዩንቨርሲቲ ባይመረቁም በርካታ "የሙያ አጋሮቻቸው" እዚህ መኖራቸውንና የበርካታ እህቶቻችንን ህይወት ማመሳቀላቸውን ለማስረዳት ብዙ ጉልበት ማባከናችን እራሱ ያሳዝነኛል።
Читать полностью…«እኛ ድልን የምንጠይቀዉ ከአላህ ነዉ። ነገር ግን የሚዲያ አካላት፣ መጅሊሱም ሆነ ሁሉንም ሙስሊም የምንጠይቀዉ ሰበብ ሁኑ ነዉ።» ከጉንችሬ ሙስሊሞች እህት
Читать полностью…የአላህ መልእክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:-
إن الله فرض فرائض فلا تضيعوها، وحرم حرمات فلا تنتهكوها، وحد حدودا فلا تعتدوها، وسكت عن أشياء رحمة لكم غير نسيان فلا تبحثوا عنها
“አላህ ግዴታዎችን ደንግጓል፤ አታጓድሏቸው። እርም ነገሮችን ደንግጓል፤ አትተላለፏቸው። አንዳንድ ድንበሮችን ወስኗል፤ አትጣሷቸው። አንዳንድ ነገሮችን ዝም ብሏል ለእናንተ አዝኖ እንጂ ረስቶ አይደለም። ስለዚህ አትመራመሩባቸው።”
[ዳረቁጥኒይና ሌሎችም ከአቡ ሰዕለባ አል-ኹሸኒይ ዘግበውታል። ነወዊይም ሐዲሱን “ሐሰን” ነው ብለዋል።]
ኢስላማዊ ዳእዋ በቴሌ ግራም ለመከታታል ሊንኩን ይጫኑት!
/channel/islamictrueth
♦ ﴿ ﻟَﻮْ ﺃَﻧْﺰَﻟْﻨَﺎ ﻫَﺬَﺍ ﺍﻟْﻘُﺮْﺁﻥَ ﻋَﻠَﻰ ﺟَﺒَﻞٍ ﻟَﺮَﺃَﻳْﺘَﻪُ ﺧَﺎﺷِﻌًﺎ ﻣُﺘَﺼَﺪِّﻋًﺎ ﻣِﻦْ ﺧَﺸْﻴَﺔِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺗِﻠْﻚَ ﺍﻟْﺄَﻣْﺜَﺎﻝُ ﻧَﻀْﺮِﺑُﻬَﺎ ﻟِﻠﻨَّﺎﺱِ ﻟَﻌَﻠَّﻬُﻢْ ﻳَﺘَﻔَﻜَّﺮُﻭﻥَ * ﻫُﻮَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﻫُﻮَ ﻋَﺎﻟِﻢُ ﺍﻟْﻐَﻴْﺐِ ﻭَﺍﻟﺸَّﻬَﺎﺩَﺓِ ﻫُﻮَ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦُ ﺍﻟﺮَّﺣِﻴﻢُ * ﻫُﻮَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﻤَﻠِﻚُ ﺍﻟْﻘُﺪُّﻭﺱُ ﺍﻟﺴَّﻠَﺎﻡُ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻦُ ﺍﻟْﻤُﻬَﻴْﻤِﻦُ ﺍﻟْﻌَﺰِﻳﺰُ ﺍﻟْﺠَﺒَّﺎﺭُ ﺍﻟْﻤُﺘَﻜَﺒِّﺮُ ﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻋَﻤَّﺎ ﻳُﺸْﺮِﻛُﻮﻥَ * ﻫُﻮَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟْﺨَﺎﻟِﻖُ ﺍﻟْﺒَﺎﺭِﺉُ ﺍﻟْﻤُﺼَﻮِّﺭُ ﻟَﻪُ ﺍﻟْﺄَﺳْﻤَﺎﺀُ ﺍﻟْﺤُﺴْﻨَﻰ ﻳُﺴَﺒِّﺢُ ﻟَﻪُ ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﻌَﺰِﻳﺰُ ﺍﻟْﺤَﻜِﻴﻢُ ﴾ [ ﺍﻟﺤﺸﺮ : 21 - 24 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺘﻐﺎﺑﻦ :
♦ ﴿ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﻫُﻮَ ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓَﻠْﻴَﺘَﻮَﻛَّﻞِ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺘﻐﺎﺑﻦ : 13 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻘﻠﻢ :
♦ ﴿ ﻭَﺇِﻥْ ﻳَﻜَﺎﺩُ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭﺍ ﻟَﻴُﺰْﻟِﻘُﻮﻧَﻚَ ﺑِﺄَﺑْﺼَﺎﺭِﻫِﻢْ ﻟَﻤَّﺎ ﺳَﻤِﻌُﻮﺍ ﺍﻟﺬِّﻛْﺮَ ﻭَﻳَﻘُﻮﻟُﻮﻥَ ﺇِﻧَّﻪُ ﻟَﻤَﺠْﻨُﻮﻥٌ * ﻭَﻣَﺎ ﻫُﻮَ ﺇِﻟَّﺎ ﺫِ
ﻛْﺮٌ ﻟِﻠْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ ﴾ [ ﺍﻟﻘﻠﻢ : 51 ، 52 ] .
ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺸﺮﺡ :
♦ ﴿ ﺃَﻟَﻢْ ﻧَﺸْﺮَﺡْ ﻟَﻚَ ﺻَﺪْﺭَﻙَ * ﻭَﻭَﺿَﻌْﻨَﺎ ﻋَﻨْﻚَ ﻭِﺯْﺭَﻙَ * ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺃَﻧْﻘَﺾَ ﻇَﻬْﺮَﻙَ * ﻭَﺭَﻓَﻌْﻨَﺎ ﻟَﻚَ ﺫِﻛْﺮَﻙَ * ﻓَﺈِﻥَّ ﻣَﻊَ ﺍﻟْﻌُﺴْﺮِ ﻳُﺴْﺮًﺍ * ﺇِﻥَّ ﻣَﻊَ ﺍﻟْﻌُﺴْﺮِ ﻳُﺴْﺮًﺍ * ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻓَﺮَﻏْﺖَ ﻓَﺎﻧْﺼَﺐْ * ﻭَﺇِﻟَﻰ ﺭَﺑِّﻚَ ﻓَﺎﺭْﻏَﺐْ ﴾ [ ﺍﻟﺸﺮﺡ : 1 - 8 ] .
ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻜﺎﻓﺮﻭﻥ :
♦ ﴿ ﻗُﻞْ ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟْﻜَﺎﻓِﺮُﻭﻥَ * ﻟَﺎ ﺃَﻋْﺒُﺪُ ﻣَﺎ ﺗَﻌْﺒُﺪُﻭﻥَ * ﻭَﻟَﺎ ﺃَﻧْﺘُﻢْ ﻋَﺎﺑِﺪُﻭﻥَ ﻣَﺎ ﺃَﻋْﺒُﺪُ * ﻭَﻟَﺎ ﺃَﻧَﺎ ﻋَﺎﺑِﺪٌ ﻣَﺎ ﻋَﺒَﺪْﺗُﻢْ * ﻭَﻟَﺎ ﺃَﻧْﺘُﻢْ ﻋَﺎﺑِﺪُﻭﻥَ ﻣَﺎ ﺃَﻋْﺒُﺪُ * ﻟَﻜُﻢْ ﺩِﻳﻨُﻜُﻢْ ﻭَﻟِﻲَ ﺩِﻳﻦِ ﴾ [ ﺍﻟﻜﺎﻓﺮﻭﻥ : 1 - 6 ] .
ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻹﺧﻼﺹ :
♦ ﴿ ﻗُﻞْ ﻫُﻮَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺃَﺣَﺪٌ * ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟﺼَّﻤَﺪُ * ﻟَﻢْ ﻳَﻠِﺪْ ﻭَﻟَﻢْ ﻳُﻮﻟَﺪْ * ﻭَﻟَﻢْ ﻳَﻜُﻦْ ﻟَﻪُ ﻛُﻔُﻮًﺍ ﺃَﺣَﺪٌ ﴾ [ ﺍﻹﺧﻼﺹ : 1 4 - ] .
ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻔﻠﻖ :
♦ ﴿ ﻗُﻞْ ﺃَﻋُﻮﺫُ ﺑِﺮَﺏِّ ﺍﻟْﻔَﻠَﻖِ * ﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻣَﺎ ﺧَﻠَﻖَ
* ﻭَﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﻏَﺎﺳِﻖٍ ﺇِﺫَﺍ ﻭَﻗَﺐَ * ﻭَﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﺍﻟﻨَّﻔَّﺎﺛَﺎﺕِ ﻓِﻲ ﺍﻟْﻌُﻘَﺪِ * ﻭَﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﺣَﺎﺳِﺪٍ ﺇِﺫَﺍ ﺣَﺴَﺪَ ﴾ [ ﺍﻟﻔﻠﻖ : 1 - 5 ] .
ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻨﺎﺱ :
♦ ﴿ ﻗُﻞْ ﺃَﻋُﻮﺫُ ﺑِﺮَﺏِّ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ * ﻣَﻠِﻚِ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ * ﺇِﻟَﻪِ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ * ﻣِﻦْ ﺷَﺮِّ ﺍﻟْﻮَﺳْﻮَﺍﺱِ ﺍﻟْﺨَﻨَّﺎﺱِ * ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻳُﻮَﺳْﻮِﺱُ ﻓِﻲ ﺻُﺪُﻭﺭِ ﺍﻟﻨَّﺎﺱِ * ﻣِﻦَ ﺍﻟْﺠِﻨَّﺔِ ﻭَﺍﻟﻨَّﺎﺱِ ﴾ [ ﺍﻟﻨﺎﺱ : 1 - 6 ] .
#ኡስታዝ አብዱ ቢን ሁመይድ
/channel/islamictrueth
♦ ﴿ ﻳﺲ * ﻭَﺍﻟْﻘُﺮْﺁﻥِ ﺍﻟْﺤَﻜِﻴﻢِ * ﺇِﻧَّﻚَ ﻟَﻤِﻦَ ﺍﻟْﻤُﺮْﺳَﻠِﻴﻦَ * ﻋَﻠَﻰ ﺻِﺮَﺍﻁٍ ﻣُﺴْﺘَﻘِﻴﻢٍ * ﺗَﻨْﺰِﻳﻞَ ﺍﻟْﻌَﺰِﻳﺰِ ﺍﻟﺮَّﺣِﻴﻢِ * ﻟِﺘُﻨْﺬِﺭَ ﻗَﻮْﻣًﺎ ﻣَﺎ ﺃُﻧْﺬِﺭَ ﺁﺑَﺎﺅُﻫُﻢْ ﻓَﻬُﻢْ ﻏَﺎﻓِﻠُﻮﻥَ * ﻟَﻘَﺪْ ﺣَﻖَّ ﺍﻟْﻘَﻮْﻝُ ﻋَﻠَﻰ ﺃَﻛْﺜَﺮِﻫِﻢْ ﻓَﻬُﻢْ ﻟَﺎ ﻳُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ * ﺇِﻧَّﺎ ﺟَﻌَﻠْﻨَﺎ ﻓِﻲ ﺃَﻋْﻨَﺎﻗِﻬِﻢْ ﺃَﻏْﻠَﺎﻟًﺎ ﻓَﻬِﻲَ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟْﺄَﺫْﻗَﺎﻥِ ﻓَﻬُﻢْ ﻣُﻘْﻤَﺤُﻮﻥَ * ﻭَﺟَﻌَﻠْﻨَﺎ ﻣِﻦْ ﺑَﻴْﻦِ ﺃَﻳْﺪِﻳﻬِﻢْ ﺳَﺪًّﺍ ﻭَﻣِﻦْ ﺧَﻠْﻔِﻬِﻢْ ﺳَﺪًّﺍ ﻓَﺄَﻏْﺸَﻴْﻨَﺎﻫُﻢْ ﻓَﻬُﻢْ ﻟَﺎ ﻳُﺒْﺼِﺮُﻭﻥَ ﴾ [ ﻳﺲ : 1 - 9 ] .
♦ ﴿ ﺃَﻭَﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺧَﻠَﻖَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽَ ﺑِﻘَﺎﺩِﺭٍ ﻋَﻠَﻰ ﺃَﻥْ ﻳَﺨْﻠُﻖَ ﻣِﺜْﻠَﻬُﻢْ ﺑَﻠَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﺨَﻠَّﺎﻕُ ﺍﻟْﻌَﻠِﻴﻢُ * ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﺃَﻣْﺮُﻩُ ﺇِﺫَﺍ ﺃَﺭَﺍﺩَ ﺷَﻴْﺌًﺎ ﺃَﻥْ ﻳَﻘُﻮﻝَ ﻟَﻪُ ﻛُﻦْ ﻓَﻴَﻜُﻮﻥُ * ﻓَﺴُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺑِﻴَﺪِﻩِ ﻣَﻠَﻜُﻮﺕُ ﻛُﻞِّ ﺷَﻲْﺀٍ ﻭَﺇِﻟَﻴْﻪِ ﺗُﺮْﺟَﻌُﻮﻥَ ﴾ [ ﻳﺲ : 81 - 83 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ :
♦ ﴿ ﻭَﺍﻟﺼَّﺎﻓَّﺎﺕِ ﺻَﻔًّﺎ * ﻓَﺎﻟﺰَّﺍﺟِﺮَﺍﺕِ
ﺯَﺟْﺮًﺍ * ﻓَﺎﻟﺘَّﺎﻟِﻴَﺎﺕِ ﺫِﻛْﺮًﺍ * ﺇِﻥَّ ﺇِﻟَﻬَﻜُﻢْ ﻟَﻮَﺍﺣِﺪٌ * ﺭَﺏُّ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﻣَﺎ ﺑَﻴْﻨَﻬُﻤَﺎ ﻭَﺭَﺏُّ ﺍﻟْﻤَﺸَﺎﺭِﻕِ * ﺇِﻧَّﺎ ﺯَﻳَّﻨَّﺎ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀَ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﺑِﺰِﻳﻨَﺔٍ ﺍﻟْﻜَﻮَﺍﻛِﺐِ * ﻭَﺣِﻔْﻈًﺎ ﻣِﻦْ ﻛُﻞِّ ﺷَﻴْﻄَﺎﻥٍ ﻣَﺎﺭِﺩٍ * ﻟَﺎ ﻳَﺴَّﻤَّﻌُﻮﻥَ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟْﻤَﻠَﺈِ ﺍﻟْﺄَﻋْﻠَﻰ ﻭَﻳُﻘْﺬَﻓُﻮﻥَ ﻣِﻦْ ﻛُﻞِّ ﺟَﺎﻧِﺐٍ * ﺩُﺣُﻮﺭًﺍ ﻭَﻟَﻬُﻢْ ﻋَﺬَﺍﺏٌ ﻭَﺍﺻِﺐٌ * ﺇِﻟَّﺎ ﻣَﻦْ ﺧَﻄِﻒَ ﺍﻟْﺨَﻄْﻔَﺔَ ﻓَﺄَﺗْﺒَﻌَﻪُ ﺷِﻬَﺎﺏٌ ﺛَﺎﻗِﺐٌ ﴾ [ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ 1 : - 10 ] .
♦ ﴿ ﻭَﻟَﻘَﺪْ ﻧَﺎﺩَﺍﻧَﺎ ﻧُﻮﺡٌ ﻓَﻠَﻨِﻌْﻢَ ﺍﻟْﻤُﺠِﻴﺒُﻮﻥَ * ﻭَﻧَﺠَّﻴْﻨَﺎﻩُ ﻭَﺃَﻫْﻠَﻪُ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻜَﺮْﺏِ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢِ ﴾ [ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ : 75 ، 76 ] .
♦ ﴿ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺍﺑْﻨُﻮﺍ ﻟَﻪُ ﺑُﻨْﻴَﺎﻧًﺎ ﻓَﺄَﻟْﻘُﻮﻩُ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺠَﺤِﻴﻢِ * ﻓَﺄَﺭَﺍﺩُﻭﺍ ﺑِﻪِ ﻛَﻴْﺪًﺍ ﻓَﺠَﻌَﻠْﻨَﺎﻫُﻢُ ﺍﻟْﺄَﺳْﻔَﻠِﻴﻦَ ﴾ [ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ : 97 ، 98 ] .
♦ ﴿ ﻭَﻟَﻘَﺪْ ﻣَﻨَﻨَّﺎ ﻋَﻠَﻰ ﻣُﻮﺳَﻰ ﻭَﻫَﺎﺭُﻭﻥَ * ﻭَﻧَﺠَّﻴْﻨَﺎﻫُﻤَﺎ ﻭَﻗَﻮْﻣَﻬُﻤَﺎ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻜَﺮْﺏِ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢِ * ﻭَﻧَﺼَﺮْﻧَﺎﻫُﻢْ ﻓَﻜَﺎﻧُﻮﺍ ﻫُﻢُ ﺍﻟْﻐَﺎﻟِﺒِﻴﻦَ ﴾ [ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ : 114 - 116 ] .
♦ ﴿ ﻓَﻠَﻮْﻟَﺎ ﺃَﻧَّﻪُ ﻛَﺎﻥَ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤُﺴَﺒِّﺤِﻴﻦَ * ﻟَﻠَﺒِﺚَ ﻓِﻲ ﺑَﻄْﻨِﻪِ ﺇِﻟَﻰ ﻳَﻮْﻡِ ﻳُﺒْﻌَﺜُﻮﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ : 143 ، 144 ] .
♦ ﴿ ﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺭَﺑِّﻚَ ﺭَﺏِّ ﺍﻟْﻌِﺰَّﺓِ ﻋَﻤَّﺎ ﻳَﺼِﻔُﻮﻥَ * ﻭَﺳَﻠَﺎﻡٌ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﻤُﺮْﺳَﻠِﻴﻦَ * ﻭَﺍﻟْﺤَﻤْﺪُ ﻟِﻠَّﻪِ ﺭَﺏِّ ﺍﻟْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ ﴾ [ ﺍﻟﺼﺎﻓﺎﺕ : 180 - 182 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺰﻣﺮ :
♦ ﴿ ﺃَﻓَﻤَﻦْ ﺷَﺮَﺡَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺻَﺪْﺭَﻩُ ﻟِﻠْﺈِﺳْﻠَﺎﻡِ ﻓَﻬُﻮَ ﻋَﻠَﻰ ﻧُﻮﺭٍ ﻣِﻦْ ﺭَﺑِّﻪِ ﻓَﻮَﻳْﻞٌ ﻟِﻠْﻘَﺎﺳِﻴَﺔِ ﻗُﻠُﻮﺑُﻬُﻢْ ﻣِﻦْ ﺫِﻛْﺮِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃُﻭﻟَﺌِﻚَ ﻓِﻲ ﺿَﻠَﺎﻝٍ ﻣُﺒِﻴﻦٍ * ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻧَﺰَّﻝَ ﺃَﺣْﺴَﻦَ ﺍﻟْﺤَﺪِﻳﺚِ ﻛِﺘَﺎﺑًﺎ ﻣُﺘَﺸَﺎﺑِﻬًﺎ ﻣَﺜَﺎﻧِﻲَ ﺗَﻘْﺸَﻌِﺮُّ ﻣِﻨْﻪُ ﺟُﻠُﻮﺩُ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﺨْﺸَﻮْﻥَ ﺭَﺑَّﻬُﻢْ ﺛُﻢَّ ﺗَﻠِﻴﻦُ ﺟُﻠُﻮﺩُﻫُﻢْ ﻭَﻗُﻠُﻮﺑُﻬُﻢْ ﺇِﻟَﻰ ﺫِﻛْﺮِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺫَﻟِﻚَ ﻫُﺪَﻯ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻳَﻬْﺪِﻱ ﺑِﻪِ ﻣَﻦْ ﻳَﺸَﺎﺀُ ﻭَﻣَﻦْ ﻳُﻀْﻠِﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻓَﻤَﺎ ﻟَﻪُ ﻣِﻦْ ﻫَﺎﺩٍ ﴾ [ ﺍﻟﺰﻣﺮ : 22 ، 23 ] .
♦ ﴿ ﺃَﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺑِﻜَﺎﻑٍ ﻋَﺒْﺪَﻩُ ﻭَﻳُﺨَﻮِّﻓُﻮﻧَﻚَ ﺑِﺎﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻣِﻦْ ﺩُﻭﻧِﻪِ ﻭَﻣَﻦْ ﻳُﻀْﻠِﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻓَﻤَﺎ ﻟَﻪُ ﻣِﻦْ ﻫَﺎﺩٍ * ﻭَﻣَﻦْ ﻳَﻬْﺪِ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻓَﻤَﺎ ﻟَﻪُ ﻣِﻦْ ﻣُﻀِﻞٍّ ﺃَﻟَﻴْﺲَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺑِﻌَﺰِﻳﺰٍ ﺫِﻱ ﺍﻧْﺘِﻘَﺎﻡٍ * ﻭَﻟَﺌِﻦْ ﺳَﺄَﻟْﺘَﻬُﻢْ ﻣَﻦْ ﺧَﻠَﻖَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽَ ﻟَﻴَﻘُﻮﻟُﻦَّ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻗُﻞْ ﺃَﻓَﺮَﺃَﻳْﺘُﻢْ ﻣَﺎ ﺗَﺪْﻋُﻮﻥَ ﻣِﻦْ ﺩُﻭﻥِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺇِﻥْ ﺃَﺭَﺍﺩَﻧِﻲَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺑِﻀُﺮٍّ ﻫَﻞْ ﻫُﻦَّ ﻛَﺎﺷِﻔَﺎﺕُ ﺿُﺮِّﻩِ ﺃَﻭْ ﺃَﺭَﺍﺩَﻧِﻲ ﺑِﺮَﺣْﻤَﺔٍ ﻫَﻞْ ﻫُﻦَّ ﻣُﻤْﺴِﻜَﺎﺕُ ﺭَﺣْﻤَﺘِﻪِ ﻗُﻞْ ﺣَﺴْﺒِﻲَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻳَﺘَﻮَﻛَّﻞُ ﺍﻟْﻤُﺘَﻮَﻛِّﻠُﻮﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺰﻣﺮ : 36 - 38 ] .
♦ ﴿ ﻗُﻞِ ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﻓَﺎﻃِﺮَ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻋَﺎﻟِﻢَ ﺍﻟْﻐَﻴْﺐِ ﻭَﺍﻟﺸَّﻬَﺎﺩَﺓِ ﺃَﻧْﺖَ ﺗَﺤْﻜُﻢُ ﺑَﻴْﻦَ ﻋِﺒَﺎﺩِﻙَ ﻓِﻲ ﻣَﺎ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻓِﻴﻪِ ﻳَﺨْﺘَﻠِﻔُﻮﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺰﻣﺮ : 46 ] .
♦ ﴿ ﻭَﻳُﻨَﺠِّﻲ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺍﺗَّﻘَﻮْﺍ ﺑِﻤَﻔَﺎﺯَﺗِﻬِﻢْ ﻟَﺎ ﻳَﻤَﺴُّﻬُﻢُ ﺍﻟﺴُّﻮﺀُ ﻭَﻟَﺎ ﻫُﻢْ ﻳَﺤْﺰَﻧُﻮﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺰﻣﺮ : 61 ] .
♦ ﴿ ﻭَﻣَﺎ ﻗَﺪَﺭُﻭﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺣَﻖَّ ﻗَﺪْﺭِﻩِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽُ ﺟَﻤِﻴﻌًﺎ ﻗَﺒْﻀَﺘُﻪُ ﻳَﻮْﻡَ ﺍﻟْﻘِﻴَﺎﻣَﺔِ ﻭَﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕُ ﻣَﻄْﻮِﻳَّﺎﺕٌ ﺑِﻴَﻤِﻴﻨِﻪِ ﺳُﺒْﺤَﺎﻧَﻪُ ﻭَﺗَﻌَﺎﻟَﻰ ﻋَﻤَّﺎ ﻳُﺸْﺮِﻛُﻮﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺰﻣﺮ : 67 ] .
♦ ﴿ ﻭَﺃَﺷْﺮَﻗَﺖِ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽُ ﺑِﻨُﻮﺭِ ﺭَﺑِّﻬَﺎ ﻭَﻭُﺿِﻊَ ﺍﻟْﻜِﺘَﺎﺏُ ﻭَﺟِﻲﺀَ ﺑِﺎﻟﻨَّﺒِﻴِّﻴﻦَ ﻭَﺍﻟﺸُّﻬَﺪَﺍﺀِ ﻭَﻗُﻀِﻲَ ﺑَﻴْﻨَﻬُﻢْ ﺑِﺎﻟْﺤَﻖِّ ﻭَﻫُﻢْ ﻟَﺎ ﻳُﻈْﻠَﻤُﻮﻥَ * ﻭَﻭُﻓِّﻴَﺖْ ﻛُﻞُّ ﻧَﻔْﺲٍ ﻣَﺎ ﻋَﻤِﻠَﺖْ ﻭَﻫُﻮَ ﺃَﻋْﻠَﻢُ ﺑِﻤَﺎ ﻳَﻔْﻌَﻠُﻮﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺰﻣﺮ : 69 ، 70 ] .
♦ ﴿ ﻭَﺗَﺮَﻯ ﺍﻟْﻤَﻠَﺎﺋِﻜَﺔَ ﺣَﺎﻓِّﻴﻦَ ﻣِﻦْ ﺣَﻮْﻝِ ﺍﻟْﻌَﺮْﺵِ ﻳُﺴَﺒِّﺤُﻮﻥَ ﺑِﺤَﻤْﺪِ ﺭَﺑِّﻬِﻢْ ﻭَﻗُﻀِﻲَ ﺑَﻴْﻨَﻬُﻢْ ﺑِﺎﻟْﺤَﻖِّ ﻭَﻗِﻴﻞَ ﺍﻟْﺤَﻤْﺪُ ﻟِﻠَّﻪِ ﺭَﺏِّ ﺍﻟْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ
﴾ [ ﺍﻟﺰﻣﺮ : 75 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﻏﺎﻓﺮ :
በክርስትና አስተምህሮ ሀይድ(የወር አበባ) ላይ ያለች ሴት ምን አይነት ውሳኔ እንደተላለፈባት እንመልከት፡-
ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ 12።1፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው። 2፤ ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው። ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት፤ እንደ ሕመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች። 3፤ በስምንተኛውም ቀን ልጁ ከሥጋው ሸለፈት ይገረዝ። 4፤ ከደምዋም እስክትነጻ ሠላሳ ሦስት ቀን ትቀመጥ፤ የመንጻትዋ ቀንም እስኪፈጸም ድረስ የተቀደሰን ነገር አትንካ፥ ወደ መቅደስም አትግባ። 5፤ ሴት ልጅም ብትወልድ እንደ መርገምዋ ወራት ሁለት ሳምንት ያህል የረከሰች ናት፤ ከደምዋም እስክትነጻ ድረስ ስድሳ ስድስት ቀን ትቀመጥ
ሴት ልጅ የወር አበባ በምታይበት ጊዜ እስከ ሰባት ቀን ድረስ እርኩስ ትሆናለች፤ እርሷንም የሚነካ ማንም ሰው እስከ ማታ ድረስ እርኩስ ይሆናል፤ በወር አበባዋ ጊዚ የምትቀመጥበትም ሆነ የምትተኛበት አልጋም ሆነ ወይም እርሷ የተቀመጠችበትን ነገር የሚነካ ሁለ ልብሱን አጥቦ ሰውነቱን አጥቦ እስከ ማታ ድረስ እርኩስ ይሆናል፡፡ በወር አበባ ወቅት ከእርሷ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚያደርግ ወንድ ቢኖር እርሱም እንድ እርሷ በህጉ መሰረት ያልነፃ ይሆናል። ስለዚህ እስከ ሰባት ቀን ድረስ በሥርአት ያልነፃ ሆኖ ይቆያል። እርሱ የሚተኛበትም አልጋ በሥርዒት ያልነፃ ይሆናል፡፡» (ኦሪት ዘሌዋውያን 15፡19-23 ቀሇሌ ባሇ አማርኛ የተተረጎመ 1980 እትም)
በዘህም ጊዜ የምትተኛበትም አልጋ ሆነ የምትቀመጥበት ነገር ሁለ ርኩስ ነው፡፡ እርሱንም የሚነካ ሁለ ስለሚረክስ...»
ኦሪት ዖላዋውያን 15፡25-26
እዚህ ላይ የሚያሳየን እርሷን የሚነካ እርኩስ ነው ከተባላ እህት፣ እናት፣ ሴት ልጅ ያለው ሰው እንግዲህ ከቤተሰቡ ሰባት ቀን ተቆራርጦ መኖሩ ነው፡፡ ምክንያቱም የግድ እርኩስ ላለመሆን እነርሱን መንካት የለበትም። ሴት ልጅን ምን ያህል ዝቅ አርቀው ቢያስቧት ነው። አላህ ሆይ! ከኩፍር ጠብቀን በተለይ ሴቶች አሚን በሉ! እርኩስ እንዳትባሉ
በተቃራኒው ኢስላም ደግሞ ሀይድ ላይ ላለች ሴት የሰጠውን ክብር ይመለከቱ!
* በአንድ ወቅት ነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) “ዓኢሻ ሆይ! እሱን ልብስ አቀብይኝ” ሲሏት “የወር አበባ ላይ ነኝ” አለቻቸው፡፡ ይህኔ እሳቸው “የወር አበባሽ ከእጅሽ ላይ አይደለም” አሏት፡፡ [ሙስሊም ዘግቦታል]
* መይሙናም ረዲየላሁ ዐንሃ ባለቤቷ ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የወር አበባ ላይ እያለች አብረዋት ይተኙ እንደነበር ገልፃለች፡፡ [ሙስሊም ዘግቦታል]
* ኡሙ ሰለማህ ባስተላለፈችው ደግሞ “በአንድ ወቅት ከአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋር ጋቢ ለብሼ ተኝቼ ሳለሁ የወር አበባየ መጣብኝና ቀስ ብየ ወጣሁኝና የወር አበባ ልብሴን ያዝኩኝ፡፡ የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ‘የወር አበባሽ መጣ?’ አሉኝ፡፡ ‘አዎ’ አልኳቸው፡፡ ከዚያም ጠሩኝና በጋቢው ውስጥ አብሬያቸው ተኛሁኝ፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
* እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ “የወር አበባ ላይ ሆኜ የአላህ መልእክተኛን(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እራሳቸውን አጥብ ነበር”፣ “ፀጉራቸውን አበጥር ነበር” ትላለች፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
* ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የወር አበባ ላይ ካለች ሚስታቸው ጋር አብረው ይበሉና ይጠጡ ነበር፣ ኧረ እንዳውም ከዚያም በላይ!! ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ትላለች “የወር አበባ ላይ እያለሁ እጠጣና ከዚያም ለነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) (መጠጫውን) አቀብላቸው ነበር፡፡ እሳቸውም አፋቸውን አፌን ካሳረፍኩበት ቦታ ላይ አድርገው ይጠጡ ነበር፡፡ የወር አበባ ላይ ሆኜ አጥንት እግጥና ከዚያም ለነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አቀብላቸዋለሁ፡፡ እሳቸውም አፋቸውን አፌ ካረፈበት ቦታ ያደርጉ ነበር፡፡” [ሙስሊም ዘግቦታል]
* እንዳውም የወር አበባ ላይ ካለች ሚስታቸው እቅፍ ስር ሆነው የተከበረውን ቁርኣን ያነቡ ነበር፡፡ እናታችን ዓኢሻህ እንዲህ ትላለች፡- “ነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እኔ የወር አበባ ላይ ሆኜ ከእቅፌ ውስጥ ይደገፉ ነበር፡፡ ከዚያም ቁርኣን ይቀሩ ነበር፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግቦታል]
* “ነብዩ(ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እኔ የወር አበባ ላይ እያለሁ ከጎናቸው ተኝቼ ይሰግዱ ነበር፡፡ ሱጁድ ሲወርዱ ልብሳቸው ይነካኝ ነበር” ትላለች፡፡ [ቡኻሪ ዘግቦታል]
ፍላጎታቹ እንዲሳካ ከፈለጋቹ...
{ قَدْ أَفْلَحَ الْمُؤْمِنُونَ (١)الَّذِينَ هُمْ فِي صَلاتِهِمْ خَاشِعُونَ (٢)}
“ምዕመናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)፡፡ እነዚያም እነሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡” [አል-ሙዕሚን፡ 1-2]
በሰላታቹ ላይ አላህን ፍሩ! ወቅቱን ጠብቃቹ ስገድ፣ መስፈርቶችን አሟሉ፣ ዘውታሪ ሁን!
ኢስላማዊ ዳእዋ በቴሌ ግራም ለመከታታል ሊንኩን ይጫኑት!
/channel/islamictrueth
ይህ ግለሰብ ላይ ኦሮሚያ መጅሊስ ክስ መመስረት እንደማይችል ተነግሮታል። ይህ ማለት ሀገሪቱ የማንንም እምነት የመስደብ ፣ የማንቋቋሽ መብቱ እንደሆነ ያሳያል። ስለዚህ ሀገሪቷን የሚያስተዳድረዉ ህገ መንግስት ሰዎች ድንበር ሲያልፉ የማይቀጣ ከሆነ ድንበር አላፊን የሚያስተካክለዉ ሸሪዐን መጠቀም ግድ ይላል!!!!
Читать полностью…ሂጃብና አባያ የከለከለች ፈረንሳይ ጭንቅ ላይ ናት!
ለችግሩ መፍትሄ ሂጃብ እያደረጉ ነዉ።
ይሄ ከፌስቡክ መንደር ያገኘሁት ወሬ ሳይሆን የኔዋ ትንሿ እህቴ ታሪክ ነዉ
Sadam Suleyman
በሂወቴ የማልፀፀትበት እና ፍፁም የምወደው ቀን ኒቃብ የለበስኩበትን ነው(ትዝ ይለኛል መልበሴን ለራሴ ለማረጋገጥ ያለ ምንም ምክንያት ከቤት ወጥቼ የተመለስኩ ቀን) አልሀምዱሊላህ ችግሩም በዛው ቀን ጀመረ ግን ለታገሰ እና አምኖበት ለገባ ስኬቱን ያየዋል ። ለዛሬ አንዱን በጥቂቱ ላጋራቹ
የመጀመሪያው ፈተና የት ልማር?የሚለው ነበር። በምፈልገው ፊልድ በኒቃብ መማር የሚቻልበትን ቦታ አፈላልጌ በስተመጨረሻም ሄድኩኝ። ግን ሴክረተሪዋ ገና ስታየኝ ኢንፎርሜሽን ለመንገርም እንኳን ፍቃደኛ አልሆነችም።"በነደዚ አይነት አለባበስ መማር አይቻልም!" ነበር መልሷ የመማር ፍላጎቴ ጨመረ እንጂ ተስፋ አልቆረጥኩም ዋናው የትምህርት ቤቱ ፕሬዝዳንት ጋር ገባሁ። አቀባበሉ ብቻ ይበቃ ነበር ከዛ ሴክረተሪዋ ያለችውን ጠየቁት ማን ስለሆነች ነበር ያለኝ አይደለም እንዲ ሆነሽ ሴቶቹ ሚለብሱትን እያየን አይደል እንደውም እናበረታታለን አንድ ሰው ቢናገርሽ መጥተሽ ንገሪኝ ብሎ እንድመዘገብ ፍቃድ ሰጠኝ (አላህ ሂዳያን እንዲሰጠው ዱአዪ ነው)
ችግሩ ግን በዚ አያበቃም ከጥበቃ እስከ ፅዳት ከአስተማሪ እስከ ዲፓርትመንት በአለባበሳችን ብቻ እንጨቆን ነበር በሰአቱ ከኔ ጋ አንዲት ልጅ ብቻ ነበረች የለበሰችው ቀስ በቀስ ግን 4 እህቶች እኛን ተቀላቅለው በአንድ ክፍል ውስጥ 6 ሙተነቂብ ሆነን በ pharmacy department be degree program ለመመረቅ በቃን አልሀምዱሊላህ
እናማ እህቴ! አላህን ለማስደሰት ያደረገሽው ሂጃብ ቢያተልቅሽ እንጂ ወደኃላ አያስቀርሽም
قُل لَّن يُصِيبَنَا إِلَّا مَا كَتَبَ اللَّهُ لَنَا هُوَ مَوْلَانَا ۚ وَعَلَى اللَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ الْمُؤْمِنُونَ
«አላህ ለኛ የጻፈልን (ጥቅም) እንጂ ሌላ አይነካንም፡፡ እርሱ ረዳታችን ነው፡፡ በአላህ ላይም ምእመናን ይመኩ» በላቸው፡፡
#ሂጃብ_ለአላህ_ያለኝን_ውዴታና_ታዛዥነት_ምገልፅበት_ነው
/channel/islamictrueth
ኒቃብን በመግፋት ከደህንነት ስጋት ነፃ የሆነ አካባቢ ለመፍጠር ማሰብ በጨለማ ዉስጥ ሆኖ ገደል አፋፍ ላይ እንደመጓዝ ነዉ!
/channel/islamictrueth
ደስ አለኝ!!!
በአቡ ሀይደር
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ የአላህ ውዳሴና ሰላም፣ የሰላም አለቃና መምህር ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ ይሁን፡፡ ድልና የበላይነት ሐቅን ለማንገስና ሀሰትን ለማርከስ፣ በደልን አጥፎቶ ፍትህን ለማስፈን ዕውቀታቸውን፣ ንብረታቸውን፣ ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና ህይወታቸውን መስዋእት በማድረግ ለሚታገሉት ይሁን፡፡
እኔ፡- በጣም ደስ አለኝ!
እሱ፡- ምኑ?
እኔ፡- ጌታዬ አላህ መሆኑ
እሱ፡- ምን አዲስ ነገር አለው ታዲያ?
እኔ፡- ከሞት በኋላም የሚቀሰቅሰኝም እሱ ነዋ! ሌላው በሀሰት ጌታና አምላክ የተባለው ህያው ማድረግም ሆነ መቀስቀስ አይችልማ!! አፈር እንደሆንኩ እቀራት ነበር፡፡
እሱ፡- እንዴት አወቅህ ግን?
እኔ፡- በቃሉ እንዲህ ብሎ ስለነገረኝ፡-
" لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ رَبُّكُمْ وَرَبُّ آبَائِكُمُ الْأَوَّلِينَ " سورة الدخان 8
"ከርሱ ሌላ አምላክ የለም፤ ሕያው ያደርጋል፣ ያሞታልም፣ ጌታችሁ፣ የመጀመሪያ አባቶቻችሁም ጌታ ነው።" (ሱረቱ-ዱኻን 44፡8)፡፡
እሱ፡- አሃ
እኔ፡- በጣም ደስ አለኝ!
እሱ፡- ምኑ
እኔ፡- ፍርድ የሱ ብቻ መሆኑ
እሱ፡- ባይሆን ኖሮስ?
እኔ፡- እንደ ሰው ቢሆንማ ስንቱን የጀነት ስንቱን የጀሀነም የከተተና የፈረደ ሞልቶ ነበር ብለህ ነው!!
እሱ፡- ፍርድ የሱ ብቻ መሆኑን በምን አወቅህ?
እኔ፡- በቃሉ እንዲህ ብሎ ስለነገረኝ፡-
" وَإِنْ جَادَلُوكَ فَقُلِ اللَّهُ أَعْلَمُ بِمَا تَعْمَلُونَ * اللَّهُ يَحْكُمُ بَيْنَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فِيمَا كُنْتُمْ فِيهِ تَخْتَلِفُونَ " سورة الحج 69-68
"ቢከራከሩህም አላህ የምሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፣ በላቸው። አላህ በትንሣኤ ቀን፣ በዚያ በርሱ ትለያዩበት በነበራችሁት ሁሉ በመካከላችሁ ይፈርዳል።" (ሱረቱል ሐጅ 22፡68-69)፡፡
እሱ፡- ደስ ሲል!
እኔ፡- በጣም ደስ አለኝ!
እሱ፡- ምኑ?
እኔ፡- ሰውን በማንነቱ ከፍና ዝቅ አድራጊው እሱ ብቻ በመሆኑ
እሱ፡- ምን የተለየ ነገር አለው ታዲያ?
እኔ፡- ማንነትህን በወጉ ሳያውቅ የራሱን ነውር ለመሸፈንና አንተ ማነህ? ተብሎ እንዳይጠየቅ ሰውን በማዋረድና ባልዋለት ስራ ስም የማጥፋት ዘመቻ ስንት የተሰማራ አልለ መሰለህ! ውጤቱ ግን አላህ ያለው ብቻ መሆኑ ነው ደስ ያሰኘኝ!
እሱ፡- ለዚህስ ምን ማስረጃ አለህ?
እኔ፡- እንዲህ ብሎ በቃሉ የነገረኝ ነዋ! ፡-
" قُلِ اللَّهُمَّ مَالِكَ الْمُلْكِ تُؤْتِي الْمُلْكَ مَنْ تَشَاءُ وَتَنْزِعُ الْمُلْكَ مِمَّنْ تَشَاءُ وَتُعِزُّ مَنْ تَشَاءُ وَتُذِلُّ مَنْ تَشَاءُ بِيَدِكَ الْخَيْرُ إِنَّكَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ " سورة آل عمران 26
"(ሙሐመድ ሆይ!) በል- የንግሥና ባለቤት የሆንክ አላህ ሆይ! ለምትሻዉ ሰዉ ንግሥናን ትሰጣለህ፤ ከምትሻዉም ሰዉ ንግስናን ትገፍፋለህ፤ የምትሻዉንም ሰዉ ታልቃለህ፤ የምትሻዉንም ሰዉ ታዋርዳለህ። መልካም ነገር ሁሉ በእጅህ (በችሎታህ) ነው፤ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና።" (ሱረቱ አሊ-ዒምራን 3፡26)፡፡
እሱ፡- ህምምም
እኔ፡- በጣም ደስ አለኝ!
እሱ፡- ምኑ?
እኔ፡- ሲሳዬ በሱ እጅ መሆኑ!
እሱ፡- ባይሆን ኖሮስ?
እኔ፡- ባይሆን ኖሮማ የሚቀልበኝ ሰው አንዴ ላደረገው መልካም ነገር በወጣሁ በገባሁ ቁጥር እየተመጻደቀብኝ መቆሚያ መቀመጫ ያሳጣኝ ነበር፡፡ ጌታዬ ግን ለዋለልኝ ውለታ ካመሰገንኩት ሊጨምርልኝ ነው ቃል የገባልኝ፡፡
እሱ፡- እውነትህን ነው እንደዛ ብሏል?
እኔ፡- ምነው እንዲህ የሚለውን ቃል አላነበብከውምን?
" وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِنْ شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ وَلَئِنْ كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِي لَشَدِيدٌ " سورة إبراهيم 7
"ጌታችሁም፦ ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋላሁ)፤ ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)።" (ሱረቱ ኢብራሂም 14፡7)፡፡
እሱ፡- አልሐምዱ ሊላህ
እኔ፡- በጣም ደስ አለኝ
እሱ፡- ምኑ
እኔ፡- ሙስሊም ብሎ ስለሰየመኝ
እኔ፡- ታዲያ ምን ይገርማል?
እኔ፡- እንደ ሰው ሀሳብ ቢሆንማ ሁሉም የተስማማውን ስም መርጦ ለራሱና ከሀሳቡ ለተስማሙት በመስጠት ስራ ላይ ይጠመድና ኡምማው በአንድ ስያሜ መስማማት አቅቶት በጠላትነት አንዱ ሌላውን ይፈርጅ ነበር፡፡
እሱ፡- ሙስሊም ብሎ ሰይሞናል ማለት ነው?
እኔ፡- በሚገባ እንጂ! ይኸው ቃሉ ይመስክር፡-
" وَجَاهِدُوا فِي اللَّهِ حَقَّ جِهَادِهِ هُوَ اجْتَبَاكُمْ وَمَا جَعَلَ عَلَيْكُمْ فِي الدِّينِ مِنْ حَرَجٍ مِلَّةَ أَبِيكُمْ إِبْرَاهِيمَ هُوَ سَمَّاكُمُ الْمُسْلِمِينَ مِنْ قَبْلُ وَفِي هَذَا لِيَكُونَ الرَّسُولُ شَهِيدًا عَلَيْكُمْ وَتَكُونُوا شُهَدَاءَ عَلَى النَّاسِ فَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَاعْتَصِمُوا بِاللَّهِ هُوَ مَوْلَاكُمْ فَنِعْمَ الْمَوْلَى وَنِعْمَ النَّصِيرُ " سورة الحج 78
"በአላህም ሃይማኖት ተገቢውን ትግል ታገሉ፤ እርሱ መርጧችኃል በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም፤ የአባታችሁን የኢብራሂምን ሃይማኖት ተከተሉ፤ እርሱ ከዚህ በፊት ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል፤ በዚህም፣ (ቁርአን) መልክተኛው፣ በናንተ ላይ መስካሪ እንዲኾን፣ እናንተም በሰዎቹ ላይ መስካሪዎች እንድትኾኑ (ሙስሊሞች ብሎ ስይሟችኋል)፤ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፤ ዘካንም ስጡ፤ በአላህም ተጠበቁ፤ እርሱ ረዳታችሁ ነው፤ (በእርሱ) ምን ያምር ጠባቂ! ምን ያምርም ረዳት!" (ሱረቱል ሐጅ 22፡78)፡፡
እሱ፡- አሃ
በአላህ ጌትነት ወዶ፣ የኢስላምን ሃይማኖት ተቀብሎ፣ በሳቸው ነቢይነት አምኖ፣ ሙስሊም ሆነው ከሚሞቱ ባሮቹ ያድርገን፡፡ አሚን፡፡
/channel/islamictrueth
ከሲህር በሽታ ለመታደግ የሚረዱ በሀዲስ የመጡ ዱአዎች!
ﺍﻟﺮﻗﻴﺔ ﺍﻟﺸﺮﻋﻴﺔ ﻣﻦ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﺍﻟﻨﺒﻮﻳﺔ :
(1) ﺃﻋﻮﺫ ﺑﺎﻟﻠﻪ ﺍﻟﺴﻤﻴﻊ ﺍﻟﻌﻠﻴﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﺸﻴﻄﺎﻥ ﺍﻟﺮﺟﻴﻢ، ﻣﻦ ﻫﻤﺰﻩ ﻭﻧﻔﺨﻪ ﻭﻧﻔﺜﻪ[ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ، ﻭﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ]
(2) ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻜﻠﻤﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺘﺎﻣﺔ ﻣﻦ ﻏﻀﺒﻪ ﻭﻋﻘﺎﺑﻪ ﻭﺷﺮ ﻋﺒﺎﺩﻩ، ﻭﻣﻦ ﻫﻤﺰﺍﺕ ﺍﻟﺸﻴﺎﻃﻴﻦ ﻭﺃﻥ ﻳﺤﻀﺮﻭﻥ[ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ، ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻨﻦ ﺍﻟﻜﺒﺮﻯ]
(3) ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻜﻠﻤﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺘﺎﻣﺎﺕ ﻛﻠﻬﻦ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻣﺎ ﺧﻠﻖ[ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ]
(4) ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻮﺟﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ، ﻭﺑﻜﻠﻤﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺘﺎﻣﺎﺕ، ﺍﻟﻼﺗﻲ ﻻ ﻳﺠﺎﻭﺯﻫﻦ ﺑﺮ ﻭﻻ ﻓﺎﺟﺮ، ﻣﻦ ﺷﺮ ﻣﺎ ﻳﻨﺰﻝ ﻣﻦ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ ﻭﺷﺮ ﻣﺎ ﻳﻌﺮﺝ ﻓﻴﻬﺎ، ﻭﺷﺮ ﻣﺎ ﺫﺭﺃ ﻓﻲ ﺍﻷﺭﺽ ﻭﺷﺮ ﻣﺎ ﻳﺨﺮﺝ ﻣﻨﻬﺎ، ﻭﻣﻦ ﻓﺘﻦ ﺍﻟﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﻨﻬﺎﺭ، ﻭﻣﻦ ﻃﻮﺍﺭﻕ ﺍﻟﻠﻴﻞ ﻭﺍﻟﻨﻬﺎﺭ، ﺇﻻ ﻃﺎﺭﻗًﺎ ﻳﻄﺮﻕ ﺑﺨﻴﺮ ﻳﺎ ﺭﺣﻤﻦ [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﻣﺎﻟﻚ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻮﻃﺄ، ﻭﺍﻟﺒﻴﻬﻘﻲ ﻓﻲ ﺍﻷﺳﻤﺎﺀ ﻭﺍﻟﺼﻔﺎﺕ]
(5) ﺃُﻋﻴﺬﻙ ﺑﻜﻠﻤﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺘﺎﻣﺔ، ﻣﻦ ﻛﻞ ﺷﻴﻄﺎﻥ ﻭﻫﺎﻣﺔ، ﻭﻣﻦ ﻛﻞ ﻋﻴﻦ ﻻﻣَّﺔ [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺑﻮ ﺑﻜﺮ ﺃﺣﻤﺪ ﺑﻦ ﻣﺮﻭﺍﻥ ﺍﻟﺪﻳﻨﻮﺭﻱ ﺍﻟﻤﺎﻟﻜﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺠﺎﻟﺴﺔ ﻭﺟﻮﺍﻫﺮ ﺍﻟﻌﻠﻢ، ﻭﺃﺑﻮ ﺍﻟﻘﺎﺳﻢ ﻫﺒﺔ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻦ ﺍﻟﺤﺴﻦ ﺑﻦ ﻣﻨﺼﻮﺭ ﺍﻟﻄﺒﺮﻱ ﺍﻟﺮﺍﺯﻱ ﺍﻟﻼﻟﻜﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺷﺮﺡ ﺃﺻﻮﻝ ﺍﻋﺘﻘﺎﺩ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﻭﺍﻟﺠﻤﺎﻋﺔ، ﻭﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ، ﻭﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﻣﺴﻨﺪﻩ ﺑﻠﻔﻆ] ﺃُﻋﻴﺬﻛﻤﺎ ﺑﻜﻠﻤﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺘﺎﻣﺔ، ﻣﻦ ﻛﻞ ﺷﻴﻄﺎﻥ ﻭﻫﺎﻣَّﺔ، ﻭﻣﻦ ﻛﻞ ﻋﻴﻦ ﻻﻣَّﺔ
(6) ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ( ﺛﻼﺛًﺎ ) ، ﺃﻋﻮﺫ ﺑﺎﻟﻠﻪ ﻭﻗﺪﺭﺗﻪ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻣﺎ ﺃﺟﺪ ﻭﺃﺣﺎﺫﺭ (( ( ﺳﺒﻊ ﻣﺮﺍﺕ ) [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﻣﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﺤﻪ، ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ]
(7) ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﻻ ﻳﻀﺮ ﻣﻊ ﺍﺳﻤﻪ ﺷﻲﺀ ﻓﻲ ﺍﻷﺭﺽ ﻭﻻ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ، ﻭﻫﻮ ﺍﻟﺴﻤﻴﻊ ﺍﻟﻌﻠﻴﻢ (( ( ﺛﻼﺙ ﻣﺮﺍﺕ ) [ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻭﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻬﻤﺎ]
(8) ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﺭﻗﻴﻚ، ﻣﻦ ﻛﻞ ﺷﻲﺀ ﻳﺆﺫﻳﻚ، ﻣﻦ ﺷﺮ ﻛﻞ ﻧﻔﺲ ﺃﻭ ﻋﻴﻦ ﺣﺎﺳﺪ، ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺸﻔﻴﻚ، ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﺭﻗﻴﻚ[ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﻣﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﺤﻪ]
(9) ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﻳﺒﺮﻳﻚ، ﻭﻣﻦ ﻛﻞ ﺩﺍﺀ ﻳﺸﻔﻴﻚ، ﻭﻣﻦ ﺷﺮ ﺣﺎﺳﺪ ﺇﺫﺍ ﺣﺴﺪ، ﻭﺷﺮ ﻛﻞ ﺫﻱ ﻋﻴﻦ[ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﺑﻦ ﻭﻫﺐ ﻓﻲ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ ﻟﻠﺤﺪﻳﺚ، ﻭﺇﺳﺤﺎﻕ ﺑﻦ ﺭﺍﻫﻮﻳﻪ ﻓﻲ ﻣﺴﻨﺪﻩ]
(10) ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ، ﺗﺮﺑﺔ ﺃﺭﺿﻨﺎ، ﺑﺮﻳﻘﺔ ﺑﻌﻀﻨﺎ، ﻳُﺸﻔﻰ ﺳﻘﻴﻤُﻨﺎ ﺑﺈﺫﻥ ﺭﺑِّﻨﺎ [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻣﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﺤﻴﻬﻤﺎ]
(11) ﻻ ﺑﺄﺱ ﻋﻠﻴﻚ، ﻃﻬﻮﺭ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ[ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﺤﻪ، ﻭﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ]
(12) ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ، ﺃﻋﻮﺫ ﺑﺎﻟﻠﻪ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻛﻞ ﻋﺮﻕ ﻧﻌَّﺎﺭ، ﻭﻣﻦ ﺷﺮ ﺣﺮ ﺍﻟﻨﺎﺭ [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ، ﻭﻣَﻌﻤَﺮ ﺑﻦ ﺭﺍﺷﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ، ﻭﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻌﺠﻢ ﺍﻟﻜﺒﻴﺮ]
(13) ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺑﺮِّﺩ ﻗﻠﺒﻲ ﺑﺎﻟﺜﻠﺞ ﻭﺍﻟﺒﺮﺩ ﻭﺍﻟﻤﺎﺀ ﺍﻟﺒﺎﺭﺩ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻧﻖِّ ﻗﻠﺒﻲ ﻣﻦ ﺍﻟﺨﻄﺎﻳﺎ ﻛﻤﺎ ﻧﻘﻴﺖ ﺍﻟﺜﻮﺏ ﺍﻷﺑﻴﺾ ﻣﻦ ﺍﻟﺪﻧﺲ [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ]
(14) ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﺫﻫﺐ ﺍﻟﺒﺎﺱ، ﺭﺏ ﺍﻟﻨﺎﺱ، ﺍﺷﻒ ﻭﺃﻧﺖ ﺍﻟﺸﺎﻓﻲ، ﻻ ﺷﻔﺎﺀ ﺇﻻ ﺷﻔﺎﺅﻙ، ﺷﻔﺎﺀً ﻻ ﻳُﻐﺎﺩﺭ ﺳﻘﻤًﺎ [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ، ﻭﺍﻟﺒﺰَّﺍﺭ ﻓﻲ ﻣﺴﻨﺪﻩ]
(15) ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﺷﻒ ﻋﺒﺪﻙ، ﻭﺻﺪﻕ ﺭﺳﻮﻟﻚ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ [ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ]
(16) ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﺷﻒ ﻋﺒﺪﻙ ﻳﻨﻜﺄ ﻟﻚ ﻋﺪﻭًّﺍ، ﺃﻭ ﻳﻤﺸﻲ ﻟﻚ ﺇﻟﻰ ﺻﻼﺓ [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ، ﻭﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ، ﻭﺍﺑﻦ ﺣﺒﺎﻥ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﺤﻪ]
(17) ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻓﻨﻲ ﻓﻲ ﺑﺪﻧﻲ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻓﻨﻲ ﻓﻲ ﺳﻤﻌﻲ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻋﺎﻓﻨﻲ ﻓﻲ ﺑﺼﺮﻱ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ (( ، ( ﺛﻼﺙ ﻣﺮﺍﺕ ) [ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ، ﻭﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ]
(18) ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺤﻠﻴﻢ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ، ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﺭﺏ ﺍﻟﻌﺮﺵ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ، ﻭﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﺭﺏ ﺍﻟﻌﺎﻟﻤﻴﻦ [ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ، ﻭﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ]
(19) ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺍﻟﻌﺎﻓﻴﺔ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻭﺍﻵﺧﺮﺓ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺍﻟﻌﻔﻮ ﻭﺍﻟﻌﺎﻓﻴﺔ ﻓﻲ ﺩﻳﻨﻲ ﻭﺩﻧﻴﺎﻱ، ﻭﺃﻫﻠﻲ ﻭﻣﺎﻟﻲ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﺳﺘﺮ ﻋﻮﺭﺍﺗﻲ ﻭﺁﻣﻦ ﺭﻭﻋﺎﺗﻲ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﺣﻔﻈﻨﻲ ﻣﻦ ﺑﻴﻦ ﻳﺪﻱ ﻭﻣﻦ ﺧﻠﻔﻲ، ﻭﻋﻦ ﻳﻤﻴﻨﻲ ﻭﻋﻦ ﺷﻤﺎﻟﻲ، ﻭﻣﻦ ﻓﻮﻗﻲ، ﻭﺃﻋﻮﺫ ﺑﻌﻈَﻤﺘﻚ ﺃﻥ ﺃُﻏﺘﺎﻝ ﻣﻦ ﺗﺤﺘﻲ [ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻓﻲ ﺍﻷﺩﺏ ﺍﻟﻤﻔﺮﺩ، ﻭﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ، ﻭﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ، ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ]
(20) ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﻫﺪﻧﻲ، ﻭﺍﺭﺯﻗﻨﻲ، ﻭﻋﺎﻓﻨﻲ، ﻭﺍﺭﺣﻤﻨ [ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺤﺎﻛﻢ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﺘﺪﺭﻙ]
(21) ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺑﺎﺭﻙ ﻋﻠﻴﻪ، ﻭﺃﺫﻫﺐ ﻋﻨﻪ ﺣﺮ ﺍﻟﻌﻴﻦ ﻭﺑﺮْﺩﻫﺎ ﻭﻭﺻَﺒﻬﺎ [ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ، ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ]
(22) ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻮﺟﻬﻚ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﻭﻛﻠﻤﺎﺗﻚ ﺍﻟﺘﺎﻣﺔ، ﻣﻦ ﺷﺮ ﻣﺎ ﺃﻧﺖ ﺁﺧِﺬ ﺑﻨﺎﺻﻴﺘﻪ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﻧﺖ ﺗﻜﺸﻒ ﺍﻟﻤﺄﺛﻢ ﻭﺍﻟﻤﻐﺮﻡ، ﺍﻟﻠﻬﻢ ﻻ ﻳُﻬﺰﻡ ﺟﻨﺪﻙ، ﻭﻻ ﻳُﺨﻠﻒ ﻭﻋْﺪﻙ، ﻭﻻ ﻳﻨﻔﻊ ﺫﺍ ﺍﻟﺠﺪ ﻣﻨﻚ ﺍﻟﺠﺪ، ﺳﺒﺤﺎﻧﻚ ﻭﺑﺤﻤﺪﻙ[ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻬﻤﺎ]
(23) ﺭﺑﻨﺎ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ ﺗﻘﺪﺱ ﺍﺳﻤﻚ، ﺃﻣﺮﻙ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ ﻭﺍﻷﺭﺽ، ﻛﻤﺎ ﺭﺣﻤﺘﻚ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ ﻓﺎﺟﻌﻞ ﺭﺣﻤﺘﻚ ﻓﻲ ﺍﻷﺭﺽ، ﺍﻏﻔﺮ ﻟﻨﺎ ﺣَﻮﺑﻨﺎ ﻭﺧﻄﺎﻳﺎﻧﺎ، ﺃﻧﺖ ﺭﺏ ﺍﻟﻄﻴﺒﻴﻦ، ﺃﻧﺰﻝ ﺭﺣﻤﺔ ﻣﻦ ﺭﺣﻤﺘﻚ، ﻭﺷﻔﺎﺀً ﻣﻦ ﺷﻔﺎﺋﻚ ﻋﻠﻰ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻮﺟﻊ ﻓﻴَﺒﺮَﺃ (( ، ( ﺛﻼﺙ ﻣﺮﺍﺕ ) [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻬﻤﺎ]
(24) ﺃﺳﺄﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ، ﺭﺏ ﺍﻟﻌﺮﺵ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ ﺃﻥ ﻳﺸﻔﻴﻚ (( ؛ ( ﺳﺒﻊ ﻣﺮﺍﺕ ) [ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﻨﺪ]
(25) ﺣﺴﺒﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﻫﻮ، ﻋﻠﻴﻪ ﺗﻮﻛﻠﺖ ﻭﻫﻮ ﺭﺏُّ ﺍﻟﻌﺮﺵ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ (( ، ( ﺳﺒﻊ ﻣﺮﺍﺕ ) [ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻓﻲ ﺳﻨﻨﻪ]
(26) ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ ﺍﻟﺤﻠﻴﻢ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﺭﺏ ﺍﻟﻌﺮﺵ ﺍﻟﻌﻈﻴﻢ، ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﺭﺏ ﺍﻟﺴﻤﻮﺍﺕ ﻭﺭﺏ ﺍﻷﺭﺽ، ﻭﺭﺏ ﺍﻟﻌﺮﺵ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ [ ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻣﺴﻠﻢ ﻓﻲ ﺻﺤﻴﺤﻬﻤﺎ]
(27) ﻳﺎ ﺣﻲ ﻳﺎ ﻗﻴﻮﻡ ﺑﺮﺣﻤﺘﻚ ﺃﺳﺘﻐﻴﺚ
/channel/islamictrueth
ሩቃ ስንጠቀም የምንቀራቸው የቁርአን አንቀፆች በድምፅና በፁሁፍ የያዘ አፕልኬሽን
ቁጥር አንድ
በሸይኽ አህመድ አጀሚ
ይህንን አፕልኬሽን አንዴ ካወረዱት በነፃ መጠቀም ብቻ ነዉ። ዳዉንሎድ ለማድረግ ከታች ያለዉ ሊንክ ይጠቀሙ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quranformuslims.roqiaajmi
/channel/islamictrueth
♦ ﴿ ﺣﻢ * ﺗَﻨْﺰِﻳﻞُ ﺍﻟْﻜِﺘَﺎﺏِ ﻣِﻦَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺍﻟْﻌَﺰِﻳﺰِ ﺍﻟْﻌَﻠِﻴﻢِ * ﻏَﺎﻓِﺮِ ﺍﻟﺬَّﻧْﺐِ ﻭَﻗَﺎﺑِﻞِ ﺍﻟﺘَّﻮْﺏِ ﺷَﺪِﻳﺪِ ﺍﻟْﻌِﻘَﺎﺏِ ﺫِﻱ ﺍﻟﻄَّﻮْﻝِ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﻫُﻮَ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﺍﻟْﻤَﺼِﻴﺮُ
﴾ [ ﻏﺎﻓﺮ : 1 - 3 ] .
♦ ﴿ ﻓَﺎﺩْﻋُﻮﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻣُﺨْﻠِﺼِﻴﻦَ ﻟَﻪُ ﺍﻟﺪِّﻳﻦَ ﻭَﻟَﻮْ ﻛَﺮِﻩَ ﺍﻟْﻜَﺎﻓِﺮُﻭﻥَ ﴾ [ ﻏﺎﻓﺮ : 14 ] .
♦ ﴿ ﻓَﺴَﺘَﺬْﻛُﺮُﻭﻥَ ﻣَﺎ ﺃَﻗُﻮﻝُ ﻟَﻜُﻢْ ﻭَﺃُﻓَﻮِّﺽُ ﺃَﻣْﺮِﻱ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺑَﺼِﻴﺮٌ ﺑِﺎﻟْﻌِﺒَﺎﺩِ ﴾ [ ﻏﺎﻓﺮ : 44 ] .
♦ ﴿ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﺤَﻲُّ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﻫُﻮَ ﻓَﺎﺩْﻋُﻮﻩُ ﻣُﺨْﻠِﺼِﻴﻦَ ﻟَﻪُ ﺍﻟﺪِّﻳﻦَ ﺍﻟْﺤَﻤْﺪُ ﻟِﻠَّﻪِ ﺭَﺏِّ ﺍﻟْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ ﴾ [ ﻏﺎﻓﺮ : 65 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﻓﺼﻠﺖ :
♦ ﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺭَﺑُّﻨَﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺛُﻢَّ ﺍﺳْﺘَﻘَﺎﻣُﻮﺍ ﺗَﺘَﻨَﺰَّﻝُ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢُ ﺍﻟْﻤَﻠَﺎﺋِﻜَﺔُ ﺃَﻟَّﺎ ﺗَﺨَﺎﻓُﻮﺍ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﺤْﺰَﻧُﻮﺍ ﻭَﺃَﺑْﺸِﺮُﻭﺍ ﺑِﺎﻟْﺠَﻨَّﺔِ ﺍﻟَّﺘِﻲ ﻛُﻨْﺘُﻢْ ﺗُﻮﻋَﺪُﻭﻥَ * ﻧَﺤْﻦُ ﺃَﻭْﻟِﻴَﺎﺅُﻛُﻢْ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺤَﻴَﺎﺓِ ﺍﻟﺪُّﻧْﻴَﺎ ﻭَﻓِﻲ ﺍﻟْﺂﺧِﺮَﺓِ ﻭَﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻣَﺎ ﺗَﺸْﺘَﻬِﻲ ﺃ
َﻧْﻔُﺴُﻜُﻢْ ﻭَﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻣَﺎ ﺗَﺪَّﻋُﻮﻥَ * ﻧُﺰُﻟًﺎ ﻣِﻦْ ﻏَﻔُﻮﺭٍ ﺭَﺣِﻴﻢٍ ﴾ [ ﻓﺼﻠﺖ : 30 - 32 ] .
♦ ﴿ ﻭَﻟَﻮْ ﺟَﻌَﻠْﻨَﺎﻩُ ﻗُﺮْﺁﻧًﺎ ﺃَﻋْﺠَﻤِﻴًّﺎ ﻟَﻘَﺎﻟُﻮﺍ ﻟَﻮْﻟَﺎ ﻓُﺼِّﻠَﺖْ ﺁﻳَﺎﺗُﻪُ ﺃَﺃَﻋْﺠَﻤِﻲٌّ ﻭَﻋَﺮَﺑِﻲٌّ ﻗُﻞْ ﻫُﻮَ ﻟِﻠَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻫُﺪًﻯ ﻭَﺷِﻔَﺎﺀٌ ﻭَﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻟَﺎ ﻳُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﻓِﻲ ﺁﺫَﺍﻧِﻬِﻢْ ﻭَﻗْﺮٌ ﻭَﻫُﻮَ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﻋَﻤًﻰ ﺃُﻭﻟَﺌِﻚَ ﻳُﻨَﺎﺩَﻭْﻥَ ﻣِﻦْ ﻣَﻜَﺎﻥٍ ﺑَﻌِﻴﺪٍ ﴾ [ ﻓﺼﻠﺖ : 44 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺪﺧﺎﻥ :
♦ ﴿ ﺣﻢ * ﻭَﺍﻟْﻜِﺘَﺎﺏِ ﺍﻟْﻤُﺒِﻴﻦِ * ﺇِﻧَّﺎ ﺃَﻧْﺰَﻟْﻨَﺎﻩُ ﻓِﻲ ﻟَﻴْﻠَﺔٍ ﻣُﺒَﺎﺭَﻛَﺔٍ ﺇِﻧَّﺎ ﻛُﻨَّﺎ ﻣُﻨْﺬِﺭِﻳﻦَ * ﻓِﻴﻬَﺎ ﻳُﻔْﺮَﻕُ ﻛُﻞُّ ﺃَﻣْﺮٍ ﺣَﻜِﻴﻢٍ * ﺃَﻣْﺮًﺍ ﻣِﻦْ ﻋِﻨْﺪِﻧَﺎ ﺇِﻧَّﺎ ﻛُﻨَّﺎ ﻣُﺮْﺳِﻠِﻴﻦَ * ﺭَﺣْﻤَﺔً ﻣِﻦْ ﺭَﺑِّﻚَ ﺇِﻧَّﻪُ ﻫُﻮَ ﺍﻟﺴَّﻤِﻴﻊُ ﺍﻟْﻌَﻠِﻴﻢُ * ﺭَﺏِّ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﻣَﺎ ﺑَﻴْﻨَﻬُﻤَﺎ ﺇِﻥْ ﻛُﻨْﺘُﻢْ ﻣُﻮﻗِﻨِﻴﻦَ * ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﻫُﻮَ ﻳُﺤْﻴِﻲ ﻭَﻳُﻤِﻴﺖُ ﺭَﺑُّﻜُﻢْ ﻭَﺭَﺏُّ ﺁﺑَﺎﺋِﻜُﻢُ ﺍﻟْﺄَﻭَّﻟِﻴﻦَ ﴾ [ ﺍﻟﺪﺧﺎﻥ : 1 8 - ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺠﺎﺛﻴﺔ :
♦ ﴿ ﻓَﻠِﻠَّﻪِ ﺍﻟْﺤَﻤْﺪُ ﺭَﺏِّ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺭَﺏِّ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﺭَﺏِّ ﺍﻟْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ * ﻭَﻟَﻪُ ﺍﻟْﻜِﺒْﺮِﻳَﺎﺀُ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﻌَﺰِﻳﺰُ ﺍﻟْﺤَﻜِﻴﻢُ ﴾ [ ﺍﻟﺠﺎﺛﻴﺔ : 36 ، 37 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻷﺣﻘﺎﻑ :
♦ ﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺭَﺑُّﻨَﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺛُﻢَّ ﺍﺳْﺘَﻘَﺎﻣُﻮﺍ ﻓَﻠَﺎ ﺧَﻮْﻑٌ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﻭَﻟَﺎ ﻫُﻢْ ﻳَﺤْﺰَﻧُﻮﻥَ ﴾ [ ﺍﻷﺣﻘﺎﻑ : 13 ] .
♦ ﴿ ﻳَﺎ ﻗَﻮْﻣَﻨَﺎ ﺃَﺟِﻴﺒُﻮﺍ ﺩَﺍﻋِﻲَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺁﻣِﻨُﻮﺍ ﺑِﻪِ ﻳَﻐْﻔِﺮْ ﻟَﻜُﻢْ ﻣِﻦْ ﺫُﻧُﻮﺑِﻜُﻢْ ﻭَﻳُﺠِﺮْﻛُﻢْ ﻣِﻦْ ﻋَﺬَﺍﺏٍ ﺃَﻟِﻴﻢٍ * ﻭَﻣَﻦْ ﻟَﺎ ﻳُﺠِﺐْ ﺩَﺍﻋِﻲَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻓَﻠَﻴْﺲَ ﺑِﻤُﻌْﺠِﺰٍ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﻟَﻴْﺲَ ﻟَﻪُ ﻣِﻦْ ﺩُﻭﻧِﻪِ ﺃَﻭْﻟِﻴَﺎﺀُ ﺃُﻭﻟَﺌِﻚَ ﻓِﻲ ﺿَﻠَﺎﻝٍ ﻣُﺒِﻴﻦٍ ﴾ [ ﺍﻷﺣﻘﺎﻑ : 31 ، 32 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﻣﺤﻤﺪ - ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ :-
♦ ﴿ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭﺍ ﻭَﺻَﺪُّﻭﺍ ﻋَﻦْ ﺳَﺒِﻴﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃَﺿَﻞَّ ﺃَﻋْﻤَﺎﻟَﻬُﻢْ * ﻭَﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻭَﻋَﻤِﻠُﻮﺍ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕِ ﻭَﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺑِﻤَﺎ ﻧُﺰِّﻝَ ﻋَﻠَﻰ ﻣُﺤَﻤَّﺪٍ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﺤَﻖُّ ﻣِﻦْ ﺭَﺑِّﻬِﻢْ ﻛَﻔَّﺮَ ﻋَﻨْﻬُﻢْ ﺳَﻴِّﺌَﺎﺗِﻬِﻢْ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺢَ ﺑَﺎﻟَﻬُﻢْ ﴾ [ ﻣﺤﻤﺪ : 1 2 - ] .
♦ ﴿ ﻓَﺎﻋْﻠَﻢْ ﺃَﻧَّﻪُ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻭَﺍﺳْﺘَﻐْﻔِﺮْ ﻟِﺬَﻧْﺒِﻚَ ﻭَﻟِﻠْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ ﻭَﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨَﺎﺕِ ﻭَﺍﻟﻠَّﻪُ ﻳَﻌْﻠَﻢُ ﻣُﺘَﻘَﻠَّﺒَﻜُﻢْ ﻭَﻣَﺜْﻮَﺍﻛُﻢْ ﴾ [ ﻣﺤﻤﺪ : 19 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻔﺘﺢ :
♦ ﴿ ﻣُﺤَﻤَّﺪٌ ﺭَﺳُﻮﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻣَﻌَﻪُ ﺃَﺷِﺪَّﺍﺀُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﻜُﻔَّﺎﺭِ ﺭُﺣَﻤَﺎﺀُ ﺑَﻴْﻨَﻬُﻢْ ﺗَﺮَﺍﻫُﻢْ ﺭُﻛَّﻌًﺎ ﺳُﺠَّﺪًﺍ ﻳَﺒْﺘَﻐُﻮﻥَ ﻓَﻀْﻠًﺎ ﻣِﻦَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺭِﺿْﻮَﺍﻧًﺎ ﺳِﻴﻤَﺎﻫُﻢْ ﻓِﻲ ﻭُﺟُﻮﻫِﻬِﻢْ ﻣِﻦْ ﺃَﺛَﺮِ ﺍﻟﺴُّﺠُﻮﺩِ ﺫَﻟِﻚَ ﻣَﺜَﻠُﻬُﻢْ ﻓِﻲ ﺍﻟﺘَّﻮْﺭَﺍﺓِ ﻭَﻣَﺜَﻠُﻬُﻢْ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺈِﻧْﺠِﻴﻞِ ﻛَﺰَﺭْﻉٍ ﺃَﺧْﺮَﺝَ ﺷَﻄْﺄَﻩُ ﻓَﺂﺯَﺭَﻩُ ﻓَﺎﺳْﺘَﻐْﻠَﻆَ ﻓَﺎﺳْﺘَﻮَﻯ ﻋَﻠَﻰ ﺳُﻮﻗِﻪِ ﻳُﻌْﺠِﺐُ ﺍﻟﺰُّﺭَّﺍﻉَ ﻟِﻴَﻐِﻴﻆَ ﺑِﻬِﻢُ ﺍﻟْﻜُﻔَّﺎﺭَ ﻭَﻋَﺪَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻭَﻋَﻤِﻠُﻮﺍ ﺍﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕِ ﻣِﻨْﻬُﻢْ ﻣَﻐْﻔِﺮَﺓً ﻭَﺃَﺟْﺮًﺍ ﻋَﻈِﻴﻤًﺎ ﴾ [ ﺍﻟﻔﺘﺢ : 29 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺬﺍﺭﻳﺎﺕ :
♦ ﴿ ﻭَﻣَﺎ ﺧَﻠَﻘْﺖُ ﺍﻟْﺠِﻦَّ ﻭَﺍﻟْﺈِﻧْﺲَ ﺇِﻟَّﺎ ﻟِﻴَﻌْﺒُﺪُﻭﻥِ* ﻣَﺎ ﺃُﺭِﻳﺪُ ﻣِﻨْﻬُﻢْ ﻣِﻦْ ﺭِﺯْﻕٍ ﻭَﻣَﺎ ﺃُﺭِﻳﺪُ ﺃَﻥْ ﻳُﻄْﻌِﻤُﻮﻥِ * ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻫُﻮَ ﺍﻟﺮَّﺯَّﺍﻕُ ﺫُﻭ ﺍﻟْﻘُﻮَّﺓِ ﺍﻟْﻤَﺘِﻴﻦُ ﴾ [ ﺍﻟﺬﺍﺭﻳﺎﺕ : 56 - 58 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ - ﻋﺰ ﻭﺟﻞ :-
♦ ﴿ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦُ * ﻋَﻠَّﻢَ ﺍﻟْﻘُﺮْﺁﻥَ * ﺧَﻠَﻖَ ﺍﻟْﺈِﻧْﺴَﺎﻥَ * ﻋَﻠَّﻤَﻪُ ﺍﻟْﺒَﻴَﺎﻥَ * ﺍﻟﺸَّﻤْﺲُ ﻭَﺍﻟْﻘَﻤَﺮُ ﺑِﺤُﺴْﺒَﺎﻥٍ * ﻭَﺍﻟﻨَّﺠْﻢُ ﻭَﺍﻟﺸَّﺠَﺮُ ﻳَﺴْﺠُﺪَﺍﻥِ * ﻭَﺍﻟﺴَّﻤَﺎﺀَ ﺭَﻓَﻌَﻬَﺎ ﻭَﻭَﺿَﻊَ ﺍﻟْﻤِﻴﺰَﺍﻥَ * ﺃَﻟَّﺎ ﺗَﻄْﻐَﻮْﺍ ﻓِﻲ ﺍﻟْﻤِﻴﺰَﺍﻥِ * ﻭَﺃَﻗِﻴﻤُﻮﺍ ﺍﻟْﻮَﺯْﻥَ ﺑِﺎﻟْﻘِﺴْﻂِ ﻭَﻟَﺎ ﺗُﺨْﺴِﺮُﻭﺍ ﺍﻟْﻤِﻴﺰَﺍﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ : 1 - 9 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺤﺸﺮ :
♦ ﴿ ﺃَﻓَﺤَﺴِﺒْﺘُﻢْ ﺃَﻧَّﻤَﺎ ﺧَﻠَﻘْﻨَﺎﻛُﻢْ ﻋَﺒَﺜًﺎ ﻭَﺃَﻧَّﻜُﻢْ ﺇِﻟَﻴْﻨَﺎ ﻟَﺎ ﺗُﺮْﺟَﻌُﻮﻥَ * ﻓَﺘَﻌَﺎﻟَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟْﻤَﻠِﻚُ ﺍﻟْﺤَﻖُّ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﻫُﻮَ ﺭَﺏُّ ﺍﻟْﻌَﺮْﺵِ ﺍﻟْﻜَﺮِﻳﻢِ * ﻭَﻣَﻦْ ﻳَﺪْﻉُ ﻣَﻊَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺇِﻟَﻬًﺎ ﺁﺧَﺮَ ﻟَﺎ ﺑُﺮْﻫَﺎﻥَ ﻟَﻪُ ﺑِﻪِ ﻓَﺈِﻧَّﻤَﺎ ﺣِﺴَﺎﺑُﻪُ ﻋِﻨْﺪَ ﺭَﺑِّﻪِ ﺇِﻧَّﻪُ ﻟَﺎ ﻳُﻔْﻠِﺢُ ﺍﻟْﻜَﺎﻓِﺮُﻭﻥَ * ﻭَﻗُﻞْ ﺭَﺏِّ ﺍﻏْﻔِﺮْ ﻭَﺍﺭْﺣَﻢْ ﻭَﺃَﻧْﺖَ ﺧَﻴْﺮُ ﺍﻟﺮَّﺍﺣِﻤِﻴﻦَ ﴾ [ ﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻮﻥ : 115 - 118 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻨﻮﺭ :
♦ ﴿ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻧُﻮﺭُ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻣَﺜَﻞُ ﻧُﻮﺭِﻩِ ﻛَﻤِﺸْﻜَﺎﺓٍ ﻓِﻴﻬَﺎ ﻣِﺼْﺒَﺎﺡٌ ﺍﻟْﻤِﺼْﺒَﺎﺡُ ﻓِﻲ ﺯُﺟَﺎﺟَﺔٍ ﺍﻟﺰُّﺟَﺎﺟَﺔُ ﻛَﺄَﻧَّﻬَﺎ ﻛَﻮْﻛَﺐٌ ﺩُﺭِّﻱٌّ ﻳُﻮﻗَﺪُ ﻣِﻦْ ﺷَﺠَﺮَﺓٍ ﻣُﺒَﺎﺭَﻛَﺔٍ ﺯَﻳْﺘُﻮﻧَﺔٍ ﻟَﺎ ﺷَﺮْﻗِﻴَّﺔٍ ﻭَﻟَﺎ ﻏَﺮْﺑِﻴَّﺔٍ ﻳَﻜَﺎﺩُ ﺯَﻳْﺘُﻬَﺎ ﻳُﻀِﻲﺀُ ﻭَﻟَﻮْ ﻟَﻢْ ﺗَﻤْﺴَﺴْﻪُ ﻧَﺎﺭٌ ﻧُﻮﺭٌ ﻋَﻠَﻰ ﻧُﻮﺭٍ ﻳَﻬْﺪِﻱ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻟِﻨُﻮﺭِﻩِ ﻣَﻦْ ﻳَﺸَﺎﺀُ ﻭَﻳَﻀْﺮِﺏُ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺍﻟْﺄَﻣْﺜَﺎﻝَ ﻟِﻠﻨَّﺎﺱِ ﻭَﺍﻟﻠَّﻪُ ﺑِﻜُﻞِّ ﺷَﻲْﺀٍ ﻋَﻠِﻴﻢٌ
﴾
[ ﺍﻟﻨﻮﺭ : 35 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻔﺮﻗﺎﻥ :
♦ ﴿ ﻭَﻗَﺪِﻣْﻨَﺎ ﺇِﻟَﻰ ﻣَﺎ ﻋَﻤِﻠُﻮﺍ ﻣِﻦْ ﻋَﻤَﻞٍ ﻓَﺠَﻌَﻠْﻨَﺎﻩُ ﻫَﺒَﺎﺀً ﻣَﻨْﺜُﻮﺭًﺍ ﴾ [ ﺍﻟﻔﺮﻗﺎﻥ : 23 ] .
♦ ﴿ ﻭَﻗَﺎﻝَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻛَﻔَﺮُﻭﺍ ﻟَﻮْﻟَﺎ ﻧُﺰِّﻝَ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﺍﻟْﻘُﺮْﺁﻥُ ﺟُﻤْﻠَﺔً ﻭَﺍﺣِﺪَﺓً ﻛَﺬَﻟِﻚَ ﻟِﻨُﺜَﺒِّﺖَ ﺑِﻪِ ﻓُﺆَﺍﺩَﻙَ ﻭَﺭَﺗَّﻠْﻨَﺎﻩُ ﺗَﺮْﺗِﻴﻠًﺎ ﴾ [ ﺍﻟﻔﺮﻗﺎﻥ : 32 ] .
♦ ﴿ ﻭَﺗَﻮَﻛَّﻞْ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺤَﻲِّ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻟَﺎ ﻳَﻤُﻮﺕُ ﻭَﺳَﺒِّﺢْ ﺑِﺤَﻤْﺪِﻩِ ﻭَﻛَﻔَﻰ ﺑِﻪِ ﺑِﺬُﻧُﻮﺏِ ﻋِﺒَﺎﺩِﻩِ ﺧَﺒِﻴﺮًﺍ ﴾ [ ﺍﻟﻔﺮﻗﺎﻥ : 58 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺸﻌﺮﺍﺀ :
♦ ﴿ ﻗَﺎﻝَ ﻟَﻬُﻢْ ﻣُﻮﺳَﻰ ﺃَﻟْﻘُﻮﺍ ﻣَﺎ ﺃَﻧْﺘُﻢْ ﻣُﻠْﻘُﻮﻥَ * ﻓَﺄَﻟْﻘَﻮْﺍ ﺣِﺒَﺎﻟَﻬُﻢْ ﻭَﻋِﺼِﻴَّﻬُﻢْ ﻭَﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺑِﻌِﺰَّﺓِ ﻓِﺮْﻋَﻮْﻥَ ﺇِﻧَّﺎ ﻟَﻨَﺤْﻦُ ﺍﻟْﻐَﺎﻟِﺒُﻮﻥَ * ﻓَﺄَﻟْﻘَﻰ ﻣُﻮﺳَﻰ ﻋَﺼَﺎﻩُ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻫِﻲَ ﺗَﻠْﻘَﻒُ ﻣَﺎ ﻳَﺄْﻓِﻜُﻮﻥَ * ﻓَﺄُﻟْﻘِﻲَ ﺍﻟﺴَّﺤَﺮَﺓُ ﺳَﺎﺟِﺪِﻳﻦَ * ﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺁﻣَﻨَّﺎ ﺑِﺮَﺏِّ ﺍﻟْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦَ * ﺭَﺏِّ ﻣُﻮﺳَﻰ ﻭَﻫَﺎﺭُﻭﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺸﻌﺮﺍﺀ : 43 - 48 ] .
♦ ﴿ ﻭَﺇِﺫَﺍ ﻣَﺮِﺿْﺖُ ﻓَﻬُﻮَ ﻳَﺸْﻔِﻴﻦِ ﴾ [ ﺍﻟﺸﻌﺮﺍﺀ : 80 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻨﻤﻞ :
♦ ﴿ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻟَﺎ ﺇِﻟَﻪَ ﺇِﻟَّﺎ ﻫُﻮَ ﺭَﺏُّ ﺍﻟْﻌَﺮْﺵِ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢِ
﴾ [ ﺍﻟﻨﻤﻞ : 26 ] .
♦ ﴿ ﺇِﻧَّﻪُ ﻣِﻦْ ﺳُﻠَﻴْﻤَﺎﻥَ ﻭَﺇِﻧَّﻪُ ﺑِﺴْﻢِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺍﻟﺮَّﺣْﻤَﻦِ ﺍﻟﺮَّﺣِﻴﻢِ ﴾ [ ﺍﻟﻨﻤﻞ : 30 ] .
♦ ﴿ ﺃَﻣَّﻦْ ﻳُﺠِﻴﺐُ ﺍﻟْﻤُﻀْﻄَﺮَّ ﺇِﺫَﺍ ﺩَﻋَﺎﻩُ ﻭَﻳَﻜْﺸِﻒُ ﺍﻟﺴُّﻮﺀَ ﻭَﻳَﺠْﻌَﻠُﻜُﻢْ ﺧُﻠَﻔَﺎﺀَ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﺃَﺇِﻟَﻪٌ ﻣَﻊَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻗَﻠِﻴﻠًﺎ ﻣَﺎ ﺗَﺬَﻛَّﺮُﻭﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﻨﻤﻞ : 62 ] .
♦ ﴿ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﺤْﺰَﻥْ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﻜُﻦْ ﻓِﻲ ﺿَﻴْﻖٍ ﻣِﻤَّﺎ ﻳَﻤْﻜُﺮُﻭﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﻨﻤﻞ : 70 ] .
♦ ﴿ ﻭَﺇِﻧَّﻪُ ﻟَﻬُﺪًﻯ ﻭَﺭَﺣْﻤَﺔٌ ﻟِﻠْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ * ﺇِﻥَّ ﺭَﺑَّﻚَ ﻳَﻘْﻀِﻲ ﺑَﻴْﻨَﻬُﻢْ ﺑِﺤُﻜْﻤِﻪِ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﻌَﺰِﻳﺰُ ﺍﻟْﻌَﻠِﻴﻢُ * ﻓَﺘَﻮَﻛَّﻞْ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺇِﻧَّﻚَ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺤَﻖِّ ﺍﻟْﻤُﺒِﻴﻦِ ﴾ [ ﺍﻟﻨﻤﻞ : 77 - 79 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺮﻭﻡ :
♦ ﴿ ﻓَﺴُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺣِﻴﻦَ ﺗُﻤْﺴُﻮﻥَ ﻭَﺣِﻴﻦَ ﺗُﺼْﺒِﺤُﻮﻥَ * ﻭَﻟَﻪُ ﺍﻟْﺤَﻤْﺪُ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﻋَﺸِﻴًّﺎ ﻭَﺣِﻴﻦَ ﺗُﻈْﻬِﺮُﻭﻥَ * ﻳُﺨْﺮِﺝُ ﺍﻟْﺤَﻲَّ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤَﻴِّﺖِ ﻭَﻳُﺨْﺮِﺝُ ﺍﻟْﻤَﻴِّﺖَ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﺤَﻲِّ ﻭَﻳُﺤْﻲِ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽَ ﺑَﻌْﺪَ ﻣَﻮْﺗِﻬَﺎ ﻭَﻛَﺬَﻟِﻚَ ﺗُﺨْﺮَﺟُﻮﻥَ ﴾ [ ﺍﻟﺮﻭﻡ : 17 - 19 ] .
♦ ﴿ ﻭَﻟَﻪُ ﻣَﻦْ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻛُﻞٌّ ﻟَﻪُ ﻗَﺎﻧِﺘُﻮﻥَ * ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﻳَﺒْﺪَﺃُ ﺍﻟْﺨَﻠْﻖَ ﺛُﻢَّ ﻳُﻌِﻴﺪُﻩُ ﻭَﻫُﻮَ ﺃَﻫْﻮَﻥُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﻟَﻪُ ﺍﻟْﻤَﺜَﻞُ ﺍﻟْﺄَﻋْﻠَﻰ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﻭَﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﻌَﺰِﻳﺰُ ﺍﻟْﺤَﻜِﻴﻢُ ﴾ [ ﺍﻟﺮﻭﻡ : 26 ، 27 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﻟﻘﻤﺎﻥ :
♦ ﴿ ﻳَﺎ ﺑُﻨَﻲَّ ﺇِﻧَّﻬَﺎ ﺇِﻥْ ﺗَﻚُ ﻣِﺜْﻘَﺎﻝَ ﺣَﺒَّﺔٍ ﻣِﻦْ ﺧَﺮْﺩَﻝٍ ﻓَﺘَﻜُﻦْ ﻓِﻲ ﺻَﺨْﺮَﺓٍ ﺃَﻭْ ﻓِﻲ ﺍﻟﺴَّﻤَﺎﻭَﺍﺕِ ﺃَﻭْ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻳَﺄْﺕِ ﺑِﻬَﺎ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻟَﻄِﻴﻒٌ ﺧَﺒِﻴﺮٌ ﴾ [ ﻟﻘﻤﺎﻥ : 16 ] .
♦ ﴿ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻋِﻨْﺪَﻩُ ﻋِﻠْﻢُ ﺍﻟﺴَّﺎﻋَﺔِ ﻭَﻳُﻨَﺰِّﻝُ ﺍﻟْﻐَﻴْﺚَ ﻭَﻳَﻌْﻠَﻢُ ﻣَﺎ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺄَﺭْﺣَﺎﻡِ ﻭَﻣَﺎ ﺗَﺪْﺭِﻱ ﻧَﻔْﺲٌ ﻣَﺎﺫَﺍ ﺗَﻜْﺴِﺐُ ﻏَﺪًﺍ ﻭَﻣَﺎ ﺗَﺪْﺭِﻱ ﻧَﻔْﺲٌ ﺑِﺄَﻱِّ ﺃَﺭْﺽٍ ﺗَﻤُﻮﺕُ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻋَﻠِﻴﻢٌ ﺧَﺒِﻴﺮٌ ﴾ [ ﻟﻘﻤﺎﻥ : 34 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ :
♦ ﴿ ﻳُﺼْﻠِﺢْ ﻟَﻜُﻢْ ﺃَﻋْﻤَﺎﻟَﻜُﻢْ ﻭَﻳَﻐْﻔِﺮْ ﻟَﻜُﻢْ ﺫُﻧُﻮﺑَﻜُﻢْ ﻭَﻣَﻦْ ﻳُﻄِﻊِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟَﻪُ ﻓَﻘَﺪْ ﻓَﺎﺯَ ﻓَﻮْﺯًﺍ ﻋَﻈِﻴﻤًﺎ ﴾ [ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ : 71 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﺳﺒﺄ :
♦ ﴿ ﻗُﻞْ ﺇِﻥَّ ﺭَﺑِّﻲ ﻳَﻘْﺬِﻑُ ﺑِﺎﻟْﺤَﻖِّ ﻋَﻠَّﺎﻡُ ﺍﻟْﻐُﻴُﻮﺏِ
* ﻗُﻞْ ﺟَﺎﺀَ ﺍﻟْﺤَﻖُّ ﻭَﻣَﺎ ﻳُﺒْﺪِﺉُ ﺍﻟْﺒَﺎﻃِﻞُ ﻭَﻣَﺎ ﻳُﻌِﻴﺪُ ﴾ [ ﺳﺒﺄ : 48 - 49 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﻓﺎﻃﺮ :
♦ ﴿ ﻣَﺎ ﻳَﻔْﺘَﺢِ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻟِﻠﻨَّﺎﺱِ ﻣِﻦْ ﺭَﺣْﻤَﺔٍ ﻓَﻠَﺎ ﻣُﻤْﺴِﻚَ ﻟَﻬَﺎ ﻭَﻣَﺎ ﻳُﻤْﺴِﻚْ ﻓَﻠَﺎ ﻣُﺮْﺳِﻞَ ﻟَﻪُ ﻣِﻦْ ﺑَﻌْﺪِﻩِ ﻭَﻫُﻮَ ﺍﻟْﻌَﺰِﻳﺰُ ﺍﻟْﺤَﻜِﻴﻢُ ﴾ [ ﻓﺎﻃﺮ : 2 ] .
♦ ﴿ ﻭَﻗَﺎﻟُﻮﺍ ﺍﻟْﺤَﻤْﺪُ ﻟِﻠَّﻪِ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺃَﺫْﻫَﺐَ ﻋَﻨَّﺎ ﺍﻟْﺤَﺰَﻥَ ﺇِﻥَّ ﺭَﺑَّﻨَﺎ ﻟَﻐَﻔُﻮﺭٌ ﺷَﻜُﻮﺭٌ ﴾ [ ﻓﺎﻃﺮ : 34 ] .
ﻣﻦ ﺳﻮﺭﺓ ﻳﺲ :