ኢስላማዊ እውነታዎችን የምንገልፅበትና የምናብራራበት ቻላል!
ዒድ፦ የደስታ ፣የመብሊያና የመጠጫ ፣የመጫወቻ ዕለት ነው። በተቻለ መጠን የዛሬውን ዕለት ተደስተን እንለፍ።በድብርት፣በሐዘንና በትካዜ ዒዱን ማሳለፍ ተገቢ አይደለም።
ረመዷንን በዒባዳ አሳልፎ ለዛሬዋ ዕለት በሰላምና በጤና መድረስ ትልቅ እድል መሆኑን አንዘንጋው።
ዒድን ሲመኝ ኑሮ በዛሬዋ ዕለት ቀብር የገባው ብዙ ይሆናል
የ1446ኛዉ ዓ.ሂ የኢድ አልፈጥር በአል እሁድ እንደሚዉል ተረጋግጧል።
አላህ ፃማችን፣ ሶላታችንን፣ ሰደቃዎቻችንና መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን!
በአሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የአንድነት ይሁንልን!
/channel/islamictrueth
የተቆረጠ ቪዲዩ በማቅረብ እዉነትን አክስሞ ሀሰትን ማንገስ አይቻልም!
ቁጥር አንድ
ሰሞኑን የተጀመሩ ትችቶች አሉ ተሰደብን፣ በእስልምና እንዲህ ይፈቀዳል እያሉ የሚያፌዙ የሚቀልዱ ተከስተዋል። በቁጥር አንድ የምንመለከተዉ ቪዲዩ ወንድም ሳላህ እግዛብሄርን ተሳድበሀል ብለዉ የቆሮጡበትን ቪዲዩና ሙሉ መልእክቱን ለባለ አእምሮዎች እናሳያለን!
/channel/islamictrueth
ኩፋሮች የሚያነሱትን ጥያቄዎች ከበቂ መልስ እና ከበቂ ማብራሪያ ጋር በመስጠት ቀን ከለሊት ይለፋል። እኛ የሱ ጥቅም አዉቀን ባንጠቀምበትም ሌሎች ስለሱ የሚሉት አዳምጡ!
ግን አሁንም አረፈደም! በዚህ ቻናል ላይ ገብታቹ የሚሰጡትን ትምህርቶችንና የተሰጡትን ትምህርቶች መከታተል ትችላላቹ!
/channel/Wahidcom/3975
በቁርአን ላይ ሴት እርሻ ተብላለች ብላቹ የምትሳለቁ የኢየሱስ እናት ማርያም በአዋልድ መፀሀፍ ላይ እርሻ እንደተባላች ታዉቃላቹ?
بِسْݦِ اݪݪَّهِ اݪڔَّځْݦَـٰݧِ اݪڔَّځِيݦِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
አንዳንድ ወገኖቻችን በቁርዓን ላይ በመመርኮዝ ሴት ልጅ እርሻ ተብላለች፣ ይህ ደግሞ የሴት ልጅን ክብር ያወረደና ያረከሰ ነው ቅብርጥሶ ምርንጥሶ… እያሉ ፉጨታቸውን ያሰማሉ። በተደጋጋሚ መልስ ቢሰጥበትም ያልተገላበጠ ያራልና! በደንብ እናገላብጠዋለን። የቁርዓኑ አንቀፅ እንዲህ ይነበባል፦
ݧِسَاؤُكُݦْ ځَڔْثٌ ݪَّكُݦْ ڣَأْټُۅا ځَڔْثَكُݦْ أَݧَّىٰ ۺِئْټُݦْ ۖ ۅَقَدِّݦُۅا ݪِأَݧڣُسِكُݦْ ۚ ۅَاټَّقُۅا اݪݪَّهَ ۅَاعْݪَݦُۅا أَݧَّكُم ݦُّݪَاقُۅهُ ۗ ۅَبَۺِّڔِ اݪْݦُؤْݦِݧِيݧَ
[ አል-በቀራህ - 223 ]
ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ፡፡ ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ ምእመናንንም (በገነት) አብስር፡፡
ይህ የቁርዓን አንቀጽ የያዘው ሀሳብ ምንድን ነው? ምንን ለማስተላለፍ ተፈልጎ ነው? ይህንን ሳይረዱ ዘለው ጥልቅ በማለት ያንቦራጭቃሉ! "ሴቶቻችሁ ለእናንተ እርሻ ናቸው" ሲል በቀጥታ በመተርጎም ስንዴና ማሽላ የሚበቅልበት አፈር ናት ማለቱ ነው የሚል ቂል አይጠፋም። ነገሩ እማሪያዊ ፍች ሳይሆን ፍካሬያዊ ንግግር ነው፤ ማለትም ሴት ልጅ በወንድ አማካኝነት ዘር ተዘርቶባት፣ ዘርን ስለምትቀበልና ያ ዘር ደግሞ ስለሚበቅል(ፍሬያማ ስለሚሆን) በእርሻ ተመስላለች እንጂ እነሱ እንደሚያስቡት አይደለም። አይ አሁንም አይገባንም ካሉ! ነገሩ የበሽታ ስለሆነ አማራጫችን በሰፈሩት ቁን መስፈር ይሆናል።
የፈጣሪያችን እናት የሚሏት የኢየሱስ እናት ማርያም እርሻ መባሏን ያውቁ ይሆን?
ዘር ያልተዘራባት #እርሻ_አንቺ ነሽ፤ የሕይወት ፍሬ ከአንቺ ወጣ። ዮሴፍ የዋጃትና የከበረ ዕንቁ ያገኘባት ሣጥን አንቺ ነሽ። ይኸውም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ በማህፀንሽ አደረ በዚህ አለምም ወለድሽው። ቅድስት ሆይ ለምኝልን! (📖ውዳሴ ማርያም 2፥4)
ሳትዘራ ስንዴ ያፈራች፣ ዝናምም ሳይዘንብባት የወይን ፍሬ ያስገኘች፣ #ማረሻ_ያልዞረባት_እርሻ_ድንግል_ሆይ! የኦሪትና የነቢያት ቃል ዝናምን አጠጭኝ በሐዋሪያት ወንጌል ቃል ፈሳሽነትም፣ ሐዲስና ብሉይን እንዳፈራ አድርጊኝ። (📖መጽሐፈ አርጋኖን 6፥7)
ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል አሉ! የፈጣሪያችን እናት የምትሏት ማሪያም እርሻ መባሏ ክብሯን ማራከስ አይሆንምን? ወይስ ይቺን ይቺን ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ በሚለው ታልፏት ይሆን? እንዲሁም በቀለሜንጦስ ላይ ሚስት(ሴት) እርሻ ተብላለች፦
#አንቺ_እርሻ ራስሽን ጠብቂ፣ ሌላ ዘርን አትጨምሪ፣ የሚያጽናናሽና ከሐዘንሽ የሚያረጋጋሽ #ባልሽ ብቻ ነው። (📖መጽሐፈ ቀለሜንጦስ ዘሮም 10፥49)
ነገሩ እንግዲህ ያልታደለ በረዶ ከድንጋይ ላይ ያርፋል ከዚያም ይፈረከሳል ነውና! ከዚህ በላይ መጥቀስና ማፋጠጥ ቢቻልም ነገሩን ቀለል በማድረግ የገቡበት ጉድጓድ ውጦ እንዳያስቀራቸው ቢጠነቀቁልን መልካም ነው እንላለን። ወሠላሙ ዓለይኩም!
🖌Brother Kedir Ibnu Muhammad
/channel/islamictrueth
በኦርቶዶክስ እምነት ፀሎት ላይ የሚደረጉ እርግማኖች!
/channel/islamictrueth
ከ1400 አመት በፊት ሰዎች ቆሻሻ ለማፅዳት የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀማሉ። ረሱል(ﷺ) ጀናባን ለማስወገድ ከሻዉር በፊት ግድግዳን ተጠቅመዋል። ይህን መጠቀማቸዉ በወቅቱ እንደአሁኑ የሳሙና መሰል ነገሮች የማስወገጃ መንገዶች ስለሌሉ ተጠቅመዉታል። ነገር ግን አሁን ባለንበት ወቅት ከአፍንጫ የሚወጣን(ንፍጥን) በልብስ ማስወገድ ያዉም በላይቭ ላይ ጤነኝነት ነዉ?
/channel/islamictrueth
ቁርአን እኛ ክርስቲያኖችን ይራገማል ብሎ ለጠየቀዉ አካል የተሰጠ ምላሽ በዛዉም የሱ መፀሀፍ ላይ ስላለዉ እርግማን እናስተምረዋለን!
/channel/islamictrueth
«ተኝታቹ፣ ተረጋግታቹ ታድራላቹ ነብያቹ ተሰድቦ? ከአበደ ጋር አናብድም፣ ከዘለላና ጋር አንዘልም ጉዳያችን ለመሪ ሰተናል። ጉዳያችን ቦታዉ እስከሚደርስ ድረስ ላለመለስ ዉሳኒያቹን እንድታሳርፍ ለማስተላለፍ እወዳለዉ!።» ሸይኽ ሀሰን ሃሚዲን
/channel/islamictrueth
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በማህበረ ቅዱሳን ለተሰነዘረበት ዉንጀላ መልስ ሰጥቷል!
ሐሰተኛ ንጽጽር (False Analogy)
📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺
ይህ ስልትም በሁለቱ የማይገናኙና የማይነጻጸሩ ጉዳዮች መካካል አሳሳች ንጽጽሮሽ በመፍጠር ተመሳሳይ የማድረግ ጥረት ነው። በሚዲያ በቀጥታ በነቢዩ ሙሐመድ(ﷺ) ላይ የተደረገው የጥላቻ፥ የማነወርና የመሳደብ ተግባር አቻ መስሎ የሚታይ ነገር ፍለጋ ሰነድ ማገላበጥ ያዙ። ከዓመታት በፊት ተሰርተው በዝምታ ያለፏቸውን የሃይማኖት ንጽጽር መጽሐፍቶች፥ ቪዲዮዎች ወዘተ ዳግም በማንሳት "የእነዚህ ባለቤቶችም አብረው ይጠየቁልን" የሚል ቅኝትና ትርክት ለመፍጠር መታገል ጀመሩ። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ መስሎ ከታያቸው አንዱ ከ16 ዓመታት በፊት ጥር 2001 የታተመው "ክርስቶስ ማነው? 303 ወሳኝ ጥያቄዎች" የሚለው የኔን መጽሐፍ ነው።
እግረ መንገዴን ግን እውነታውን መረዳት የፈለገ ሰው "ክርስቶስ ማነው? 303 ወሳኝ ጥያቄዎች" ስለሚለው መጽሐፌ የሰዎቹን ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን ራሱን መጽሐፉን ከኦንላይን አውርዶ እንዲያነብ፥ ማህበረ ቅዱሳን ከ15 ዓመታት ቆይታ በኋላ አምና የሰጠውን ምላሽ መጽሐፍ እንዲያነብ እጋብዛለሁ። በዚህ መልኩ መጽሐፉን ዳግም የትኩረት ማዕከል በማድረጋቸው እያመሰገንኩ ከሕትመት ርቆ በመቆየቱና ዳግም ለማሳተም እንኳ ሶፍት ኮፒው ስለሌለኝ ማንበብ የምትሹ ፒዲኤፍ ፎርማቱ 140 ገፆችን ከበርካታ ዋቢዎች ጋር የያዘው ይህ መጽሐፍ ሶፍት ኮፒው (PDF) በዚህ ይገኛል። /channel/MuradTadesse/40535
መጽሐፉ አንዳችም ስድብ፥ የጥላቻ ንግግርም ሆነ ማንቋሸሽ የሌለው መሆኑን፣ የሚያስጠይቅ ይዘት ካለበትም በሕግ ፊት ለመከራከር ዝግጁ መሆኔን ለማሳወቅ እወዳለሁ።
የሚገርመው ደግሞ የሃይማኖት ንጽጽር በእነሱም በኩል ካሪኩለም ተቀርፆ በኮሌጅ ደረጃ፥ በመጽሐፍትና በቤተ እምነት ውስጥ እየተሰጠ ሳለ በማስረጃ፥ በምክንያታዊነት፥ እንዲሁም በተጠይቃዊ ስነ-ምግባር የቀረበውን የሃይማኖት ንጽጽር ከጥላቻ፥ ከስድብና ከንቀት ጋር አቻ አድርገው ለማቅረብ መጣራቸው ነው። የዚህ ድርጊታቸው ዓላማ በግለሰቡ የተተገበረው የጥላቻ ንግግር፥ ስድብና ማንቋቋሸሽ "ለሙስሊሞች ጥያቄ፣ አልያም ለሃይማኖት ንጽጽር ትምህርታቸው ምላሽ ነው" የሚል የሐሰት ንጽጽር (False Analogy) በመፍጠር ሙስሊሙን ከሳሽ ሳይሆን ተከሳሽ፥ ወቃሽ ሳይሆን ተወቃሽ አድርጎ በመሳል ወቀሳውን መልሶ በሙስሊሞች ላይ ማዞር (shifting blame) ነው።
ከላይ የተብራሩት ስልቶች በሙስሊሞችና በእምነታቸው ላይ የሚደርሰውን የፖለቲካ፣ የስነ-ልቦና እና የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እንደሚያሳይ ግልጽ ነው። ስልቶቹም በተደጋጋሚና በተጨባጭ በተግባር ላይ መዋላቸውን ተመልክተናል። እነዚህ ስልቶች የሃይማኖትን ክብርና ጥበቃን ለመሸርሸር፥ የህብረተሰባችንን አንድነት ለመሸርሸር፣ ከራስ ወገን የሚሰነዘሩ የጥላቻ ንግግሮችና ተናጋሪዎችን ለመከላከል ለጊዜው ብቻ ያግዙ ካልሆነ በቀር ለዘለቄታው አብሮነታችን ግን አደጋ መሆናቸው እሙን ነው።
በተለይ ደግሞ የሚዲያ ፕላትፎርም ያላችሁ፣ ራሳችሁም ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆናችሁ አክቲቪስቶች በህግ፣ በስነ-ምግባር እና በእውነታ ላይ የተመሠረተ መከባበር የተሞላበት ውይይት ለሀገራችን እጅግ ወሳኝ መሆኑን ትረዳላችሁ ብዬ አስባለሁ። ይህ ሲሆን ውይይቶቻችን ትክክለኛ ብለን የምናምነውን መረዎችንና ማስረጃዎችን መለዋወጥ፥ መግባባትን ማጎልበት፥ መተማመን ባንችል እንኳ ከእነ ልዩነቶቻችን በመከባበር መኖር የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የግድ ይሆናል። ቸር ያሰማን!
የሚዲያ የአቀራረብ ቅኝት (Media framing) ስልቶችን በመጠቀም የህብረተሰቡን ትኩረት ከዋናው ጉዳይ የማራቅ፣ አልያም የክርክር ጭብጡን ወይም አጀንዳውን የመለወጥ ጥረትም ተደርጓል። ለምሳሌ የሰሞኑ አጀንዳ በግልጽና በአደባባይ የአላህ መልዕክተኛ (ሰዐወ) በሚዲያ መሰደብ መሆኑ ግልጽ ነው። ሆኖም ግን ጉዳዩ ላይ የሚጽፉ፥ የሚናገሩ፥ ወንጀለኛው ግለሰብ ተይዞ ለህግ እንዲቀርብ የሚጠይቁ፣ አልያም ከዚህ ጋር የተያያዘ አንዳች ሚና ይኖራቸዋል ብለው የሚያስቡዋቸውን ሙስሊሞች የተለያዩ ንግግሮች፥ ጽሁፎችና ቪድዮዎች ቆራርጠውና ቀጣጥለው አውዱን ከነበረው ወደሚፈልጉት እንዲለወጥ ለማድረግ ጥረዋል። እነዚያን ግለሰቦችም በጥርጣሬ የሚታዩ፥ አስጊ፥ አደገኛ፥ የውጭ ተላላኪ፥ ብሄርተኛ፥ ጠላት ወዘተ አስመስለው በማቅረብ የቀደመው ጉዳይ ደብዝቦ አልያም አጀንዳው ተቀይሮ ህብረተሰቡ ስለነዚህ ግለሰቦች እንዲያስብ፥ እነሱም ጉዳዩን ትተው ራሳቸውን እንዲከላከሉ ለማድረግ ሞክረዋል። ወይም ደግሞ አጀንዳውን የነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) መሰደብ ከመሆን ጭብጥ አውጥቶ ሙስሊሞችም ተመሳሳይ ነገር እያደረጉ ነው ወደሚል ጭብጥ ማዞር ነው።
7/ ሐሳብን በነጸነት መግለጽን በሽፋንነት መጠቀም (Free Speech Rhetoric)
☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀☀
የአላህን መልዕክተኛን (ሰዐወ) ክብረ ነክ በሆነ መንገድ መስደብና ማነወር ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ አካል እንደሆነ አድርጎ ማቅረብ ሌላው የተከተሉት ስልት ነው። “የሀሳብ ነጻነት ሊከበር ይገባል” በሚል ስልት የጥላቻ ንግግሩና ስድቡ ዝም እንዲባል ለማድረግ ጥረዋል። ይህ ደግሞ ብዙውን ጊዜ በሙስሊሞች ላይ ከሚተገበሩ የተለመዱ ስልቶች አንዱ ነው። የአላህ መልዕክተኛ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ሲሰደቡና ሲንቋሸሹ ጉዳዩ ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ይሆናል። አንዳንድ ሙስሊሞች ስሜት የተሞላበት ምላሽ ሲሰጡ ግን ጽንፈኝነት ይደረጋል።
ይህ አካሄድ ሁለት ግቦችን ለማሳካት ያለመ ነው። የመጀመሪያው ምንም ይፈጠር ምን በሁሉም ሁኔታ በሕብረተሰቡ ዘንድ ሙስሊሞች ሁሌም ጽንፈኞች፥ የመቻቻል አደጋዎች፥ የሀገር ስጋቶችና የውጭ አካላት ወኪሎች ተደርገው እንዲታዩ ማድረግ ሲሆን ሁለተኛው ዓላማ ደግሞ ሙስሊሞች ትንኮሳውን ዝም ብለው እንዲያሳልፉ በማስገደድ በእስልምና ላይ የሚፈጸም የጥላቻ ንግግር እንዲለመድ ማድረግ ነው።
8/ ከአክራሪዎች ጋር ማያያዝ (Association with Extremists)
🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌍🌍🌎🌍🌍🌍🌍
ይህ ስልት “የእስልምና ክብር መጠበቅ አለበት” የሚሉ ሙስሊሞችን አክራሪ ተብለው ከተፈረጁ አካላት ጋር ግንኙነት እንዳላቸው አድርጎ በማቅረብ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚንቀሳቀሱ፥ የሚናገሩና የሚጽፉ ሙስሊሞችን ማሳቀቅ ነው። ይህ ሲሆን የእነዚህን ሙስሊሞች ፈለግ ተከትሎ ለሃይማኖት መብት መቆም አስፈሪ ይሆናል። ይህም በየሰበብ አስባቡ ሁለቱን አካላት ግንኙነት እንዳላቸው አስመስሎ በማቅረብ ግለሰቦቹ ተሸማቀው ጉዳዩን እንዲተዉት፣ አልያም አጀንዳውን ጥለው ራሳቸውን ወደ መከላከል እንዲገቡ ለማድረግ ታስቦ የሚደረግ ስልት ነው።
9/ የመረጣ ገለልተኝነት (Selective Neutrality)
🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
ይህ ስልት በተለያዩ ዘዴዎች ሲተገበር ታይቷል። በአንድ በኩል ሚዲያዎች ተጠቂ የሆኑትን ሙስሊሞችና በሀሰት “ተጠቂ” መስሎ እንዲቀርብ የተደረገውን ግለሰብ በማቅረብ እነርሱ ገለልተኛ ሆነው የሚዲያ ሥራቸውን እየሰሩ ያሉ መስለው ለመታየት ይሞክራሉ። እንደ ግለሰብም ሆነ እንደሚዲያ በሌሎች ጉዳዮች ገለልተኝነት ሳይመርጡ አቋም ይዘው ዘገባ ሲሰሩ፥ መግለጫ የሚመስል ነገር በራሳቸው ሲያወጡና የዚያን ወገን ሰፊ ጊዜ ሰጥተው የመናገሪያ መድረክ ለብቻው ሲሰጡ ቆይተው አሁን በዚህ ጉዳይ ግን ደርሶ “ገለልተኛ ነኝ” የሚል ጨዋታ ይጫወታሉ። ጠያቂ ከመጣ “እኛ ሁለቱንም አመለካከቶች አቅርበናል” በማለት ይመልሳሉ። ሌሎች ደግሞ “ገለልተኛ ነኝ” በሚል መዘገብ በማይፈልጓቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እየመረጡ ገለልተኛ ሆነው ለመታየት ይሞክራሉ። አንዳንድ ሚዲያዎች ደግሞ “እኔም ከእናንተ ጋር ሳይሆን ከተሳዳቢው ግለሰብ ጋር ነኝ” የሚል በሚመስል መልኩ የመግለጫውን ጥሪ ባለመቀበል ከስፍራው አልተገኙም።
10/ በሌሎች ጉዳዮች ማዘናጋት (Distraction with Other Issues)
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
ይህ ስልት ሌሎች ከጉዳዩ ጋር የማይገናኙ ሙስሊም ነክ ሁኔታዎችን፥ ሀገራዊ ችግሮችን ወይም ሌሎች ነገሮችን በማንሳት ጉዳዩን የማቃለል ስልት ነው። “እነኚህን የመሳሰሉ ከባባድ፥ አንገብጋቢ እና ፈታኝ ሁኔታዎች እያሉ የግለሰቡን ድርጊት ይህን ያክል አጋኖ ማቅረብ ተገቢ አይደለም፤ ድርጊቱ አግባብ አለመሆኑን እኛም ገልጸናል፤ ሆኖም በዚህ ደረጃ መለጠጥ ወይም ይህን ያክል የጎላ ትኩረት መስጠት ተገቢ አይደለም” የሚል አቀራረብን በመከተል ጉዳዩ ተገቢውን ቦታ እንዳያገኝ ወይም እንዲዘነጋ ለማድረግ የመሞከር ስልት ነው።
11/ "የእነ እገሌ ሥራስ?" (whataboutism)
⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽⚽
ይህኛው ስልት “የሃይማኖታችሁ መነካት በእናንተ አልተጀመረም። እኛም ሰንትና ስንት መከራ አሳልፈናል። ተሰድበናል፤ ተሳደናል። እንለጥጠው ካልን እናንተም ክርስቲያኖች ያ ሁሉ መከራ ሲደርስባቸው ዝም ማለት አልነበረባችሁም” ወዘተ የሚሉ ሀሳቦችን በማንሳት ጉዳዩን ማሳነስ አልያም ማስጣል ነው። ነቢዩ ሙሐመድን (ሰዐወ) የተሳደበውን ግለሰብ የጥላቻ ንግግር ሳያወግዙ፥ በአጀንዳውም ሚዛናዊ ዘገባ ሳይሰሩ ባላቸው የሚዲያ ፕላትፎርም ትይዩነት ለመፍጠር የሃይማኖት ንጽጽርን ተጠቅመዋል። “በእኛ ሃይማኖት ምን አገባቸው” በሚል ቅኝት የሃይማኖት ንጽጽር የሚሰሩ ሙስሊሞች የትኩረት ማዕከል እንዲሆኑ ጥረዋል። “የእነ እገሌ ሥራስ?” ዓይነት ተጠይቅ (whataboutism) በመተግበር ሊያስቀይሱ ሞክረዋል። የሙስሊሞችን ድምጽ በማፈን የእነሱ ወገን ድምጽ እንዲስተጋባ በሚዲያ ፕላትፎርሞቻቸው ታግለዋል። ጥቂት ሚዲያዎችም መጅሊስና የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ያወጡትን መግለጫ ወደዚህ ቅኝት ለማስገባትና “በሁለቱም ዘንድ ያላችሁ ጥፋተኞች እረፉ” ዓይነት ቅኝት ለመፍጠር ሲታትሩ ታይተዋል።
12/ የበዳይና የተበዳይን ሚና ማቀያየር (Reversing the Victim & Aggressor Roles)
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል ከብሮድካስት ባለስልጣን ፍቃድ አውጥቶ የሚሰራ ህጋዊ ሚዲያ ነው። ይህ ሚዲያ ከተራ ዩቲዩበር እንኳን የማይጠበቅ የበሬ ወለደ ትርክት ዩቲዩቡ ላይ ለጥፏል። ከሰሞኑ በነበሩ ጉዳዮች ቤተ ክርስቲያን ላይ ፍለጠው ቁረጠው ያለ ግለሰብም የለም። የብሮድካስት ባለስልጣን በዚህ አይነት ግጭት ቀስቃሽ ተግባር ላይ እርምጃ እንደሚወስድ እጠብቃለሁ። ዋናው ጉዳይ ግን ነውረኛ ተግባር የፈጸመውን ልጅ ለመከላከል የሚሄዱበት ርቀት ምክንያቱ ምንድን ነው? የሚለው ነው። የተወሰነውን ልንገራችሁ፦
ሚዲያውን ከመመስረት ጀምሮ በበላይ ጠባቂነት እየመሩ የሚገኙት ከሲኖዶሱ ሊቀጳጳሳት መካከል የሆኑት አቡነ ሄኖክ ናቸው። አቡነ ሄኖክ ደግሞ የምዕራብ አርሲ ሀገር ስብከት ሊቀጳጳስ የነበሩ ሰው ናቸው። ታዲያ ይህ ነውረኛ ግለሰብ (እፎይ) ከየት መጣ ብለው ከጠየቁ ደግሞ መልሱ "ከአርሲ" የሚል ነው። ነውሩን ለመከላከል በሚያደርጉት ግብታዊ ጥረት ሳቢያ ብልግናውን መዋቅራዊ እያደረጉት ነው፥ ያሳዝናል።
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
/channel/Yahyanuhe
ለካ «የናንተም አስተማሪዎች ይሳደባሉ!» የሚሉንን ይህንን ነው?
ባይብልም ነብይ ነው ይላል'ኮ ወገን!
እንዲህ አይነት ትግል ነው የገጠመን ወገን!
★
"ነቢይ ነው!" ካላልንና "ፈጣሪ ነው!" ካልን'ማ ያው የናንተ እምነት ተከታይ ሆን ማለት ነው'ኮ። ኧረ! እያስተዋልን ወገን!
ለማንኛውም ኢየሱስን ነቢይ ማለት አንዱ የእምነታችን አካል ሲሆን ነቢይ መሆኑን ደግሞ ከምታምኑበት ከባይብል የተወሰኑ ጥቅሶችን ላጋራችሁ።
ኢየሱስ ነቢይ እንደነበር ⚡️⚡️ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎችን ብንመለከት‼
====================================
1•"ኢየሱስም ነቢይ ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ዘመዶቹ ከገዛ ቤቱም በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው"
(ማርቆስ 6:4)
2• "ኢየሱስ ግን ነቢይ ከገዛ ኣገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር ኣይቀርም ኣላቸው"( ማቴዎስ 13:57)
3• "ሕዝቡ እንደ ነቢይ ስላዩት"( ማቴዎስ 14:5)
4• "ሕዝቡም ይህ ከገሊላ ናዝሬት የመጣ ነቢዩ ኢዩሱስ ነው ኣሉ"( ማቴዎስ 21:11)
5• "ሊይዙትም ሲፈልጉት ሳሉ ሕዝቡ እንደ ነቢይ ስላዩት ፈሩአቸው"( ማቴዎስ 21:46)
6• "ታላቅ ነቢይ በኛ መካከል ተነሦቶኣል"( ሉቃስ 7:16)
7• "በእግዚኣብሄርና በሕዝቡ ሁሉ ፊት በስራና በቃል ብርቱ ነቢይ ስለ ነበረው ስለ ናዝሬቱ ስለ ኢየየሱስ" ( ሉቃስ 24:19)
8• "ከዚህ የተነሳ ሰዎቹ ኢየሱስ ያደረገውን ምልክት ባዩ ጊዜ ይህ በእውነት ወደ ኣለም የሚመጣው ነቢይ ነው ኣሉ"( የዬሐንስ ወንጌል 6:14)
9• "ሴቲቱ ጌታ ሆይ ኣንተ ነቢይ እንደ ሆንህ ኣያለሁ"(የዬሐንስ ወንጌል 4:19)
10• "በመካከላቸው መለያየት ሆነ ከዚህም የተነሳ ዕውሩን ኣንተ ዓይኖችህን ስለ ከፈተ ስለ እርሱ ምን ትላለህ? ደግሞ ኣሉት እርሱም ነቢይ ነው ኣለ" ( የዬሐንስ ወንጌል 9:17)
11• "ስለዚህ ከሕዝቡ አያሌ ሰዎች ይህን ቃል ሲሰሙ፦ ይህ በእውነት ነቢዩ ነው አሉ፤"(የዮሀንስ ወንጌል 7:40)
እፎይ አቡ ሀይደርን ለመክሰስ እየተሯራጠ ነዉ!
የአቡ ሀይደር ትምህርቶችን በዉስጥ ላኩልኝ ብሎ እየተማፀነ ነዉ። የሱን ስድብ ህጋዊ ለማድረግ የንፅፅር ትምህርቶችን ወደ ክስ ካመሩ ቀዳሚ የሚታሰሩትና የሚቀፈደዱት ሁሉም የሲኖዶስና የማህበረ ቁዱሳን አባላት በሙሉ እንደሆነ ልታዉቁ ይገባል። ይህንን የምናገረዉ በመፀሀፋቸዉ ላይ በጣም ብዙ ጉዶች ስላሳተሙ ነዉ። መረጃዉ በእጃችን ነዉ።
በረመዳን ወር ላይ ስንገዛዉ የነበረዉ አላህ በሌሎች ወርም አለ።
በረመዳን ወር ላይ ስንፆም የነበረዉ የግዴታ ፆም በሱና ደግሞ በሌሎች ወራቶች አሉ።
በረመዳን ወር በጀምአ ስንሰግዳቸዉ የነበሩት 5 ወቅት ሶላቶች በሌሎች ወራቶችም በጀምአ እንድንሰግድ ታዘናል።
በረመዳን ወር ስንሰግድ የነበረዉ የለሊት ሶላቶች በሌሎች ወራቶችም አሉ።
በረመዳን ወር ስንቀራዉ የነበረዉ ቁርአን በሌሎች ወራቶችም ይቀራሉ።
በአጠቃላይ በረመዳን ወር ስናከናዉናቸዉ የነበሩት ኢባዳዎችና መልካም ስራዎች የአቅማችንን ለማድረግ መጣር አለብን። አላህ እኔን ተገዙኝ ያለዉ ለአንድ ወር ሳይሆን:-
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ አል ቁርዓን [ሱረቱል ሒጅር 99]
/channel/islamictrueth
ኢድ እሁድ ነዉ ያሉት ሀገራትም ሰኞ ነዉ ያሉትም ሁለቱም ትክክል ናቸዉ። እንዴት ካላቹ ይህንን የ2 ደቂቃ ቪዲዩ ተመልከቱ
/channel/islamictrueth
የጨረቃ አቆጣጠርን/Lunar Calender/ በተመለከተ ረመዳንና ኢድ አል-ፊጥር በመጣ ቁጥር በክርስቲያን ወገኖቻችን በኩል የሚጠየቅ አለፍ ብሎም ባለማወቅ ሳቢያ ለመሳለቅ የሚሞክሩበት አጀንዳ ነው። ይህንን በተመለከተ መጽሀፍ ቅዱስ ምን ይላል የሚለው በዚህ አጭር ቪዲዮ ተዳሷል።
https://vm.tiktok.com/ZMBf55tFS/
ዛሬ ይህ ግለሰብ ሳያስበዉ አንድ እዉነት ተናግሯል ! ከተወለድኩባት ቀን ጀምሮ ምን ነበርኩ አለ...
Читать полностью…አንዳንድ የፔንጤዎችና የኦርቶዶክሶች አማኞች የሙስሊሞችን ኡስታዝ እየሱስን ተሳድበዋል ብሎ ከሰሞኑ ብቻ በጋራ ሆነዉ ቢጮሁም ለብቻቸዉ ሲሆኑ ግን እንዴት በእየሱስ ላይ እንደሚሰዳደቡ ተመልከቱ!
/channel/islamictrueth
«ስርአት ያለዉ የንፅፅር ዉይይቶች ህገ መንግስታዊ መብቶች ናቸዉ።» ጠበቃ ሙሉጌታ በላይ
Читать полностью…በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው (እጀምራለሁ)
قُلْ يَأَيُّهَا الْكَافِرُونَ * لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ * وَلَا أَنتُمْ عَبِدُونَ مَا أَعْبُدُ ) وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ )
1-6. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) (ለካሓዲያን)፦ እናንተ ከሓዲያን ሆይ! ያንን የምትገዙትን (ጣዖት አሁን) አልገዛም፡፡ እናንተም እኔ የምገዛውን (አምላክ አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደ ፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡ እናንተም እኔ የምገዛውን (ወደ ፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ ለእናንተ የራሳችሁ ሃይማኖት አላችሁ፡፡ ለእኔም የራሴ ሃይማኖት አለኝ በላቸው፡፡
ከከሓዲያን ምዕራፍ (1) ኛው አንቀፅ የወረደበት ምክንያት፦ የተወሰኑ አልአስወድ ብኑ አብዱል ሙጠሊብ፤ ወሊድ ኢብኑ ሙጊራህ፤ ኡመየት ኢብኑ ኸለፍ አልዓሲ ከነብዩ (ﷺ) ጋር በጠዋፍ ላይ ተገናኝተው ገንዘብ ከፈለክ የፈለከውን ያህል እንስጥህ ሴት ከፈለክ የፈላካት ምረጥና እንዳርልህ ስልጣን ከፈለከ እናንግስህ ብቻ አምላካችንን ተውልን እንስማማ በዚህ ካልተስማማህ ደግሞ አንድ ዓመት ያንተን ጌታ በሌላው ዓመት ደግሞ የእኛን ጌታ አብረን እንገዛ በማለት ለድርድር ሲቀርቡ ነብዩ (ﷺ) ጌታዬ የሚለኝን እጠብቃለሁ በማለታቸው ነው፡፡ (ጦበሪ፤ ዋሒዲ እና ሱዩጢ)
ከከሓዲያን ምዕራፍ ከአንቀፅ (1-6) ከምናገኛቸው አንኳር ነጥቦች መካከል ዋና ዋናዎቹ፦
1. እምነት ማለት፦ በጣኦት ያለመነ፤ ከ*ሃዲ ማለት በጣኦት አምኖ በአላህ የካደ መሆኑን፤
2. አላህ ነብዩ (ﷺ) የከሓዲያንን አስተሳሰብ እንዳቀበሉ የወሰደው ኃላፊነት፤
3. በኩ*ፍር ሰዎችና በእምነት ሰዎች መካከል ሊኖር የሚገባው በእምነት ጉዳይ ላይ ለምንም ተብሎ መደራደር እንደማይቻል፤
4. በእውነቱ ላይ መድረስ ካልተቻለ ሁሉም የየራሱን ይዞ ለጊዜው መቀጠል ለአፍታም ቢሆን ከኩ*ፍር ጋር መደራደር እንደማይቻል እንማራለን።
ከሼይኽ ሙሀመድ ዘይን ዘሀረዲን ተፍሲር መፀሀፍ የተወሰደ!
/channel/islamictrueth
የንፅፅር ትምህርቶች ሰዎች እዉነትን ከሀሰት የሚለዩበት ትልቅ መድረክ ነዉ። ይህንን ትምህርት በጥላቻ መወረፍ ሽንፈት ነዉ። በእዉቀት አሸንፉና ህዝቡን ቀይሩ!
/channel/islamictrueth
ረሱል(ﷺ) አይሻ(ረ.ዐ) ለምን በዘጠኝ አመት አገቧት ለሚሉ ከሳሾች ይህንን ቪዲዩ ላኩላቸዉ!
/channel/islamictrueth
ጠበቃ ሙሉጌታ በላይ ልጅ ያሬድን የቤተክርስቲያን ክብር ደፍሯል በማለት ለፍርድ ያቀረበና ለሌሎች የቤተእምነቱ የህግ ጉዳይ ላይ ቀዳሚ ተሰላፊ የሆነ የህግ ባለሞያ ነዉ። የእፎይ ጉዳይም እንዲህ አብራርቶታል አዳምጡት!
Читать полностью…ይህ ስልት ነቢያችንን (ሰዐወ) የተሳደበውንና የጥላቻ ንግግር የሠነዘረውን ግለሰብ “ሙስሊሞች ሊገድሉት ነው” በሚል የሐሰት ትርክት የእምነት ወገኖቹ ለእሱ እንዲከላከሉ ማነሳሳት ነው። የጉዳዩን አደገኛነት እያወቁ የግለሰቡን ስም በማንሳት፣ “እኛም እገሌ ነን” የሚሉ ጥቂት ታዋቂ ግለሰቦችን ወደሚዲያ በማውጣት ተርታው ሕበረተሰብ የእነሱን ፈለግ እንዲከተል አነሳስተዋል። “ጉዳዩ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳይ ነው” የሚል ምስል በመፍጠር ወንጀለኛውን ግለሰብ ለአስነዋሪ ተግባሩ እንዲቀጣ ከማድረግ ይልቅ እንደጀግና እንዲታይ ለማድረግ ጥረዋል። ባለጌን በመጠየፍ፥ ስድ አደግነትን በመኮነን እና ጋጠወጥነትን በማውገዝ “ሌላው ቢቀር ለአብሮነታችን ሲባል እንኳ ከእውነት ጎን እንቁም” ማለት በተገባቸው ነበር። ሆኖም የእነርሱ ምርጫ ከተሳዳቢው ቆን መቆም ነበር። በዚህም ይህን ትርክትና አካሄዱን የሚቃወሙ ሙስሊሞችን መልሶ ተከሳሽ፥ ተወቃሽና በዳይ አድርጎ ማቅረብ ሽተዋል። ይህንኑ ዓላማ ለማሳካትም በተለያዩ ሚዲያዎች “ችግር ፈጣሪዎቹ ሙስሊሞች ናቸው” የሚል ምስልና ግንዛቤ ለመፍጠር ጥረዋል።
13/ መንታ ምላስ መንታ ሚዛን[Double Standard]
🚻🚻🚻🚻🚻🚻🚻🚻🚻🚻🚻🚻🚻🚻🚻
“የሀገር ሚዲያ ነን” ሲሉ፣ ሚዛናዊ መስለው ለመቅረብ ሲጥሩ የኖሩ አካላት በሰሞኑ ክስተት ጫፍ ደርሶ የነበር ጭንብላቸው ሙሉ ለሙሉ ተገልጧል። መስፈሪያቸው ለራሳቸው ሲሆን በዚህ፥ ለሌላው ሲሆን በዚያ መሆኑን አሳይተውናል። ሌሎችን መስደብ የጥላቻ ንግግር ሆኖ ሳለ ነቢዩ ሙሐመድን (ሰዐወ) መስደብ እንዴት የሃይማኖት ንጽጽርና የመናገር ነጻነት ሊሆን ይችላል? መሳደብ ወንጀል ካልሆነስ ስለምን የጥላቻ ንግግር አዋጆች ማውጣት አስፈለገ?
በሃይማኖት ቀርቶ በኢትዮጵያ ታሪክ ልዩነቶች ላይ እንኳ የማይቀበሉትን ትርክትና አቀራረብ በማስረጃ ከመሞገት ይልቅ “የሐስት ትርክት”፣ “ሕዝብ ለሕዝብ ለማባላት ያለመ”፣ “በሕግ ሊታገድ የሚገባው”፣ “አንድ የማያደርግ አቀራረብ” ወዘተ እያሉ ከእነሱ የሚለየውን እይታና አቀራረብ ለመድፈቅ ሲጥሩ የኖሩ አካላት በነቢዩ (ሰዐወ) መሰደብ ጉዳይ ለታሪክ እንኳ ሲያነሱ የኖሩትን የመምቻ መሳሪያ ተቃርነው መንታ ምላስና መንታ ሚዛን እንዳላቸው አሳይተውናል። ያጠለቁት ሽፋን ወልቆ እርቃናቸውን ቀርተዋል።
14/ ሐሰተኛ ንጽጽር (False Analogy)
📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺
ይህ ስልትም በሁለቱ የማይገናኙና የማይነጻጸሩ ጉዳዮች መካካል አሳሳች ንጽጽሮሽ በመፍጠር ተመሳሳይ የማድረግ ጥረት ነው። በሚዲያ በቀጥታ በነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ላይ የተደረገው የጥላቻ፥ የማነወርና የመሳደብ ተግባር አቻ መስሎ የሚታይ ነገር ፍለጋ ሰነድ ማገላበጥ ያዙ። ከዓመታት በፊት ተሰርተው በዝምታ ያለፏቸውን የሃይማኖት ንጽጽር መጽሐፍቶች፥ ቪዲዮዎች ወዘተ ዳግም በማንሳት "የእነዚህ ባለቤቶችም አብረው ይጠየቁልን" የሚል ቅኝትና ትርክት ለመፍጠር መታገል ጀመሩ። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ መስሎ ከታያቸው አንዱ ከ16 ዓመታት በፊት ጥር 2001 የታተመው "ክርስቶስ ማነው? 303 ወሳኝ ጥያቄዎች" የሚለው የኔን መጽሐፍ ነው።
እግረ መንገዴን ግን እውነታውን መረዳት የፈለገ ሰው "ክርስቶስ ማነው? 303 ወሳኝ ጥያቄዎች" ስለሚለው መጽሐፌ የሰዎቹን ፕሮፓጋንዳ ሳይሆን ራሱን መጽሐፉን ከኦንላይን አውርዶ እንዲያነብ፥ ማህበረ ቅዱሳን ከ15 ዓመታት ቆይታ በኋላ አምና የሰጠውን ምላሽ መጽሐፍ እንዲያነብ እጋብዛለሁ። በዚህ መልኩ መጽሐፉን ዳግም የትኩረት ማዕከል በማድረጋቸው እያመሰገንኩ ከሕትመት ርቆ በመቆየቱና ዳግም ለማሳተም እንኳ ሶፍት ኮፒው ስለሌለኝ ማንበብ የምትሹ ፒዲኤፍ ፎርማቱ ኢንተርኔት ላይ ስለማይጠፋ ፈልጋችሁ እንድታነቡት እጋብዛለሁ። መጽሐፉ አንዳችም ስድብ፥ የጥላቻ ንግግርም ሆነ ማንቋሸሽ የሌለው መሆኑን፣ የሚያስጠይቅ ይዘት ካለበትም በሕግ ፊት ለመከራከር ዝግጁ መሆኔን ለማሳወቅ እወዳለሁ።
የሚገርመው ደግሞ የሃይማኖት ንጽጽር በእነሱም በኩል ካሪኩለም ተቀርፆ በኮሌጅ ደረጃ፥ በመጽሐፍትና በቤተ እምነት ውስጥ እየተሰጠ ሳለ በማስረጃ፥ በምክንያታዊነት፥ እንዲሁም በተጠይቃዊ ስነ-ምግባር የቀረበውን የሃይማኖት ንጽጽር ከጥላቻ፥ ከስድብና ከንቀት ጋር አቻ አድርገው ለማቅረብ መጣራቸው ነው። የዚህ ድርጊታቸው ዓላማ በግለሰቡ የተተገበረው የጥላቻ ንግግር፥ ስድብና ማንቋቋሸሽ "ለሙስሊሞች ጥያቄ፣ አልያም ለሃይማኖት ንጽጽር ትምህርታቸው ምላሽ ነው" የሚል የሐሰት ንጽጽር (False Analogy) በመፍጠር ሙስሊሙን ከሳሽ ሳይሆን ተከሳሽ፥ ወቃሽ ሳይሆን ተወቃሽ አድርጎ በመሳል ወቀሳውን መልሶ በሙስሊሞች ላይ ማዞር (shifting blame) ነው።
ከላይ የተብራሩት ስልቶች በሙስሊሞችና በእምነታቸው ላይ የሚደርሰውን የፖለቲካ፣ የስነ-ልቦና እና የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እንደሚያሳይ ግልጽ ነው። ስልቶቹም በተደጋጋሚና በተጨባጭ በተግባር ላይ መዋላቸውን ተመልክተናል። እነዚህ ስልቶች የሃይማኖትን ክብርና ጥበቃን ለመሸርሸር፥ የህብረተሰባችንን አንድነት ለመሸርሸር፣ ከራስ ወገን የሚሰነዘሩ የጥላቻ ንግግሮችና ተናጋሪዎችን ለመከላከል ለጊዜው ብቻ ያግዙ ካልሆነ በቀር ለዘለቄታው አብሮነታችን ግን አደጋ መሆናቸው እሙን ነው።
በተለይ ደግሞ የሚዲያ ፕላትፎርም ያላችሁ፣ ራሳችሁም ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆናችሁ አክቲቪስቶች በህግ፣ በስነ-ምግባር እና በእውነታ ላይ የተመሠረተ መከባበር የተሞላበት ውይይት ለሀገራችን እጅግ ወሳኝ መሆኑን ትረዳላችሁ ብዬ አስባለሁ። ይህ ሲሆን ውይይቶቻችን ትክክለኛ ብለን የምናምነውን መረዎችንና ማስረጃዎችን መለዋወጥ፥ መግባባትን ማጎልበት፥ መተማመን ባንችል እንኳ ከእነ ልዩነቶቻችን በመከባበር መኖር የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የግድ ይሆናል። ቸር ያሰማን!
እፎይ የቤተክህነት ድጋፍ አለዉ ስንል የነበረዉን መረጃ ዛሬ በይፋ እነሱም አረጋግጠዋል!
ግለሰቡ በግልፅ ስድብና ስርአት በሌለዉ መልኩ ነብዩ ሙሀመድ(ﷺ) መሳደቡን ህዝበ ሙስሊሙን ባስቆጣበት ሰአት ቤተክህነት ጉዳዩን ካማዉገዝ ይልቅ ባንዳንድ ቄሶችና ለማህበሩ ከሚሰሩ ሰዎች የሱን ጉዳይ እንዲደግፉ ሲያደርግ ቆይቷል። በዛሬዉ እለት ደግሞ የሀይማኖት ተቋም መግለጫ በሚሰጥበት ወቅት ለማህበሩ ሚዲያ ጥሪ ቢደረግለትም በቦታዉ አልተገኘም። አንድም የነሱ አካል በመግለጫው ላይ አስተያዬትም ግሳፄም አልሰጡም። መግለጫዉ ተሰጥቶ በሰአታት ዉስጥ ከ16 አመት እና ከዛ በላይ ታትመዉ ገበያ ላይ በወጡ የንፅፅር መፀሀፍን «የፍለጠዉ ግ*ደ*ለ*ዉ ዘመቻ በቤተክርስቲያን ላይ» የዉንጀላ ቪዲዩ ለቀዋል።
እነዚህ ሰዎች እዉነት መፀሀፎቹ ስድብና የፍለጠዉ መሰል ነገሮች ቢሆኑ እስከዛሬ የት ነበሩ? ታትመዉ ገበያ ላይ ሲሸጡ ያዉም በኢኃዲግ ጊዜ ለምን አልታገዱም? አላማቸዉ ግልፅና ግልፅ ነዉ። በየቀኑ ወደ እስልምና የሚመጣዉን ህዝብ ለመግታት ስድብና ማንጓጠጥን አንድ የስልት ዘዴ አድርገዉ ለመያዝ ነዉ። ለዚህም ይረዳቸዉ ዘንድ እራሱ መስዋትነት አድርጓ የመጣን ግለሰብ ጋር ከጓን መሆንን መርጠዋል።
አሁንም ጉዳዩን መንግስት እልባት ካልሰጠዉ ወደ ለየለት ጦርነት የሚከት ክስተት ይፈጠራል።
ከቢሊየን በላይ ሙስሊሞች ኑብዩ ሙሀመድ(ﷺ) ትወዳቹሀላቹ እሳቸዉ ግን እናንተ እንደሚወዱ በምን ገለፁ?
እኛ በስርአት ለሚጠይቀን ሰዉ ችግር የለብንም። መጠያየቅን አንጠላም ችግሩ መሰዳደቡ ነዉ። ለማንኛዉም የጥያቄዉን መልስ ከቪዲዩ ታገኛላቹ።
/channel/islamictrueth