ኢስላማዊ እውነታዎችን የምንገልፅበትና የምናብራራበት ቻላል!
اللہ أكبر اللہ أكبر اللہ أكبر لا إلہ إلا اللہ، واللہ أكبر اللہ وللہ الحمد.
Читать полностью…ማስታወሻ
ዛሬ (ማክሰኞ ግንቦት 19/2017ዓ.ል) ዙልቀዕዳህ 29 የመጨረሻው ቀን ሊሆን ስለሚችል ኡድሒያ የማረድ ዕቅድ ያለው ሰው የዛሬ ቀን ጸሐይ ከመጥለቋ በፊት መነሳት ያለበትን ጥፍርና ጸጉር ማንሳት ይጠበቅበታል።
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem
ሙስሊም ነበርኩኝ ብላ በፔንጤ ቸርች ዉስጥ የሙስሊም ሴት ካራክተር ሆና እንድትተዉን የተሰጣት ግለሰብ አርብ እለት ጀለቢያን ለብሼ ፏ ብዬ ነበር መስጅድ የምሄደዉ ትለናለች!
/channel/islamictrueth
ዉዷ እህቴ ፍላጓትሽ ብዙ ሰዎች እንዲወዱሽ፣ እንዲከተሉሽ ከሆነ መንገዱ ቀላል ነዉ። ከስር ያለዉ ቪዲዩ ይናገራል። አይ ሞት አለብኝ አላህን እፈራለዉ ካልሽ ከዚህ አይነት መንገድ ራቂ!
/channel/islamictrueth
እኛ ለምን ወንድ ልጅን ታመልካላቹ እያልን ስለመለኮት ስንጠይቅ ለምን የፈሳ ሰዉ ዉዱእ ያድርግ ይባላል ብለዉ ይጠይቃሉ!
/channel/islamictrueth
ዱንያ ላይ እያለህ አልከፋም፣ አላስከፋም ማለት አትችልም። አንተም ታስከፋለህ የሚያስከፋህም ሊኖር ይችላል። ስታስከፋ ይቅርታ እየጠየክ፤ ሲያስከፉህም ሆደ ሰፊ እየሆንክ ኖረህ እቺን ዱንያ የተለያኻት እንደሆነ መልካም ነዉ። አላህ እንደዛ አይነት ልቦና ይስጠን።
/channel/islamictrueth
ኡስታዝ አቡ ሐይደር ከ25 ዓመታት በላይ ያለ አንዳች መታከት፣ ድካም እና ችግር ደብቆ በግንባር ቀደምትነት ንፅፅሩን በታላቅ ጥበብ እና ምሁራዊ አቀራረብ ይዞታል። የእሱን ድንቅ ተሰጥኦ አይደለም ወዳጅ ጠላት እንኳ ሲመሰክር መስማት የተለመደ ነው። ይሆ ድንቅ ምሁር ላደረገዉ እና እያደረገ ላለዉ ጁሕድ ከልብ የመነጨ ምስጋና ይገባዋል። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን!
/channel/islamictrueth
እስልምና ላይ ይሄ አለ እያሉ ለማሸማቀቅና ሙድ ለመያዝ ለሚሞክሩ አካላቶች የተሰጠ ቆንጆ መልስ!
/channel/islamictrueth
ጠያቂ «አንድ ሰው ከአንድ በላይ ሚስት መያዝ መቻሉ አእምሮው እንዴት ሊሸከመው እንደሚችል አይገባኝም»
መላሽ «ይኼ ምን ያስገርምሃል፣ አንዳንድ አእምሮዎች ሶስት አማልክትን ታግሰው መሸከም ችለው የለ እንዴ ? »
/channel/islamictrueth
ሰባኪዎቻችን እየሱስ ይገድላል ሲሉ ሰምታቹ ታዉቃላቹ?
/channel/islamictrueth
እህቴ ሆይ አሁንም ጊዜው አረፈደም እና በኒካህ ስም ከኒካህ በፊት ከተዘፈቅሽበት የብልግና ህይወት እራስሽን ነፃ አውጪ፡፡ ጌታሽን በማመፅ ፍጡራንን ለማስደሰት መጣርሽ በሁለቱም ሃገር ኪሳራን እንጂ ትርፍ አታገኚበትም
እህቴ ሙስሊም ሴት ሆነሽ ቤተሰብ በጨዋነት አሳድጎሽ ያንቺን ጨዋነት በሚተማመንበት ወቅት አንቺ በሃራም ግንኙነት ኒካህ አንድ ቀን ያስርልኛል ብለሽ ካሰብሽው ተኩላ ጋር በሃራም ግንኙነት መዘፈቅሽ ጌታሽንም ከማመፅሸ በተጨማሪ እራስሽንም ሆነ ቤተሰብሽን እያዋረድሽ መሆኑን መረዳት አለብሽ፡፡
በክብር አሳድጎ ወግ ማዕረግሽን ማየት ለናፈቁት ወላጆችሽ ተኩላዎች ፈተና ስር ወድቀሽ ህልማቸውን ቅዠት ልታደርጊባቸው አይገባም፡፡ ከቤተሰቦችሽ አምፀሸ እንድታፈነግጪ ይገፋፋሻል፡፡ ቤተሰብ ባይፈቅድልንም በራሳችን ኒካህ እናስራለን እያለም ይጎተጉትሻል፡፡ ቤተሰብሽ በትዳራችሁ ሸሪዓዊ በሆነ ምክንያት ደስተኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው ሲከለክሉሽም እነሱን አምፀሸ ወጥተሸ በሸሪዓ ፍርድ ቤት ኒካህ እንደሚያስርልሽ ይነግርሻል፡፡
ዛሬ ለአላህ ሳይታመን በብልግና ህይወት ዘፍቆሽ ቆይቶ ከቤተሰብሽ አቀያይሞሽ ቤትሽን ጥለሽ ወደሱ ቤት ከገባሽ በኋላ ቃልኪዳኑን ስለመጠበቁ ምን ዋስትና አለሽ ???
የ ONLINE ትዳር መጥፎ መዘዙና መፍትሄው በኡስታዝ ዋሂድ ዑመር
/channel/islamictrueth
ትንሹ ሁሱ ማለት ትችላላቹ!
ትንሹ ሰለምቴ ነዉ። ዳእዋ የሚያደርገዉም በአዳባባይ ጭምር ነዉ። ስራዎቹ የቆዩ ቢሆንም ቫይራል(በብዛት መታየት) መዉጣት የጀመሩት ግን በቅርብ ነዉ። እኛ በሙስሊሞች ቤተሰብ ስላደግን የእስልምናን ፀጋንና ትልቅነት አልተረዳነዉም! የሰለሙ ሰዎች ግን ከዛኑ እለት ጀምረዉ ፍቅሩና እዉቀቱ ይገባቸዋል። ለኛም ለነሱም እዉቀትን ከኢኽላሱ ጋርና ከኻቲማ ማማር ጋር ይወፍቀን!
/channel/islamictrueth
የአባት ቀን፣ የእናት ቀን ተብሎ እናት አባት በአመት አንድ ቀን ብቻ እንዳላቸዉ ይመስል፤ ያን ቀን ሰልፊ ተነስቶ ፎቶ ይለቃል!
/channel/islamictrueth
ሸይኽ አብዱሰላም በአቶ አሊ ከድር ቀብር ላይ ያደረጉት ምርጥ ዳእዋ!
/channel/islamictrueth
የእስልምና እምነት በሚቀበሉ ምእመናን ላይ የኦርቶዶክስና የፔንጤ አማኞች እንዲህ እየተባባሉ ይወቃቀሳሉ...
/channel/islamictrueth
በክርስትና አስተምህሮ የአይጥ፣ የአህያ፣ የድመት እንዲሁም የሌሎች እንስሳ ስጋዎች መብላት ክልክል እንዳልሆነ ታዉቃላቹ?
/channel/islamictrueth
«እስልምናን በመቀበሌ ጋደኞቼን፣ ቤተሰቦቼን፣ አብሮ አደጓቼን፣ ጓሮቤቶቼንና ብዙ ነገሬን አጥቼበታለዉ። ይህንን መስዋትነት የከፈልኩት አንድ የገባኝ እዉነት ስላለ ነዉ።» ኡስታዝ ዋሂድ ዑመር
/channel/islamictrueth
«ወንድሞች እህቶቻችን ፈተና ላይ መዉደቅ ሰበብ መሆን የለብንም!» ኡስታዝ አቡ ሀይደር
/channel/islamictrueth
ከኒካህ በፊት ለመጋባት ታስቦ የሚገባ ቃልኪዳን በሃራም መቆያ መያዛ መጥመድ ሊሆን አይችልም፡፡ ተኩላው ከአላህ ጋር የነበረሽን ቃልኪዳን በሃራም ግንኙነት ዘፍቆሽ እንድታፈርሺው ሲገፋፋሽ ቆይቶ የሱን መሰረት የሌለውን ቃልኪዳን እንድትጠብቂለት ሲሰብክሽ ልትሞኚ አይገባም፡፡ ከሃራም ግንኙነት ለመራቅ ብለሽ በምትወስኚው ውሳኔ ተኩላውን ባያስደስትም ጌታሽን አላህን እንደሚያስደስት አስታውሺ፡፡ በሃራም ለምን አልቆየንም ብሎ በደልሽኝ የሚልሽ ወንድ ነገ ትልቁን ትዳር መስርተሸ ከሌላ ሴት ጋር እየባለገ አንቺን ስላለመበደሉ ምን ዋስትና አለሽ??
Читать полностью…