" እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:6) ✔የዚህ ቻናል አላማ #የጸጋውን_ወንጌል ለአለሙ ሁሉ ማወጅ ነው ፡፡ ለአስተያየት: @samidaba @sofiblessed ✆✆ ☞ +251941982842
ለንባብ በቅቷል
ስታዲየም ያለው መሠረተ ክርስቶስ መጻሕፍት መደብር ይገኛል
ሼር አድርጉልኝ 🙏
ሰላም ወዳጆቼ ጤና ይስጥልኝ : እኔ አገልጋይና በስራዬም የሱፐር AGI-GPT4 የደንበኞች አገልግሎት ነኝ፣ ስሜ ታምራት ይባላል።
ምናልባት ስራ የሌላችሁና : የትርፍ ሰዓት ስራ የምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት ብታናግሩኝ የOnline ስራ እድል አቀርብላችኋለሁ።
ተባረኩ ።
/channel/hallelujah2016
ተራ ልሆን አልችልም። ይህ የትንሳኤ በዓል ተራነትን የተሰናበትንበት : እግዚአብሔር የህይወታችንን ዋጋ እጅግ ከፍ ያደረገበት ልዩ ቀን ነው። ዋጋችን ከኢየሱስ ክርስቶስ አስደናቂ ደም ጋር የተሳሰረበት።
ዘፍጥረት 15
¹ ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።
² አብራምም፦ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፥ ምንን ትሰጠኛለህ?..."
በዘፍጥረት 14 አብርሃም አራት መንግስታትን ድል አድርጎ ሲመለስ እኛ የምናስበው በጀግንነት እና በድል ስሜት ውስጥ ይሆናል ብለን ነው። በምዕራፍ 15 ግን እግዚአብሔር አትፍራ ይለዋል። አንደኛ የአራቱን መንግስታት የመልስ ምትና በቀል አትፍራ ሊሆን ይችላል።። የነብርን ጭራ አይያዙ እንዲሉ... ገብቶበታል።
ሁለተኛና ዋነኛው ግን ባለጠጋ ቢሆንም ብዙ ምርኮ ይዞ ቢመለስም የሚያወርሰው ልጅ ስለሌለው ሁሉም ነገር ዋጋቢስ(ValuLess) ወይም በዜሮ የተባዛ መስሎ ታየው። እግዚአብሔር ግን የእርሱ ዋጋ : የህይወቱ ዋጋ ትልቅ እንዲሆን ልጅ ሰጠው።
ዋጋዬን , የኔን Value ከፍ የሚያደርግ ምን ትሰጠኛለህ? ብሎ ነበርና። ይህ የኛም ጥያቄ ነበር።
ከንቱ የሆነው ህይወታችን ላይ ስፍር አልባና ታላቅ Value ለመጨመር ልጁን ሰጠን።
አይነኬ እና አይተኬ የሆነውን ልጁን ነው የሰጠን። ማንም አይሰጥህም ይሄን። ያኔ ነው ተራ ከመሆን እጅግ ከፍ ያልነው።
የደህነታችን #ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበረ። አስቡት እስኪ በምንሰራው ሀጥያት ልክ ሊደርስብን የሚችለውን ተግሳፅ(ከዛ የአለሙን አስቡት።) የሁላችንንም በደል : የደህንነታችንንም ተግሳፅ በአንዴ ተሸከመልን ጌታችን።
ሀጥያትን ታይ ዘንድ አትችልም የተባለው ፃድቁ ስለ እኛ ሀጥያት ሆነ።
ከመከራው የተነሳ እንዴት መፀለይ እንዳለብን አናውቅም የምንፀልየውን አስታውቀን ብለዋልኮ በቃሉ ። ቀላል አይደለም ማጣት መከራ እና ዝቅታ። በዚያ ግን የእግዚአብሔርን ፍቅር አትለካ።
ኢየሱስን ሰጥቶህ ከትልቁ ጀምሯልኗ።
አምላክ ሰው እስኪሆን : በታላቅ መከራና ስቃይ በመስቀል ላይ ለሀጥያታችን እስኪሞትና ለፅድቃችን እስኪነሳ ድረስ ሰማይ Value ካደረገህ ለምን እራስህን ዝቅ ታደርጋለህ?
እስኪ "ዋጋዬ ደሙ ነው : ተራ ሰው አይደለሁም" በሉ !
@iyesusgetanw
@iyesusgetanw
. ፓስተር በረከት በላይ
✟ፈጸመ
✟✟✟
✝️መልካም ፋሲካ✝️
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
@Lebegu
. ፓስተር በረከት በላይ
✞የእግዚአብሔር ፋሲካ ክርስቶስ✞
✞✞
✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞
✝️መልካም ፋሲካ✝️
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
/channel/lebegu
በሻሸመኔ ከተማ 90 ዓመታት ባስቆረችው እናት ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን 🥰🥰 የሚልቅ ተስፋ በሚል ርዕስ
በአገልጋይ ታምራት አለማየሁ
@iyesusgetanw
@iyesusgetanw ... Join
የዮሐንስ ራዕይ 5:1-14 ( ርዕስ : ሙሉ ቤዝዎት /Complete Redemption )
በአገልጋይ ታምራት አለማየሁ (@hallelujah2016)
አዳምጡት 🥰🥰 ታተርፉበታላችሁ።
@iyesusgetanw
@iyesusgetanw
@iyesusgetanw👈👈 Join ለተጨማሪ , Share it
አሁንም ድረስ "Thank you" ሲባሉ "አብረን Q" የሚሉ ሰዎች ሳይ ክፉኛ አዝናለሁ አለ አንዱ 🤣🤣🤣
እና ሁሉም ነገር ያልፍበታል። ሙጭጭ የሚባለው ኢየሱስ ላይ ብቻ ነው። የማያልፍበት ርዕስ : የማይሻር ህያው ቃል ነውና !!
Share አድርጉ። በ comment ስለ ኢየሱስ ፃፉ። እወዳችኋለሁ !!
✍አገልጋይ ታምራት አለማየሁ
@Lebegu
@Lebegu 👈👈 Join
@hallelujah2016 👈 ሀሳብ ለመስጠት
ለወሬ ያለን ጉጉት እና ፍቅር በዝቶ : ብዙ ጊዜ ሰዎች ስለሆነ ሰው ሊነግሩን ፈልገው "እከሌን ታውቀዋለህ" ሲሉን ባናውቀው እንኳን : ባየው አውቀዋለሁ ግን ወሬውን ንገረኝ ብለን እንጣደፋለን 😂😂 አቤት ያለን Excitement : ካልነገረን አንዳች ከባድ ነገር የሚደርስብን ነው ምናስመስለው። ድንቅ ስለሆነው ስለ ኢየሱስ ለመስማት ያለንስ ጉጉት ምን ያህል ይሆን?
“በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2
የህይወታችን ክበብ በጣም ሲሰፋ : የምንሯሯጥላቸው ጉዳዮች ሲበዙ : ምን ላይ ማተኮር እንዳለብን መዘንጋት ብቻ ሳይሆን : ዋና የሆነውን ነገር ጥለን ተራ በሆነው ነገር እስከመጠመድ እንደርሳለን።
ለምን ተፈጠርኩኝ ብሎ ብዙ ሰው ይጠይቃል? ከተለያዩ ሰዎችም እጅግ የተለያዩ መልሶች ይሰነዘራሉ። ለመሆኑ ለምን ተፈጠርክ/ሽ? የዚህን ጥያቄ መልስ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ሰውን ከፈጠረው ፈጣሪ አካል መስማቱ የማያጠያይቅ ነው።
“ምናልባትም #እየመረመሩ_ያገኙት_እንደ_ሆነ፥ #እግዚአብሔርን_ይፈልጉ_ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ፥
— ሐዋርያት 17፥26
“እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና።”
— ሮሜ 1፥19
ሰው እግዚአብሔርን እንዲያውቅ እና እንዲፈልግ ተፈጥሯል። ይህ ከመታወቅ የሚያልፈውም አምላክ በመልካም ፈቃዱ እርሱን ለማወቅ የሚያስችሉትን መንገዶች ገልጧል።
ይኸውም አስተርዕዮ እየሰፋ የሄደ ሲሆን እርሱ የፈጠረውን ፍጥረት ተመልክተው እንዲያውቁት በማድረግ ይጀምርና : በህጉ ራሱን መግለጡን ቀጥሎ : ከዚያም በነቢያት : በመጨረሻም የማይታይ አምላክ ምሳሌ እና የክብሩ ነፀብራቅ(Reflection) በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን በሙሉ ፍፅምና ገልጧል።
ዕብራውያን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
ታዲያ ኢየሱስን ለማወቅ እንደምን አንጓጓም። የተፈጠርንበትን አላማ በሙላት መገናኛው መንገድ እኮ እርሱ ነው። የነፍስን ብዙ ቀዳዶች የሚሞላው እርሱ ብቻ ነው።
ሁልጊዜ ኢየሱስን የምታወሩን አገልጋዮች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብዙ ፀጋ እና የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይብዛላችሁ። ትኩረታችሁ ከኢየሱስ የተወሰደ : ተራው ነገር ላይ የተጠመዳችሁ ደግሞ በኢየሱስ ስም የጥበብ መዝገብ ሁሉ በእርሱ ዘንድ ወደሆነው ጌታ መመለስ ይሁንላችሁ።
Share አድርጉ። በ comment ስለ ኢየሱስ ፃፉ። እወዳችኋለሁ !!
✍አገልጋይ ታምራት አለማየሁ
@Lebegu
@Lebegu 👈👈 Join
@hallelujah2016 👈 ሀሳብ ለመስጠት
የደስታ ቋጠሮ ከተሰኘው የዲያቆን አሸናፊ መኮንን መፅሐፍ በእህታችን ፂሆን ብርሃኑ(Ho) የተቀዳ ትረካ ነው።
አዳምጣችሁ አትርፉበት
ለቀጣዮቹ ክፍሎች
join👉👉 @lebegu
@lebegu
የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ሰባት ( 7 )
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye 🥰🥰🥰
@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join አርጉ ቀጣይ ክፍሎችን ለማግኘት , share share
የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል አራት
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye 🥰🥰🥰
@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join to get the next parts , share share
የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ሁለት
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye
@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join to get the next parts , share share
ዛሬ ማርያም ለአባ ጊዮርጊስ ጽዋዕ ያጠጣችው ቀን ነው ተብሎ ይታሰባል። ታሪኩ የሚከተለውን ይመስላል፦
ከሰባት ቀናት የሱባዔ ቆይታ በኋላም፤ ‹‹እንደተለመደው በሥዕለ ማርያም ሥር ተደፍተው ሲያለቅሱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመላእክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤልን አስከትላና ጽዋዓ እሳት አስይዛ መጥታ የሕይወት ጽዋዕ አጠጣቻችው፡፡ አባ ጊዮርጊስም የሕይወት ጽዋዕን ከጠጡ በኋላ የሰማይና የምድር ምስጢር ሁሉ ተገለጸላቸው››፡፡ ከዚህም በኋላ ከአርባ በላይ መጻሕፍትን ለመጻፍ ችሏል፡፡
የሕይወት ጽዋዕ›› የተባለውን መጠጥ በተመለከተ ገድሉ ላይ ‹‹የመረጥሁህና የልጄ ወዳጅ ጊዮርጊስ ብላ በስሙ ጠራችው፡፡ ከዕውቀት ወንዝ የመጣና ከጥበብ ምንጭ የተገኘ ከመለኮት ባሕር የተቀዳ ይህን ንጹሕ ጽዋ /እንካ/ ንሣ ጠጣ፡፡ ለስም አጠራርዋ ሰጊድ ይሁንና የዓለም ሁሉ ንግሥት እመቤታችን ያን ጊዜ በቀኝ እጅዋ ሰጠችው፡፡ ሳይጠጣውም ወደ ውስጡ ተመለከተ ይህን ጽዋ የጠጣ አይኰነንም ከሕይወት ባሕር ተቀድቶአልና የሚል መጽሐፍ አገኘ፡፡… ይህም በዮሴፍ ቤት በርሐ ጽዮን ሐዋርያት የጠጡት መንፈሳዊና ሰማያዊ መጠጥ ነው፡፡ በበዓለ ሃምሳ ከጠጡት ያልተለየ ነው፡፡ ይኸውም የሚናገር እሳት፣ የሚያድን እሳት መለኮታዊ እሳት ነው›› የሚል ተጽፎ ይገኛል (የደብረ ባሕርይ ጋስጫ አባ ጊዮርጊስና አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም፣ ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እና ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል - ግእዝና አማርኛ፤ (ታኅሣሥ 2004) ገጽ 34 - አጽንዖት የግል)፡፡ በዚህ ታሪክ ውስጥ ‹‹ሐዋርያት የጠጡት መንፈሳዊና ሰማያዊ መጠጥ ነው›› ተብሎ የተጠቀሰው በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ሁለት ላይ ‹‹በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው›› የተባለው ቅዱሱ መንፈስ ነው፡፡ ‹‹ማርያም›› ለአባ ጊዮርጊስ ያጠጣችው መንፈስ ቅዱስን እንደ ሆነ በገጽ 44 ላይ ‹‹እመቤታችን ማርያምም የገለጠችለት የመጻሕፍትን ዕውቀት ብቻ አይደለም፡፡ የመንፈስ ቅዱስ ኀይልንም አለበሰችው እንጂ›› ተብሎ የተጻፈውን መመልከት ይቻላል፡፡ በገድሉ ትረካ መሠረት መንፈስ ቅዱስን የምትሰጠው ማርያም ናት ማለት ነው፡፡ በገድለ አባ ጊዮርጊስ እንደተጠቀሰው መንፈስ ቅዱስ ‹‹… ከዕውቀት ወንዝ የመጣና ከጥበብ ምንጭ የተገኘ…››፣ ‹‹… ከሕይወት ባሕር …›› የተቀዳ ሳይሆን ራሱ ዕውቀት ሰጪ፣ ራሱ የጥበብ ባለቤት የሆነና ራሱ የሕይወት ምንጭ የሆነ ቅዱስ መንፈስ ነው፡፡ በፍጡር እየተቀዳና በዕቃ እየተጨለፈ የሚወሰድ ሳይሆን እሱ በዓለሙ ሁሉ የመላ ለሁሉ እንደ ወደደ የሚሠራ ገናና አምላክ ነው፡፡
የክርስቶስ መስቀል በክርስቶስ ዕይታ
ፓስተር በረከት በላይ
✟✟✟
✝️መልካም ፋሲካ✝️
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
@lebegu
@lebegu
ተራ ልሆን አልችልም። ይህ ቀን ተራነትን የተሰናበትንበት : እግዚአብሔር የህይወታችንን ዋጋ እጅግ ከፍ ያደረገበት ልዩ ቀን ነው። ዋጋችን ከኢየሱስ ክርስቶስ አስደናቂ ደም ጋር የተሳሰረበት።
ዘፍጥረት 15
¹ ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።
² አብራምም፦ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፥ ምንን ትሰጠኛለህ?..."
በዘፍጥረት 14 አብርሃም አራት መንግስታትን ድል አድርጎ ሲመለስ እኛ የምናስበው በጀግንነት እና በድል ስሜት ውስጥ ይሆናል ብለን ነው። በምዕራፍ 15 ግን እግዚአብሔር አትፍራ ይለዋል። አንደኛ የአራቱን መንግስታት የመልስ ምትና በቀል አትፍራ ሊሆን ይችላል።። የነብርን ጭራ አይያዙ እንዲሉ... ገብቶበታል።
ሁለተኛና ዋነኛው ግን ባለጠጋ ቢሆንም ብዙ ምርኮ ይዞ ቢመለስም የሚያወርሰው ልጅ ስለሌለው ሁሉም ነገር ዋጋቢስ(ValuLess) ወይም በዜሮ የተባዛ መስሎ ታየው። እግዚአብሔር ግን የእርሱ ዋጋ : የህይወቱ ዋጋ ትልቅ እንዲሆን ልጅ ሰጠው።
ዋጋዬን , የኔን Value ከፍ የሚያደርግ ምን ትሰጠኛለህ? ብሎ ነበርና። ይህ የኛም ጥያቄ ነበር።
ከንቱ የሆነው ህይወታችን ላይ ስፍር አልባና ታላቅ Value ለመጨመር ልጁን ሰጠን።
አይነኬ እና አይተኬ የሆነውን ልጁን ነው የሰጠን። ማንም አይሰጥህም ይሄን። ያኔ ነው ተራ ከመሆን እጅግ ከፍ ያልነው።
የደህነታችን #ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበረ። አስቡት እስኪ በምንሰራው ሀጥያት ልክ ሊደርስብን የሚችለውን ተግሳፅ(ከዛ የአለሙን አስቡት።) የሁላችንንም በደል : የደህንነታችንንም ተግሳፅ በአንዴ ተሸከመልን ጌታችን።
ሀጥያትን ታይ ዘንድ አትችልም የተባለው ፃድቁ ስለ እኛ ሀጥያት ሆነ።
ከመከራው የተነሳ እንዴት መፀለይ እንዳለብን አናውቅም የምንፀልየውን አስታውቀን ብለዋልኮ በቃሉ ። ቀላል አይደለም ማጣት መከራ እና ዝቅታ። በዚያ ግን የእግዚአብሔርን ፍቅር አትለካ።
ኢየሱስን ሰጥቶህ ከትልቁ ጀምሯልኗ።
አምላክ ሰው እስኪሆን : በታላቅ መከራና ስቃይ በመስቀል ላይ ለሀጥያታችን እስኪሞትና ለፅድቃችን እስኪነሳ ድረስ ሰማይ Value ካደረገህ ለምን እራስህን ዝቅ ታደርጋለህ?
እስኪ "ዋጋዬ ደሙ ነው : ተራ ሰው አይደለሁም" በሉ !
በአገልጋይ ታምራት አለማየሁ
@Lebegu
@Lebegu
@Lebegu
ተዘርግተህላት ነብሴ አነበበችህ
በሰንበር ተከፍለው ገፆችህ
ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወት መዝገቤ
አለምን ያስናከኝ ጥበቤ
@iyesusgetanw
እንግዳዬ 🥰🥰
ኡፍፍፍፍፍ አዳምጡት አጋሩት
@iyesusgetanw
@iyesusgetanw
@iyesusgetanw👈👈 Join ለተጨማሪ , Share it
10 Billion ብር ዝም ብዬ ብሰጣችሁ ምን ይመስላችኋል ? ከዚያም ይሄን ብር የምትወስዱት ግን ነገ ጠዋት የማትነቁ (በህይወት የማትቀጥሉ ) ከሆነ ነው ብላችሁ?
የብዙዎቻችሁ መልስ ብሩ ጥንቅር ይበል ነው አይደል? አያችሁ ነገ መንቃት ከ 10 Billion ብር ይበልጣል ማለት ነው።
“እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ #እግዚአብሔርም #ደግፎኛልና #ነቃሁ።”
— መዝሙር 3፥5
ሳያንቀላፋ ለሚጠብቀን : ደግፎም ለሚያነቃን ይሄም ሳያንስ በየማለዳው በአዲስ ምህረት ለሚጎበኘን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን።
ዛሬ ማታ ያለ ሀሳብ ለጥ ብላችሁ ስታንቀላፉ እምነታችሁ ነገን ደግፎ በሚያነቃችሁ ጌታ ላይ ከሆነ በcomment እግዚአብሔር ይመስገን በሉ።
እወዳችኋለሁ !!
✍አገልጋይ ታምራት አለማየሁ
@Lebegu
@Lebegu 👈👈 Join
@hallelujah2016 👈 ሀሳብ ለመስጠት
የደስታ ቋጠሮ ከተሰኘው የዲያቆን አሸናፊ መኮንን መፅሐፍ በእህታችን ፂሆን ብርሃኑ(Ho) የተቀዳ ትረካ ነው።
አዳምጣችሁ አትርፉበት
ለቀጣዮቹ ክፍሎች
join👉👉 @lebegu
@lebegu
የደስታ ቋጠሮ ከተሰኘው የዲያቆን አሸናፊ መኮንን መፅሐፍ በእህታችን ፂሆን ብርሃኑ(Ho) የተቀዳ ትረካ ነው።
አዳምጣችሁ አትርፉበት
ለቀጣዮቹ ክፍሎች
join👉👉 @lebegu
@lebegu
የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ስምንት (8)
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye 🥰🥰🥰
@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join አርጉ ቀጣይ ክፍሎችን ለማግኘት , share share
የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ስድስት
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye 🥰🥰🥰
@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join አርጉ ቀጣይ ክፍሎችን ለማግኘት , share share
የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ሶስት
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye
@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join to get the next parts , share share
የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል አንድ
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Study of Colossians by prophet Tilahun Tsegaye
@Lebegu
@Lebegu