iyesusgetanw | Unsorted

Telegram-канал iyesusgetanw - የአዲስ ኪዳን ካህናት

1247

" እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።" (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:6) ✔የዚህ ቻናል አላማ #የጸጋውን_ወንጌል ለአለሙ ሁሉ ማወጅ ነው ፡፡ ለአስተያየት: @samidaba @sofiblessed ✆✆ ☞ +251941982842

Subscribe to a channel

የአዲስ ኪዳን ካህናት

ተራ ልሆን አልችልም። ይህ የትንሳኤ በዓል ተራነትን የተሰናበትንበት : እግዚአብሔር የህይወታችንን ዋጋ እጅግ ከፍ ያደረገበት ልዩ ቀን ነው። ዋጋችን ከኢየሱስ ክርስቶስ አስደናቂ ደም ጋር የተሳሰረበት።

ዘፍጥረት 15
¹ ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።
² አብራምም፦ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፥ ምንን ትሰጠኛለህ?..."

በዘፍጥረት 14 አብርሃም አራት መንግስታትን ድል አድርጎ ሲመለስ እኛ የምናስበው በጀግንነት እና በድል ስሜት ውስጥ ይሆናል ብለን ነው። በምዕራፍ 15 ግን እግዚአብሔር አትፍራ ይለዋል። አንደኛ የአራቱን መንግስታት የመልስ ምትና በቀል አትፍራ ሊሆን ይችላል።። የነብርን ጭራ አይያዙ እንዲሉ... ገብቶበታል።

ሁለተኛና ዋነኛው ግን ባለጠጋ ቢሆንም ብዙ ምርኮ ይዞ ቢመለስም የሚያወርሰው ልጅ ስለሌለው ሁሉም ነገር ዋጋቢስ(ValuLess) ወይም በዜሮ የተባዛ መስሎ ታየው። እግዚአብሔር ግን የእርሱ ዋጋ : የህይወቱ ዋጋ ትልቅ እንዲሆን ልጅ ሰጠው።

ዋጋዬን , የኔን Value ከፍ የሚያደርግ ምን ትሰጠኛለህ? ብሎ ነበርና። ይህ የኛም ጥያቄ ነበር።

ከንቱ የሆነው ህይወታችን ላይ ስፍር አልባና ታላቅ Value ለመጨመር ልጁን ሰጠን።
አይነኬ እና አይተኬ የሆነውን ልጁን ነው የሰጠን። ማንም አይሰጥህም ይሄን። ያኔ ነው ተራ ከመሆን እጅግ ከፍ ያልነው።

የደህነታችን
#ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበረ። አስቡት እስኪ በምንሰራው ሀጥያት ልክ ሊደርስብን የሚችለውን ተግሳፅ(ከዛ የአለሙን አስቡት።) የሁላችንንም በደል : የደህንነታችንንም ተግሳፅ በአንዴ ተሸከመልን ጌታችን።

ሀጥያትን ታይ ዘንድ አትችልም የተባለው ፃድቁ ስለ እኛ ሀጥያት ሆነ።

ከመከራው የተነሳ እንዴት መፀለይ እንዳለብን አናውቅም የምንፀልየውን አስታውቀን ብለዋልኮ በቃሉ ። ቀላል አይደለም ማጣት መከራ እና ዝቅታ። በዚያ ግን የእግዚአብሔርን ፍቅር አትለካ።

ኢየሱስን ሰጥቶህ ከትልቁ ጀምሯልኗ።
አምላክ ሰው እስኪሆን : በታላቅ መከራና ስቃይ በመስቀል ላይ ለሀጥያታችን እስኪሞትና ለፅድቃችን እስኪነሳ ድረስ ሰማይ Value ካደረገህ ለምን እራስህን ዝቅ ታደርጋለህ?

እስኪ "ዋጋዬ ደሙ ነው : ተራ ሰው አይደለሁም" በሉ !

@iyesusgetanw

@iyesusgetanw

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

.      ፓስተር በረከት በላይ
  ✟ፈጸመ
✟✟✟
      ✝️መልካም ፋሲካ✝️
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
@Lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

. ፓስተር በረከት በላይ
✞የእግዚአብሔር ፋሲካ ክርስቶስ✞
✞✞
 ✞በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን✞
      ✝️መልካም ፋሲካ✝️
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
/channel/lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

በሻሸመኔ ከተማ 90 ዓመታት ባስቆረችው እናት ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን 🥰🥰 የሚልቅ ተስፋ በሚል ርዕስ

በአገልጋይ ታምራት አለማየሁ

@iyesusgetanw
@iyesusgetanw ... Join

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የዮሐንስ ራዕይ 5:1-14 ( ርዕስ : ሙሉ ቤዝዎት /Complete Redemption )

በአገልጋይ ታምራት አለማየሁ (@hallelujah2016)
አዳምጡት 🥰🥰 ታተርፉበታላችሁ።

@iyesusgetanw
@iyesusgetanw
@iyesusgetanw👈👈 Join ለተጨማሪ , Share it

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

አሁንም ድረስ "Thank you" ሲባሉ "አብረን Q" የሚሉ ሰዎች ሳይ ክፉኛ አዝናለሁ አለ አንዱ 🤣🤣🤣

እና ሁሉም ነገር ያልፍበታል። ሙጭጭ የሚባለው ኢየሱስ ላይ ብቻ ነው። የማያልፍበት ርዕስ : የማይሻር ህያው ቃል ነውና !!


Share አድርጉ። በ comment ስለ ኢየሱስ ፃፉ። እወዳችኋለሁ !!
✍አገልጋይ ታምራት አለማየሁ

@Lebegu
@Lebegu 👈👈 Join
@hallelujah2016 👈 ሀሳብ ለመስጠት

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

ለወሬ ያለን ጉጉት እና ፍቅር በዝቶ : ብዙ ጊዜ ሰዎች ስለሆነ ሰው ሊነግሩን ፈልገው "እከሌን ታውቀዋለህ" ሲሉን ባናውቀው እንኳን : ባየው አውቀዋለሁ ግን ወሬውን ንገረኝ ብለን እንጣደፋለን 😂😂 አቤት ያለን Excitement : ካልነገረን አንዳች ከባድ ነገር የሚደርስብን ነው ምናስመስለው። ድንቅ ስለሆነው ስለ ኢየሱስ ለመስማት ያለንስ ጉጉት ምን ያህል ይሆን?

“በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2

የህይወታችን ክበብ በጣም ሲሰፋ : የምንሯሯጥላቸው ጉዳዮች ሲበዙ : ምን ላይ ማተኮር እንዳለብን መዘንጋት ብቻ ሳይሆን : ዋና የሆነውን ነገር ጥለን ተራ በሆነው ነገር እስከመጠመድ እንደርሳለን።

ለምን ተፈጠርኩኝ ብሎ ብዙ ሰው ይጠይቃል? ከተለያዩ ሰዎችም እጅግ የተለያዩ መልሶች ይሰነዘራሉ። ለመሆኑ ለምን ተፈጠርክ/ሽ? የዚህን ጥያቄ መልስ ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ሰውን ከፈጠረው ፈጣሪ አካል መስማቱ የማያጠያይቅ ነው።

“ምናልባትም #እየመረመሩ_ያገኙት_እንደ_ሆነ፥ #እግዚአብሔርን_ይፈልጉ_ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ፥
— ሐዋርያት 17፥26
“እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና።”
— ሮሜ 1፥19

ሰው እግዚአብሔርን እንዲያውቅ እና እንዲፈልግ ተፈጥሯል። ይህ ከመታወቅ የሚያልፈውም አምላክ በመልካም ፈቃዱ እርሱን ለማወቅ የሚያስችሉትን መንገዶች ገልጧል።
ይኸውም አስተርዕዮ እየሰፋ የሄደ ሲሆን እርሱ የፈጠረውን ፍጥረት ተመልክተው እንዲያውቁት በማድረግ ይጀምርና : በህጉ ራሱን መግለጡን ቀጥሎ : ከዚያም በነቢያት : በመጨረሻም የማይታይ አምላክ ምሳሌ እና የክብሩ ነፀብራቅ(Reflection) በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን በሙሉ ፍፅምና ገልጧል።

ዕብራውያን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤

ታዲያ ኢየሱስን ለማወቅ እንደምን አንጓጓም። የተፈጠርንበትን አላማ በሙላት መገናኛው መንገድ እኮ እርሱ ነው። የነፍስን ብዙ ቀዳዶች የሚሞላው እርሱ ብቻ ነው።

ሁልጊዜ ኢየሱስን የምታወሩን አገልጋዮች እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብዙ ፀጋ እና የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይብዛላችሁ። ትኩረታችሁ ከኢየሱስ የተወሰደ : ተራው ነገር ላይ የተጠመዳችሁ ደግሞ በኢየሱስ ስም የጥበብ መዝገብ ሁሉ በእርሱ ዘንድ ወደሆነው ጌታ መመለስ ይሁንላችሁ።

Share አድርጉ። በ comment ስለ ኢየሱስ ፃፉ። እወዳችኋለሁ !!
✍አገልጋይ ታምራት አለማየሁ

@Lebegu
@Lebegu 👈👈 Join
@hallelujah2016 👈 ሀሳብ ለመስጠት

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የደስታ ቋጠሮ ከተሰኘው የዲያቆን አሸናፊ መኮንን መፅሐፍ በእህታችን ፂሆን ብርሃኑ(Ho) የተቀዳ ትረካ ነው።

አዳምጣችሁ አትርፉበት

ለቀጣዮቹ  ክፍሎች 
join👉👉 @lebegu
                 @lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ሰባት ( 7 )
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye 🥰🥰🥰

@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join አርጉ ቀጣይ  ክፍሎችን ለማግኘት , share share

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል አራት
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye 🥰🥰🥰

@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join to get the next parts , share share

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ሁለት
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye

@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join to get the next parts , share share

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

ይሄን ☝️☝️☝️ ጠቃሚና አስፈላጊ መጽሐፍ በpdf ለማንበብ ወደመጻሕፍት ቤት ብቅ ይበሉ

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

ትንቢተ_ዮናስ : ክፍል 2 : የእግዚአብሔር ምህረት 😍

ምዕራፍ ፩
በህዝብዋ መካከል አመፅ ስለፀና
በጣም ተቆጥቼ አዝኛለሁና
ይህን ለነነዌ ንገራት በአዋጅ
አለና ለዮናስ ለእሚታይ ልጅ
እግዚአብሔር አዘዘው እንዲሄድ በቶሎ
ዮናስ እምቢተኛው አሰበ ኮብልሎ
ከአምላክ ተደብቆ አምልጦ ሊጠፋ
ወደ ተርሴስ ሊጓዝ ሄደ ወደ ያፋ
ዋጋ ከፈለና በመርከብ ተሳፍሮ
እያጉረመረመ ባህሩን ተሻግሮ
ዮናስ ተደብቆ ሲሄድ በግስገሳ
ከእግዚአብሔር ተልኮ ማዕበል ተነሳ
ታላቅ ሞገድ ሆነ ባህሩም ተቆጣ
መርከበኞች ፈሩ ትልቅ ሽብር ወጣ
መርከቡ እንዲቀለው እናድርግ እያሉ
አንስተው ብዙ እቃ ወደ ባህር ጣሉ
ባህሩ ባሰቡት በጣም ተናወጠ
መርከቡ መሰለ የተገለበጠ
ሠው ሁሉ ተነሳ ፀሎት ለማድረስ
ይህ ሁሉ ሲሆን ተኝቷል ዮናስ
ወደ ዮናስ ሄዶ የመርከቡ አለቃ
ቀሰቀሰውና ከእንቅልፍ እንዲነቃ
እግዜር እንዲያድነን ከዚ ክፉ ጥፋት
ተነስ ፀልይ አለው ይብቃ ማንቀላፋት
በመርከብ ውስጥ ያሉ ሰዎች ተሰብስበው
ተመካከሩና በነገሩ አስበው
አለ ኃጢአት ሰርቶ ከእኛ ጋር የመጣ
ለይተን ለማወቅ እንጣጣል እጣ
ካለዚያ አንድንም ስለተባባሉ
ተሰበሰቡና እጣ ቢጣጣሉ
እውነትም እንዳሉት አጥፊው ሰው ታወቀ
በእምቢተኛው ነብይ ዮናስ ላይ ወደቀ
ዮናስ ተረዳና እጁ እንደተያዘ
ያጠፋውን ጥፋት ገልጦ ተናዘዘ
ምነው ብትመጣ ተጣልተህ ከጌታ
እየው መርከባችን እንደሚንገላታ
ቁጣው እንዲታገስ ለማግኘት ፀጥታ
በል አንተው ፍረደን ምን ይበጃል ቢሉ
ዮናስ መለሰና እንዲህ ያለ ሁሉ
ስለምን ይጠፋል ከእኔ የተነሳ
ወደ ባህር ጣሉኝ አለብኝ አበሳ
ተመልከቱ እነሆ ስራውን አወቀ
ጥፋቱን ገለጠ ይኸው መች ደበቀ
እርሱ ከፈረደ መልሶ በራሱ
ምን እናድርግ ብለው ሊጥሉት ተነሱ
ከደሙ አንፃን ሲሉ ለእግዜር አመልክተው
ወደ ባህር ጣሉት ዮናስን አውጥተው
በዮናስ ላይ ኖሮ የመጣው ይህ መአት
ባህሩ ፀጥ አለ ልክ በዚያው ሰአት።

ምዕራፍ፪

ዮናስን እንዲውጥ ህይወቱን ሳይጎዳ
አንድ ትልቅ አሳ እግዜሐር አሰናዳ
ዮናስም ተውጦ በእግዚአብሔር ፈቃድ
3ቀን 3ለሊት ሲያድር በአሳ ሆድ
ተቀይመህ ኖሮ ከላይ ብትቆጣ
ይህን ያህል መአት በራሴ ላይ መጣ
የባህሩ ሞገድ እኔን አዋከበኝ
ውሃና ጨለማ ሲኦልም ከበበኝ
እያለ በአሳ ሆድ ዮናስ ሲቀመጥ
አምላኩን ለመነው በመለማመጥ
የታዛዥነትን ፀባይ እያሳየ
አዝኖ ተፀፅቶ ከልቡ ፀለየ
ምን ጊዜም ቢቆጣ ነውና መሃሪ
ፊቱን መልሶለት ታረቀው ፈጣሪ
አሳውም ዮናስን ውጦ ሳያስቀረው
ከባህር ተፋና ከየብስ ወረወረው

ምዕራፍ ፫
ይህን የእኔን ቃል ስማና በቶሎ
ሄደህ ለነነዌ እንድትነግራት ብሎ
ደገመና እግዚአብሔር ዮናስን አዘዘ
ነነዌ ሊገባ ዮናስም ተጓዘ
ድምፁን ከፍ አድርጎ ነብዩ ዮናስ
ከዛሬ ጀምሮ አርባ ቀን ድረስ
ነነዌ ጠፊ ነች ከስር ተገልብጣ
አለና ነገረ የእግዚአብሔርን ቁጣ
ሳያንገራግሩ ሁሉም ስላመኑ
የነነዌ ሰዎች ተጨንቀው አዘኑ
ከትልቅ ጀምሮ ህፃኑ ድረስ
ህይወቱ የቆመች በስጋ በነፍስ
ሰው ሆነ እንስሳ ይቀበል ንስሃ
ፍጡር ሁሉ ይፁም ይለይ ከእህል ውሃ
ሁሉም ከልብ አዝኖ ማቅ እየለበሰ
ከክፉ ወደ ደግ እየተመለሰ
መቼም ወሰን የለው እግዚአብሔር ምህረቱ
ይፀልይ አለና ይለምን በብርቱ
ንጉሱ አሳወጀ ከነመኳንንቱ
የነነዌ ሰዎች በእውነት ልቦና
መፀፀታቸውን እግዚአብሔር አየና
ፍጡር ቢለምነው እምባ እያፈሰሰ
ምህረቱን አውርዶ መአቱን መለሰ።

ምዕራፍ ፬

የተናገረው ቃል ስላልተፈፀመ
ዮናስ ተቆጥቶ እያጉረመረመ
እንደዚህ እያለ ፀለየ ወደ አምላክ
እኔን መጀመሪያ ነነዌ ለመላክ
አስበህ ብታዘኝ ይህንኑ አውቄ
ወደ ተርሴስ ልሄድ ጠፋው ተደብቄ
ምህረትህ የበዛ መሃሪና ታጋሽ
በደል የምትረሳ ከቁጣ ተመላሽ
የቁጣህን ያህል ምህረትህ የጠና
መሆንህን ከጥንት እኔ አውቃለውና
እኔን ግን ግደለኝ ልሙት ልቀበር
ሀሰት ተናግሬ የማይሆን ነገር
አልፈልግምና ቆሜ ለመኖር
ከከተማ ወጥቶ በስተ ምስራቅ በኩል
ወደ ዳር ሆኖ ነነዌን ሲያስተውል
ምን እንደሚያገኛት ለማየት ዮናስ
ሠርቶ ተቀመጠ አንዲት ትንሽ ዳስ
እግዜር በጥበቡ አንዲት ቅል አብቅሎ
ቅሉም አደገና ከፍ ከፍ ብሎ
የዮናስ ራሱ እንዲያገኝ ጥላ
ለፀሐዮ ንዳድ ሆነለት ከለላ
በዚህ በቀል ነገር ዮናስን ደስ አለው
እንዲህ ቶሎ ደርሶ ስለገላገለው
እግዜሐር በማግስቱ ጠዋት በማለዳ
ቅል የሚበላ ትል ፈጠረ አሰናዳ
ትሉ ቅሉን በልቶ በፍጥነት ደረቀ
ፀሐይ ወጣችና ጊዜው በጣም ሞቀ
እግዜሩ አዘዘና ትልቅ ንፋስ መጣ
የሚከለልበት መጠጊያ ስላጣ
ቅሉ ደረቀና ንዳድ ቢያቃጥለው
ዮናስ ተበሳጭቶ ለአምላክ እንዲ አለው
እንደዚስ ሆኜ ቆሜ ከመኖር
እባክህ ግደለኝ ልሙት ልቀበር
ደረቀብኝ ብለህ ይህን ቅል በማጣት
እውን ይገባል ወይ የአንተ አሁን መቆጣት
ብሎ እግዜሐር ቢጠይቅ መለሰ ዮናስ
በንዴት ብዛት እስክሞት ድረስ
አዎ ይገባኛል መናደድ መጤስ
እግዜርም መለሰ ለምን ጠፋ ስትል
ይህ ያለፋህበት ያልደከምክበት ቅል
አንተ ስትናደድ ፈጥሬያት እኔማ
ሳጠፋ ሳፈርሳት ነነዌን ከተማ
120 ሺህ ነው የህዝቧም ብዛት
ለምን ትቆጣለህ እኔ ባዝንላት
ብሎ በምሳሌ ሲያስተምር ይቅርታ
ለዮናስ ነገረው የምህረቱ ጌታ
ለእግዚአብሔር ቸርነት ምስጋና ይድረስ
በዚህ ተፈፀመ ትንቢተ ዮናስ!!!!

#እንደተባረካችሁ_ቆዩ
#ብዕረኛዋ M.T

@Lebegu
@Lebegu
@Lebegu 👈👈join

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

😍ከዛሬ ማታ 2:30 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የሚቀጥል የቃል ትምህርት ለበጉ ክብር በተሰኘው ቻናላችን በተለያዩ አገልጋዮች ይቀርባል። ጓደኞቻችሁን ጋብዙ ። Share share share

ርዕስ: የእግዚአብሔር ምህረት

@Lebegu
@Lebegu
@Lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

#በልዩነት_ለ12ክፍል_ተፈታኞች_አድርሱልኝ_እናም_ለሁላችን።
1ተሰ 5:17 በሁሉ አመስግኑ እንደሚል የፈተና ውጤታችሁን ለመስማት ቀን በሰላም መድረሳችሁ ጭምር የምስጋና ምክንያት ይሁንላችሁ።
#በክርስቶስ ያገኛችሁት የላቀ እንደሆነ፣እግዚአብሔር ባመጣችሁት ውጤት ሳይሆን በላከላችሁ በልጁ አድርጎ እንደሚያያችሁ አስታውሱ።
#እግዚአብሔርን_አወድሱት ዘዳ 33:26 እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ብሎ አወድሶ ሞተ።40 ዓመት ህዝቡን ወደ ከነዓን መርቶ ታያለህ እንጂ አትገባም ወደ ተራራው ሂድና ሙት ለሚለው ድምጽ ምላሹ ይህ ነው።እባካችሁ እንደ ሙሴ መልሱና ጠላትን አሳፍሩ።
#የምታሰላስሉትን_ቀይሩ።ዮናስ 2:10 ነፍሴ በዛለች ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብከኰት አለ፣ማለፋችሁ መውደቃችሁ ላይ አታተኩሩ እንድታልፉ የረዳችሁን ከወደቃችሁበት ሊያነሳችሁ የሚችለውን፣ስለ እናንተ ሁሌ መልካምና ፍጻሜው ያማረ ሐሳብ ያለውን እግዚአብሔርን አስቡ አሰላስሉ።
#ነገር_ሁሉ_ለበጎ_ይለወጣል።ሁሌ በምናልፍበት መንገድ ይህን እናስተው ከእያንዳንዱ መጥፎ አጋጣሚ መልካሙን ነገር መፍጠር ጌታ ይችላል።
የጨለማው ጉልበት የክዋከኴብቶችን ብርሃን ያደምቀዋል፣ውስጣችሁ ያለውን አቅም ምታውቁበት ራሳችሁን ምታገኙበት ሊሆን ይችላል።
#አበቃ_አለቀ_ማለት_አይደለም።ሁላችንም ለዩኒቨርስቲ አልተፈጠርንም ሰሪያችን የሚፈልገን ቦታ በእኛ ሊደርሳቸው የሚፈልጋቸው ህዝቦች በሁሉም ቦታ አለ።ስለዚህ በእኛ ላይ ያለው የጌታ ዓላማ ይቀጥላል ገና ።
በዚህ ውጤት ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ያላለፋችሁ በጌታ አይክፋችሁ።
#ክርስትናን_የመኖር_ዕድል ቢሆንስ ሁሌ ደስ ይለኛል በሁሉ አመሰግናለሁ ብለን የሰበክን የዘመርህ ይኸው በተግባር እናሳይ አመስግኑት በሁሉ።
#በመጨረሻም ካጣችሁት ያገኛችሁት፣ከደረሰባችሁ ይልቅ የደረሰላችሁ፣ከሆነባችሁ ይልቅ የሆነላችሁ በክርስቶስ ብዙ ነው።
እወዳችኋለሁ,በልቤ ትልቅ ቦታ አላችሁ።በመልዕክቴ ከተጽናናችሁ
#እግዚአብሔር_ይመስገን_በሉ።ጸጋ ይብዛላችሁ።

✍✍ Bereket belay

Join @Lebegu
@Lebegu
@Lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የክርስቶስ መስቀል በክርስቶስ ዕይታ
ፓስተር በረከት በላይ
                  ✟✟✟
      ✝️መልካም ፋሲካ✝️
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 
👇
@lebegu
@lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

ተራ ልሆን አልችልም። ይህ ቀን ተራነትን የተሰናበትንበት : እግዚአብሔር የህይወታችንን ዋጋ እጅግ ከፍ ያደረገበት ልዩ ቀን ነው። ዋጋችን ከኢየሱስ ክርስቶስ አስደናቂ ደም ጋር የተሳሰረበት።

ዘፍጥረት 15
¹ ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።
² አብራምም፦ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፥ ምንን ትሰጠኛለህ?..."

በዘፍጥረት 14 አብርሃም አራት መንግስታትን ድል አድርጎ ሲመለስ እኛ የምናስበው በጀግንነት እና በድል ስሜት ውስጥ ይሆናል ብለን ነው። በምዕራፍ 15 ግን እግዚአብሔር አትፍራ ይለዋል። አንደኛ የአራቱን መንግስታት የመልስ ምትና በቀል አትፍራ ሊሆን ይችላል።። የነብርን ጭራ አይያዙ እንዲሉ... ገብቶበታል።

ሁለተኛና ዋነኛው ግን ባለጠጋ ቢሆንም ብዙ ምርኮ ይዞ ቢመለስም የሚያወርሰው ልጅ ስለሌለው ሁሉም ነገር ዋጋቢስ(ValuLess) ወይም በዜሮ የተባዛ መስሎ ታየው። እግዚአብሔር ግን የእርሱ ዋጋ : የህይወቱ ዋጋ ትልቅ እንዲሆን ልጅ ሰጠው።

ዋጋዬን , የኔን Value ከፍ የሚያደርግ ምን ትሰጠኛለህ? ብሎ ነበርና። ይህ የኛም ጥያቄ ነበር።

ከንቱ የሆነው ህይወታችን ላይ ስፍር አልባና ታላቅ Value ለመጨመር ልጁን ሰጠን።
አይነኬ እና አይተኬ የሆነውን ልጁን ነው የሰጠን። ማንም አይሰጥህም ይሄን። ያኔ ነው ተራ ከመሆን እጅግ ከፍ ያልነው።

የደህነታችን
#ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበረ። አስቡት እስኪ በምንሰራው ሀጥያት ልክ ሊደርስብን የሚችለውን ተግሳፅ(ከዛ የአለሙን አስቡት።) የሁላችንንም በደል : የደህንነታችንንም ተግሳፅ በአንዴ ተሸከመልን ጌታችን።

ሀጥያትን ታይ ዘንድ አትችልም የተባለው ፃድቁ ስለ እኛ ሀጥያት ሆነ።

ከመከራው የተነሳ እንዴት መፀለይ እንዳለብን አናውቅም የምንፀልየውን አስታውቀን ብለዋልኮ በቃሉ ። ቀላል አይደለም ማጣት መከራ እና ዝቅታ። በዚያ ግን የእግዚአብሔርን ፍቅር አትለካ።

ኢየሱስን ሰጥቶህ ከትልቁ ጀምሯልኗ።
አምላክ ሰው እስኪሆን : በታላቅ መከራና ስቃይ በመስቀል ላይ ለሀጥያታችን እስኪሞትና ለፅድቃችን እስኪነሳ ድረስ ሰማይ Value ካደረገህ ለምን እራስህን ዝቅ ታደርጋለህ?

እስኪ "ዋጋዬ ደሙ ነው : ተራ ሰው አይደለሁም" በሉ !

በአገልጋይ ታምራት አለማየሁ

@Lebegu
@Lebegu
@Lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

ተዘርግተህላት ነብሴ አነበበችህ
በሰንበር ተከፍለው ገፆችህ
ኢየሱስ አንተ ነህ የህይወት መዝገቤ
አለምን ያስናከኝ ጥበቤ

@iyesusgetanw

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

እንግዳዬ 🥰🥰

ኡፍፍፍፍፍ አዳምጡት አጋሩት
@iyesusgetanw
@iyesusgetanw
@iyesusgetanw👈👈 Join ለተጨማሪ , Share it

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

10 Billion ብር ዝም ብዬ ብሰጣችሁ ምን ይመስላችኋል ? ከዚያም ይሄን ብር የምትወስዱት ግን ነገ ጠዋት የማትነቁ (በህይወት የማትቀጥሉ ) ከሆነ ነው ብላችሁ?

የብዙዎቻችሁ መልስ ብሩ ጥንቅር ይበል ነው አይደል? አያችሁ ነገ መንቃት ከ 10 Billion ብር ይበልጣል ማለት ነው።

“እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ #እግዚአብሔርም #ደግፎኛልና #ነቃሁ።”
— መዝሙር 3፥5

ሳያንቀላፋ ለሚጠብቀን : ደግፎም ለሚያነቃን ይሄም ሳያንስ በየማለዳው በአዲስ ምህረት ለሚጎበኘን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን።

ዛሬ ማታ ያለ ሀሳብ ለጥ ብላችሁ ስታንቀላፉ እምነታችሁ ነገን ደግፎ በሚያነቃችሁ ጌታ ላይ ከሆነ በcomment እግዚአብሔር ይመስገን በሉ።

እወዳችኋለሁ !!
✍አገልጋይ ታምራት አለማየሁ

@Lebegu
@Lebegu 👈👈 Join
@hallelujah2016 👈 ሀሳብ ለመስጠት

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የደስታ ቋጠሮ ከተሰኘው የዲያቆን አሸናፊ መኮንን መፅሐፍ በእህታችን ፂሆን ብርሃኑ(Ho) የተቀዳ ትረካ ነው።

አዳምጣችሁ አትርፉበት

ለቀጣዮቹ  ክፍሎች 
join👉👉 @lebegu
                 @lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የደስታ ቋጠሮ ከተሰኘው የዲያቆን አሸናፊ መኮንን መፅሐፍ በእህታችን ፂሆን ብርሃኑ(Ho) የተቀዳ ትረካ ነው።

አዳምጣችሁ አትርፉበት

ለቀጣዮቹ  ክፍሎች 
join👉👉 @lebegu
                 @lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ስምንት (8)
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye 🥰🥰🥰

@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join አርጉ ቀጣይ  ክፍሎችን ለማግኘት , share share

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ስድስት
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye 🥰🥰🥰

@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join አርጉ ቀጣይ ክፍሎችን ለማግኘት , share share

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል ሶስት
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Colossians by prophet Tilahun Tsegaye

@lebegu
@lebegu
@lebegu 👈👈 join to get the next parts , share share

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

የቆላስይስ መፅሐፍ ትምህርት ክፍል አንድ
በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ
Study of Colossians by prophet Tilahun Tsegaye

@Lebegu
@Lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

ድንቅ መዝሙር ተጋበዙልን 😍😍

@Lebegu
@Lebegu
@Lebegu 👈👈👈 join for more

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

ሰላም ተወዳጆች ስለ እግዚአብሔር ምህረት የመጀመሪያውን ቀን  የእግዚአብሔርን ቃል ትምህርት ከእህታችን  Health officer ፂሆን ብርሃኑ ጋር እንካፈላለን ።

ክፍል 1 የእግዚአብሔር ምህረት 😍
ክፍል 2 ነገ ይቀጥላል

@Lebegu
@Lebegu
@Lebegu share share share

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

እግዚአብሔር ምህረቱን የሚሸሽግ አምላክ አይደለም ፡፡ ምህረትን የተሞላበት ሰፊው የልቡ እልፍኝ ኃጥያተኛ ሰው በፈለገው ጊዜ አግኝቶት እንዲያርፍበት በፀጋ ክምችት የተትረፈረፈና እኛን ሰዎችን ለመቀበል ዘወትር የተከፈተ ነው፡፡ስለዚህ በምህረቱ ባለጠጋ ወደ ሆነው ወደ እርሱ እንጠጋ 🥰🥰 ✍Tsion birhanu

@lebegu
@lebegu
@lebegu

Читать полностью…

የአዲስ ኪዳን ካህናት

አየር ጤና፣ ዓለም ባንክ፣ ዘነብወርቅና አካባቢው ሆናቹ እነዚህን መጻሕፍት የምትፈልጉ

ከአየር ጤና ትምህርት ቤት ጀርባ ጵንኤል ሕንጻ ላይ 1 ፎቅ ጎራ ብትሉ ታገኛላቹ

Читать полностью…
Subscribe to a channel