የማይነጋ ሕልም ሳልም
የማያድግ ችግኝ ሳርም
የማይድን በሽታ ሳክም
የሰው ሕይወት ስከረክም
እኔ ለኔ ኖሬ አላውቅም፡፡
✍🏾 #ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን
🔻@jahsehxxxtentacion
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ
🔴አሰቸኩዋይ ዜና🔴
በአሁን ሰአት አሜሪካ ወሰጥ ቁርአንን እየቀየሩ ነው አዲሱ የተቀየረው የኪታብ ስም ሙሰለሱ ተወሂድ ይባላል በአሁን ሰአት በኩዋታር ወስጥ እየተከፋፈለ ስለሆነ ወደኛ እንዳይደርስ በተቻለን አቅም ዜናውን በማሰራጨት ለጀማሪ ቀሪዎች እንድረስላቸው እኛ የምንፈልገው አስልምናን ለመርዳትና ቁርአንን ከፍ ለማረግ ነው
የውመል ቂያማ ሲደርስ ይሄን ሰምተህ(ሰምተሽ) ምን አረክ(አረግሽ) ተቡለን እንዳንጠየቅ ሼር እናርግ
🙏እባኮትን ቢያን ለ 30 ሰው ሼር ያድርጉ
ሼር ሼር ሼር ሼር
እንዲህ ሆነ ካቢር(ህንዳዊ ባለቅኔ) አንድ ግጥም ጀመረ እንዲህ ብሎ....
"ትንሽ ጠብታ
ጠፋች ከባህር ገብታ"
ግጥሙን ለመጨረስ ቢያውጠነጥን፣ቢያሰላስል ሃሳብ አልመጣ አለው፣ዝም ብሎ ተወው፣ሊሞት ትንሽ ሲቀረው፤ግጥሙን እንዲህ ብሎ ዘጋው
"ያቺም ጠብታ ነች
ባህሩን ውጣ ያስቀረች"
ይህንን ግጥም በመልዕክቱ ዛሬ ላይ በዓለም ይታወቃል።
ምን ተረዳችሁ?
በ inbox አጋሩኝ
@jahsehxxxtentacion
ይህን ፒቲሺን በመሙላት የእስራዔልን ወረራ በመቃወም ከፍልስጤም ወንድሞቻችን ጎን እንቁም‼
አሁን 406, 600 ደርሷል። የሚያስፈልገው 500,000 ፊርማ ነው።
ለሌሎችም ሼር እናድርገው!
👇👇👇
http://chng.it/RpmK5yWXDd