ፀጋን የምንካፈልበት ቻናል " ስለዚህ ምክንያት፥ እሳት እንደሚያቀጣጥል ሰው፥ እጆቼን በመጫኔ በአንተ ያለውን የእግዚአብሔርን ስጦታ እንድታነሣሣ አሳስብሃለሁ።" 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
በድሬደዋ ከተማ መልካም ይሆናል
“ትጸኑ ዘንድ መንፈሳዊ ስጦታ እንዳካፍላችሁ ላያችሁ እናፍቃለሁና፤”
የፊታችን አርብ ከ 11:30 ጀምሮ በፀሎት ቤት ቤተክርስቲያን በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ
የክብር ምሽት
የፊታችን እሁድ ማታ በኢየሱስ daily የቴሌግራም ቻናል ላይ አገልጋይ ኤፊ በቀጥታ በ live stream
የሚገለግል ይሆናል::
በሚኖረን live program ላይ የትንቢት የፈውስ እና የነፃ መውጣት ጊዜ ይኖረናል::
የእግዚአብሔር ሰው ኤፊን ፀጋ የምንካፈልበትም ልዪ ፀጋን የመካፈል ( Impartation ) ጊዜ ተዘጋጅቷል::
@jesus_daily
SUNDAY📍 ከመድሀኒአለም ትምህርት ቤት ወደ ዊንጌት ስሲሄዱ ከ filance ህንፃ አጠገብ።
ተነሥተን ወደ ቤቴል እንውጣ፤ እዚያም በመከራዬ ጊዜ ለሰማኝ፣ በሄድሁበትም ስፍራ ሁሉ ላልተለየኝ አምላክ (ኤል) መሠዊያ እሠራለሁ።”
ዘፍጥረት 35:3
ሙሉሻዬ እንኳን ደስ አለሽ!!
የኢየሱስ daily ቻናል መስራች ከሆኑት ውስጥ ሙልዬ አንዷ ስትሆን በዚህ ቻናልም አብራን የምታገለግል ብርቱ አገልጋይ ናት ይሄው በቅንነት ያገለገለችው ጌታ በአደባባይ ላይ እንደዚህ አክብሯታል እኔም እጅግ ደስ ብሎኝ ጌታን አመስግኛለሁ!!
አገልጋይ ኤፊ
ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ከ አገልጋይ ኤፊ እና ነብይ ቴዲ ጋር የ live ፀሎት አገልግሎት ይጀምራል
Читать полностью…#ድንቅ_ምስክርነት
አረቄ እየጠጣው....
ሀሙስ በነበረን የ live አገልግሎት ላይ ሁላቹም እንደምታስታውሱት አገልጋይ ኤፊ ለዚች ሴት ፀልዮላት ነበር እና ጌታ ፈውሷታል
ከአገልጋይ ኤፊ ጋር በ live የፀሎት ጊዜ አሁን የጀምራል ስንቶቻቹ ዝግጁ ናቹ?
expect unexpected !
ከ 30 ደቂቃ በኋላ አገልጋይ ኤፊ በ live ያገለግለናል
be ready
Expect unexpected !
ሻሎም ቅዱሳን ዛሬ ማታ ከ 4:00 ጀምሮ የፀሎት አገልግሎት ከአገልጋይ ኤፊ ጋር ይኖረናል
Читать полностью….
#ደንቅ ምስክርነት 70
ለ 2 አመት ስራ የሚቀጥረኝ አጥቼ ነበር.........
አንተ #ከፀለይክልኝ በሇላ ወር ሳይሞላ በ #7000 ብር #ተቀጠረኩ ...
አገልጋይ #ኤፊ
@jesus_daily
ጌታ መቀበል ለምትፈልጉ ኑ ፀልዩ እንዲሁም ኪዳኔን ማደስ እፈልጋለዉ ለምትሉ ኑ እንፀልይላቹ
Читать полностью…🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
#ይሄን ቻናል ያዉቁታል በኢትዮጲያ ዉስጥ ከሚገኙ ተወዳጅ ቻናሎች ከቀዳሚዎቹ ተተርታ የሚሰለፍ ነዉ ቀዳሚ ካስባሉት ነገሮች ዉስጥ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
2 የክብር ምሽቶች
ዛሬ ማታ ቅዳሜ እና እሁድ በኢየሱስ daily የቴሌግራም ቻናል ላይ አገልጋይ ኤፊ እና ነብይ ቴዲ በቀጥታ በ live stream
የሚገለግሉን ይሆናል::
በሚኖረን live program ላይ የትንቢት የፈውስ እና የነፃ መውጣት ጊዜ ይኖረናል::
ፀጋ የምንካፈልበትም ልዪ ፀጋን የመካፈል ( Impartation ) ጊዜ ተዘጋጅቷል::
@jesus_daily
ይህ የነብይ ጥላሁን (ጥሌ ) ምስክርነት ነው
እንዲህ አይነት በወንጌል እውነት ህይወታቸው የተለወጡ ሰዎችን ምስክርነት ለመስማት እና ለማየት ዩቲዩብ ላይ Acts1120 በማለት ይፈልጉ ከዚያም ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ወንጌልን አብረን እንስራ
ሙሉውን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/t-3kTAeuERk
ሻሎም!
ነገ እሮቡ ማታ ከ 3:30 ጀምሮ በኢየሱስ daily የቴሌግራም ቻናል ላይ አገልጋይ ኤፊ በቀጥታ በ live stream የሚገለግል ይሆናል::
#expect_unexpected
@jesus_daily