የተወደዳችሁ ወዳጆቼ በሙሉ #በሰኔ-30 እሁድ እለት የተዘጋጀ ታላቅ ድግስ አለ። በእለቱ የተዘጋጀውን ልዩ የሆነ ድግስ አብረዉን እንዲካፈሉ በአክብሮት ጋብዘንዎታል። መቅረት በፍፁም የተከለከለ ነዉ። ✔
Читать полностью…አንተ ማለት ለእኔ 🙆🏻♂️
ከዘማሪ ምናሴ ጋር የሚገርም ጌዜ አሳልፌአለሁ:: ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን :: እንወድሀለን ወንድማችን
በኢየሱስ ልደት የተቆረሰልን ኬክ🎂 ሳይሆን ህይወት ነው።
እኔ እንድወለድ እርሱ #ተወለደ
እኔ በአብ ቀኝ እንድገኝ እርሱ# በበረት ተገኘ
እኔ የእግዚአብሔር ልጅ እንድሆን እርሱ #የሰው ልጅ ሆነ
🎄#የሆነው ሁሉ ለእኔ ነው #አመሰግናለሁ ኢየሱስ🙏
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እኔ ልጁ እንድሆን እርሱ #ልጁን ሰጠ
እኔ በሞት ሳለው እርሱ #ልጁን ላከ
እኔ ብርቀውም #በልጁ ቀረበኝ አማኑኤል ሆነኝ
🎄#ልጅህን የሰጠህኝ ስለምትወደኝ ነው #አመሰግናለሁ አብ🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ኢየሱስ #እንዲወለድ እርሱ #በማሪያም ፀለለ
#ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብሎ ለኛ #ተናገረን
የተወለደው ህፃን #ክርስቶስ ነው አለን ስለሱ ነገረን
አንተ ባትነግረንርን ኖሮ ኢየሱስ የማሪያም ልጅ ነው ብለን እንቀመጥ ነበር የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብለክ ነገርከን #እወድሃለሁ #መንፈስ ቅዱስ🙏😍😍😍😍😍😍😍
Post Card ነው👇👇
❤️#ሼር ሼር ለ #20 ሰው እና #ለግሩፖች ሁሉ❤️
👇👇👇👇 Join👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
🎄🎄የገና እለት ሐሙስ ማታ 2:30🎄
#በእለቱ የሚኖረን ፕሮግራምች🔥
🔥የ #ድራማ የ #አምልኮ የ #ቃል የ #ፀሎት የ #ግጥም🔥
🌟
🎄
🌲🎄❄️❄️✨⭐️🌙🌟⭐️☄💥🔥
🎄🎄🎄
🎄🎄🎄🎄
🌲
https://youtu.be/iJKamwRUNvk
.
.
.
ስለ እኔ ማንነት በትንሹም ቢሆን ማወቅ ከፈለጋችሁ ይህንን ተመልከቱ። 🙏😇🙏
.
.
.
ha.....አይገርምም🤔 ይህ ነበር ህይወቴ👇.........
ብርሃን☀️መስሎ ሲታየኝ👀የነበረው
እሰከ ቅርብ ግዜ ድረስ
በኔ ነግሶ👑የታየው👀
ህይወቴ ጠፍታ ከእግሩ ስር
ጨለማን🌑ወዳ ስትከስር
ድንገት ይህን👇ሰማው👂
ዮሐ:3:19-20📖
19:ብርሃን☀️ወደ አለም 🌍መጣ ሰዎችም ስራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለወደዱ ፍርዱ ይህ ነዉ።20:ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ስራውም እንዳይጋለጥ ወደ ብርሃን☀️አይመጣም🙅።።
አይገርምም🤔 ኔም 🥺አንዱ ነበርኩ......
ከብርሃን☀️ይልቅ ጨለማን🌑
ከዘላለማዊው ይልቅ ግዜያዊውን
ኢየሱስ ይልቅ ሰይጣንን😈 መርጬ የኖርኩ.......
---------------------------------
አሁን ግን ድኛለሁ✅
በልጁ አምኜ ህይወትን አግኝቻለሁ
ጨለማን🌑 ትቼ ይሄው በብርሃን☀️ አለው
ምርጫዬን ቀይሪያለው
እይታዬን👀ለውጫለሁ
የእግዚአብሔር ቃል 📖 እንዲህ ይላል፦🗣(ሕዝ፡12:2)
2:ያዩ ዘንድ አላቸው እነርሱም አያዩም👀፥ይሰሙ ዘንድ ጆሮ አላቸው እነርሱም አይሰሙም👂አይኖችህን👀 ካለማየት
~~~~~~~~~~
ጆሮችህን👂 ደግሞ ካለመስማት ጠብቃቸው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
#KANNI_YOHANNES
@kanni27_official