kedir_jobs | Unsorted

Telegram-канал kedir_jobs - Kedir_Jobs

2514

Subscribe to a channel

Kedir_Jobs

የድቪ 2026 ማመልከቻ መቼ ይጀመራል?

September 21, 2024
አሜሪካ ከ1995 ጀምሮ በየዓመቱ 55 ሺህ ሰዎችን ወደ ሀገሯ በመውሰድ ላይ ናት
የድቪ 2026 ማመልከቻ መቼ ይጀመራል?
የዓለማችን ልዕለ ሀያል የሆነችው አሜሪካ ከፈረንጆቹ 1995 ዓመት ጀምሮ በድቪ ሎተሪ አማካኝነት ወደ ሀገሯ በመውሰድ ለይ ትገኛለች፡፡
ኢትዮጵያ ለዚህ እድል ከተፈቀደላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በየዓመቱ በአማካኝ ከ4 ሺህ እስከ 5 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ ያቀናሉ፡፡
የድቪ 2024 እድለኛ ኢትዮጵያዊን የቪዛ ማመልከቻቸው ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚያበቃ ሲሆን የድቪ 2025 እድለኞች ደግሞ ከያዝነው መስከረም ወር መጠናቀቅ በኋላ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ይጀምራሉ፡፡
ይህ በዚህ እንዳለም የድቪ 2026 የማመልከቻ ጊዜ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጀመር ሲሆን ለአንድ ወር እንደሚቆይ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አስታውቋል፡፡
የድቪ 2025 አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ
የማመልከቻ ጊዜው ከመስከረም 21 ቀን እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 30 ቀናት ይቆያል የተባለ ሲሆን አሸናፊ እድለኞች ደግሞ ግንቦት ወር ጀምሮ ማወቅ እንደሚቻልም ተገልጿል፡፡
የድቪ 2025 አመልካቾች አሸናፊ እድለኞች ባሳለፍነው ግንቦት ወር ላይ ይፋ የተደረገ ሲሆን አፍሪካ፣ እስያ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ የዚህ እድል ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡
አፍሪካ የዚህ እድል ትልቁን ኮታ የምትሸፍን ሲሆን በዲቪ 2022 ፕሮግራም ግብጽ፣ አልጀሪያ እና ሱዳን እያንዳንዳቸው 6 ሺህ ሰዎች እድለኞች ሲሆኑ ሞሮኮ 4 ሺህ 138 ፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 3 ሺህ 347 ፣ጋና 3 ሺህ 145 ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ 2 ሺህ 988 ሰዎች የዲቪ እድለኛ እንደሆኑ ከተቋሙ ድረገጽ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል

Читать полностью…

Kedir_Jobs

👉ይነበብ

(በድጋሚ የተለጠፈ)

ወጣቶችን ወስደው ምንድነው የሚያሰሯቸው ?

በኦንላይን ወይም በደላሎች አልያም በኤጀንሲዎች " እዚህ ሀገር ጥሩ ስራ አለ ፤ ክፍያውም ከፍ ያለነው " ተብለው ብዙ ወጣቶች ከተለያዩ ሀገራት ይዘዋወራሉ።

ለአብነት ያህል ወጣቶች ከሚዘዋወሩባቸው ሀገራት መካከል የሳይበር ማጭበበር ( Cyber Scam) ማዕከላት ተብለው ወደ ሚታወቁት ፦
• ማይናማር ፣
• ካምቦዲያ፣
• ላኦስ
• ማይናማር ታይላንድ ድንበር
• ቻይና ማይናማር ድንበር በዋነኝነት ይጠቀሳሉ።

እነዚህ አካባቢዎች ባሉ የተለያዩ ቦታዎች በኦንላይን ማጭበርበር ላይ የተሰማሩ በርካታ ድርጅቶች አሉ።

በእርግጥ መጀመሪያ ላይ ወጣቶቹን " እልካችኋለን " የሚሏቸው ሌሎች በኢኮኖሚና ደህንነት እጅግ ጠንካራ ፣ ጠንካራ ባይሆኑም እንኳን ያን ያህል የከፋ ሁኔታ ላይ ወደማይገኙ ሀገራት ነው።

እዛ ቦታ ከደረሱ በኋላ ግን የሚልኳቸው ወደ ጎረቤት ድሃ እና የህግ ስርዓት ወዳልጠነከረባቸው ሀገራት ይሆናል።

የሚሰራው ማጭበርበር ምንድነው ?

ስራ ብለው የሚልኳቸው መጀመሪያ ፦
- የኦላንይ ግብይት ስራ ማቀላጠፍ
- የኦንላይን ሴልስ ስራ
- የሆቴል እንግዳ ተቀባይ
- የማርኬቲንግ ስራ ... ሌላም ሌላም ነው።

ነገር ግን ስራ አለበት ወደ ተባለው ስፍራ ሲሄዱ የሚሰሩት ስራ መጀመሪያ ላይ ከተነገራቸው ተቃራኒ ነው።

የየራሳቸው ጋንግ አለቆች ባላቸው እጃቸውም ረጅም በሆኑ ሰዎች በሚመሩ የማጨበርበር ተግባር ላይ ወደ ተሰማሩ ድርጅቶች ያስገቧቸዋል።

እነዚህ ሰዎች ስልክ / ኮምፒየተር የሚያቀርቡላቸው ሲሆን በዛም ዓለም አቀፍ የማጨበርበር ስራ ላይ ያሰማሯቸዋል።

ዴቲንግ

የመጀመሪያ ስራቸው ከኢንተርኔት ላይ ውብ የሆኑ ሴቶችን / ስኬታማ ሴቶችን / ስኬታማ ወንዶችን ታዋቂ ሰዎችን ፎቶ በማውረድ የውሸት አካውንት መክፈት ነው።

በመቀጠል የሚያጭበረብሩትን ሰው ማናገር ይጀምራሉ። ምናልባትም በቅርብ የሚያውቋቸውን ሰዎችንም ሊሆን ይችላል።

እነዛን ሰዎች ልክ እንደ ኖርማል ሆነው ያለ ማቋረጥ ጊዜ ወስደው ያናግሯቸዋል።

የትኛውንም ጊዜ ይፍጅ ማናገራቸውን ይቀጥላሉ።

ስለ ውሸት ስራቸው፣ ስለ ህይወታቸው እየፈጠሩ ያወራሉ። በዚህ ውስጥ ምንም ምልክት አያሳዩም።

ወደ ፍቅር ከወሰዷቸውና ከጣሏቸው እምነትም ካገኙ በኃላ መጨረሻው ወደሆነው ዓላማቸው ገንዘብ ማስላክ ይገባሉ።

" ለምን እኔ ምሰራው ስራ ላይ ኢንቨስት አታደርም / አታደርጊም " በማለት ለምሳሌ ክሪፕቶ  ላይ ብለው ገንዘብ ይቀበላሉ።

በቃ አለቀ ! ገንዘባችሁ ተበልቶ ይቀራል። በኃላም ብሎክ አድርገው ይሸኟችኋል። ቀጣይ ሌላ ሰው ታርጌት ያደርጋሉ።

ወጣቶቹ ይሄን ካላደረጉ ምናልባትም ኢ-ሰብአዊ ቅጣት ሊፈጸምባቸው ይችላል።

በጎ አድራጎት

የውሸት ማንነት ፎቶ ተጠቅመው አካውንት ከፍተው (ሴትን በወንድ ወንድ ደግሞ በሴት ማንነት) አንድ ታርጌት ያደረጉትን ሰው ረጅም ጊዜ ያናግሩ እና ለእርዳታ / ለእርዳታ ድርጅታቸው ገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርጉ ያሳምኗቸኣል።

እነዛ ሰዎች ላይ እምነት የጣሉባቸው ተጨበርባሪዎች በሀዘን ተሰብረው ገንዘባቸውን ይልካሉ። ቀልጦ ይቀራል። ብሎክ ይደረጋሉ።

ባለሃብት መምሰል

የውሸት ማንነት በመፍጠር ፣ ፎቶዎችን በመጠቀም በኦንላይን ሰው ያናግራሉ።

እንዲታመኑ ረጅም ጊዜ ሊወስዱም ይችላሉ።

ሰዎቹ ካመኗቸው በኃላ ገንዘባቸውን በጋራ አፍስሰው ስለሚሰሯቸው ስራዎች በማናገር ገንዘብ ያስልካሉ። ከዛማ ቀልጦ ይቀራል። ብሎክ ያደረጋሉ !

ደንበኞችን ማነጋገር

ይህም በተመሳሳይ በሀሰተኛ ማንነትና ስራ ከተለያዩ ሰዎች እያነጋገሩ በማጭበርበር ገንዘብ መቀበል ነው።

ለምሳሌ ፦ እቃ የሚሸጡ አስመስለው ብር ካስላኩ በኋላ የውሃ ሽታ ሆነው ይቀራሉ።

ኮሜንት/ሬት በማድረግ ገንዘብ አግኙ '

እነዚ አጭበርባሪዎቹ የውሸት ማንነት ተጠቅመው በቴሌግራም ፣ ዋትስአፕ ወይም በሌላ መንገድ ተጠቅመው የሚያጭበረብሩትን ሰው ማናገር ይጀምራሉ።

" ጎግል ላይ ግቡና ስለዚህ ድርጅት ጥሩ አስተያየት ጻፉ ይከፈላችኋል " ይላቸዋል።

ከዛም የመጀመሪያውን ክፍያ በመፈጸም እምነት ያሳድራሉ።

" ይሄን ያህል ብር ከላካችሁ ይሄን ያህል ታገኛላቹ " በማለት የሰዎቹን ማንነት ይገመግማሉ። እስከዛ ድረስ ግን ገንዘብ መላካቸውን አያቆሙም።

የሚጭበረበረው ሰው ብዙ ብር ካስላኩት በኋላ የውሃ ሽታ ይሆናሉ።


በተጨማሪም ...

እንደ ፖሊስ፣ደህንነት፣ ባንክ ሰራተኛ ፣ እንደ ድርጅት ኃላፊ ሆነው የሚያስመስሉ አጭበርባሪዎችም አሉ።

ስራውን የሚሰሩት ሰዎችም ተጠቂዎች ናቸው።

ስራውን ካልሰሩ አሰቃቂ ጥቃት ሊደርስባቸው ይችላል።

እንደ ባሪያ ለረጅም ሰአትም ያሰሯቸዋል።

እንደ ቅርብ ጊዜ ሪፖርት ፥ በማይናማር፣ ካምቦዲያ፣ ላኦስ፣ ቻይና በመሳሰሉ ሀገራት ከ300 ሺህ በላይ ሰዎች በኦንላይ ማጭበርበር ላይ ተሰማርተዋል።

ስራዎቹንም የሚያሰሯቸው ሰዎች እጃቸው በጣም ረጅም ነው።

Читать полностью…

Kedir_Jobs

በአነስተኛ ካቢታል የራሳችሁን ስራ መጀመር ለምትፈልጉ

ያናግሩን
👇👇👇

@KedirJobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

https://lmis.gov.et/

Читать полностью…

Kedir_Jobs

የአምስት ሚሊዮን ኮደሮች ኢኒሸቲቭ በይፋ ከተዋወቀ በኋላ በሁለት ሳምንት ግዜ ውስጥ ከዘጠና ሽህ በላይ ወጣቶች ከመላው ኢትዮጵያ ተመዝግበው ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ።
ይህንን ወርቃማ እድል በመጠቀም ከዩኒቨርሲቲወች፣ ከቴክኒክ ኮሌጆች፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በእጃችን ከሚገኝ ስልክ ኢንተርኔትን በመጠቀም በርካታ ወጣቶች በኦንላየን በመመዝገብ ስልጠናውን በስፋት እንዲወስዱ ይበረታታሉ።

ውድ የሀገራችን ወጣቶች ይህንን ታላቅ እድል በመጠቀምና ባለማባከን ተመዝግባችሁ እንድትሰለጥኑ እና በአለማቀፍ ደረጃ የ UDACITY ሰፍተፍኬትን በማግኘት የነገ ስራና ሀብት ፈጣሪ ዜጎች እንድትሆኑ ጥሪ እናደርጋለን።

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ https://www.ethiocoders.et/

Читать полностью…

Kedir_Jobs

የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወደ ሁለት የአውሮፓ ሀገራት ዜጎችን ለስራ ስምሪት ለመላክ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ገለፀ!
.
የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል።

በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

1- ካርዲዬሎጂስት 
2- የማርኬቲንግ ባለሙያ 
4- ኬሚካል ኢንጅነር 
5- ባስ ድራይቨር 
6- አርክቴክት
7- አካውንታን
8- አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
9- የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
10- የአይ ቲ ባለሙያ
11- የፋርማሲ ባለሙያ
12- የሽያጭ ባለሙያ 
13- የሶፍትዌር ባለሙያ 
14- ሜዲካል ዶክተር 
15- የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
16- ነርስ
17- ግራፊክስ ዲዛይነር
18- የፀጉር ባለሙያ  
19- የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ

በመሆኑም አስፈላጊውን ስልጠና እና ሌሎች መመዛኛዎችን በሟሟላት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (https://lmis.gov.et) በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጥሪ አቀርቧል።

Читать полностью…

Kedir_Jobs

ጀርመን የሰራተኛ ዕጥረቷን ለመፍታት በሚል ወደ ሀገሯ እንዲገቡ የፈቀደችላቸው ሀገራት እነማን ናቸው?

ጀርመን የሰራተኛ ዕጥረቷን ለመፍታት በሚል ወደ ሀገሯ እንዲገቡ የፈቀደችላቸው ሀገራት እነማን ናቸው?
የአውሮፓ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችው ጀርመን ከፍተኛ የሰራተኛ ዕጥረት እንደገጠማት አስታውቃለች፡፡
ሀገሪቱ በተለይም ረጅም ዓመታትን ሊሰሩ ለሚችሉ የሰለጠኑ ወጣቶች ብዙ አማራጮችን ያቀረበች ሲሆን በተለይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና የጤና ሙያዎች የበለጠ ተፈላጊዎች ናቸው ተብሏል፡፡
ጀርመን እድሜያቸው ከ35 ዓመት በታች የሆኑ፣ የሙያ ባለቤት እና ልምድ ያላቸው አመልካቾች ስራ እንዲፈልጉ በሚል ለአንድ ዓመት የሚቆይ ቪዛ እንደምትሰጥ አስታውቃለች፡፡
እንደ ዩሮ ኒውስ ዘገባ ከሆነ ጀርመን በዓመት 400 ሺህ የሰለጠኑ ሰራተኞችን የምትፈልግ ሲሆን የአውሮፓ ህብረት አባል ያልሆኑ ሀገራት ስራ ፈላጊ ዜጎች በቀላሉ ወደ ሀገሯ እንዲገቡ አመቺ የቪዛ ስርዓት መዘርጋቷንም አስታውቃለች፡፡
ጀርመን በሀገሯ ከሶስት ዓመት በላይ ለኖሩ ዜጎች ዜግነት ልትሰጥ ነው
እንደ ዘገባው ከሆነ የመጀመሪያ ድግሪ አልያም የቴክኒክ እና ሙያ የሰለጠኑ እድሜያቸው ከ40 ዓመት በታች የሆኑ ዜጎች በሚኖሩበት ሀገር ባለ የጀርመን ኢምባሲ ማመልከት ይችላሉ ተብሏል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም አመልካቾች ጀርመንኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎችን መቻል እንደ ተጨማሪ መስፈርት አስቀምጣለች፡፡
የሙያ ልምድ ኖሯቸው ጀርመንኛ ቋንቋ የሚችሉ እና እድሜያቸው ከ40 ዓመት በታች የሆናቸው አመልካቾ የበለጠ የመስራት ፈቃድ የማግኘት እድል አላቸውም ተብሏል፡፡
ስራ ለመፈለግ በሚል ዝቅተኛውን መስፈርቶች አሟልተው የጀርመን ቪዛ አግኝተው በጀርመን ስድስት ወር እና ከዛ በላይ ለሚቆዩ አመልካቾች ለተጨማሪ ዓመታት የስራ ፈቃድ እንደሚያገኙም ተጠቅሷል፡፡

Читать полностью…

Kedir_Jobs

ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ

※ የትምህርት ዝግጅት፡- አካውንቲንግ
※ የስራ መደብ፦ ሲኒየር የሒሳብ ሰራተኛ
※ የስራ ልምድ፦ ዲግሪ 3 ዓመት ወይም ዲፕሎማ 6 ዓመት
※ ብዛት፦ አንድ(1)
※ ፆታ፦ ሴት
※ ደመወዝ፦ በስምምነት

ለተጨማሪ መረጃ ፦
0962206781
0912221285
0113695905


#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

Читать полностью…

Kedir_Jobs

ግሬስ ሊድ ቴክ ኃ/የተ/የግል ማህበር

Position: Tender and procurement assesor and digital advertisement technician
         
በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ / በኮምፒውተር ሳይንስ / በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ / ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ / ኤሌክተሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ሙያ የተመረቀ/ች  አዲስ ተመራቂ ወይም አንድ አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የትምህርት መረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን በቴሌግራም አድራሻ @J7user በመላክ እስከ ግንቦት 17/2016 መመዝገብ ትችላላችሁ

የስራ ቦታው፦ አዲስ አበባ 22 አካባቢ



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Kedir_Jobs

ቴሌግራም👉 /channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

mdkedir1/video/7364831163078249733?_r=1&u_code=ebdlgmdhama4mm&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e7gb3k6j0c80ba&share_item_id=7364831163078249733&source=h5_m&timestamp=1714907843&user_id=7310857007585379333&sec_user_id=MS4wLjABAAAAnlOgk8mxEkzfdWt4pZU9cfhnI-6fXYWVn9i1_F0Q8S29SoDNf4SYOUDQucQCbNt6&social_share_type=0&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7364291109986010886&share_link_id=baff8f55-4dcd-440f-ad52-1b028e63ae90&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&enable_checksum=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@mdkedir1/video/7364831163078249733?_r=1&u_code=ebdlgmdhama4mm&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e7gb3k6j0c80ba&share_item_id=7364831163078249733&source=h5_m&timestamp=1714907843&user_id=7310857007585379333&sec_user_id=MS4wLjABAAAAnlOgk8mxEkzfdWt4pZU9cfhnI-6fXYWVn9i1_F0Q8S29SoDNf4SYOUDQucQCbNt6&social_share_type=0&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7364291109986010886&share_link_id=baff8f55-4dcd-440f-ad52-1b028e63ae90&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&enable_checksum=1

Читать полностью…

Kedir_Jobs

ኢትዮጵያ በአውሮፓ ህብረት ውሳኔ ማዘኗን ገለጸች

የአውሮፓ ህብረት ከሰሞኑ በኢትዮጵያዊያን ላይ የቪዛ ገደብ መጣሉ ይታወሳል

ኢትዮጵያ ህብረቱ በኢትዮጵያዊያን ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ ዳግም እንዲያጤነው ጠይቃለች

👇👇👇👇👇
/channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

We Need Druggist or Pharmacist

※ Position: Druggist or pharmacist with licence
※ Location: Kara
※ Salary: Negotiable
※ Experience: 3year and above

Contact me on 0909349094



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!


Kedir_Jobs

ቴሌግራም👉 /channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

Bright Diagnostic Imaging Center

Positions:
1. Radiologist
2. Radiographer/Radiology Technologist
3. Biomedical Engineer
4. Clinical Receptionist
5. Cleaner
6. Security

Apply to: ahadagroindustrys.c@gmail.com

For further information
0936800430
0710283228



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Kedir_Jobs

ቴሌግራም👉/channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

Turkiye Scholarships Summer Research Program 2024

8 Weeks Fully Funded Summer Program in Turkey

Location: Sabanci University Campus

Benefits:

1) Monthly stipend of 6500 TL
2) Round-trip flight ticket
3) Accommodation provided
4) Tuition fees covered
5) Access to social and cultural activities.

For more info visit: https://scholarshipscorner.website/turkiye-scholarships-summer-research-program/

Deadline: 22nd April 2024.

Credit to: Turkiye Burslari



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Kedir_Jobs

ቴሌግራም👉 /channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

Rammis Bank / ራሚስ ባንክ

Positions:
1. Branch Manager
2. Accountant
3. Senior Customer Service Officer Cash
4. Customer Service Officer

Salary and benefits: As per the bank’s scale.
Application Date: April 12-14/04/2024
Note:
•  Interested applicants who only fulfill the set requirements are invited to apply via link: https://forms.gle/t8ULbtEU9VVdYpG6A

•  Only shortlisted applicants will be communicated for interview and exam.



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!


Kedir_Jobs

ቴሌግራም👉 /channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

3 new jobs for visa sponsorship available in Trades & Services


Hi,
Based on your saved search for visa sponsorship available in Trades & Services, we’ve found 3 new jobs that could be right for you.



Facilities Coordinator
Racing & Wagering Western Australia
Osborne Park, Perth WA
$80k - $85k p.a + super + on-call allowance.




Heavy Vehicle Diesel Technician
Blacklocks
Wodonga, Yarra Valley & High Country VIC



Experienced Roofing Professionals to operate our vacuum gutter cleaning units
Domestic Roofing
Mulgrave, Melbourne VIC


Jobs you may have missed
Matches your preference, posted few days ago
Posted on 18 Sep 2024

Maintenance Fitter
Engineering Applications
Carole Park, Brisbane QLD
Excellent Rates + Penalty Rates + Allowances/Bonus


Posted on 6 Sep 2024

Maintenance Fitter
Engineering Applications
Brisbane QLD
$44.00 - $46.00 + Super + Penalties + OT


Posted on 13 Sep 2024
Senior Stylist Hairdresser/VISA SPONSORSHIPS (FAST TRACK APPROVED)
STEFAN HAIR
Kawana Waters, Sunshine Coast QLD
$60,000 – $80,000 per year



👉/channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

https://www.seek.com.au/job/70970648?type=standard#sol=bf93a539209a2fb9758453c13669e64c340123ff

Читать полностью…

Kedir_Jobs

ሰላም ቤተሰቦች በዚህ ሀሳብ ምትላላችሁ ??

ሀሳባችሁን በዚህ ያድርሱን

👇👇👇👇👇👇
@KedirJobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

https://lmis.gov.et/

Читать полностью…

Kedir_Jobs

የፓስፖርት ዋጋ ማሻሻያ ይፋ ተደረገ
August 6, 2024
በአዲሱ የዋጋ ዝርዝር ለእድሳት፣ ለጠፋ ፓስፖርትና ለእርማተ ከ13 ሺህ እስከ 40 ሺህ ብር ዋጋ ወጥቶላቸዋል
የኢትዮጵያ ኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፓስፖርት ማውጣት እና ለማሳደስ የሚከፈለው ክፍያ ላይ ማሻሻያ መድረጉን አስታወቀ።
አገልግሎቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ፤ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 550/2024 መሰረት ለመደበኛ፣ ለአስቸኳይ፣ ለእድሳት፤ ለጠፋ እና እርማት ፓስፖርት አገልግሎቶች ከነሃሴ 1 ጀምሮ 2016 ዓ/ም ተግባራዊ የሚሆን የዋጋ ማሻሻያ ክፍያ ዝርዝር አድርጓል።
በዚህ መሰረት ከነገ ጀምሮ አዲስ ፓስፖርት ለማዉጣት 5 ሺህ ብር የሚያስከፍል ስሆን፤ በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 25 ሺህ ብር እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖር 20 ሺህ እንዲሆን ተደርጓል።
ለፓስፖርት እድሳት እና ገጽ ላለቀባቸውም ተመሳሳይ ዋጋ ይፋ የተደረገ ሲሆን፤ በዚህም በመደበኛ 5 ሺህ ብር፤ በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 25 ሺህ ብር እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖር 20 ሺህ እንዲሆን ተደርጓል።
እድሳት ለሚፈልጉ እና እርማት ለሚያስፈልጋቸው መደበኛ 12 ሺህ 500 ብር፤ በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 32 ሺህ 500 ብር እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 27 ሺህ 500 ብር ሆኗል።
ፓስፖርቱ ቀን ያለውና የበላሸ ከሆነ ደግሞ መደበኛ 13 ሺህ ብር፤ በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 33 ሺህ ብር እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 28 ሺህ ብር መደረጉ ተመላክቷል።
ፓስፖርቱ ቀን እያለው የተበላሸ እርማት ለሚፈልጉ መደበኛ 20 ሺህ 500 ብር፤ በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 33 ሺህ ብር እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 35 ሺህ 500 ብር ሆኗል።
ለጠፋ ፓስፖርት መደበኛ 13 ሺህ ብር፤ በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 33 ሺህ ብር እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 28 ሺህ ብር ተደርጓል።
የጠፋ ፓስፖርት እርማት ደግሞ መደበኛ 20 ሺህ ብር፤ በ2 ቀን የሚደርስ አስቸኳይ ፓስፖርት 40 ሺህ 500 ብር እንዲሁም በ5 ቀን የሚደርስ አስቸኳ ፓስፖርት 35 ሺህ 500 ብር ተደርጓል።

Читать полностью…

Kedir_Jobs

ከሐምሌ 08/2016 ዓ.ም  ጀምሮ ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: /channel/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: ics_ethiopia" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: Ics_Ethiopia" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

Читать полностью…

Kedir_Jobs

Amal Microfinance SC

Position:-
1. Internal Audit Manager
2. Branch Accountant
3. Operation Officer

How To Apply:
Send your Application later and CV to:
amalmicrofinancesc@gmail.com
or
info@amalmicrofinance.com



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

Читать полностью…

Kedir_Jobs

We Need Nurse

※ Position: Nurse
※ Place: Tolay, Jimma Zone (60Km From Wolkite)
※ Experience: 0Years and  Above
※ CGPA: Above 3.5
※ Salary: Negotiable
※ Sex: Male

We prefer if he can speak Afan Oromo

How To Apply: Call to 0928101516



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Kedir_Jobs

ቴሌግራም👉 /channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

ወደ ካናዳ መሄድ ላሰባችሁ እባካችሁ

በቅድሚያ ይህን #video ይመልከቱ

Читать полностью…

Kedir_Jobs

እንግሊዝ የመጀመሪያዎቹን ፈቃደኛ ጥገኝነት ጠያቂዎች ወደ ሩዋንዳ ላከች

የእንግሊዝ መንግስት በፍቃደኝነት ወደ ሩዋንዳ ለሚመለሱ ስደተኞች ለእያንዳንዳቸው 3ሺ ዶላር እንደሚሰጥ ገልጿል።

👇👇👇👇👇👇
/channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት (ካውንስል) ኢትዮጵያውያን ላይ በጊዜያዊነት የቪዛ ገደብ ማሳለፉን አስታወቀ።


በአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ድረ ገጽ ላይ ዛሬ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ. ም. በወጣው መግለጫ መሠረት፣ በአውሮፓ ኅብረት ሕግ ሥር ያሉና ለኢትዮጵያውያን ቪዛ ለመስጠት ይውሉ የነበሩ አሠራሮች ላይ ገደብ ተደርጓል።
በዚህ ዕገዳ መሠረት፣ የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ኢትዮጵያውያን በሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች መሠረት ቪዛ ሲጠይቁ የሚያስፈልጓቸውን ቅድመ ሁኔታዎች ማንሳት (waiving requirements) አይችሉም።
ኢትዮጵያውያን ከአንድ ጊዜ በላይ ወደ አውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ገብተው መውጣት የሚችሉበት ቪዛ (multiple entry) ማግኘት አይችሉም።
የዲፕሎማት እና አገልግሎት ፓስፖርት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ያለ ክፍያ ቪዛ እንዲሰጣቸው አይደረግም።
በተጨማሪም ኢትዮጵያውያን ቪዛ ለማግኘት የሚጠብቁት ጊዜ ከ15 የሥራ ቀናት ወደ 45 የሥራ ቀናት ከፍ እንዲል ውሳኔ መተላለፉ ተገልጿል።
መግለጫው እንደሚለው፣ ይህ ውሳኔ በኮሚሽኑ የተላለፈው “የኢትዮጵያ መንግሥት በሕገ ወጥ መንገድ የአውሮፓ ኅብረት አገራት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎቹን መልሶ ለመቀበል ያሳየው ተባባሪነት አናሳ መሆኑን ካውንስሉ ባደረገው ግምገማ ስለተገነዘበ” ነው።
አክሎም “የኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች ዜጎችን መልሶ ለመውሰድ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ አልሰጡም” በማለት መግለጫው ያብራራል።
የአስቸኳይ ጊዜ የጉዞ ሰነዶች በመስጠት እንዲሁም በፍቃድ እና ያለ ፈቃድም የሚደረግ ስደተኞችን የመመለስ ሂደትን በተመለከተም ኢትዮጵያ “በቂ ትብብር አላደረገችም” ሲልም መግለጫው የውሳኔውን ምክንያት ያስረዳል።
ስደተኞችን በመቀበል ረገድ በኢትዮጵያ በኩል ያለውን “ትብብር” በድጋሚ እንደሚቃኝም ኮሚሽኑ አክሏል።
በኢትዮጵያ በኩል ስደተኞችን የመቀበል መጠኑ “አናሳ” እንደሆነ ጠቅሶ፣ የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ለኢትዮጵያ ያቀረቡት ስደተኞችን የመመለስ ጥያቄ ያገኘው ምላሽ “እምብዛም አለመሆኑ” ያለውን ትብብር “ትንሽ” ነው ብሎ እንዲደመድም ምክንያት እንደሆነው ማብራሪያ ሰጥቷል።
ውሳኔው ጊዜያዊ ቢሆንም ቀነ ገደብ እንደሌለው የኮሚሽኑ መግለጫ ይጠቅሳል።

👇👇👇👇👇👇👇
/channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

Scholarship Opportunity / ነፃ የትምህርት ዕድል

Khalifa University Graduate Scholarship 2024-25 in UAE (Fully Funded)

※ University: Khalifa University
※ Degree level: Master, PhD, Doctor of Medicine
※ Scholarship coverage: Fully Funded
※ Eligible nationality: All Nationalities
※ Award country: United Arab Emirates
※ Last Date: 30 April 2024

Apply Link: https://brightscholarship.com/khalifa-university-graduate-scholarship-2024/



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Kedir_Jobs

ቴሌግራም👉/channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

ነፃ የትምህርት ዕድል / Scholarship Opportunity

Learn in the Kingdom of Saudi Arabia

Different fields/Specialization

https://studyinsaudi.moe.gov.sa

Application Time for students outside Saudi Arabia:
From April 21, 2024 to July 28, 2024



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
Kedir_Jobs

ቴሌግራም👉/channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…

Kedir_Jobs

Hi,
Based on your saved search for visa sponsorship available in Trades & Services, we’ve found 5 new jobs that could be right for you.


Featured
Boilermakers/Fabricators
Central Engineering Pty Ltd
Currumbin, Gold Coast QLD




Senior Hairdresser
National Salon And Spa Recruitment
Surry Hills, Sydney NSW
$65-$70k p/a ($32.89-$35.43 p/h) - permanent rate



Assembly Fitters
Private Advertiser
Toowoomba, Toowoomba & Darling Downs QLD




Waxing Specialist/Beauty Therapist/Brow Artist
The Brazilian Hut
Brisbane QLD
$35 – $45 per hour



Qualified Hairdresser - Mt Ommaney
Just Cuts
Mount Ommaney, Brisbane QLD


Jobs you may have missed
Matches your preference, posted few days ago
Posted on 8 Apr 2024

Heavy Vehicle Mechanics
Transit Systems West Pty Ltd
Leichhardt, Sydney NSW


Posted on 5 Apr 2024

LV Mechanic - Upskill To Mobile Hydraulic Hose Technician
Hoseright
Perth WA
$35 – $50 P/H + O/T + UNCAPPED bonus + 6 weeks A/L

#የማመልከቻ_ሊንክ
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.seek.com.au/job/70970648?type=standard#sol=bf93a539209a2fb9758453c13669e64c340123ff

Читать полностью…

Kedir_Jobs

Care Land General Hospital

Job Vacancy: Nurse Director/Matron

Position Overview:
Care Land General Hospital is seeking a highly experienced and dedicated Nurse Director/Matron to lead our nursing team. The ideal candidate will have a Bachelor of Science in Nursing (BSN) or above, with a minimum of 10 years of experience as a nurse and at least 5 years of experience in a nursing leadership role.

Key Responsibilities:

Provide strategic leadership and direction to the nursing department, ensuring alignment with the hospital's mission, vision, and values.
Oversee the recruitment, training, and development of nursing staff, ensuring adequate staffing levels and competencies to meet patient care needs.
Develop and implement nursing policies, procedures, and protocols to ensure compliance with regulatory standards and best practices.
Monitor and evaluate nursing performance and outcomes, implementing quality improvement initiatives as needed to enhance patient care delivery.
Collaborate with interdisciplinary teams to coordinate patient care and ensure effective communication and collaboration across departments.
Serve as a mentor and role model for nursing staff, fostering a supportive and empowering work environment.
Manage nursing budgets and resources effectively, optimizing resource allocation to meet patient care goals while controlling costs.
Act as a liaison between nursing staff, hospital administration, and external stakeholders, representing nursing interests and advocating for patient-centered care.
Participate in hospital committees, task forces, and initiatives to contribute to organizational goals and strategic priorities.

Qualifications:
Bachelor of Science in Nursing (BSN) or above

Minimum of 10 years of experience as nurse, with progressive leadership experience in a hospital setting.
At least 5 years of experience in a nurse director or matron role, demonstrating strong leadership and management skills.
Proven track record of effectively leading and managing nursing teams, promoting a culture of excellence and continuous improvement.
Strong knowledge of nursing practice standards, regulatory requirements, and quality improvement methodologies.
Excellent communication, interpersonal, and conflict resolution skills.
Demonstrated ability to collaborate and work effectively in a multidisciplinary team environment.
Commitment to patient-centered care, quality, and safety.
Flexibility to work variable hours and participate in on-call duties as needed.
Workplace: Care Land General Hospital

Salary: Competitive and Attractive, commensurate with qualifications and experience.

Application Process:
Interested candidates who meet the above qualifications are encouraged to submit a resume/CV and cover letter to hr@carelandgeneralhospital.com. Please include "Nurse Director/Matron Application" in the subject line of your email.

Deadline for Application: [16/04/2024]



#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!

===
kedir Jobs

ቴሌግራም👉 /channel/Kedir_Jobs

Читать полностью…
Subscribe to a channel