kedusgebreal | Unsorted

Telegram-канал kedusgebreal - የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

1895

ይህ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ ክፍት የሆነ ለመማማርያ እና መወያያ ታስቦ የተከፈተ ነው። ልቦናችንን እግዚአብሔርን ለመሻት ያነሳሳን ከሚያልፈው ወደማያልፈው ሀሳባችንን ይሰብስብልን።✝️🙏 for any comment or report (le asteyayet) https://t.me/fekerelehulu

Subscribe to a channel

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/yrmwIhGV7xA

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

አጠራጣሪው ሲህር 
በዶክተር አቡ ፈርሀን
ይህ ሲህር ሰዎችን ከእውነታው መንጭቆ ያወጣና በሀቅ ጎዳና ላይ እንዳቆሙም አድርጓል፡፡
አንዳንዴ የራሶን ማንነት ሳይቀር ተጠራጥረው ያውቃሉ፡፡ ከዚያም አልፎ ይህ አለም ውሸት የሚመስሎት ግዜስ ተፈጥሮ ያውቃል፡፡ አዎ የሰው ልጅ ተጠራጣሪ ነው ሀታ ጌታውን አሏህ እስከመጠራጠር የሚደርስ ማንነት አለን፡፡ ይሁንና ሁሉም በልክ ሲሆኑ ሰው አደረጉን፡፡
1.የሰው ልጅ ሲጠጋቸው ለጥቅም እንጂ እነርሱን ፈልጎ የሚቀርብ አይመስላቸውም፡፡
2.ባል ሚስትን ሚስት ባልን ያልሆነ ነገር በመፍጠር መጠራጠር፡፡ ይህም ትዳር እስኪበተን ድረስ መድረስ፡፡ ሲለያዩ ይነፋፈቃሉ አጠገብ ለአጠገብ ሲደርሱ እከሌን እንዴት አየሽው እከሌን እንዴት ነው የምታያት አይነት ዱላ ቀረሽ ፀብ ውስጥ ይገባሉ፡፡
3. ከጌታቸው ስራ መራቅ ቁርአን መቅራትን መጥላት ሰላትን መጥላት ይጀምራሉ፡፡ አሏህ ይጠብቀንና ፈጣሪም ያለ አይመስላቸውም፡፡ ትርጉም አልባ ህይወትን ይኖራሉ፡፡
4.የቀረባቸው ሰው በሙሉ ለነርሱ ጠላት መስሎ ይታያቸዋል፡፡
5.ብቻቸውን የሚያወሩበት ወቅት አለ፡፡ ብቻቸውን ሲያወሩ ውስጣቸው እንደተመገበ ይጠግባሉ፡፡
6.ሽንትቤት ረጅም ሰአት ይቀመጣሉ፡፡ የሚሰሩት ስራ የላቸውም መውጣት ግን ለነርሱ ጦርነት ነው፡፡
7.ፍርሀት የሚባል አይፈጠርባቸውም፡፡ ልበ ደንዳኖች ናቸው ንዴታቸውም ያንኑ ያህል ያስፈራል፡፡
8.የወሲብ ፊልሞችን ያበዛሉ ይህም ከሲጃራ በላይ ሱሰኛ ያደርጋቸዋል፡፡ ሴቶችን በመቀመጫ መገናኘት ዋነኛ አላማቸው ነው፡፡ ይህም ጅን እንዲህ አይነት ሴቶችን አመቻችቶ ይሰጣቸዋል፡፡ ምክንያቱም ይህ መጠናከርያው ስለሆነ ነው፡፡ 
9.መደብደብ መደባደብ የሚያሰኛቸው ግዜ አለ ያም እንደ ምግብ ይናፍቁታል፡፡
ይህ አይነት ምልክቶችን ከሶስት እና ከዚያ በላይ ሲያስተውሉ አፋጣኝ ወደ ሩቅያህ ህክምና ማምራት ፡፡ ከዚያ በታች ከሆነ ደግሞ ስለ ቀብር የተነገሩ ዳእዋዎችን በተደጋጋሚ ማዳመጥ፡፡

ቻናላችንን 👇
/channel/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere

👆
ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/5Kf8bE1z4eE?si=RYoor3y1IeuO2dbI

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://vm.tiktok.com/ZMMJmc182/

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 13/2016 #እግዚአብሔር_አብ
#ቅዱስ_ሩፋኤል
#አቡነ_ዘርዐ_ብሩክ

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን #እግዚአብሔር_አብን ለምናመሰግንበት መልአኩ #ቅዱስ_ሩፋኤል በጥበቃዉ እንዳይለየን ለምንማፀንበት #ለፃድቁ_አቡነ_ዘርዐ_ብሩክ ወርሐዊ በአላቸዉ እንኳን አደረሰን

👉 #ቅዱስ_ሩፋኤል ቊጥሩ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት ሲኾን ሩፋ፤ ማለት ሐኪም፤ ኤል ማለት #እግዚአብሔር ማለት ሲኾን ሩፋኤል ማለት “እግዚአብሔር ሐኪሜ ነው” ማለት ነው፤ ሄኖክም “በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” ይለዋል (መጽሐፈ ሄኖክ 6፥3)

👉ይኽ መልአክ በራማ ሰማይ ያሉ ነገደ መናብርትን የሚመራቸው ነው ነገደ መናብርት ያላቸው #ቅዱስ_ሩፋኤል የሚመራቸው በራማ ሰማይ የሚኖሩ ነገደ መላእክት ናቸው

👉ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በሥነ ፍጥረት መጽሐፉ ላይ “ወለዳግም ጾታ ዐሠርቱ ስሞሙ መናብርት ወሊቆሙ #ሩፋኤል እሉ እሙንቱ እለ ይቀልል ሩጸቶሙ እምነፋስ ወእለ ይጸውሩ ወላትወ መብረቅ ወኲናተ እሳት ዘይነድድ ወአንበሮሙ በዳግሚት ሰማይ” ይላል

👉በራማ ሰማይ የሚገኘውን ኹለተኛውን ዐሥሩን ነገድ መናብርት ሲላቸው አለቃቸው #ቅዱስ_ሩፋኤል ነው፤ እነዚኽም ረቂቅ የኾነ የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘው ከነፋስ ይልቅ የፈጠኑ ሲኾኑ በራማ በኹለተኛው ክፍል ላይ አስፍሯቸዋል

👉አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ በምህረት አይኑ ይመልከተን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

††† እንኳን ለኢትዮዽያውያን ሰማዕታት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††

††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †††

††† ኢትዮዽያውያን ሰማዕታት †††

††† በ1929 ዓ/ም: የካቲት 12 ቀን ከ30,000 በላይ ኢትዮዽያውያን አባቶች: እናቶች: ወጣቶችና ሕፃናት በሮማዊው የፋሽስት ጦር ደማቸው ፈሷል:: እነዚሕ ወገኖቻችን ደማቸው እንደ ጐርፍ አዲስ አበባ ላይ የፈሰሰው ስለ ሃገር ፍቅር ብቻ አልነበረም:: ስለ ቀናች ሃይማኖት ተዋሕዶ ጭምር ነው እንጂ::

††† ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ግፃዌ ላይ ስማቸውን ጽፋ በቅዱስ ዳዊት መዝሙር እንዲህ ታስባቸዋለች::

"አቤቱ አሕዛብ ወደ ርስትህ ገቡ::
የቅድስናህንም መቅደስ አረከሱ::
ኢየሩሳሌምንም እንደ መደብ አደረጉአት::
የባሪያዎችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች አደረጉ::
የጻድቃንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት::
ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውሃ አፈሰሱ::
የሚቀብራቸውም አጡ::"
(መዝ. 78:1)

††† ሰማዕታቱን እናስባቸው!

††† ሶምሶን ረዓይታዊ †††

††† እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን: 22ቱን ሥነ ፍጥረትን ፈጥሮ አዳምን ገዢ አደረገው:: አክሎም በነፍስ ሕያው አድርጐ: በመንፈስ ቅዱስ አክብሮ: ነቢይና ካህን አድርጐ: ካንዲት ዕፀ በለስ በቀር በፍጥረት ሁሉ ላይ አሰለጠነው::

አባታችን አዳም ግን ስሕተት አግኝቶት ከገነት ወጣ:: መከራና ፍዳም አገኘው:: በሁዋላም ለ100 ዓመት አልቅሶ ንስሃ ገባ:: ጌታም ንስሃውን ተቀብሎ "ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ" የሚል ተስፋ ድህነትን ሰጠው::

ስለዚህም ምክንያት ለ5,500 ዓመታት ትንቢት ሲነገር: ሱባኤ ወደ ታች ሲቆጠር: ምሳሌም ሲመሰል ኖረ:: ከደግ ፍጥረት አዳም እስከ ኖኅ ድረስ: የሴት ልጆች እግዚአብሔርን በንጽሕና ሁነው በደብር ቅዱስ አመለኩ::

ትንሽ ቆይተው ግን ስለተቀላቀሉ ከቃየን ልጆች ጋር በማየ ድምሳሴ ጠፉ:: በጻድቅ ሰው ኖኅ የተጀመረው ትውልድም እግዚአብሔርን ለመዘንጋት ጊዜ አልፈጀበትም:: ነገር ግን ከሴም ዘር ቅንና ጻድቅ ሰው አብርሃም ተገኘ::

ከእርሱም ይስሐቅ: ከዚያም ያዕቆብ (ደጋጉ) ተገኙ:: ያዕቆብም "እሥራኤል" ተብሎ: በልጆቹ "ሕዝበ እግዚአብሔር" የተባለ ነገድ ተመሠረተ:: በተስፋይቱ ምድር በከነዓን እንዳይኖሩም ርሃብ ምድረ ግብጽ አወረዳቸው::

በዚያም ለ215 ዓመታት በጭንቅ የባርነትን ሕይወትን አሳለፉ:: እግዚአብሔርም ስለ ወዳጁ አብርሃም ሲል እሥራኤልን አሰባቸው:: የዋሕና ጻድቅ ሰው ሙሴን አስነስቶ እሥራኤልን ከግብጽ ባርነት አዳናቸው::

ይኸውም በጸናች እጅ: በበረታችም ክንድ: በ9 መቅሰፍት: በ10ኛ ሞተ በኩር: በ11ኛ ስጥመት ግብጻውያንን አጥፍቶ ነው:: በየመንገዱም ጠላቶቻቸውን እየተበቀለላቸው ነው:: ከዚህ ዘመን ጀምሮም እሥራኤል በመሳፍንትና በካህናት የሚተዳደሩ ሆኑ::

አስቀድሞ ሙሴ በምስፍና: አሮን በክህነት መሯቸው:: ቀጥሎም በቅዱስ ሙሴ ኢያሱ: በአሮን አልዓዛር ተተኩ:: እንዲህ እንዲህ እያለም ከኃያል ሰው ሶምሶን ረዓይታዊ ደረሱ:: ይኸውም ከዓለም ፍጥረት 4,200 ዓመታት በሁዋላ መሆኑ ነው::

በጊዜው እሥራኤል ጣዖትን እያመለኩ እግዚአብሔርን ስላሳዘኑት ለጠላቶቻቸው አሳልፎ ይሰጣቸው ነበር:: የአካባቢው መንግስታት እነ አሞን: አማሌቅ: ኢሎፍሊ ስንኩዋ ያኔ ዛሬም ቢሆን እንደምትመለከቱት ዶሮና ጥሬ ናቸው::

በጊዜውም የእሥራኤል ኃጢአት ስለ በዛ ኢሎፍላውያን (ፍልስጤማውያን) 40 ዓመት በባርነት ገዟቸው:: ንስሃ ሲገቡ ደግሞ ልጅ በማጣት ያዘኑ ማኑሄ እና ሚስቱ (እንትኩይ) : በቅዱስ ሚካኤል ተበሥረው ኃያሉን ሶምሶንን ወለዱላቸው::

እርሱም ናዝራዊ (ከእናቱ ማኅጸን ለጌታ የተለየ) ነበርና ፍልስጤማውያንን ቀጥቶ ወገኖቹን እስራኤልን ከባርነት : በአምላኩ ኃይል ታደገ:: ከኃይሉ ብዛት የተነሳም:-
¤አንበሳን እንደ ጠቦት ይገድል (መሣ. 14:5)
¤300 ቀበሮዎችን አባሮ ይይዝ (መሣ. 15:3)
¤በብርቱ ገመዶች ሲያስሩት እንደ ፈትል ይበጣጥሰው (መሣ. 15:14)
¤በአህያ መንጋጋ ሽህ ሰው ይገድል (መሣ. 15:15)
¤ጠባቂዎችን ከነ መቃናቸው ተሸክሞ ይወረውር ነበር:: (መሣ. 16:3)

ውሃ ሲጠማውም ከአህያ መንጋጋ ላይ ፈልቆለት ጠጥቷል:: (መሣ. 15:18) በፍጻሜው ግን ደሊላ በምትባል ሴት ተታልሎ ምሥጢሩን በመግለጡና ጸጉሩ በመላጨቱ ኃይሉን አጥቷል:: ጠላቶቹም ዐይኑን አውጥተው መዘባበቻ አድርገውታል::

በፍጻሜው ግን ኃይሉ እንዲመለስለት ፈጣሪውን ለምኖ : አሕዛብ ለጣኦት በዓል እንደተሰበሰቡ የአዳራሹን ምሰሶ አፍርሶ አጥፍቷቸው ዐርፏል:: (መሣ. 13--16)
ቅዱስ ሶምሶን የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥላ (ምሳሌ) ነው::

††† በዘመኑ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ረድቶታልና በዚህች ቀን መታሠቢያው ይደረግለታል::

††† የካቲት 12 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1."30,000" ሰማዕታተ ኢትዮዽያ (ሮማዊው ፋሽስት የገደላቸው)
2.ቅዱስ ሶምሶን ረዓይታዊ (የእስራኤል መስፍን)
3.ቅዱስ አባ ገላስዮስ ገዳማዊ
4.ቅድስት ዶርቃስ

††† ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላዕክት
2.ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያ
3.ቅዱስ ድሜጥሮስ
4.ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ
5.ቅዱስ ቴዎድሮስ ምሥራቃዊ (ሰማዕት)
6.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
7.አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
8.ቅዱስ ላሊበላ ጻድቅ

††† አምላከ አበው ቅዱሳን መዓዛ ቅድስናቸውን ያሳድርብን:: ከበረከታቸውም ይክፈለን::

††† "ሶምሶንም:- 'ስለ ሁለቱ ዓይኖቼ ፍልስጥኤማውያንን አሁን እንድበቀል : እግዚአብሔር አምላክ ሆይ! እባክህ አስበኝ? አምላክ ሆይ! . . . እባክህ አበርታኝ?' ብሎ እግዚአብሔርን ጠራ:: . . . ሶምሶንም:- 'ከፍልስጤማውያን ጋር ልሙት' አለ:: ተጐንብሶም ምሰሶዎችን በሙሉ ኃይሉ ገፋ:: . . . በሞቱም የገደላቸው ሙታን በሕይወት ሳለ ከገደላቸው በዙ::"
(መሣ. 16:28)

††† "እንግዲህ ምን እላለሁ? ስለ ጌዴዎንና ስለ ባርቅ: ስለ ሶምሶንም: ስለ ዮፍታሔም: ስለ ዳዊትና ስለ ሳሙኤልም: ስለ ነቢያትም እንዳልተርክ ጊዜ ያጥርብኛልና:: እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ:: ጽድቅንም አደረጉ . . ." †††
(ዕብ. 11:32)

††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/cXy-AFVg2mw

ኦርቶዶክሳውያን ሆይ መረዳዳት እንልመድ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtube.com/shorts/mdWW2nJSQas?si=FXAaF98v3AH7QiK8

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 11/2016 #ቅዱስ_ያሬድ

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በቅዱሣኑ ስም ለምናመሰግንበት #ለቅዱስ_ያሬድ ወርሐዊ መታሠቢያ በአል እንኳን አደረሰን

👉ቅዱስ ያሬድ #ከእግዚአብሔር ያገኘነው አባታችን ክብራችን ሞገሳችን ነውና በምን እንመስለዋለን?

👉አንደበቱ ጣፋጭ ልቡናው #የቅድስና_ማሕደር ሕሊናው የምሥጢራት ሠረገላ ነው እስከ አርያም ተነጥቆ የማይፈጸም ምሥጢርን የተመገበ ማን እንደርሱ

👉 #ቅዱስ_ያሬድ ለኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ ሙሉ አካሏ ነው ቅዱስ ያሬድ የተወለደው በ505 ዓ/ም አክሱም አካባቢ ሲሆን እናቱ ክርስቲና (ታኡክልያ) አባቱ ደግሞ ይስሐቅ (አብድዩ) ይባላሉ

👉 #ቅዱስ_ያሬድ በሕፃንነቱ ምሥጢር (ትምሕርት) አልገባው ብሎ ይቸገር ነበር ትምሕርት እንቢ ያለው ሰነፍ ስለ ነበር አይደለም በጥበበ #እግዚአብሔር ምንም ትምሕርት ባይገባው ፆምና ጸሎትን ያዘወትር ነበር

👉ልቡናው ደግሞ በእመቤታችንና በልጇ ፍቅር የታሠረ ነበር አንድ ቀን ግን መምሕሩ የነገሩት ቀለም አልያዝሕ አለው ሲፈትኑትም ባለመመለሱ ተገረፈ ዱላው በጣም ስለ ተሰማው ቅዱሱ ከመምሕሩ ኮብልሎ #ማይ_ኪራሕ አካባቢ ሲደርስ ደክሞት አርፎ እግዚአብሔር ትጋትንና ተስፋ አለመቁረጥን ከትል አስተማረው ትሏ ስድስት ጊዜ ወድቃ በሰባተኛው ፍሬዋን ስትበላት ተመልክቷልና

👉ከዚህ በኋላ #ቅዱስ_ያሬድ ወደ መምሕሩ ተመልሶ ይቅርታ ጠይቆ ትምሕርት ጀመረ ሊቁም ትጋትንና ጸሎትን ከሰጊድ ጋር አበዛ እግዚአብሔር ደግሞ በድንግል እናቱ አማካኝነት የምሥጢር ጽዋን አጠጣው ካህኑ ያሬድ እንዲያ አልገባህ ያለው ምስጢር ተገልጦለት በጥቂት ጊዜ ብሉይ ከሐዲስ ወሰነ በምሥጢር ባሕርም ይዋኝ ጀመር

👉ያን ጊዜ ሰማያዊ ዜማ አልተገለጠም ነበርና በጸሎት ላይ ሳለ ተደሞ መጣበት ሦስት መላእክት በሦስት ወፎች አምሳል መጥተው አነጋገሩት ድንገትም ነጥቀው ወደ #ሰማያት ወደ ልዑላኑ መላእክት ዘንድ አደረሱት

👉ሊቁ በሰማያት ልዩ ምሥጢር ልዩ ምስጋናና ልዩ ዜማን አዳመጠ ይሕንን ምስጋና ብዙ ቅዱሳን ቢሰሙትም ቅዱስ ያሬድ ግን ይዞት እንዲወርድ ተፈቀደለት ሊቁ ወደ ምድር ተመልሶ በታላቅ ተመስጦ አክሱም ጽዮን ውስጥ በሃሌታ አመሰገነ ሕዝቡና ንጉሡም ከጣዕሙ የተነሳ አደነቁ #ቅዱስ_ያሬድ ለተወሰነ ጊዜ በአክሱምና ደብረ ዳሞ ሲያገለግል ቆይቶ ከመሬት ክንድ ከስንዝር ከፍ ብሎ ለእመቤታችን አንቀጸ ብርሃንን ደርሶላታል

👉 #ቅዱስ_ያሬድ በቀሪ የሕይወቱ ዘመናት አምስት ያሕል መጻሕፍትን ፅፏል በጣና ቂርቆስ በዙር አንባና በሌሎችም ቦታዎች ወንበር ዘርግቶ ብዙ ደቀ መዛሙርትን አፍርቷል በሰሜን ተራሮች አካባቢ በትጋት እንደ መላእክት በተባሕትዎ ኑሯል በተወለደ በ71 አመቱ ተሰዉሯል የአባታችን ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ ይህን ይመስላል

👉የማህሌታይ #ቅዱስ_ያሬድ የእናታችን #ቅድስት_ሐና እንዲሁም በዚህ እለት በመታሠቢያ በአላቸው የሚዉሉ ቅዱሣን ረድኤትና በረከት ለሁላችንም ይድረሰን አሜን ✝️ 💒 ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የቤት ሰራተኛዬ ልጄን ሰረቀችብኝ!
የእናቴን ጉድ እንዴት አወራዋለሁ! (መናል ከአዲስ አበባ)
ክፍል 1
አልሃምዱሊላህ እናንተን ላስገኘልን በዚህ ጭንቅ ሰአት እናንተን ለሰጠን አሏህ እጅግ የከበረ ምስጋና አለኝ፡፡ ሰው በሌለበት ሰአት ሰው መሆንን የመሰለ የለም፡፡ የሚጠላችሁ ይኖራል ብዬ ባላስብም የሚጠላችሁ ግን ከአላህ ዘንድ የተጠላ ስለመሆኑ ቅንጣት ታህል አልጠራጠርም አላህዬ ደብቆ ያቆያችሁ፡፡ አይን አይብላችሁ፡፡ አብቡልኝ፡፡ ልሃምደሊላህ፡፡ እኔ እዚቹ አዲስ አበባ ተወልጄ ተምሬ ያገባሁ ሴት ነኝ፡፡ ብዙውን ግዜ በስደት ላይ ያሉ ሴት እህቶቼን ታሪክ እናንተ ዘንድ አነባለሁ እናም አሰብኩና ለምን ግን እኔ የራሴን ታሪክ አላካፍልም ኡማውን የሚጠቅም ይሆናልና ብዬ አሰብኩ አልሃምዱሊላህ ለኔ ድምፅ መላክ ቀላል ነው ይህን ግን ወደ ፅሁፍ ለመለወጥ ከባድ ነው ስራችሁ በሙሉ ቀላል አይደለም እጅግ በጣም ከባድ ነው አላህ ያጠንክራችሁ፡፡ ኡስታዜ እኔ በሲህር እጅግ በጣም የተሰቃየሁ የነበርኩ እህታችሁ ነኝ መቸም እናንተ ዘንድ ስመጣ የነበረኝን ሃለት ታውቁታላችሁ አልሃምዱሊላህ ከዛ ተመልሼ ድኜ ለዚህ በመብቃቴ አላህዬ ደረሰልኝ ከማለት ውጭ ምንስ እላለሁ፡፡ እናንተም ሰበብ ናችሁ ለአፊያዬ አልሃምዱሊላህ፡፡ እኔ በስራዬ ምስጉን ከሚባሉ ሴቶች መካከል ነበርኩ፡፡ አልሃምዱሊላህ ተምሬ በተመረቅኩበት ግቢ ለሌክቸረርነት ተቀጠርኩ፡፡ እዚያ በምሰራ ሰአትም ነበር አላህ ይርሃመው የመጀመርያውን ባሌን የተዋወቅኩት፡፡ እጅግ ትሁትና ቅን ሰው ነው፡፡ አላህዬ ጀነትን ይወፍቀው፡፡ እዚያው በምሰራበት ቦታ ላይ ተዋውቀን ለመጋባ ቤተቤን እንዲያናግር አድርጌ ነበር ግን እናትና አባቴ በፍፁም አይሆንም አሉ፡፡ ምን አስበው መሰላችሁ እኔ የተማርኩ ስለሆንኩ ቢያንስ ነጋዴ ባል ብታገቢ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ብለውኝ እኔ ግን በንግግራቸው ምንም አላመንኩበትም ነበር፡፡ እናም አልሃምዱሊላህ የማይፀፅተኝን ውሳኔ ወሰንኩ እሱን ማግባት፡፡ ግና በትዳር ላይ ስድስት ወር ብቻ ነበር የቆየነው ፡፡ ምን እንደሆነ ሳይታወቅ ድንገት ጥዋት ላይ ሞቶ አደረገ፡፡ እጅግ በጣም ነበር አእምሮዬን የነካኝ አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ ግዜያችን ላይ ሃኒሙን ፌዝ ላይ እሱን ማጣቴ በጣም አእምሮዬን ነካኝ፡፡ ሃዘኔ በጣም በረታ ስራዬም ላይ በጣም በጣም ተዳከምኩ፡፡ ይቀጥላል፡፡


ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
/channel/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇
/channel/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇
/channel/UstazulQallb

👆

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/GTr3V6Npc-Y?si=lEfUbMN8yl5hrrIr

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

.......አንድ ቀን ተስፋ ነው..........

ሲያውቀው እርቀቱን ደርሶ እንዳይመለስ
የሞት  መንገድ ደፍሮ ሲፈርድ በራሱ ነብስ

የሰው ልጅ በምድር አለም ስትሰብረው
አይዞህ ባይ ካላጣ በቃል የሚያክመው

ካልቸገረው በቀር ካልሆነበት ግዱ
በራስ አይወስንም በጁ አይሆንም ፍርዱ

አንዱ ሲያፊዝበት  ሌላው ሲያስረው በእዳ

~ወዳጅ ያረጋቸው
~ወላጅ የሚላቸው

ዘመድና አዝማድ  ሲሆንበት ባዳ
የኔ ባለው ሁሉ በክደት ሲከዳ
ለማይሰሙት ጆሮ መናገር ሲዳዳ

~~
አንደበቱን ታስሮ አትናገር ሲባል
ተማፅኖው ተቃሎ እንደ እቃ ሲጣል
ይሄኔ ነው ደፍሮ ሰው ከሞት ሚዋዋል

~~~~እንጂማ
የሰው ልጅ በምድር ምን መከራው ቢልቅ
ይኖራታል እንጂ ዛሬን በነገ ሲፍቅ
ራሱ ራሱን ጠልፎ አይችልም ሊወድቅ

~
ካልተገፋ በቀር

ሂድ ሚለው ከሌለ ተስፋውን ሚያጫርስ
ከማያውቀው ሀገር
መሄድ ባልተመኘ ከመቅረቱ ባይብስ

~
ያን ድቅድቅ ጨለማ ያንን ዙርያ ጥምጥም
ይወስደዋል እንጂ የማይመልስ ፍጥም
አዋሳጅ ከሌለ ሚሸኘው ከሌለ አይጓዝም ማንም

~እናም
አልሄድም አትሂድ ባንሄድ ይሻላል
ነገም ሌላ ቀን ነው
አንድ ቀን ተስፋ ነው ብርሀን ይሆናል


.............Join..&..Share........
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
.....✍️ t.me/Asresee
.....✍️
t.me/Asresee
.....✍️
t.me/Asresee

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምግቧንም አእዋፋት የዕፅዋትን ፍሬ እያመጡላት እርሱን ከአገልጋዮቿ ጋር ትመገብ ነበር፡፡ በንጉሥ ቈስጠንጢኖስ ዘመን አንዱ መኰንን ግብር ሊሰበስብ ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ሄዶ ወደ አንድ ገዳም ደረሰ፡፡ መነኮሳቱም በፍቅር ተቀብለው አስገቡት፤ ከእነርሱ ጋር ሆኖ ሳለ ወፎች የዛፍ ፍሬዎችን ከነቅርንጨፉ እየቆረጡ ይዘው ሲበሩ አይቶ ይህ ነገር ምን እንደሆነ መነኮሳቱን ጠየቃቸው፡፡ መነኮሳቱም ወፎቹ እንዲህ ሲያደርጉ 11 ዓመታቸው መሆኑንና እነርሱም ለምን እንደሆነ እንደማያውቁ ነገሩት፡፡

መኰንኑም ምናልባት በተራራ ውስጥ ለሚኖር አንድ ጻድቅ እየወሰዱለት እንደሆነ ግምቱን ሲነግራቸው በመሀል አንድ ቁራ መጥቶ የዛፉን ፍሬ ቆርጦ ሲሄድ አዩት፡፡ ከአበምኔቱም ጋር ሆነው ተከትለውት የሚገባበትን አዩት፡፡ በቦታውም ደርሰው ድንጋይ ሲጥሉ ከውስጥ ድምጽ ሰሙ፡፡ ከወዴት እንደሆኑ ሲጠይቋቸው ‹‹እኛን ለማየት ከፈለጋችሁ ራቁታቸንን ስለሆንን ሦስት ልብሶችን ጣሉልን›› አሏቸው፡፡ ልብሳቸውንም ከጣሉላቸው በኋላ ጭንቅ በሆነች መንገድ ተጉዘው ወደ ውስጥ ገብተው ሴቶቹን እጅ ነሷቸው፡፡ አበ ምኔቱም ቅድስት አመተ ክርስቶስን ‹‹እናቴና እመቤቴ ሆይ ከወዴት ነሽ? ወደዚህስ አወጣጥሽ እንዴት ነው?›› ብለው ጠየቋት፡፡ እርሷም ሥራዋን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ነገረቻቸው፡፡ አበ ምኔቱም ‹‹እናቴ ሆይ የምትፈቅጂ ከሆነ ከገዳም ምግብ እናምጣላችሁና ከእናንተ ጋር አብረን በአንድነት እንመገብ›› አሏት፡፡ እርሷም ‹‹ወደዚህ ከመጣን ቅዱስ ቍርባንን አልተቀበልንምና የክርስቶስን ሥጋና ደም አምጥቶ እንዲያቀብለን ቄስ እዘዝልን›› አለቻቸው፡፡ እርሳቸውም ቄስ አዘዙላትና የለመነችው ተፈጽሞላት ሥጋ ወደሙን ተቀበሉ፡፡ በማግሥቱም ዓመተ ክርስቶስ ረጅም ጸሎትን ከጸለየች በኋላ የካቲት 8 ቀን በሰላም ዐረፈች፡፡ ሁለቱ አገልጋዮቿም ወዲያው ተከታትለው ዐረፉ፡፡ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!
+ + +
አቡነ ኤልያስ ዘገዳመ ሲሐት፡- የሴሐት ገዳሙ አቡነ ኤልያስ አባታቸው አቅሮንዮስ እናታቸው ማርታ ይባላሉ፡፡ ሀገራቸው ግብፅ ነው፡፡ ሴሐት ገዳም ገብተው የመነኮሱት በ14 ዓመታቸው ነው፡፡ ግብፅ ውስጥ በሚገኙት ትላልቅ ገዳማት እየዞሩ አገልግለዋል፡፡ እንደ ነቢዩ ኤልያስ ምግባቸውን ቁራ እያመጣላቸው ቅዳሜና እሁድ ብቻ ይመገቡ ነበር፡፡ በመልካም ምግባራቸው በተጋድሎአቸው ጽናት መላእክት መጥተው አመስግነዋቸዋል፡፡ ነገሥታት የቅድስናቸውን ዜና እያደነቁ ይጎበኟቸውና በረከታቸውን ይቀበሉ ነበር፡፡
ጻዲቁ ንጉሥ ቴዎዶስዮስ የሚያረጋጋውና በትሩፋቱ ፍጹም አረጋዊ መነኩሴ ይልኩለት ዘንድ ወደ ገዳመ ሲሐት መልአክተኞቹን ላከ፡፡ አበምኔቱና መነኮሳቱም ‹‹ንጉሥ ሆይ እነሆ በሥራውና በትሩፋቱ ፍጹም የሆነና ነቢዩ ኤልያስን የሚመስል ጻዲቅ ሰው ልከንልሃል›› ብለው አባ ኤልያስን ላኩለት፡፡ ንጉሡም አባ ኤልያስን ‹‹በገድልህ ነቢዩ ኤልያስን እንደምትመስል መነኮሳቱ የላኩህ ቅዱስ ሆይ›› ብሎ ሰላምታ ሲሰጣቸው እሳቸውም መልሰው ‹‹ጻዲቅ ንጉሥ ይቅርታ አድርግልኝ ነቢዩ ኤልያስ ገድሉ ብዙ ነው ስለ ደግነቱ ምግቡን ቁራዎች ያመጡለታል እኔ ግን ምግቤን ባሰጣው ቁራ ይዞት ይሄዳል...›› እያሉ ራሳቸውን በትሕትና ዝቅ አድርገው አስተዋወቁት፡፡ ንጉሡም በአድናቆት ከተቀበላቸው በኋላ ‹‹እግዚአብሔር ለምን ልጅ አልሰጠኝም?›› አላቸው፡፡ አረጋዊው አባ ኤልያስም ‹‹በምድር ላይ ሃይማኖት የሚከፋፈልበት ዘመን ይመጣል፤ ከመናፍ*ቃን ጋር አንድ እንዳይሆን ስለዚህ እግዚአብሔር ልጅን አልሰጠህም›› አሉት፡፡ ንጉሡም እግዚአብሔር መናፍ*ቅ የሚሆን ልጅ ከሚሰጠው ይልቅ ጨርሶ ሳይሰጠው ቢቀር ይህንን ለእርሱ እንደመረጠለት ዐውቆ አባ ኤልያስን አመስግኖ ብዙ ገንዘብ ሊሰጣቸው ሲል እሳቸው ግን ፍጽሞ አልተቀበሉትም፡፡ ወደ ገዳማቸው እስከተመለሱም ድረስ በንጉሡ ቤት ያለውን እህል አልቀመሱም፡፡
አቡነ ኤልያስም ተጋድሎአቸውን ከፈጸሙ በኋላ የካቲት 8 ቀን በክብር ዐርፈዋል፡፡ ጻድቁ እንደ ቅዱስ ቂርቆስ ገድላቸው በተነበበበት ቦታ ርሀብ እንደማይገባ ጌታችን ትልቅ ቃል ኪዳን ሰጥቷቸዋል፡፡ በሰላም ዐርፈው የተቀበሩት በዚያው በገዳመ ሴሐት ነው፡፡ የአቡነ ኤልያስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!
+ + +
ዳግመኛም በዚህች ዕለት ማኅሌተ ጽጌን የደረሱት የደብረ ሐንታው አቡነ ገብረ ማርያም ዐፅማቸው ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ወደ ደብረ ሐንታ የፈለሰበት ዕለት ነው፡፡ (የዕረፍታቸውን ዕለት መስከረም ዓሥራ አምስትን ይመለከቷል)
+ + +
ቅባትና ጸጋ የሚባለውን ርዝራዥ ከሃድያን በብዙ ሰማዕትነት ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያጠፉት የሐይቁ አቡነ ብስጣውሮስ ፍልሠተ ዐፅማቸው የተከናወነው በዚሁ ዕለት ነው፡፡ ይኸውም ሰይጣን ለመጀመሪያ ጊዜ ለጳውሎስ ሳምሳጢን ያስተማራት ክህደት ሰይጣን የሚያድርባቸው ሰዎች እየተቀባበሏት እስከ ንስጥሮስንና እስከ መርቅያንና ልዮን ድረስ ከደረሰች በኋላ የልዮን ልጅ በሆነው በአውፍንስ አማካኝነት በዐፄ ሱስንዮስ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ገባች፡፡ አባታችን ብስጣውሮስ ይህን ርዝራዥ ከሃድያን በብዙ ሰማዕትነት ነው ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያጠፉት፡፡ በዚህ ዘመን ግን በአንዳንድ ርዝራዥ ተረፈ ሳምሳጢኖች ይኽችን ከሰይጣን የተገኘች የከፋች ምንፍ*ቅናን እያስተጋቡ ይገኛሉ፡፡
ክፉዎች አይሁድስ ጌታችንን በእጅጉ አሠቃይተው የሰቀሉት አንድ ጊዜ ነው ከሃድያን ማለት ክርስቶስን ዕድሜ ልክ እየሰቀሉ መኖር ነውና እነኽን የዘመናችን ተረፈ ሳምሳጢኖችን የአቡነ ብስጣውሮስ አጥንት ሆኖ ይውጋቸው፡፡
ቅዱሳን አባቶቻችን እነ አቡነ ብስጣውሮስ ባመኑባት በንጽሕይት ሃይማት በጸናን ልጆቻቸው ላይ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!
ከገድላት አንደበት
++++++
የካቲት" 8"የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1,ቅዱስ ስምዖን አረጋዊ
2,ቅድስት ሐና ነቢይት (የፋኑኤል ልጅ )
3,ቅድስት ዓመተ ክርስቶስ እግዚእት
4,አባ ኤልያስ ገዳማዊ (በትህትና ያገጠ ቅዱስ ሰው)
5,አቡነ ብስጣውሮስ ፍልሰታቸው
6,አቡነ ገብረ ማርያም (ማህሌተ ጸጽጌን የደረሱት አባት ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ወደ ደብረ ሐንታ የፈለሰበት ዕለት ነው
ወርኀዊ በዓል
1,ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት
2,ኪሩቤል አርባዕቱ እንስሳ
3,አባ ብሶይ ቢሾይ
4,አቡነ ኪሮስ
5,አባ ሳሙኤል ዘደብረ ቀልሞን
6,ቅዱስ ማትያስ ሐዋርያ
አምላከ ቅዱሳን በእነርሱ ላይ የበዛች ፍቅሩን ለእኛ ያድለን ፍሬ ትሩፋትን ፍሬ ክብርን እንድናፈራ ይርዳን ክብራቸውን ያድለን ።

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ካላመንሽው ይቅርብሽ!
፨፨፨፨////////////፨፨፨፨
የእምነትን ወሳኝነት ለማወቅ ግዴታ በክህደት ጎዳና ማለፍ አይጠበቅብንም። ከማናምነው ሰው ጋር ወንዝ መሻገር አንችልም፤ ስለወደፊት ህይወታችን በእርግጠኝነት መናገር አንችልም፤ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ከስጋት የፀዳ ጊዜን ማሳለፍ አንችልም፤ በፍፁም ተረጋግተን መኖር አንችልም። መታመን አለመታመን የእርሱ ጉዳይ ቢሆንም ማመን ግን ያንቺ ሃላፊነት ነው። ከማታምኚው ሰው ጋር ህይወት ለመምራት ማሰብ አውቆ እራስን ለህመም እንደማጋለጥ ነው። ባለማመንሽ ውስጥሽ በጥርጣሬ ይሞላል፤ በወጣ በገባ ቁጥር ትረበሺያለሽ፣ እያንዳንዱን እንቅስቃሴውን ማወቅ ትፈልጊያለሽ፣ ሁሉንም ተግባሩን እንዲያሳውቅሽ ትጠብቂያለሽ፣ ጭቅጭቅና ንዝንዝ የየለት ተግባርሽ ይሆናል። አለማመን ስሜትሽን ይጎዳል፤ ነፃነትሽን ይጋፋል፤ ህይወትሽን ያዝረከርከዋል፤ ሰላም ይነሳሻል፤ በእራስመተማመን ያሳጣሻል። በተጠራጠርሽ ቁጥር እራስሽን የመጫወቻ ሜዳ ታደርጊዋለሽ።

ጀግኒት...!
ካላመንሽው ይቅርብሽ። ልብሽ ሳይፈቅድ አዕምሮሽ ብቻ ሊያሳምንሽ ቢጥር ዋጋ የለውም። ማንነትሽ ያልተቀበለውን፣ ከአንቺነትሽ ጋር ያልተስማማውን ሰው የህይወት ዘመን አጋር ለማድረግ መጣርሽ ትልቅ ዋጋ ሊያስከፍልሽ እንደሚችል እወቂ። የትኛውም ግንኙነት ያለመተማመን ግንኙነት ሊሆን አይችልም። ሁለት ነፍሳት የመዋደዳቸውና የመፈቃቀዳቸው ዋንኛ መሰረት መተማመናቸው ነው። ያንቺ ታማኝ መሆን ደግሞ የህይወት አጋርሽን እንድታምኚው ያደርግሻል። አብዛኛው ተጠራጣሪ ሰዎች ለእራሳቸው ታማኝ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው። ስለዚህ መጠራጠር ስትጀምሪ በቅድሚያ የእራስሽን ታማኝነት በሚገባ አስተውዪ። ሰዎች ሁሉ እንደኛ ሰለሚመስሉን እራሳችን ላይ የምናየውን ክፍተት በእነርሱም ላይ መፈለግ እንጀምራለን። አንድ ነገር እወቂ፦ ያንቺ መጠራጠር፣ ያንቺ በሙሉ ልብ አጋርሽን አለማመን በእርግጥም እርሱን የማይታመን ሰው አያደርገውም። ለጥርጣሬ የሚያበቃሽ የትኛውም ምክንያት ቢኖርሽ አስቀድመሽ የእራስሽን ታማኝነት አጣሪ፣ በመቀጠልም በምክንያትሽ ላይ በግልፅ ለመነጋገር ጊዜ ውሰጂ

ጀግናዬ..!
የምታምነው የሚታመን ሰው ስላገኘህ ላይሆን ይችላል፤ በጭፍኑም ያየሀውን እንዳላየህ ሆነህ ላየሆን ይችላል። የምታምነው እምንት የግንኙነትህ ምሰሶ ንግግር ደግሞ ዋና መሰረቱ እንደሆነ ስለምታውቅ ነው። ያንተ ማመን የምታምነው ሰው ይበልጥ ታማኝ እንዲሆን ያደርገዋል። አንድ ሰው ሃላፊነት ሲጣልበትና እንዲሁ ሲተው የሚያሳየው እንቅስቃሴ አንድ አይደለም። ለእራስህ ታምነህ ሌላውን ማመን ስትችል ሰላማዊና የተረጋጋ ግንኙነት ይኖርሃል። ወንድነትህ መናገር ያለብህን በሰዓቱ ከመናገር እንዲያግድህ አትፍቀድ። የአጋርህን ውሎ ተከታትለህ መታመን አለመታመኗን ማረጋገጥ አትችልም፤ በጥርጣሬህም ነገሮችን ወዳልተፈለገ መንገድ መምራት አይኖርብህም። የምታምናት ለእራስህ ብለህ እንደሆነ ተረዳ። የመታመኑን ድርሻ ለእርሷ ተውላት፤ አንተም ማመን እስካለብህ እመናት። የታማኝነት ክፍተት ቢፈጠር እንኳን በግልፅነት መነጋገሩን የመጀመሪያ ምርጫህ አድርግ።

አስደሳች ቀን ይሁንልን!

➱ t.me/Asresee
➱ t.me/Asresee
➱ t.me/Asresee

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 7/2016 #ቅድስት_ሥላሴ

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለአጋእዝተ አለም ቅድስት #ሥላሴ ወርሐዊ መታሠቢያ በአል እንኳን አደረሰን

👉 #ምስጢረ_ሥላሴ ስለ ሥላሴ ምስጢር የሚናገር ትምህርት ማለት ነው እግዚአብሔር አንድነቱ ሦስትነቱን ሳይጠቀልለው ሦስትነቱ አንድነቱን ሳይከፋፍለው በአንድነትና በሦስትነት የሚመሰገን አንድ ሕያው አምላክ ነው

👉 #የእግዚአብሔር ሦስትነት ስንል እግዚአብሔር የማይለያይና የማይቀላቀል ፍጹም የሆነ ሦስትነት አለው ማለታችን ነው የእግዚአብሔር ሦስትነት በስም በግብር በአካል ነው

👉 #እግዚአብሔር በስም ሦስት ስንል ሦስት የተለያዩ ስሞች አሉት ማለታችን ነው እነዚህም #አብ_ወልድ_መንፈስ_ቅዱስ የሚባሉት ሲሆኑ እርስ በርሳቸው አይወራረሱም አንዱ በሌላው ስም አይጠራም ዘፍ፣1፤2 ምሳ 30፤4

👉 #እግዚአብሔር በግብር ሦስት ነው ስንል ሦስት የተለያዩ የአካል ሥራዎች አሉት ማለት ነው እነሱም መውለድና ፤መወለድ፤ ማስረፅ "የአብ ወላዲ"፣"የወልድ ተወላዲ"፣"የመንፈስ ቅዱስ ሠራፂ" የሚሉት ሲሆኑ የአካል ግብር ይባላሉ መዝ፣ 2፤7

👉 #እግዚአብሔር በአካል ሦስት ነው ማለት ደግሞ
ለአብ፤ ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው።

👉 #ለወልድ፤ ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው ።

👉 #ለመንፈስ_ቅዱስ፤ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው ማለታችን ነው።

👉 #የሦስቱ_የእግዚአብሔር ስሞች ትርጉም

👉 #አብ ማለት አባት ማለት ሲሆን የሚወልድ፤የሚያሰርጽ ወይም የሚያስገኝ ያለ እናት ወልድን የወለደ፤ መንፈስ ቅዱስን ያሰረጸ ነው።

👉 #ወልድ ልጅ ማለት ሲሆን የሚወለድ ወይም ያለ እናት ቅድመ ዓለም፤ ያለ አባት ድህረ ዓለም የተወለደ ነው መዝ፣2፤7

👉#መንፈስ_ቅዱስ ረቂቅ፤ ልዩ፤ ንፁህ; ከፍጡራን መናፍስት ሁሉ የተለየ ማለት ነው። ኢዮ፣26፤13

👉አለምን ካለ መኖር ወደ መኖር ያመጡ አጋዕዝተ አለም #አብ_ወልድ_መንፈስ_ቅዱስ (ቅድስት ሥላሴ) ህይወታችንን በምህረት ቤታችንን በበረከት ይጎብኙልን ይባርኩልን "አሜን"✝️ 💒 ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ሰበር መረጃ‼️

ኦነግ ሸኔ በዝቋላ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት አባቶችን መግደሉን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ት አስታወቀች‼️

በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው ጥታዊው የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም እራሱን ኦነግ ሸኔ ብሎ በሚጠራው ቡድን የገዳሙን መጋቢ ጨምሮ አራት አባቶችን መግደሉን ገዳሙ አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኢኦተቤ ቴቪን ዋቢ በማድረግ ሰኞ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓመተ ምሕረት ታጣቂዎቹ ሦስት አባቶችን አግተው ወደ በረሃ ከወሰዱ በኋላ የታገቱትን ለማስለቀቅ ገዳሙ ጥረት በሚያርግበት ወቅት የካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተጨማሪ አባቶችን በመያዝ

1.  የገዳሙ መጋቢ አባተክለማርያም ዐሥራት
2.  የገዳሙ ጸሐፊ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን
3.  የገዳሙ የመጽሐፍ መምህርና ቀዳሽ አባ ገ/ማርያም አበበ
4.  በአመክሮ የሚኖሩ መናኝ ኃይለማርያም ወልደሰንበት የተባሉት የገዳሙ የሥራ ኃላፊዎች እንደተገደሉና አብረው ከነበሩት አንድ አባት ብቻ ማምለጥ መቻላቸውን እንደተረዱ የገዳሙ ኃላፊዎች ለኢኦተቤ ቴቪ (EOTC TV) መናገራቸውን ሸገር ፕረስ ሰምቷል፡፡

የገዳሙ የሥራ ኃላፊዎች ቡድኑ ከዚህ ቀደም ገዳሙን በመዝረፍ ለከፋ ችግር አጋልጦት መቆየቱን አስታውሰው ገዳሜ ጸጥታውን የሚያስከብረበት  መሣሪያች በቡድኑ በመወረሳቸው ለከፋ የጸጥታ ችግር መጋለጡን ገልጸዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት ገዳማውያ በስጋት ላይ መሆናቸውንና የመንግሥት የጸጥታ አካላትን እገዛ እንደሚሹ አስታውቀው መረጃውንም በየደረጃው ለሚገኙ የሀገረ ስብከቱና የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ማሳወቃቸውን ገልጸዋል፡፡

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 14/2015 #ፃድቁ_አቡነ_አረጋዊ
#ፃድቁ_ገብረ_ክርስቶስ

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በቅዱሳኑ ስም ለምናመሰግንበት ቅዱሣን አባቶቻችን #አቡነ_አረጋዊ እና #ፃድቁ_ገብረ_ክርስቶስ በቃል ኪዳናቸዉ እንዲያስቡን ለምንማፀንበት ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በአላቸው እንኳን አደረሰን

👉በሃገራችን ስም አጠራራቸው ከከበረ አባቶች አንዱ እኒህ ጻድቅ ናቸው ፃድቁ የተወለዱት በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን አጋማሽ ኣካባቢ ሲሆን ወላጆቻቸው ንጉሥ #ይስሐቅና ቅድስት #አድና ይባላሉ የተለወለዱበት አካባቢም ሮም ነው

👉ስማቸው ብዙ ዓይነት ነው ወላጆቻቸው #ዘሚካኤል ሲሏቸው በበርሃ #ገብረ_አምላክ ተብለዋል በኢትዮዽያ ደግሞ #አረጋዊ ይባላሉ #አቡነ_አረጋዊ ምንም የንጉሥ ልጅ ቢሆኑም በልጅነታቸው መጻሕፍትን ተምረው ነበርና ጠፍተው ገዳም ገቡ

👉በዚያም በገዳመ ዳውናስ ግብፅ የታላቁ #ቅዱስ_ዻኩሚስ ደቀ መዝሙር ሆነው ከነ አባ ቴዎድሮስ ጋር ሥርዓተ መነኮሳትን ተምረዋል ከመነኮሱ ከዓመታት በኋላም ወደ ሃገራቸው ሮም ተመልሰው በማስተማር 7 ያህል የቤተ መንግስት ሰዎችን ወደ ምናኔ ማርከዋል

👉የት ልሒድ ብለው ሲያስቡም #ቅዱስ_መልአክ በክንፉ ጭኖ ወስዶ ኢትዮዽያን አሳያቸው ተመልሰውም ለ8 ባልንጀሮቻቸው ሃገርስ ባሳየሁዋችሁ ሐዋርያ ሳያስተምራት በሕጉ በሥርዓቱ ጸንታ የምትኖር ብለው ከ8ቱ ጋር ወደ ኢትዮዽያ መጡ

👉በዚህ ጊዜም እናታቸው ቅድስት እድናና ደቀ መዝሙራቸው አባ ማትያስ አብረው ነበሩ ወደ ሃገራችን የመጡ በ470ዎቹ አካባቢ ሲሆን አልዓሜዳ በክብር ተቀብሏቸዋል በቤተ ቀጢን #አክሱም ተቀምጠውም መጻሕፍትን እየተረጐሙ ወንጌልን እየሰበኩ ቆይተዋል

👉ለሥራ በተለያዩ ጊዜም #አቡነ_አረጋዊ በዓት ፍለጋ ብዙ ደክመዋል በመጨረሻ ግን ደብረ ዳሞን (ደብረ ሃሌ ሉያን) አይተው ወደዷት የሚወጡበት ቢያጡም ጅራቱ 60 ክንድ የሚያህል ዘንዶ ተሸክሞ ከላይ አድርሷቸዋል

👉እንደ ወጡም #ሃሌ_ሉያ_ለአብ፤#ሃሌ_ሉያ_ለወልድ #ሃሌ_ሉያ_ለመንፈስ_ቅዱስ ብለው ቢያመሰግኑ ከሰማይ ሕብስት ወርዶላቸው ተመግበዋል በዚህም ቦታዋ ደብረ #ሃሌ_ሉያ ተብላለች ፃድቁ ቦታውን ከገደሙ በኋላ ከተለያየ ቦታ መጥተው 6ሺ ያህል ሰዎች በእጃቸው መንኩሰዋል

👉ምናኔን በማስፋፋታቸውና ሥርዓቱን በማስተማራቸውም #የኢትዮዽያ_መነኮሳት_አባት ይባላሉ #አቡነ_አረጋዊ በሕይወታቸው ከተጋድሎ ባሻገር በወንጌል አገልግሎትና መጻሕፍትን በማዘጋጀትም ደክመዋል::

👉 #ቅዱስ_ያሬድና አፄ ገብረ መስቀልም ወዳጆቻቸው ነበሩ በተራራው ግርጌ ያለችውን #ኪዳነ_ምሕረትን ለሴቶች ሲገድሟት ቀዳሚዋ መነኮስ እናታቸው ንግስት እድና ሁናለች

👉ፃድቁ ንጹሕ ሕይወታቸውን ፈጽመው በተወለዱ በ99 ዓመታቸው በዚህ ቀን በገዳሙ በስተምሥራቅ አካባቢ ተሰውረው #ብሔረ_ሕያዋን ገብተዋል ጌታም 15 ትውልድን የሚያስምር የምሕረት ቃል ኪዳን ሰጥቷቸዋል እረድኤት በረከታቸው ይደርብን

👉ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል #ፃድቅን_በፃድቅ_ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላቹሃለሁ ዋጋው አይጠፋበትም ማቴ፣10:41

👉የቅዱሣን አባቶቻችን #አቡነ_አረጋዊ እና የመናኙ ፃድቅ #የቅዱስ_ገብረ_ክርስቶስ ምልጃ ፀሎታቸዉ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

🛑ጉድ ተሰማ ያልታሰበው ተከሰተ በመነኩሴ ስም የተያዘው ጉድ ይህ ነው ተጋለጠ እዮ ጩፋ ተጋለጠ #eyutufa #viral
https://youtube.com/watch?v=6hJGcNi2tj8&si=VULfd6EWFjr-lUiY

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Enkiwan l leq melaikt qedus mikael werhawi beal adresachu

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

#ጾመ_ነነዌ

ጾመ ነነዌን በማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ

በ2016 ዓ.ም በዘመነ ዮሐንስ ጾመ ነነዌ የካቲት 18 ትብታለች። የማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም አብያተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ክፍል ከአድባራቱ የተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ት/ቤት እና ከአጥቢያው ወጣቶች ጋር በመተባበር ለሶስት ቀን የሚቆይ ልዩ የጸሎትና ምሕላ መርሐ ግብር አዘጋጅቷል።

በዕለታቱም የስብከተ ወንጌል ፣ የዝማሬ ፣ የጸሎትና ምህላ አገልግሎቶች የሚኖሩ ሲሆን መላው ህዝበ ክርስቲያን በአድባራቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆን ከወዲሁ መንፈሳዊ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።

የአድባራቱ የስብከተ ወንጌል ክፍል

#MSKLideta #ቅድስት_ልደታ #ደብረ_መድኃኒት_መድኃኔዓለም

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

#የቅድስ_ሚካኤል በረከትና እረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን

💚 አሜን 💛 አሜን ❤️ አሜን

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://psee.io/5lutpz
ሰብስክራይብ በመድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

#እንደ #ቸርነትህ #አቤቱ #ማረን
እንደ #ምህረትህም #ይቅርታን #ስጠን
#ከኃጢአቴም #አንጻኝ #ከክፉ በደሌ
ለዚያች ክፉ ኃጢአት እንዳልሆናት ሎሌ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/zikirekdusn

✞✞✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን። ✞✞✞

=>+"+ እንኩዋን ለቅዱሳን አባቶቻችን ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ: ቅዱስ ዮስጦስ ሰማዕትና አባ ኤስድሮስ ገዳማዊ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ +"+

"† ቅዱስ ያእቆብ †"

=>ቅዱስ ያዕቆብ (የእልፍዮስ ልጅ)
ከ12ቱ ሐዋርያት አንዱ (ማቴ.10:1) ብዙ አሕጉር አስተምሮ በዚህ ቀን በሰማዕትነት ወደ ፈጣሪው ሔዷል::

=>ቅዱስ ዮስጦስ በ3ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ ምድራዊ የንግሥና ዙፋንን ንቆ በክርስቶስ ስም በሰማዕትነት ከሚስቱ ቅድስት ታውክልያና ከአንድ ልጁ ቅዱስ አቦሊ ጋር ሰማያዊ ክብርን ተቀዳጅቷል::

=>አባ ኤስድሮስ ግብፃዊ ሲሆኑ ሹመትን ጠልተው ፈርማ በሚባል ገዳም ለ60 ዓመታት በበርሃ ውስጥ ከ18,000 በላይ ድርሳናትን ፅፈዋል:: ይሕም በዓለም ታሪክ ብዙ መጻሕፍትን በመጻፍ ቀዳሚው ያደርጋቸዋል:: ከድርሳናቱ መካከል 2,000 ያህሉ ዛሬም ድረስ በግብፅ በርሃ ውስጥ ይገኛሉ::

=>ከስንክሳር

†አባ ፌሎ †

በዚች ቀን የፋርስ ሀገር ኤጲስቆጶስ አባ ፌሎ በሰማእትነት አረፈ ። ይህንንም ቅዱስ ለእሳት እንዲሰዋ ለፀሀይም እንዲሰግድ የፋርስ ንጉስ አዘዘው እምቢ በአለውም ጊዜ ታላቅ ስቃይን አሰቃይቶ እራሱን በሰይፍ ቆረጠው በመንግስተ ሰማያት የሰማእትነትን አክሊል ተቀበለ ።
በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር።

† አባ ኤስድሮስ †

በዚችም እለት በገድል የተጠመደ ምሁር የሆነ የአለሙ ሁሉ መምህር አባ ኤስድርስ ፈርማ ከሚባል አገር አረፈ። የዚህም ቅዱስ ወላጆቹ በምስር አገር የከበሩ ባለፀጉች ናቸው።

ለእስክንድርያ ሊቃነ ጳጳሳትም አባ ቴዎድሮስና አባ ቄርሎስ ዘመዶች ናቸውከእርሱም በቀር ልጅ የላቸውም መንፈሳዊ ትምህርትን ሁሉ አስተማሩት ።

ግልፅ አድርጎ አጠናቸው ጠበቃቸውም ዳግመኛም የዮናናውያንን የፍልስፍና ትምህርት የከዋክብትን አካሄድና አለምን መዞራቸውን ተማረ በእውቀቱና በጥበቡም ከብዙዎች ከፍ ከፍ አለ በገድልም የተጠመደ ትሁትና የሚተጋ ሆነ።

በሀገሮችም ያለ ሰዎች ሰለርሱ በሰሙ ጊዜ በእስክንድርያ አገር ላይ ሊቀ ጵጵስና ይሾመት ዘንድ ተማክረው ከኤጲስቆጶሳቱ ጋር ተስማሙ ። በሌሊትም ወጥቶ ሽሽ ወደ ፈረማ ገዳም ደርሶ በዚያ መነኮሰ።

ከዚያም ወጥቶ ወደ አንዲት አነስተኛ ዋሻ ገብቶ ብቻውን በወስጧ ብዙ ዘመናት ኖረ ብዙ ድርሳናትንና ተግሳፃትንም ደረሰ ከዕርሳቸውም ስለ ነገስታትና ስለ መኳንንት የደረሳቸው አሉ የቤተ ክርስቲያንን መፃህፍቶችን ብሉያትና ሀዲሳትን ተረጉመ።

የመፅሀፍታቹም ቁጥራቸው አስራ ስምንት ሺህ ነው። እነዚህም ድርሳናት ተግሳፃት ጥያቄዎችና መልሶች ወደ ሊቃነ ጳጳሳትና ኤጲስቆጶሳት የተላኩ መልእክቶች ናቸው። ወደ ምእመናንም ወንዞች ውኃዎችን እንደሚያፈልቁ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ የሚያስፈልቃቸው ሆኗልና።

ይህንንም በጎ ስራውን ሲፈፅሙ መልካም ጉዞውንም አከናውኖ ወደ በጎ ሽምግልና ደርሶ እግዚአብሄርንም አግልግሎ በሰላም አረፈ።

=>የካቲት 10 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ (ወልደ እልፍዮስ)
2.ቅዱስ ዮስጦስ ሰማዕት
3.አባ ኤስድሮስ ጻድቅ (ዘሃገረ ፈርማ)
4.አባ ፌሎ ሰማዕት
5.ቅዱስ ስምዖን
6.ቅዱስ ኒቆላዎስ

=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ዕፀ-መስቀል
2.ቅዱስ ናትናኤል ሐዋርያ
3.ቅዱስ ኒቆላዎስ ዘሃገረ ሜራ
4.ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ ጻድቅ ንጉሥ
5.ቅድስት ዕሌኒ ንግስት
6.አቡነ መልክዐ ክርስቶስ

=>+"+ . . . ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ በእናንተ ላይ ከሚሆነው: ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሳ ይናፍቁዋቹሀል::
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን:: +"+ (2ኛ ቆሮ. 9:14)

=>+"+ ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኩሰት ሁሉ: ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ:: +"+ (ኤፌ. 5:3)

✞ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞
✞ወለወላዲቱ ድንግል ✞
✞ወለመስቀሉ ከቡር አሜን ✞

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://vm.tiktok.com/ZM6EPUTJM/

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Sumsung A6

Condition: new
Storage: 32
Ram: 4gb
Battery: 3000mah

Price: only 7500
Contact: @Monogen
Slightly negotiable

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 8/2016 #ቅዱስ_ስምኦን_አረጋዊ
#ነብይት_ሐና

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የካቲት ስምንት በዚህች ዕለት ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከከበረ ልደቱ በአርባኛዉ ቀን ወደ #ቤተ_መቅደስ የገባበት ፃድቅ የሆነ #ስምኦን_ካህንም በተነገረለት ትንቢት መሠረት ሕፃኑ #ክርሰቶስን ከእናቱ #ማርያም ተቀብሎ ያቀፈበት እንደገና የታደሠበት ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው በአላት አንዱ ነዉ

👉ለዚህ ምሥጢር አገልጋይ የሆነ #ፃድቁ_ዮሴፍና የወለደችው እመቤታችን #ቅድስት_ድንግል_ማርያም የክብር ባለቤት እርሱ በእስራኤል ሕዝብ ላይ የሠራውን ሕግ ይፈጽሙ ዘንድ መሥዋዕትም ሊአቀርቡ መጡ ጻድቅ ሰው #ስሞዖን ካህንም ሕፃኑን ተቀብሎ አቀፈው።

👉እንዲህም ሆነ #አባታችን_አዳም ከተፈጠረ በአምስት ሺህ ሁለት መቶ ዓመት አሸናፊ የተባለ በጥሊሞስ በነገሠ ጊዜ የአይሁድ ወገኖች ከሥልጣኑ በታች ነበሩ ወደ ኢየሩሳሌምም ልኮ ከሊቃውንቶቻቸው ከአዋቂዎች መምህራኖቻቸው ሰብዓ ሰዎችን መርጦ ወደርሱ ወሰዳቸው

👉የኦሪትንም መጻሕፍት ከዕብራይስጥ ቋንቋ ወደ ጽርዕ ቋንቋ የተረጕሙ ዘንድ አዘዛቸዉ ይህም የሆነ #በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ከአይሁድ ሕጉና ሥርዓቱ እንደሚፈልስና በዓለም ሁሉ ላሉ ለክርስቲያን ወገን ይሆን ዘንድ አለውና።

👉ዳግመኛም ሁለት ሁለት እያደረጉ እንዲለዩአቸው አዘዘ እነርሱ ሰባ ሁለት ስለሆኑ ሠላሳ ስድስት ድንኳን አዘጋጅቶ በዚያ ሁለት ሁለቱን አኖራቸው ተገናኝተው በመስማማት #የሚፅፉትን የሕጉን ቃል እንዳይለውጡ በላያቸው ጠባቂዎችን አኖረ እነርሱ በተንኰል ሥራ የታወቁ ናቸውና

👉ለዚህም ለስሞዖን ይተረጒም ዘንድ የነቢዩ ኢሳይያስ መጽሐፍ ደረሰውና እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች ስሙንም #ዐማኑኤል ትለዋለች ከሚለው ደረሰ ይህንንም ቃል ይጽፍ ዘንድ ፈራ ይህ እንዴት ይሆናል ብሎ ንጉሥ እንደሚዘብትበት ቃሉንም እንደማይቀበለው አስቧልና እርሱ ራሱም እንዴት ሊሆን ይችላል ብሎ ተጠራጠረ።

👉ይህንንም ሲያስብ እንቅልፍ መጣበትና አንቀላፋ #የእግዚአብሔርም_መልአክ ተገልጦ የተጠራጠርከውን ከድንግል የሚወለደውን እስከምታየውና እስከምትታቀፈው ሞትን አትቀምስም አለው

👉ከዚህም በኋላ ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ እስከተወለደና በዚች ዕለት ወደ ቤተ መቅደስ እስከ አስገቡት ድረስ ስምዖን ሦስት መቶ ዓመት ኖረ ሕፃኑን ጌታችንንም በታቀፈው ጊዜ ታውረው የነበሩ ዓይኖቹ ተገለጡ ሁለመናውም አዲስ ሆነ #መንፈስ_ቅዱስም የምትጠብቀው የነበረ ሕፃን ይህ ነው ብሎ ነግሮታልና

👉 #እግዚአብሔርንም አመሰገነው እንዲህም አለ ባርያህን በሰላም አሰናብተው በአንተ ምክንያት በዚህ በኃላፊው ዓለም ሕይወት ታሥሬ ኑሬአለሁና እነሆ አሁን መጥተህ አየሁህ ወደ ዘላለም ሕይወት እሔድ ዘንድ አሰናብተኝ ዓይኖቼ ትድግናህን አይተዋልና በወገኖችህ ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ለአሕዛብ ብርሃንን ለወገኖችህ እስራኤልም ክብርን ትገልጥ ዘንድ

👉እመቤታችንን እናቱ ድንግል #ማርያምንም እንዲህ አላት ይህ ልጅሽ ከእስራኤል ውስጥ ለብዙዎች ለመውደቃቸውና ለመነሣታቸው በሚፈረድባቸውም ገንዘብ ለምልክት የተዘጋጀ ነው

👉ዳግመኛም በመከራው ጊዜ በልቧ የሚያድርባትን ኅዘን አስረዳት እንዲህም አላት በአንቺ ግን በልብሽ የሚከፋፍል ፍላፃ ይገባል ከዚህም በኋላ በሰላም አረፈ በዚያም የከበረ ወንጌል ያወሳት #የፋኑኤል_ልጅ_ነቢይት_ሐና ነበረች እርሷም ስለርሱ ትንቢት ተናገረች እግዚአብሔርን እያመሰገነች እርሱ ከሰይጣን ባርነት የሚያድናቸው #መድኃኒት እንደሆነ ነገረቻቸው።

#ቅድስት__ነብያት_ሐና

👉በዚህም ዕለት ከአሴር ወገን የሆነች የፋኑኤል ልጅ ነቢይት #ሐና አረፈች የእርሷም ዘመኗ አልፎ ነበር በድንግልና ከኖረች በኋላ ከባሏ ጋር ሰባት ዓመት ኖረች ሰማንያ አራት ዓመት ፈት ሁና ኖረች በጾምና በጸሎትም እያገለገለች ቀንም ሌትም #ከምኲራብ አትወጣም ነበር።

👉ጌታችን #ኢየሱስን ከተወለደ በኋላ በአርባ ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በአስገቡት ጊዜ በዚያን ሰዓት ተነሥታ አመነች እግዚአብሔርንም አመሰገነችው የኢየሩሳሌምን ድኅነት ተስፋ ለሚያደርጉ ሁሉ ስለርሱ ነገረች ከዚህም በኋላ በሰላም አረፈች

👉የጌታችን የመድኃኒታችን #የኢየሱስ_ክርስቶስ ቸርነትና ምህረት የቅዱሣኑ #የቅዱስ_ስምኦን እና #የነብይት_ሐና ምልጃና ፀሎት ልመና ሀገራችንን ኢትዮጲያን አባቶቻችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
የካቲት 8-የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከከበረች የልደቱ ዕለት ከ40 ቀናት በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ የገባበት ዕለት ነው፡፡
+ ጌታችን በ40 ቀኑ ወደ ቤተ መቅደስ ሲገባ ስለ እርሱ ትንቢት የተናገረችው ነቢይት ሐና ዕረፍቷ ነው፡፡ በተጨማሪም ዕለቱ ‹‹ልደተ ስምዖን አረጋዊ›› ይባላል፡፡
+ ከነገሥታት ወገን የነበረች ቢሆንም ዓለምን ንቃ ዋሻ ውስጥ ገብታ 11 ዓመት በታላቅ ተጋድሎ ስትኖር ምግቧንም የሰማይ ወፎች ያመጡላት የነበረችው ቅድስት ዓመተ ክርስቶስ ዕረፍቷ ነው፡፡
+ ስለ መልካም ምግባራቸውና ተጋድሏቸው መልአክ መጥቶ ያመሰገናቸው፣ ምግባቸውንም ቁራዎች እያመጡላቸው ቅዳሜና እሁድ ብቻ ይመገቡ የነበሩት የደብረ ሴሐቱ አቡነ አልያስ ዕረፍታቸው ነው፡፡
+ ማኅሌተ ጽጌን የደረሱት የደብረ ሐንታው አቡነ ገብረ ማርያም ዐፅማቸው ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ወደ ደብረ ሐንታ የፈለሰበት ዕለት ነው፡፡
+ ቅባትና ጸጋ የሚባለውን ርዝራዥ ኢአማንያንን በብዙ ሰማዕትነት ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያጠፉት የሐይቁ አቡነ ብስጣውሮስ ፍልሠተ ዐፅማቸው የተከናወነው በዚሁ ዕለት ነው፡፡ ይኸውም ሰይጣን ለመጀመሪያ ጊዜ ለጳውሎስ ሳምሳጢን ያስተማራት ክህደት ሰይጣን የሚያድርባቸው ሰዎች እየተቀባበሏት እስከ ንስጥሮስንና እስከ መርቅያንና ልዮን ድረስ ከደረሰች በኋላ የልዮን ልጅ በሆነው በአውፍንስ አማካኝነት በዐፄ ሱስንዮስ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ገባች፡፡ አባታችን ብስጣውሮስ ይህን ርዝራዥ ከሃዲያን በብዙ ሰማዕትነት ነው ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያጠፉት፡፡
የካቲት 8 ቀን የክብር ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከከበረች የልደቱ ዕለት ከ40 ቀናት በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ የገባበት ዕለት ነው፡፡ ለዚህ ምሥጢር አገልጋይ የሆነው የ83 ዓመቱ ደካማው ሽማግሌ ጻድቁ ዮሴፍ እና የብርሃን እናቱ ክብርት እመቤታችንና ተወዳጅ ልጇ ጌታችን ሆነው በእስራኤል ሕዝብ ላይ የሠራውን ሕግ ይፈጽሙ ዘንድ መሥዋዕትም ሊያቀርቡ ወደ ቤተ መቅደስ መጡ፡፡ በዚህ ጊዜ ነው ስምዖን አረጋዊ ጌታችንን ታቅፎ ትንቢትን የተናገረው፡፡
ነቢይት ሐናም ከምኩራብም ሳትወጣ በጾም በጸሎት እግዚአብሔርን እያገለገለች ይህችን ዕለት በተስፋ ትጠብቃት ነበር፡፡ የአሴር ወገን የሆነች የፋኑኤል ልጅ ነቢይት ሐና ዘመኗ አልፎ ሌሊትም ቀንም ከምኩራብ ሳትወጣ ጌታችን ወደ ቤተ መቅደስ እስከገባበት የካቲት 8 ቀን ድረስ ትንቢት እየተናገረች ኖረች፡፡ በድንግልና ከኖረች በኋላ አግብታ ከበሏ ጋር ሰባት ዓመት ኖራለች፡፡
ባሏ ከሞተ በኋላ ግን በቀሪ ሕይወቷ ከምኩራብም ሳትወጣ በጾም በጸሎት እግዚአብሔርን እያገለገለች ስለመኖሯ በቅዱስ ወንጌል እንዲህ ተብሎ ነው የተጻፈላት፡- ‹‹ከአሴር ወገንም የምትሆን የፋኑኤል ልጅ ሐና የምትባል አንዲት ነቢይት ነበረች፤ እርስዋም ከድንግልናዋ ጀምራ ከባልዋ ጋር ሰባት ዓመት ኖረች፤ እርስዋም ሰማኒያ አራት ዓመት ያህል መበለት ሆና በጣም አርጅታ ነበር፤ በጾምና በጸሎትም ሌሊትና ቀን እያገለገለች ከመቅደስ አትለይም ነበር። በዚያችም ሰዓት ቀርባ እግዚአብሔርን አመሰገነች፤ የኢየሩሳሌምንም ቤዛ ለሚጠባበቁ ሁሉ ስለ እርሱ ትናገር ነበር።›› ሉቃ 2፡36-38፡፡

የመሢሑን መምጣት ተስፋ በማድረግ ቤተ መቅደሱን ከፍተው እናገለግላለን የሚሉት ካህናተ አይሁድ ጌታችንን ባላወቁበት ወቅት ነቢይቱ ሐና ግን መድኃኔዓለም ክርስቶስ በተወለደ በ40 ቀኑ ወደ ቤተ መቅደስ በገባበት ጊዜ የዚያን ሰዓት ተነሥታ ልክ እንደ ስምዖን አረጋዊ በአምላካዊ ምስጋና አመስግናዋለች፡፡ የኢየሩሳሌምን መዳን ተስፋ ያደርጉ ለነበሩ ሁሉ ስለ ጌታችን ትንቢትን ከተናገረች በኋላ የካቲት 8 ቀን በታላቅ ክብር ዐርፋለች፡፡ የነቢይት ሐና በረከቷ ይደርብን፣ በጸሎቷ ይማረን፡፡
+ + +
ስምዖን አረጋዊ፡- በሉቃስ ወንጌል 2፡26 ላይ ‹‹መሢሕን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር›› ተብሎ የተነገረለት ነው፡፡ ጌታችን በኦሪቱ የታዘውን የሙሴን ሕግ ለመፈጸም በ40 ቀኑ (ኦ.ዘሌ2፡2) እናቱ እመቤታችንና ዮሴፍ ይዘውት ወደ ቤተ መቅደስ ሄደው ሳለ ስምዖን አረጋዊ ጌታችንን ተቀብሎ ታቅፎት ‹‹ጌታ ሆይ! አሁን እንደቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ፣ ዓይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና…›› በማለት የታቀፈውን አምላኩን በሞት እንዲወስደው ለምኖታል፡፡ ሉቃ 2፡25-35፡፡ እመቤታችንንም ወደፊት በልጇ በመድኃኔዓለም ምክንያት የሚደርስባት ጽኑ መከራና ሀዘን በትንቢት ሲነግራት ‹‹በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል›› ብሏታል፡፡ ጌታችንም ቅድስት እናቱን ‹‹በእኔ ምክንያት ካገኙሽ ሀዘናት ውስጥ የትኛው ይበልጣል?›› ብሎ ሲጠይቃት 5ቱን ዋና ዋና ሀዘኖቿን ስትነግረው የመጀመሪያው ‹‹ስምዖን በቤተ መቅደስ አይሁድ እንደሚገድሉህ ትንቢት በተናገረ ጊዜ ነው›› ብላዋለች፡፡
ስምዖን አረጋዊ ጌታችንን ታቅፎት ሳለ ለምን ‹‹ጌታ ሆይ! አሁን እንደቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ›› ብሎ ሞቱን መለነ? ከተባለ 70 የአይሁድ ሊቃውንት የብሉይ ኪዳንን መጻሕፍት ወደ ጽርዕ ቋንቋ ሲተረጉሙ ስምዖን አረጋዊም ከእነርሱ አንዱ ነበርና ትንቢተ ኢሳይያስን እንዲተረጉም ደረሰው፡፡ ሲተረጉምም ‹‹ድንግል ትፀንሳለች፣ ወንድ ልጅም ትወልዳለች›› የሚለው ጋር ሲደርስ ‹‹ይህንንማ ማን ያምነኛል›› በማለት ‹‹ድንግል›› የሚለውን ቃል ‹‹ሴት›› ብሎ ቀይሮ ጻፈው፡፡ እንቅልፍ አሸልቦት ቢነቃ ሴት ብሎ የጻፈው ተፍቆ ተመልሶ ድንግል ተብሎ ተጽፎ አገኘው፡፡ ደንግጦ አሁንም ድንግል የሚለውን ሰርዞ ሴት ብሎ ጻፈ፡፡ አሁንም ካሸለበው በኋላ ቢነቃ እንደመጀመሪያው ተስተካክሎ ‹‹ድንግል›› ተብሎ ተጽፎ አገኘው፡፡ ለሦስተኛም ጊዜ እንደዛው አደረገ፡፡ አሁንም ፍቆ ቢያስተካክል እንደገና ተስተካክሎ አገኘው፡፡ ለ4ኛ ጊዜ ፍቄ አስተካክላለሁ ቢል መልአክ ተገልጦ ‹‹ይህን በዐይንህ ሳታይ አትሞትም›› አለው፡፡ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ስምዖን አረጋዊ ዕድሜው እጅግ ገፍቶ እስከ 500 ዓመቱ ድረስ ከአልጋ ጋር ተጣብቆ ይኖር ነበርና የድንግልን በድንግልና ፀንሳ በድንግልና መውለድ ከተረዳ በኋላ ነው ‹‹ጌታ ሆይ! አሁን እንደቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ፣ ዐይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና›› ብሎ ሞቱን የለመነው፡፡ ይኸውም በዓል ‹‹ልደተ ስምዖን›› ተብሎ የካቲት 8 ቀን ይከበራል፡፡ የቅዱስ ስምዖን ረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን!
+ + +
ቅድስት አመተ ክርስቶስ፡- ይህችውም ቅድስት ከቍስጥንጥንያ አገር የተገኘች ታላቅ እናት ናት፡፡ ከአገሪቱም የንጉሡ መሳፍንቶች ውስጥ አንዱን አግብታ ስትኖር ባሏ ሞተባት፡፡ ከጥቂት ቀን በኋላ ከመንግሥት ታላላቆች ውስጥ አንዱ ሊያገባት በፈለገ ጊዜ ጽኑ ደዌ አለብኝና ትንሽ ጠብቀኝ›› ብላው በማግሥቱ ንብረቷን ሁሉ ለድኆች መጽውታ ሁለት አገልጋዮቿን ይዛ በሌሊት ወጥታ ሄደች፡፡ ከኮረብታ በታች በሚገኝ በአንድ ዋሻ ውስጥ ገብታ በዚያ 11 ዓመት በታላቅ ተጋድሎ ኖረች፡፡

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
የካቲት 7-በእስክንድርያ የነገሡ የተለያዩ አሕዛብ ነገሥታት በጽኑ ያሠቃዩት አባ እለእስክንድሮስ ዕረፍቱ ነው፡፡ ይኽም ቅዱስ የአባቶች ገዳም በሚባል በታሮን ገዳም ገብቶ መነኮሰ፡፡ በጌታችንም ፈቃድ በእስክንድርያ አገር ላይ ሊቀ ጵጵስና ተሾመና ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት 43ኛው ሆነ፡፡ እርሱም የተማረ ዐዋቂ ጻድቅ ሰው ነው፡፡ በሹመቱም ወራት ብዙ መከራዎችን ተቀበለ፡፡ በዚያም ወራት የግብጹ ንጉሥ ልጁን ሹሞ በመንግሥቱ ላይ አሰለጠነው፡፡ ይህም ልጁ በአስቄጥስ በረሃ ያሉት ገዳማት አፈረሳቸው፡፡ ከክህደቱና ከክፋቱ ብዛት የተነሣ ከምስር በስተ ሰሜን ወዳለች ገዳም ገብቶ በዚያ አምላክን የወለደች የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምን ሥዕሏን አየና ‹‹ይህቺ ምንድን ናት?›› አለ፡፡ ሥዕሏም በሽልማት ሁሉ የተሸለመችና ያጌጠች ናት፡፡ በልብሶቿም ላይ ያማረ የሐር ልብስ ነበረ፡፡ ሰዎችም ‹‹የክርስቶስ ኢየሱሰ እናት የሆነች አምላክን የወለደች የቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ናት›› ብለው መለሱለት፡፡ ያም ከሃዲ ተሳድቦ የረከሰ ምራቁን በፊቷ ላይ ተፍቶ ክርስቲያኖችን ፈጽሞ እንደሚያጠፋቸው ዛተ፡፡ ዳግመኛም በክብር ባለቤት በጌታችን ላይ የስድብን ቃል ተናገረ፡፡
ሌሊትም በሆነ ጊዜ ያ ከሃዲ አሕዛብ የሚያስፈራና የሚያስደነግጥ ታላቅ ራእይ አየ፡፡ በነጋም ጊዜ ለአባቱ እንዲህ ብሎ ነገረው፡- ‹‹ዛሬ በዚህች ሌሊት ታላቅ መከራና ብዙ ቅጣት ደረሰብኝ፡፡ ታላቅ ዙፋንንም አየሁ፣ በላዩ የተቀመጠበት ሰው እጅግ የሚያስፈራ የሚያስደነግጥ ነው፡፡ ፊቱም ከፀሐይ ይበልጥ ያበራል፡፡እጅግ ብዙ የሆኑ ሠራዊት የጦር መሣርያ ይዘው በዙሪያው ቆመው ነበር፡፡ አባቴ ሆይ! እኔና አንተም እስረኞች ሆነን በኋላው ቆመን ነበር፡፡ እኔም ‹‹በዙፋኑ ላይ የተቀመጠውና የሚፈርደው ማነው?›› ብዬ ጠየቅሁ፡፡ ‹‹ትናንት አንተ የዘበትክበት የክርስቲያኖቹ ንጉሣቸው ሁሉ በእጁ የተያዘ ዓለምን ፈጥሮ የሚገዛው አምላክ ይህ ነው›› አሉኝ፡፡ ከዚህም በኋላ የጦር መሣርያ ከያዙት ውስጥ አንዱ ወደኔ መጥቶ ጎኔን በጦር ወጋኝ፣ ጦሩንም ከጎኔ ላይ አልነቀለውም›› ብሎ ለንጉሥ አባቱ ነገረው፡፡ አባቱም ይህን ሲሰማ እጅግ ደነገጠ፡፡ ያ ክፉ ልጁም ወዲያው ታመመ፣ አንደበቱም ተዘጋ፡፡ በክፉ አሟሟትም ሞተ፡፡
በተአምራት በክፉ አሟሟት በሞተው በዚያ ክፉ አሕዛብ ፈንታ ሌላ አሕዛብ ተሾመ፡፡ እርሱም ክርስቲያኖችንና ሊቀ ጳጳሳት አባ እለእስክንድሮስ እጅግ አሠቃያቸው፡፡ ሊቀ ጳጳሳቱንም አሥሮ ብዙ ካሠቃየው በኋላ ሦስተ ሺህ የወርቅ ዲናር እንዲያመጣ ከሕዝቡ ለምኖ እስከሰጠው ድረስ ብዙ አሠቃየው፡፡ እግዚአብሔርም ይህንን ክፉ በድጋሚ አጠፋው፡፡ ሌላም አሕዛብ ገዥ ተሾመ፡፡ እርሱም በፊት እንደተሾመው ለእኔም ሦስት ሺህ የወርቅ ዲናር አምጣ›› ብሎ ሊቀ ጳጳሳት አባ እለእስክንድሮስን ድጋሚ እጅግ አሠቃየው፡፡ ጌታችን አሁንም በድጋሚ ይህን ክፉ አጠፋው፡፡ ከዚህም በኋላ ከእርሱ የከፋ ሌላ ንጉሥ ተሾመ፡፡ እርሱም የሐሰተኛውንና የርኩሱን ነቢይ ስም በከበረ ቅዱስ መስቀል ፈንታ በእጆቻቸው ውስጥ እንዲያትሙ ክርስቲያኖችን አስገደዳቸው፡፡ ይህችም ምልክት ቅዱስ ዮሐንስ በራይዩ በትንቢት የተናገረው የአውሬው ምልክት ነው፡፡ ይህም ክፉ ንጉሥ ይህንን ያደርጉ ዘንድ ወደ አገሮች ሁሉ አዘዘ፡፡ ሊቀ ጳጳሳት አባ እለእስክንድሮስም ይህ ያደርግ ዘንድ አዘዘው፡፡
አባ እለእስክንድሮስ ይህን ክፋትና ክህደት በአይኑ እንዳያሳየው ወደጌታችን ለመነ፡፡ የታዘዘ የእግዚአብሔር መልአክም ተገለጠለትና ‹‹አይዞህ ነገ ታርፋለህ›› ብሎ አጽናናው፡፡ እርሱም ክርስቲያኖችን ሰብስቦ ‹‹እግዘአብሔር ነገ ስለሚጎበኘኝ መርከብ አዘጋጁ›› አላቸው፡፡ በነጋም ጊዜ አባ እለእስክንድሮስ በሰላም ዐረፈ፡፡ ሥጋውንም በክብር ወስደው በሊቃ ጳጳሳት መቃብር ቀበሩት፡፡
የአባ እለእስክንድሮስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!
በእንተ ቅዱሳን ኅሩያን

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በቡራዩ ክ/ከተማ የጠሮ መካነ ቅዱሳን  አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን  የገቢ ማሳሰቢያ
ጉባኤው የሚከናወንበት ቦታ: መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን አዳራሽ (አራት ኪሎ)
የጉባኤ ቀን : መጋቢት 15/2016 ዓ.ም

መግቢያ ዋጋ : 100 ብር ብቻ

የመንፈሳዊ ጉባኤውን ትኬት የሚፈልጉ ከሆነ ይደውሉ፡፡        0907610076 0960029538    በውስጥ ማናገር የምትፈልጉ @wengelyohannes
ባሉበት ትኬቱ እንዲደርሶ እናደርጋለን፡፡ ሰብሰብ አድርገው ቢገዙ ይበረታታል! እናመሰግናለን

አዘጋጅ : መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ከመዓዛ ሃይማኖት የበጎ አድራጎት ማህበር

Читать полностью…
Subscribe to a channel