kedusgebreal | Unsorted

Telegram-канал kedusgebreal - የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

1895

ይህ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ ክፍት የሆነ ለመማማርያ እና መወያያ ታስቦ የተከፈተ ነው። ልቦናችንን እግዚአብሔርን ለመሻት ያነሳሳን ከሚያልፈው ወደማያልፈው ሀሳባችንን ይሰብስብልን።✝️🙏 for any comment or report (le asteyayet) https://t.me/fekerelehulu

Subscribe to a channel

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Ebakachu slemebrhan erdugn egziabher ykeflachual

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

t.me/empirebot/game?startapp=hero7195088067
🔥Play with me, grow your startup.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Ebakachu sle gebreal

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Ebakachu ezi bzu sew ale lenante kelal new agzugn

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Maregaget kefelegachu inbox awrugn keakme belay slehonebgn new manm sew yelegnm enante bzu slehonachu lene yekebedegn lenante kelal new ebakachu

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Ebakachu enate tamabgn lehkmna genzeb yelegnm ene gena temari negn emiredagn sew yelem esua bcha neberech tamemechbgn erdugn sledngl maryam sle kdus gebreal blachu ye enatn neger emayawk yelem agzugn bekrstos

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

"እናቴ ሆይ ነፍሴ በአንቺ ዘንድ ትክበር። ሰለ ቸርነትሽ እናቴ ነሽ ፤ ስለ ንግሥትነትሽም እመቤቴ ነሽ ፤ ስለ ልጅሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ አስቢኝ ፤ እንደወደቅሁ እቀር ዘንድ አትርሺኝ።"

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Balefewm. Endezeh. Atefach. Hut. Ewnet. Yegeremal. Lebona. Yestach. Hu. Mn. Yebalal

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Atefach. Hut. Mezemurun. Mnal. Sw. Betaberetatu. Tekukawoch. Tekukawoch

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://www.instagram.com/tes_fs_1221?igsh=MWc3bnhqM3NtaGlkcw==

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ነገ የእመቤታችን በዓል የአመት ነው

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

✅ እግዚአብሔር የጠራን

ከርኩሰት ሕይወት ወጥተን ቅዱሳን እንድንሆን ነው።
እግዚአብሔር ነውርን ይጠላል።

✅ በብሉይ ኪዳን ለእግዚአብሔር

ንፁህ መስዋት ይቀርብለት ነበረ።

✅ ነወር የተባለ

በደል ነው
ባዕድ አምልኮት
ዝሙት
ስድብ ጥላቻ

እግዚአብሔር አምላክ ይጠላል።

✅ የጠራን ወደ እቅፉ ያመጣን

ካለ ነወር እንድንኖር ነው ።

በልቦናችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ
ይህንን አለም አትምሰሉ

ዝሙቱን አትምሰሉ
ባዕድ አምልኮቱን አትምሰሉ
ክፉ የሆነውን ነገር ሁሉ አትምሰሉ
ግን በልባችሁ መታነፅ ተለወጡ

በመልካሙ ጎዳና እንድንሄድ እግዚአብሔር ይርዳን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ሰላም እንዴት አመሻቹ መሲህ ምን ማለት ነው የምታውቁ ካላቹ ንገሩኝ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ለመመልከት https://youtu.be/65yaROUWri4

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

mulu bileqeqln des yilegnal

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

#ነሐሴ_22

#ነቢዩ_ሚክያስ

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
ነሐሴ ሃያ ሁለት በዚህች ቀን ታላቅ ነቢይ የሞራት ልጅ ሚክያስ አረፈ። ይህም ነቢይ በይሁዳ ነገሥታት በኢዮአታም፣ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን ትንቢት በመናገር አስተማረ።

ስለ ጌታችን መውረድም እንዲህ አለ። እነሆ እግዚአብሔር ከልዑል መንበሩ ወደዚህ ዓለም ይወርዳል ።

ሁለተኛም ሰለ ልደቱ እንዲህ ብሎ ትንቢት ተናገረ የኤፍራታ ዕጣ የምትሆኚ አንቺም ቤተ ልሔም የእስራኤል ነገሥታት ከነገሡባቸው አገሮች አታንሺም ወገኖቼ እስራኤልን የሚጠብቃቸው ንጉሥ ከአንቺ ይወጣልና ።

ስለ ምኵራብ መቅረት፣ ስለ ቤተክርስቲያን በዓለም ሁሉ መታነፅ ትንቢት ተናግሯል። ዳግመኛም ስለ ሕገ ወንጌል መሠራት ሕግ ከጽዮን የእግዚአብሔርም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣል አለ። የትንቢቱም ወራት ሲፈጸም ወደ በጎ ሽምግልና ደርሶ ወደ ወደደው እግዚአብሔር ሔደ።

የትንቢቱም ዘመን ከጌታችን መምጣት በፊት በስምንት መቶ ዓመት ነው። ማርታ በምትባልም ቦታ ተቀበረ።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።

(#ስንክሳር_ዘወርኅ_ነሐሴ)

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/booms_io_bot/start?startapp=bro7195088067
BOOMS Game - Earn tokens with real value even before the airdrop!
Take your welcome bonus:
💸 5,000 Coins as a first-time gift
🔥 50,000 Coins if you have Telegram Premium

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Keakm belay slehonebgn new lelam group lay teykealew lmena alchlm gd honobgn new lenate sl ebakachu erdugn

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

t.me/empirebot/game?startapp=hero7195088067
🔥Play with me, grow your startup.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

1000419608762 yhew accounte slke demo 0919912079

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Ene. Gen. Dubai. Nw. Yalhut. Temheret. Selemeketatel. Nw

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ሠላም ለኩሉ!
በመልካም እደሩ ። ቸርነቱ አይለያችሁ! !!!

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Lebona yestachew new yemibalew atferji ehet 🥹😇😇

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

t.me/empirebot/game?startapp=hero7195088067

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የእመቤታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የድንግል ማርያም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቤተሰቦች ሰላም ሰላም እንኳን ለመቤታች ወሪዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Egezabeher. Yemesgen. Zares. Mezemurun. Alatefech hutem

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

በዕብራውያን እና በአራሚያክ ቋንቋ ይህ ቃል “የተቀባ” ማለት ነው። በአዲስ ኪዳን ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ተብሎ ተጠርቷል፣ ይህም በግሪክ ቋንቋ መሲህ ማለት ነው። ይህም የተቀባ ነቢይ፣ ካህን፣ ንጉስ፣ እና መምጣቱን አይሁዶች በጉጉት ይጠብቁት የነበረ አዳኝ ማለት ነው። @silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

"ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚመጡትን እናገለግላለን, እና ልንደርስባቸው የምንችላቸው, ግን በቡና ቤቶች ውስጥ ስለሚቀመጡትስ: ማን ያገለግላቸዋል? እና ጊዜያቸውን በጎዳና ላይ የሚያሳልፉት: ማን ያገለግላሉ? የማይጋበዙ የሚመስሉ, ማን ናቸው? የሚያገለግላቸው? ለማነጋገር የማይጋብዝ የማይመስል ወጣት አለ - ሌሎች ሰዎችን አይጋብዝም፤ ነገር ግን 'የሚያስታውሳቸው ስለሌላቸው' የሚያስበው ማንን ነው?

+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +

[ ይህ ስለ ጸሎት ከተነገረው ስብከት የተወሰደ ነው፡- ‘አቤቱ ጌታ ሆይ የሚያስታውሳቸው የሌላቸውን አስብ።

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

slasenamesgnu/video/7407061404118781190?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7406738999589357061" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@slasenamesgnu/video/7407061404118781190?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7406738999589357061
slasenamesgnu/video/7407061404118781190?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7406738999589357061" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@slasenamesgnu/video/7407061404118781190?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7406738999589357061

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ዕጣን ይእቲ ማርያም ዕጣን ውእቱ እስመ ዘውስተ ከርሳ ዘይትሜዐዝ እምኲሉ ዕጣን ዘወለደቶ መጽአ ወአድኀነነ ማርያም ዕጣን ናት ዕጣን እርሱ ነው በማህፀንዋ ያደረው ከተመረጠ ዕጣን ሁሉ የሚሸት ነውና የወለደችው መጥቶ አዳነን /channel/silase ❤️🙏🌹❤️💯

Читать полностью…
Subscribe to a channel