kedusgebreal | Unsorted

Telegram-канал kedusgebreal - የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

1895

ይህ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ ክፍት የሆነ ለመማማርያ እና መወያያ ታስቦ የተከፈተ ነው። ልቦናችንን እግዚአብሔርን ለመሻት ያነሳሳን ከሚያልፈው ወደማያልፈው ሀሳባችንን ይሰብስብልን።✝️🙏 for any comment or report (le asteyayet) https://t.me/fekerelehulu

Subscribe to a channel

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/509

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

*መርጌታ ሰዋሰው የባህል ህክምና*

0994948241
ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ !!! እንግዲያውስ በሀገር ውስጥም በውጭ ሀገር ለሚኖሩም  ባሉበት እንሰራለን 
📳0994948241 ይደውሉ።
✅የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 #ለመፍትሔ ስራይ
2 #ለህማም
3 #ለመፍትሔ ሀብት (ለማንኛውም ስራ ገንዘብ፣ሀብት እንዲኖረን
4 #ቡዳ ለበላው
5 #ለቁራኛ
6 #የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 #ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 #ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 #ለዓቃቤ ርዕስ
10 #ለመክስት
11 #ለቀለም(ለትምህርት)
12 #ሰላቢ የማያስጠጋ
13 #ጋኔን ለያዘው ሰው
14 #ለመስተፋቅር
15 #ለሁሉ ሠናይ
16 #ለገብያ
17 #ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 #ለመድፍነ ፀር
19 #ሌባ የማያስነካ
20 #ለበረከት
21 #ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 #አፍዝዝ አደንግዝ
23 #ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 #ለግርማ ሞገስ
25 #መርበቡተ ሰለሞን
26 #ለዓይነ ጥላ
27 #ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 #ለሁሉ መስተፋቅር
29 #ጸሎተ ዕለታት
30 #ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 #ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 #ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 #ለድምፅ
34 #ለብልት

🌿🌿(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል)🌿🌿

ለጥያቄዎ☎️ +251994948241
0994948241 በመደወል ያማክሩን ።

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/484

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

እባካቹ እንደዚ አይነት ነገር እዚ ላይ ባትለቁ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/467

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/460

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/450

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/mHLoLUUlqsM?si=ao23wLGN6IMwJwIs

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ጳጉሜን ለምን እንጠመቃለን የምታቁ መልሱ?

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/W3_a3MW_ePs?si=fUr4Tf8pnE5dR7F8

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ወታደሩ ቆራጥ እንዲሆን በወገቡ ይታጠቃል
ዝናር ይታጠቃል

✅ ይሔ መታጠቂያ ምንድን ነው ?

እውነት

እንድትጨክኑ የሚያደረጋችሁ እውነት ነው
ዋጋ ለመክፈል የሚያዘጋጃችሁ እውነት ነው
ሁልጊዜ በስፍራችሁ እንድትገኙ የሚያደረጋችሁ እውነት ነው

✅ ስለዚህ መታጠቅ ያስፈልጋል ምንን ? እውነትን

እንደገለባ ላለመቅለጥ
እንደተልባ ሥፍር ላለመንሸራተት
እንደጉም ሥፍር ላለመሆን

እዉነትን መታጠቅ ያስፈልጋል ።

እውነተኞች እንድንሆን ጌታ መድኃኔ አለም ይርዳን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ

እንኳን ለቅዱስ ማርቆስ ወኔጌላዊ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!!

"... ወደ ከተማ ሂዱ፥ ማድጋ ውኃ የተሸከመ ሰውም ይገናኛችኋል፤ ተከተሉት፥ የሚገባበትንም የቤቱን ጌታ። መምህሩ። ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ፋሲካን የምበላበት የእንግዳ ቤት ወዴት ነው? ይላል በሉት።"
ማር. ፲፬፥፲፫-፲፬ /14፥13-14/

✝️ ቅዱስ ማርቆስ በመልካም ቤተሰብ ውስጥ አደገ፤ ገና በልጅነቱም የላቲን፣ የእብራይስጥና የግሪክ ቋንቋዎችን ተማረ

✝️ ጌታችንም በኢየሩሳሌም እየተዘዋወረ በሚያስተምርበት ጊዜ ቅዱስ ማርቆስ ታዳጊ ወጣት ነበረ

✝️ ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በኋላ ሐዋርያትን ወደተለያዩ ሀገራትወንጌልን ያስተምሩ ዘንድ ሲልክ ቅዱስ ማርቆስ በመጀመሪያ ከቅዱስ ጳውሎስ ጋር ቀጥሎም ከቅዱስ ጴጥሮስ ጋር ተጉዟል

✝️ ከእነርሱም የማስተማርን ጥበብ ቀሰመ፣ ብቻውንም ወንጌልን ሊሰብክ ወደ እስክንድርያ ሄደ

✝️ ቅዱስ ማርቆስ በእስክንድርያ ክርስትናን ከሰበከ ብዙ ክርስቲያኖችን ካፈራ በኋላ ቤተክርስቲያንን ተከለ

✝️ በዚህ የተበሳጩ ጣኦት አምላኪዎች በሚያዚያ ፴ ቀን ብዙ አሰቃይተውት መስዋዕትነትን ተቀበለ

የቅዱስ ማርቆስ ምልጃና በረከት ከእኛ ጋር ይሁን። በጸሎቱ ያስበን።

#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንዲት_ጥምቀት
#ተዋህዶ
#orthodoxchurch
#ኢትዮጵያ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

#ነሐሴ_29

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
ነሐሴ ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን #የአባ_ዮሐንስ_ሐጺር ወደ አስቄጥስ ገዳም የሥጋው ፍልሰት ሆነ፣ #ቅዱስ_አትናቴዎስ #ገርሲሞስና_ቴዎዶጦስ ከሚባሉ ሁለት አገልጋዮቹ ጋር በሰማዕትነት አረፈ።

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

#ቅዱስ_አባ_ዮሐንስ_ሐጺር

ነሐሴ ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን የአባ ዮሐንስ ሐጺር ወደ አስቄጥስ ገዳም የሥጋው ፍልሰት ሆነ። ይህም የአባ እንጦንዮስ በሆነ በቊልዝም ገዳም ከአረፈ በኋላ ነው። ለእስክንድርያ አባ ዮሐንስ ሊቀ ጵጵስና በተሾመ ጊዜ እርሱም ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት አርባ ስምንተኛ የሆነ ነው። እርሱም ወደ አስቄጥስ ገዳም ሔደ የከበሩ መነኰሳትም እንዲህ አሉት የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ሥጋ በዚህ በቤተ ክርስቲያኑ ቢሆን እኛም ሥጋው በአለበት ለፈጣሪያችን እግዚአብሔር እንሰግድ ዘንድ እንሻ ነበር።

ያን ጊዜ የእግዚአብሔር ቸርነት አነሣሣችውና ስሙ ቆዝሞስ ለሚባል ለአንድ አበ ምኔት መልእክትን ጻፈ ከእርሱም ጋር የቊልዝም አገር የሆነ አረጋዊ አለ በደረሱም ጊዜ በዚያን ሰዓት ሥጋውን መውሰድ አልተቻላቸውም። የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ሥጋ የኬልቄዶንን ጉባኤ በተቀበሉ መለካውያን ዘንድ ይጠበቅ ስለነበረ ነገር ግን ቦታውን አወቁ ተረዱ ወደ ቦታቸውም ተመልሰው ሃይማኖታቸው የቀና ምእመናን ሰዎችን አገኙ እነርሱም በዚያች አገር የሚኖሩ ናቸው ስለርሱ የመጡበትን ነገሩአቸው።

ከጥቂት ቀኖች በኋላም ከታላላቅ ዐረቦች ወገን ለቊልዝም አገር መኰንን ተሾመ እርሱም ለኤጲስቆጶስ አባ ሚካኤል ወዳጁ ነው ሊቀ ጳጳሳት አባ ዮሐንስም ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ሥጋ ወደ ኤጲስቆጶሱ መልእክትን ጻፈ። በመልእክቱም የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺርን ሥጋ ከከሐድያን መለካውያን እጅ እስከ አፈለሱት ድረስ መልእክተኞች አእሩግ መነኰሳትን ምክንያት ፈልጎ እንዲረዳቸው በማሳሰብ አዘዘው።

ኤጲስቆጶሱም በሰማ ጊዜ ፈጽሞ ደስ አለው ሒዶም ወዳጁ ለሆነ ለመኰንኑ ጸሐፊ ነገረው። ጸሐፊውም ለመኰንኑ ነገረው። እነሆ መኰንኑም ከመነኰሳቱ ጋራ ሔደ ጸሐፊውም መነኰሳቱ ወደዚያ ቦታ እንዲገቡ ምክንያት እንዴት እናገኛለን አለ።መኰንኑም በልብሶቻቸው ላይ የዓረቦችን ልብሶች ያልብሱአቸውና ከእኔ ጋራ ወደዚያ ቦታ ይምጡ አለ እንዲሁም እንዳላቸው አደረጉ።

ከዚህም በኋላ መኰንኑ ሔደ ከእርሱም ጋራ ብዙ ፈረሰኞች ሰዎች ብዙ ሕዝብም የአስቄጥስ ገዳም የከበሩ አረጋውያን አሉ ወደቊልዝም ገዳምም ደረሱ። መኰንኑም በዚያ የሚኖራውን የመለካውያን ኤጲስቆጶስ እንዲህ ብሎ አዘዘው ያንተን ሰዎች ከቤተ ክርስቲያን ውስጥ አስወጣቸው በዚች ሌሊት እኔ በውስጧ አድራለሁና ያ መለካዊም መኰንኑ እንዳዘዘው አደረገ።

መነኰሳቱም እንስሶቻቸውን ከከተማ ውጭ አዘጋጅተው በሌሊት ወደዚያ ገብተው የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺርን ሥጋ ይዘው ወደ ምስር ደረሱ ከዚያም ወደ አስቄጥስ ገዳም ደረሱ የአባ መቃርስ ገዳም መነኰሳትም መስቀሎችን፣ ወንጌሎችን፣ ማዕጠንቶችንና መብራቶችን በመያዝ እየዘመሩና እያመሰገኑ ተቀበሏቸው ወደ አባት መቃርስ ሥጋም አቀረቡትና ከእርሱ ተባረኩ በላዩም ብዙ ሽቱዎችን ነሰነሱ የቊርባን ቅዳሴንም ቀደሱ የከበረ ወንጌልም በሚነበብ ጊዜ ታላቅ ድንቅ ተአምር ተገለጠ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሁለመናዋ በሰማያዊ ብርሃን በራች። ከቶ እንደርሱ ሆኖ የማያውቅ በጎ መዓዛ ሸተተ ታላቅ ደስታም ሆነ በዚያም ቦታ ሰባት ቀን ኖረ።

ከዚህም በኋላ ወደ ራሱ ቤተ ክርስቲያን ተሸክመው ወሰዱት ዕብራውያንም በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እያሉ መድኃኒታችንን እንደተቀበሉት ልጆቹ መነኰሳት ተቀበሉትና ወደ ቦታው አኖሩት ከእርሱም ድንቆች ተአምራቶች ተገለጡ።

ከዚህም በኋላ ወደ አስቄጥስ ገዳም ሊቀ ጳጳሳት አባ ማርቆስ በወጣ ጊዜ ወደ አባ ዮሐንስ ሐጺር ቤተ ክርስቲያን ገባ። ከእርሱም ጋር ብዙዎች ኤጲስቆጶሳትና የእስክንድርያ አገር ታላላቆች ከግብጽ አገር ሁሉ አሉ። የአባ ዮሐንስ ሐጺር ሥጋ የተጠቀለለበትን ሰሌን ገልጦ ከእርሱ ተባረከ መሪር ልቅሶንም አለቀሰ ያን ጊዜ ሥጋው ሲገለጥ መብረቅና ነጐድጓድ ሆነ።በቤተ ክርስቲያኑም ውስጥ ያሉት ሁሉም ደንግጠው ወደቁ ሊቀ ጳጳሳቱም ሰሌኑን መልሶ በፍጥነት ሥጋውን ጠቀለለ በሽብሸባ እየዘመሩና እያመሰገኑ እንደቀድሞው ሸፈነው።

ከዚህም በኋላ ዳግመኛ እንዲህ እያሉ ሊያመሰግኑ ጀመሩ ፈጣን ደመና ሁነህ የመንፈስ ቅዱስን ዝናም የተሸከምክ ሠለስቱ ደቂቅ ወዳሉበት ወደ ባቢሎን የሔድክ በላይህ በአደረ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ወደ እስከንድርያ አገር የተመለስክ ሁለተኛም ወደ ቊልዝም የሔድክ የጣዖታትን ቤቶች አፍርሰህ ሃይማኖትን የሰበክ በሽተኞችን የፈወስክ አጋንንትን ያስወጣህ ወደርስትህም የተመለስክ አንተ የበረከት ማደሪያ ነህና። የአባ ዮሐንስ ሐጺር የሥጋው ፍልሰት ከንጹሐን ሰማዕታት ዘመን በአምስት መቶ ሃያ ዓመት ሆነ።

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

#ቅዱስ_አትናቴዎስ_ሰማዕት

በዚህችም ቀን ኤጲስቆጶስ አትናቴዎስ በሰማዕትነት ሞተ ከእርሱም ጋር ስማቸው ገርሲሞስና ቴዎዶጦስ የሚባል ሁለት አገልጋዮች በሰማዕትነት አረፉ።

ይህንንም ቅዱስ አትናቴዎስን የእንጦኒቆስን የጭፍራ አለቃውን ልጅ እርሱ እንዳጠመቃት በንጉሥ ዘንድ ወነጀሉትና ንጉሥ አርስያኖስ ያዘው እርሱም ክርስቲያን እንደሆነ ታመነ ብዙ ሥቃይንም አሠቃየው።

በሃይማኖቱም ጸና እንጂ ሃይማኖቱን ባልካደ ጊዜ ራሱን በሰይፍ ይቆርጡ ዘንድ አዘዘ እንዲሁም እሊህን ሁለቱን አገልጋዮች ገርሲሞስንና ቴዎዶጦስን በግርፋትና በስቅላት ከቀጣቸው በኋላ ራሶቻቸውን በሰይፍ አስቆረጠ ሦስቱም የሰማዕትነት አክሊልን ተቀበሉ።

አማንያን ሰዎችም መጡ ለወታደሮችም ገንዘብ ሰጥተው የቅዱሳኑን ሥጋቸውን ወሰዱ በአማሩ ልብሶችም ገንዘው በሣጥን ውስጥ አኖሩአቸው ከሥጋቸውም ታላላቅ ድንቆች ተአምራቶች ተገለጡ።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን።

(#ስንክሳር_ዘወርኀ_ነሐሴ)

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/298

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/vKWdPuyweaw?si=6QwO4zuApV4N-hSM

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/mFw69vElirM?si=uTfhoFkOq4kkq4sI

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ትግስተኛው ኢዮብን ተመልከቱ

↗አውስጢድ በሚባል ሀገር ኢዬብ የ ሚባል ደግ፣ንጹሕና ጻድቅ ፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ነበረ

➢ሰባት ወንድ እና ሦስት ሴት ልጆች ነበሩት
➢ሰባት ሺህ በጎች፣ ሦስት ሺህ ግመሎች ፣አምስት መቶ አህዬች፣እጅግ ብዙም አገልጋዬች ነበሩት

↗አንድ ቀንም እንዲ ሆነ፦ ሰይጣን ኢዮብን ለመፈተን ከ እግዚአብሔር ፍቃድ ጠየቀ እግዚአብሔር   ፈቀደ
አንድ ቀን ለ ኢዬብ ከ አራት መልክተኞቹ እጅግ አስደንጋጭ ነገር ይሰማል

➢ከ 1ኛው ጥማድ በሬዌቹ ፣አህዬቹ ማራኪዎች እንደወሰደበት ብላቴናዎቹንም በሰይፍ እንደተገደሉ
➢ከ2ኛው እሳት ከ ሰማይ ወድቆ በጎችህን አቃጠላቸው ጠባቂዎችህንም በላቸው አለው
➢3ኛው ፈረሰኞች በሦስት ረድፍ ከበው ግመሎችን ወሰዱ ብላቴናዎችን በሰይፍ ገደሉ አለው
➢4ኛው ልጆችህ  በታላቅ በወንድማቸው ቤት  እየተመገቡ ሳለ አውሎ ንፋስ መቶ ቤቱን በራሳችን ላይ አፈረሰ እናም ሞቱ አለው

ኢዬብም ይህን በሰማ ጊዜ  መጎናጸፍያውን ቀደደ
ፀጉሩንም ተላጨ በምድርም ላይ ተደፍቶ ሰገደ

✅ እንዲህም አለ

"እግዚአብሔር ሰጠ ፣እግዚአብሔር ነሣ" እንደ ፈቃድክ ይሁን  የ እግዚአብሔር ስም የ ተባረከ ይሁን አለ


↗ ኢዬብ በ ብዙ ፈተና ውስጥ ሆኖ እግዚአብሔርን አላማረረም

ስለዚህ በሚገጥመን ሁሉ ማመስገን እንጂ ማማረር የለብንም

አመስጋኝ እንድንሆን እግዚአብሔር ይፍቀድልን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/476

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ይቅርታ መለወጥን ማመን ነው

"
አንዴ ሌባ ካሏት ብትቆርብም አያምኗት" ይባላል

ስርቆቱን እኮ ትታዋለች እርሷ
ግን ሌባ የሚለው ስሟ አለ

✅ ዛሬ

ብዙ የተለወጡ ሰዎች
የህግ ታራሚዎች

ወዳጆቻቸው ይቅርታ እንዲያደርጉላቸው
በራቸውን የሚመቱ የሚያንኳኩ ብዙ አሉ

ግን በድሮ ማንነታቸው እየተነቀፉ ይገለላሉ
አወ ሰው ግን ይለወጣል

እግዚአብሔር አምላካችን የይቅርታ ልብ ይስጠን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

*መርጌታ ሰዋሰው የባህል ህክምና*

0994948241
ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ !!! እንግዲያውስ በሀገር ውስጥም በውጭ ሀገር ለሚኖሩም  ባሉበት እንሰራለን 
📳0994948241 ይደውሉ።
✅የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 #ለመፍትሔ ስራይ
2 #ለህማም
3 #ለመፍትሔ ሀብት (ለማንኛውም ስራ ገንዘብ፣ሀብት እንዲኖረን
4 #ቡዳ ለበላው
5 #ለቁራኛ
6 #የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 #ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 #ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 #ለዓቃቤ ርዕስ
10 #ለመክስት
11 #ለቀለም(ለትምህርት)
12 #ሰላቢ የማያስጠጋ
13 #ጋኔን ለያዘው ሰው
14 #ለመስተፋቅር
15 #ለሁሉ ሠናይ
16 #ለገብያ
17 #ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 #ለመድፍነ ፀር
19 #ሌባ የማያስነካ
20 #ለበረከት
21 #ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 #አፍዝዝ አደንግዝ
23 #ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 #ለግርማ ሞገስ
25 #መርበቡተ ሰለሞን
26 #ለዓይነ ጥላ
27 #ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 #ለሁሉ መስተፋቅር
29 #ጸሎተ ዕለታት
30 #ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 #ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 #ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 #ለድምፅ
34 #ለብልት

🌿🌿(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል)🌿🌿

ለጥያቄዎ☎️ +251994948241
0994948241 በመደወል ያማክሩን ።

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/453

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

እምታቀርቧቸው ጥያቄዎች መልስ ይስጡ/መልሱ ቢነገር መጨረሻ ላይ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/420

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
እንኳን ለወርኀ ጳጉሜን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
+ ጳጉሜን 1-የወንጌላዊው የቅዱስ ዮሐንስ ደቀ መዝሙር የሆነው ሐዋርያው ቅዱስ ዑቲኮስ ዕረፍቱ ነው፡፡
+ ሰማዕቱ አባ ብሶይ ዐረፈ፡፡
+ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የታሰረበት መሆኑን ስንክሳሩ ይጠቅሰዋል።
ሐዋርያው ቅዱስ ዑቲኮስ፡- የወንጌላዊው የቅዱስ ዮሐንስ ረድእ የሆነው ሐዋርያው ቅዱስ ዑቲኮስ ዐረፈ፡፡ ይህም ቅዱስ ዑቲኮስ ወንጌላዊውን ቅዱስ ዮሐንስን ሲያገለግለው ኖረ፡፡ በኋላም ወደ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ዘንድ በመሄድ እርሱንም አገለገለው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስም በጌታችን ስም እንዲሰብክ አዘዘው፡፡ ቅዱስ ዑቲኮስም ለአረማውያን የክርስቶስን አምላክነት በመስበክ ብዙዎችን ወደ እውነት መልሷቸዋል፡፡ ብዙዎችን አስተምሮ ጌታችንን ወደማወቅና
ወደማመን ከመለሳቸው በኋላ አጠመቃቸው፡፡ ከዚህም በኋላ የጣዖታት ቤቶችን አፈራርሶ አብያተ ክርስቲያናትን ሠራ፡፡ በዚህም ምክንያት ከሃድያን የሆኑ ክፉዎች ይዘው ብዙ አሠቃዩት፡፡ በጽኑ እየገረፉ በእስር ቤት አያቆዩት ነገር ግን የታዘዘ መልአክ ወደ እስር ቤቱ እየመጣ ሰማያዊ ምግብ ይመግበው ነበር፡፡ከዚህም በኋላ ቅዱስ ዑቲኮስን ከእስር ቤት አውጥተው በእሳት ውስጥ ጣሉት ነገር ግን ጌታችን መልአኩን ልኮ አድኖታልና እሳቱ ምንም አልነካውም፡፡
ዳግመኛም ለተራቡ አንበሶች ሰጡት እነርሱም እንደበጎች ሆኑለት፡፡ከዚህም በኋላ የእግዚአብሔር መልአክ እየመራውና እያጽናናው ወደ ቁስጥንጥንያ አገር ሄደ፡፡ በዚያም ተጋድሎውንና አገልግሎቱን ፈጽሞ በበጎ ሽምግልና ኖሮ ዐረፈ፡፡የሐዋርያው ቅዱስ ዑቲኮስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን፣ በጸሎቱ ይማረን፡፡
+ + +
አባ ብሶይ ሰማዕት፡- ከአንጾኪያ አገር ከታላላቅ ወገኖች የተገኘ ሰማዕት ነው፡፡እርሱም ስለ ሃይማኖቱ ጽናትና ስለ ዕውቀቱ ቅስና ተሾመ፡፡ ወንድሙ አባ ሖርና እናቱ ወደ ግብፅ አገር ሄደው በሰማዕት ካረፉ በኋላ እርሱም ተነሥቶ ወደ
እስክንድርያ ሄደ፡፡ ንብረቱን ሁሉ ለድኆችና ጦም አዳሪዎች ሰጥቶ በትሩን ብቻ ይዞ ነው ወደ ሰማዕትነት የሄደው፡፡ እስክንድርያም በደረሰ ጊዜ የእናቱና የወንድሙ ሥጋ ወዳለበት ቦታ ሰዎች መርተው አደሱት፡፡ የእናቱንና
የወንድሙንም በድን ባየ ጊዜ ሰማዕት በመሆን ከእነርሱ ስለተለየ መሪር ልቅሶን አለቀሰ፡፡ ወዲያውም ወደ ከሃዲው መኮንን ዘንድ ሄዶ ከፊቱ በመቆም የክርስቶስን አምላክነት መሰከረ፡፡ መኮንኑም አባ ብሶይ የአባ ሖር ወንድም መሆኑን ዐወቀ፡፡ ወዲያውም ታላቅ የድንጋይ ምሰሶ በሆዱ ላይ በማቆም በእጅጉ አሠቀየው፡፡ በዚሁም ቅድስት ነፍሱ ከሥጋው ተለይታ ሰማዕትነቱን ፈጸመ፡፡ሥጋውንም ከእናቱና ከወንድሙ እንዲሁም ከሌሎች 88 ሰማዕታት ሥጋ ጋር
በአንድነት ያቃጥሉት ዘንድ መኮንኑ አዘዘ፡፡ እንዳዘዘውም የቅዱሳኑን ሥጋ በእቶን እሳት ውስጥ ጨመሩት ነገር ግን የእቶኑ እሳት የቅዱሳኑን ሥጋ ማቃጠል አልተቻለውም፡፡ መእመናንም መጥተው የመከራው ዘመን እስኪያልፍ የቅዱሳኑን ሥጋ በክብር አቆይተው በመጨረሻ አብያተ ክርስቲያናት ሠርተውላቸው በውስጣቸው አኖሩ፡፡ከቅዱሳኑም ሥጋ የተለያዩ ድንቅ ድንቅ ተአምራት ተገለጡ፡፡ የአባ ብሶይ ረድኤት በረከቱ ይደርብን፣ በጸሎቱ ይማረን፡፡
ከገድላት አንደበት
✞ ✞ ✞
(የበፊቶቹ ኹለቱም የቴሌግራም ቻናሎች በተለያየ ጊዜ ስለተጠለፉ ለ3ኛ ጊዜ በተከፈተው አዲስ ቻናል በኩልም በጽሑፍና በድምፅ ይከታተሉ።)

ቴሌግራም ቻናል
/channel/kegedilatandebet27217

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/405

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/392

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/337

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/304

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ቅድስት አርሴማ ሰማዕት

እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

✝️ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ጣኦታ አምላኪ ነገሥታት እና አሕዛብ ባየሉበት ዘመን ተወልዳ በክርስትና ያበበች ከቅዱሳን አንስት አንዷ ናት

✝️ ከቤተሰቦቿ እና ከቅዱሳት መጻሕፍት የተማረችውን እውነት በተግባር የተረጎመች እናት ናት

✝️ በውበቷ ተማርከው ዓለማዊ ቁስን እንደ መደለያ ያቀረቡላት ነገሥታትን ንቃ ለሰማያዊው መንግሥት ሕይወቷን መስዋዕት ያደረገች ቅድስት እናት አርሴማ

✝️ ቅድስት አርሴማ እስከ ሕይወቷ ፍጻሜ በጾም፣ በጸሎትና ጌታዋን በማምለክ ጸንታለች

✝️ በገዳማዊ ሕይወት በድንግልና የኖረችው ቅድስት አርሴማ በብዙ መከራና ስቃይ ብትፈተንም በእምነቷ ከመጽናት ምንም አላገዳትም

✝️ በመጨረሻም በመስከረም ፳፱ ቀን እምነቷን ጠብቃ ሰማዕትነትን ተቀበለች

የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃና በረከት ይደርብን። በጸሎቷ ታስበን።

#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንዲት_ጥምቀት
#ተዋህዶ
#orthodoxchurch
#ኢትዮጵያ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

"በአለም ሳለሁ የዓለም ብርሃን ነኝ"

Читать полностью…
Subscribe to a channel