kedusgebreal | Unsorted

Telegram-канал kedusgebreal - የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

1895

ይህ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ ክፍት የሆነ ለመማማርያ እና መወያያ ታስቦ የተከፈተ ነው። ልቦናችንን እግዚአብሔርን ለመሻት ያነሳሳን ከሚያልፈው ወደማያልፈው ሀሳባችንን ይሰብስብልን።✝️🙏 for any comment or report (le asteyayet) https://t.me/fekerelehulu

Subscribe to a channel

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtube.com/shorts/kCFlRW901QY?si=nPBk7RhHD7b2ttEE

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 19/2016 #ቅዱስ_ገብርኤል

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በመልአኩ ስም ለምናመሰግንበት የመልአኩ #ቅዱስ_ገብርኤል ጥበቃና ተራዳኢነት እንዳይለየን ለምንማፀንበት ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን

👉ገብርኤል ‘ገብረ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ የመልአክ ስም ነው #የእግዚአብሔር_ሰው ማለትም ነው

👉አብሳሪ መልአክ #ቅዱስ_ገብርኤል ሆይ እጅግ አፅናኝና አስደሳች የሆነውን ምስጢረ ሥጋዌን ዜና ይዘህ ከሰማይ ወደ ምድር እንደወረድክ #ድንግል_ማርያም የአምላክ እናት ለመሆን ፈቃድዋ ሆኖ በተፈጸመ ጊዜ ደስ እንዳለህ እኛም እግዚአብሔርን በማክበርና ግዴታችንን በመፈፀም ደስ የምንሰኝበትን ፀጋ አሰጠን

👉ጠባቂያችን #ቅዱስ_ገብርኤል ሆይ ሦስቱን ወጣቶች ከሚያቃጥል እሳት እንዳዳንካቸው እኛንም በዚህ ዓለም ከሚወራው ከሚታየውና ከሚሰማው #ክፉ_ቀንና_እለት ሁሉ አድነን እየነደደ የሚለበልበንን የኃጢያት እሳትም አጥፋልን

👉የኑሯችንን ቀጠሮ በክንፈ ረድኤትህ ከልለው ሰይጣን እንዳይሰለጥንብን ክፉ አድራጊዎች ሟርተኞች ሰላቢዎች ዘረኞችና ነፍሰ ገዳዮች እንዳያጠቁን ከልለን ያንተን የእሳት አጥር ዘሎ ጠላት ያጠቃን ዘንድ ጠላት አይችልምና #ጥበቃህ ከእኛ ከባርያዎችህ አይለየን

👉#ቅዱስ_ገብርኤል ሆይ ሕፃኑ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣን በንፍር ውኃ ከመቀቀል እንዳዳንካቸው ልጆችህን በማናውቀው ሁኔታ የተዘጋጀልንን #የጥፋት_ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን በላያችን ላይም በክፉ ሰዎች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን

👉 #ለእውነተኛ_ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥንም አድርገን የሰይጣንን ፈተና የምናልፍበት እውነተኛውን ጥበብ እንደ ነብዩ ዳንኤል አስተምረን

👉 ቅዱስ #ገብርኤል ሆይ በደል በተገኘብን ቁጥር እያለቀስን እንጠራሃለን ጎስቋላ የምንሆን በጥቃትና በሀዘን ውስጥ የምንገኝ ልጆችህ የአንተን ማፅናናትና ረዳትነት እንፈልጋለንና ፈጥነህ ናልን

👉እናታችን #ማርያምን ያበሰርክ ለዓለም ሁሉ የምታበራ ገብርኤል ሆይ በሰራዊት አምላክ ፊት ዘወትር ትቆማለህና ፀሎትና ልመናችንን ስማ

👉ቅዱስ #ገብርኤል ሆይ ቀድመህ የደስታ የምሥራች ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እንደወረድህ ዛሬም ለአዘንንና ለእኛ ለቃል ኪዳን ልጆችህ ከሠማይ በሠረገላ ናልን የደስታንም ቃል አሰማን

👉እናታችን #ማርያምን ያበሰርክ ተወዳጁ መልአክ ቅዱስ #ገብርኤል ሆይ በምህረትና በይቅርታ ወደ እኛ ናልን ዓለም የጥፋት የሞት የክስረት የውድመትና የተስፋ መቁረጥ ድምፅን ያሰማናልና አንተ ግን ጉስቁልናችንን የሚያነሳ ስብራታችንን የሚጠግን እንባችንን የሚያብስ #የብስራት ድምፅህን አሰማን እንድንፅናናም አድርገን

👉እውነተኛ ጠባቂያችን ቅዱስ #ገብርኤል ሆይ እኛን ለማዳን ሰው የሆነውን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን ማደሪያው የሆነችው #ድንግል_ማርያምን በጣም እንወዳታለን

👉በዚህ ዓለም የምሥጢረ ሥጋዌ ተካፋዮች በመሆናችን #በመንግስተ_ሰማያትም ተካፋዮች ለመሆን ሁላችንንም በምልጃህ አብቃን ለምንልን #የእግዚአብሔር መልአክ #ቅዱስ_ገብርኤል ጥበቃህ ተራዳኢነትህ አይለየን

👉ለሀገራችን ሠላምን ለህዝባችን ፍቅር አንድነትን እንደ ነነዌ ህዝቦች ይሰጠን ዘንድ በምህረት አይኑ ይመለከተን ዘንድ አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፊቱ ቆመህ ለምንልን

👉የሀገራችንና #የህዝቦቿ የቤተክርስቲያናችን ጠላቶችን አስታግስልን ጦርነትና ረሐብ ከምድራችን ላይ ይወገድ ዘንድ ለምንልን ጥበቃህ አይለየን "አሜን" ✝️⛪️✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

🌿🌴መርጌታ የባህል ህክምና ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 0913467282
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1🌿🌴 ለመፍትሄ ሀብት
2🌿🌴 ለህማም
3🌿🌴 ለመስተፋቅር
4🌿🌴 ቡዳ ለበላው
5🌿🌴 ለገበያ
6🌿🌴 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7🌿🌴 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8🌿🌴 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9🌿🌴 ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌴 ለመክስት
11🌿🌴 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌴 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌴 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌴 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌴 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌴 ለቁራኛ
17🌿🌴 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18🌿🌴 ለመድፍነ ፀር
19🌿🌴 ሌባ የማያስነካ
20🌿🌴 ለበረከት
21🌿🌴 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22🌿🌴 አፍዝዝ አደንግዝ
23🌿🌴 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌴 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌴 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌴 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌴 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌴 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌴 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌴 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌴 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌴 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌴 ለድምፅ
34🌿🌴 ለብልት
35🌿🌴 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1🌿🌴የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2.🌿🌴 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3.🌿🌴 ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4.🌿🌴 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5.🌿🌴 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6.🌿🌴 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7.🌿🌴 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8.🌿🌴 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿🌴 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10.🌿🌴 መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿🌴 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በስልክ ቁጥራችን
0913467282
0913467282 መደወል ይችላሉ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/meazahaymanot1

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://www.youtube.com/live/WIHLMBHUE_c?si=3EhDf-kxMudjdweP

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

#ጾመ_ነነዌ

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ የጾመ ነነዌ መልዕክት
++++++++++++++++++++++++++++++++++

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

'ተንሥእ ወሑር ኅበ ነነዌ ሀገር ዐባይ - ተነሥተህ ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ" ትንቢተ ዮናስ ፦ ፩ ፡ ፪

ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ወኤጲስ ቆጶሳት ፤

መንፈሳዊ ተልእኮ ተቀብላችሁ በየተሰጣችሁ ጸጋ በተለያየ ስፍራ ሆናችሁ የምታገለግሉ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ፣
በመንፈስ ቅዱስ ልደት የከበራችሁ ምእመናን ወምእመናት ልጆቻችን በሙሉ ፣ ዘመንን በዘመን እየተካ ፣ መዓቱን በምሕረት እየመለሰ የሚያኖረን እግዚአብሔር እንኳን ለ2016 ዓ.ም ጾመ ነነዌ አደረሰን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡

በብሉይ ኪዳን ዘመን የነበሩት የሰው ልጆች በኃጢአት በወደቁ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ የሁሉ አባት በመሆኑ "ተወልዶ ብልጫ የለም" እንዲሉ ከእስራኤል ውጭ ወዳለችው ነነዌ ነቢዩ ዮናስንና ነቢዩ ናሆምን ልኳል። በበደል ውስጥ ሆነው ቢጾሙም ሆነ ቢጸልዩ ጸሎቱ ድል የሚነሣ መሥዋዕቱም የሚያስምር አይሆንምና ፣ ንስሐም ለድሀና አቅም ለሌለው የሚሰበክ ሳይሆን ከሊቅ እስከ ደቂቅ ያደፈ ሁሉ የሚጠራበት የሕይወት መስታወት ነውና የሕይወት ትንሣኤ በሆነው ንስሐ ነነዌን ለማንሣት ዮናስ ወደ ንጉሡና ወደ ሠራዊቱ የንስሐ ሰባኪ ሁኖ ተልኳል።

ነነዌ ከተማዋ አድጎ ልማቷ ቢሰለጥንም እግዚአብሔር ግን የተመለከታት ፈርሳና ተበላሽታ ነበር፡፡ በፈረሰ ልብ የሚገነቡ ከተሞች የቀን ጉዳይ እንጂ ፍርስራሽ መሆናቸው አይቀሬ ስለሆነ ዛሬ ነነዌ ከታሪክ መዝገብ ላይ ብትሰፍርም በዓይን ግን የምትታይ አይደለችም። ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የነነዌን ጾም ያወጀችው ዓመት ሙሉ የተጣላ በነዚህ ሦስት ቀናት እንዲታረቅ፣ ሲካሰስ የሚኖር ሕዝብም ወደፈጣሪው በንስሐ እንዲመለስ ነው።

እግዚአብሔር አምላክ ነቢዩን ወደ ነነዌ ሲልከው፡- “ተነሥተህ ሂድ" ማለቱ በበደል የሳተን በሩቅ ሆኖ መተቸት መንፈሳዊ ተልእኮ ባለመሆኑ ተነሥተን ብንሄድ፣ መንገድ አጋምሰን ወገኖቻችንን ብንፈልግ ሁሉንም ለንስሐ ማብቃት እንደምንችል ሲያስተምረን ነው፡፡ ለመነሣት ስንፍናንና ፍርሃትን ድል መንሣት ያስፈልጋል። ለይቅርታ ስንነሣ ትዕቢትን እናሸንፋለን። ፉክክርን እናርቃለን። ለጋራ ሀገራችን የጋራ መፍትሔ፡ ለጋራ ቤተ ክርስቲያናችን የጋራ መድኃኒትን እናገኛለን።

በሌላ በኩል አምላካችን እግዚአብሔር በደለኛይቱን ከተማ ታላቂቱ ከተማ በማለት ሲጠራት ሕዝቡንም ግራና ቀኙን የማያውቅ በማለት ራርቷል። እግዚአብሔር አምላክ አክባሪ፤ አዛኝ፡ በደለኛውንም በክብር እንጂ በውርደት የማይጠራ አምላክ ነው። እኛም ይህንን የነነዌን ጾም ስንጾም በአንድ በኩል እንጀራን የተራቡ፣ በሌላ በኩል ሰላም የተራቡ ወገኖች ስለአሉን ወደ እነዚህ ወገኖች የንስሐን ስብከት፣ የማጽናናትን መልእክት ይዘን መሄድ አለብን። በተጨማሪም ከቀዬአቸው የተፈናቀሉትን፡ በረሃብ፣ በመታረዝ፣ በጦርነት ውስጥ የሚገኙ ወገኖቻችንን የመከራ ማቅ በሕሊናችን ተሸክመን ስለጸሙ የተውነው የዕለት ቊርሳችንን ለእነርሱ ሞትን ማባረሪያ እንዲሆን ልንፈቅድ ያስፈልጋል።

የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን፦

ይህንን የነነዌ ጾም ልንቀበል ዋዜማ ላይ ባለንበት በዚህ ጊዜ በቤተክርስቲያናችን ጥንታዊ ከሆኑት ገዳማት አንዱ በሆነው በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የሚገኙ፣ ዓለሙን ትተው በፈቃዳቸው ረሀብተኛ እና ጥማተኛ ሆነው ሀገርን በጸሎት የሚጠብቁ መነኮሳት ጫካው መኖሪያችሁ፣ ዳዋው ልብሳችሁ፤ ቅጠሉ ምግባችሁ መሆን አይችልም ተብለው የሰማዕትነትን ጽዋ ተጎንጭተዋል፡፡ እነርሱ በሥጋ እየሞቱ እኛም በየቀኑ ሟቾችን እየቆጠርን በኀዘን ለመኖር የተፈረደብን ሆነናል፡፡

ይህ ለእነርሱ ክብር ቢሆንም ለቤተክርስቲያን ግን ታላቅ ደወል ያሰማ ክስተት ነውና ውሉደ ክህነት ቤተክርስቲያናችሁን የምትጠብቁበት፣ የመከራውን ማዕበል ለማለፍ በመንፈሳዊ ፍቅር አንድነትን ማጽናት የሚያስፈልግበት ጊዜ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

በመጨረሻም ታላቅ ሀገር ይዘን፣ ምድሩ ሳይጠበን አመል እያጋፋን ነውና ጾማችን፣ ጸሎታችን ቅድመ እግዚአብሔር ደርሶ ለሀገር ደኅንነት ለሕዝብ ድኅነት እንዲያመጣልን እግዚአብሔር ይቅር ብሎን ዘመኑን በምሕረት ያሻግረን ዘንድ በታላቅ ንስሐ፣ በጸሎትና በአስተብቍዖት ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ አባታዊ መልእክታችንን በመሐሪው አምላክ ስም እናስተላልፋለን።

እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን።

አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

አዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ
የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም
ፎቶ ከፋይል



#ደብረ_መድኃኒት_መድኃኔዓለም

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 17/2016 #ቅዱስ_እስጢፋኖስ

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በሰማእቱ ስም ለምናመሰግንበት ለሰማእቱ #ቅዱስ_እስጢፋኖስ ወርሐዊ መታሠቢያ በአል እንኳን አደረሰን

👉ጸሎቱና በረከቱ በህዝበ ክርስቲያን ላይ ለዘለዓለም ጸንቶ ይኑር እና ወር በገባ በ 17 #ቅዱስ_እስጢፋኖስ ነው እስጢፋኖስ የግሪክ ቋንቋ ሲሆን ትርጓሜውም #አክሊል ማለት ነው ቅዱስ እስጢፋኖስ በግሪክ ሀገር እንደተወለደ የሚነገርለትና ከክርስቶስ እርገት በኋላም አስራ ሁለቱም ሐዋርያት በጋራ ተሰብስበውና ለአገለግሎት ከመረጡዋቸው ሰባት ዲያቆናት አንዱና ዋነኛው ነበር

👉ሕዝቡን በማዕድ ያገለግሉ ዘንድ ሰባት ዲያቆናት ተመርጠዋል ከእነዚህ መካከል ቅዱስ #እስጢፋኖስ አንዱ ሲሆን ለስድስቱ ዲያቆናት ደግሞ አለቃ #ሊቀ_ዲያቆን ሆኖ ተሹሟል ቅዱስ እስጢፋኖስ በማዕድ አገልግሎት ሕዝቡን ከማገልገሉ በተጨማሪ ወንጌልን ይሰብክ ነበር

👉ተዐምራትን የማድረግ ፀጋም ተሰጥቶት ነበር በዚህም አገልግሎቱ ብዙዎችን ወደ #ክርስትና መልሷል በዚህም አይሁድ በቅናት ተነሳስተው በሐሰት ከሰሱት ከከተማውም ወደ ውጭ አውጥተው ቄዳር በተባለ ቦታ በድንጋይ ወገሩት በሚወግሩትም ጊዜ ሰማያት ተከፍተው ምሥጢረ #ሥላሴን_እግዚአብሔርን በሦስትነቱ ተመለከተ

👉 #ኢየሱስ_ክርስቶስንም በአብ ቀኝ ተቀምጦ አየ ለሚወግሩትም ሰዎች ከአምላኩ እንዲህ በማለት #ምሕረትን ለመነ ጌታ ሆይ ይህንን ኃጢአት አትቁጠርባቸው በመጨረሻም #ጌታ_ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል ብሎ ነፍሱን ሰጠ

👉ከከተማም ወደ ውጭ አውጥተው ወገሩት ምስክሮችም ልብሳቸውን ሳውል በሚሉት በአንድ ጎበዝ እግር አጠገብ አኖሩ #እስጢፋኖስም ጌታ #ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል ብሎ ሲጠራ ይወግሩት ነበር

👉ተንበርክኮም ጌታ ሆይ ይህን ኃጢአት #አትቍጠርባቸው ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ይህንም ብሎ አንቀላፋ ሳውልም በእርሱ መገደል ተስማምቶ ነበር ሐዋ ሥራ 7፥58—60

👉አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከቅዱስ #እስጢፋኖስ ረድኤት በረከት ያሣትፈን ምልጃው ፀሎቱ አይለየን ቃል ኪዳኑ ይጠብቀን የተባረከ የተቀደሰ #ሰንበተ_ክርስቲያን ይሁንልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የተወደዳቹህ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላቹህ?
ለእናታችን ኪዳነ ምህረት አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ።
https://youtube.com/channel/UCAe0Vv9bIkCTTkeilxcUoYQ
ይህንን መንፈሳዊ የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይብ እንድታደርጉት በኪዳነ ምህረት ስም እለምናቹሃለው  🙏🙏🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

║☞ወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ፤ እምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ ከመ ትኩኒ ተንከተመ ለውልደ ስብእ፤ ለሕይወት ዘለዓለም፤ ለኪ ይደሉ ከመ ትኩኒ መድኃኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ፤ ኦ መድኃኒተ ኵሉ ዓለም፤ ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።☜║

𐄠༺የወገኖችሽንም ኃጢአት ታስተሠርዪ ዘንድ ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ተፈቅዶልሻል ለሰዎች ልጆችም የዘለዓለም ሕይወት ድልድይ ትሆኚ ዘንድ የዓለም ኹሉ መድኃኒት ኾይ ለምእመናን ወገኖችሽ መድኃኒታቸው ልትባዪ ይገባል። ቅድስት ኾይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን።༻𐄠

▓▓እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ዛሬ እኮ
እንኳን አደረሳችሁ 🙏
በያለንበት ትጠብቀን ረድኤት በረከቷ ቃልኪዳኗ አይለየን ❤️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 16/2016 #ቅድስት_ኤልሣቤጥ

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በዚህች ቀን #የመጥምቁ_ዮሐንስ እናት የከበረች ኤልሳቤጥ አረፈች ይህች ቅድስት ከኢየሩሳሌም የሆነች የእናቱዋ ስም ሶፍያ ነው እርሷም ከሌዊ ነገድ ከአሮን ወገን ለሆነ ለማጣት ልጁ ናት በዝምድና አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም #የእናቷ_እህት ልጅ ናት

👉ማጣት ሦስት ልጆችን ወለዷልና የታላቂቱም ስም ማርያም ነው እርሷም ወደ ግብፅ በተሰደደች ጊዜ እመቤታችንን ያገለገለች #ሰሎሜን ወለደቻት ሁለተኛዋም #ሶፍያ ናት እርሷም የዚች #የቅድስት_ኤልሳቤጥ_እናቷ ናት የታናሺቱም ስም ሐና ነው እርሷም የከበረች ድንግል እመቤታችንን ማርያምን ወለደቻት ሰሎሜ ኤልሳቤጥ እመቤታችን ማርያም #የእኅትማማች ልጆች ናቸው።

👉ይችንም #ቅድስት_ኤልሳቤጥ_ካህኑ_ዘካርያስ አገባት የከበረ ወንጌልም ስለርሳቸው ተናግሯልና እነርሱ ሁለቱም ያለ ነውር ያለ ነቀፋ #በእግዚአብሔር ሕግ ጸንተው የሚኖሩ ዕውነተኞች ደጎች ሆኑ።

👉ኤልሳቤጥም መካን ስለሆነች ወደ እግዚአብሔር የሚለምኑና የሚማልዱ ሆኑ አርጅተውም የመውለጃቸው ዘመን በአለፈ ጊዜ እግዚአብሔር መልአኩን ገብርኤልን ወደ ዘካርያስ ልኮ ጸሎታቸው ልመናቸው እንደ ተሰማ #ስለ_ዮሐንስ መወለድና ከእርሱ ስለሚሆነው አስረዳው።

👉ከዚህም በኋላ ይቺ #ቅድስት_ኤልሳቤጥ መጥምቁን ዮሐንስን ፀንሳ ወለደችው ከሰዎችም የሚደርስባት ሽሙጥ ተወግዶ እጅግ ደስ አላት።

👉ሕፃኑም በማሕፀኗ እያለ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሰላምታ በሰጠቻት ጊዜ እንዲህ ብላ ጮኸች "ከሴቶች ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ #የማኅፀንሽም_ፍሬ_ቡሩክ ነው የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እኔ ምንድን ነኝ እነሆ እንዴት ነሽ ስትይኝ የሰላምታሽን ድምፅ በሰማሁ ጊዜ ልጁ በማሕፀኔ ውስጥ በደስታ ዘለለ

👉ከዚህም በኋላ ጌታችንን አየችው በአምላክነቱም አመነች የሚያምኑበትም በመዳናቸው ደስ አላት ዕድሜዋንም በፈጸመች ጊዜ #በበረሀ_ውስጥ_ሳለች_አረፈች

👉የእናታችን #ቅድስት_ለኤልሣቤጥ ምልጃና ፀሎት የከበረዉ ቃል ኪዳኗ ሁላችንንም ይጠብቀን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ውብ እና ማራኪ

ለስጦታ የሚሆኑ

የግድግዳ ፍሪሞች

እንዲሁም የትራስጌ መብራቶች

በተመጣጣኝ ዋጋ ይደውሉ
                              0963343853
ያሉበት እናደርሳለን🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Endet walachu Enkuwan aderesachu le kidst kidanemihret ametawi beal beselam aderesachu aderesen

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ትዝታ #ኒቆዲሞስ_ቆይ_ብቻ" ትዝታ
በእስራ ምዕት ዐሰርቱ ወስድስቱ ዓመተ መሲሕ በዘመነ ፕትርክናሁ ለብጹዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ ወኮነ ዓቢይ ኃዘን ወድንጋጼ ውስተ ኩሉ አድያመ ኢትዮጵያ ወፈድፋደሰ ውስተ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክሳዊት ወምክንያተ ሐዘኖሙ ለብዙኃን በእንተ ሞቶሙ ለንጹሐን መነኮሳት አበው እለ ተቀትሉ በእደ አረማውያን ወስሞሙ ለእሙንቱ መነኮሳት
ማር አባ ኪዳነ ማርያም
ማር አባ ተክለ ማርያም
ማር አባ ኃይለ ማርያም
ማር አባ ገብረ ማርያም
ወእሙንቱ መነኮሳት ጻድቃን ወፈራህያነ እግዚአብሔር ወብዙኃን ስምዐ ኮኑ በእንተ ጽድቆሙ ወርኅራኄሆሙ ወእሙንቱ ይለብሱ ወይትአጸፉ ብርሃነ ከመ ልብስ ወይእቲ ብርሃን ዘትትወሀቦሙ ለቅዱሳን እምድኅረ በጽሑ እማዕርገ ከዊን ዘእሳት። ወይቤሎሙ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳማዊ ለ፬ቱ መነኮሳት በቃል ጥዑም "ንዑ ዕርጉ ምስሌየ ውስተ ደብረ እግዚአብሔር ወውስተ መቅደሱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ኀበ አልቦ ደዌ ወሕማም ሞት ወሐዘን ወአውሥኡ ወይቤሉ እንዘ ይበክዩ በአፍቅሮቱ ወበርእዮቱ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳማዊ "አባ አባ ፈኑ ለነ እዴከ ጽንዕተ ኢትህድገነ ወኢትግድፈነ ባህቲተነ በዝንቱ ዓለም ኃላፊ" ወፈነወ ሎሙ እዴሁ ቅድስተ ለመነኮሳት ንጹሐን ወተአሀዙ ዕደ በዕድ እስከ ቦኡ መንግሥተ እግዚአብሔር።
ጸሎቶሙ ወበረከቶሙ ለእሉ ፬ቱ መነኮሳት የሃሉ ምስሌነ አሜን!

ሰላም ለክሙ መነኮሳተ ዝቋላ ፬ቱ
ዘተወከፍክሙ ግፍዐ ከመ ጊጋር ሰማዕቱ
ኀደግሙ ወመነንክሙ ዓለመ ቃኤል ከንቱ
በቅድመ ክርስቶስ ንጉሥ እለ ተአኲቱ
ይርድአነ ጸሎትክሙ ለዓለም ሕይወቱ

መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ የኔታ ጸጋ ዘአብ {አባ}
የካቲት 11/06/2016 ዓ/ም

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

#እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ #ቂርቆስ ና ለእናቱ ቅድስት #ኢየሉጣ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን🙏

#የሰማዕቱ ቅዱስ #ቂርቆስና የእናቱ ቅድስት #ኢየሉጣ ረድኤት :በረከት አይለየን 🙏በቃል ኪዳናቸው ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከዲያቢሎስ መሪ ይጠብቁልን🙏አሜን፫

#ሰማዕቱ_ቅዱስ_ቁርቆስ_እናቱ_ቅድስት_ኢየሉጣ(፲፭)አበርቱኝ🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

✞✝✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ✞✝✞

† ታላቁ አባ መርትያኖስ †

=>አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የካቲት ዐሥራ ዘጠኝ በዚች ዕለት የተጋዳይ መነኰስ የአባ መርትያኖስ ሥጋው ከአቴና አገር ወደ አንጾኪያ የፈለሰበት ሆነ። እርሱም ሽንግላ በኃጢያት ልትጥለው በወደደች ጊዜ ከአመንዝራ ሴት ከተፈተነ በኋላ እርሱ ግን መንኵሳ በገድል እስከ ተጸመደች ድረስ ስቦ ወደ ንስሓ መልሷታል።

«« ከዚህም በኋላ መኖሪያውን ትቶላት ከሀገር ወደ ሀገር የሚዞር ሆነ ከአቴና አገርም ደርሶ በዚያ ጥቂት ቀን ኖረ ጥቂትም ታመመና በሰላም አገፈ ዜናው በግንቦት በሃያ አንድ ቀን እንደተጻፈ።

የከበረ ቴዎድሮስም ለአንጾኪያ ሀገር በከሀዲው የፋርስ ንጉሥ ዘመን ሊቀ ጵጵስና በተሾመ ጊዜ ይህ አባት የካህናት አለቆችንና ምእመናንን ልኮ ሥጋውን ከአቴና አፍልሰው ወደ አንጾኪያ ከተማ አመጡት በምስጋናም እየዘመሩ አክብረው ተቀበሉት ሊቀ ጳጳሳቱም ተሳለመው በሣጥንም አድርጐ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አኖረው። በዚችም ዕለት በዓልን አደረጉለት።

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎቱ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን።

=>የካቲት 19 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ታላቁ አባ መርትያኖስ (በዝሙት ላለመሰናከል እግራቸውን በእሳት ያቃጠሉ አባት)

=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት
2.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት
3.አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ
4.አቡነ ስነ ኢየሱስ
5.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም

=>+"+ . . . በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ:: በድንጋይ ተወግረው ሞቱ:: ተፈተኑ:: በመጋዝ ተሰነጠቁ:: በሰይፍ ተገድለው ሞቱ:: ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ: እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ:: ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ: በዋሻና በምድር ጉድጉዋድ ተቅበዘበዙ:: +"+ (ዕብ. 11:36)

✞✝✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞✝✞

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

🌿🌴መርጌታ የባህል ህክምና ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ  በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን   0913467282
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1🌿🌴 ለመፍትሄ ሀብት
2🌿🌴 ለህማም
3🌿🌴 ለመስተፋቅር
4🌿🌴 ቡዳ ለበላው
5🌿🌴 ለገበያ
6🌿🌴 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7🌿🌴 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8🌿🌴 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9🌿🌴 ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌴 ለመክስት
11🌿🌴 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌴 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌴 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌴 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌴 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌴 ለቁራኛ
17🌿🌴 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18🌿🌴 ለመድፍነ ፀር
19🌿🌴 ሌባ የማያስነካ
20🌿🌴 ለበረከት
21🌿🌴 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22🌿🌴 አፍዝዝ አደንግዝ
23🌿🌴 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌴 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌴 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌴 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌴 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌴 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌴 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌴 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌴 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌴 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌴 ለድምፅ
34🌿🌴 ለብልት
35🌿🌴 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

                         ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1🌿🌴የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2.🌿🌴 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3.🌿🌴 ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4.🌿🌴 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5.🌿🌴 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6.🌿🌴 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7.🌿🌴 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8.🌿🌴 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿🌴 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10.🌿🌴 መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿🌴 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን
0913467282
0913467282 መደወል ይችላሉ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ሀይ ነጌ ሁላቹም ኦርቶዶክሶች ጥቁር ለብሳቹ እድትፀልዪ አደራ ያልሰሙትን አሰሙ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/meazahaymanot1

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 18/2016 #ፆመ_ነነዌ

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በፆም እና በፀሎት ለምንማፀንበት ሀገር እና ህዝብ ከጥፋት ለዳኑበት ትንሽ ቀን ሆና በስራዋ ግን ታላቅ ታምር ለተፈፀመባት #ፆመ_ነነዌ እንኳን አደረሰን

👉ነነዌ ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ ሲሆን ፆሙ ሶስት ( 3 ) ቀን ብቻ ነው ቀኖቹም በየዓመቱ ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ናቸው #የነነዌ_ፆም በመባቻ ሐሙስ( አቆጣጠር ) ከፍ እና ዝቅ ስለሚል አንድ ጊዜ በጥር አንድ ጊዜ በየካቲት ይሆናል ።

👉እናም የ2016 #ፆመ_ነነዌ የካቲት 18 ሰኞ ይጀምራል የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህን ፆም የወሰኑት ልትጠፋ የነበረች ነነዌን በፆም ምክንያት #እግዚአብሔር ይቅር ስላላት ይህን አምላካዊ ይቅርታውን ለዘለዓለም ለማሰብና ዛሬም በዚህ ዓለም ከነነዌ የከፋ ርኩሰትንና ኃጢያትን ስላለ የነነዌ ሕዝብ ይቅር ያልክ አምላክ ዛሬን #ይቅር_በለን ለማለት ነው

👉የነነዌ ሰዎችም #እግዚአብሔርን አመኑ ለፆም አዋጅ ነገሩ ከትልቁም ጀምሮ እስከ ትንሾቹም ማቅ ለበሱ ወሬውም ለነነዌ ንጉስ ደረሰ እርሱም ከዙፋኑ ተነስቶ መጎናፀፊያውን አውልቆ #ማቅንም_ለበሰ_አመድ ላይም ተቀመጠ አዋጅንም አስነገረ

👉በነነዌም ውስጥ የንጉሱንና የመኳንቱን ትእዛዝ አሳወጀ እንዲህም አለ #ሰዎችም_እንስሶችም አንዳችም እንዳይቀምሱ አይሰማሩም ውኃንም አይጠጡ ሰዎችና እንስሳትም #በማቅ ይከደኑ ወደ #እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩሁ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ።

👉እኛ እንዳንጠፋ #እግዚአብሔር ተመልሶ ይፀፀት እንደሄነ ከፅኑ ቁጣውስ ይመለስ እንደሆነ ምን ይታወቃል በማለትም አሳሳበ #እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸውም እንደተመለሱ በስራቸውም አየ #እግዚአብሔር_አምላክም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተፀፀቶ አላደረገውም ት;ዮናስ 3፤5-10

👉 #የነነዌ ህዝብን በምህረቱ የጎበኘ ቸሩ አምላካችን ሀገራችንን ህዝባችንንም በምህረት አይኑ ይጎብኝልን ቸርነቱን ያብዛልን ፆሙንም ለጥያቄያችን መልስ የምናገኝበት የበረከት ፆም ይሆንልን ዘንድ የአምላካችን #ቅዱስ_ፈቃድ ይሁንልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

እንኳን ለሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ በዓል አደረሰን በድንጋይ ተወግሮ በሰማዕትነትን ያገኘ ፃድቅ ነው
የፍቅር ሰማዕት እንደ አምላኩ እግዚዕነ ኢየሱስ ክርስቶስ ለገዳዮቹ ምህረት የለመነ ዛሬም የግፍ ድንጋይ ለሚወርድባቸው ወገኖቻችን ይማልድልን
የሰማዕቱ በረከት ይደርብን ምልጃው ቃል ኪዳኑ ይጠብቀን መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

እንኳን ለጾመ ነነዌ አደረሳችሁ !
~~~~~~~~~~~~~~~
የ2016 ዓ.ም ጾመ ነነዌ
የካቲት 18 ሰኞ ይገባል !
~~~~~~~~~~~~~~~
ነነዌ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ታሪካቸው በስፋት ከተጻፈላቸው የሜሶፖታምያ ከተሞች አንዷ ናት፡፡
ብዙ የሥነ መለኲት ምሁራን ከዛሬዋ የሞሱል ከተማ በተቃራኒ ከባግዳድ ሰሜን ምዕራብ 350 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ እንደ ነበረች ይስማማሉ፡፡ምንም እንኳን በ4000 ቅ.ል.ክ. ገደማ በናምሩድ በኩል ብትቆረቆርም 《ዘፍ.10፡11-12》 የአሦራውያን ዋና ከተማ የሆነችው ግን በ1400 ቅ.ል.ክ. ነው 《2ነገ.19፡36》፡፡ በከተማዋ በጣም ታዋቂ የነበረው የጣዖት ቤተ መቅደስ የአስታሮት ቤተ መቅደስ ይባላል፡፡
በዚህች ከተማ የሚኖሩት ሰዎች የሚሠሩት ክፋትና ኃጢአት እጅግ ከመብዛቱ የተነሣ ጽዋው ሞልቶ መጥፊያቸው ስለ ደረሰ ለፍጥረቱ ርኅራኄ ያለው እግዚአብሔር ግን ንስሐ ይገቡ ዘንድ ነብዩ ዮናስን ልኮላቸዋል፡፡
ይህ ነብይ ከአሕዛብ ወደ አሕዛብ የተላከ ነብይ ነው፡፡ አላላኩም አንድ ነብይ ወደ እስራኤላውያን ተልኮ እንደሚያደርገው ለመገሰጽ ሳይሆን ወደ ንስሐ ይጠራቸው ዘንድ ነበር፡፡
...
ነገር ግን ነብዩ ወደዚያች ከተማ እንዲሄድ በእግዚአብሔር ቢታዘዝም ወደ ተርሴስ ሲኮበልል እንመለከተዋለን፡፡
ቅዱስ ጄሮም ነብዩ ለምን እንዲህ እንዳደረገ ሲናገር፡- “ዮናስ አሕዛብን ከመጥላቱ የተነሣ ሳይሆን መዳን ከእስራኤል እየራቀ መሆኑን በትንቢት መነጽር ሲመለከት ወደ ነነዌ አልሄድም አለ፡፡ይኸውም ሙሴ ይህን ሕዝብ ከምታጠፋው እኔን ከሕይወት መጽሐፍህ ደምስሰኝ ያለው ዓይነት ነበር 《ዘጸ.32፡31-32》፡፡ቅዱስ ጳውሎስም “ስለ እነርሱ እርሱ ቢረገም እንደሚመርጥ እንደሰማነው” ብሏል 《ሮሜ.9፡3》፡፡በእርግጥም በዘመነ ሐዲስ አሕዛብ በክርስቶስ አምነው ሲጠመቁ እስራኤል ግን መጻሕፍትን ብቻ ይዘው ቀርተዋል፤ እስራኤል ነብያትን ብቻ ይዘው ሲቀሩ አሕዛብ ግን የነብያቱን የትንቢት ፍጻሜ ይዘዋል 《ማቴ.12፡42》፡፡
ልብና ኩላሊት ያመላለሰውን የሚያውቅ አምላክ ግን ዮናስ ላለመታዘዝ ብሎ እንዳላደረገው ስላወቀ በልዩ ጥበቡ ሲወስደው እናያለን፡፡
...
አስቀድሞ ታላቅ ነፋስን በመርከቢቱ ላይ አመጣ፤ ዮናስን የሚውጥ ታላቅ ዓሣ አሰናዳ፤ ቀጥሎም ዓሣው በየብስ እንዲተፋው አደረገ፡፡ዮናስ ወደዚያች ከተማ ከደረሰ በኋላ ግን ምንም እንኳን የሦስት ቀን መንገድ ዙሮ መስበክ ቢጠበቅበትም የአንድ ቀን መንገድ ያህል ወደ ከተማይቱ ውስጥ ሊገባ ጀመረ፤ ጮኾም በሦስት ቀን ውስጥ ነነዌ ትገለበጣለች አለ።የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፥ ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ። ወሬውም ወደ ነነዌ ንጉሥ ደረሰ፤ እርሱም ከዙፋኑ ተነሥቶ መጐናጸፊያውን አወለቀ ማቅም ለበሰ፥ በአመድም ላይ ተቀመጠ። አዋጅም አስነገረ፥ በነነዌም ውስጥ የንጉሡንና የመኳንንቱን ትእዛዝ አሳወጀ፥ እንዲህም አለ፡- “ሰዎችና እንስሶች ላሞችና በጎች አንዳችን አይቅመሱ፤ አይሰማሩም ውኃንም አይጠጡ፤ ሰዎችና እንስሶችም በማቅ ይከደኑ፥ ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩኹ፤ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ።
እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይጸጸት እንደ ሆነ፥ ከጽኑ ቍጣውም ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?” ሰው ወዳጁ ጌታም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ ሥራቸውን አየ፤ ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተጸጽቶ አላደረገውም።
...
በእርግጥም እግዚአብሔርን የሚፈራ ልቡና የትምህርት ጋጋታ አያስፈልገውም፤ የቀናት ብዛት አያስፈልገውም፡፡
እኛ ክርስቲያኖችም ይህን በማዘከር “ንስሐ ብንገባ እንደ ነነዌ ሰዎች ከተቃጣው ማንኛውም መቅሰፍት እንድናለን” በማለት በየዓመቱ ከዓብይ ጾም መግቢያ ሁለት ሳምንት አስቀድማ ካለችው ሰኞ ጀምሮ እስከ ረቡዕ ድረስ “ጾመ ነነዌ” በማለት እንጾማታለን፡፡ ዘንድሮም ዓብይ ጾም የካቲት 13 ስለሚገባ የአሁኑ ሰኞ ጥር 29 እስከ ረቡዕ የካቲት 1 እንጾማታለን፡፡
...
እግዚአብሔር የመረጠውን ዓይነት ጾም እንድንጾም ከተቃጣው ማንኛውም ዓይነት ፈተናም እንድናመልጥ ሰውን በመውደድ ሰው የሆነው ክርስቶስ ይርዳን ::
...
ወስበሐት ለእግዚአብሔር
ወወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር !

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://www.youtube.com/live/tetC_o27U4c?si=dHBFY1bVlEi9_cBr

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://www.youtube.com/live/eEE07LIesro?si=ebi4Hu5-5k5KW4S7

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ዛሬ የካቲት ፲፮ /16/ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምህረት ቃልኪዳን የተቀበለችበት ቀን ነው።

ለእኛ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ትልቅ በዓል ነው። እንኳን አደረሰን✝️✝️✝️

#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://psee.io/5lutpz
ሰብስክራይብ በመድረግ ቤተሰብ ይሁኑረ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/X0QnrgjDv2w?si=ASWp-PeJwozPrGem

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ኅሊና ቀዳማይ አብ
ኪዳነምሕረት ማርያም ኪዳነምሕረት
ኪዳነምሕረት ማርያም ኪዳነ አምላክ

#ትርጉም፡-በአብ ኅሊና ቀድመሽ የታሰብሽሸ ኪዳነምህረት አንቺ ነሽ

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
መልካም ዋዜማ✝️❤

የካቲት 15/6/2016⛪️💚💛❤
#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ
#ኪዳነምህረት

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 15/2016 #ቅድስት_ኢየሉጣ
#ቅዱስ_ቂርቆስ
#ቅዱስ_ሚናስ

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በቅዱሳኑ ስም ለምናመሰግንበት #ቅዱስ_ቂርቆስ_እና_ቅድስት_ኢየሉጣ #ቅዱስ_ሚናስ በምልጃ ፀሎታቸዉ እንዲያስቡን ለምንማፀንበት ለወርሐዊ መታሠቢያ በአላቸዉ እንኳን አደረሰን

👉 #ቅዱስ_ቂርቆስ ዕድሜው የሦስት ዓመት ሳለ እናቱ ቅድስት #ኢየሉጣ ከሮሜ ወደ ሌላ ሃገር ሸሽታ ይዛው ሄደች በዚያም የሸሸችውን መኮንኑን አገኘችው የሚያውቋትም ሰዎች ሸሽታ እንደመጣች ስለተረዱ ለመኮንኑ ነገር ሰሩባት

👉መኮንኑም #ቅድስት_አየሉጣን አስጠራትና ስለ አምልኮ ጠየቃት ቅድስት ኢየሉጣም መኮንን ሆይ ዕድሜው ሦስት አመት የሆነው ሕፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እርሱን ጠይቅ አለችው

👉 #ሕፃኑ_ቅዱስ_ቂርቆስም ወደ አለበት ጭፍራውን ልኮ ወደ እርሱ አስመጣው ሕፃኑንም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና “አንተ ደስተኛ ሕፃን ሆይ እንዴት ነህ?” አለው።

👉ሕፃን #ቅዱስ_ቂርቆስም መለሰለት እንዲህም አለው “አዎ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስታዬም ተጠብቆልኛል ላንተ ግን ሐዘንና ለቅሶ ጥርስ ማፋጨትም ነው፤ መጽሐፍ ቅዱስም ለዝንጉዎች ተድላ ደስታ የላቸውም ብሏልና” አለው።

👉 #እግዚአብሔር አምላክ ኃይልንና ንግግርን ሰጥቶታልና በዚያ ለተሰበሰቡት ሰዎች እስኪደነግጡ ድረስ ብዙ ተናገረ ሕፃኑ #ቅዱስ_ቂርቆስም ንጉሱን መኳንንቱንና ጣዖታቱን ረገማቸው ከብርታቱም የተነሳ አደነቁ።

👉መኮንኑም በአፈረ ጊዜ በየዓይነቱ በሆነ ስቃይ ታላላቆች እንኳ የማይችሉትን ታላቅ አስጨናቂ የሆነ ስቃይን አሰቃየው እናቱ #ቅድስት_ኢየሉጣንም ከእርሱ ጋር እንደ እርሱ በጣሙን አሰቃያት

👉 #እግዚአብሔር ግን ያለ ምንም ጉዳት ያነሳቸው ነበር ብዙዎች አህዛብም ይህን አይተው አደነቁ ክብር ይግባውና በጌታችን በመድሃኒታችን #በኢየሱስ_ክርስቶስ አምላክነት አምነው በሰማእትነት ሞቱ የሰማዕትነትንም አክሊል ተቀበሉ።

👉በሕፃኑ #ቅዱስ_ቂርቆስ ላይም የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ አደረበት ታላላቅ ድንቅ ተአምራቶችንም ያደርግ ነበር ብዙዎች በሽተኞችንም ያድናቸው ይፈውሳቸው ነበር ይህንን ያየ መኮንን በታላቅ የናስ ጋን ውስጥ ውሃ ጨምረው በእሳት ያፈሉት ዘንድ አዘዘ የፍላቱም ድምጽ እንደ ክረምት ነጎድጓድ ሆነ ድምጹም በጣም ያስተጋባ ነበር

👉ይህን ያየችና የሰማች እናት #ቅድስት_ኢየሉጣም ፍርሃትና የሃይማኖት ጉድለት ታየባት ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ግን እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ሁኔታዋን አይቶ ወደ አምላኩ እግዚአብሔር ጸለየ ያን ጊዜ ልዑል #እግዚአብሔር ልቧን ወደ ሰማይ አሳርጎ ለቅዱሳን ሰማዕታት የተዘጋጁ የብርሃን ማደሪያዎችን አሳያት ቅድስት ኢየሉጣም እንደገና በሃይማኖቷ ጸናች እግዚአብሔር አምላኳንም አመሰገነችው ልጇን ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስንም “ልጄ ሆይ አንተ ከእንግዲህ አባቴ ነህ እኔም ልጅህ ነኝ” አለችው

👉 #ቅድስት_እየሉጣም ለልጇ “ያች የተወለድክባት ዕለት ቀኗ የተባረከችና የተቀደሰች ናት” አለችው የመኳንንቱ ጭፍሮችም እሳት ወደ አለበት ጋኖች ውስጥ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን በጨመሯቸው ጊዜ የውሃው ፍላት ወድያዉኑ ቀዘቀዘ ከእግዚአብሔር የታዘዘ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ የእሳቱን ኃይል አቀዝቅዞታልና

👉ይህን ያየ መኮንን ሥጋቸው ተቆራርጦ እስከሚወድቅ ድረስ በመቃጥን ውስጥ አድርገው አንዲጎትቷቸው አዘዘ #ከእግዚአብሔርም የታዘዘ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አዳናቸው

👉መኮንኑም በታላቅ ስቃይ ያሰቃያቸው ዘንድ አስቦ እስኪመክር ድረስ በወህኒ ቤት ዘጋባቸው በዚህን ጊዜ ጌታችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ወደ ሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስን አረጋጋው አጽናናው ስሙን ጠርተው መታሰቢያ ለሚያደርጉለትም በረከትን እንደሚያገኝና ሌላ ብዙ ቃል ኪዳን ሰጠው

👉ሲነጋ መኮንኑ ከመካነ ምኩናኑ ተቀምጦ ካለበት አስጠርቶ የተመለስከው መመለስ አለን አለው #ቅዱስ_ቂርቆስም አይሆንም አልመለስም አለው ሰይፍ ጃግሬውን ጠርቶ ንሳ ውደቅበት አለው በሰይፍ መታው ጌታም ነፍሱን ከመካነ ዕረፍት ሥጋውንም ነጥቆ #በሰረገላ_ኤልያስ አኑሮለታል እናቱ ቅድስት ኢየሉጣንም በማግስቱ ጥር 16 በሰይፍ አስመትቷት በሰማዕትነት ዓርፋለች

👉 #እግዚአብሔር አምላካችን የሕፃኑ #ቅዱስ_ቂርቆስና የእናቱ #የቅድስት_እየሉጣን በረከታቸውንና ረድኤታቸውን ያድለን "አሜን"

👉በዚህ እለት የምናስበዉ ሰማእቱ #ቅዱስ_ሚናስ ፀሎቱ በረከቱ አይለየን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አቀረበ!

ጥቁር ልብስ!!!

ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ ከቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምህረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ሲል ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አስተላለፈ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel