kedusgebreal | Unsorted

Telegram-канал kedusgebreal - የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

1895

ይህ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ ክፍት የሆነ ለመማማርያ እና መወያያ ታስቦ የተከፈተ ነው። ልቦናችንን እግዚአብሔርን ለመሻት ያነሳሳን ከሚያልፈው ወደማያልፈው ሀሳባችንን ይሰብስብልን።✝️🙏 for any comment or report (le asteyayet) https://t.me/fekerelehulu

Subscribe to a channel

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

🌷እንኳን አደረሰን የካቲት ❷❸ [፳፫]
======================


🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
".. ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት
            ፀበልህም ያድናል በእውነት
            በምልጃህ ያመኑ በሙሉ
                   ባንተ ይድናሉ..."

አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ🤲 የልቤን ኀዘን ስነግርህ ፈጥነህ ጸሎቴን ስማኝ፤ ነገሬንም አድምጠኝ።
ያዘኑትን የምታረጋጋ ሆይ ወደ እኔ ቅረብ፤ በአጠገቤም ተገኝተህ አለሁለህ በለኝ"🤲🙏🙏🙏

✝️ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን የቅዱስ ጊዮርጊስ መልጃና ጥበቃው በረከቱ አይለየን አሜን!

አሜን [፫] 🤲🙏

/channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

                       †                       

[       የካቲት ፳፫ / 23 አድዋ      ]

🕊  እ ን ኳ ን   አ ደ ረ ሳ ች ሁ  🕊

💖

የልዳ ሰማዕት የፋርሱ ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት [ አባቶቻችንን አድዋ ላይ የረዳበት ] ቀን።

የካቲት ፳፫/23 አድዋ !

[   ዝክረ ቅዱሳን   ]


         †              †               †
▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬
/channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/shlmatwon_ykblu2

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

                       †                       

[       የካቲት ፳፫ / 23 አድዋ      ]

🕊  እ ን ኳ ን   አ ደ ረ ሳ ች ሁ  🕊

💖

የልዳ ሰማዕት የፋርሱ ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት [ አባቶቻችንን አድዋ ላይ የረዳበት ] ቀን።

የካቲት ፳፫/23 አድዋ !

[   ዝክረ ቅዱሳን   ]


         †              †               †
▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬
/channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በቡራዩ ክ/ከተማ የጠሮ መካነ ቅዱሳን  አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን  የገቢ ማሳሰቢያ
ጉባኤው የሚከናወንበት ቦታ: መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን አዳራሽ (አራት ኪሎ)

የጉባኤ ቀን : መጋቢት 15/2016 ዓ.ም

መግቢያ ዋጋ : 100 ፣200  ፣500ብር ያገኛሉ

የመንፈሳዊ ጉባኤውን ትኬት የሚፈልጉ ከሆነ ይደውሉ፡፡        0907610076 0960029538    በውስጥ ማናገር የምትፈልጉ
ባሉበት ትኬቱ እንዲደርሶ እናደርጋለን፡፡ ሰብሰብ አድርገው ቢገዙ ይበረታታል! እናመሰግናለን

አዘጋጅ : መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ከመዓዛ ሃይማኖት የበጎ አድራጎት ማህበር

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

አርኬ ዘወርኀ የካቲት ፳፩፦ (ስእለተ ነዳይ)

ጎስዐ ልብየ ቃለ ሠናየ፤
ወአነ አየድዕ ለንግሥተ ሰማይ ግብርየ፤
እንዘ ይብል ምዕመን በጊዜ ሰአለ ወጸለየ፤
ብጽሒ ፍጡነ ኀቤሁ ማርያም እግዝእትየ፤
ዘምስለ ዳዊት ገብርኪ ዘኢየአምር እከየ!

ልቡናዬ በጎ ነገርን ተናገረ ለሰማይ እና ለምድር ንግስት ለድንግል ማርያም ስራዬን እናገራለሁ  እያለ አንድ ምዕመን በጸለየ ጊዜ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ተንኮንልን የማያውቅ ከዳዊት አባትሽ ጋር ፈጥነሽ ወደእሱ ድረሽ  ይላል

የድሮ ቅዱሳት ስዕላት  ታሪኩን እና ተአምሩን ቃል በቃል የሚናገሩ ከመሆናቸው ባሻገር  መልእክቱ ይገርማል  

የድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ይጠብቀን!

/channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

☞አርኬ ዘወርኀ የካቲት ፳፩፦ (ስእለተ ነዳይ)

✝ጎስዐ ልብየ ቃለ ሠናየ፤
ወአነ አየድዕ ለንግሥተ ሰማይ ግብርየ፤
እንዘ ይብል ምዕመን በጊዜ ሰአለ ወጸለየ፤
ብጽሒ ፍጡነ ኀቤሁ ማርያም እግዝእትየ፤
ዘምስለ ዳዊት ገብርኪ ዘኢየአምር እከየ!

(ዝክረ ቅዱሳን፥ ርቱዓነ ሃይማኖት)

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት



ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ inbox ላይ አናግሩኝ🙏 በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral

It's not a scam it is real ከናንተም ከምታውቁትም ሰው የማትፈልጉትን በመሸጥ ብሮን ይቀበሉ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/VG-gyo8To4c?si=FLSUmo3GX8RlDO8k

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

☎ 0944455437🌿🌿
0912399819
መሪጌታ ብርሀኑ እፀ ፈውስ የባህል ህክምና
በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
ከሁሉ አስቀድመን በስራችን የምስክር ወረቀት ያለን መሆኑን ለመግለጥ እኖዳለን::በሚገርም ሁኔታ ለኤችአይቪ ኤድስ በሽታ በሳምንት ፈዋሽ የሆነ መድሀኒት አለን።
በተጨማሪም ከሀይማኖት ጋር እማይጋጭና ከጥንቆላ ጋር እደማይገናኝ    ለማሳወቅ እናዳለን፡፡መሪጌታ ብርሀኑ
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿  ሎተሪ  እና እቁብ እንዲደርሰን
2 🌿 ለህማም
3 🌿 ለመስተፋቅር
4 🌿 ቡዳ ለበላው
5 🌿 ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
6 🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿 ሚስጥር የሚነግር
8 🌿 ራዕይ የሚያሳይ
9 🌿 ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿ለመክስት
11🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው እና ለ HIV
15🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿 ለቁራኛ
17🌿 ለአምፅኦ
23🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿ለዓይነ ጥላ
27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿 ለድምፅ
34🌿 ለብልት  ማሳደጊያ
34     ለመስተፋቅር
35     ሰው እንዲወደን ማድረግያ  
36    ለስንፈተ ወሲብ
37    ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
38    ለቁመት መጨመርያ ዕፀ     (ኤግኤል)
39   ለግለ ወሲብ  ወይም ለሴጋ
40   ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
41   ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
42  ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ
43  ለውፍረት
44  ለቅጥነት
45   ለስልጣን መጨመርያ
46   ለህዝብ ፍቅር
47   የሴት ድንግልና መመለሻ
48   ደፋር ለመሆን
49   ለመካን
50   መንፈሶችን ለማዘዝ
51   ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ
52 የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት
53   ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ
54  ለኤች አይቪ ኤድስ በሽታ ማስለቀቂያ
እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ
(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው
-----------------------------------------------☎️
0944455437
ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
2.🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ እና ለሎተሪ
3.🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4.🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ
5🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6.🌿 ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7🌿  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9.🌿 ትምህርት አልገባ ላለው
10🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
11.🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ::
☎️ 0944455437&0912399819 ሴቭ  አርጋቹ በቴሌግራም, imo  አልያም ዋትሳፕ ላይ ታገኙናላቹህ፡ እግዛብሄር ኢትዬጲያን እና ልጆቿን ይባርክ፡፡
  መሪጌታ ብርሀኑ
በኢሞ
በዋትሳፕ ያገኙናል
ባላቹህበት እንሰራለን
    አድራሻ  ቤንሻንጉል

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://www.youtube.com/live/UdazduHFKFA?feature=shared

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

እንዴት አረፈዳቹ እህቶቼና ወንድሞቼ??

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞

✞✞✞ እንኩዋን ለጻድቁ "አቡነ ክፍለ ማርያም" እና ለሰማዕቱ ቅዱስ "ፊልሞን መዓንዝር" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞

+*" አቡነ ክፍለ-ማርያም "*+

=>ኢትዮዽያዊው ጻድቅ አቡነ ክፍለ-ማርያም በሐዋርያዊ አገልግሎቱ የተመሠከረለት: ለበርካታ ዓመታት በጾምና በጸሎት በአቱን አጽንቶ የኖረ: ከቅድስናው የተነሳ መላዕክት ሰማያዊ ኅብስት ይመግቡት: ውሃም ከአለት ላይ ይፈልቅለት የነበረ አባት ነው::

+በዘመኑም ረሃብ ነበርና እርሷ ሳታውቀው እናቱን በረሃብ ጠውልጋ ቢያያት በጣም በማዘኑ እንዲባርከው ከቀረበለት የሰንበት ቁርስ ለእናቱ አድልቶ ብዙ ሰጣት:: በዚሕ ምክንያት መልዐኩም ሰማያዊ ኅብስቱን አስቀረበት: ምንጩም ደረቀች::

+ጥፋቱ የገባው አባ ክፍለ-ማርያም ለ11 ዓመታት ንስሃ ገብቶ እግዚአብሔር መልሶለታል:: ከብዙ የገድል ዓመታት በሁዋላም በዚህች ቀን ተሠውሯል::

+*" ቅዱስ ፊልሞን ሰማዕት "*+

=>ይህን ቅዱስ "ፊልሞን መዓንዝር" ብሎ መጥራቱ
የተለመደ ነው:: እርሱ በቀደመ ሕይወቱ አዝማሪ (ዘፋኝ)
ነበርና:: ዘፋኝነት (አዝማሪነት) ደግሞ በክርስትና
ከተከለከሉ ተግባራት አንዱና ዋነኛው በመሆኑ ዘፈን
(ሙዚቃ) መስማትም ሆነ ማድመጡ ኃጢአት ነው::

+ነገር ግን ሁሉ እንዲድን የሚፈቅድ ጌታችን ጥሪውን ወደ
ሁሉም ሰው በየጊዜው ይልካል:: ቅዱስ ፊልሞንም
የክርስቶስ ጥሪ የደረሰው በከንቱ የዘፋኝነት (የአዝማሪነት)
ኑሮ ውስጥ ሳለ ነው:: ነገሩ እንዲህ ነው:-

+በ3ኛው ክ/ዘ መጨረሻ (በ290ዎቹ) አርያኖስ የሚባል
ሹም በግብጽ (እንዴናው) ክርስቲያኖችን ጨፈጨፈ::
ባለማወቅም ክርስቶስን የሚያመልኩ ሚሊየኖችን በሰይፍ
በላቸው:: ከዚህ ድርጊቱ መልስ ደግሞ በጣዖቱ (አዽሎን)
ፊት እያስዘፈነ ከንቱነትን ይሰዋ : ይዝናናም ነበር::

+ከዘፋኞቹ መካከል ደግሞ ይህ ፊልሞን አንዱ ሆኖ
ለዘመናት በፊቱ ተጫወተለት:: አንድ ቀን ግን እንዲህ
ሆነ:: አስቃሎን የሚባል ቅዱስ ክርስቲያን ለጣዖት
እንዲሰዋ ታዘዘ::

+ይህ አስቃሎን (አብላንዮስም ይባላል) ወንድሙን
ፊልሞንን ያድነው ዘንድ ተጠበበ:: ወደ ፊልሞን ሒዶ "እኔ
ገንዘብ እሰጥሃለሁ:: የእኔን ልብስ ለብሰህ : እኔን መስለህ
ለጣዖት ሰዋልኝ" አለው:: አስቃሎን ይህንን ያለው
ለጥበቡ ሲሆን ፊልሞን ግን "ገንዘብ ካገኘሁ" ብሎ
የባልንጀራውን ልብስ ተሸፋፍኖ ወደ ጣዖቱ ፊት ቀረበ::

+ያን ጊዜ ተሸፍኖ መስዋዕት ማቅረብ ክልክል ነውና ሹሙ
አርያኖስ ግለጡት ሲል አዘዘ:: ቢገልጡት ፊልሞን ሁኖ
ተገኘ:: መኮንኑ ገርሞት "ምን እያደረክ ነው?" ቢለው "እኔ
ክርስቲያን ነኝ" ሲል አሰምቶ ተናገረ::

+ለጊዜው ሁሉም እየቀለደ መስሏቸው ነበር:: ፊልሞን
ግን ይህንን ያለው ከልቡ ነው:: ምክንያት በቅዱስ
አስቃሎን ልብስ ተመስሎ መንፈስ ቅዱስ ልቡን ለውጦለት
ነበር:: ተገልጦ ቀና ሲልም ቅዱሳን መላእክት ከበውት
አይቶ ልቡ ጸንቶለታል::

+ሹሙ አርያኖስም የቀልዱን እንዳልሆነ ሲያውቅ
"ታብዳለህ?" ቢለው ፊልሞን "ምን አብዳለሁ! ዛሬ ገና
ከእብደቴ ሁሉ ዳንሁ እንጂ" ሲል መልሶለታል:: አሕዛብ
ሁሉ እያዩም በዚያች ቅጽበት መንፈስ ቅዱስ በደመና
አምሳል ወርዶ አጥምቆታል::

+በሆነው ሁሉ የተበሳጨው ሹሙም ቅዱስ ፊልሞንን
ከክርስቶስ ፍቅር ይለየው ዘንድ ደበደበው : ገረፈው :
ጥርሱን አረገፈው : ደሙንም መሬት ላይ አፈሰሰው::
በዚህ ሁሉ ግን ጸና:: ቅዱስ አስቃሎንም ፈጥኖ መጥቶ
በመከራው መሰለው::

+በመጨረሻም 2ቱም ቅዱሳን በቀስት ተነድፈው ይገደሉ
ዘንድ ተፈረደባቸው:: ነገር ግን ለእነሱ የተወረወረ ቀስት
መንገዱን ስቶ የሹሙን (የአርያኖስን) ዐይን በማጥፋቱ
ወታደሮቹ በንዴት 2ቱንም ሰይፈው ገድለዋቸዋል::

+ዐይኑ የጠፋበት አርያኖስም ስቃዩ ሲበዛበትና
ከሚያመልካቸው የረከሱ ጣዖታት መፍትሔ ሲያጣ
ከቅዱሳኑ ደም ተቀባ:: ዐይኑም ፈጥኖ በራለት:: በዚህም
ምክንያት ምድራዊ ሹመቱን : ሃብት ንብረቱን : ትዳርና
ቤቱን : ጣዖት አምልኮውን ትቶ በክርስቶስ አምኖ
ለሰማዕትነት በቅቷል::

=>አምላከ ቅዱሳን በወዳጆቹ አማላጅነት
የምናስተውልበትን አዕምሮ አይንሳን:: በረከታቸውንም
ያድለን::

=>የካቲት 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.አቡነ ክፍለ-ማርያም ዘዲባጋ (የተሰወረበት)
2.አቡነ ገብረ-መርዐዊ ዘአግዶ (ኢትዮዽያዊ)
3.ቅዱስ ፊልሞን መዐንዝር (ከአዝማሪነት በክርስቶስ አምኖ ለሰማዕትነት የበቃ ቅዱስ ሰው)
4.ቅዱስ አስቃሎን አናጉንስጢስ (ሰማዕት)
5.ቅዱስ ዼጥሮስ ሊቀ ዻዻሳት (የታላቁ ሐዋርያዊ አትናቴዎስ ደቀ መዝሙር)

=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ቴዎድሮስ ሊቀ ሠራዊት (ሰማዕት)
2.ቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር
3.ቅዱስ አክሎግ ቀሲስ
4.ቅዱስ አፄ ካሌብ ጻድቅ
5.አባ አሞንዮስ ዘሃገረ ቶና
6.ቅድስት ሳድዥ የዋሒት

=>+"+ ስትጦሙም እንደ ግብዞች አትጠውልጉ . . . አንተ ግን ስትጦም በስውር ላለው አባትህ እንጂ እንደ ጦመኛ ለሰዎች እንዳትታይ ራስህን ተቀባ: ፊትህንም ታጠብ:: በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ያስረክብሃል:: +"+ (ማቴ. 6:16)

<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

# መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል

❖  ከ7ቱ ሊቀነ መላእክት አንዱ ነው።

❖ ገብርኤል ማለት የስሙ ትርጉም የእግዚአብሔር ልጅ የሚመስል የእግዚአብሔር ሰው ማለት ሲሆን
ት.ዳን 3+25ሕዝ 9፥2 በተጨማሪም መጋቤ ሐዲስ( የሐዲስ ኪዳን አስተማሪ) እግዚእ ወገብረ (እግዚአብሔር አደረገ ) ማለት ነው።

❖ ብስራታዊ (አብሳሪው) መልአክ ነው። እመቤታችንንና ዘመዷ ኤልሳቤትና አብስሮአልና።

❖ ቅዱስ ገብርኤል አርባብ የተበለው ነገደ መላእክት አለቃ ነው።

❖ በመጀመሪያው የመላእክት ጦርነት ጊዜ አምላካችንን እስክናውቅ ባለንበት ፀንተን እንቁም በማለት መላእክት ያፀናቸው ቅዱስ ገብርኤል ነው።
❖ ተራዳዩ መልአክ ነው።

ዳን ፫፥፲፱-፳፯፣ዳን ፰፥፲፭ ዳን፱፥፳፩-፳፯
❖ ቅዱስ ገብርኤል ከ፯ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ነው።

❖ በጎ በጎውን የምንሰማበት መልካም መልካሙን የምናደርግበት መልካም ቀን ይሁንልን።

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#መልካም እለተ ይሁንልን

ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል
/channel/dmse_tewado

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://www.youtube.com/live/0mwp2xfseTM?si=C0Sht2F16dJ63_Pr

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtube.com/shorts/WaLjW8YtYjM?feature=share

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/iCm5hCQcfCw?si=EeS4AIpvSL0Mn7Ba

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/TP8ZG_1IB8o?si=uGITJPROgebstgj4

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ሶበ ተዘከርነሀ

ሶበ ተዘከርነሀ ለፅዮን
ሶበ ተዘ ከርና ሀ ለፅዮን
ውስተ አፍላገ ባቢሎን እየ ነበምነ ወበከይበ
እዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ጉያትያ

ባሰብናት ጊዜ ፅዮንን ባሰብናት ጊዜ ፅዮንን
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን
መሰንቋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ

ፅኑ መከራ ተቀበልን ተፈተንን በመከራ
የደዌ ሞት በላያችን እንደ ዝናብ ወርዷልና
አህዛብም ዘበቱብን እንዲህ ብለው በየተራ
ዘመሩለት ለአምላካችሁ ያድናችሁ ከመከራ
       እግዚአብሄር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታልና
     ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታልና
     ፅዮን ሆይ እናታች ቅድስት ድንግል ማርያም
     ፅዮን ሆይ እናታች ቅድስት ቤተክርስትያን
      አንቺን ብረሳ ቀኛችን ትርሳ

የማረኩን በጦራቸው በሃይላቸው የተመኩ
በፂዮን ደጅ ያለፍራት የፅዮንን ክብሯን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረን የማረኩንን በትኖ
       እግዚአብሄር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታልና
      ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታልና
       ፅዮን ሆይ እናታች ቅድስት ድንግል ማርያም
       ፅዮን ሆይ እናታች ቅድስት ቤተክርስትያን
        አንቺን ብረሳ ቀኛችን ትርሳ

ስጋችንን ይገል ዘንድ የሞት ጥላም ቢያጠላ
እናልፋለን ሁሉን ባንቺ ያአምላክ እናት ድንግል ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌያችን
ለስጋ ና ለነፍሳችን መድሀኒት ነሽ እናታችእናታችን
     እግዚአብሄር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታልና
     ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታልና
      ፅዮን ሆይ እናታች ቅድስት ድንግል ማርያም
       ፅዮን ሆይ እናታች ቅድስት ቤተክርስትያን
        አንቺን ብረሳ ቀኛችን ትርሳን

/channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 22/2016 #ቅዱስ_ዑራኤል

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በመልአኩ ስም ለምናመሰግንበት ለሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ዑራኤል መታሰቢያ ወርሐዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሰን

👉 #ዑራኤል የሚለው ስም “ዑር” እና “ኤል” ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው

👉 #ዑራኤል ማለት ትርጉሙ #የብርሃን_ጌታ የአምላክ ብርሃን ማለት ነው

👉 #ቅዱስ_ዑራኤል ለነቢዩ ዕዝራ ጽዋዓ ልቡና ያጠጣዉ ጥበብና ማስተዋልን የሰጠዉ የጠፉትን ቅዱሳት መፃህፍትን በቃሉ አጥንቶ እንደገና እንዲጽፋቸዉ የረዳዉ መልአክ ነዉ (ዕዝ ሱቱኤል13፥39)

👉 #ቅዱስ_ዑራኤል ቅድስት ማርያም ልጅዋን ህፃኑን ኢየሱስ ክርስቶስን ይዛ ለስደት በተነሳች ጊዜ ከምድረ እስራኤል ወደግብጽ ከዚያም ወደ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እየመራ ያመጣት መልአክ ነው (ድርሳነ ዑራኤል ገጽ 26 ምዕ 4)

👉አቤቱ የመላእክት ሁሉ አለቃ የሚሆን #የቅዱስ_ዑራኤል አምላክ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ሆይ በክርስቶስ ክርስቲያን የተሰኘን የጥምቀት ልጆችህን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቀን ምህረት ቸርነትህ አይለየን "አሜን" ✝️ ⛪️ ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

እመ አምላክ ❤
እመ አዶናይ ❤
እመ ኤልሻዳይ ❤
እመ ኢየሱስ ❤
እመ ክርስቶስ ❤

ልብ የሚያረጋጋ ስም !

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በቡራዩ ክ/ከተማ የጠሮ መካነ ቅዱሳን  አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን  የገቢ ማሳሰቢያ
ጉባኤው የሚከናወንበት ቦታ: መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን አዳራሽ (አራት ኪሎ)

የጉባኤ ቀን : መጋቢት 15/2016 ዓ.ም

መግቢያ ዋጋ : 100 ፣200  ፣500ብር ያገኛሉ

የመንፈሳዊ ጉባኤውን ትኬት የሚፈልጉ ከሆነ ይደውሉ፡፡        0907610076 0960029538    በውስጥ ማናገር የምትፈልጉ
ባሉበት ትኬቱ እንዲደርሶ እናደርጋለን፡፡ ሰብሰብ አድርገው ቢገዙ ይበረታታል! እናመሰግናለን

አዘጋጅ : መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ከመዓዛ ሃይማኖት የበጎ አድራጎት ማህበር

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

†✝† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †✝†

+"+ እንኩዋን ለቅዱስ "አናሲሞስ ሐዋርያ" እና ለእመቤታችን "ቅድስት ድንግል ማርያም" በዓል በሰላም አደረሳችሁ +"+

+*" ድንግል ማርያም "*+

=>የአምላክ እናቱ እመ-ብርሃን ድንግል ማርያም:-
*በ3 ወገን (በሥጋ: በነፍስ: በልቡና) ድንግል
*በ3 ወገን (ከኀልዮ: ከነቢብ: ከገቢር) ንጽሕት
*ሳትጸንስ: በጸነሰች ጊዜና ከጸነሰች በሗላ ድንግል
*ጌታን ሳትወልድ : በወለደችው ጊዜና ከወለደችው በሗላ ድንግል ስትሆን እናትም ድንግልም መሆኗን አምነን እመሰክራለን::

+እመቤታችን ከፍጥረት ሁሉ በላይ ክብርትና ንዕድ ናት:: ሊቃውንት አበው እንዳስተማሩን በዚህ ዕለት እንዲህ ብለን እንጸልያለን::
"ረስዪ ፍና ትሕትና አእጋርየ ይሑሩ:
ትዕቢትሰ ለአምላክ ጸሩ"
(እመቤቴ ሆይ ትዕቢትን አምላክ ይጠላልና እግሮቻችን በትሕትና እንዲሔዱ አድርጊ)

+*" ቅዱስ አናሲሞስ ሐዋርያ "*+

=>በዘመነ ሐዋርያት ምስጉን ከነበሩ አበው አንዱ ቅዱስ አናሲሞስ ነው:: ስለ ቀና አገልግሎቱና መልካም እረኛነቱ አባቶቻችን ሐዋርያት አብዝተው በቀኖናቸው መስክረውለታል:: እርሱ ከኃጢአት ኑሮ ወደ ዘለዓለማዊ የቅድስና ሕይወት መጥቷልና::
¤ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:-

=>በሮም ከተማ የሚኖር ፊልሞና የሚባል አንድ ባለጸጋ ነበር:: ይህ ሰው በስብከተ ቅዱስ ዻውሎስ አምኖ ከርስቲያን ሆነና በመንፈሳዊ አገልግሎት ተጠመደ:: ነገር ግን ከአገልጋዮቹ መካከል ያላመነ አንድ ሰው ነበር:: "ተጽዕኖ አላደርግበትም" ብሎ ዝም ይለዋል:: ግን ክርስትና እንዲገባው ለተልዕኮ መንፈሳዊ በሚሔድበት ሥፍራ ያስከትለው ነበር::
+አገልጋዩ ግን በመለወጥ ፈንታ ሌብነትን ለመደ:: ይባስ ብሎም የአሳዳሪውን (የፊልሞናን) ገንዘብ ሠርቆ ወደ ሮም ጠፍቶ ተመለሰ:: ቅዱስ ፊልሞናም ለገንዘቡ ሳይሆን ለሕይወቱ አዘነ::

+ያ ሠርቆ የጠፋው አገልጋይ ግን በሮም ከተማ ሲመላለስ ስብከተ ወንጌልን ይሰማል:: ሰባኪው ደግሞ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ዻውሎስ ነበር:: ቁጭ ብሎ ሲማርም ልቡናው በርቶለት ተጸጸተ:: ከሐዋርያውም ዘንድ ቀርቦ ኃጢአቱን ተናዞ ተጠመቀ::
+ከዚያች ዕለት ጀምሮም ብርቱ ክርስቲያን ሆነ:: በጥቂት ጊዜም የተጋ ሰባኪ : ርሕሩሕ እረኛ ሆነ:: ፈጣሪውንም ደስ አሰኘ:: ነገር ግን ስለ አንድ ነገር ፈጽሞ ያዝን : ይተክዝም ነበር::

+የድሮ አሳዳሪው ቅዱስ ፊልሞና እንዳዘነበት እያወቀ ዝም ማለት ባያስችለው ለመምህሩ ቅዱስ ዻውሎስ ነገረው:: ያን ጊዜም ሐዋርያው በእሥራትና በግርፋት ይሰቃይ ነበር:: በሮም ሳለም አጭር ክታብ (ደብዳቤን) ጽፎ ለዚህ ደቀ መዝሙሩ ሰጠውና ወደ ቀድሞ አሳዳሪው ወደ ፊልሞና ላከው::
+ይህች ጦማር (ክታብ) ዛሬም ድረስ ከ81ዱ አሥራው መጻሕፍት : ከቅዱስ ዻውሎስ 14 መልዕክታት አንዷ ሆና ተቆጥራ እንጠቀምባታለን:: ክታቧ እጅግ አጭር ብትሆንም ምሥጢሯ ግን ሰፊ ነው::

+ያ የተላከ ክርስቲያንም ያችን ክታብ ወስዶ ለቅዱስ ፊልሞና (ለቀድሞ አሳዳሪው) አስረከበ:: ቅዱስ ፊልሞናም በደስታ አቅፎ ሳመው:: ቀድሞውንም ያዘነ በወጣቱ አገልጋይ የነፍስ እዳ እንጂ በገንዘቡ አልነበረምና:: ያ ተላኪ ሰውም በአካባቢው ሲያገለግል ቆይቶ ወደ ቅዱስ ዻውሎስ ተመልሷል:: ደቀ መዝሙሩ ሆኖም ብዙ አገልግሏል::
+#ቅዱስ_አናሲሞስ ማለት . . . የቀድሞ የሰው አገልጋይ . . . ዛሬ የክርስቶስ ባሪያ . . . ቀድሞ ሠራቂ . . . ዛሬ ግን ለመንጋው የሚራራ ሰው የሆነው ይህ ክርስቲያን ነው::

+በ67 ዓ/ም ቅዱስ ዻውሎስ መሰየፉን ተከትሎ እርሱንም አሳድደው : አሰቃይተው : ጭኑንም ሰብረው አሕዛብ ገድለውታል:: በሰማይም የሐዋርያነትና የሰማዕትነት አክሊልን ተቀዳጅቷል:: (ጢሞ. 4:6-8, ፊልሞና 1:1-25)
=>አምላከ ቅዱሳን የአናሲሞስን መመለስ : ንስሃና በረከት ያድለን::

=>የካቲት 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=

1.ቅዱስ አናሲሞስ ሐዋርያ (የቅዱስ ዻውሎስ ሐዋርያ ደቀ መዝሙር ሲሆን ከ14ቱ መልዕክታት አንዱ የሆነው 'ወደ ፊልሞና' የተጻፈው በዚህ ቅዱስ ምክንያት ነው:: ፊል. 1:11)
2.አባ ዘካርያስ ዘሃገረ ስሃ
3.አባ አካክዮስ ጻድቅ
4.አባ ገብርኤል ሊቀ ዻዻሳት
5.አባ ገብርኤል (የኢትዮዽያ ዻዻስ)

=>ወርኀዊ በዓላት

1.ቅድስት ድንግል እመቤታችን ማርያም
2.አበው ጎርጎርዮሳት
3.አቡነ ምዕመነ ድንግል
4.አቡነ አምደ ሥላሴ
5.አባ አሮን ሶርያዊ
6.አባ መርትያኖስ ጻድቅ

=>+"+ ስለ ጽዮን ዝም አልልም . . . አሕዛብም ጽድቅሽን ነገሥታትም ሁሉ ክብርሽን ያያሉ:: የእግዚአብሔርም አፍ በሚጠራበት በአዲሱ ስም ትጠሪያለሽ:: በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ:: +"+ (ኢሳ. 62:1-3)

<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ሰው ሁሉ  ሲረግጠው ሲያባረው የነበረ  ወደእርሷ አቅርባ ውሀ ያጠጣችው እመቤታችን አለው ትበለን

🙏🙏🙏ረድኤት በረከቷ ይደርብን🙏🙏🙏
/channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹#ትምህርተ_ንስሓ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

#ክፍል_ሁለት፪

#የምሥጢረ_ንስሓ_አመሠራረት

ምሥጢረ ንስሓን የመሠረተ ራሱ ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ለሰው ልጆች ሁሉ የሚራራና የሚያዝን መፍቀሬ ሰብእ ክርስቶስ የእኛን ኃጢአት ሁሉ በሰውነቱ ተሸክሞ በሕማምና በሞቱ አንድ ጊዜ አድኖናል፤ በዚህም የተነሳ ልጅነታችን ተመልሶልናልና ዳግመኛ የእግዚአብሔር ልጆች የምንሆንበት ዕድል ተሰጥቶናል፤ ይህንንም ጸጋ በምሥጢረ ጥምቀት አግኝተነዋል። ከዚህ በኋላ ለምንፈጽመው በደል ማስተሥረያ እንዲሆነን ለሐዋርያትና በእነርሱ እግር ለተተኩት ካህናት ሥልጣንን በመስጠት ምሥጢረ ንስሓን መሥርቶልናል ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን የእግዚአብሔር ብቻ ሲሆን ለእኛ ጥቅምና ደህንነት ሲል ለቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ለጴጥሮስና ለሐዋርያት ተከታዮች የክህነትን አገልግሎት ሰጥቷል ቅዱስ ጴጥሮስ ስለእውነተኛ እምነቱ ከመሰከረ በኋላ ሥልጣነ ክህነትን ማለትም የመንግሥተ ሰማያትን ቁልፍ ክርስቶስ ሰጥቶታል እንዲህም ብሎታል “የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፤ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል” ማቴ 16፣19፡፡

እንደዚሁም ይህን ሥልጣን ለሌሎች ሐዋርያትም ሰጥቷቸዋል ማቴ 18፣18 ከትንሣኤው በኋላም ለሦስተኛ ጊዜ ኃጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን ሰጥቷቸዋል “አብ እኔን እንደላከኝ እኔም ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው ይህንንም ብሎ እፍ አለባቸውና መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው” 20፣21-23፡፡

ስለዚህ ኃጢአትን የማስተሥረይ ሥልጣን ለእነሱ የተሰጠ ስለሆነ በሐዋርያት እግር ለተተኩ ለቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናት ኃጢአትን መናዘዝ ይገባል።

የንስሐ ዓላማ በራሳችን ድካም የሠራነውን በደል “ዕገሌ አሳስቶኝ” እያሉ ሌላውን ሰው ስለ እኛ ስህተት ተጠያቂ ማድረግ ሳይሆን፣ አንደበታችንን ከሳሽ፣ ኅሊናችንን ምስክር፣ አድርገን በመጨከን ራሳችንን በእግዚአብሔር ፊት መክሰስ ነው። ከሰዎች ተሸሽገን የበደልነውን በደልና የፈጸምነውን ኀጢአት ካህኑን ምስክር አድርገን በእግዚአብሔር ዳኝነት ፊት መቅረብ ነው፡፡ ከሰዎች ተሸሽገን የበደልነውን በደል በካህኑ ፊት በምንናገር ጊዜ ነፍሳችን ስለምታፍርና ስለምትሸማቀቅ ምሕረቱ ብዙ የሚሆን አምላካችን እግዚአብሔር ይህንን የልባችንን መመለስ አይቶ የሠራነውን በደል ሁሉ እንዳልተሠራ አድርጎ ያነጻናል በደልንና መተላለፍን በንስሓ ይቅር ማለት የእግዚአብሔር የቸርነት ሥራ ነውና በካህኑ ፊት ማፈሯንና መሸማቀቋን ለነፍሳችን እንደቅጣት ይቆጥርላትና ሥርየትን/የኃጢአት ይቅርታን ይሰጣታል፡፡ 

ኃጢአትን ለመምህረ ንስሓ መናገርን ወይም መናዘዝን እንደ ስሕተት የሚቆጥሩና “ሌላ ወኪል ምን ያስፈልጋል፣ እኔ ራሴ በቀጥታ ለእግዚአብሔር አልነግረውምን? . . .” ብለው የሚከራከሩ ሰዎች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ሐሳባቸው ከቅዱሳት መጻሕፍት ቃል ውጭ ስለሆነ ፈጽሞ ተቀባይነት የለውም። “ኀጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።” ምሳ 28፣13 ተብሎ እንደተጻፈ ኀጢአትን መናዘዝ ተገቢ ክርስቲያናዊ ተግባር ነው፡፡  በሌላም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል “እርስ በርሳችሁ በኀጢአታችሁ ተናዘዙ” ተብለን ስለታዘዝን ኀጢአታችንን ለመምህረ ንስሓችን እየተናዘዝን ሥርዐተ ንስሓን እንፈጽማለን ያዕ 5፣16፡፡

መጥምቁ ዮሐንስ የንስሓ ጥምቀትን በሚያጠምቅበት ጊዜም ሕዝቡ ሁሉ ከመጠመቃቸው በፊት ኀጢአታቸውን ይናዘዙ አንደነበረም ከመጽሐፍ ቅዱስ እናነባለን ማቴ 3፣6፤ ማር 1፤5፡፡

#ይቀጥላል

#ይኽ_ትምህርት_ለሁሉም_የተዳረሰ_ይሆን_ዘን_ሼር_ላይክ_ኮመንት_እናድርገዉ_ቻናሉንም_ለብዙዎች_ተደራሽ_እያደረግን_የሚሰጡ_ትምህርቶችን_በማዳረስ_ሐዋርያዊ_አገልግሎት_እንስጥ
/channel/silase
/channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Dena indet nesh eldu

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

እንደ ተለመደው በታም ደስይል ነበር ❤❤❤

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የካቲት 20/2016 #ሐዋርያዉ_ቅዱስ_ፊልጶስ

"በዉሀ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድን ነዉ" ሐዋ 20፥36

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን #በሐዋርያዉ_ፊልጶስ ስም ለምናመሰግንበት ለሐዋርያዉ ቅዱስ #ፊልጶስ ቅዳሴ ቤቱ አመታዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን

👉ሐዋርያዉ #ቅዱስ_ፊልጶስ በጋዛ ምድር ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ #ባኮስን ያጠመቀው ቅዱስ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ባለውለታችን ነዉ

👉 #በእግዚአብሔር ፈቃድ ሰማያዊውም ሆነ ምድራዊውን ውለታ የዋለልን ለመጀመሪያ በሐዲስ ኪዳን የእግዚአብሔርን ቃል የተናገረን የክርስትና ጥምቀት አባትና አጥማቂያችን ከ72ቱ አርድዕት አንዱ የኾነው #ቅዱስ_ሐዋርያው_ፊልጶስ በሀገራችን ብቸኛ የሆነውና በ አ.አ ኮልፌ አጠና ተራ በሚገኘው ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊሊጶስ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ቤቱ ይከበራል

👉የሐዋርያው #ቅዱስ_ፊልጶስ ምልጃና ፀሎት ረድኤትና በረከት ቃል ኪዳኑ አይለየን ✝️ ⛪️ ✝️

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/vjfQjRchr9M

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/+veMZmoeVZg1lY2Nk

Читать полностью…
Subscribe to a channel