ከዚህም በኋላ አርያኖስ ከክርስቲያን ወገን ያገኙትን ሁሉ እንዲገድሉ ጭፍሮቹን አዘዘ፡፡ የከበረ ባሕታዊ ይስሐቅም ክርስቲያኖቹን ሰማዕትነትታቸውን በትዕግሥት አንዲፈጽሙ ያበረታቸው ነበር፡፡ ወደ ሥቃይ ቦታም ሲወስዷቸው መኮንን ባዩት ጊዜ ሁሉ በአንድ ቃል ‹‹በአምላካችን በክርስቶስ የታመንን ክርስቲያን ነን›› ብለው ጮኹ፡፡ መኮንኑም ሐምሌ 19 ቀን የእስናን ከተማ ክርስቲያኖችን ከታላላቆች እስከ ታናናሾች ያሉትን ሴቶችንም ወንዶችንም ሁሉንም እንደበግ አሳረዳቸው፡፡ ሁሉም የሰማዕትነት አክሊልን ተቀዳጁ፡፡ መኮንኑም ወደ እስዋን ከተማ ከሄደ በኋላ ተመልሶ ወደ እስና ከተማ በመጣ ጊዜ ሦስት ገበሬዎችን አገኙ፡፡ እነርሱም ያደረገውን ዐውቀው ‹‹እኛም ክርስቲያን ነንና በሰማዕትነት ግደለን›› አሉት፡፡ እርሱም በሚያርሱበት ቦታ በያዙት የእርሻ መሣሪያ መስከረም 11 ቀን ገደላቸው፡፡ ስማቸውም ሱሩፋስ፣ አንጣኪዮስ፣ ስሐድራ ይባላል፡፡ ኤጲስቆጶስ ቅዱስ ይስሐቅንም መኮንኑ አሥሮ ለጣዖት እንዲሠዋ አስገደደው፡፡ ቅዱስ ይስሐቅም ጌታችንን በማመን መጽናቱን ባየው ጊዜ መኮንኑ ቅዱሱን ባሕታዊ እሳት ውስጥ ከተተውና ሰማዕትነቱን በዚያው ፈጽሞ የድል አክሊልን ተቀዳጀ፡፡ ይኸውም ታኅሣሥ 14 ቀን ነው፡፡ የመከራውም ዘመን ካለፈ በኋላ ምእመናን በስሙ ቤተ ክርስቲያን ሠርተው ቅዱስ ሥጋውን በውስጧ አኖሩ፡፡ የሰማዕታቱ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!
+ + +
ሰማዕቱ ቅዱስ በጥላን፡- የዚኽም ቅዱስ አባቱ አውሱጢኪዮስ አረማዊ የነበረ ሲሆን እናቱ ኤልያና ግን አማኝ ክርስቲያን ነበረች፡፡ በጥላንም ባደገ ጊዜ ጥበብን ሁሉ ተምሮ እጅግ አዋቂ ሆነ፡፡ አንድ ቄስም የበጥላንን እጅግ አዋቂነትና አስተዋይነት እያደነቀ ነገር ግን ከሃዲ ስለመሆኑ እያዘነ በቤታቸው አቅራቢያ ይኖር ነበር፡፡ እርሱም መርቶ ወደ ቀናች ሃይማኖት ይመራው ዘንድ ስለ በጥላን ጌታችንን በጸሎት ይጠይቀው ነበር፡፡ ቄሱም ጸሎቱን ባበዛ ጊዜ ጌታችን በጥላን በእርሱ እጅ ያምን ዘንድ እንዳለው በራእይ ገለጠለት፡፡
ቄሱም በጥላንን ባገኘው ጊዜ ሰላምታ እየሰጠው በመካከላቸው ፍቅር ጸና፡፡ በጥላንም ወደ ቄሱ ቤት እየገባ ሁለቱ ያወሩ ጀመር፡፡ ቄሱም የጌታችንን አምላክነትና በእርሱም ላመኑ የፈውስን ጸጋን እንደሚሰጣቸው አስተማረው፡፡ ከተማረም በኋላ በጥላን በጌታችን አመነ፡፡ አንድ ቀን በጎዳና ሲሄድ እባብ ነድፎት ለሞት የተቃረበ ሰው አገኘ፡፡ እባቡም በዚያው ነበር፡፡ በዚህም ጊዜ በጥላን ‹‹መምህሬ ‹በክርስቶስ ካመንክ በስሙ ተአምራት ታደርጋለህ› ብሎኛልና እስቲ የመምህሬን ቃል ልፈትን›› ብሎ ሰውየው ይፈወስ ዘንድ እባቡም ይሞት ዘንድ ወደ ጌታችን ጸለየ፡፡ ጌታችንም ጸሎቱን ሰምቶት ሰውየው ፈጥኖ ዳነ፣ ከይሲውም ወዲያው ሞተ፡፡ የበጥላንም ሃይማኖቱ ተጨመረለት፡፡
ከዚህም በኋላ በጥላን ወደ ቄሱ ዘንድ ሄዶ ተጠመቀ፡፡ ሁልጊዜም እየሄደ ይማር ነበር፡፡ በአንዲት ዕለትም አንድ ዐይነ ሥውር ሰው ወደ ቅዱስ በጥላን ቤት ሲመጣ አባቱ ሰውየውን ከውጭ መለሰው፡፡ ቅዱስ በጥላንም አባቱን ‹‹ማነው የፈለገኝ?›› ሲለው አባቱ ‹‹ልታድነው የማትችለው ዐይነ ሥውር ሰው ነው›› አለው፡፡ ቅዱስ በጥላንም ዐይነ ሥውሩን ጠርቶት በላዩ ጸሎትን ጸልዩ ፈወሰው፡፡ የዐይነ ሥውሩን ዐይኖች ተገልጠው ማየት ቻሉ፡፡ ዐይነ ሥውር የነበረው ሰውና አባቱም ይህን ባዩ ጊዜ በጌታችን አመኑ፡፡ በጥላንም ወደ ቄሱ ዘንድ ወሰዳቸውና ተጠመቁ፡፡ ቅዱስ በጥላን ጥበብን እያደረገ ድውያንን ያለ ዋጋ ይፈውሳቸው ነበር፡፡ ነገር ግን በጌታችን እንዲያምኑ ያደርጋቸዋል፡፡ የሀገሪቱ ጥበበኞች ሰዎችን በክፋት ተነሡበትና ካሳመናቸው ክርስቲያኖች ጋር ለንጉሡ ከሰሱት፡፡ ንጉሡም ያመኑትን ሰዎች ለአማልክቱ እንዲሠው ቢያዛቸው ሳይታዘዙለት ስለቀሩና በጌታችን ስም ስለታመኑ ራስ ራሶቻቸውን በሰይፍ አስቆረጣቸው፡፡ የሰማዕትነት አክሊልንም ተቀዳጁ፡፡
ቅዱስ በጥላንን ግን ንጉሡ በብዙ ማሠቃያዎች አሠቃየው፡፡ ቅዱሱም በተአምራቱ ብዙዎችን ጌታችንን ወደ ማመን እያመጣቸው በሰማዕተነት ዐረፉ፡፡ ንጉሡም ቅዱስ በጥላንን ለተራበ አንበሳ ቢሰጠው አንበሳው ከእግሩ ሥር ወድቆ እግሩን ላሰለት እንጂ አልነካውም፡፡ ንጉሡም በዚህ ተናዶ ራሱን በሰይፍ ይቆርጡት ዘንድ አዘዘ፡፡ እንደትእዛዙም አደረጉበትና ቅዱስ በጥላን ሰማዕትነቱን በድል ፈጽሞ የክብርን አክሊል ተቀዳጀ፡፡ የቅዱስ በጥላን ረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን!
ከገድላት አንደበት
✞ ✞ ✞
ከዚህም በኋላ አርያኖስ ከክርስቲያን ወገን ያገኙትን ሁሉ እንዲገድሉ ጭፍሮቹን አዘዘ፡፡ የከበረ ባሕታዊ ይስሐቅም ክርስቲያኖቹን ሰማዕትነታቸውን በትዕግሥት እንዲፈጽሙ ያበረታቸው ነበር፡፡ ወደ ሥቃይ ቦታም ሲወስዷቸው መኮንኑን ባዩት ጊዜ ሁሉ በአንድ ቃል ‹‹በአምላካችን በክርስቶስ የታመንን ክርስቲያን ነን›› ብለው ጮኹ፡፡ መኮንኑም ሐምሌ 19 ቀን የእስናን ከተማ ክርስቲያኖችን ከታላላቆች እስከ ታናናሾች ያሉትን ሴቶችንም ወንዶችንም ሁሉንም እንደበግ አሳረዳቸው፡፡ ሁሉም የሰማዕትነት አክሊልን ተቀዳጁ፡፡ መኮንኑም ወደ እስዋን ከተማ ከሄደ በኋላ ተመልሶ ወደ እስና ከተማ በመጣ ጊዜ ሦስት ገበሬዎችን አገኙ፡፡ እነርሱም ያደረገውን ዐውቀው ‹‹እኛም ክርስቲያን ነንና በሰማዕትነት ግደለን›› አሉት፡፡ እርሱም በሚያርሱበት ቦታ በያዙት የእርሻ መሣሪያ መስከረም 11 ቀን ገደላቸው፡፡ ስማቸውም ሱሩፋስ፣ አንጣኪዮስ፣ ስሐድራ ይባላል፡፡ ኤጲስቆጶስ ቅዱስ ይስሐቅንም መኮንኑ አሥሮ ለጣዖት እንዲሠዋ አስገደደው፡፡ ቅዱስ ይስሐቅም ጌታችንን በማመን መጽናቱን ባየው ጊዜ መኮንኑ ቅዱሱን ባሕታዊ እሳት ውስጥ ከተተውና ሰማዕትነቱን በዚያው ፈጽሞ የድል አክሊልን ተቀዳጀ፡፡ ይኸውም ታኅሣሥ 14 ቀን ነው፡፡ የመከራውም ዘመን ካለፈ በኋላ ምእመናን በስሙ ቤተ ክርስቲያን ሠርተው ቅዱስ ሥጋውን በውስጧ አኖሩ፡፡ የሰማዕታቱ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!
+ + +
ሰማዕቱ ቅዱስ በጥላን፡- የዚኽም ቅዱስ አባቱ አውሱጢኪዮስ አረማዊ የነበረ ሲሆን እናቱ ኤልያና ግን አማኝ ክርስቲያን ነበረች፡፡ በጥላንም ባደገ ጊዜ ጥበብን ሁሉ ተምሮ እጅግ አዋቂ ሆነ፡፡ አንድ ቄስም የበጥላንን እጅግ አዋቂነትና አስተዋይነት እያደነቀ ነገር ግን ከሃዲ ስለመሆኑ እያዘነ በቤታቸው አቅራቢያ ይኖር ነበር፡፡ እርሱም መርቶ ወደ ቀናች ሃይማኖት ይመራው ዘንድ ስለ በጥላን ጌታችንን በጸሎት ይጠይቀው ነበር፡፡ ቄሱም ጸሎቱን ባበዛ ጊዜ ጌታችን በጥላን በእርሱ እጅ ያምን ዘንድ እንዳለው በራእይ ገለጠለት፡፡
ቄሱም በጥላንን ባገኘው ጊዜ ሰላምታ እየሰጠው በመካከላቸው ፍቅር ጸና፡፡ በጥላንም ወደ ቄሱ ቤት እየገባ ሁለቱ ያወሩ ጀመር፡፡ ቄሱም የጌታችንን አምላክነትና በእርሱም ላመኑ የፈውስን ጸጋን እንደሚሰጣቸው አስተማረው፡፡ ከተማረም በኋላ በጥላን በጌታችን አመነ፡፡ አንድ ቀን በጎዳና ሲሄድ እባብ ነድፎት ለሞት የተቃረበ ሰው አገኘ፡፡ እባቡም በዚያው ነበር፡፡ በዚህም ጊዜ በጥላን ‹‹መምህሬ ‹በክርስቶስ ካመንክ በስሙ ተአምራት ታደርጋለህ› ብሎኛልና እስቲ የመምህሬን ቃል ልፈትን›› ብሎ ሰውየው ይፈወስ ዘንድ እባቡም ይሞት ዘንድ ወደ ጌታችን ጸለየ፡፡ ጌታችንም ጸሎቱን ሰምቶት ሰውየው ፈጥኖ ዳነ፣ ከይሲውም ወዲያው ሞተ፡፡ የበጥላንም ሃይማኖቱ ተጨመረለት፡፡
ከዚህም በኋላ በጥላን ወደ ቄሱ ዘንድ ሄዶ ተጠመቀ፡፡ ሁልጊዜም እየሄደ ይማር ነበር፡፡ በአንዲት ዕለትም አንድ ዐይነ ሥውር ሰው ወደ ቅዱስ በጥላን ቤት ሲመጣ አባቱ ሰውየውን ከውጭ መለሰው፡፡ ቅዱስ በጥላንም አባቱን ‹‹ማነው የፈለገኝ?›› ሲለው አባቱ ‹‹ልታድነው የማትችለው ዐይነ ሥውር ሰው ነው›› አለው፡፡ ቅዱስ በጥላንም ዐይነ ሥውሩን ጠርቶት በላዩ ጸሎትን ጸልዮ ፈወሰው፡፡ የዐይነ ሥውሩ ዐይኖች ተገልጠው ማየት ቻሉ፡፡ ዐይነ ሥውር የነበረው ሰውና አባቱም ይህን ባዩ ጊዜ በጌታችን አመኑ፡፡ በጥላንም ወደ ቄሱ ዘንድ ወሰዳቸውና ተጠመቁ፡፡ ቅዱስ በጥላን ጥበብን እያደረገ ድውያንን ያለ ዋጋ ይፈውሳቸው ነበር፡፡ ነገር ግን በጌታችን እንዲያምኑ ያደርጋቸዋል፡፡ የሀገሪቱ ጥበበኞች ሰዎችን በክፋት ተነሡበትና ካሳመናቸው ክርስቲያኖች ጋር ለንጉሡ ከሰሱት፡፡ ንጉሡም ያመኑትን ሰዎች ለአማልክቱ እንዲሠው ቢያዛቸው ሳይታዘዙለት ስለቀሩና በጌታችን ስም ስለታመኑ ራስ ራሶቻቸውን በሰይፍ አስቆረጣቸው፡፡ የሰማዕትነት አክሊልንም ተቀዳጁ፡፡
ቅዱስ በጥላንን ግን ንጉሡ በብዙ ማሠቃያዎች አሠቃየው፡፡ ቅዱሱም በተአምራቱ ብዙዎችን ጌታችንን ወደ ማመን እያመጣቸው በሰማዕተነት ዐረፉ፡፡ ንጉሡም ቅዱስ በጥላንን ለተራበ አንበሳ ቢሰጠው አንበሳው ከእግሩ ሥር ወድቆ እግሩን ላሰለት እንጂ አልነካውም፡፡ ንጉሡም በዚህ ተናዶ ራሱን በሰይፍ ይቆርጡት ዘንድ አዘዘ፡፡ እንደ ትእዛዙም አደረጉበትና ቅዱስ በጥላን ሰማዕትነቱን በድል ፈጽሞ የክብርን አክሊል ተቀዳጀ፡፡ የቅዱስ በጥላን ረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን!
ምንጭ፦ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ፣ከገድላት አንደበት
ከዚህም በኋላ አርያኖስ ከክርስቲያን ወገን ያገኙትን ሁሉ እንዲገድሉ ጭፍሮቹን አዘዘ፡፡ የከበረ ባሕታዊ ይስሐቅም ክርስቲያኖቹን ሰማዕትነትታቸውን በትዕግሥት አንዲፈጽሙ ያበረታቸው ነበር፡፡ ወደ ሥቃይ ቦታም ሲወስዷቸው መኮንን ባዩት ጊዜ ሁሉ በአንድ ቃል ‹‹በአምላካችን በክርስቶስ የታመንን ክርስቲያን ነን›› ብለው ጮኹ፡፡ መኮንኑም ሐምሌ 19 ቀን የእስናን ከተማ ክርስቲያኖችን ከታላላቆች እስከ ታናናሾች ያሉትን ሴቶችንም ወንዶችንም ሁሉንም እንደበግ አሳረዳቸው፡፡ ሁሉም የሰማዕትነት አክሊልን ተቀዳጁ፡፡ መኮንኑም ወደ እስዋን ከተማ ከሄደ በኋላ ተመልሶ ወደ እስና ከተማ በመጣ ጊዜ ሦስት ገበሬዎችን አገኙ፡፡ እነርሱም ያደረገውን ዐውቀው ‹‹እኛም ክርስቲያን ነንና በሰማዕትነት ግደለን›› አሉት፡፡ እርሱም በሚያርሱበት ቦታ በያዙት የእርሻ መሣሪያ መስከረም 11 ቀን ገደላቸው፡፡ ስማቸውም ሱሩፋስ፣ አንጣኪዮስ፣ ስሐድራ ይባላል፡፡ ኤጲስቆጶስ ቅዱስ ይስሐቅንም መኮንኑ አሥሮ ለጣዖት እንዲሠዋ አስገደደው፡፡ ቅዱስ ይስሐቅም ጌታችንን በማመን መጽናቱን ባየው ጊዜ መኮንኑ ቅዱሱን ባሕታዊ እሳት ውስጥ ከተተውና ሰማዕትነቱን በዚያው ፈጽሞ የድል አክሊልን ተቀዳጀ፡፡ ይኸውም ታኅሣሥ 14 ቀን ነው፡፡ የመከራውም ዘመን ካለፈ በኋላ ምእመናን በስሙ ቤተ ክርስቲያን ሠርተው ቅዱስ ሥጋውን በውስጧ አኖሩ፡፡ የሰማዕታቱ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!
+ + +
ሰማዕቱ ቅዱስ በጥላን፡- የዚኽም ቅዱስ አባቱ አውሱጢኪዮስ አረማዊ የነበረ ሲሆን እናቱ ኤልያና ግን አማኝ ክርስቲያን ነበረች፡፡ በጥላንም ባደገ ጊዜ ጥበብን ሁሉ ተምሮ እጅግ አዋቂ ሆነ፡፡ አንድ ቄስም የበጥላንን እጅግ አዋቂነትና አስተዋይነት እያደነቀ ነገር ግን ከሃዲ ስለመሆኑ እያዘነ በቤታቸው አቅራቢያ ይኖር ነበር፡፡ እርሱም መርቶ ወደ ቀናች ሃይማኖት ይመራው ዘንድ ስለ በጥላን ጌታችንን በጸሎት ይጠይቀው ነበር፡፡ ቄሱም ጸሎቱን ባበዛ ጊዜ ጌታችን በጥላን በእርሱ እጅ ያምን ዘንድ እንዳለው በራእይ ገለጠለት፡፡
ቄሱም በጥላንን ባገኘው ጊዜ ሰላምታ እየሰጠው በመካከላቸው ፍቅር ጸና፡፡ በጥላንም ወደ ቄሱ ቤት እየገባ ሁለቱ ያወሩ ጀመር፡፡ ቄሱም የጌታችንን አምላክነትና በእርሱም ላመኑ የፈውስን ጸጋን እንደሚሰጣቸው አስተማረው፡፡ ከተማረም በኋላ በጥላን በጌታችን አመነ፡፡ አንድ ቀን በጎዳና ሲሄድ እባብ ነድፎት ለሞት የተቃረበ ሰው አገኘ፡፡ እባቡም በዚያው ነበር፡፡ በዚህም ጊዜ በጥላን ‹‹መምህሬ ‹በክርስቶስ ካመንክ በስሙ ተአምራት ታደርጋለህ› ብሎኛልና እስቲ የመምህሬን ቃል ልፈትን›› ብሎ ሰውየው ይፈወስ ዘንድ እባቡም ይሞት ዘንድ ወደ ጌታችን ጸለየ፡፡ ጌታችንም ጸሎቱን ሰምቶት ሰውየው ፈጥኖ ዳነ፣ ከይሲውም ወዲያው ሞተ፡፡ የበጥላንም ሃይማኖቱ ተጨመረለት፡፡
ከዚህም በኋላ በጥላን ወደ ቄሱ ዘንድ ሄዶ ተጠመቀ፡፡ ሁልጊዜም እየሄደ ይማር ነበር፡፡ በአንዲት ዕለትም አንድ ዐይነ ሥውር ሰው ወደ ቅዱስ በጥላን ቤት ሲመጣ አባቱ ሰውየውን ከውጭ መለሰው፡፡ ቅዱስ በጥላንም አባቱን ‹‹ማነው የፈለገኝ?›› ሲለው አባቱ ‹‹ልታድነው የማትችለው ዐይነ ሥውር ሰው ነው›› አለው፡፡ ቅዱስ በጥላንም ዐይነ ሥውሩን ጠርቶት በላዩ ጸሎትን ጸልዩ ፈወሰው፡፡ የዐይነ ሥውሩን ዐይኖች ተገልጠው ማየት ቻሉ፡፡ ዐይነ ሥውር የነበረው ሰውና አባቱም ይህን ባዩ ጊዜ በጌታችን አመኑ፡፡ በጥላንም ወደ ቄሱ ዘንድ ወሰዳቸውና ተጠመቁ፡፡ ቅዱስ በጥላን ጥበብን እያደረገ ድውያንን ያለ ዋጋ ይፈውሳቸው ነበር፡፡ ነገር ግን በጌታችን እንዲያምኑ ያደርጋቸዋል፡፡ የሀገሪቱ ጥበበኞች ሰዎችን በክፋት ተነሡበትና ካሳመናቸው ክርስቲያኖች ጋር ለንጉሡ ከሰሱት፡፡ ንጉሡም ያመኑትን ሰዎች ለአማልክቱ እንዲሠው ቢያዛቸው ሳይታዘዙለት ስለቀሩና በጌታችን ስም ስለታመኑ ራስ ራሶቻቸውን በሰይፍ አስቆረጣቸው፡፡ የሰማዕትነት አክሊልንም ተቀዳጁ፡፡
ቅዱስ በጥላንን ግን ንጉሡ በብዙ ማሠቃያዎች አሠቃየው፡፡ ቅዱሱም በተአምራቱ ብዙዎችን ጌታችንን ወደ ማመን እያመጣቸው በሰማዕተነት ዐረፉ፡፡ ንጉሡም ቅዱስ በጥላንን ለተራበ አንበሳ ቢሰጠው አንበሳው ከእግሩ ሥር ወድቆ እግሩን ላሰለት እንጂ አልነካውም፡፡ ንጉሡም በዚህ ተናዶ ራሱን በሰይፍ ይቆርጡት ዘንድ አዘዘ፡፡ እንደትእዛዙም አደረጉበትና ቅዱስ በጥላን ሰማዕትነቱን በድል ፈጽሞ የክብርን አክሊል ተቀዳጀ፡፡ የቅዱስ በጥላን ረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን!
ከገድላት አንደበት
✞ ✞ ✞
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አስቸኳይ መልዕክት ከአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ገዳም አባ ጴጥሮስ የሚባሉ.በበርሀ.ተሰውረው.ለብዙህ.አመት.የቆዩ.አባት.እንዲህ.ብለዋል.የመጨረሻዉ የምጽአት ዘመን ስለሆነ ንስሀ ግቡ ብለዋል። ቢያንስ ለ10ሰዉ ሼር አድርጉ እሄ.ተልኮላቹህ.ሳታስተላልፉ.ዝም.ብትሉ.በድንግል ማርያም የተወገዘ.ነው.ብለዋል። እኔም ተልኮልኝ ነው።ንስሀ ገብተን እንጠብቅ ውድ እህቶቼና ወንድሞቼ !!
Читать полностью…Invite your friends and get rewards for each invited active friend! 🤠
Your referral link: /channel/avagoldcoin_bot?start=863ee1c226caddff0da4
ምእመናን ሆይ❤️
🎤እግዚአብሔር አምላክ የሸምበቆ ምርኩዝ አይደለም
ሰው የሸምበቆ ምርኩዝ ነው
ብትደገፉት ይሰበራል
ተሰብሮ ብቻ ቢያበቃ ጥሩ
ተሰንጥሮም ይወጋል።
ያመኑት ሲያሳድድ
ተስፋ ያደረጉት ሳያስጨንቅ አይቀርም።
እግዚአብሔር ብቻ ግን ለሚያምኑት
የሚያስተማምን ጌታ ነው
ማንም የማይደፍረው የሕይወት ምሽግ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
የጠላትን ጦር እና ፍላፃ የሚያጥፍ ጋሻ እግዚአብሔርብቻ ነው ።
ሁልጊዜ የማይነጥፍ የ ህይወት ምንጭ የሕይወት ውኃ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
ካመንን በሱ እንመን !!!
ምእመናን ሆይ
ነውር ምንድን ነው ?
በደል ነው : :
ዝሙት በደል ነው
ዘፈን በደል ነው
ክፋት ቂም በደል ነው
ሴት ሱሪ መልበሷ በደል ነው
እስኪ
ነወርን በደልን ለመተው ያሰበ ማነው ?
ንሰሐ ለመግባት ያሰበ ማን ነው ?
1. የቅድስና ኑሮ የምንኖረው ለምንድን ነው ?
ሀ) በዙሪያችን ታዛቢዎች ስላሉ
ለ) በዙሪያችን የእግዚአብሔር ፖሊሶች ስላሉ
ሐ) በፊቱ በጎ ስለሆነ
መ) ሁሉም
2. እግዚአብሔር የሚያውቀን ይህ ዓለም ከተፈጠረ በኋላ አይደለም ?
ሀ) እውነት
ለ) ሀሰት
3. የእግዚአብሔር ዕውቀት
ሀ ) መለኪያ የለውም
ለ) በሙሉነት መናገር አንችልም
ሐ) ከቃላት ከሰው ልጅ እና ከመላእክት አዕምሮ በላይ ነው
መ) ሁሉም
4. ከሚከተሉት አንዱ ማቆሚያ የለውም ?
ሀ) ተስፋ
ለ) እምነት
ሐ) ፍቅር
መ) ሰላም
ሠ) መልስ የለም
5. በማየት የሚቀርበው ማን ነው ?
ሀ) እግዚአብሔር
ለ) መላእክት
ሐ) ቅዱሳን
መ) እመቤታችን
ሠ) መልስ የለም
6) ሁልጊዜም በስፍራው ባድራሻው የሚገኝ አለ እሱ ምንድን ነው ?
ሀ) እምነት
ለ) ተስፋ
ሐ) ፍቅር
መ) ሰላም
ሠ) መልስ የለም
ሊቀቅ 7 ቀን ነዉ የቀረዉ አሪፍ ስራ ነዉ ከ75dollar በላይ ነዉ የሚሰጠዉ ሞክሩት
Your referral link: /channel/avagoldcoin_bot.?start=15f7b82a631018626949
ክርስትና ባጭር ቃል ፍፁም ፍቅር ነው
ፍቅር የልብ ሀሳብን ይገዛል ዱላ ግን ጉልበትን ይገዛል ።
ክርስቲያን ሁልጊዜ በልቡ ፍቅር አለ
ፍቅር ፍፁም ቅዱስ እርህራሄ ነው
ስንቶቻችን ነን ክርስቲያን መባል የተገባን
የስም ሳይሆን የተግባር ?
ጥያቄ
1 ቀኑን ሙሉ እግዚአብሄርን❤️ በመፍራት ኑሩ ሲል ምን ማለት ነው ?
ሀ) ከጥዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት
ለ) 24 ሰዓት ሙሉ
ሐ) ዕድሜያችሁን ሙሉ
መ) መልስ የለም
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
ሐምሌ 16- ‹‹ወንጌሉ ዘወርቅ›› የተባለ ታላቁ አባት አቡነ ዮሐንስ ዕረፍታቸው ነው፡፡ አባታችን ሀገራቸው ሮም ሲሆን ወላጆቻቸውም ደጋግ ባለጸጋ የሆኑ ክርስቲያኖች ስለነበሩ ለመምህር ሰጥተው መጻሕፍትን እየተማሩ እንዲያድጉ አደረጓቸው፡፡ በኋላም ገበታው የወርቅ የሆነ ወንጌልን ያሠራላቸው ዘንድ አባታቸውን ለመኑትና አሠራላቸው፡፡ ያንንም ወንጌል ዕለት ዕለት ያነቡት ነበር፡፡ ኢየሩሳሌም ሲሄድ ወላጆቻቸው ቤት የሚያርፍ አንድን መነኩሴ እንዲወስዳቸው ለመኑትና ወደ ገዳሙ በስውር ይዟቸው ሄደ፡፡ የገዳሙ አበ ምኔትም ዮሐንስን አመነኮሷቸው፡፡
ከዚህም በኋላ ሥጋቸው አልቆ አጥንታቸው እስኪታይ ድረስ በታላቅ ተጋድሎ ኖሩ፡፡ አበ ምኔቱም ድካማቸውን እንዲቀንሱ ይመክሯቸው ነበር፡፡ እግዚአብሔርም በራእይ ወደ አባታቸው ቤት እንዲሄዱ አመላከታቸውና ለአበ ምኔቱ ነግረው ወደ ባለጸጋው አባታቸው ዘንድ ሄዱ፡፡ በመንገድ ላይም አንድ ነዳይ አገኙና ልብሳቸውን ቀይረውት የነዳዩን ልብስ ለብሰው ሄደው በአባታቸው ደጅ ማንም ሳያውቃቸው ለማኝ መስለው ተቀመጡ፡፡ በአባታቸው ደጅም በጾም በጸሎት እየተጋደሉ የአባታቸው ባሪያዎች የሚጥሉትን ፍርፋሪ እየተመገቡ 7 ዓመት ተቀመጡ፡፡
እናታቸውም ከቤት በወጡ ጊዜ ሽታቸው እየከረፋቸው ትጨነቅ ነበር፡፡ ዕረፍታቸውም በቀረበ ጊዜ የታዘዘ መልአክ ለአቡነ ዮሐንስ ተገልጦላቸው የዕረፍታቸውን ጊዜ ነገራቸው፡፡ ወዲያውም ወደ እናታቸውም ሰው ልከው ስትመጣላቸው ልጇ መሆናቸውን ሳይነግሯት በሚሞቱ ሰዓት በዚያች በለበሷት እራፍ የነዳይ ጨርቅ ብቻ ጠቅልለው እንዲቀብሯቸው ነገሯት፡፡ ‹‹በሞትኩም ጊዜ ይህን መጽሐፍ በአስክሬኔ ላይ አንብቡልኝ›› ብለው የወርቅ ወንጌላቸውን ጠቅልለው ሰጧት፡፡ አባታቸውም በመጣ ጊዜ ያንን የወርቅ ወንጌል ባየ ጊዜ ልጁ እንደሆነ ዐወቀና መሪር ዕንባን አለቀሰ፡፡ ሁሉም አብረው ተላቀሱ፡፡ የሮም ከተማ ሽማግሌዎችና ሕዝቡም ተሰበሰቡ፡፡ አቡነ ዮሐንስም ሰባት ቀን ሲሆናቸው ሐምሌ 16 ቀን ዐረፉ፡፡ እናታቸውም ባማሩና በተዋቡ ንጹሕ ጨርቆች እንዲገነዙ ስታደርግ ወዲያው ታመመች ነገር ግን አባታቸው በእራፊ ጨርቃቸው እንዲገንዟቸው ያዘዟቸውን አስታውሰው ቀድሞ በለበሱት እራፊ ጨርቅ ሲገንዟቸው ተመልሳ ዳነች፡፡ የአቡነ ዮሐንስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!
ምንጭ፦ከገድላት አንደበት
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
ሐምሌ 19-የራማው ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ከሚነደው እቶን እሳት በተአምራት ያዳነበት ዕለት ነው፡፡
+ ቅዱስ በጥላን በሰማዕትነት ዐረፈ፡፡
+ ጨካኙ መኮንን አርያኖስ በሰማዕትነት የገደላቸው የእስና አገር ሰማዕታት፣ አራቱ መኳንንት፣ ባሕታዊ ይስሐቅ፣ ቅድስት ደላዢን እና አራት ልጇቿ እንዲሁም ሌሎች ብዙ ሰማዕታት በአንድነት በዓመታዊ መታሰቢያ በዓላቸው ታስበው ይውላሉ፡፡
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሕፃኑ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ከሚነደው እቶን እሳት እንዳዳናቸው፡- ሦስት ዓመት ሳይሞላው በሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ታላቅ ሰማዕትነትን የተቀበለው ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ አባቱ ቆዝሞስ (ስምዖን) እናቱ ኢየሉጣ ይባላሉ፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ በሕዳር 15 ቀን የተወለደ ሲሆን ሀገሩ በታችኛው እስያ ልዩ ስሙ ሀንጌቤን ይባላል፡፡ ዘመኑ ዘመነ ሰማዕታት ነበርና መምለኬ ጣዖት የሆነው ንጉሥ እስክንድሮስ ቅድስት ኢየሉጣን ‹‹ለጣዖቴ ስገጂ›› ብሎ አስገደዳት፡፡ እርሷም ‹‹ሕፃኑ ልጄ መጥቶ ይመስክር›› ብላ ስትናገር ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ተጠራና ተጠየቀ፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስም ‹‹ለጣዖት አንሰግድም፣ ዘላለማዊ የሆነ የማይሻር አምላክ ስላለ ለእርሱ ነው የምንሰግደው›› ብሎ የአምላኩን ክብር በሕፃን አንደበቱ መሰከረ፡፡ ሕፃኑም ይህንን በመሰከረ ጊዜ ዕድሜው ገና ሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ነበር፡፡ እንደዚሁ ሁሉ ቅዱስ ቂርቆስም በከሃዲው ንጉሥ ፊት የጌታችንን ክብር በመሰከረ ጊዜ ንጉሡ እጅግ ተቆጥቶ 40 ጋን ውኃ የሚይዝ በርሜል አስጥዶ 40 ቀን ሙሉ እሳት አስነድዶ ቅንጭብ፣ ዘይት፣ ዝፍጥና ሌላም በእጅጉ የሚጎዱ ነገሮችን በውስጡ ጨምሮ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን ወደዚያ እቶኑ እሳት እንዲከቷቸው አዘዘ፡፡
ንጉሡ እስክንድሮስ ጭፍሮቹን "ሰም፣ ጨው፣ ባሩድ፣ሙጫ፣ እርሳስ፣ ብረትን፣ ቅንጭብ፣ ቁልቋል ጨምሩበት" ብሎ አዘዛቸው፡፡ ጭፍሮችም ያዘዛቸውን ከፈጸሙ በኋላ መጥተው "ያዘዝከንን ሁሉ ጨምረንበት ነዶ ፈልቷል" አሉት፡፡ "ድምፁም እንደ ነጎድጓድ ይሰማል፤ ወላፈኑም እንደ ፀሐይ ያንፀባርቃል፡፡ የፍላቱም ኃይል 14 ክንድ ያህል እየዘለለ ይወጣል፡፡ በውስጡ የሚጣሉትን ሰዎች እዘዝ" አሉት፡፡ ያንጊዜም ህፃን ቂርቆስንና እናቱን ኢየሉጣን ይዘው ከእስር ቤት አወጧቸው፡፡ በክርስቶስ ስም ስላመኑ በእስር ቤት አግብተው አስረዋቸው ነበርና ፍላቱ ወደ ላይ በሚዘል በብረት ጋን ውስጥ ለመጨመር ሲወስዷቸው በዚያን ጊዜም እልፍ ከአንድ ሺህ አራት መቶ ሰዎች እንዲወጡና በፈላው የብረት ጋን ውስጥ የቅዱሳንን አሟሟት እንዲያዩ ሹሙ አዘዘ፡፡ ቅድስት ኢየሉጣም የፍላቱን ግርማ ባየች ጊዜ ተሸበረች፡፡ ተጠብቆላት ያለውንም ዋጋ ትታ ልትክድ ፈለገች፡፡ ቅዱስ ቂርቆስም ይህን ባወቀ ጊዜ "እናቴ ሆይ ከብረት ጋን ግርማ የተነሳ አትፍሪ፤ ድንጋፄም አይደርብሽ" እያለ ከብሉይና ከሐዲስ እየጠቀሰ እንድትጸና አስተማራት፡፡
"ነገር ግን እናቴ ሆይ አናንያንና አዘርያን፣ ሚሳኤልንም እግዚአብሔር ከዕቶን እሳት እንዳወጣቸው እወቂ፤ እኛንም ከዚህ ከብረት ጋን ውስጥ ሊያድነን ይችላል፡፡ እናት ሆይ ከሚያልፈው ከዚህ ዓለም ጭንቅ ልታመልጭ በሚያልፈው በዘለዓለም እሳት ልትቀጭ ትሻለች፡፡ እናት ሆይ ይህን አትሺ፤ ይቅርብሽ አሁን እግዚአብሔር በመካከላችን አለና ይረዳናል፡፡ ሶስናን ከሀጢያተኞች እጅ ያዳናት እኛንም ከብረት ጋን ያድነናል፡፡ ዳንኤልን ከአንበሶች አፍ ያዳነ እርሱ ያድነናል፡፡ እግዚአብሔር በዚህ ብረት ጋን ውስጥ ግዳጃችን ልንፈፅም ፈቅዶም እንደሆነ የኢዮብን ነፃነት (ትእግስት) ልናገኝ ይገባናል፡፡ እርሱ ልጆቹንና ሚስቱን ያገኘው ገንዘቡን አጥቶ በመጨረሻው ሰውነቱን አጥቶ ነበርና ምንም ምንም የቀረለት አልነበረምና እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ከማለት በቀር ያለው ነገር የለም እግዚአብሔር ሰጠ፤ እግዚአብሔርም ወሰደ አለ፡፡ የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ይመስገን አለ፡፡ እኛም ይህንን መከራ ልንታገስና የተጠበቀልንን ልንከተል ይገባናል..." እያለ አብዝቶ መከራት፡፡ ነገር ግን በዚህም ምክር እናቱን መመለስና ለሰማዕትነት ማዘጋቸት አልቻለም፡፡ ከዚህ በኋላ ቂርቆስ ዓይኖቹን ወደሰማይ አቅንቶ መጸለይ ጀመረ፡፡ "እግዚአብሔር ሆይ ይህች ባርያህ ከምትክድ ከህይወት መፅሐፍ እኔን ፋቀኝ አለ፡፡ አቤቱ ይህነን ነገር ልታደርግ አይገባህም፤ አቤቱ እርሻውን ልታቃጥል ፍሬውንም ልትባርክ ትወዳለህን፡፡ አቤቱ እንጨቱን ቁረጡና አንድዱት ቅጠሉን ጠብቁ ብለህ ልታዝ አይገባህም፡፡ እንጨቱንም ቅጠሉንም ጠብቁ ብለህ እዘዝ እንጂ ይህ አይገባህም ያመነብህ ሁሉ ይህን ያየ ዘንድ፡፡ ማዳን የሚችል አምላክ ኑሮአቸው ቢሆን ከዚህ ከእሳት ባልሸሹም ነበር ብሎ እንዳይጠራጠር፡፡ ዲያብሎስ ከባለስልጣኑ ይልቅ እኔ በረታሁ ቅዱሳኑም ድል ነሳኋቸው ብሎ እንዳይመካ፣ ከመንጋውም አንድ በግ ቀማሁ እንዳይል አቤቱ የኃይል መንፈስ ለእናቴ ስጣት አበርታት..." ብሎ ጸለየ፡፡
በዚያን ጊዜ ዲያብሎስ ከእርሷ ሸሽቶ ሄደ፡፡ ከዚህ በኋላ ቅድስት እናቱ እንዲህ አለች፡- በመንግስተ ሰማያት አባት የሆንከኝ ልጄ ሆይ ጌታህ ኃይል ስጠኝ፡፡ የሚጠብቀንን ገድላችንን እንፈፅምና ድል እንነሣ" አለችው፡፡ የብረት ጋኑን ሲነድ ሳየው በምንጭ ላይ በዝቶ እንደሚወርድ ጠል ሁኖ አየዋለሁና፡፡ ቅዱሳንም ይህንን ሲነጋገሩ አንስተው ከብረት ጋኑ ውስጥ ጨመሯቸው፡፡ በውስጡም አንገትን የሚቆለምም ልብን የሚያጣምም ሆድን የሚሰነጥቅ ሥርንም የሚበጥስ መሣሪያ ነበረበት፡፡ ወዲያውም የራማው ልዑል ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል እንደ ዐይን ጥቅሻ ፈጥኖ ከሰማይ ወረደና የብረት ጋኑን እሳት ፈጽሞ አበረደው፡፡ ከቅዱሳንም አንዲቱን እንኳን የራስ ጸጉራቸውን ሳይነካቸው የብረት ጋን ማቃጠሉና መፍላቱ ፀጥ አለ፡፡ እንደ ውኃም ሆነ፡፡ የራማው ልዑል የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን! ከበዓሉ በረከት ይክፈለን!
+ + +
አርያኖስ በሰማዕትነት የገደላቸው የእስና አገር ሰማዕታት፡- ጨካኙ አርያኖስ ወደ እስና ከተማ ሦስት ጊዜ ሲመጣ በመጀመሪያ መስተጋድልት የሆነች ዳላዢን በሰማዕትነት ገደላት፡፡ ቀጥሎም ሱርስ፣ ኅርማን፣ ያኑፋ እና ስንጣንያ የተባሉን የከበሩ ቅዱሳን ልጆቿንም ግንቦት 17 ቀን በሰማዕትነት ገደላቸው፡፡ በሁለተኛም ጊዜ ስማቸው አውሳፍዮስ፣ ታማን፣ ኅርማንና ባኮስ የተባሉ አራት መኳንንትን ሰኔ 7 ቀን በሰማዕትነት ገደላቸው፡፡ በሦስተኛም ጊዜ በቤቷ ውስጥ በአልጋዋ ላይ ተኝታ የነበረችውን አሮጊት ስለእነዚህ ቅዱሳን ከጠየቃት በኋላ ገደላት፡፡

+ ጨካኙ መኮንን አርያኖስ በሰማዕትነት የገደላቸው የእስና አገር ሰማዕታት፣ አራቱ መኳንንት፣ ባሕታዊ ይስሐቅ፣ ቅድስት ደላዢን እና አራት ልጆቿ እንዲሁም ሌሎች ብዙ ሰማዕታት በአንድነት በዓመታዊ መታሰቢያ በዓላቸው ታስበው ይውላሉ፡፡
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሕፃኑ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ከሚነደው እቶን እሳት እንዳዳናቸው፡- ሦስት ዓመት ሳይሞላው በሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ታላቅ ሰማዕትነትን የተቀበለው ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ አባቱ ቆዝሞስ (ስምዖን) እናቱ ኢየሉጣ ይባላሉ፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ በሕዳር 15 ቀን የተወለደ ሲሆን ሀገሩ በታችኛው እስያ ልዩ ስሙ ሀንጌቤን ይባላል፡፡ ዘመኑ ዘመነ ሰማዕታት ነበርና መምለኬ ጣዖት የሆነው ንጉሥ እስክንድሮስ ቅድስት ኢየሉጣን ‹‹ለጣዖቴ ስገጂ›› ብሎ አስገደዳት፡፡ እርሷም ‹‹ሕፃኑ ልጄ መጥቶ ይመስክር›› ብላ ስትናገር ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ተጠራና ተጠየቀ፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስም ‹‹ለጣዖት አንሰግድም፣ ዘላለማዊ የሆነ የማይሻር አምላክ ስላለ ለእርሱ ነው የምንሰግደው›› ብሎ የአምላኩን ክብር በሕፃን አንደበቱ መሰከረ፡፡ ሕፃኑም ይህንን በመሰከረ ጊዜ ዕድሜው ገና ሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ነበር፡፡ እንደዚሁ ሁሉ ቅዱስ ቂርቆስም በከሃዲው ንጉሥ ፊት የጌታችንን ክብር በመሰከረ ጊዜ ንጉሡ እጅግ ተቆጥቶ 40 ጋን ውኃ የሚይዝ በርሜል አስጥዶ 40 ቀን ሙሉ እሳት አስነድዶ ቅንጭብ፣ ዘይት፣ ዝፍጥና ሌላም በእጅጉ የሚጎዱ ነገሮችን በውስጡ ጨምሮ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን ወደዚያ እቶኑ እሳት እንዲከቷቸው አዘዘ፡፡
ንጉሡ እስክንድሮስ ጭፍሮቹን "ሰም፣ ጨው፣ ባሩድ፣ሙጫ፣ እርሳስ፣ ብረትን፣ ቅንጭብ፣ ቁልቋል ጨምሩበት" ብሎ አዘዛቸው፡፡ ጭፍሮችም ያዘዛቸውን ከፈጸሙ በኀላ መጥተው "ያዘዝከንን ሁሉ ጨምረንበት ነዶ ፈልቷል" አሉት፡፡ "ድምፁም እንደ ነጎድጓድ ይሰማል፤ ወላፈኑም እንደ ፀሐይ ያንፀባርቃል፡፡ የፍላቱም ኃይል 14 ክንድ ያህል እየዘለለ ይወጣል፡፡ በውስጡ የሚጣሉትን ሰዎች እዘዝ" አሉት፡፡ ያንጊዜም ህፃን ቂርቆስንና እናቱን ኢየሉጣን ይዘው ከእስር ቤት አወጧቸው፡፡ በክርስቶስ ስም ስላመኑ በእስር ቤት አግብተው አስረዋቸው ነበርና ፍላቱ ወደ ላይ በሚዘል በብረት ጋን ውስጥ ለመጨመር ሲወስዷቸው በዚያን ጊዜም እልፍ ከአንድ ሺህ አራት መቶ ሰዎች እንዲወጡና በፈላው የብረት ጋን ውስጥ የቅዱሳንን አሟሟት እንዲያዩ ሹሙ አዘዘ፡፡ ቅድስት ኢየሉጣም የፍላቱን ግርማ ባየች ጊዜ ተሸበረች፡፡ ተጠብቆላት ያለውንም ዋጋ ትታ ልትክድ ፈለገች፡፡ ቅዱስ ቂርቆስም ይህን ባወቀ ጊዜ "እናቴ ሆይ ከብረት ጋን ግርማ የተነሳ አትፍሪ፤ ድንጋፄም አይደርብሽ" እያለ ከብሉይና ከሐዲስ እየጠቀሰ እንድትጸና አስተማራት፡፡
"ነገር ግን እናቴ ሆይ አናንያንና አዛርያን፣ ሚሳኤልንም እግዚአብሔር ከዕቶን እሳት እንዳወጣቸው እወቂ፤ እኛንም ከዚህ ከብረት ጋን ውስጥ ሊያድነን ይችላል፡፡ እናት ሆይ ከሚያልፈው ከዚህ ዓለም ጭንቅ ልታመልጭ በማያልፈው በዘለዓለም እሳት ልትቀጭ ትሻለሽ፡፡ እናት ሆይ ይህን አትሺ፤ ይቅርብሽ አሁን እግዚአብሔር በመካከላችን አለና ይረዳናል፡፡ ሶስናን ከሀጢያተኞች እጅ ያዳናት እኛንም ከብረት ጋን ያድነናል፡፡ ዳንኤልን ከአንበሶች አፍ ያዳነ እርሱ ያድነናል፡፡ እግዚአብሔር በዚህ ብረት ጋን ውስጥ ግዳጃችን ልንፈፅም ፈቅዶም እንደሆነ የኢዮብን ነፃነት (ትእግስት) ልናገኝ ይገባናል፡፡ እርሱ ልጆቹንና ሚስቱን ያገኘው ገንዘብ ሁሉ አጥቶ በመጨረሻው ሰውነቱን አጥቶ ነበርና ምንም ምንም የቀረበለት አልነበረምና እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ከማለት በቀር ያለው ነገር የለም እግዚአብሔር ሰጠ፤ እግዚአብሔርም ወሰደ አለ፡፡ የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ይመስገን አለ፡፡ እኛም ይህንን መከራ ልንታገስና የተጠበቀልንን ልንከተል ይገባናል..." እያለ አብዝቶ መከራት፡፡ ነገር ግን በዚህም ምክር እናቱን መመለስና ለሰማዕትነት ማዘጋጀት አልቻለም፡፡ ከዚህ በኋላ ቂርቆስ ዓይኖቹን ወደሰማይ አቅንቶ መጸለይ ጀመረ፡፡ "እግዚአብሔር ሆይ ይህች ባርያህ ከምትክድ ከህይወት መፅሐፍ እኔን ፋቀኝ አለ፡፡ አቤቱ ይህነን ነገር ልታደርግ አይገባህም፤ አቤቱ እርሻውን ልታቃጥል ፍሬውንም ልትባርክ ትወዳለህን፡፡ አቤቱ እንጨቱን ቁረጡና አንድዱት ቅጠሉን ጠብቁ ብለህ ልታዝ አይገባህም፡፡ እንጨቱንም ቅጠሉንም ጠብቁ ብለህ እዘዝ እንጂ ይህ አይገባህም ያመነብህ ሁሉ ይህን ያየ ዘንድ፡፡ ማዳን የሚችል አምላክ ኑሮአቸው ቢሆን ከዚህ ከእሳት ባልሸሹም ነበር ብሎ እንዳይጠራጠር፡፡ ዲያብሎስ ከባለስልጣኑ ይልቅ እኔ በረታሁ ቅዱሳኑም ድል ነሳኋቸው ብሎ እንዳይመካ፣ ከመንጋውም አንድ በግ ቀማሁ እንዳይል አቤቱ የኃይል መንፈስ ለእናቴ ስጣት አበርታት..." ብሎ ጸለየ፡፡
በዚያን ጊዜ ዲያብሎስ ከእርሷ ሸሽቶ ሄደ፡፡ ከዚህ በኋላ ቅድስት እናቱ እንዲህ አለች፡- በመንግስተ ሰማያት አባት የሆንከኝ ልጄ ሆይ ጌታህ ኃይል ሰጠኝ፡፡ የሚጠብቀንን ገድላችንን እንፈፅምና ድል እንንሣ" አለችው፡፡ የብረት ጋኑን ሲነድ ሳየው በምንጭ ላይ በዝቶ እንደሚወርድ ጠል ሁኖ አየዋለሁና፡፡ ቅዱሳንም ይህንን ሲነጋገሩ አንስተው ከብረት ጋኑ ውስጥ ጨመሯቸው፡፡ በውስጡም አንገትን የሚቆለምም ልብን የሚያጣምም ሆድን የሚሰነጥቅ ሥርንም የሚበጥስ መሣሪያ ነበረበት፡፡ ወዲያውም የራማው ልዑል ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል እንደ ዐይን ጥቅሻ ፈጥኖ ከሰማይ ወረደና የብረት ጋኑን እሳት ፈጽሞ አበረደው፡፡ ከቅዱሳንም አንዱን እንኳን ሳይነካው የብረት ጋን ማቃጠሉና መፍላቱ ፀጥ አለ፡፡ እንደ ውኃም ሆነ፡፡ የራማው ልዑል የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን! ከበዓሉ በረከት ይክፈለን!
+ + +
አርያኖስ በሰማዕትነት የገደላቸው የእስና አገር ሰማዕታት፡- ጨካኙ አርያኖስ ወደ እስና ከተማ ሦስት ጊዜ ሲመጣ በመጀመሪያ መስተጋድልት የሆነች ዳላዢን በሰማዕትነት ገደላት፡፡ ቀጥሎም ሱርስ፣ ኅርማን፣ ያኑፋ እና ስንጣንያ የተባሉን የከበሩ ቅዱሳን ልጆቿንም ግንቦት 7 ቀን በሰማዕትነት ገደላቸው፡፡ በሁለተኛም ጊዜ ስማቸው አውሳፍዮስ፣ ታማን፣ ኅርማንና ባኮስ የተባሉ አራት መኳንንትን ሰኔ 7 ቀን በሰማዕትነት ገደላቸው፡፡ በሦስተኛም ጊዜ በቤቷ ውስጥ በአልጋዋ ላይ ተኝታ የነበረችውን አሮጊት ስለእነዚህ ቅዱሳን ከጠየቃት በኋላ ገደላት፡፡
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
ሐምሌ 19-የራማው ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ከሚነደው እቶን እሳት በተአምራት ያዳነበት ዕለት ነው፡፡
+ ቅዱስ በጥላን በሰማዕትነት ዐረፈ፡፡
+ ጨካኙ መኮንን አርያኖስ በሰማዕትነት የገደላቸው የእስና አገር ሰማዕታት፣ አራቱ መኳንንት፣ ባሕታዊ ይስሐቅ፣ ቅድስት ደላዢን እና አራት ልጇቿ እንዲሁም ሌሎች ብዙ ሰማዕታት በአንድነት በዓመታዊ መታሰቢያ በዓላቸው ታስበው ይውላሉ፡፡
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሕፃኑ ቂርቆስንና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣን ከሚነደው እቶን እሳት እንዳዳናቸው፡- ሦስት ዓመት ሳይሞላው በሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ታላቅ ሰማዕትነትን የተቀበለው ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ አባቱ ቆዝሞስ (ስምዖን) እናቱ ኢየሉጣ ይባላሉ፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ በሕዳር 15 ቀን የተወለደ ሲሆን ሀገሩ በታችኛው እስያ ልዩ ስሙ ሀንጌቤን ይባላል፡፡ ዘመኑ ዘመነ ሰማዕታት ነበርና መምለኬ ጣዖት የሆነው ንጉሥ እስክንድሮስ ቅድስት ኢየሉጣን ‹‹ለጣዖቴ ስገጂ›› ብሎ አስገደዳት፡፡ እርሷም ‹‹ሕፃኑ ልጄ መጥቶ ይመስክር›› ብላ ስትናገር ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ተጠራና ተጠየቀ፡፡ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስም ‹‹ለጣዖት አንሰግድም፣ ዘላለማዊ የሆነ የማይሻር አምላክ ስላለ ለእርሱ ነው የምንሰግደው›› ብሎ የአምላኩን ክብር በሕፃን አንደበቱ መሰከረ፡፡ ሕፃኑም ይህንን በመሰከረ ጊዜ ዕድሜው ገና ሁለት ዓመት ከዘጠኝ ወሩ ነበር፡፡ እንደዚሁ ሁሉ ቅዱስ ቂርቆስም በከሃዲው ንጉሥ ፊት የጌታችንን ክብር በመሰከረ ጊዜ ንጉሡ እጅግ ተቆጥቶ 40 ጋን ውኃ የሚይዝ በርሜል አስጥዶ 40 ቀን ሙሉ እሳት አስነድዶ ቅንጭብ፣ ዘይት፣ ዝፍጥና ሌላም በእጅጉ የሚጎዱ ነገሮችን በውስጡ ጨምሮ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን ወደዚያ እቶኑ እሳት እንዲከቷቸው አዘዘ፡፡
ንጉሡ እስክንድሮስ ጭፍሮቹን "ሰም፣ ጨው፣ ባሩድ፣ሙጫ፣ እርሳስ፣ ብረትን፣ ቅንጭብ፣ ቁልቋል ጨምሩበት" ብሎ አዘዛቸው፡፡ ጭፍሮችም ያዘዛቸውን ከፈጸሙ በኋላ መጥተው "ያዘዝከንን ሁሉ ጨምረንበት ነዶ ፈልቷል" አሉት፡፡ "ድምፁም እንደ ነጎድጓድ ይሰማል፤ ወላፈኑም እንደ ፀሐይ ያንፀባርቃል፡፡ የፍላቱም ኃይል 14 ክንድ ያህል እየዘለለ ይወጣል፡፡ በውስጡ የሚጣሉትን ሰዎች እዘዝ" አሉት፡፡ ያንጊዜም ህፃን ቂርቆስንና እናቱን ኢየሉጣን ይዘው ከእስር ቤት አወጧቸው፡፡ በክርስቶስ ስም ስላመኑ በእስር ቤት አግብተው አስረዋቸው ነበርና ፍላቱ ወደ ላይ በሚዘል በብረት ጋን ውስጥ ለመጨመር ሲወስዷቸው በዚያን ጊዜም እልፍ ከአንድ ሺህ አራት መቶ ሰዎች እንዲወጡና በፈላው የብረት ጋን ውስጥ የቅዱሳንን አሟሟት እንዲያዩ ሹሙ አዘዘ፡፡ ቅድስት ኢየሉጣም የፍላቱን ግርማ ባየች ጊዜ ተሸበረች፡፡ ተጠብቆላት ያለውንም ዋጋ ትታ ልትክድ ፈለገች፡፡ ቅዱስ ቂርቆስም ይህን ባወቀ ጊዜ "እናቴ ሆይ ከብረት ጋን ግርማ የተነሳ አትፍሪ፤ ድንጋፄም አይደርብሽ" እያለ ከብሉይና ከሐዲስ እየጠቀሰ እንድትጸና አስተማራት፡፡
"ነገር ግን እናቴ ሆይ አናንያንና አዘርያን፣ ሚሳኤልንም እግዚአብሔር ከዕቶን እሳት እንዳወጣቸው እወቂ፤ እኛንም ከዚህ ከብረት ጋን ውስጥ ሊያድነን ይችላል፡፡ እናት ሆይ ከሚያልፈው ከዚህ ዓለም ጭንቅ ልታመልጭ በሚያልፈው በዘለዓለም እሳት ልትቀጭ ትሻለች፡፡ እናት ሆይ ይህን አትሺ፤ ይቅርብሽ አሁን እግዚአብሔር በመካከላችን አለና ይረዳናል፡፡ ሶስናን ከሀጢያተኞች እጅ ያዳናት እኛንም ከብረት ጋን ያድነናል፡፡ ዳንኤልን ከአንበሶች አፍ ያዳነ እርሱ ያድነናል፡፡ እግዚአብሔር በዚህ ብረት ጋን ውስጥ ግዳጃችን ልንፈፅም ፈቅዶም እንደሆነ የኢዮብን ነፃነት (ትእግስት) ልናገኝ ይገባናል፡፡ እርሱ ልጆቹንና ሚስቱን ያገኘው ገንዘቡን አጥቶ በመጨረሻው ሰውነቱን አጥቶ ነበርና ምንም ምንም የቀረለት አልነበረምና እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ከማለት በቀር ያለው ነገር የለም እግዚአብሔር ሰጠ፤ እግዚአብሔርም ወሰደ አለ፡፡ የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ይመስገን አለ፡፡ እኛም ይህንን መከራ ልንታገስና የተጠበቀልንን ልንከተል ይገባናል..." እያለ አብዝቶ መከራት፡፡ ነገር ግን በዚህም ምክር እናቱን መመለስና ለሰማዕትነት ማዘጋቸት አልቻለም፡፡ ከዚህ በኋላ ቂርቆስ ዓይኖቹን ወደሰማይ አቅንቶ መጸለይ ጀመረ፡፡ "እግዚአብሔር ሆይ ይህች ባርያህ ከምትክድ ከህይወት መፅሐፍ እኔን ፋቀኝ አለ፡፡ አቤቱ ይህነን ነገር ልታደርግ አይገባህም፤ አቤቱ እርሻውን ልታቃጥል ፍሬውንም ልትባርክ ትወዳለህን፡፡ አቤቱ እንጨቱን ቁረጡና አንድዱት ቅጠሉን ጠብቁ ብለህ ልታዝ አይገባህም፡፡ እንጨቱንም ቅጠሉንም ጠብቁ ብለህ እዘዝ እንጂ ይህ አይገባህም ያመነብህ ሁሉ ይህን ያየ ዘንድ፡፡ ማዳን የሚችል አምላክ ኑሮአቸው ቢሆን ከዚህ ከእሳት ባልሸሹም ነበር ብሎ እንዳይጠራጠር፡፡ ዲያብሎስ ከባለስልጣኑ ይልቅ እኔ በረታሁ ቅዱሳኑም ድል ነሳኋቸው ብሎ እንዳይመካ፣ ከመንጋውም አንድ በግ ቀማሁ እንዳይል አቤቱ የኃይል መንፈስ ለእናቴ ስጣት አበርታት..." ብሎ ጸለየ፡፡
በዚያን ጊዜ ዲያብሎስ ከእርሷ ሸሽቶ ሄደ፡፡ ከዚህ በኋላ ቅድስት እናቱ እንዲህ አለች፡- በመንግስተ ሰማያት አባት የሆንከኝ ልጄ ሆይ ጌታህ ኃይል ስጠኝ፡፡ የሚጠብቀንን ገድላችንን እንፈፅምና ድል እንነሣ" አለችው፡፡ የብረት ጋኑን ሲነድ ሳየው በምንጭ ላይ በዝቶ እንደሚወርድ ጠል ሁኖ አየዋለሁና፡፡ ቅዱሳንም ይህንን ሲነጋገሩ አንስተው ከብረት ጋኑ ውስጥ ጨመሯቸው፡፡ በውስጡም አንገትን የሚቆለምም ልብን የሚያጣምም ሆድን የሚሰነጥቅ ሥርንም የሚበጥስ መሣሪያ ነበረበት፡፡ ወዲያውም የራማው ልዑል ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል እንደ ዐይን ጥቅሻ ፈጥኖ ከሰማይ ወረደና የብረት ጋኑን እሳት ፈጽሞ አበረደው፡፡ ከቅዱሳንም አንዲቱን እንኳን የራስ ጸጉራቸውን ሳይነካቸው የብረት ጋን ማቃጠሉና መፍላቱ ፀጥ አለ፡፡ እንደ ውኃም ሆነ፡፡ የራማው ልዑል የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን! ከበዓሉ በረከት ይክፈለን!
+ + +
አርያኖስ በሰማዕትነት የገደላቸው የእስና አገር ሰማዕታት፡- ጨካኙ አርያኖስ ወደ እስና ከተማ ሦስት ጊዜ ሲመጣ በመጀመሪያ መስተጋድልት የሆነች ዳላዢን በሰማዕትነት ገደላት፡፡ ቀጥሎም ሱርስ፣ ኅርማን፣ ያኑፋ እና ስንጣንያ የተባሉን የከበሩ ቅዱሳን ልጆቿንም ግንቦት 17 ቀን በሰማዕትነት ገደላቸው፡፡ በሁለተኛም ጊዜ ስማቸው አውሳፍዮስ፣ ታማን፣ ኅርማንና ባኮስ የተባሉ አራት መኳንንትን ሰኔ 7 ቀን በሰማዕትነት ገደላቸው፡፡ በሦስተኛም ጊዜ በቤቷ ውስጥ በአልጋዋ ላይ ተኝታ የነበረችውን አሮጊት ስለእነዚህ ቅዱሳን ከጠየቃት በኋላ ገደላት፡፡
መንፈሳዊ ለውጥ ምንድን ነው ?
2ት ናቸው
1) ከኃጢአት ወደ ፅድቅ የሚደረግ ሂደትን
ቅዱስ ጳውሎስ
ኤፌ 2:1
በበደላችኹና በኀጢአታችኹ ሙታን ነበራችኹ በክርስቶስ ግን ሕይወት አገኛችሁ ይላቸዋል ።
መንፈሳዊ ውድቅት ነበራቸው
በክርስቶስ ግን ህይወት አገኛችሁ ይላል
አወ
🎤መንፈሳዊ ለውጥ ማለት
👉ኃጢአትን በደልን በነበር ማውራት ነው።
👉ኃጢአትን በነበር ሲያወሩት እኮ ደስ ይላል።
ዘማዊ ነበርኩ
አጭበርባሪ ነበርኩ
ነፍሰ ገዳይ ነበርኩ
ግን እግዚአብሔር በንስሐ ህይወቴን ለወጠው
እግዚአብሔር በንስሐ ጠራኝ
ውድቀትን በነበር ሲያወሩት እኮ ደስ ይላል።
ደስ ማይለው ጽድቅን በነበር ሲያወሩት ነው
ሰባኪ ነበረኩ
ቆራቢ ነበርኩ
የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነበርኩ
አሁን ግን ያ ሁሉ ትዝታ ሁኖብኛል የምንል ከሆነ
ከሁሉ ከሚበልጠው ክብር ስለጎደልን
ቅድስናን በነበር ሲያወሩት ያሳዝናል
👉በነበር በነበርማ ሰይጣንም እኮ ሳጥናኤል ነበረ
👉ይሁዳም ከሐዋርያት መካከል እንደ አንዱ ነበረ
👉እንድንለውጥ እግዚአብሔር ይርዳን
2) በመንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ ያለውን እድገት
ከጽድቅ ወደ ጽድቅ
ከበጎነት ወደበጎነት የሚደረገው ጉዞ አድገት አለ
ክርስትና ማለት ባጭሩ ክርስቶስን መስ ሎ መኖር
በምድር ላይ እሱን መስሎ መመላለስ ማለት ነው
ምክንያቱም እርሱ ጽድቅን ሁሉ ፈጽሞ አሳይቶናል
ትህትህና ምን እንደሆነ
በጎነት ምን እንደሆነ
ደካሞችን መሸከም ን
ሁሉንም አሳይቶናል ።
ማነው በሁለቱ መንፈሳዊ ለውጦች ውስጥ ያለ ?
ማነው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን
ክብሯ ን ልዕልናዋን የተረዳ ያወቀ
እሷ እኮ
ከሞት መሀል ነጥቃ ሳለን ነፍስን የዘራችብን
ኃጢአተኛ ሳለን ሰው እንድንሆን ያደረገችን
ሀዘን መከራ ጭንቀታችንን ያስወገደችልን
ኑሮአችንን ህይወታችንን ሁሉ ያሳመረችልን
ቅድስት
ልዕልት
ውድስት
ስብህት
ቡርክት
ክብርት
ልዩ
የሆነች የዓለሙ ሁሉ እናት ናት
የእመቤታቻን❤️ አማላጅነት አይለየን !!
ሊቀቅ 7 ቀን ነዉ የቀረዉ አሪፍ ስራ ነዉ ከ75dollar በላይ ነዉ የሚሰጠዉ ሞክሩት
Your referral link: /channel/avagoldcoin_bot.?start=15f7b82a631018626949
ምእመናን ሆይ
እግዚአብሔር አምላክ ❤️ እኮ አይታክትም
ከልጅነት እስከ ወጣትነት
ከወጣትነት እስከ ጎልማሳነት
ከጎልማነት እስከ ሽምግልና የፈለገን
ከገነት ጫካ እስከ ቤተልሔም
ከቤተልሔም እስከ ጎለጎታ
ከጎለጎታ እስከ ህይወታችን ደጃፍ የፈለገን
እሱ ስለማይታክት ነው ።
ስሙ የተመሰገነ ይሁን !!!
እኛ ግን እንታክታለን እሱን አልፈለግነውም
ከሱ ይልቅ ኃጢኣት
ከሱ ይልቅ በደልን ነውርን እንፈልጋለን።
ማን ነው እሱን ለመፈለግ የሚፋጠነው ?
በማስመስል ያይደለ በተግባር ለመፈለግ የሚፋጠነው?
ጣና ሐይቅን በያዟት በትር (ዘንግ) ተሻግረው መጡ። «አባ እንዴት መጡ?» ሲሏቸው «በዘንጌ» አሉ። ከዚያ በኋላ ቦታው «ዘንጌ» የሚለው አጥሮ «ዘጌ» ተብሎ ተጠራ።
ያችን ተሻግረው የመጡባትን ዘንግ ደግሞ ከሦስት ቆርጠው ተከሏት። አንዷን ቡና፣ አንዷን ሎሚ፣ አንዷን ጌሾ አድርጐ አጸደቀላቸው። እስከ ዛሬ ድረስ ዘጌ ገዳማትና በዙሪያው ከእነዚህ ከሦስቱ አጽዋት በቀር ሌላ ምንም ነገር ለመተዳደሪያነት አይውልም።
ዛሬ የጻድቁ የአቡነ በትረ ማርያም በዓለ ዕረፍታቸው ነው። በረከታቸው ይድረሰን።
1⃣ የሙሉ ሰውነት መገለጫ ያልሆነው የቱ ነው ?
ሀ) ከተናቀ ነገር የከበረ ነገር ይወጣል ።
ለ) ሰዎች ብዙ ቢሉትም የማይደነቅ ነው ።
ሐ) ለእውነት ፈጥኖ የሚታዘዝ ።
መ) ሁሉም
ሠ) መልሥ የለም
2 ) ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ድንጋይ ሆነ
ግንበኞች የተባሉት እነማን ናቸው ?
ሀ) አጋንንት
ለ) አይሁድ
ሐ) መናፍስት
መ) ቅዱሳን
ሠ) መልስ የለም
🍀🍀🍀 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት ሆነው እንሰራለን ።
🍀🍀መርጌታ ጌታቸው የባህል የህክምና የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
🍀-ለገበያ ለሃብት
🍀-ለመስተፋቅር
🍀-ገንዘብ አልበረክት ላላቹሁ
🍀-ገንዘብ ለተወሰደባቹሁ እንዲመለስ
🍀-የስራ እድል
🍀-ለትምህርት
🍀- ለገርጋሪ
🍀-ለአፍዝ አደንግዝ
🍀- ለመፍትሔ ስራይ
🍀- ለህመም
🍀- ለውጭ እድል
🍀- ጋኔን ለያዘው ሰው
🍀🍀ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ የሚሰራ ።
🍀ሆቴል
🍀ግሮሰሪ
🍀ሱቅ
🍀ጉልት
🍀ቡቲክ
🍀መጋዘን
🍀ማከፋፈያ ወዘተ.......ሲሆን
🍀🍀ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ከተዘረዘሩት ውጭ ደውለው የአማክሩን።
ይደውሉ//0968839047
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
ሐምሌ 16- ‹‹ወንጌሉ ዘወርቅ›› የተባለ ታላቁ አባት አቡነ ዮሐንስ ዕረፍታቸው ነው፡፡ አባታችን ሀገራቸው ሮም ሲሆን ወላጆቻቸውም ደጋግ ባለጸጋ የሆኑ ክርስቲያኖች ስለነበሩ ለመምህር ሰጥተው መጻሕፍትን እየተማሩ እንዲያድጉ አደረጓቸው፡፡ በኋላም ገበታው የወርቅ የሆነ ወንጌልን ያሠራላቸው ዘንድ አባታቸውን ለመኑትና አሠራላቸው፡፡ ያንንም ወንጌል ዕለት ዕለት ያነቡት ነበር፡፡ ኢየሩሳሌም ሲሄድ ወላጆቻቸው ቤት የሚያርፍ አንድን መነኩሴ እንዲወስዳቸው ለመኑትና ወደ ገዳሙ በስውር ይዟቸው ሄደ፡፡ የገዳሙ አበ ምኔትም ዮሐንስን አመነኮሷቸው፡፡
ከዚህም በኋላ ሥጋቸው አልቆ አጥንታቸው እስኪታይ ድረስ በታላቅ ተጋድሎ ኖሩ፡፡ አበ ምኔቱም ድካማቸውን እንዲቀንሱ ይመክሯቸው ነበር፡፡ እግዚአብሔርም በራእይ ወደ አባታቸው ቤት እንዲሄዱ አመላከታቸውና ለአበ ምኔቱ ነግረው ወደ ባለጸጋው አባታቸው ዘንድ ሄዱ፡፡ በመንገድ ላይም አንድ ነዳይ አገኙና ልብሳቸውን ቀይረውት የነዳዩን ልብስ ለብሰው ሄደው በአባታቸው ደጅ ማንም ሳያውቃቸው ለማኝ መስለው ተቀመጡ፡፡ በአባታቸው ደጅም በጾም በጸሎት እየተጋደሉ የአባታቸው ባሪያዎች የሚጥሉትን ፍርፋሪ እየተመገቡ 7 ዓመት ተቀመጡ፡፡
እናታቸውም ከቤት በወጡ ጊዜ ሽታቸው እየከረፋቸው ትጨነቅ ነበር፡፡ ዕረፍታቸውም በቀረበ ጊዜ የታዘዘ መልአክ ለአቡነ ዮሐንስ ተገልጦላቸው የዕረፍታቸውን ጊዜ ነገራቸው፡፡ ወዲያውም ወደ እናታቸውም ሰው ልከው ስትመጣላቸው ልጇ መሆናቸውን ሳይነግሯት በሚሞቱ ሰዓት በዚያች በለበሷት እራፍ የነዳይ ጨርቅ ብቻ ጠቅልለው እንዲቀብሯቸው ነገሯት፡፡ ‹‹በሞትኩም ጊዜ ይህን መጽሐፍ በአስክሬኔ ላይ አንብቡልኝ›› ብለው የወርቅ ወንጌላቸውን ጠቅልለው ሰጧት፡፡ አባታቸውም በመጣ ጊዜ ያንን የወርቅ ወንጌል ባየ ጊዜ ልጁ እንደሆነ ዐወቀና መሪር ዕንባን አለቀሰ፡፡ ሁሉም አብረው ተላቀሱ፡፡ የሮም ከተማ ሽማግሌዎችና ሕዝቡም ተሰበሰቡ፡፡ አቡነ ዮሐንስም ሰባት ቀን ሲሆናቸው ሐምሌ 16 ቀን ዐረፉ፡፡ እናታቸውም ባማሩና በተዋቡ ንጹሕ ጨርቆች እንዲገነዙ ስታደርግ ወዲያው ታመመች ነገር ግን አባታቸው በእራፊ ጨርቃቸው እንዲገንዟቸው ያዘዟቸውን አስታውሰው ቀድሞ በለበሱት እራፊ ጨርቅ ሲገንዟቸው ተመልሳ ዳነች፡፡ የአቡነ ዮሐንስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!
ምንጭ፦ከገድላት አንደበት
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሥርዓተ ማህሌት ዘ ሐምሌ ገብርኤል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
#ስቡህ_ከተባለ_በኃላ
@esate_yarade
መልክዐ ሥላሴ
ሰላም ለአቁያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን: አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን: ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን: ላዕሌየ እስመ ኢሀሎ ልብሰ እስጢፋኖስ እብን: ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ሕጻን፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: አንቃዕዲዎ ሰማየ: ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ: ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር: እጼውዓከ እግዚእየ: ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር: እጼውዓከ እግዚእየ: ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ።
@esate_yarade
ነግሥ
ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል: ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል: ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል: አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል: እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል: ወብሥራት ለገብርኤል: ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል።
@esate_yarade
ዘጣዕሙ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣእሙ: ለወልድኪ አምሳለ ደሙ: መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ:ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ:እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም
መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ: ወአዘዘ ደመና በላዕሉ።
@esate_yarade
መልክአ ቂርቆስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ቂርቆስ ሕጻን: ዘፍካሬሁ ተብህለ ጽጌ ምዑዝ ዕፍራን: ለዝ ስምከ ነጋሢ ዘኢየዓርቆ ሥልጣን: ሶበ ይጼውዖ ልሳንየ ውስተ ገጸ ኲሉ መካን: ይደንገፅ ሞት ወይጒየይ ሰይጣን፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
ኢየሉጣ ወለደት ነቅዓ ጽጌ ረዳ: ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ: መላእክት ይትዋነይዋ: ኢየሉጣ ምስለ ወልዳ እሳተ ገብሩ ሐመዳ: ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ጻድቃን: እስመ በጸሎተ ጻድቅ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር።
@esate_yarade
ወረብ
"ኢየሉጣ ወለደት"/፪/ ነቅዓ ጽጌ ረዳ ወለደት/፪/
ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ ፀሐየ ጽድቅ/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ቂርቆስ
ሰላም ለልሳንከ ለዐቃቤ ሥራይ በዕዱ: እንተ ተመትረ እምጒንዱ: ሕፃን ቂርቆስ ለጽሕርት ዘኢያፍርኀከ ነጐድጓዱ: ዮም ባርክ ማኅበረነ ለለ፩ዱ ፩ዱ: ከመ ባረኮ አብርሐም ለይስሐቅ ወልዱ።
@esate_yarade
ዚቅ
ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ: ድምፃ ለጽሕርት ከመ ነጎድጓደ ክረምት: ኢፈርህዎ ለሞት ቅዱሳን ሰማዕት።
@esate_yarade
ወረብ
ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ/፪/
ድምጻ "ለጽሕርት"/፪/ ከመ ነጎድጓደ ክረምት/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ቂርቆስ
ሰላም ለእንግድዓከ ልቡና ዘከብዶ: ከመ እንግድዓሁ ለዕዝራ መጽሐፍ እንተ ይንዕዶ: ሕጻን ቂርቆስ ምስለ ወላዲትከ በተዋሕዶ: መኑ ከማከ ለእሳት አምሳለ አሣዕን ዘኬዶ: ወመኑ አምሳለ ማይ ዘአቊረረ ነዶ።
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ይቤላ ሕጻን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ኢትፍርሂ እም ንፈጽም ገድለነ።
@esate_yarade
ወረብ
ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት/፪/
ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ኢትፍርሂ እም/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ቂርቆስ
ሰላም ለመልክዕከ በማየ ዮርዳኖስ ጥሙቅ: ወቅቡዕ በሜሮን ቅብዐ ሰላም ወእርቅ: በጸሎትከ ነጐድጓድ ወስዕለትከ መብረቅ: አቊረርከ ቂርቆስ ነበልባሎ ለእቶነ እሳት ምውቅ: ከመ ነደ እሳት አቊረሩ ሠለስቱ ደቂቅ።
@esate_yarade
ዚቅ
በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት: ወኮነ ጥምቀተ ለአግብርተ እግዚአብሔር: ጽዋዓ ሕይወት ወሀቦሙ: መገቦሙ ወመርሆሙ: እስመ ክርስቶስ ሀሎ ምስሌሆሙ፡፡
@esate_yarade
ወረብ
በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ እምውስተ ጽሕርት ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት/፪/
ለአግብርተ እግዚአብሔር ኮነ ወኮነ ጥምቀተ/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ቂርቆስ
ሰላም ለህላዌከ ማዕከለ ሰብአቱ ነገድ: እለ ሥዑላን በነድ: አስተምሕር ቂርቆስ ቅድመ መንበረ አብ ወወልድ: ኀበ ተሐንፀ መርጡልከ ወዘዚአከ ዐጸድ: ኢይምጻእ ለዓለም ዘይቀትል ብድብድ፡፡
@esate_yarade
ዚቅ
በዛቲ መካን ኢይምጻእ ሞተ ላሕም: ወኢብድብድ በሰብእ: ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን: በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ: ወኢአባረ እክል: ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን: ቂርቆስ ሕጻን አንጌቤናይ: ወልደ አንጌቤናይት፡፡
@esate_yarade
ወረብ
በዛቲ መካን ኢይኩን ኢይኩን ሕፀተ /፪/
ባርካ ቂርቆስ ለዛቲ መካን ባርካ ለዛቲ መካን/፪/
@esate_yarade
መልክዐ ኢየሉጣ
ሰላም ለመልክአትኪ አርብዓ ወሠለስቱ: ዓዲ ሰላም ለጠብአያትኪ አርባዕቱ: ኢየሉጣ ቅድስት ለቂርቆስ ወላዲቱ: ሰአሊዮ በእንቲአየ ከመ አይጥፋዕ በከንቱ: ለእግዚአብሔር አምላከ ጽድቅ ዘብዙኅ ምሕረቱ።
@esate_yarade
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሰላማዊት: ሰላም ለኪ: ሰላመ ወልድኪ የሃሉ ላዕለ ኩልነ: ኢየሉጣ እምነ: ወእሙ ለቂርቆስ እግዚእነ: ሰአሊ ለነ አስተምሕሪ ለነ: ከመ ኢንቁም አንቀጸ፡፡
@esate_yarade
መልክዐ ገብርኤል
ሰላም ለልሳንከ ወለቃልከ ማኅተሙ: ለእስትንፋስከ ጠል ለእሳተ ባቢሎን አቊራሬ ፍሕሙ: ገብርኤል ዉኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኲሎሙ: አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ: ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ።
@esate_yarade
ዚቅ
ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት: ወበላሕኮሙ እምእሳት: አድኅነነ እግዚኦ ሃሌ ሉያ: እምዕለት እኪት።
@esate_yarade
ወረብ
ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት ወባላሕኮሙ እምእሳት ሊቀ መላእክት/፪/
እግዚኦ አድኅነነ "ሃሌ ሉያ"/፪/ እም ዕለት እኪት/፪/
@esate_yarade
ምልጣን፦
ይቤላ ሕፃን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ዘአድኃኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ
አመላለስ:
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪/
ውእቱ ያድኅነነ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ/፪/
@esate_yarade
ወረብ
ይቤላ ሕፃን ለእሙ "ኢትፍርሂ እም"/፪/ ነበልባለ እሳት/፪/
ዘአድኃኖሙ "ለአናንያ"/፪/ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪/
@esate_yarade
እስመ ለዓለም
ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ: አምላኮሙ ለቂርቆስ ወእሙ: በብዝኃ ኃይሉ ወበጽንዓ ትዕግሥቱ: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: ሕፃን ዘኮና መርሐ ለእሙ ዘሠለስቱ ዓም: ኢፈርሐ ነበልባለ እሳት ዘይወጽእ እምአፈ ዕቶን: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: አኃዘ ለእሙ ዕዳ ዘየማን ወሰሀባ ቅድመ መኮንን: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን: ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ: እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ: አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን ማ- አእኰትዎ ወሰብሕዎ: ወባረክዎ ለአብ፡፡
@esate_yarade
አመላለስ
አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፪/
አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፬/
@esate_yarade
ወረብ
ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ/፪/
እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ እምዝ ዳግመ/፪/
👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
👉@esate_yarade👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@esate_yarade
#ይቀላቀሉ & #ለወዳጅዎ_ሼር_ያርጉ