ምእመናን ሆይ
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምን መርጧታል
ታዲያ ከመረጣት ሲመርጡት ማይመረጥ አለ ብለው ይጠይቃሉ ?
ቆርጠው በትር ሲያደርጉት እምቢ ሚል በትር የለም ? ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ መረጣት እናቱ ሆነች ታዲያ እኛ ለምን እንሰግዳለን? ይላሉ።
✅ መመረጥማ አለም ሁሉ ተመርጦ ነበር
ታዲያ መመረጡን አላበላሽም ?
ለምንኩስና ተመርጦ ምንኩስነውን ያበላሽ የለም
ለቅስና ተመርጦ ቅስናውን የጣለ የለም
ለትዳር ተመርጦ ትዳሩን ያበላሽ የለም
ለክርስትና ተመርጦ ለክህደት የሮጠ የለም
ለዝማሬ ተጠርቶ ለዘፈን የሮጠ የለም
ለእናትነት ተመርጣ እናትነቷን አፅንታ የኖረች
ቅድስት ድንግል ማርያም ብቻ ናት።
መመረጧን ያፀናች ማለት ነው
የእመብርሃን በረከቷ አይለየን🙏
AYAT REAL ESTATE:
"ብዙ አክሲዮን ብገዛ ኖሮ" ‼️
የሁሉም ባለአክሲዮኖቻችን ንግግር ነው
አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ
የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል
የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል
የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል
አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦
➡ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት
➡ የፋይናንስ ኢንቨስትመንት
➡ የሆቴል እና ቱሪዝም ኢንቨስትመንት
➡ የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ
➡ የትምህርት ኢንቨስትመንት እና
➡ የሲሚንቶ ማምረቻ
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500
በብር 250,000 ብር
ከፍተኛ የ 20 ሚሊዮን ብር
40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ
በጊዜ ባለቤት ይሁኑ ፣ የብዙ ትርፍ ተካፋይም ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0947002470
0951431412
0956540350 ይደውሉ
🏠 በካሬ 79,971 ብር ጀምሮ ከአያት ሪል ስቴት
🏠በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ይሁኑ
💎ከ1 እስከ 4 መኝታ አፓርታማዎች
💎ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ።
ለምን ቢባል
1. ዘመናዊ ቤቶችን በቅናሽ ዋጋ
2. በ8% አነስተኛ ቅድመ ክፍያ
3. የ60/40 የባንክ ብድር አማራጭ በ9.5% አነስተኛ ወለድ
ባለ 1 መኝታ
ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ
ባለ 4 መኝታ
✅ በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ24 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን።
✅እንዲሁም የስምንት ትርፋማ ድርጀቶች የአክስዮን ሽያጭ ላይ እንገኛለን።
➤ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ
✅ ይደውሉ 📞 +251947002470
ቤተዎ የግለዎ!
/channel/afriayat
አንድ ሜምበርም ይሁን የ2022 እና ከዚያ በታች ግሩፕ የስጠኝን ሰው ካርድ እሸልማለሁ ማርያምን ወዲያውኑ እልካለሁኝ
ለ መስጠት ምትፈልጉ
👇👇👇👇👇
@Mogesinewokibrene
አንድ ሜምበርም ይሁን የ2022 እና ከዚያ በታች ግሩፕ የስጠኝን ሰው ካርድ እሸልማለሁ ማርያምን ወዲያውኑ እልካለሁኝ
ለመጠቆም
👇👇👇👇👇
@Notman11
ምእመናን ሆይየእግዚአብሔር ትልቅነት ከቃላትም በላይ ነው።
የእግዚአብሔር ትልቅነት ከመታሰብም በላይ ነው።
የእግዚአብሔር ትልቅነት ከመነገር ከስብከትም በላይ ነው።
አወ
ሰማይና ምድር እንደብራና ቢዘርጉ
ውቂያኖሶችም እንደቀለም ቢበጠበጡ
በምድር ላይ ያሉ ዛፎች ሁሉ ብዕር ቢሆኑ
የሰማይ መላእክትና የሰው ልጅ ፀሀፊዎች ቢሆኑ
ስለ እግዚአብሔር ፅፈው ተናግረው አይጨርሱትም
እሱ ትልቅ ነው
ትልቅ የሆነው አምላክ በምግባር በእምነት ትልቅ ያርገን🙏
አንድ ልጅ ተወለደ።
👉ልጁ ቁርጥ ጎረቤቱን ቢመስል፦ አባትየው ደስ ይለዋል? ወይስ ይከፋዋል? ።
ይከፋዋል አይደል። ምን ብሎ ነው የሚከፋው? አቤት! የሌላ ልጅ ነው ብሎ ነዋ።
👉እኛስ ቁርጥ ዲያብሎስን ብንመስል እግዚአብሔር አይከፋውም?!
👉የማን ልጆች ነን እኛ? የእግዚአብሔር።
👉 ከማን ነው የወለደን? ከቤተ-ክርስቲያን። ማንን ነው መምሰል ያለብን? አባታችን እግዚአብሔርን ነው መምሰል ያለብን።
ርዕሰ ሊቃውንት መምህር አባ ገብረ ኪዳን ካስተማሩት የተቀነጨበ
ጸሎትЧитать полностью…
በጸሎትም ሆነ በሕይወታችን የምናገኛቸው አጥብቀን የምንፈልጋቸውን ነው። የጠየቅነው ነገር ላይሆን ይችላል።ሆኖም በልቦናችን የምንፈልገውን እናገኛለን። ምክንያቱም "ጸሎት የነፍሳችን ቅን የተነገሩም ሆነ ያልተነገሩ ፍላጎቶች ማለት ነው"።
ጸሎት ማለት በእኔነት የተሞላ ፍላጎታችንን ከእግዚአብሔር ፍቅር እና መልካም አላማ ጋር ማስተሳሰር ማለት ነው።
ሁሉም የአእምሮ ሕመሞችና ቀውሶች የሚገለጹት ከሰዎች ጋር ባለን የተዛባ ግንኙነት ነው። እንዲህ አይነት ችግሮች ሊፈቱ የሚችሉት ደግሞ በግለሰብ እና የቡድን ግንኙነት ውስጥ ነው።Читать полностью…
ሀዋርድ ኮሊየር
"ችሎታ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ሊያደርሰን ይችላል፤ ከከፍተኛ ደረጃ ላይ ሊያቆየን የሚችለው ግን የመንፈስ ብርታት ነው። የተቀዳጁትን ክብር ይዞ ለማቆየት፤ በርትቶ ለመሥራት መንፈሰ ብርቱ መሆን ያስፈልጋል። ለምሳሌ፦ደግመው ደጋግመው የሚያሸንፉ አትሌቶችን ብንመለከት ከችሎታ በላይ መንፈሰ ብርቱዎች ናቸው።"Читать полностью…
✍️ አሰልጣኝ ጆን ውደን
አንድ ሜምበርም ይሁን የ2022 እና ከዚያ በታች ግሩፕ የስጠኝን ሰው ካርድ እሸልማለሁ ማርያምን ወዲያውኑ እልካለሁኝ
ለ መስጠት ምትፈልጉ
👇👇👇👇👇
@Notman11
👉በብዙ ነገር እንመካለን ግን ሁሉም የጉም ስፍር ነው
አለ ግን የለም የሚያስብል ነው
-ገንዘብ አለ ደሰታ ግን የለም
-ጤና አለ እርካታ ግን የለም
-ሁከት አለ ማረፍ ግን የለም
-መብሉ አለ የምግብ አዕምሮቱ ግን የለም
-ትዳሩ አለ ፍቅሩ ግን የለም
👉አወ አለ ግን የለም ማለት እንዴት አድካሚ ነው።
አንተ ጌታየ እግዚአብሔር ❤️ ግን በማንነትህ ብቻ ታሳርፋለህና
የምስጋና ነዶ ዙፋንህን ይክበበው ።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምእመናን ሆይ
የራዕይ መውጫ
የተግባር መውጫ
የዕቅድ መውጫ ምንድን ነው ? ልብ ነው።
ስለዚህ ልባችን እንዳይሰንፍ ልንጠንቀቅ ይገባል።
ሀይማኖታችን ዝም ብሎ እዚህ አልደረሰም በዋጋ ነው።
አባቶቻችን ዋጋ ከፍለው ነው እዚ ያደረሱልን
ስለዚህ እኛም ዋጋ ልንከፍል ይገባል።
እግዚአብሔር ደሞ ጎበዝ ልጆች ነው ያሉት
ቀልጣፋ ልጆች ነው ያሉት
የእግዚአብሔር ልጆች ከሆነ ጎበዞች ልንሆን ይገባል።
እናት ልጇን እቃ ግዛ ብላ ላከች ይባላል
እና ልጁ ሰነፍ ነው
በውጭ ሲጫወት ቆይቶ ሳይገዛ መጣ እቃውን
ገዛህ ወይ አለች እናት ልጇን
ልጅም አልገዛሁም ለምን ስትለው
የላክሽኝን ቦታ ገና ሳስበው ደከመኝ አለ
አያችሁ ድካሙ ምኑ ላይ ነው ያለው ? ልቡ ላይ ነው ያለው
ልባችን እንዳይደክም ምእመናን
ልባችን እንዳይደክም አምላከ ቅዱሳን ይርዳን🙏
ምእመናን ሆይ
የእግዚአብሔር ሰላም ከእስር በላይ ነው ።
የእግዚአብሔር ሰላም ከረሃብ ከመጠማት በላይ ነው ።
የእግዚአብሔር ሰላም ከመከራ በላይ ነው።
ለዚያ ነው ቅዱሳን በሚያታግል መከራ እያለፉ
ልባቸው ተረጋግቶ እግዚአብሔርን ያመሰገኑት
ህፃን ልጅን ተመልከቱ
አካባቢው ምንም ቢረበሽ በእናቱ እቅፍ ይተኛል
እኛም የእግዚአብሔርን ልጆች ከሆን
የሚሰማን ስሜት ይሄ ነው
ይሄ ሰላም ወደኛ እንደመጣ ልንፀልይ ይገባል።
dawit.tesfay28/video/7401022984212729093?_r=1&u_code=ead8h1g312fidc&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ead8gdfmhcba7f&share_item_id=7401022984212729093&source=h5_m&timestamp=1723185482&user_id=7288404003208070149&sec_user_id=MS4wLjABAAAAoVMKM9Uiymana0u1NRvpvJ46mWIKbrA1U7sFVmJkcVe4TX4C0hYh1j56gjKAkXv6&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7400297084044396293&share_link_id=26fa9970-49d6-46e7-9b71-3b6089b653a9&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A0%7D&enable_checksum=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@dawit.tesfay28/video/7401022984212729093?_r=1&u_code=ead8h1g312fidc&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ead8gdfmhcba7f&share_item_id=7401022984212729093&source=h5_m&timestamp=1723185482&user_id=7288404003208070149&sec_user_id=MS4wLjABAAAAoVMKM9Uiymana0u1NRvpvJ46mWIKbrA1U7sFVmJkcVe4TX4C0hYh1j56gjKAkXv6&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7400297084044396293&share_link_id=26fa9970-49d6-46e7-9b71-3b6089b653a9&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A0%7D&enable_checksum=1
Читать полностью…ሁለገብ የሆነ ጭንቀት በአዋቂዎች ላይ የሚከሰተው በልጅነት ዕድሜ ከተከሰቱ እና ንቁ ካልሆነው አእምሮ ከሚመነጩ ስሜት እና ፍላጎቶች ነው።Читать полностью…
ራስን ማወቅ
📣 Big Discounts ‼️‼️📣
❇️ Smart Watch Series 8
🚩2022 Model
🚩Model: W26+
📞📞0909143543
💦 ዋጋ፦ 3, 000 ብር
➡️ የልብ ምትን ይለካል
➡️ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን
➡ የደም ግፊትን ይለካል
➡️ ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል
➡️ ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
➡ ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል
➡️ ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል
➡️ ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚችሉበት
✔️Size: 44mm
✔️ Battery: 380mAh
✔️ Built-in: Mic+Speakers
✔️ Full Touch Screen, 1.75" Display
🌀 Bluetooth Calling
🌀 Notifications
🌀 Music & Camera Remote Control
🌀 Heart Rate Tracker
🌀 Monitor Blood Pressure
🌀 Magnetic pin charger
🌀 Charging time upto 2 to 3 hrs
📞📞0909143543
💦 ዋጋ፦ 3,000 ብር
የሚፈለግ ያናግረኝ
ጥበብን ለምን ትፈልጓታላችሁ ከገበያ አትገዛ ከምድር አትበቅል። ከኪሩቤል ጀርባ ካለው ከሕይወት ምንጭ በሃይማኖት ብርጭቆ ቅዱ።Читать полностью…
መጽሐፈ ጨዋታ
የምንሰጠው ምክር ፍሬ አልባ ቢመስለንም እንኳን ወንድሞቻችንን ከመምከር ማቋረጥ የለብንም። የምንጭ ውኃ የሚጠጣው ሰው ባይኖርም እንኳን መፍሰሱን አያቆምም። ዛሬ የማይሰማ ነገ ይሰማ ይሆናል።
ዓሣ አጥማጅ ቀኑን ሙሉ ባዶ መረብ በባሕር ውስጥ ጥሎ ሊውል ይችላል። በመጨረሻዋ ቅጽበት ዓሣ ሊያጠምድ ይችላል። ለዚህ ነው ጌታችን ይሁዳ እንደማይሰማው እያወቀ እንኳን እስከተያዘበት የመጨረሻዋ ሰዓት ድረስ ምክርን መስጠቱን አላቋረጠም።
✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ