kedusgebreal | Unsorted

Telegram-канал kedusgebreal - የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

1895

ይህ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ ክፍት የሆነ ለመማማርያ እና መወያያ ታስቦ የተከፈተ ነው። ልቦናችንን እግዚአብሔርን ለመሻት ያነሳሳን ከሚያልፈው ወደማያልፈው ሀሳባችንን ይሰብስብልን።✝️🙏 for any comment or report (le asteyayet) https://t.me/fekerelehulu

Subscribe to a channel

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱)


ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን

[
@silase  ]  telegram chanel

/channel/silase  share እናድርግ
❤️😍🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

#ነሐሴ_19

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
ነሐሴ ዐሥራ ዘጠኝ በዚች ቀን የታላቁ #አባ_መቃርስ የሥጋው ፍልሰት ሆነ፣ የደግነት የምጽዋት የፍቅር አባት የሆነው #ደጉ_አብርሃም ጣዖት የሰበረበት፣ የአልዓዛር ልጅ #የቅዱስ_ፊንሐስ መታሰቢያው ነው።

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

#ታላቁ_ቅዱስ_መቃርስ

ነሐሴ ዐሥራ ዘጠኝ በዚህች ቀን ሳስዊር ከሚባል አገር ወደ አስቄጥስ ገዳም የታላቁ አባ መቃርስ የሥጋው ፍልሰት ሆነ።

ከዕረፍቱ በኋላ ከሀገሩ ከሳስዊር ሰዎች መጥተው ሥጋውን ሰርቀው ወደ ሀገራቸው ወሰዱት ቤተ ክርስቲያንም ሠርተውለት ሥጋውን በዚያ አኖሩት እስላሞች እስከ ነገሡበት ዘመንም በዚያ ኖረ።

ከዚህም በኋላ ወደ ሌላ ቦታ አፍልሰውት በዚያም ቤተ ክርስቲያን ሠሩለት። ለአባ መቃርስ ገዳም አበ ምኔት ሁኖ አባ ዮሐንስ እስከ ተሾመበት ዘመን ኖረ።

ሊቀ ጳጳሳቱም የከበረች ጾመ አርብዓን ሊጾም ወደ አባ መቃርስ ገዳም በወጣ ጊዜ ፈጽሞ አለቀሰ እንዲህም ብሎ ጸለየ። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የከበረ የአባ መቃርስ ሥጋ በዚህ ገዳም በመካከላችን ይሆን ዘንድ እንድትረዳኝ እመኛለሁ።

ከጥቂት ቀኖችም በኋላ አባ ሚካኤል ሔደ ከእርሱ ጋራም ስለ ገዳሙ አገልግሎት አረጋውያን መነኰሳት አሉ ልቦናቸውም በመንፈሳዊ ሁከት ተነሣሥቶ ያመጡት ዘንድ የአባ መቃርስ ሥጋ ወደ አለበት ቦታ ደረሱ።

የአገር ሰዎችም በአዩአቸው ጊዜ በትሮቻቸውንና ሰይፎቻቸውን በመያዝ ከመኰንናቸው ጋራ ተሰብስበው ከለከሏቸው። በዚያቺም ሌሊት በልባቸው ፈጽሞ እያዘኑ አደሩ። አባ መቃርስም በዚያች ሌሊት ለመኰንኑ በራእይ ተገለጠለትና ከልጆቼ ጋራ መሔድን ለምን ትከለክለኛለህ እንግዲህስ ተወኝ ከእሳቸው ጋራ ወደ ቦታዬ ልሒድ አለው።

ያመኰንንም በጥዋት ተነሣ እየፈራና እየተንቀጠቀጠ የከበሩ አረጋውያን መነኰሳትን ጠርቶ የከበረ የአባ መቃርስን ሥጋ ሰጣቸው። እነርሱም ደስ ብሏቸው ተቀበሉት በመርከብም ተሳፍረው ተርኑጥ ወደሚባል አገር ደረሱ ከእርሳቸውም ጋራ የሚሸኙአቸው ከየአገሩ የመጡ ብዙ ሕዝቦች ነበሩ። በዚያችም ሌሊት በዚያ አደሩ ጸሎትንም አደረጉ ቀድሰውም ለሕዝቡ ሥጋውንና ደሙን አቀበሉ።

ከዚህም በኋላ ተሸክመው ወደ ገዳም ተጓዙ ሲጓዙም ከበረሀው እኵሌታ ደርሰው ከድካማቸው ጥቂት ሊአርፉ ወደዱ። አባ ሚካኤልም የከበረ የአባታችን የአባ መቃርስን ሥጋ የምናሳርፍበትን እግዚአብሔር እስከ ገለጠልን ድረስ እንደማናርፍ ሕያው እግዚአብሔርን ብሎ ማለ።

ከዚህም በኋላ የከበረ የአባ መቃርስን ሥጋ የተሸከመ ገመል ወደ አንድ ቦታ ደርሶ በዚያ በረክ አለ። የከበረ የአባ መቃርስ ሥጋ ያለበትንም ሣጥን ይጥል ዘንድ በራሱ ወዲያና ወዲህ ይዞር ጀመረ። አረጋውያን መነኰሳትም እግዚአብሔር የፈቀደው ያ ቦታ እንደሆነ አወቁ እጅግም አደነቁ እግዚአብሔርንም አመሰገኑት ያም ቦታ እስከ ዛሬ የታወቀ ነው።

ወደ ገዳሙም በቀረቡ ጊዜ መነኰሳቱ ሁሉም ወጡ ወንጌልና መስቀሎችን ይዘው መብራቶችን እያበሩ እየዘመሩና እያመሰገኑ ወደ ቤተ ክርስቲያን እስከ አስገቡት ድረስ በታላቅ ክብር በራሳቸው ተሸክመው ወሰዱት።

እግዚአብሔርም በዚያች ሌሊት ተአምራትን አደረገ።

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

#አበ_ብዙሃን_ቅዱስ_አብርሃም

በዚህችም ቀን የሃይማኖት የደግነት የምጽዋት የፍቅር አባት የሆነው ደጉ አብርሃም ጣዖት የሰበረበት እለት ይታሠባል።

በቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት የአብርሃም አባቱ ታራ ጣዖትን ይጠርብና ይሸጥ ነበር። ሽጦ ገንዘብ የሚያመጣለት ደግሞ ልጁ አብርሃም ነበር። በዚያ ወራት አብርሃም እውነተኛውን አምላክ ፍለጋ ገብቶ ነበር። አንድ ቀን ጣዖቱን ሊሸጥ ወደ ገበያ እየሔደ የተሸከመውን እንጨት ይመራመረው ገባ። "አሁን ይሔ ምኑ ነው አምላክ!" እያለም ያደንቅ ገባ። መንገድ ላይም ደክሞት ካረፈበት "ለምን አልጠይቀውም" በሚል አናገረው።

"እርቦኛል አብላኝ" አለው:: መልስ የለም:: "እሺ አጠጣኝ" አለው:: አሁንም ያው ነው:: "ባይሆን እሺ አጫውተኝ" አለው:: ጣዖቱ ተራ እንጨት ነውና መልሱ ዝምታ ነበር:: ከዚያ ተነስቶ ወደ ገበያው ሲደርስ "ዐይን እያለው የማያይ: ጀሮ እያለው የማይሰማ አምላክ የሚገዛ" እያለ ይጮህ ጀመር::

ይህን ሲሰሙ አንዳንዶቹ "የታራ ልጅ አብዶ" ሲሉ ሌሎቹ ደግሞ "እሱ ያቀለለውን ማን ይገዛዋል" ብለውት ሔደዋል:: ከገበያ ሲመለስም ጣዖቱን ተመልክቶ አብርሃም እንዲህ አለ:: "አንተ ቀድሞውን በዕለተ ሠሉስ የተፈጠርክ ዕፅ ነህ" ብሎ ሰባበረው።

ወደ ቤቱ ሲመለስም ሁሉንም ጣዖታት ሠባበራቸው:: ይህ የተደረገው ከ2,000 ዓመታት በፊት በዚህች ቀን ነው። የመንግስተ ሰማያት አበጋዝ የእግዚአብሔር ወዳጅ አባታችን አብርሃም በመጨረሻው በውሃ፣ በነፋስ፣ በእሳትና በፀሐይ ተመራምሮ ፈጣሪውን አግኝቷል።

✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

#ቅዱስ_ፊንሐስ_ካህን

በዚህች ቀን የአልዓዛር ልጅ የፊንሐስ መታሰቢያው ነው። ካህኑ ፊንሐስ የብሉይ ኪዳን ዘመን አገልጋይ: ከነገደ ሌዊ: የሊቀ ካህናቱ የአሮን የልጅ ልጅ ነው:: አባቱም ሊቀ ካህናቱ አልዓዛር ነው:: ፊንሐስ እሥራኤል ከግብጽ ሲወጡ ሕጻን የነበረ ሲሆን አድጐ በመጀመሪያ ካህን፤ አባቱ አልዓዛርና አያቱ አሮን ሲያርፉ ደግሞ ሊቀ ካህንነትን ተሹሟል::

አንድ ቀን በጠንቅዋዩ በበለዓም ክፉ ምክር እሥራኤላውያን ከሞዐብ ሴቶች ጋር በኃጢአት በመሳተፋቸው እግዚአብሔር ተቆጥቶ ነበር:: ያጠፋቸው ዘንድም መቅሰፍት ተጀምሮ ሳለ ፊንሐስ ወንድና ሴት: በደብተራ ኦሪቱ አንጻር የማይገባውን ሲሠሩ አያቸው::

ለፈጣሪው ቀንቶ በአንድ ጦር ሁለቱንም በአንድ ላይ ጥሏቸዋል:: ያን ጊዜ ጌታ "አስተንፈስካ ለነፍስየ" ብሎታል:: መቅሰፍቱም ተከልክሏል:: በዚህም ምክንያት ካህኑ ፊንሐስ የ300 ዓመት ዕድሜ ተጨምሮለት: እግዚአብሔርን ሲያገለግል ኑሮ በዚህች ቀን ዐርፏል:: (ዘኁ. 25፥7, መዝ. 105፥30)

ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ አባቶቻችን ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ይድረሰን ለዘላለሙ አሜን።

(#ስንክሳር_ዘወርኀ_ነሐሴ እና #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ)

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

አዲስ ዝማሬ በዘማህደር
ኪዳነምህረት ደጓ እናቴ የሚል ድንቅ ዝማሬ በዘማህደር ቲዪብ በእህታችን ዘማሪት ሰላማዊት አዲሱ
ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00🕐 ይጠብቁን እንዳያመልጣችሁ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩበት።
zemahidertube?si=A7qcpzVg7vmEy4-L" rel="nofollow">https://youtube.com/@zemahidertube?si=A7qcpzVg7vmEy4-L
@zemahidermedia

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/thWcbXmUltI?si=zVKu28J5jD7Z_jls

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

አስቸኩአይ መልክት ከአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ገዳም አባ ጴጥሮስ የሚባሉ ለብዙ አመታት ተሰውረው የኖሩ አባት እንዲህ ብለዋል የመጨረሻው ምፃት ስለሆነ ንስሀ ግቡ ብለዋል።ቢያንስ(ለ10 ሰው) አስተላልፉ ሳታስተላልፉ ብትቀሩ በድንንግል ማርያም የተወገዘ/የተረገመ/ ይሁን ብለዋል።

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ሰላም እህት ወንድሞቼ እንኮን አደረሳቹ ነገ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይነግሳል እንዴ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

Enkuan abro adersen 🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ቅዱስ ኤፍሬም እንዲህ ይላል

ፈጣሪዋ ነህና  ለድንግል እናትህ  ለጡቶቿ ወተትን ሰጠህ
ልጇ ነህና  ከሰጠሀት ወተት መልሰህ ጠባህ
ለደናግል ወተት አይሰጣቸውም
አንተ ግን  አምላኳ ስለሆንህ ወተት ሰጥታሀታል
ልጇ ስለሆነህ ደሞ ከሰጣሀት ወተት ጠባህ
ድንግል ለአንተ ለሁሉ መጋቢ የተወሶ ወተት ሰጠችህ
ሰማያትን በዘረጋው እጆችህ ጡቶቿን ጨበጥክ

ወላዲተ አምላክ ናት ክብር ምስጋና ይግባት🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

እግዚአብሔር ትልቅ ነው ማንንም አይንቅም

የአለም የትልቅነት መገለጫ ምንድን ነው ካልን መናቅ ነው

ስልጣን ያለው ስልጣን የሌለውን ይንቀዋል
ሀብት ያለዉ ድሀውን ይንቀዋል
የተማረው ያልተማረውን ይንቀዋል

የአለም የትልቅነት መገለጫ ይሄው ነው

እግዚአብሔር ግን ትልቅ ነው ማንንም አይንቅም


የሱ የትልቅነት መገለጫው አለመናቅ ነው

እግዚአብሔር አምላክ ልቡናን ያድለን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

✅ እግዚአብሔር የታመነ ረዳት ነው።

የማይጠረጠር ወዳጅ
ስንለወጥ የማይለወጥ
ሰኞ ንፁህ ሁነዋል ልውደዳቸው
ማክሰኞ ረክሰዋል ልጥላቸው የማይል ደግ ወዳጅ ነው።

✅ ሲጠሉት የሚጠላ ወዳጅ ሞልቷል።

እየጠላነው የሚወደን ግን እግዚአብሔር ብቻ ነው

እግዚአብሔር ን ጠርቶ ያፈረ የለም

ስለዚህ በተስፋ ልባችሁን ጠብቁ🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/vvmIRR2qWVg?si=UNnhyjDovZRaEc6C

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ልብ አምላክ ዳዊት እንዲህ ይላል

"እግዚኣብሔር ይነሳ ጠላቶችሁሉ ይበተኑ"

እግዚአብሔር ሲነሳ የማይበትን ጠላት የለም

ኃያላን ኃያል የሚሆኑት እግዚአብሔር እስኪነሳ ነው

✅ እግዚአብሔር ሲነሳ

👉 የኃያላን ሀይላቸው በድካም ይለወጣል
👉የጠቢባን ጥበባቸው ምኝነት ይሆናል
👉እውቀታቸውም ባዶ እንዳልነበረ ይሆናል

ጠላት የሚበረታው እግዚአብሔር እስኪነሳ ነው

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://www.youtube.com/watch?v=1jlCS48ajio

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ማርያም❤️

ማለት የባህር ኮከብ ማለት ነው

የ ዛሬ መረከብ በኮምፖስ ነው እና አንመስልበትም
የድሮ መርከብ የንጋት ኮከብ እያዩ ነው ወደብ ሚደረሱበት

ያ የባህር ኮከብ ነው አቅጣጫ እየመራ ወደብ ሚያደርሳቸው
ያ የባህር ኮከብ ከወደብ ያደርሳቸዋል

ድንግል ማርያምም በኃጢአት ባህር የዘቀጠውን አለም ወደ እግዚአብሔር መርታ ታደርሰዋለችና የባህር ኮከብ ትባላለች

-በዝሙት ያሉትን( በዝሙት ውስጥ የዘቀጡትን)
ወደ ንፅህና ትመራቸዋለች

-ክርስቶስን የተራቡትን ወደ ሥጋ ወደሙ ትመራቸዋለች
-በሲኦል የማቀቁትን በቀዝቃዛ ውሃ ወደ ገነት ትመራቸዋለች

ስለዚህ

ድንግል ማርያም❤️

- የኃጢአት ማዕበል
- የመከራ ማዕበል በአዘቀተን ጊዜ
- ጎትታ የምታወጣን መራሒተ መንግስተ ሰማያት

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም❤️ ስለሆነች

የባህር ኮከብ ትባላለች።

የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

መርጌታ መላከ ሰለሞን የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ይደውሉ 09 69 03 01 23
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 👉ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
👉ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
👉 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
👉ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
👉 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
👉ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 ለተለያዩ ቁማር ጨዋታወች
36 ያለኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር
👉👉 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ 09 69 03 01 23

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ቅዱሰ ገብርኤል ሆይ ሕፃኑ ቄርቆስና አንጌቤናዊቷ እናቱ እየሉጣን በንፍር ውሃ ከመቀቀል እንዳዳንካቸው እኛን ወዳጆችህንም በማናውቀው ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት፣ ወጥመድ አስወግድልን፡፡
የሰይጣንን ፈተና የምናልፍበትን እውነተኛውን ጥበብ እንደ ነበዩ ዳንኤል አስተምረን አሜን🙏

ሰናይ ሰንበት

💚@joni_yeset_lij12💚
💛@joni_yeset_lij12💛
❤️@joni_yeset_lij12

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/ULIMbesdCA4?si=37g3n5Xr_7lrflTA

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/thWcbXmUltI?si=zVKu28J5jD7Z_jls

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱)


ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን

[
@silase  ]  telegram chanel

/channel/silase  share እናድርግ
❤️😍🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን 😢😢😢😢😢

"... የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች!

ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፎ ውስጥ አሽዋ በማድረግ አስገድዶ ደፍሯታል.

በዚህም

* መቀመጫዋ ና
* ማህፀኗ የተጎዱ ሲሆን

የጀርባ አጥንቷ በማህፀኗ በኩል እስከሚታይ ድረስ ደፍሯታል። ስደማበትም በውሀ አጥቧት፣ አንጏቷን አንቆ ገድሏታል፣  የወደቀች እንዲመስልም  ሰውነቷን በምላጭ በመተላተል ወደ ውጪ በማውጣት ጥሏታል።

ይህው እናትም የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች የኢትዮጵያ ህዝብ እየለመነች ይገኛል::

እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ ላይ

* ሼር

Petition ተጀምሮአል vote አድርጉ👇

https://chng.it/9DkXQJ68gZ


እያደረጋችሁ ተባበሯት

ድምፅ ሁኑ


@Birabiromusic

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

“አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።” መዝ 132፥8
             
            እንኳን አደረሳችሁ!

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ሰው እኮ ኑሮው እንደ አሳ ነበር

አሳ ሲዋኝ ድምፁን ሰምቶ የሚያወቅ አለ? የለም

የሰው ልጅ ም በሀጢአት ወድቆ ሳለ ፀሎቱ አይሰማም ነበረ።

ስለዚህ

ምዕራገ ፀሎት እመቤታችን ❤️ ስትወለድ ስትመጣ

ብሶታችን ተሰማልን
የወይኑ( የመርገሙ) አተላ ተጠረገ እና አዲስ ውኃ ተሾመብን
አዲስ ወይን ጣፈጠልን
አዲስ ወይን ተሰጠን

ጣዕመ ቢሱን አለም የለወጠችው እመቤታችን ድንግል ማርያም ናት ።


የእመቤታችን እረድኤት በረከት አይለየን 🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/BirrReferBot?start=r0746675625

፩)  መጫን እና መግባት  ቦቱን

፪)  ሁለቱን ቻናል Join ማለት

፫)   ከዚያ check ሚለውን መጫን

ከዚያ መጋበዣ ሊንክአችሁን ተቀብላችሁ መጋበዝ ከዚያ ብር መኮምኮም ነው።

ይጠቅማል ቶሎ ቶሎ በሉ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtube.com/live/gom67s6CSNk?feature=share

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://www.facebook.com/61564525431767/posts/122097997418484181/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ትዕግስት ከሌላችሁ ተስፋ ቆርጣችኋል ማለት ነው

ስለዚህ ትዕግስት ያስፈልጋል፡፡

በትዕግስታችሁ ነፍሳችሁን ታተረፈላችሁ ብሏል ጌታ

✅ነፍስ እንኳ የሚተርፈው በትዕግስት ነው

- ትዳር የሚተርፈው በትግስት ነው
- ሰላም የሚተርፈው
- ሀብት የሚተርፈው
- ጉልበት የሚተርፈው

የኑሮ ም የሕይወትም ማትረፊያው ምንድን ነው ካልን በ ትዕግስት ነው ።

✅ ያለመታገስ ግን ጣጣው ብዙ ነው

"ስለዚህ በትህትህና በየዋህነት በትዕግስትም
እርስ በእርሳችሁ በፍቅር ታገሱ"

✅ አንዳንድ ሰዉ ለምን ነው የሚታገሰው

አክሲዎኑ እንዳይፈርስ
ማህበሩ እንዳይፈረስ
ጥቅሙ እንዳይቀረበት ይታገሳል

ግን የትዕግስት መነሻው ፍቅር ሊሆን ይገባል።
ትዕግስት ቅዱስ የሚሆነው መነሻው ፍቅር ከሆነ ነው።

እግዚአብሔር አምላክ ትዕግስቱን ይስጠን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

አስቸኩአይ መልክት ከአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ገዳም አባ ጴጥሮስ የሚባሉ ለብዙ አመታት ተሰውረው የኖሩ አባት እንዲህ ብለዋል የመጨረሻው ምፃት ስለሆነ ንስሀ ግቡ ብለዋል።ቢያንስ(ለ10 ሰው) አስተላልፉ ሳታስተላልፉ ብትቀሩ በድንንግል ማርያም የተወገዘ/የተረገመ/ ይሁን ብለዋል።

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://www.youtube.com/watch?v=a0_oYleqMQU

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://vm.tiktok.com/ZMrstwJKr/

Gebtachu eyut migerm video new

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/meazahaymanot1

Читать полностью…
Subscribe to a channel