kedusgebreal | Unsorted

Telegram-канал kedusgebreal - የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

1895

ይህ ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ ክፍት የሆነ ለመማማርያ እና መወያያ ታስቦ የተከፈተ ነው። ልቦናችንን እግዚአብሔርን ለመሻት ያነሳሳን ከሚያልፈው ወደማያልፈው ሀሳባችንን ይሰብስብልን።✝️🙏 for any comment or report (le asteyayet) https://t.me/fekerelehulu

Subscribe to a channel

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ለሚያሳድዷችሁ ፀልዩ

በፀሎት አድሎ የለምአ ለሁሉ ፀልዩ
ለሚወዷችሁ ብቻ አይደለም
መልካም ላደረጉላችሁ ብቻ አይደለም
ለበደሏችሁ ለገፏችሁ ለሁሉ ፀልዩ

✅ ምክንያቱም እግዚአብሔር

ፀሐዮን ሲያወጣ
ዝናቡን ሲያዘንብ
እያዳላ ነው እንዴ ? አይደለም!

በበደለውም ባልበደለውም ላይ
በፃድቁም በ ኃጥኡም ላይ እግዚአብሔር

ፀሐዩን ያወጣል
ዝናቡን ያዘንባል

እናንተም ለሚያሳድዷችሁ ፀልዩ
እያለ ነው ጌታ እግዚአብሔር

ለሚጠሉን ለሚሰድቡን የምንፀልይ ከሆነ
የፍቅርታ ልብ ይኖረናል ።

እግዚአብሔር አምላክ የይቅርታልብ ይስጠን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/58

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የመፅሐፍ ቅዱስ እወቀትና ግንዛቤያችንን የምንፈትሽባቸው ጥያቄዎች በ '' ቅዱስ ቃሉን እንወቅ '' በሚል ግሩፕ እየተለቀቁ ነው። ግሩፑን በመቀላቀል መመለስ ይቻላል ።

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/+OvdhJPQQJKk0NTM8

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

"ዮናስ ወደ እግዚአብሔር በተመለሰ ጊዜ ባሕሩ ወደ ጸጥታው ተመለሰ"

የቆሸሸውን ልባችን ወደ ፈጣሪ ወደ እግዚአብሔር ስንመልስ
የቆሸሸው ሕይወታችን ይመለሳል ።

እግዚአብሔር አምላክ ይመልሰን 🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ዛሬ ደሞ ተከፍቶ በአጭር ጊዜ ከ አንድ ሚሊዮን በላይ ተከታይ ስላገኘው Airdrop ላስተዋውቃችሁ ። Goats 🐐 ይባላል በሌሎች ኤርድሮፖች ደረጃ ሊከፍል የሚችል airdrop ነው

ለማስጀመር 👇👇

/channel/realgoats_bot/run?startapp=152182b6-3faf-42b0-9d82-28d44fdc1453


✅Join our channel

/channel/crypto_airdrop_master_tap

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000WBWn

Hey, if you're a Hamster, DOGS, Blum or Catizen user... you have something very special to claim in the Tomarket app now.

The Tomarket airdrop is coming! 🪂

Claim with this link.

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ተጨማሪ ገቢ ለሚፈልጉ ብቻ
በትርፍ እና ሙሉ ሰዓት ሴልስ እና
ኮሚሽን መስራት ይፈልጋሉ???
የስራ ልምድ አይጠይቅም።
    
    👉 ስም
   👉አድራሻ
    👉 ስልክ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/1DLRbtu7LqI?si=I3jt9upTEm-6zd8L

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ተክለሀይማኖት ጻድቅ ስምህ ያድናል ከመውደቅ

like and share 🙏🙏 /channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

✝️ሐዲስ ሐዋርያ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዘኢትዮጵያ✝️


✝️ቅዱሳን ጻድቃን በመንፈሳዊ አርአያነታቸው፣ በጸሎታቸውና በትምህርታቸው ከከበቡን የነፍስ ጠላቶች፤ ከርኲሳን መናፍስትና ከጨለማው ልጆች፣ ከክፉ ሰዎች ሽንገላና ተንኰል ለመሰወርና ለመጠበቅ ከእግዚአብሔር የተቀበሉት ሥልጣን ምንጊዜም ይሠራል፡፡ በጻድቃን መኖር ሀገር ከጥፋት ትድናለች፡፡ የጻድቃንን ስም ጠርቶ እግዚአብሔርን በመለመን በረከትና ረድኤት ይገኛል፡፡ ስለ ጻድቃን ብሎ እግዚአብሔርም ምሕረቱን ያድላል፡፡ ጻድቃንን ማሰብ ሥራቸውን መዘከር ክርስቲያናዊ ሕይወታችንን ያጐለምሳል፤ በነፍስ በሥጋ ይታደገናል፤ ይጠቅመናል፡፡

ስለዚህም ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቃንን እንድናስባቸው፣ በስማቸውም ለድሆች እንድንመጸውት፣ መታሰቢያቸውን እንድናደርግ የምትመክረን፤ የምታስተምረን (ማቴ.፲፥፵፩-፵፪)፡፡ ቅዱሳን ጻድቃን በሕይወተ ሥጋ ሳሉም ሆነ ከሞቱ በኋላ በዐጸደ ነፍስ ሆነው በጸሎታቸው ለሚታመኑ፣ በቃል ኪዳናቸው ለሚማጸኑ ምእመናን በመጸለይና ወደ እግዚአብሔር በማማለድ ድኅነተ ሥጋ፣ የድኅነት ነፍስን የሚያስገኙልን የችግር ጊዜ አማላጆቻችንና አስታራቂዎቻን ናቸው፤ ከእነዚህ ቅዱሳን መካከል ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንደኛው ናቸው፡፡

👉‹ተክል› ማለት ፍሬያማ ዕንጨት፣ ዛፍ፣ ቅመም፣ ቅጠላ ቅጠል፣ የሚበላ፣ የሚሸተት፣ ገነታዊ ዕፅ፣ እንዲሁም ሕግ፤ ሥርዓት ማለት ነው (ማቴ.፲፭፥፲፫)፡፡ 👉‹ሃይማኖት› ማለት ደግሞ በሀልዎተ እግዚአብሔር፣ እግዚአብሔር የሁሉ አስገኚ መሆኑን፣ በሥላሴ አንድነትና ሦስትነት፣ በቅዱሳን ተራዳኢነት ማመን አምኖም መመስከር ማለት ሲሆን 👉‹ተክለ ሃይማኖት› የሚለው ሐረግም የሃይማኖት ተክል፣ ይኸውም የጽድቅ ፍሬን ያፈራ፣ ከኃጢአት ሐሩር ማምለጫ ዛፍ፣ ምእመናንን በቃለ ወንጌል ያጣፈጠ ቅመም፣ መዓዛ ሕይወቱ የሚማርክ፣ ቢመገቡት ረኃበ ነፍስን የሚያስወግድ ቅጠል፣ የጻድቃን መጠለያ ዕፅ የሚል ትርጕም አለው፡፡‹‹ተክለ ሃይማኖት ማለት የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ተክል ማለት ነው›› ሲል የጻድቁን ስም ይተረጕመዋል፡፡

✅ጻድቁ አባታችን ሕይወታቸዉን ሙሉ ለእግዚአብሔር በመስጠት፣ እንደ በሬ ተጠምደው፣ እንደ ገበሬ ታጥቀው፣ ይህንን ዓለም ንቀው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው በብሕትውና በመኖራቸው፤ እርሳቸው በአሚነ ሥላሴ ጸንተው ሌሎችንም እንዲጸኑና እንዲያምኑ በማድረጋቸው፤ እንደዚሁም እንደ ቅዱሳን ሐዋርያት ወንጌልን በመላው ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ በመስበክ በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ድውያነ ሥጋን በተአምራት፣ ድውያነ ነፍስን በትምህርት የፈወሱ ሰባኬ ወንጌል በመሆናቸው
‹‹ተክለ ሃይማኖት›› ተብለው ይጠራሉ፡፡

🟢አቡነ ተክለ ሃይማኖት በእግዚአብሔር ድንቅ ጥበብ፣ በሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ብሥራት፤ በኢትዮጵያ ምድር በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ልዩ ስሙ ኢቲሳ በሚባል ቦታ ከአባታቸው ከካህኑ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኀረያ መጋቢት ፳፬ ቀን ተፀንሰው ታኅሣሥ ፳፬ ቀን ፲፪፻፲፪ ዓ.ም ተወለዱ፡፡ በተወለዱ በሦስተኛው ቀን እሑድ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው ‹
‹አሐዱ አብ ቅዱስ፤ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፤ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ፤ አንዱ አብ ቅዱስ ነው፤ አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው፤ አንዱ መንፈስ ቅዱስ ነው፤›› በማለት ሥላሴን አመስግነዋል፡፡ ወላጆቻቸው ያወጡላቸው ስም ‹‹ ፍሥሐ ጽዮን›› የሚል ሲሆን ‹‹ተክለ ሃይማኖት›› ደግሞ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ያወጣላቸው ስም ነው፡፡ በተወለዱ በ፲፭ ዓመታቸው ዲቊናን፤ በ፳፪ ዓመታቸው ደግሞ ቅስናን ከግብፃዊው ጳጳስ ከአባ ጌርሎስ (ቄርሎስ) ተቀብለዋል፡፡

አንድ ቀን ወደ ጫካ ለአደንበሔዱበት ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦላቸው ጸጋ መንፈስ ቅዱን አሰደረባቸው፤ እንደዚሁም ‹ሐዲስ ሐዋርያ› ብሎ ወንጌል ወዳልተዳረሰበት ቦታ እንደሚልካቸው ነገራቸው፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም ከአውሬ አዳኝነት ሰውን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመመለስ እንደ ተመረጡና አጋንንትን የማውጣት፣ ተአምራትን የማድረግ ሥልጣን እንደ ተሰጣቸው፤ ስማቸውም ‹ተክለ ሃይማኖት› እንደሚባልና ትርጓሜውም ተክለ አብ፣ ተክለ ወልድ፣ ተክለ መንፈስ ቅዱስ ማለት እንደ ሆነ አስረዳቸው፡፡ ከዚህ በኋላም ወደ ቤታቸው ተመልሰው ያላቸውን ንብረት ሁሉ ለቤተ ክርስቲያንና ለነዳያን ሰጥተው ‹‹አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! የመንግሥተ ሰማያትን በር ትከፍትልኝ ዘንድ እነሆ ቤቴን እንደተከፈተ ተውኩልህ›› በማለት ቤታቸውን ትተው ወንጌልን ለማስተማር ፈጥነው ወጡ፡፡ ከዚያ ጊዜ ጀምረው በመላው ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ ወንጌልን በመስበክና ተአምራትን በማድረግ ብዙ አሕዛብን ከአምልኮተ ጣዖት ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር፤ ከገቢረ ኀጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ መልሰዋል፡፡ ቤተ ክርስቲያንንም አንጸዋል፡፡ ‹ሐዲስ ሐዋርያ› የተባሉትም በዚህ ተልእኳቸው ሲሆን፣ ትርጕሙም ሐዲስ ኪዳንን ወይም ሕገ ወንጌልን እየተዘዋወረ የሚያስተምር ሰባኬ ወንጌል፤ በክርስቶስ ስም ድንቅ ድንቅ ተአምራትን የሚደርግ የክርስቶስ ተከታይ (ሐዋርያ) ማለት ነው፡፡

አባታችን ተክለ ሃይማኖት ሕይወታቸዉን ሙሉ ለእግዚአብሔር በመስጠት፣ እንደ በሬ ተጠምደው፣ እንደገበሬ ታጥቀው፣ ይህንን ዓለም ንቀው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው፣ በብሕትውና ኖረዋል፡፡ በተጨማሪም እንደቅዱሳን ሐዋርያት ወንጌልን በመላው ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ የሰበኩ፣ በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ድውያነ ሥጋን በተአምራት፣ ድውያነ ነፍስን በትምህርት የፈወሱ ሐዋርያ ናቸው፡፡ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከሚታወሱባቸው በዓላት መካከልም ታኅሣሥ ፳፬ ቀን የሚከብረው በዓለ ልደታቸው አንደኛው ነው፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ዜና ልደታቸውን ሲናገር ‹‹ሐዲስ ሐዋርያ›› በማለት በክብር ጠርቷቸዋል፡፡

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ ‹‹እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፤ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል፡፡ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ያገኛል፡፡ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ያገኛል፡፡ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላችኃለሁ፤ ዋጋ አይጠፋበተም፤››(ማቴ. ፲፥፵-፵፪) በማለት የተናገረውን መለኮታዊ ቃል ኪዳን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን መሠረት አድርጋ መጋቢት ፳፬ ቀን ፅንሰታቸውን፣ ታኅሣሥ ፳፬ ቀን ልደታቸውን፣ ጥር ፳፬ ቀን ስባረ ዐፅማቸውን፣ ግንቦት ፲፪ ቀን ፍልሰተ ዐፅማቸውን፣ ነሐሴ ፳፬ ቀን ደግሞ ዕለተ ዕረፍታቸውን በመንፈሳዊ ሥርዓት በደስታ ታከብራለች፡፡ የአቡነ ተክለ ሃይማኖትና የሁሉም ጻድቃን ጸሎት፣ በረከት፣ ረድኤትና ምልጃ በመላው ሕዝበ ክርስቲያን ላይ ለዘለዓለሙ ጸንቶ ይኑር፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ምንጭ፡– ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፤ መጽሐፈ ስንክሳር (ታኅሣሥ ፳፬፣ ጥር ፳፬፣ መጋቢት ፳፬፣ ግንቦት ፲፪ እና ነሐሴ ፳፬ ቀን)፤ መለከት መጽሔት ፲፰ኛ ዓመት፣ ቍጥር ፱፡፡JOIN
AND SHARE ✅ 👇👇👇 /channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/Dolarcoinsbot?start=r0426356818

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የአብነ ጎርጎርዬስ ቤተክርስቲያኑ ታሪክ ነው የፈለኩት

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

አቡነ ጎርጎሪዮስ ዘአንዚናዙ ነው

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

በእኛ ከተማ ከኖሩ ፈጣሪ ይቅር ይለናል በሥላሴን አመስግኑ you tube ያገኙታል ሊንክ👇👇👇👇 https://youtu.be/vM2U7h-ZvXY subscribe እያደረጉ እናመሰግናልን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/kiduskaluneniwek/61

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የጋበዙት የሰው መጠን
= 3 ሰው

× 500ETB

የእርሶ መጋበዣ ሊንክ 🔗 /channel/Dolarcoinsbot?start=r05342096995

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

“ሳባውያን የጻድቁን ኢዮብ በሬዎችና አህዮች በወሰዱ ጊዜ፥ ከለዳውያንም ግመሎቹን በወሰዱ ጊዜ ኢዮብ የወሰዱአቸው እነርሱ ናቸው አላለም፥ ነገር ግን እግዚአብሔር ወስዶአል አለ (ኢዮ 1፡21)። ነገሩን ሁሉ ወደ እናንተ ይመልስ ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ።

+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሺኖዳ +

በትዕግስት እንደ ኢዮብ

መከራን ፈተናን ተቋቁሞ በመታገስ
የእግዚአብሔርን ኃይል መመስከር ይቻላል።

ወደ ቀናው መንገድ ወደ እግዚአብሔር በመመለስ
ታላቅ ክብር ሞገስን ማግኘት ትችላለህ
ያ ክብር እግዚአብሔር ለኢዮብ በትዕግስቱ
አትረፍርፎ የሰጠው ክብር በረከት ነው።

ተስፋ ሳንቆርጥ ታግሰን
ቸርነቱን ምህረቱን መስክረን
በረከትን እናገኝ ዘንድ
ፈጣሪ አምላክ ይርዳን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ቅዱስ ሄኖክ እንዲህ ይላል

መጽ ሄኖክ :- 16 :9

"ይህች ዓለም አለፈች መስሎህ ቸርነቱ የሚደረግባት ቀን እስከ ዛሬ አለች ይቅር ባይ ከመዓትም የራቀ ጌታ በዚህ ዓለም የሚኖሩ ሰዎችን በመታገሥ አለ።"


ተወዳጆች

ይቺ አለም ለራሳችሁ አለፈች ብላችኋል አይደል
አወ ልክ ናችሁ አለም ለእናንተ አልፋለች
ሥጋን ማስደስት ለእናንተ አለም ማለፍ (መርካት )ነው ።

መጠጥ ቤቱ
ጭፈራ ቤቱ
ዳንስ ቤቱ
ዝመቱ
ሴቶች ሱሪ መልበሱ
ዘፈን ማዳመጡ
አላውያን ጋር መብላቱ መጠጣቱ
ቤተሰብን አለማክበሩ

ይሄ ለእናንተ አለም ነው ነገር ግን

እዉነተኛ አለም በእግዚአብሔር መንገድ መሄድ ነው
ቸርነቱ የበዛ ክርስቶስ ግን አለሙን ላላወቀ ትውልድ
በዚህ ዓለም ለሚኖር ትውልድ
እውነተኛ አለሙን እስኪያውቅ ድረስ በመታገሥ አለ

እውነተኛ አለም በእግዚአብሔር መንገድ መኖር ነው።

በሱ መንገድ እንኖር ዘንድ መድኃኔ አለም ይርዳን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት

እንኳን ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!!

✝️ ቅዱስ መርቆሬዎስ ጣኦት አምላኪ ከነበሩ በኋላም ክርስትናን ከተቀበሉ ቤተሰቦች ተወለደ

✝️ ካደገና ተምሮ ካመነ በኋላ ነበር ተጠምቆ ክርስትናን የተቀበለው ቅዱስ መርቆሬዎስ

➻ ፒሉፓዴር የመጀመሪያ ስሙ ሲሆን መርቆሬዎስ የተባለው ከተጠመቀ በኋላ ነው

✝️ የዓለማዊ ንጉሥ ወታደር ከመሆን ለሰማያዊው ሕይወት የሚበጅን ውጊያ ማድረግ ይሻላል ብሎ ዓለሙን ናቀ

✝️ በዓለማዊው ሕይወት እየኖረ ለመንፈሳዊው የሚተጋ፤ በአምላኩ እየተደገፈ ዘወትር ጠላቶቹን የሚረታ ታላቅ ተዋጊ ሆነ
✝️ በኋላ ግን ለጣኦታት ይሰግድ ዘንድ አስገደዱት፤ እርሱ ግን አምላኩን ከመካድ ሞትን መረጠ

✝️ በብዙ ስቃይና እንግልት አልፎ በመጨረሻም ጣኦት አምላኪዎች አንገቱን በሰይፍ ቆርጠውት ሰማዕትነትን ተቀበለ

የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከትና ምልጃ አይለየን። ጸሎቱ ከእኛ ጋር ይሁን።

#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንዲት_ጥምቀት
#ተዋህዶ
#orthodoxchurch
#ኢትዮጵያ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

❗️የ2017 ዓ.ም የአጽዋማትና የበዓላት ማውጫ ስሌት❗️
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔴👉 5500+2017= 7517 ይህ ዓመቱ ዓለም ይባላል።

🔷👉 የ2017 ዓ/ም ወንጌላዊውን ለማወቅ :-
ዓመተ ዓለሙን (7517) ለ4ቱ ወንጌላውያን በማከፈል
       7517፥ 4=1879 ደርሷቸው 1 ይቀራል።
     ይህ ማለት 7517 - 4 × 1879 = 1 ይሆናል።
              1879 መጠነ ራብዒት ይባላል።

🔴👉 ልብ በሉ ቀሪው 1 ከሆነ ዘመኑ ማቴዎስ፣ 2 ከሆነ ሉቃስ፣ 3 ከሆነ ማርቆስ ፣ ያለምንም ቀሪ ከተካፈለ ዘመኑ ዮሐንስ ይሆናል ማለት ነው። ስለዚህ በ2017 ዓ/ም ቀሪው 1 ስለሆነ ወንጌላዊው ማቴዎስ ይሆናል ማለት ነው።

🔷👉 የመስከረም መባቻ የሚውልበትን ዕለት ለማወቅ፦

👉 ዓመተ ዓለም ሲደመር መጠነ ራብዒት  
  7517+1879= 9396  ይህ ለ7ቱ ዕለታት ሲካፈል
       9396 ፥ 7 = 1342 ደርሶ ቀሪው 2 ነው።
    ይህ ማለት 9396 - 7 × 1342 = 2 ይሆናል።

🔴👉 ልብ በሉ ሲካፈል ያለምንም ቀሪ በዜሮ ከተካፈለ ቅዱስ ዮሐንስ ሰኞ ዕለት ይውላል፣ ቀሪው1 ከሆነ ማክሰኞ ፣ 2 ከሆነ ረቡዕ ፣ 3 ከሆነ ሐሙስ ፣ 4 ከሆነ ዓርብ ፣ 5 ከሆነ ቅዳሜ ፣ 6 ከሆነ እሑድ ቀን ይውላል።

🔷👉 ስለዚህ የ2017 ዓ/ም ቀሪው 2 ስለሆነ  የመስከረም መባቻ ረቡዕ ዕለት ይውላል ማለት ነው።

🔴👉 የዘመኑን ወንበር ለማግኘት፦

👉 ዓመተ ዓለሙን ለንዑስ ቀመሩ ማካፈል
        7517፥19 =395 ደርሶ 12 ይተርፋል።
            1 ለዘመን ትተን  11 ይቀራል።
🔷👉  ስለዚህ የ2017 ዓ/ም ወንበሩ 11 ይሆናል ማለት ነው።

🔴👉 የዘመኑን አበቅቴን ለማወቅ ፦

👉 365 -354= 11ይህ ጥንተ አበቅቴ ይባላል።
  ስለዚህ አበቅቴን ለማወቅ ፣ የዘመኑ ወንበር ሲባዛ   
  11x11=121 በአራት 30 ስንገድፍ  1 ይቀራል።

🔷👉 ስለዚህ የ2017 ዓ/ም አበቅቴ 1 ይሆናል ማለት ነው።

🔴👉 መጥቅዕን ለማወቅ ፦

👉 መጥቅዕን  ለማግኘት  ወንበሩን በንዑስ ቀመር አባዝቶ በ30 ገድፎ የሚገኘው ነው።
     11x19 = 209 በ6 ሠላሳ ሲገደፍ 29 ይቀራል።

🔴👉 ልብ በሉ መጥቅዕ ከ14  በላይ ከሆነ በመስከረም ፣ ከ14 በታች ከሆነ በጥቅምት ወር ላይ ይውላል። 14 ራሱ መጥቅዕ አይሆንም።

🔷👉 ስለዚህ የ2017 ዓ/ም መጥቅዕ 29 ይሆናል ማለት ነው።
እናም የ2017 ዓ/ም ከ14 በላይ 29 ስለሆነ በመስከረም ይውላል።

🔴👉 ልብ በሉ አበቅቴና መጥቅዕ ተደምሮ ከ30 አይበልጡም ፣ከ30 አያንሱም ሁልጊዜ 30 ይሆናሉ እንጂ።

🔴👉 ተውሳክ፦

👉 ተውሳክ ማለት፦ ጭማሬ ማለት ነው። እሱም በዓላቱንና አጽዋማቱን ለማወቅ ከመጥቅዕ ጋር እየተጨመረ የሚቆጠር ነውና። 3 ዓይነት ተውሳኮች አሉ። እነሱም ፦ የዕለታት ፣ የበዓላት እና የአጽዋማት ተውሳኮች ናቸው።

🔴👉 የዕለታት ተውሳኮችን ለማግኘት መጥቅዕ ከዋለበት ሳኒታ(ማግሥት) ጀምረን ነነዌ እስከ ዋለችበት ቀን ስንቆጥር ከ122-128 ቀናት ናቸው የሚሆኑት።

🔷👉 ከመጥቅዕ ማግሥት ነነዌ እስከ ዋለችበት ቀን እየቆጠሩ 125ቱን በ30 እየገደፉ ቀሪውን በመያዝ የዕለት ተውሳክ ይገኛል።
መጥቅዕ ከዕለታት ተውሳክ ጋር ተደምሮ ጾመ ነነዌን ያስገኛል።

የዕለት ተውሳክ በቅዳሜ ይጀምራል።
1. የቅዳሜ ተውሳክ 8 ነው
2. የእሑድ ተውሳክ 7 ነው።
3. የሰኞ ተውሳክ 6 ነው።
4. የማክሰኞ ተውሳክ 5 ነው።
5. የረቡዕ ተውሳክ 4 ነው።
6. የሐሙስ ተውሳክ 3 ነው።
7. የዓርብ ተውሳክ 2 ነው።

🔷👉 ስለዚህ የ2017 ዓ/ም የነነዌ ጾም መቼ እንደሚገባ ለማወቅ ከዚህ በታች ያለውን ፎርሙላ ይመልከቱ።

👉 በ2017 ዓ/ም መጥቅዕ የዋለው መስከረም 29 ቀን ነው። መስከረም 29 የሚውልበት ዕለት ረቡዕ ነው። የረቡዕ ተውሳክ 4 ነው። ስለሆነም 29+4=33 በአንድ 30 ሲገደፍ  3 ይቀራል።

🔷👉 ስለዚህ በ2017 ዓ/ም ጾመ ነነዌ  የካቲት 3 ቀን ትገባለች ማለት ነው። እሷም << መባጃ ሐመር>> ትባላለች። ከዚህ በኋላ መባጃ ሐመሩን ወይም የነነዌ የገባችበትን ቀን ከአጽዋማቱና በዓላቱ ጋር እየደመሩ ከ30 ያለፈውን በ30 እየገደፉ ቀሪውን የበዓሉን ወይም የአጽዋማቱን መግቢያ ማግኘት ይቻላል።

1. የዐቢይ ጾም ተውሳክ 14 ነው። 14+3=17 ስለዚህ ዐቢይ ጾም የካቲት 17 ይገባል ማለት ነው።
2. የደብረ ዘይት ተውሳክ 11 ነው። 11+3=14 ። ስለዚህ መጋቢት 14 ደብረ ዘይት ይሆናል ማለት ነው።
3. የሆሣዕና ተውሳክ 2ነው ። 2+3=5።
ስለዚህ ሚያዝያ 5 ሆሣዕና ይሆናል ማለት ነው።
4. የስቅለት ተውሳክ 7 ነው። 7+3=10።
ስለዚህ ሚያዝያ 10 ስቅለት ይውላል ማለት ነው።
5. የትንሣኤ ተውሳክ 9 ነው ። 9+3=12 ። ስለዚህ ሚያዝያ 12 ትንሣኤ ይውላል ማለት ነው።
6. የርክበ ካህናት ተውሳክ 3 ነው። 3+3=6። ስለዚህ ርክበ ካህናት ግንቦት 6 ይውላል ማለት ነው።
7. የዕርገት ተውሳክ 18 ነው። 18+3=21። ስለዚህ ዕርገት ግንቦት 21 ቀን ይውላል ማለት ነው።
8. የጰራቅሊጦስ ተውሳክ 28 ነው። 28+3=31። ስለዚህ ጰራቅሊጦስ ሰኔ 1ቀን ይውላል ማለት ነው።
9. የጾመ ሐዋርያት ተውሳክ 29 ነው።
29+3=32 በ30 ሲገደፍ =2 ። ስለዚህ
ጾመ ሐዋርያት ሰኔ 2 ይውላል ማለት ነው።
10. የጾመ ድኅነት ተውሳክ 1 ነው። 1+3=4። ስለዚህ ጾመ ድኅነት ሰኔ 4 ቀን ይገባል ማለት ነው።

❗️ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ ሼር አድርጉ❗️

     ✍️ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም 👇👇👇👇
/channel/silase

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/major/start?startapp=5201780925

👑 Join me in @Major game and earn $MAJOR token soon!
⭐️ 750 rating bonus for you.
⭐️ 1000 rating bonus if you are Premium.

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

https://youtu.be/ooTQE9Q9vqs

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

/channel/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000Tto3

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ከሚዋጋን ሀይል በላይ የሚረዳን ሀይል ይበልጣል
እሱም የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ነው።

ኃይሉን እያሰባችሁ በርቱ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ሰማእተ ኢየሱስ የእውነት ምስክር

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ምእመናን ሆይ

ኃጢአት መነሻ አለው

የመግደል መነሻው ምንድነው ካልን ቁጣ ነው ቂም ነው
የመስረቅ መነሻው ምንድነው ካልን ስስት ነው
የዝሙት መነሻው ምንድነው ካልን ምኞት ነው።
የሴሰኝነት እና የዝሙት መነሻው ምንድነው መደንዘዝ
መደንዘዝ ደሞ መነሻው ከእግዚአብሔር መንገድ መለየት ነው።

ስለዚህ ለኃጢአት መነሻ አለው

እግዚአብሔር ከ ኃጢአት ህይወት ያውጣን🙏

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

የፈለከው አቡነ ጎርጎሪዮስ ዘአንዚናዙ ነው ወይ ወይስ ብዙ ስላሉ ነው

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ስለ አብነ ጎርጎርዮስ ታሪክ የምታውቁ ካለቹ ንገሩኝ

Читать полностью…

የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች

ሊቀ መልአክ ቅዱስ ዑራኤል


✝️ ምስጢር ገላጩ መልአክ ቅዱስ ዑራኤል ለሔኖክ ምስጢረ ሰማይንና ዕውቀትን ሁሉ ገለጠ፤ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን ልቡና ዐበራ

ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል የእኛንም የልቡናችንን ብርሃን ያብራልን። ተራዳኢነቱ አይለየን።


ሰናይ ረቡዕ

✅share and like

👇👇👇👇
@silase

Читать полностью…
Subscribe to a channel