"በምስጋና የተከፈተ ዘመን አስደሳች ነው ፥በጸሎት የተከፈተ ቀን መልካም ነው ፥በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት ነው"
አዲሱ የ፳፻፲፯ ዓ.ም የተባረከ በንስሓ የምንመላለስበት ያድርግልን።
መልካም ዐዲስ ዓመት ለሁላችንም...
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻2017🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻
🌻🌻🌻
መልካም🌻አዲስዓ መት
መልካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
መልካም 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
ለወዳጄ 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻🌻🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻
🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻
🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻
🌻 🌻 🌻
🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
🌻 🌻 🌻
🌻🌻አዲስ
🌻🌻🌻አመት
🌻🌻መ🌻ልካም
🌻🌻አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
🌻መልካም 🌻 አዲስዓመት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌺 ይ🌻ህ🌻🌻አ🌻መ🌻ት🌻🌼
የ🌻ሰ🌻ላ🌻ም🌻🌻አመት🌻🌷
የ🌻ፍ🌻ቅ🌻ር 🌻🌻አመት🌻🌷
የ🌻ሞገስ 🌻
የ🌻ክብር 🌻
የ🌻ሹመት🌻
የ🌻ታላቅነት🌻
🌻ዓመት 🌼
🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌷🌹🥀
🌻ይ🥀ሁ🌹ን🌷ላ🌼ች🌹ሁ 🌾
🌻🥀 🌼 🥀🌹🌺 🌷
🌻የበረከት 🌻
🌻የሹመት 🌻
🌻የምርቃት 🌻
🌻የመግዛት 🌻
🌻የከፍታ 🌷🌻
🌻ዓመት 🌷🌻
🌻 ይሁን 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌼🌼🌼
🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻
🌻🌻🌻 ያሰብነው የሚሳካበት 🌻🌻
🌻🌻🌻 🌻🌻
🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻
🌻🌹🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን
🌼🌼🌼🌼
ምእመናን ሆይ
በቤተክርስቲያናችን እኩይ ፍልስጣ የሚባል ጋኔን አለ
የሰዎችን ኃጢአት እየተከታተለ የሚፅፍ ነው
ዝሙት ስትፈፅሙ ዝሙት ፈጽሟል
ስትሰርቁ ሰርቋል እያለ የሚፅፍ ነው
ታዲያ ልክ ንስሀ ስትገቡ
ንስሐ ገብቷል ብሎ ያንን ሓጢአት ይሰርዛል
ለንስሐ ያብቃን መድኃኔ አለም🙏
👉 ሀያት 49 ሎሚ ከለር
👉ባለ 2መኝታ
👉ስፋት 76/ካሬ
✍️ደረጃ 15ኛg+15
👉ስራ ባለበት
👉በጣም አራፍ ቦታ
👉እዳ 40% የከፈለ
👉ዋጋ =2,300 ,000ሺ
👉ሁለት ሚሊን ሶስት መቶ ሺ
👉 only cash
👉ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ
የምንሰጣቸው አገልግሎት
👉የኮንደሚኒየም ቤት ሽያጭና ክራይ
👉የግል ቤት ሽያጭና ክራይ
👉የቦታ ሽያጭ
👉የንግድ ሱቆች ክራይና ሽያጭ
👉የት ይፈልጋሉ ኮየ, ቱሉድምቱ, አራብሳ,ጀሞ, አያት or የካ በሁሉም አለን!!!
ለበጠ መርጃ
+251920825555
+251942826117
🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ዛሬዛሬዛሬ ከምሽቱ 3:30 ይለቀቃል እንዳያመልጣችሁ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
zemahidertube?si=A7qcpzVg7vmEy4-L" rel="nofollow">https://youtube.com/@zemahidertube?si=A7qcpzVg7vmEy4-L
👉 ቦሌ አራብሳ
👉ባለ 1መኝታ
👉ስፋት 6/ካሬ
✍️ደረጃ 6ኛg+7
👉ስራ ባለበት
👉በጣም አራፍ ቦታ
👉እዳ 20% የከፈለ
👉ዋጋ =1 ,950 ,000ሺ
👉 only cash
👉ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ
የምንሰጣቸው አገልግሎት
👉የኮንደሚኒየም ቤት ሽያጭና ክራይ
👉የግል ቤት ሽያጭና ክራይ
👉የቦታ ሽያጭ
👉የንግድ ሱቆች ክራይና ሽያጭ
👉የት ይፈልጋሉ ኮየ, ቱሉድምቱ, አራብሳ,ጀሞ, አያት or የካ በሁሉም አለን!!!
ለበጠ መርጃ
+251920825555
+251942826117
ምእመናን ሆይቅዱስ ጳውሎስ
"ስትዋደዱ ያለ ግብዝነት ይሁን" ይላል
በሰው ላይ አትጫወቱ እያለ
ተውኔት አትስሩ እያለ ነው
በሰው ላይ ድራማ አትስሩ እያለ ነው
ምን አልባት በሰው አዕምሮ
ቀልዶ መግባት ደስ ይል ይሆናል
እግዚአብሔር ግን ይበቀላል
ግብዝነትን ሽንገላን የሚፈራ አምላክ ስለሆነ
✅ ልብ አምላክ ዳዊት መዝ : - 11 : 1
አቤቱ፥አድነኝ ደግ ሰው አልቋልና፥ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሏልና።እርስ በእርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ።
የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል
ሸንግለን እንዳንጠፋ ፈጣሪ አምላክ ይርዳን🙏
ምእመናን ሆይ
✅ እግዚአብሔር እኮ
ፀሐዩን የሚያወጣው በጻድቃን ጎጆ ላይ ብቻ አይደለም
ዝናቡን የሚያዘንበው በጻድቃን ጎጆ ላይ ብቻ አይደለም
በUጢያተኛውም በፃድቁም ላይ
ፀሐዩን ያወጣል ዝናቡን ያዘንባል
እኛም እየለየን መስጠት የለብንም
✅ ዛሬ
ዘር እንኳን እየመረጥን ምንመጸውት አለን
✅ ሆድ ምን ዘር አለው
የሆድ ዘሩ መብል ነው
የሆድ ሐይማኖቱ መብል ነው
የሆድ ቋንቋው መብል ነው
✅ ስለዚህ
ሳንመርጥ ለድሆች ልንሰጥ ይገባል
እግዚአብሔር እጅን የፈጠረልን
ለራሳችን ብቻ እንድንጎርስ ብቻ ይመስላችኋል
እንድናጎርስበትም ነው።
Selam le enante yehun eyalkug ehet wendemocha abatoch enatochm eyalku sera be lelebet sat sera edel yezelacu metechalw wedyawnu negd jemrew erson yekyru full time be terff giza selemisra metaw birachn tor hayloc ena 22 alen be 0964213153 yedewlu
Ke AA weci lalacu dewlulen branch alen ye egzaber selam ke enante gar yehun
ምእመናን ሆይ
ትንሽ ስልጣን ስንይዝ መጀመሪያ
ከእግዚአብሔር ቤት ነው የምንርቀው
ግን ያለ እግዚአብሔር
ሥልጣን እንኳን የሞት መንገድ ነው
ቤተ መንግሥት እንኳን ያማረ እስር ቤት ነው
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
መስከረም 2-መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በሰማዕትነት ዐረፈ፡፡
+በዚህችም ቀን የሰማዕት ዲዲሞስና የቅድስት መሪና መታሰቢያቸው መሆኑን ስንክሳሩ በስም ይጠቅሳቸዋል።
+በዚችም ቀን በግብጽ ውስጥ ታዕዳ ከሚባል አገር ዳስያ ሰማዕት ሆነ። ይህንንም ቅዱስ የእንዴናው አገረ ገዥ አርያኖስ አሠቃየው ጽኑ ሥቃይንም ከአሠቃየው በኋላ ራሱን በሰይፍ እንዲቆርጡ አዘዘ በመንግሥተ ሰማያትም የሰማዕትነት አክሊልን ተቀበለ። በረከቱም ከእኛ ጋር ለዘላለሙ ትኑር አሜን፡፡
ቅዱስ ዮሐንስ ነቢይ(መጥምቀ መለኮት)፦ዮሐንስ ማለት ‹‹ፍሥሐ ወሐሴት፣ ርኅራኄ›› ማለት ነው፡፡ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ ጠራጊ የሆነው ቅዱስ ዮሐንስ የብሉይ ኪዳን የመጨረሻው የሐዲስ ኪዳን ደግሞ የመጀመሪያው ነቢይ ነው፡፡
ይህም እንዲህ ነው በፊልጶስ ሚስት በሄሮድያዳ ምክንያት ነቢዩ ዮሐንስ በገሠጸው ጊዜ ፊልጶስ ወንድሙ ስለሆነ ቅዱስ ዮሐንስም የወንድምህን ሚስት ልታገባ አይገባህም ይለው ነበርና።
ቅዱስ ዮሐንስም ሄሮድስን የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሄሮድያዳን ስለማግባቱና ሌላም ያደርገው ስለነበረ ክፉ ሥራ ሁሉ ይገሥጸው ነበር። ደግሞም በተግሣጽ ላይ ተግሣጽን ጨመረ። ስለዚህም ዮሐንስን ተቀየመውና በግዞት ቤት አኖረው።
ሄሮድስም ዮሐንስን ይፈራው ነበር ጻድቅ ቅዱስ ሰው እንደሆነ ያውቅ ነበርና ብዙ ይጠባበቀውም ነበር። ሄሮድስ የተወለደባትን ቀን በዓል የሚያከብርባት ዕለት ነበረች መኳንንቱን አለቆቹን መሣፍንቱን ሹሞቹን በገሊላ አገር ያሉትን ታላላቅ ሰዎች ግብር አገባ።
የሄሮድያዳ ልጅም ወደ አዳራሹ ገብታ ዘፈነች ሄሮድስንም ደስ አሰኘችው ከእርሱ ጋር በማዕድ የነበሩትንም ንጉሡም ያቺን ብላቴና የምትሺውን ለምኚኝ እሰጥሻለሁ አላት። እስከ መንግሥቱ እኩሌታ ድረስም ቢሆን የለመነችውን ሊሰጣት ማለላት።
ወጥታም እናቷን ምን ልለምነው አለቻት እናቷም የመጥምቁ ዮሐንስን ራስ አለቻት። ያን ጊዜም እየሮጠች ወደ ንጉሡ ገብታ የመጥምቁ ዮሐንስን ራስ በወጭት አሁን እንድትሰጠኝ እሻለሁ ብላ ለመነችው። ንጉሡም ስለ መሐላው አብረውት ስለ ነበሩትም ሰዎች አዘነ እምቢ ሊላት ግን አልወደደም።
ያን ጊዜም ባለወጎችን ላከ በእሥር ቤትም ሳለ የዮሐንስን ራስ ቆረጡ ራሱንም በወጭት አምጥተው ለዚያች ብላቴና ሰጡአት እርሷም ወስዳ ለእናቷ ሰጠች። በዚያችም ቀን የቅዱስ ዮሐንስ ራስ ከሄሮድያዳ ከእጆቿ ላይ ወደ አየር ስለ በረረች ታላቅ ድንጋፄ ሆነ።
ደግሞም ሄሮድስ ሆይ የወንድምህን ሚስት ልታገባ አይገባህም እያለች በመጮኽ ዘልፋዋለችና። ደቀ መዛሙርቱም በሰሙ ጊዜ መጥተው በድኑን ወስደው ቀበሩት።
የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን፣ በጸሎቱ ይማረን፡፡
ምንጭ፦ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም
🌻🌻እንኳን ለ2017 አዲስ አመት🌻🌻🌻ዘመን ማቴዎስ 🌻🌻🌻በሰላም አደረሳችሁ 🌻🌻በዓሉ ክፉ🌻🌻የማንሰማበት ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን አንድነትን👬 ፍቅርን 🌻🌼ያድለን 🌻🌻🌻መልካም በዓል 🌻🌻🌻ይሁንላቹ ይሁንልን 🌻🌻
Читать полностью…የቴሌብር ሱፐር አፕን በማውረድ በመመዝገብ እና በመገበያየት ተሸላሚ እዲሆኑ ጋብዤዎታለሁ. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1636545295560576&inviterId=1051818309939200&language=am&campaignType=collectPetal&time=Sept-04-2024-Sept-12-2024
Читать полностью…Ebakachehu. Ehet. Wndemoche. Yemezemur. Bet. Selekachewn. Lakilgn. Hamer. Dengel. Dubai
Читать полностью…ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል
እንኳን ለላቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!!
❤ በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ይህ ደማቅ በዓል በስፋት ይከበራል
❤ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በዓለ ሲመቱ በቤተክርስቲያናችን በዚህ ቀን፣ ጳጉሜ ፫ ይከበራል
❤ ሩፋኤል "ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ መልአክ" ነውና ለእኛ ለሰው ልጆች ድኅነት ልመናውን ያደርሳል፣ እኛም በዚህ ደስ ይለናል
❤ ልዑል እግዚአብሔርም በሰውነታችን ላይ የሚመጣን ማንኛውንም ቁስል፣ሕማም ይፈውስ ዘንድ ስልጣንን ሰጥቶታል
➻ ማንም የታመመ ቢኖር በእምነት ቅዱስ ኡራኤልን ቢጠራ በተራዳኢነቱ ይፈውሰዋል
❤ " ሩፋኤል አሳድገኝ" እያልን መልአኩን እየለመንን ከልጅነታችን ጀምሮ የሊቀ መልአኩን በዓለ ሲመት በመጠመቅ ስናከብር ኖረናል
ዛሬም ባለንበት ሁሉ የሊቀ መላእኩ ተራዳኢነት አይለየን። ምልጃና በረከቱ አይራቀን።
#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#አንዲት_ጥምቀት
#ተዋህዶ
#orthodoxchurch
#ኢትዮጵያ
ምእመናን ሆይ
✅ ሰውን ማክበር
ለሰው ልጆች የፈሰሰውን የክርስቶስ ደም ማክበር ነው
ስለዚህ ልንከባበር ይገባል
የ ክፉ ዘመን የአስጨናቂ ጊዜ ምልክቱ ምንድን ነው ካላችሁ
የክብር መንፈስ ሲርቅ ነው።
✅ ስለዚህ
የሀገር ክብር
የሐይማኖት ክብር
የሐይማኖት አባቶች ክብር
የትዳር ክብር
የጓደኛ ክብር
የልጆች ክብር
ሊመለስ ይገባል ምእመናን
አወ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ ነው የሚለው
✅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴ :- 18፡10
ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ መላእክታቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።
✅ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ ነው የሚለው
ይሔ ደሀ ነው ብላችሁ
ይሔ ያልተማረ ነው ብላችሁ
ይሔ ጨርቃም ነው ብላችሁ
ይሔ በዕድሜ ያነሰ ነው ብላችሁ
በዘር በቋንቋ እየለያችሁ
ማንንም አትናቁ
✅ ለምን
መላእክቶቻቸው ዘወትር ያባቴን ፊት ያያሉ
እያንዳንዱ ሰው የሚፀልይለት መልአክ አለው
ዘወትር በቀንና በሌሊት የሚማልድለት መልአክ አለው።
ስለዚህ ማንንም አትናቁ ብሏል ክርስቶስ
በመከባበር ያለሽንገላ እንኖር ዘንድ ፈጣሪ አምላክ ይርዳን🙏