kehiwotmahder | Unsorted

Telegram-канал kehiwotmahder - የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

-

የጥበብ ዋርካ ወደሆነው ገፃችን እንኳን በደህና መጣችሁ🤗 እባክዎን በዚህ የገፅ ዋርካችን አረፍ ይበሉ አረፍ ብለው በጥሩ አቀራረብ አዋዝተን የምናቀርበውን ግጥሞች ፤ ድርሰቶች ፤ ደብዳቤዎችን ያድምጡ ። በፔጃችን ፍቅርን በጥበብ ቋንቋ እንሰብካለን << ጥበብ የፍቅር መግለጫ ነው ፤ ፍቅር ደግሞ የጥበብ መገለጫ ነው >> #ጦጵያ #ቶጵያ 👇 #ዕድል_ፈንታዬ_ኢትዮጵያ_ሁኚልኝ_ሳሌም 💚💛❤

Subscribe to a channel

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

የሶላ ደብዳቤ
ክፍል ገፅ-በገፅ
💔

<< ይበርዳል ... >>

" በእውኑ ፍቅር እና አንድን ሰው ማፍቀር ይለያያልን ?"

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

አርብ ማታ የሶላ ደብዳቤን << ይበርዳል >> ይጠብቁ

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ሰው አለኝ 💝

ከሶላ ✍

Tamerat desta ( Kalkidan alegn ) 👑

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

https://youtu.be/ELS3nxy6ZVY

ዛሬ ሶላ በኤፍራታ የyoutube channel ስራውን ይዞ ብቅ ብሏል እንድታደምጡት ድግስ ተጠርታችኋል ... እኛ እንዳትቀሩ በክብር ጠርተናል ...ለግብዣው Subscribe ፤ Like ፤ share ይዞ መገኘት በቂ ነው ❤️

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

Bob marley 👏

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ወትሮም

ከሶላ ✍

አንዳንዴ
<በአንድ ሀገር ካለው የመንግስቶች አካል
ብናምንም ባናምንም መሞት ነፃ ያወጣል!>

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

የማታደርገውን አታውራ የምታደርገውንም አትናገር !

ከሶላ ✍

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ከሞት ያወጣን ዘንድ፣
ተስፋችን ስንልሽ በስቃየ አዳም
እስክትወልጅው ድረስ፣
ምሮን በልደትሽ ኖረናል ዘለዓለም

ከሶላ

ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ሰላም ለእናንተ ይሁን (ዮሐ 20:26)

የትንሳኤ ግጥም ከሶላ

<< ዛሬም ሳትዘነጋን ሳትተወን ላፍታ
ዳግም ቶሎ ናልን ስንል ማራናታ >>

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ትንሳዔ በሰላም አደረሳችሁ

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ትንሳዔ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ

በአሉን የተቸገሩትን ፤ የታመሙትን የምናግዝበት እና የምንረዳበት እንዲሆንልን እመኛለሁ

<< ፍቅር የአምላክን ልጅ ከዙፋኑ ሳበው እስከሞትም አደረሰው >>

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ድምፅ ያጣ ጩኸት 🔇

ፀሀፊ እና አቅራቢ፦ ሀና አዲስ 👏

@Mamayki

ልታደምጡት የሚገባ ምርጥ ግጥም ነው ❤️


@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ከፈጣሪ በላይ መልካም የለም !!! መልካም ቢሆንም ግን ተቸግሯል ... ከፍጥረታት እንደእኛ ሰዎች ችግር የሚገጥመው የለም ፤ ብንቸገርም ግን መልካም ነገር ሁሉ አክሊል ተሰቶናል ።


" የሱን ለኛ የእኛን ለሱ
ክብር ይሁን ለንጉሱ " 🙏

እንኳን ለአብይ ፆም 5ተኛ ሳምንት ደብረዘይት ( እኩለ ፆም ) በሰላም አደረሰን

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

በአካል 'ስንትፋሴ ብታሰፍሪም ፍቅር
እኔን ውደጅ ማለት ወትሮም ምናብ ነበር

ከሶላ ✍


@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ከዕለታት ዛሬ ቀን
በመንገዴ ቀርተሽ በመንገድሽ ስገኝ
አንዲት መንገደኛ በፍቅር ስታየኝ
በአይኔ ጠቅሻት እጆቿን የያዝኩት
ስለማላውቀው ነው የልብሽን መምጣት 💔

ድንገት ግን ከመጣሽ
እኔን በመጠበቅ እግርሽ እንዳይሰለች
ይዘችው ተጓዢ የዛን ወጣት እጆች 👉


አየሽው ?

.

አገኘሽው ??

.

ቻው ።


ከሶላ ✍


@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

@Ammelakuletters

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

በምናብ መልሼሽ 🤔

ከሶላ ✍


@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

@Ammelakuletters

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

የሶላ ደብዳቤ
ክፍል ገፅ-በገፅ
😔

" ሰዎች ፍቅርን ብዙ አድርገው ይከፋፍሉታል ፤ የፍቅር አምላክ ክርስቶስ የሰጠን የምናውቀው ፍቅር ግን አንድ ነው ❤️."

" ነገ ላይ ቀድሞ የሰፈረ የለም ፤ ተስፋ እስካለ ግን መኖር መልካም ነው ❤️ ."

Picture editing ፦ Sola

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

<< የአዳም መጨረሻዎች ... >>

ድርሰት ፦ ሶላ


መቼም ትናንት ፣ ዛሬ ፣ ነገ እያልን ስንኖር ከዘመን ዘመን የሚብስ እንጂ የተሻለ እየመጣ አይደለም... ለምን ? ምክንያቱም ትናንት ሌላ ፣ ዛሬ ሌላ ፣ ነገ ሌላ ስለምንሆን ... አምላክ ለእኛ ትናንትን ከስህተታችን ዛሬ ላይ እንድንታረም እና ነገ በጎ እንድንሆን ተስፋ ሲጨምርልን እኛ ለግፋችን አውለን የንፁሁንን ተስፋ እንቀጥፋለን .... የምንናገረውን ስለማናውቅ የሚደርስብንን አናውቅም ... ማክብር የሚገባንን እንንቃለን ... መፀየፍ ያለብንን በኩራት እናወራለን ... በዳዮች ነን .... በስራችን ለመፀፀት ዘግይተን ሌላው ላይ ለመፍረድ ግን የሚቀድመን የለም .... እናስባለን እንላለን .... ድርጊታችን ባላሰብን የሚያስብል ነው ....
በኖርን ቁጥር ወደ ሞት እየቀረብን እንደሆንን ሳይጠፋን ለክፋት እንሮጣለን .... ሳምባችን ይተነፍሳል .... ልብ እና አይምሮ ግን ፍቅር እና መልካምነት የሚባለውን ምግብ አጥተው ሞተዋል ... እውነትን ረግጦ ለቆመ እንጂ ለእውነት እንሰለፍም .... ሰላምን እንፈልጋለን እያልን ፀብ እንፈጥራለን .... በኋላ ቢርበንስ ብለን የራበውን እንቀማለን ... የሚገፋንን አልፈን የምንገፋው ላይ እናምፃለን ... ውሸት ለመብላት እውነትን እናስመስሳለን ... በክፋት ስለተወጠርን እና ዛሬ በጎ ታሪክ መስራት ስለማንፈልግ የነገውን ትውልድ እናመክናለን ... #ስንዴው_አልጠፋንም_የምንለፋው_ግን_ለእንክርዳዱ_ነው_! .... ወይ ዘመን ! በአጭሩ የአዳም መጨረሻዎች ሆነናል ... ሰው የሆንን ሆይ እንመለስ

<< አምላክ ሆይ ሰው መሆናችንን አስታውሰን እኛ እረስተነዋልና ! >>


@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

የዘንድሮው እና የድሮው ሰይጣን
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ደርሰት ፦ ሶላ

የዘንድሮው ሰይጣን ከድሮው ሰይጣን ጋር ሲነፃፀር የዘንድሮው ይለያል ... የበፊቱስ ተጠናውቶህ ልክ ሲጀማምርህ የተስፋዬ ካሳን ቀልድ የነገረክ ይመስል ከመሬት አስነስቶ ፍርፍር አድርጎ ብቻህን ያስቅሀል ... ሀሜት የሚወደው እስከ 3 ቡና የሚያጣጣው ሰይጣን የተጠናወታቸው ደግሞ እያዩህ << አዬ¡ ተይዞ እኮ ነው! >> እያስባለ ከንፈር ያስመጥጣቸዋል ... የዘንድሮው ግን በዚህ መንገድ አይመጣም ፤ ኑሮን ተላብሶ ይመጣብህና ሳይጠናወትህ ወይንም ሳይገባብህ ውጭ እንዳለ ብቻህን ያስለፈልፍሀል ....ታድያ እኔንስ እያሳቀ የሚያስለፈልፈኝ የድሮው እና የዘንድሮው ተደራጅተውብኝ ይሆን?

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

#ጨዋታ_challenge

በዘፈን የሰከርን << እኛ የአለም ሰዎች >> ሙሉ ጊዜችን ለሙዚቃ ከመሆኑ እና ከመንፈሳዊነት ከመራቃችን የተነሳ የምናውቀው እና የምዘምረው መዝሙር አለ ቢባል ቴዲ አፍሮ ወይም ጎሳዬ የዘመረውን ነው !



አሁን ራሱ የሮፍናንን እየሰማው ነው 😂

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

በቅርቡ

👉 የሶላ ደብዳቤ ክፍል ገፅ - በገፅ

👉 << ኢትዮጵያዊት ሞናሊዛ >>

👉 የአዳም መጨረሻዎች

👉 የዘንድሮው እና የድሮው ሰይጣን ( አጭር ፅሁፍ )

👉 ግጥሞች

በሶላ ወደ እናንተ ይደርሳሉ

ውድ ክቡራን ተከታታዮቼ << ኢትዮጵያዊት ሞናሊዛ >> የተሰኘው ድርሰቴን እነሆ ለእናንተ የመተረክ እድል ልሰጥ አስቤያለሁ ... እናም ድርሰቴን በጥሩ አቀራረብ መተረክ የምትችሉ @sola1612 ላይ ማናገር ትችላላችሁ አመሰግናለሁ

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ወትሮም

ገጣሚ ፦ ሶላ

ተራኪ ፦ ሀና 👌

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

በቀናው መንገዴ በአትሮኑሴ ስፍራ

በፍቅረ አንደበት ገድሏ ተገልጦ እናቴ ትጠራ 👑

ከሶላ ✍

<< እነሆ ኖረውም ሞተውም ህያው ፍቅር ፤ ፅናት እና ብርታትን ለሚሰጡን እናቶቻችን ❤️ >>

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ህሊና 🤯

ከሶላ ✍

" የሰው ልጅ በሙሉ እኩል ያለው ነገር ቢኖር ሕሊና ነው!... እንጠቀምበት!!! "
.
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

" ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?"(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:55).
እንኳን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰን። በአሉ የሰላም፣የጤና፣መልካም ነገሮችን የምንሰማበት ያድርግልን መልካም የትንሳኤ በአል

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

መንፈሳዊ ትረካ 🔈 ለሰንበት

የእምነት ታላቅነት 👑

< የበርሐ ፈርጦች > ከሚል የቅዱሳን አባቶቻችንን ትምህርት እና ገድል ከሚያስተምር መንፈሳዊ መፅሀፍ የተወሰደ ። አንዳታነቡት ግብዣዬ ነው ❤️

@kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ቅዳሜ ምሽት << አለወትሮዬ >> የተሰኘው ድርሰቴን ( ወግ ) ይጠብቁ .... 😊


@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

የኔ ጌታ የባርያውን ለምፅ ምሮለት በሻረ
ለምን መፃጉዕ ባዳነው ጌታ ላይ ጥፊ ሰነዘረ ?

ከሶላ ✍

ዛሬ የዐብይ ፃም 4ተኛው ሳምንት የመጨረሻው ዕለት ነው ( መፃጉዕ )

የመፃጉዕ ትርጉምም በሽተኛ ወይም በደዌ የተያዘ ህመምተኛ ማለት ነው



@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ልቤ አይታይም እንጂ በገሀድ ተገልጦ
ከረሳኝ ቆይቷል ፍቅርሽን አብልጦ

.

አውቆ ጨፈነ እንጂ ልብሽ ሌላ ለምዶ
ከኔ ውጭ አያውቅም ራሱን ለኩሶ የሆነው ማገዶ

ከሶላ ✍

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ሰላም የሶላ ግሩፕ ቤተሰቦች ተደራሽነታችን እና ተደማጭነታችን ይበዛ ዘንድ Add በማድረግ እንዲሁም ስራዎቼን share በማድረግ የበኩልዎን ይሳተፉ ... ቤተሰባችን ስለመሆንዎ እና ለመካምነትዎ ስራችን ህያው ስጦታችን ነው ... እናመሰግናለን

@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder
@Kehiwotmahder

Читать полностью…

የሶላ ደብዳቤ እና ሌሎችም ... 💌

ጊዜ 🕰
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ለአንድ የተሰራው
ታማኝ አምሳል ልብሽ ሰብስቦ ሲያደራጅ
ቁጣ ሳያመጣ አንድ በይው ከደጅ

ኋላ ...

ለአንዱም ላትደርሽ ለሁሉም ስትሄጅ
በድንገት ያልፍሻል ጊዜ 'ሚሉት ወዳጅ 💔

ከሶላ

@Ammelakuletters
@Ammelakuletters
@Ammelakuletters

Читать полностью…
Subscribe to a channel