kene_tobeya | Unsorted

Telegram-канал kene_tobeya - ቅኔ እና ጦቢያ

-

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ በብራና ዘመን ቀለምን ቀምመን እንዘርፋለን ቅኔ ለፍቅር የሚሆን። #ቅኔ_እና_ጦቢያ #በብራና_ዘመን_ለምን_ተላለፍነ!! በወጣቱ ገጣሚ እና ፀሀፊ አማኑኤል ደርበው ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ያግኙን፦ለሀሳብ አስተያየት 👉 @poet_amanbot 👉 @aman0777

Subscribe to a channel

ቅኔ እና ጦቢያ

ተቀብሎ መስጠት…
"ከዓብዚ ሉኒ ፥ ወኩል ክሙ
ወስባዓቲ ፥ ተዓቢ ሎሙ!"
ነውና የኦሪት ፥ ማለፍያ ታሪኩ
ቢተክሉት ያፈራው ፥ ጎምርቶ ከመስኩ
የጎጆዬን ካቦ፥ ጥላዬን አትንኩ።
እኔ ምን ባጠላ ፥ ከበታቼ በላይ
ለኔም ወርዷልና ፥ ከፍያለው ከሰማይ
ይጠለል ጥላዬ ፥ ከፀሃይ ከብርዱ
ተቀብሎ መስጠት ፥ እንድቶን ልማዱ።



"ቅኔ በጡሊ" (መሰለ ከልካይ)

http://t.me/kene_tobeya

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

Watch "HANGATU Consert with ASTU band" on YouTube
https://youtu.be/xP51JcD6_HM

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

( አዲስ ንጋት )
:
ቀስ
ቀስ
ቀስ ቀስ
ሄድ መለስ
እጥፍ ዘርጋ ሰበር ሰካ፣
በውዴታ
አንቺን ዕይ‘ት አንቺን ነካ፣
አመድ ገፄ
በ ፀዳልሽ እስኪፈካ፡፡

ፍክት
እርክት
ደስታን ንክት

ደግሞ
አንዴ ቆም
ከመወዝወዝ
ከመናናጥ ለአፍታ እርፍ፤
ዝለታሙን
መታከቴን ጥልት እንትፍ፤
ከእርፍታ አፀድ
ከእፎይ ዛፍሽ ብርታት ቅጥፍ፡፡

ቅጥፍ
ቅጥፍ
እርፍ
እርፍ

እርግፍ፣
እርግፍ የክፉን ግፍ፡፡

እንትፍ
እንትፍ
ብርታት ሲገኝ
ዝለትን ጣል ብሎ ሀክ እንትፍ፡፡

ደግሞ እንዳዲስ
ላ‘ዲስ ማረፍ
ሄድ መጣ ወረድ ወጣ፣
ድብርታሙ ድባቴዬ
በሀሴት ጅራፍ እስኪቀጣ፣
ለእርካታዬ
አዲስ ንጋት
አዲስ ፀሐይ እስክትወጣ፡፡

ዕልም
ዕልም
በራስ መንደር በራስ ዓለም፣
ንጋት ማየት ነገን ማለም፡፡

ዕይት
ቅኝት
ልይት
በአዲስ ዕለት
ፅልመት ገድሎ
ንጋት ወልዶ ተስፋን መሳብ፣
ከፍ ካለው
ከከፍ እርካብ ከመንፈስ ካብ፣
ተስፋ አግኝቶ
ዛሬን ዐይቶ ነገ እንዲሳብ…!!
……………………………**
[ ዳግም ሔራን @dagiamen12]
#ሰው_ፍቅር_ናፍቆት

Join and share………………👇👇
@heranawi
@heranawi
@heranawi

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

እጅግ ለመኖር ቀርቶ ለደቂቃ አያስቀምጥም ስራም ለመስራት ባለባቸው የጤና እክል አልቻሉም እና በሃዘን ተቆራምደው የዕለት ጉርሳቸውን በተስፋ ይጠብቃሉ።ቤታቸው ሽታው አላስቀምጥ ሲላቸው ተነስተው ይወጣሉ😭 ለእናት ይሄ አይገባም!!!
💔ኑ የልጅ ፍቅር እንስጣቸው እጃችንን ዘርግተን ፈገግታቸውን እንመልከት🙏🙏🙏
1000378887732 (አበዛሽ ካሳ) ብለው ገቢ ያድርጉ።ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ለበለጠ መረጃ 0983744901 ቤዛዊት
💚💛❤ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት ማህበር💚💛❤
ፍቅር ግድ ይለናል!❤

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

🙏🙏🇪🇹🇪🇹ይቅርታ🇪🇹🇪🇹🙏🙏

እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ

ይቅርታ!
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ🙏

ይቅርታ! በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያነዳድኳችሁ 🙏

የምታውቁኝም የማታውቁኝም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃለሁ🙏

ሁላችሁም በልባቹ ይቅር ሳትሉኝ እንዳታልፉ!

የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር

28/06/2013 ዲ.ን ጥላሁን

💚 መልካም 💛 የይቅርታ❤ ግዜ

እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁን

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

#አድዋን_በዳሪክ!
የማይቀርበት ልዩ የኪነ_ጥበባት ምሽት
በናዝሬት /አዳማ
ግጥም
ወግ
ታሪክ
ሙዚቃ
#መቼ__27/06/2013 ቅዳሜ
#የት……በገልፍ ፍላወር ኢንተ ሆቴል
@heranawi

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

እንኳነስ ምኒልክ እንኳንስ ጣይቱ፣
ተዋግቶ የለም ወይ #ጊዮርጊስ ሰማእቱ።

🇪🇹 አድዋ የኢትዮጵያ ከፍታ 🇪🇹

በዚህ ታላቅ የነፃነት ቀን
መጥፎ ሀሳቦችን በማጥፋት
ወድማማችነትን በማጠንከር
ስለ እናት ሀገር አንድነት በመቆም
ያጠቃንን ደዌ ድል ማድረግ አለብን!

#የግጥም_ቃና
@ilovvll
@ilovvll

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

" #ሰው_ፍቅር_ናፍቆት"

#አዲስ_አበባ
✿ በጃዕፋር መፅሐፍት መደብር ( ለገሀር )
✿ በኤዞፕ ( ፒያሳ )
✿ በኮሜርስ
✿ በሜክሲኮ ቡክ ኮርነር
✿ አምስት ኪሎ አካባቢ ባሉ መሸጫዎች ይገኛል፡፡
#ናዝሬት
✿በምንተስኖት መፅሀፍት
✿በዳሪክ ቡና አዳማ
@heranawi
@hernawi
@heranawi

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

" #ሰው_ፍቅር_ናፍቆት"

#አዲስ_አበባ
✿ በጃዕፋር መፅሐፍት መደብር ( ለገሀር )
✿ በኤዞፕ ( ፒያሳ )
✿ በኮሜርስ
✿ በሜክሲኮ ቡክ ኮርነር
✿ አምስት ኪሎ አካባቢ ባሉ መሸጫዎች ይገኛል፡፡
#ናዝሬት
✿በምንተስኖት መፅሀፍት
✿በዳሪክ ቡና አዳማ
@heranawi
@hernawi
@heranawi

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

ሰላም ሰላም ውድ የ @yakidish ቤተሠቦች ዛሬ እንደተለመደው የ ሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን ይዘንላቹ ቀርበናል። አብራቹን ቆዩ !

👉 ማሰራት ለምትፈልጉ ደብረታቦር 📞0947009331
Join Us Telegram @yakidish

አብዛኞቹ የ ኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ የመንግስትም ሆነ የግል የ ቴሌቭዥን ጣብያዎች በቅርቡ ለህዝቡ የሚደርሱበትን ሳተላይት እንዲሁም አቅጣጫ ሊቀይሩ ነው።

ሰሞኑን ከ አንዳንድ የመረጃ ምንጮች እንደሚወጡት መረጃ እንዲሁም እኛ ከ ትክክለኛ የመረጃ ምንጮች ባጣራነው መሰረት ሀገርኛ ቻናሎች አሁን ወደየቤታችን ከሚሰራጩበት የ EUTELSAT (ኢውተልሳት) እና ናይልሳት(NILESAT) ሳተላይት በመቀየር ከሳተላይቱ አቅጣጫ በ ተቃራኒ ወደሚገኘው የ SES ሳተላይት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ባለቤት ወደሆነው NSS12 በ 57 ዲግሪ በስተምስራቅ አቅጣጫ ወደሚገኘው ሳተላይት መቀየር የሚያስችላቸውን ስምምነት ከ SES ካምፓኒ ጋር የ ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አና የ ኢትዮጵያ ሚዲያዎች ማህበር ጋር ተፈራርመዋል።
በስምምነታቸው መሰረትም የ ሀገረኛ ቻናሎቹ በአንድነት ከ ታህሳስ ወር ጀምሮ ቻናሎቹ ሙሉ በሙሉ የነበሩበትን በመልቀቅ ወደ አዲሱ አቅጣጫ እና ሳተላይት እንደሚቀይሩ አስታውቀዋል።
ሰሞኑን በ EBS TV የሚተላለፈው መልዕክትም ይህን የሚገልፅ ነው።
🛰 NSS12 57E
57 ዲግሪ ምስራቅ አቅጣጫ የምትገኝ ሳተላይት ነች።
ይህ ሳተላይት አንዳንዶቻችን በ EBS HD ፣EBS CINEMA እና EBS MUSICA እንዲሁም በ C-BAND LNB በ MTN PACKAGE እነ ተወዳጆቹ SPORT 24 ቻናሎች የሚገኙበት ሳተላይት ነው።
ይህ ሳተላይት ካሉት የ ሽፋነ አለም ክፍሎች(BEAM) አንዱ በሆነው ምስራቅ አፍሪካ በ KU BAND LNB ከፍተኛ የሆነ የ SIGNAL ሽፋን አለው በዚህም ሀገርኛ ቻናሎች ወደ ዚህ ሳተላይት ሲገቡ በቀላሉ ከ 60cm የዲሽ ሰሀን ጀምሮ ምናልባትም ከዚ ባነሱት ጭምር መቀበል ይቻላል።

👉Nss12 57e መቀየሩ ያሉት ደካማ ጎን እና ጠቀሜታዎቼች

👌 ጠቀሜታዎች
1 አብዛኞቻችን ለ ነፃ እግር ኳስ ውድድሮችን ለመመልከት ከምናሰራው TV VARZISH (YAHSAT1A 52E) ጋር ተቀራራቢ አቅጣጫ ስለሚገኙ ተጨማሪ ሰሀን ወጪ ይቀንሳል። ከዚህም ጋር በተያያዘ TV VARZISH ለማሰራት ፈልጋቹ አንድም ተጨማሪ ሰሀን የመግዛት አቅም የሌላቹ አልያም በተለያዩ ምክንያቶች ሁለት ሰን መጠቀም የማትችሉ በተለይ ተከራዮች መልካም አጋጣሚ ነው።
2. የ ሳተላይቱ አቅጣጫ የዲሽ ሰሀናችንን ለማስተካከል ከፍ ያለ ELEVATION(ከፍታ ወይም ወደ ሰማይ ቀና ያለ ስለሆነ) ናይል ሳትን ባለሙያዎች በሚያስተካክሉበት ጊዜ ከሚያጋጥሙ ችግሮች ለምሳሌ በ ዛፍ ፣ህንፃ ፣ ከፍ ተደርጎ የተሰራ ቤት ወዘተ በተነፃፃሪነት በተሻለ መልኩ የመከለል ችግር አያጋጥምም
3, በ ተለዋዋጭ አየር ንብረቶች እንደ ደመና ፣ ዝናብ ንፋስ በቀላሉ ከሚያደርሱት የ ሲግናል መውረድ እና መጋረድ ተፅእኖ በተነፃፃሪ ነፃ ነው።


👉 አሁን ላይ በዚ ሳተላይት በ በሶስት ትራንስፖንደሮች ሁለት የ HD እና አንድ የSD ወደ 43 የሚጠጉ ቻናሎች ይገኛሉ። በየጊዜው ሌሎች ቻናሎች ሊጨመሩ ስለሚችሉ ፍሪክዌንሲዎቹን በመጠቀም ሰርች በማድረግ ያስገቡ ።

👉 መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ SHARE ማድረግዎን አይርሱ።
ማሰራት ለምትፈልጉ 📞0947009331
Join US Telegram


🛰 NSS 12
🌍 57EAST
📡 KU-BAND LNB ከ 60CM ጀምሮ

📟 11105 H 27500 📟

🖥 EBS HD
🖥 EBS CINEMA
🖥 EBS MUSICA
🖥 TV ETHIOPIA HD
🖥 BLACK MAX
🖥 CNBC AFRICA
🖥 RT ENGLISH
🖥 RT DOC
🖥 AFRIHEALTH
🖥 BALAGERU
🖥 NHK WORLD JAPAN
🖥 FRANCE 24 ENGLISH
🖥 FANA TV HD
🖥 HAGERIE
🖥 ASHAM TV
🖥 WALTA
🖥 MOAA Tv
🖥 EVANGELICAL
🖥 AHADU
🖥 TV 9 ETHIO HD
🖥 ETHIO LIJOCH
🖥 TV 5 MONDE
🖥 TV 5 MONDE AFRIQUE
🖥 ADDIS TV NETWORK
🖥 SRTV
🖥 DIRE TV
🖥 OCN
🖥 7SPRIT
🖥 GOSPEL
🖥 CM TV
🖥 JW TV
🖥 ELSHADAI TV
🖥 RIVER

📟 11165 H 45000 📟

🖥 SODERE TV
🖥 ETV NEWS HD
🖥 ESAT
🖥 OBN HD
🖥 AMHARA TV HD
🖥 AMHARA TV SD
🖥 AMHARA TV 2
🖥 FIGHT COVID 19
🖥 ARTS TV
🖥 SOUTH TV
🖥 ADDIS TV (AMN) HD
🖥 FARIS TV
🖥 TRT WORLD
🖥 SOMALI NATION TV
🖥 AFAR TV
🖥 MOE
🖥 ORONIA EDU
🖥 AMHARA EDU
🖥 TIGRAY EDU
🖥 SNNP EDU
🖥 HARARI EDU
🖥 SOMALI EDU
🖥 BG EDU

📟 11545 H 30000 📟
ለ NORMAL (SD) RECIEVER

🖥 ETV News SD
🖥 ETV Entertament SD
🖥 ETV Language (ETV VOT)
🖥 ETHIOSAT DEMO
🖥 EBS
🖥 Amhara TV
🖥 Balageru
🖥 Fana TV
🖥 Walta
🖥 South TV
🖥 AHADU
🖥 ARTS
🖥 Afri Health
🖥 OBN

Join us Telegram @yakidish ደ/ ታቦር

▬ ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።

🙏🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏🙏

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US @yakidish& 📞0947009331

👍 ማንኛዉም አይነት የዲሽ ብልሽት ቢያጋጥሞ ወይም አዲስ ዲሽ ማሰራት ቢያሻዎ ይደዉሉ እንገጥምሎታለን፡፡
ጥራት መለያችን ነዉ!!!
📲 0947009331
@yakidish
@yakidish
@yakidish
@yakidish
@yakidish
@yakidish

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

"የሠለጠነ ህዝብ ሁሉ ጥበብ የለውም ሥልጣኔ ዘመኑን መምሰል ነው ጥበብ ግን ዘመኑን መቅደምና መብለጥ ነው የቀደሙ አባቶቻችን ከዛሬው ትውልድ በጥበብ ይበልጡ ነበር "
ሀሽማል ገፅ 388

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

# @TibebeEthiopia


💚መልካም💛ቀን❤

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

#𝙗𝙧𝙤𝙠𝙚𝙣 𝙝𝙚𝙖𝙧𝙩 💔💔

#ናፍቀኸኛል ብዬ ድንገት ብፅፍልህ 🌷

ስሰክር ነው እንጂ በጤና እንዳይመስልህ 😜

I min .....እ ን ዳ ይ ሞ ቅ ህ 😂

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

#ስራው_ግን
ዛሬ ጊዜያችን ነው ስልጣን አለን ሙሉ፡
እናዝበታለን ያሰኘንን ሁሉ።
ብንቦዝን ብናሾፍ ወይም ብንሰራ፡
ቀኛችንን ትተን ብንሄድ በግራ።
እጅግ ብናበዛ ክፋትና ቧልታ፡
ሁሉን ብንይዘው በሰፊ ቸልታ።
እሾህን አበባ ጥፉትን ሞያ አርጎ፡
ልብ ቢተረጉም ሁሉን ወደበጎ፡
መልካም ተናግረሃል አንተ ቪግተር ሁጎ።
ሳንሻ ሳኖደው በግድ ለሚመጣ፡
"ነገ" የሚባለው አለብን ባላንጣ።
"ዛሬ" ሰው "አለሁ" ቢል ነገ ግን ይሞታል:
ምንም ጎበዝ ቢሆን አይቀርም ይረታል።
ለተከታይ ትውልድ ለመሆን ሐተታ፡
ሦራው ግን ይቀራል በታሪክ ገበታ።



"የቅኔ አዝመራ" (ከበደ ሚካኤል)
t.me/kene_tobeya

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

" #ሰው_ፍቅር_ናፍቆት"

#አዲስ_አበባ
✿ በጃዕፋር መፅሐፍት መደብር ( ለገሀር )
✿ በኤዞፕ ( ፒያሳ )
✿ በኮሜርስ
✿ በሜክሲኮ ቡክ ኮርነር
✿ አምስት ኪሎ አካባቢ ባሉ መሸጫዎች ይገኛል፡፡
#ናዝሬት
✿በምንተስኖት መፅሀፍት
✿በዳሪክ አዳማ
@heranawi
@heranawi
@heranawi

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

#ገላና_ገላዬን ይዤ #ወደ_መንገድ_ሰዎች ስጓዝ በ #ሰው_ፍቅር_ናፍቆት ውስጥ #እኔ_እና_ክርስቶስ ተገናኘን.፡፡ (መላኩ ደምሴ)
:
#ሰው__ፍቅር__ናፍቆት
:
:
#የእርሶንም_ቅጂ_ይላኩልን
@dagiamen12
ወይም
0942459046 ቴሌግራም!
:
#አዲስ_አበባ

✿ በጃዕፋር መፅሐፍት መደብር ( ለገሀር )
✿ በኤዞፕ ( ፒያሳ )
✿ በኮሜርስ
✿ በሜክሲኮ ቡክ ኮርነር
✿ አምስት ኪሎ አካባቢ ባሉ መሸጫዎች ይገኛል፡፡

#ናዝሬት

✿በምንተስኖት መፅሀፍት
✿በዳሪክ አዳማ
✿ወልዴ መፅሀፍት መሸጫ ይገኛል
*……………………………………**
@gelana_gela👈 Join❤️
@gelana_gela

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

ፈተው ለቀውሽ እንኳ አይደል፣
ልብሽ መራቅ 'ሚከጅል፣
በአንቺ ማዬት ይለካ፥ አሊያ በኔ በደል
እንጃ!

የትናንት ሀዘን ተፈትሎ፥
አሁኑን ሲያከናንብ፥ ስት'ቃትት ተነጥላ፣
በአካል ጥቂት ጎብኝተሽ፥
መንፈስሽ እንደሚኖር፥ በሰባራ ልብ ጥላ፣
ተነፈስሽው...

ገባሽ...
ገባሽ...ሰተት
በማስተዋል ለመጠገን፣
ሰባሪውን ለመከፈን፣
ወረድሽ...
ወረድሽ...ጥልቅ
የልብ ሰው በመመኜት፥
ከደብሩ ደጅ ስንበረከክ፣
ወዲያው ገ'ባሽ በሚያጡኝ ልክ፣

ቅዤት ነው ወይ?
እንጃ!
ህልም ነው ወይ?
እንዴት?

እየዳንኹኝ የምታመም፥ እየታመምኹ የምድን
የቱ ባንቺ ገዘፈ?
ትር..ትር.. የሚል ነፍሴ፥
ወይስ ጥጥር ውዳቂ በድን።

አማኑኤል ደርበው(አማን)
t.me/kene_tobeya

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

(መሰለ ከልካይ)

ጉም ስጋ…

ሰማይ ጨፈገገ በደመናው ኩሊ
መሬቱም ወየበ በትቢያዡ ጡሊ፤
አሳሽ በየፊናው አጎፍራ ነፍሱ
ጠለል አጡን ተረፍ ካፍነው በጭሱ
ባይፃፍለት ነው መትነን ባየሩጋ
ድሮም ግዑዝ እንጂ ጉም አይደለም ስጋ።

(ከ'ጉሬሜይሌ' የግጥም መድብል የተቀነጨበ)

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚ሰናይ💛ግዜ❤

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

ሰውነቴ ከስቷል
ተባዝቷል እንደ ጥጥ
ሳትወደኝ ወድጃት
አፍቅሪያት ካለቅጥ!:
መልኳ ሸሞንሟና
ጥርሷ የረቀቀ፣
ሳስባት እያደርኩ
ሰውነቴ አለቀ።
እንዳው አንቺን አንቺን
አንቺን ያሰኘኛል፣
አንዳንዴም ወንቅሸት
መሄድ ያሰመኘኛል

ተይ የኔ ዘመናይ
እንጫወትበት፣
ጨዋታው አይደምቅም
አንች የሌለሽበት።
የምን እንቅልፍ ነው፣
የምንድን መኝታ፣
እኔ እያለሁልሽ
ያ ያንቺ ከርታታ
እቀፊኝ ልቀፍሽ
ብርዱ አስቸግሮኛል፣
ትንፋሽሽ ፈውሴነው
ከመም ያድነኛል!!
መንፈስም እንድሆንሽ
የራሙኤል ጭፍራ፣
በቶሎ ውጭልኝ
አንቺ የሰው ግራ!!
(እሸቴ በቀለ ነኝ

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚ሰናይ💛ግዜ❤

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

"ፍቅር ግድ ይለናል💜!"
#አስቸኳይ ድጋፍ
ለእናታችን አበዛሽ ካሳ
እናታችን ፈረስ ሜዳ በሚባል አካባቢ የሚኖሩ ጧሪ ቀባሪ የሌላቸው እናት ናቸው።አሁን የሚኖሩበትን ትንሿ ቤታቸውን እንኳን የሰፈር ሰው ነው ከጎዳና ይሻላል ብለው ያስጠጓቸው(ምስጋና ለቅኖች) ነገር ግን ቤቱ የተሰራው የሽንት ቤት ትቦ ላይ ነውና ሽታው

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

እኛ እና ፈረንጁ ታነቡት ዘንድ ቀረበላችሁ !!

ፈረንጁ : good morning
ሐበሻው: good morning how are you?
ፈረንጁ : am fine where you came from?
ሐበሻው : I came from Ethiopia..
ፈረንጁ : oh ሰላም ለከ አኁየ
ሐበሻው : ሰ ሰ ሰላም ደ ደ ና (በድንጋጤ)
ፈረንጁ : አነ ተፈሣሕኩ እስመ ረከብኩ አንተ
ሐበሻው : OK OK
ፈረንጁ : እንቋዕ በሰላም መጻእከ ኀበ ንሕነ ሀገር ጀርመን ምንት ውእቱ ግብርከ?
ሐበሻው : yes?
ፈረንጁ : ተረዳእከኒ አነ ዘተናበብኩ ምንት ውእቱ ትብል አነ ኀሰስኩ ትነግረኒ ግብርኮ አንተ ትብል እወ ።
ሐበሻው : I can not understand you say I cannot speak geez
ሐበሻው : why? አንተ ትብል መጻእኩ እም ኀበ ብሔረ ኢትዮጵያ why you can not speak geez language
ሐበሻው : geez is speak only in Ethiopian orthodox thewhido church?
ሐበሻው : OK there is no teacher that teach geez language in that church or there is any reference geez book?
ሐበሻው : no there is many teachers and reference book in the church
ፈረንጅ፡ why you not learn geez?
ሐበሻው : ......................በሀፍረት ዝም ።

ነገሩ የራስን(ግዕዝ) ጥሎ የሰውን(ኢንግሊዘኛ) አንጠልጥሎ የራስን ባሕል እና እምነት ንቆ የምዕራባውያኑን ከንቱ አምልኮ አብልጦ በመያዝ መሰልጠንና መሰይጠን ውሉ ጠፍቶን
ድንግዝግዝ ባለ ጎዳና መጓዝ ሆኗል ።
አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን! አገራችን ኢትዮጵያንና ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን እኛንም በምግባር በሃይማኖት
አጽንቶ ይጠብቀን አሜን !!

ግዕዝ ቋንቋዬ ነው ግዕዝ ኩራቴ ነው ግዕዝ ከፍታዬ ነው !!
#TibebeEthiopi

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

ጣልያን ብትመጣ አለን መመለሻ
ግብፅም ብትመጣ አለን መመለሻ
እኛን ያስቸገረን ሐበሻ ለ ሀበሻ

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚ሰናይ💛ግዜ❤

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

( ህብራዊ ቃል_ኪዳን! )
:
በቀናት ጅረት ላይ
ቀን ቀንን ተክቶ…ዘመን ቢሄድ አልፎ
አልፏል የማይባል
በልባም ልብ ላይ…የሚኖር ተፅፎ
:
:
ነበር ላይ ታንፆ
አለ‘ም ላይ የፀነ…የሁለ ‘ለት እውነት
ዘንገተው ማያልፉት
አድምቀው የፃፉት… ያልፈዘዘ ኹነት
:
:
በጥልቀት በምስጠት
ተነቦ የማያልቅ… የነፃነት ክታብ
በርታ ባለ ብርታት
ወጥተው የማይዘልቁት…የከፍታችን ካብ
:
:
ስሩ ማይዘነፍ
ዋልታው ማይናጋ…ረቂቅ ምሰሶ
በማነሶች ስሌት
በትንሾች ቅሌት……የማይገኝ አንሶ
:
:
ቦታውን የለየ
ዝቅታን ያላየ……ከፍ ያለ ከፍታ
አርነትን ገዤ
ጀብዳም ድል አድራጊ…የነፃነት ጌታ
:
:
ከተናጥሎ ርቆ
ህብረትን አርቅቆ
ሁሉ የሚያከብረው…ሁሉ ‘ሚከብረበት
የሀገር ድል እንጂ
የጎጥ ነው እንዲባል…ዘር ያልተዘራበት
:
:
በመውደድ ተወዶ
ታሪክ እንዲከበር…ጥል የተጠላበት
የሀገር ቅኝት እንጂ
ዘሬን ጎጤን የሚል
ሰፈራዊ ዜማ……ያልተዘመረበት
:
:
ለአንድ አብሮ እንዲቆም
አንዱን ከአንድ ያሰረ
ህብራዊ ቃል_ኪዳን…የአንድነት ፅዋ
መሎኮተ እውነት
ታሪካዊ እምነት……ኪዳን ነው ዐድዋ !!
……………………………………**
[ ዳግም ሔራን #ሰው__ፍቅር__ናፍቆት ]
Join and share………………………👇👇
@heranawi
@heranawi
@heranawi

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

🇪🇹🇪🇹 እንዴት ነሽ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹
✍ሙሉቀን
🎤 መክሊት የ 16ቷ


#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ


💚ሰናይ💛ምሽት❤

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

ህዝብ እየጠበበ ፥ እድር እየሰፋ
የሚያቃብር እንጂ ፥ የሚያኗኑር ጠፋ !


​​
በዕውቀቱ ስዩም

t.me/kene_tobeya

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

#የግጥም_ቃና

አለም ባዶ ሆነች ብቻዬን ቀረሁኝ
የአባቴን አባት አዳምን መሰልኩኝ

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁኑ

💚መልካም💛ምሽት❤
@bebutii @bebutii @bebutii

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

አንድ ቀን አንድ ሰው ፥ ሲሄድ በመንገድ
የወንዝ ውሃ ሞልቶ ፥ ደፍርሶ ሲወርድ
ያው ከወንዙ ዳር ፥ እያለ ጐርደድ
አንድ አዝማሪ አገኘ ፥ ሲዘፍን አምርሮ
በሚያሳዝን ዜማ ፥ ድምፁን አሳምሮ
“ምነው አቶ አዝማሪ ፥ ምን ትሠራለህ?”
ብሎ ቢጠይቀው ፥ ምን ሁን ትላለህ?፤
አላሻግር ቢለኝ ፥ የውሃ ሙላት
እያሞጋገስኩት ፥ በግጥም ብዛት፤
ሆዱን አራርቶልኝ ፥ ቢያሻግረኝ ብዬ”
“አሁን ገና ሞኝ ሆንክ ፥ ምነዋ ሰውዬ፤
ነገሩ ባልከፋ ፥ ውሃውን ማወደስ
ግን እንደዚህ ፈጥኖ ፥ በችኮላ ሲፈስ፤
ምን ይሰማኝ ብለህ ፥ ትደክማለህ ከቶ
ድምፁን እያሽካካ ፥ መገስገሱን ትቶ?፤
እስኪ ተመልከተው ፥ ይሄ አወራረድ
ያልሰማው ሲመጣ ፥ የሰማው ሲሄድ፤
ተግሳጽም ለፀባይ ፥ ካልሆነው አራሚ
መናገር ከንቱ ነው ፥ ካልተገኘ ሰሚ!”።

ከበደ ሚካኤል



t.me/kene_tobeya

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

ሰላም ውድ #የግጥም_ቃና ተደራስያን እንደምን ሰነበታችሁ መክሊት (የ16ቷ) ነኝ

ሁላችንም እንደምናውቀው ዛሬ የሰማዕታት ቀን ነው እኔም ከ ግጥም ወጣ ብዪ ካነበብኩት እና ከማውቀው የታሪክ ድርሳን በጥቂቱ ላካፍላቹ....

#የካቲት 12, 1929 ዓ/ም በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሃዘን ሞልቶ የፈሰሰበት ቀን ቀኑ የጨለመበት አሰቃቂ እለት ነው!

ፋሺስት ጣሊያን ኢትዮጵያን ወሮ በንጉሱ ፊት አውራሪነት የተመራው ጦራችንን በአቅም ማነስና በአንዳንድ ምክንያቶች የፋሺስት ጦር ታግዞ የማይጨው ጦርነት በሽንፈት ቢጠናቀቅም

ፋሺስት በወረራ በቆየባቸዉ አምስት ዓመታት አንድም ቀን ኢትዮጵያን በሰላም አልገዛም!!!

አርበኞች በዱር በገደል እራሳቸውን እያደራጁ፣
በደፈጣ አደጋ እየጣሉበት፣ የእግር እሾክ የሆኑበት ሲሆን
ፋሺስቱም በመርህ ደረጃ በያዘው የዘረኝነት አባዜው
የአገሬውን ህዝብ የሰዓት እላፊ በማወጅ
እና እንደ አፓርታይዱ የደቡብ
አፍሪካ ስርዓት ለወራሪው ዜጎች ብቻ የተፈቀደ መኖሪያ ሰፈር በመገንባት ለምሳሌ
ጣሊያን ሰፈርን መጥቀስ ይቻላል፡፡

በተጨማሪም አገሬው ብቻ የሚገበያይበትን የገበያ ቦታ በመከለል በዘረኛ ፖሊሲው ይታወቃል፡፡ የዛሬ መርካቶ ገበያ አገሬው ከነጭ ወራሪዎች እንዳይገናኝ ተብሎ የተሰራ የገበያ ቦታ ነው፡፡

የፋሺስት ዘረኛ ፖሊሲ የከፋፍለህ ግዛ መርሁን በሚገባ ተጠቅሟል፡፡ በወራራ ወቅት ያጋጠመውን የኢትዮጵያ አርበኞች ከባድ ምከታ ለመከፋፈል ይመቸው ዘንድ ለሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ከአማራ ጭቆና ነጻ ላወጣህ ነው የሚል ከፍተኛ የሆነ የፕሮፓጋንዳ ስራ ሰርቷል፡፡

ምን ይህ ብቻ፤ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችን የሃይማኖት ነጻነት የላችሁም እና እኔን ፋሺስቱን ብትቀበሉኝ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት የበላይነትን ለእናንተ እሰጣለሁ በማለት ኢትዮጵያዊያንን በማበጣበጥ ወረራዉን የተሳካ ለማድረግ ከንቱ ሙከራ አድርጓል፡፡

በፋሺስት ጣሊያን የወረራ ዓመታት ስድስቱ የምስራቅ አፍሪካ ግዛቶች
1. ኤርትራ እና ትግራይ (አስመራ ላይ) 2› አምሃራ (ጎንደር ላይ)
3. ኦሮሞና ሲዳማ (ጅማ ላይ)
5. ሀረር (ሀረር ላይ)
6. ኦጋዴንን ጨምሮ ሶማሊያ (ሞቃዲሾ ላይ) ነበር፡፡

በኤርትራ ትውልድ ሃገራቸው እና በኢትዮጵያ ላይ ፋሺስት ጣሊያን እየተከተለ ያለው የዘረኝነት ፖሊሲ ስላንገሸገሻቸው
#አብራሃም ደቦጭ፤ #ሞገስ አስገዶም እና #ስምኦን አደፍርስ የተባሉ ትውልደ ኤርትራዊ ኢትዮጵያዊያን በግራዚያኒ የኔፕልስ ልኡል ልጅ የልደት በዓል ለማክበር በተሰበሰቡበት
በእለቱም ቸርነቱን ለማሳየት በአዲስ አበባ የሚገኙ ደሃዎችንና አካል ጉዳተኞችን ምጽዋት ለመስጠት በተዘጋጀበት ሰዓት የእጅ ቦምባቸውን በመወርወር ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ አድርሰውበታል፡፡

ጣሊያን ወትሮም ፋሺስት ወራሪ ሃይል ነው እና የቦምብ አደጋውን ለመበቀል የተሰማሩ የፋሺስት ወታደሮች በእለቱ በእንግድነት የተሰበሰቡት ኢትዮጵያዊያንን ፤ ደሃዎችንና አካልጉዳኞችን ጨምሮ የአዲስ አበባን ህዝብ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ጨፍጭፏል፡፡ የታሪክ ድርሳናት እንደሚያመለክቱት በዚህ ጭፍጨፋ ሰላሳ ሺ (30000) ኢትዮጵያዊያን ተጨፍጭፈዋል፡፡
ህጻናት፣ሴቶች ሳይቀሩ የተጨፈጨፉ ሲሆን የፋሺሰት ወታደሮች የኢትዮጵያዊያንን ጎጆዎች በማቀጠል ፤ ከእሳት ለማምለጥ የሚሞክረውን እንደ አዳኝ ግዳይ ጥለዋል፡፡

የካቲት 12 1929 ዓ/ም በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሃዘን ሞልቶ የፈሰሰበት ቀን ሲሆን ይህን ቀን ስናስታዉስ መስዋት ለከፈሉት ውድ ኢትዮጵያዊያን ምስጋና እያቀረብን ነገር ግን አሁን ከኢትዮጵያ ምድር ፈልቀው በዘረኝነት በመለያየት ፖሊሲ ህዝብን ከህዝብ ፤ ሃይማኖትን ከሃይማኖት የሚያጋጨውን ፤
የመብት ጥያቄ የሚያቀርብን የህብረተሰብ ክፍል ላይ የሚያደርሰውን ጭፍጨፋ በመታገል መሆን አለበት!

🇪🇹ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ
ለዘላለም ትኖራለች 🇪🇹
እኛ አልሰራናትም
እኛ አናፈርሳትም

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

(ዝም ያለ ዝምታ)
:
በዘመነ ጭንጋፍ
በቀንጨራም ግዜ…የገነነ ሎሬት
መሪ ነኝ እያለ
የሚመራን መንገድ…ሲመረን ከምሬት
:
ከመውደድ እርሻ ላይ
አጭደን የከመርነው…የአብሮነት ክምር
ቀድሞ አንደተለምነው
አንዳለምነው ሆኖ……ሀሴትን ባይደምር
:
አብሮ ካጣመረን
ከነበር ታዛችን……አብሮነት ነጠፈ
በራቀ ሳቀችን
በደስታችን ምትክ…ሀዘን ተነጠፈ !
:
ታዲያ እንዲህ ሲሆን!
መሪ መሲ ነኝ ባይ
ከተመሪው በላይ…አሻጋሪው በዝቶ
አውርቶ ለማደር
ሲያወራ ይውላል…ከማድመጥ ተፋቶ
:
ግና ሀቁ እንዲህ ነው
ልሳን ያለው ሁሉ
ላውራ ልናገር ባይ…ማውራትን ቢመርጥም
በኦና አንደበት
ዕልፍ ቃል ማነብነብ…ከማድመጥ አይበልጥም
:
ደግሞም
ተናጋሪ እንጂ
አድማጭ በሌለባት
………………በዚህች ቧልተኛ ሀገር
ከእሪታ ገዝፎ
የዝምታ አንደበት……ብዙም ባይነገር
:
የእንባ ልሳን
ውሎ ካደረበት … ሲራቅ ከጉምጉምታ
ከዋይ ዋይታ ልቆ
በነፍስ ይደመጣል… ዝም ያለ ዝምታ !!
……………………………^……………………
#ድሮ_ድሮ_ለታ_የሞነጫጨርነው_ጭረት!
© ዳግም ሔራን ( #ሰው__ፍቅር__ናፍቆት )
( 16/08/2010 ዓ:ም )
Join and share…………………………👇👇
@heranawi
@heranawi
@heranawi

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

#ቃል_ግዜና_ፈጣሪ!!!!
*
ፈጣሪም ቃል ነበር
ማንም ባልኖረበት
አንዳች በሌለበት
ጭለማና ብርሃን ባልተፈጠረበት
ፈጣሪ ቃል ነበር
ሰማይና ምድር
አንዱም ሳይፈጠር
ከኚህ ሁሉ ቃላት....
የሚቀድመው ቃሉ የከረመው እውነት

ለዘለዓለም ያለ ለዘለዓለም ሚኖር
ምንም በሌለበት... ምንምን የሚያኖር
ከመፍጠሩ በፊት ከመፈጠር ቀድሞ...

ግዜን የሚገዛ ጌታም ግዜ ነበር....።
....

#ዳኙ_የሮማን
t.me/kene_tobeya

Читать полностью…

ቅኔ እና ጦቢያ

" #ሰው_ፍቅር_ናፍቆት"

#አዲስ_አበባ
✿ በጃዕፋር መፅሐፍት መደብር ( ለገሀር )
✿ በኤዞፕ ( ፒያሳ )
✿ በኮሜርስ
✿ በሜክሲኮ ቡክ ኮርነር
✿ አምስት ኪሎ አካባቢ ባሉ መሸጫዎች ይገኛል፡፡
#ናዝሬት
✿በምንተስኖት መፅሀፍት
✿በዳሪክ አዳማ
@heranawi
@heranawi
@heranawi

Читать полностью…
Subscribe to a channel