ቅንነት በጎ ፍቃደኞች ነን -> በሶሻል ሚዲያ አማካኝነት ተግባብተን ቅን እና መልካም ተግባሮች የምንሰራ ቤተሰቦች ነን፡፡ሁሉም ሰው በዘር በሀይማኖት በጾታ ሳይለያይ በቅንነት ለመልካም ተግባር አንድ በመሆን የተለያዩ በጎ አድራጎት ተግባራትን የምንሰራበት ግሩፕ ነው!! እርስኦም ይቀላቀሉን በቅንነት ጎዳና አብረን እንጎዝ 🙏 ! ለቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነዉ !