ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣ውጪ አግጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡ እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በል ነው ። cross 👉 @ki_ki_17