kidusatseilat | Unsorted

Telegram-канал kidusatseilat - ቅዱሳት ሥዕላት 21

-

የዚህ ቻናል ዋና አላማ እኛ ኦርቶዶክሣዊያን ስለ ቅዱሳት ስዕላት ጥቅም :ክብር:አላማ: አቀማመጥና ምንነት አውቀን ተረድተን ከምዕራቡ አለም የሚመጡ ስዕሎችን በማስቀረት ስርዓትተ ቤተክርስቲያን የጠበቁ ቅዱሳት ስዕላትን እንድንጠቀምና እንዲሁም ስዕል መሳል ለምትፈልጉ አብረን እንድንማማር ነው ለአስተያየት በዚህ Bot ይላኩልን @yemariyamNegn_Bot

Subscribe to a channel

ቅዱሳት ሥዕላት 21

@kidusatseilat
@kidusatseilat

0930711767
0934629480

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

ማሣል ለምትፈልጉ
0930711767
ክብረት ምህረት ብለው ይደውሉ
@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

ገና በመሣል ላይ ያለ
@kidusatseilat

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

ትክክለኛው የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሥዕል አድህኖ
1.ቅድስት አርሴማ
ቅድስቲቱ ታላቋ ሰማዕት አርሴማ በዘመናችን ቃልኪዳኗ እየተነገረና ተአምራቷ እየተገለጠ የመጣ እናት ሰማዕት ናት ይህች እናት ዲዮቅልጢያኖስ መልከመልካም ብላቴና ሲያስፈልግ ለሰማያዊው መርዓዊ ለክርስቶስ ታጭታለችና ከሰባ ሁለት መንፈሳውያን ሴቶች ጋር (ሃያ አራቱ ደናግል የቀሩት አርባ ስምንቱ መዓስባን(ያገቡ) ነበሩ) ራሷን ጠብቃ ከምትኖርበት ተነስታ አርማንያ ወረደች..... የአርማንያ ንጉስ ድርጣድስ ሰዶ አስመጥቶ መልኳን አይቶ ብታምረው ተራምዶ ያዛት ኃይል መንፈሳዊ ተሰጥቷታልና ጎትታ ከመሬት ወቃችው:: ንጉስ ነውና ቢያፍር በሰይፍ አስመታት:: ከዚያ አያይዞ መላውን ደናግልና ተከታዮቿን አስፈጅቷቸዋል::
ቅድስት አርሴማ ሰማዕትነት በተቀበለችበት አገር በአርመን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ከፈተኛ ቦታ ያላት ስትሆን በስሟ ትልቅ ቤ ተ ክርስቲያን ታንጾላታል ። አርመናውያን እኛ ቅድስት አርሴማ ብለን የምንጠራውን “ቅድስት ሔርብስመ” ወይም “አርብስማ” በማለት ይጠሯታል ።
ቅድስት አርሴማ መነኩሲት ነች ሥዕሏ ላይ ልትታይ የሚገባው ፀሩሯ ተሸፍኖ ነው ..... @kidusatseilat

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

#ነገረ ቅዱሳት ሥዕላት#
ክፍል ፳፰\28
#6.4ቅዱሳን አበው፡-
1. አዳምና ሔዋን፡- የክብር ነጭ የብርሃን ልብስ ለብሰው በገነት አስቀድመው ሲኖሩ፣ እርቃናቸውን ሆነው እፀ በለስ ሲበሉ፤ እባብም አጠገባቸው ሆኖ እና ከገነት ሲወጡ ጌታችን፣ ከሲኦል ሲያወጣቸው፤ 2. ኖኅ፡- በመርከብ ከቤተሰቦቹ ጋር ከጥፋት ውኃ እንደዳነ 3. አብርሃም፡- ቅድስት ሥላሴን ከሣራ ጋር በቤቱ ሲያስተናግድ፣ ይስሐቅን ሊሰዋ ወደ ሞርያ ተራራ ሲወጣ፣ ሊሰዋው ሲያቀርበው በልጁ ፈንታ በሐረግ የተያዘ በግ ሲሰጠው ይሣላል፤ 4. ያዕቆብ፡- በፍኖተ ሎዛ በእመቤታችን የተመሠለችውን መሠላል እግዚአብሔር ባለይዋ ተቀምጦ መላእክት ሲወጡና ሲወርዱ ተኝቶ ሲመለከት፤ 5. ኢዮብ፡- ሰውነቱ በቁስል እንደተመታ ሆኖ ሚስቱ ክፉ ምክር ስትመክረው፤

👇
ለጋደኞቻችሁ ሸር share ማድረጉን አትርሱ።

ክፍል 29
ይቀጥላል.....

ለመቀላቀል👇👇👇
@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat
👆👆👆

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ቦት 👇👇👇
@yemariyamnegn_bot
ይላኩልን ይደርሰናል
💚💛❤️

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

የምዕራባውያን አሳሳል ነገር ግን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የአሣሳል ሥሮዓት ያልጠበቁ የቅዱስ ሚካኤል ሥዕል ዐድህኖ...
@kidusatseilat
@kidusatseilat

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

በሚቀጥለው ሳምንት በ ክፍል 27 ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ሣይጠብቁ የተሳሉ የቅዱሳን መላእክት ሥዕል አድህኖወችን እናያለን በተለይ ደግሞ የምዕራባውያን የተሣሉትን እንመለከታለን

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

+++ ይህችን ዓመት ተወኝ! +++

ከዓመት እስከ ዓመት - ፍሬን ሳላፈራ - ደረቅ እንደሆንኩኝ
በራድ ወይም ትኩስ - ሁለቱንም ሳልሆን - እንዲያው ለብ እንዳልኩኝ
አለሁኝ በቤትህ - ለሙን መሬትህን - እያጎሳቆልኩኝ
አውቃለሁ አምላኬ - ፍሬዬን ለመልቀም - እንዳመላለስኩህ
ዛሬም ሳላፈራ - እሾህን አብቅዬ - ደርቄ ጠበቅሁህ
ያልተደረገልኝ - ያላፈሰሰክብኝ - ያልሰጠኸኝ የለም
ነገር ግን ይህ ሁሉ - አላርምህ አለኝ - አልለየኝም ከዓለም
የማትሰለቸኝ ሆይ - ተነሥቼ እስክቆም - እባክህ ታገሠኝ
የእኔን ክፋት ተወው - መልአክህን ሰምተህ - ይህችን ዓመት ተወኝ!

አውቃለሁ ታውቃለህ - ቀጠሮን ሰጥቼ - እንደማላከብር
ብዙ ጊዜ አቅጄ - ብዙ ጊዜ ዝቼ - በወሬ እንደምቀር
‹ዘንድሮስ…!› እንዳልኩኝ - አምና ይሄን ጊዜ - ሰምተኸኝ ነበረ
ምንም ሳልለወጥ - ‹ዘንድሮዬ› አልፎ - በአዲስ ተቀየረ
ፍሬ የማይወጣኝ - እኔን በመኮትኮት - እጆችህ ደከሙ
እኔ ግን አለሁኝ - ዛሬም አልበቃኝም - በኃጢአት መታመሙ
የቃልህን ውኃ - በድንጋይ ልጅህ ላይ - ሳትታክት ስታፈስስ -
ዘመን ተቆጠረ
ወደ ልቤ ሳይሰርግ - ሕይወቴን ሳይለውጥ - እንዲያው ፈስሶ ቀረ
ቃልህን ጠግቤ - እያገሳሁት ነው - ሌሎች እስኪሰሙ
በቃልህ መኖር ግን - አልያዝህ አለኝ - ከበደኝ ቀለሙ
ብዙ ጥቅስ አገኘሁ - ከቅዱስ መጽሐፍህ - ገልጬ አይቼ
ከራሴ ላይ ብቻ - አንድ ጥቅስ አጣሁኝ - በበደል ተኝቼ
ውጤቴ ደካማ - ትምህርት የማይሠርጸኝ - ተማሪ ብሆንም
ይህችን ዓመት ተወኝ - ደግሞ ትንሽ ልማር - ታገሠኝ አሁንም!

እባክህ አልቆረጥ - በቅዱስ መሬትህ - ልቆይ ፍቀድልኝ
ያፈሩት ቅዱሳን - የፍሬያቸው ሽታ - መዓዛ እንዲደርሰኝ
የተሸከምከኝ ሆይ - ዛሬም ተሸከመኝ - አትሰልቸኝ አደራ
ማን ይታገሠኛል - ጠላት እየሆንኩት - አይሠሩ ስሠራ!
አታውጣኝ ከቤትህ - ብዙ ቦታ አልይዝም - ፍሬ ስለሌለኝ
ስፍራ የማያሻኝ - ቤት የማላጣብብ - ፍሬ አልባ በለስ ነኝ!
ቦታስ የሚይዙት - ባለ ምግባሮቹ - ቅዱሳንህ ናቸው
ልክ እንደ ዘንባባ - የተንዠረገገ - ተጋድሎ ጽድቃቸው!
ከሊባኖስ ዝግባ - እጅጉን የበዛ - ገድል ትሩፋታቸው!
እኔ አይደለሁም - ቦታስ የምትይዘው - የአንተው እናት ናት
ሥሮቿ በምድር - ጫፎቿ በሰማይ - ሲደርሱ ያየናት
ይሀችን ዓመት ተወኝ - ከሥርዋ እሆናለሁ - ባፈራ ምናልባት!..

ይህችን ዓመት ተወኝ - እባክህ አምላኬ - አንድ ዓመት ምንህ ናት
ሺህ ዓመት አንድ ቀን - አይደለም ወይ ለአንተ - ዓመት ኢምንት ናት!
ይሄ ዓመት አልፎ - ዳግም ‹ዓመት ሥጠኝ› - እስከምልህ ድረስ
እባክህን ጌታ - ይህችን ዓመት ተወኝ - የወጉን እንዳደርስ!

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ነሐሴ 5 ቀን 2001 ዓ.ም.
አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ
Deacon Henok Haile

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

#ነገረ ቅዱሳት ሥዕላት#
ክፍል ፳፫\25
##/የእመቤታችን ሌሎች ሥዕላት ልደታ ለማርያም፣ በዓታ ለማርያም፣ ብሥራት፣ ስደታ ለማርያም፣ ኪዳነምሕረት፣ በላዔሰብን ስትማልድ፣ እርፍቷ፣ ትንሣኤዋና ዕርገቷ ተጠቃሾች ናቸው፡፡

ለጋደኞቻችሁ ሸር share ማድረጉን አትርሱ።

ክፍል 26
ይቀጥላል.....

ለመቀላቀል👇👇👇
@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat
👆👆👆

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ቦት 👇👇👇
@yemariyamnegn_bot
ይላኩልን ይደርሰናል
💚💛❤️

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

ሠዓሊ ክብረት ምህረት
0930711767
0934629480

@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

ገና ያላለቀ
ለግል ቅዱሳት ሥዕላት ለሌላቸው ቤተክርስቲያን ቀለም እና ማቴሪያል ለሚያሟላ የእጅ ሳናስከፍል እንስላለን
ስልክ;- 0930711767 ክብረት ምህረት (ዳባት-ደባርቅ_ጎንደር)

@kidusatseilat

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

ነገረ ቅዱሳት ሥዕላት ክፍል 1
በዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
👇👇👇👇
@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat
https://youtu.be/bdTAfArP-jk

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

@kidusatseilat
የሥዕል ማቴሪያል አሟልቶ ለሚያመጣ በነፃ የእጅ ሳናስከፍል ቅዱሳት ሥዕላት እንስላለን ከፈለጉ በዚህ ቦት ያናግሩን 👇👇
0930711767
@yemariyamnegn_bot

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat
የሥዕል ማቴሪያል አሟልቶ ለሚያመጣ በነፃ የእጅ ሳናስከፍል ቅዱሳት ሥዕላት እንስላለን ከፈለጉ በዚህ ቦት ያናግሩን 👇👇
@yemariyamnegn_bot

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

#ነገረ ቅዱሳት ሥዕላት#
ክፍል ፳፯\27 ከባለፈው የቀጠለ
##ቅዱሳን መላእክት፤
ከላይ በክፍል 26 ካየናቸው በተጨማሪ ቅዱሳን መላእክት ሲሣሉ የሚለብሱት ልብሰ ተክህኖ እስከ አንገታቸው የሆነ፣እስከ እጃቸው ጫፍ የለበሱ መሆን አለበት ፣ከፊታቸው ከእጃቸው ውጭ መታየት የለበትም፣ 👉እናስተውል ሰውነታቸው ቅርፅ ያለው ሆኖ አይሳልም ጡንቻቸው የፈረጠመ ተደርጎ በጭራሽ መሳል የለበትም እነሱ ጠላትን ድል የሚነሱት በእግዚአብሔር ሀይል በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ ነገረ ግን እነደስገዊ አስተሳሰብ በጡንቻ ተደርጎ በጭራሽ አይሳሉም።።።

በመቀጠል ደግሞ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ያልጠበቁ የምዕራባውያንን አሳሳል እናያለን;_
በአንዳንድ ምዕራባውያን ሥዕሎች ግን የጦረኞች ዓይነት ልብስ ለብሰው ግማሽ እርቃናቸወንና ጡንቻቸውን እያሳዩ፣ በጎራዴ ምንም ዓይነት መስቀል ሳይዙ አድርገው ስለዋቸው እናያለን ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት ሥዕላትን አሳሳል ሥርዓትን ይጣረሳል::
ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ካልጠበቁ የቅዱሳን መላእክት ሥዕል አድህኖወች መካከል ከታች የምለቃቸውን እንደምሳሌ እናያለን👇

ለጋደኞቻችሁ ሸር share ማድረጉን አትርሱ።

ክፍል 28
ይቀጥላል.....

ለመቀላቀል👇👇👇
@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat
👆👆👆

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ቦት 👇👇👇
@yemariyamnegn_bot
ይላኩልን ይደርሰናል
💚💛❤️

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

#ነገረ ቅዱሳት ሥዕላት#
ክፍል ፳፮\26
##ቅዱሳን መላእክት
ሀ/ ሊቃነ መላእክት ሊቃነ መላእክት ሲሣሉ መስቀልና ሰይፍ ይዘው ይሣላሉ፡፡ መስቀሉ ለምሕረት ኢሳ 6፥6-7፤ ሰይፉ ለመቅሰፍት ኢሳ 37፥36፤ ዘኁ22፥31 የሚላኩ መሆኑን ለማስረዳት፣ አለባበሳቸው አደግድገው ለአገልግሎት የሚፋጠኑ መሆኑን ለማስረዳት፣ ልብሰ ተክህኖ ለብሰው የምዕመናንን ጸሎት የሚያሳርጉ፣ የሚባርኩም መሆናቸውን ይሳላሉ፡፡ ለምሳሌ ያክልም፡- ቅዱስ ሚካኤል፡- በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ/ሊቀ መላእክትነቱን ያሳያል/፤ ወይም ቆሞ በእጁ ሰይፍና በትረ መስቀል ይዞ ዲያብሎስን በገሃነመ እሳት ሲቀጣው፤ ሠራዊተ መላእክት አጅበውት፤ ሕዝበ እሥራኤልን እየመራ ከግብጽ ባርነት ሲያወጣና አፎሚያን ከዲያብሎስ እጅ ሲያድናት ወዘተ ይሣላል፤

ለጋደኞቻችሁ ሸር share ማድረጉን አትርሱ።

ክፍል 27
ይቀጥላል.....

ለመቀላቀል👇👇👇
@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat
👆👆👆

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ቦት 👇👇👇
@yemariyamnegn_bot
ይላኩልን ይደርሰናል
💚💛❤️

Читать полностью…

ቅዱሳት ሥዕላት 21

ክፍል 26
ይቀጥላል.....

ለመቀላቀል👇👇👇
@kidusatseilat
@kidusatseilat
@kidusatseilat
👆👆👆

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት በዚህ ቦት 👇👇👇
@yemariyamnegn_bot
ይላኩልን ይደርሰናል
💚💛❤️

Читать полностью…
Subscribe to a channel