በዚህ ግሩፕ ላይ ጌታ የሰጣችሁን #ፀጋ ለማጋራት እንድትችሉ ዘንድ በጌታ ፍቅር አናነሳሳችኋለን። ✤የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር ✤አምልኮ ✤ስነጽሑፍ Strictly👹 forbidden to post any other promotion #except the above👆 @kineforJesus https://t.me/kineforJesus 𝑱𝒐𝒊𝒏𝒆𝒅 𝑴𝒂𝒚 8, 2020 /#አርብ ሚያዝያ 30,2012
ዮሐንስ ወንጌል 21:
15 ምሳ ከበሉ በኋላም ኢየሱስ ስምዖን ጴጥሮስን፡— የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ከእነዚህ ይልቅ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው፡— ግልገሎቼን አሰማራ፡ አለው።
16 ደግሞ ሁለተኛ፡— የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ፡ አለው።
17 ጠቦቶቼን ጠብቅ፡ አለው። ሦስተኛ ጊዜ፡— የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። ሦስተኛ፡— ትወደኛለህን? ስላለው ጴጥሮስ አዘነና፡— ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ፡ አለው። ኢየሱስም፡— በጎቼን አሰማራ።
# ዛሬ ላይ እኛ በአጠገባችን ያሉትን ቅዱሳንን ምን እያደረግንላቸው ነው?
ሀ) በሁሉ ነገር ካጠገባቸው በመሆን እግዚአብሔር ወዳየላቸው ስፍራ እንዲደርሱ ድርሻችንን እየተወጣን ነው ወይስ
ለ) በእነርሱ ላይ በመሰልጠን እግዚአብሔር ወዳዘጋጀላቸው ስፍራ እንዳይደርሱ እያደረግናቸው የመሰናከያ ዓለት ሆነንባቸው ይሆንን
# እስቲ በዚህ ጥያቄ እራሳችንን እንጠይቅ በእውነት ለሌሎች ማደግ፤መባረክ፤ደስ መሰኘት፤መሳቅ እና መሳካት ምክንያት መሆን ትተን ይልቁንም የመውደቃቸው፤የመጥፋታቸው፤የማልቀሳቸው እና የማዘናቸው ምክንያት ምንሆን ከሆነ እግዚአብሔር የሰጠንን አደራ ችላ እያልን ስለሆነ እግዚአብሔር ያዝንብናል ።
ማቴዎስ 18:
6 በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።
ጥር 11 ላይ ተራራላይ ፀሎት አይቀርም እለቱንም እግዚአብሔር ጥሩ ጊዜ አድርጉ ይሰጠናል ብለን እናምናለን አንድ ነገር አስተውሎ ቃሉ እንደምለው ጰጥሮስ ከምፀልይበት ወቶ ስናገር በመንፈስ ተሞልቶ ተናገረ ይላል መናገር ብቻ አይደለም ወንጌል ነበር የተናገረው ለዛም ነው በሽዎች የምቆጠሩ ነፍሳት የዳኑት ይህንን ስናይ የፀሎትን ሀይልና ሀቅም መረዳት እንችላለን ጭብጡ እንደዝህ ነው የምፀልይ ሰው፦
መንፈስ ቅዱስን ይምላል።
ሲናገር ንደትንና ክፋትን ተሞልቶ ሳይሆን መንፈስ ተምልቶ ይናገራል ።
ንግግሩ ሃሜትና ስድብ ሳይሆን ወንጌል ይሆናል።
ንግግሩም ለብዙዎች መጥፊያ ምክንያት ሳይሆን መዳን ምክንያት ይሆናል።
መእለቱ በመገኝት በአንድ ልብ በመፀለይ ይህን ክብር እንካፈል።
መሰብሰብያ ቦታ GC ግብ ስሆኖ 1:00 ሰአት ላይ ነው። ሰአት ይከበር!
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇👇👇👇👇
🔥🔥@GF_HAWASSA🔥🔥
🔥🔥@GF_HAWASSA🔥🔥
🔥🔥@GF_HAWASSA🔥🔥
👆👆👆👆👆👆👆
ቅዱስ // ቸሊና እና ይድኔ
ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
/channel/+S2wsmZMSQp3vcGxp
/channel/+S2wsmZMSQp3vcGxp
“For to us a Child is born, to us a Son is given, and the government will be on His shoulders. And He will be called Wonderful Counselor, Mighty God, Everlasting Father, Prince of Peace.”
— Isaiah 9:6
🌹✨ Merry Christmas ✨🌹
❤️❤️👉🏿@LovingGod1👈❤️❤️
Safari com Ethiopiaየገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለቴሌግራም ቻናል ተከታዮቹ በሙሉ የያጋሩና ይሸለሙ ውድድር አሸናፊ ለሚሆኑት አባላት ይህንን #ስጦታ ለመስጠት ተዘጋጅቷል ፦
1ኛ ዘመናዊ Tech Toshiba #ላፕቶፕ #ለ10 እድለኞች
2ኛ ዘመናዊ #IPhone ሞባይሎች #ለ35 እድለኞች
2ኛ ዘመናዊ #Samsung ሞባይሎች #ለ20 እድለኞች
2ኛ ዘመናዊ #Techno ሞባይሎች #ለ15 እድለኞች
ያስተውሉ ተሸላሚ ለመሆን መጀመርያ ይህንን በጥንቃቄ ያንብቡ ፣ ለመሸለምም ይህንን መንገድ ተከተሉ ፦
1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናሌን #ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q
2.በመቀጠል #ለ50 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልዕክት በፍጥነት #ሼር (Forward) ያድርጉ
3.እስከ ታህሳስ #28 ድረስ የሽልማቱ አሸናፊ ይሁኑ ! መልካም እድል!
እንዴት ማሸነፍችን ይታወቃል ላላቹህ መንገዱ ቀላል ነው ሼር የሆነውን በቴሌግራም #Bot ያሳውቀናል መልካም እድል ይሁንላችሁ ። #ዕድልዎ ሳያመልጥ በፍጥነት #ሼር ያድርጉ ።
#አሸናፊዎቹ በዚሁ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምንገልፅ ይሆናል ይቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q
#መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ።
ልዩ የጌና ፕሮግራም😍😍😍 በታቦር ፌሎ.....
ሁላችንም profile picture በማድረግና share share በማድረግ ማስታወቅያ እንስራ please🙏 የማያደርግ ሰው እንዳይኖር!🫵🫵
/channel/Tabor_fellowship
/channel/Tabor_fellowship
1ኛ ቆሮንቶስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤
⁵ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤
⁶ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤
⁷ ሁሉን ይታገሣል፥ ሁሉን ያምናል፥ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል፥ በሁሉ ይጸናል።
⁸ ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም፤ ትንቢት ቢሆን ግን ይሻራል፤ ልሳኖች ቢሆኑ ይቀራሉ፤ እውቀትም ቢሆን ይሻራል።
1Cor 13 (NIV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ Love is patient, love is kind. It does not envy, it does not boast, it is not proud.
⁵ It is not rude, it is not self-seeking, it is not easily angered, it keeps no record of wrongs.
⁶ Love does not delight in evil but rejoices with the truth.
⁷ It always protects, always trusts, always hopes, always perseveres.
⁸ Love never fails. But where there are prophecies, they will cease; where there are tongues, they will be stilled; where there is knowledge, it will pass away.
❤️ክርስቲያን ሴቶች የፍቅር ግንኙነት ወይም Relationship ከመጀመራቹ በፊት☝️
ስሙት ከሆነ ጉዳት ያድናችኋል ደግሞ እይታቹን ይቀየራል👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
መጥፎ ሐሳብ ድንገት ይመጣብኛል🤔
#እኔ ጋ አይመጣም። #እንዴት?
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
መዝሙር 91 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የእግዚአብሔር ጥበቃ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር፣ ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ሥር ያድራል።
² እግዚአብሔርን፣ “መጠጊያዬ፣ ምሽጌ፣ የምታመንብህ አምላኬ” እለዋለሁ።
³ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ፣ ከአሰቃቂ ቸነፈር ያድንሃልና።
⁴ በላባዎቹ ይጋርድሃል፤ በክንፎቹ ሥር መሸሸጊያ ታገኛለህ፤ ታማኝነቱ ጋሻና መከታ ይሆንሃል።
⁵ የሌሊትን አስደንጋጭነት፣ በቀን የሚወረወረውንም ፍላጻ አትፈራም፤
⁶ በጨለማ የሚያደባ ቸነፈር፣ በቀትር ረፍራፊውም አያሠጋህም።
⁷ በአጠገብህ ሺህ፣ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃል፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
⁸ በዐይንህ ብቻ ትመለከታለህ፤ የክፉዎችንም መቀጣት ታያለህ።
⁹ እግዚአብሔርን መሸሸጊያ፣ ልዑልንም መጠጊያህ አድርገኸዋልና።
¹⁰ ክፉ ነገር አያገኝህም፤ መቅሠፍትም ወደ ድንኳንህ አይገባም፤
¹¹ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዛቸዋልና።
¹² እግርህ ከድንጋይ ጋር እንዳይጋጭ፣ በእጆቻቸው ወደ ላይ ያነሡሃል።
¹³ በአንበሳና በእፉኝት ላይ ትጫማለህ፤ ደቦሉን አንበሳና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
¹⁴ “ወዶኛልና እታደገዋለሁ፤ ስሜን አውቆአልና እከልለዋለሁ።
¹⁵ ይጠራኛል፤ እመልስለታለሁ፤ በመከራው ጊዜ ከእርሱ ጋር እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ፤ አከብረዋለሁ።
¹⁶ ረጅም ዕድሜን አጠግበዋለሁ፤ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።”
Join 💯 Join 💯 Join 💯
Share💯 Share💯 Share💯
✅ @kineforJesus ✅
✅ @kineforJesus ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
https://youtu.be/0bpT9X2M4Fg
Join 💯 Join 💯 Join 💯
Share💯 Share💯 Share💯
✅ @kineforJesus ✅
✅ @kineforJesus ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
I want to challenge you to compare your screen time with your prayer time and the time you Meditate the word of God
In what your time is wasted!???
@Holyspiritflow
@Holyspiritflow
@Holyspiritflow
#የማሪያም_ክስ 👍አስደናቂ ትምህርት ሳምንታዊ ፕሮግራሞች
/channel/eyubibleteachings
. አገነነው
ዘማሪ ሱራፌል | Live Worship
🕑-15:14Min◦💾-14.1MB
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
▷ @yedestaye_elilta ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us
△
https://www.facebook.com/100076941727384/posts/190894646818592/?flite=scwspnss
Читать полностью…#እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው። #ክፍል 2
#ድንቅ የጌታሠራዊቶች የካምፕ ቆይታ ትምህርት 3ኛ ቀን
👉ይህንን ትምህርት ጥቂቶች ብቻ ይጨርሱታል። ነገር ግን እኚህ ጥቂቶች ለሠልፍ የማይደራደሩት ናቸው
/channel/eyubibleteachings
/channel/eyubibleteachings
ፍሬያማ ለመሆን ተጠርልናል
የየካቲት 4/2013 ቃል
ማቴዎስ 3:8፤ 21:18-22፤ ኢሳይያስ 29:13ን አንብቡ
#ዛፍ በፍሬው ይታወቃል። ቅጠሎች ሊያታልሉ ይችላሉ። እናም መከርንም በጭራሽ አያረጋግጡም። ከሩቁ ስትታይ ይህች የበለስ ዛፍ ለኢየሱስ ተስፋ ሰጠችው፣ ግን ቀርቦ ሲያያት ምንም ፍሬ አልነበራትምና እንድትደርቅ ረገማት። በለሱ በጊዜው የነበረውን የእስራኤልን መንፈሳዊ ሁኔታ አመላካች ነበር። የእስራኤል ሕዝብ ከሩቅ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ይመስል🧐 ነበር። ግን በኢየሱስ ዓይን👀 ፍሬ ቢስ ነበር። የቤተመቅደስ ሥነ-ሥርዓቶች ተሟልተው ነበር። ነገር ግን በዚያው ሥፍራ እየነገዱ ነበር። እንዲያውም ኢየሱስ ስለ አይሁድ መንፈሳዊ ሁኔታ ሲናገር ኢሳይያስን ጠቅሶ “እነዚህ ሰዎች በአንደበታቸው ያመልኩኛል ልባቸው ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው” ሲል ተናግሯል። ልባቸው ለእግዚአብሔር የደነደነ ቢሆንም ከንፈሮቻቸው ግን ስለ እርሱ መዘመራቸውን አላቋረጡም።
በግልጽ ቢናገሩትም ባይናገሩትም በዙሪያችን ያሉ ሰዎች እውነተኛና አጥጋቢ ለሆነ ነገር የተጠሙና የተራቡ ናቸው። ከስብከትና ከፕሮግራም ለሚበልጥ ነገር። ልባቸው እውነትን ይናፍቃል። እና ያንን ሊያረካ የሚችለው #ፍሬ ብቻ ነው። እኔና እናንተ ፍሬ ለማፍራት በኢየሱስ ቃላት መሠረት ተሹመናል፡፡ ፍሬያማነት አስተያየት ሳይሆን ትእዛዝ ነው። ላይ ላዩን የሆነ ክርስትና መኖር አንችልም። ሥሮቻችን በእርሱ ውስጥ በጥልቀት እንዲያድጉና ፍሬ እንዲያፈሩ ተጠርተናል። #ዮሐንስ ለፈሪሳውያን ለንስሐ የሚያበቃ ፍሬ እንዲያፈሩ ነግሯቸዋል። የአኗኗር ዘይቤአችሁ ከቃላችሁ ጋር ይመሳሰል። የምታደርጉት ነገር ከምትናገሩት ጋር ይስማማ። ሰዎች ከንግግራችን ይልቅ ድርጊቶቻችንን ይሰማሉ። በፍሬአችን እንታወቅ። ዝምታችን ጮክ ብሎ ይናገር።
የሕይወት ተዛምዶ
ፍሬያማነት የሚመጣው በኢየሱስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ግንኙነት በመመሥረትና #ቃሉን በመታዘዝ ነው። በየትኛው የሕይወታችሁ ክፍል ውስጥ ፍሬ ማፍራት አስፈላጊ እንደሆነ ታያላችሁ? ጌታ በሰጣችሁ ትዕዛዝ ውስጥ ሆን ብላችሁ ጌታን ለመታዘዝ በዚህ ሳምንት ጊዜ ትወስዳላችሁ? ጸጋው ያስችላችኋል💪።
ፀሎት
ጌታ ሆይ፣ አንተ የወይን ግንድ ነህ እኔም ቅርንጫፍህ ነኝ። እባክህን በሕይወቴ ፍሬ እንዳፈራ እርዳኝ። አሜን!
#ፓስተር_ሙሴ_ፍስሐ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ #በቤዛ_ዓለም_አቀፍ_ቤተክርስቲያን የእንግሊዘኛው ጉባኤ የአምልኮ መጋቢ ናቸው፡፡
Join 💯 Join 💯 Join 💯
Share💯 Share💯 Share💯
✅ @kineforJesus ✅
✅ @kineforJesus ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
ከእግዚአብሔር አብልጠን ❤የምንወደው ነገር ካለ እርሱ #የወርቁ_ምስል 🗽🗿 ነው።
ትን.ዳንኤል 3÷18
#Meditate_this_verse
የእሁድ የቃሉ ቁርስ
ስለ እውነት መሰደድ
2ኛ ጢሞቴዎስ 3÷10-12ን አንብቡ
መልካም በማድረግ መሸለም እንዳለ ሁሉ መሰደድም እንዳለ ቃሉ አልሸሸገም። ሐዋረያው ጳውሎስ ለመንፈሳዊ ልጁ ለጢሞቴዎስ ስለ ደረሰበት መከራና ስደት፣ ጌታም ከሁሉ እንዳዳነው ከገለፀለት በኋላ በቁጥር 12 ላይ "በእርግጥም በክርስቶስ ኢየሱስ በእውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት መኖር የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ" በማለት እውነተኛውን የክርስቶስ ህይወት መኖር ስደትን የሚያስከትል እንደሆነ #አስረግጦ ሲነግረው እናያለን።
መሰደድ ከለመነድነው የሞቀና ምቹ ከሆነ አካባቢ በማፈናቀል የብቸኝነትንና የመገለልን ስሜት የሚፈጥር ነገር ነው። እውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት መኖርን በጣም የምንፈልገው ነገር ሲሆን ስደት ደግሞ በጭራሽ የማንፈልገው ነገር ነው። በዚህ ምክንያት ላለመሰደድ ስንል እውነትን ችላ ብለን እንኖራለን።
#ክርሰቶስ_ኢየሱስ ራሱ በምድር ዘመኑ ብዙ ስደትን አስተናግዶአል። ምክንያቱን ሲናገር "ዓለም እናንተን ሊጠላ አይችለም፤ እኔ ግን አድራጎቱ ክፉ መሆኑን ስለምመሰክርበት ይጠላኛል" ብሏል። (ዮሐንስ 7፣7) ጌታን የሚያከብር ህይወት ለመኖር የምንችለው #ብዙ_በመፀለይና_ቃሉን_በመስበክ_ብቻ_ሳይሆን_ለቃሉ_እውነት_ለመሰደድም_ባለን_ውሳኔም_ጭምር_ነው።
የሕይወት ተዛምዶ
መጽሐፍ ቅዱስ የፍቅር ግንኙነቶቻችን እንዳይበላሹ እውነትን እንዳንናገር ሳይሆን እውነትን በፍቅር እንድንነጋገር ያስተምረናል።
ፀሎት
ጌታ ሆይ፣ መሰደድን የሚያመጣ ቢሆንም እውነተኛውን የክርስቶስ ህይወት ለመኖር እንድችል #ፀጋህን አብዛልኝ!
#ፓስተር_አሰገደች_ተረፈ
BEZA INT CHURCH
Join 💯 Join 💯 Join 💯
Share💯 Share💯 Share💯
✅ @kineforJesus ✅
✅ @kineforJesus ✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Watch "እልፍ ወደ ማዶ - cover song, በዘማሪ ሄኖክ ሀብታሙ May 20 20202" on YouTube
https://youtu.be/5cjMWIKkgF0