“እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”” — ዮሐንስ 8፥32 (አዲሱ መ.ት) የ 👉 #Truth_Revolution Group 👈 ዋና አላማ 👇👇👇 👉 አላማችን #እውነት እና #ህይወት የሆነውን #ክርስቶስን መግለጥ ነው፤ የ #Truth_Revolution_Group ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን Creator @addictedtochrist
ስለ መልካም አስተያየትህ እግዚአብሔር ይባርክህ።ክፍል 3 በቅርቡ ይለቀቃል
Читать полностью…መምህር ሰለሞን ስለ መልካም አስተያየትህ ከልብ አመሰግናለሁ።እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
Читать полностью…ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ይህን የመሰረተ-ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የዩቲዩብ ቻናል Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸውን ፕሮግራሞች መከታተል ትችላላችሁ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
mkcmedia2023?si=vN5QDioQwa0jBV44" rel="nofollow">https://youtube.com/@mkcmedia2023?si=vN5QDioQwa0jBV44
mkcmedia2023?si=vN5QDioQwa0jBV44" rel="nofollow">https://youtube.com/@mkcmedia2023?si=vN5QDioQwa0jBV44
mkcmedia2023?si=vN5QDioQwa0jBV44" rel="nofollow">https://youtube.com/@mkcmedia2023?si=vN5QDioQwa0jBV44
ስላም ወንድም እህቶቼ እኔም ከፍተኛ በሚባል ደረጃ የፖርኖግራፊ እና የሴሰኝነት ሱስ ነበረብኝ የእግዚአብሔር ምህረቱ ነክቶኝ ሁሉንም ነገር እርግፍ አርጌ ከተውኩኝ ወሬቶች ተቆጠሩ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ዋናው ነገር እግዚአብሔር አንደሚረዳ ማመን ነው እግዚአብሔር ይችላል ከባድ የሚባል ነገር በእግዚአብሔር ፊት የለም
Читать полностью…ቀጥታ ግሩፕ ላይም ሆነ በ inbox ስለ አገልግሎቴ መልካም አስተያየት የምትሰጡኝ ወንድሞችና እህቶች በጣም አመሰግናለሁ! እንዴት ከፖርኖግራፊ ሱስ ነፃ መውጣት ይቻላል? በሚል ርዕስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ክፍል 2 ነገ ማታ ይለቀቃል።ተባረኩ
Читать полностью…👉 "እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ። " (መዝሙረ ዳዊት 27፥4)
Читать полностью…" እርስ በርሳቸውም። በመንገድ ሲናገረን መጻሕፍትንም ሲከፍትልን ልባችን ይቃጠልብን አልነበረምን? ተባባሉ።"
(የሉቃስ ወንጌል 24:32)
ልባችን እስኪቃጠል ይነገረን በመንፈሱ
ሥርዐትህን እማር ዘንድ፣ በመከራ ውስጥ ማለፌ መልካም ሆነልኝ።
ከአእላፋት ብርና ወርቅ ይልቅ፣ ከአፍህ የሚወጣው ሕግ ይሻለኛል።
እጆችህ ሠሩኝ፤ አበጃጁኝም፤ ትእዛዛትህን እንድማር ማስተዋልን ስጠኝ።
ቃልህን ተስፋ አድርጌአለሁና፣ የሚፈሩህ እኔን አይተው ደስ ይበላቸው።
እግዚአብሔር ሆይ፤ ፍርድህ የጽድቅ ፍርድ፣ ያስጨነቅኸኝም በታማኝነት እንደሆነ ዐወቅሁ።
ለአገልጋይህ በገባኸው ቃል መሠረት፣ ምሕረትህ ለመጽናናት ትሁነኝ።
ሕግህ ደስታዬ ነውና፣ በሕይወት እኖር ዘንድ ቸርነትህ ትምጣልኝ።
እብሪተኞች ያለ ምክንያት በደል አድርሰውብኛልና ይፈሩ፤ እኔ ግን ትእዛዛትህን አሰላስላለሁ።
መዝሙር 119:71-78
በልዑል መጠጊያ የምኖር ሁሉን በምችል አምላክ ጥላ ዉስጥ ያድራል። መዳ 90:1
Читать полностью…hulachum tebareku kidame engenagnalen melkam misht
Читать полностью…ይህ ከታች ያለው ጥቅስ አማኝ ሁሉ ልሳን እንደማይናገር በግልፅ ይነግረናል።ምክንያቱም ልሳን ከመንፈሳዊ ስጦታዎች አንዱ ነው።
1ኛ ቆሮንቶስ 12
²⁷ እናንተም የክርስቶስ አካል ናችሁ እያንዳንዳችሁም ብልቶች ናችሁ።
²⁸ እግዚአብሔርም በቤተ ክርስቲያን አንዳንዶቹን አስቀድሞ ሐዋርያትን፥ ሁለተኛም ነቢያትን፥ ሦስተኛም አስተማሪዎችን፥ ቀጥሎም ተአምራት ማድረግን፥ ቀጥሎም የመፈወስን ስጦታ፥ እርዳታንም፥ አገዛዝንም፥ የልዩ ልዩ ዓይነት ልሳኖችንም አድርጎአል።
²⁹ ሁሉ ሐዋርያት ናቸውን? ሁሉስ ነቢያት ናቸውን? ሁሉስ አስተማሪዎች ናቸውን? ሁሉስ ተአምራትን ይሠራሉን?
³⁰ ሁሉስ የመፈወስ ስጦታ አላቸውን? ሁሉስ በልሳኖች ይናገራሉን? ሁሉስ ይተረጉማሉን?
³¹ ነገር ግን የሚበልጠውን የጸጋ ስጦታ በብርቱ ፈልጉ። ደግሞም ከሁሉ የሚበልጥ መንገድ አሳያችኋለሁ።
👉 “እኔ ታናሽና የተናቅሁ ነኝ፤ ትእዛዛትህን ግን አልረሳሁም።” መዝሙር 119፥141)
Читать полностью…❖ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤
❖ ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር። (ኤርምያስ 9፥23-24)
እንዴት ከፖርኖግራፊ ሱስ ነፃ መውጣት እንችላለን? ክፍል 2
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ይህን ት/ት ሰምታችሁ ለሌሎች ሼር እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ።ተባረኩ!
ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት @Kirubel_Christian
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️
ወንድሜ ኪሩቤል ተባረክ! በርታ ዋና ጉዳይ አንስተሀል። በመድረክ ላይ ርዕሰ ጉዳዩን አንስቶ ማስተማር በሀገራችን ችግር ነው። ሰው ችግሩ ቢኖርበትም ፊትለፊት መጥቶ መፍትሔ አይፈልግም እንዲህ ግን ማገልገል ይቻላል። ጸጋውን ያብዛልህ ጥሩ አቀራረብ ነው። አይሰለችም
Читать полностью…👉 እግዚአብሔርን በመጠበቂያችን ላይ ሆነን እንጠብቀው። ለልባችን ደስታን፣ ለአእምሯችን ሰላምን ይሰጣል። በረከቱ በእኛ ዘንድ ይከርማል።
👉 እግዚአብሔር የማያነጋው ለሊት የለም፤ የእግዚአብሔር ብርሃን የማያጠፋው ጨለማ የለም። "መልካም ቀን ይሁንላችሁ!!!
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ሰሞኑን በፖርኖግራፊ ዙሪያ ተከታታይ ትምህርት ማስተማር ከጀመርኩ ወዲህ እኚህን የመሰሉ ብዙ ቴክስቶች በውስጥ መስመር ይደርሱኛል።ቴክስቶቹን ሳነብ ያስተዋልኩት ነገር ቤተክርስቲያን እና ወላጆች እዚህ ነገር ላይ ተገቢውን ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው ነው።በጀመርነው ትምህርት ብዙ ሰዎች ከዚህ ሱስ ነፃ እንዲወጡ እኔንም ጌታ እንዲረዳኝ ፀልዩ።ተባረኩ መልካም ምሽት!
Читать полностью…ወንድማችን! እግዚ/ር አምላክ ይባርክ። የክፍል ዘመን ሩጫ ተከትለው ጥሩ እየመሰሉ፤ዘመናውነት፤አራዳነት፤ለውጥ ብልፅግና ወዘተ እየመስሉ እነዚህያ የዘመኑ social media ላይ በቁጥር እጅግ የበዙ ግን የእግዚአብሔር ቃል መሠረት የሌላቸው ናቸው። እግዚ/ር ከpornography ይሰውሬን። እባክህን ክፍል...
Читать полностью…አምላካችሁን እግዚአብሔርን(ኤሎሂም ያህዌ) ተከተሉት፤ ፍሩት፤ ትእዛዞቹንም ጠብቁ፤ ታዘዙት፤ አገልግሉት፤ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ። የባርነት ምድር ከሆነው ከግብፅ ካወጣህ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር(ኤሎሂም ያህዌ) ሊያርቅህ ፈልጎአልና እስኪሞት ድረስ በድንጋይ ውገረው።
ዘዳግም 13:4, 10
ከኃትያት ባርነት ነፃ ካወጣን ጌታ ልለየን የምሞክር ፈፅሞ የተረገመ ይሁን:: 🙅♀️
𝖧𝖾𝗅𝗅𝗈 𝖥𝗋𝗂𝖾𝗇𝖽𝗌 🐝 𝗐𝖾 𝖺𝗋𝖾 𝗂𝗇𝗏𝗂𝗍𝖾𝖽 𝗎 𝗍𝗈 𝗍𝗁𝗂𝗌 𝖼𝗁𝖺𝗍𝗍𝗂𝗇𝗀 𝗀𝗋𝗈𝗎𝗉 𝗁𝗎𝗋𝗋𝗋𝗒 𝗎𝗉 𝗍𝗈 𝗆𝖺𝗄𝖾 𝗇𝖾𝗐 𝖿𝗋𝗂𝖾𝗇𝖽𝗌 𝗒𝗈𝗎𝗋 𝗐𝖺𝗂𝗍𝗂𝗇𝗀 𝗂𝗌 𝗇𝗈𝗐 𝖾𝗇𝖽.❤
𝖵𝖺𝗅𝗎𝖾 𝗍𝗁𝖾 𝗉𝖾𝗋𝗌𝗈𝗇*🌙🧸
𝖶𝗁𝗈 𝗀𝗂𝗏𝖾 𝗒𝗈𝗎 𝗍𝗂𝗆𝖾,*
𝖳𝗁𝖾𝗒 𝗌𝗁𝖺𝗋𝖾 𝖺 𝗉𝖺𝗋𝗍 𝗈𝖿 𝗅𝗂𝖿𝖾 𝗐𝗂𝗍𝗁 𝗎𝗌.*
𝟐𝟒 𝐱 𝟕 𝖢𝗁𝖺𝗍𝗍𝗂𝗇𝗀 💸
𝖬𝖺𝗄𝖾 𝖭𝖾𝗐 𝖥𝗋𝗂𝖾𝗇𝖽s 🐝
𝖤𝗇𝗃𝗈𝗒 𝖵𝖼/𝖲𝗈𝗇𝗀𝗌 🥂
🐝 𝖩𝗈𝗂𝗇 𝖮𝗎𝗋 𝖢𝗁𝖺𝗍𝗍𝗂𝗇𝗀 𝖦𝗋𝗈𝗎𝗉 :
/channel/+d7GUhc91K01iMzY1
/channel/+d7GUhc91K01iMzY1
👉 እግዚአብሔርን መፈለግ የማታቆሙት የሁልጊዜ ተግባራችሁ ይሁን!!!
Читать полностью…ትጋትን ገንዘብህ አድርገው ዘወትር ስተጉ እምገኙ እነርሱ ብልሆች ናቸው::
ከፍ በሉልኝ እወዳችኅለሁ 💕🙏🏿💕
👉 “አቤቱ፥ ሕግህን እንደ ምን እጅግ ወደድሁ! ቀኑን ሁሉ እርሱ ትዝታዬ ነው።” (መዝሙር 119፥97)
Читать полностью…“የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።”
— ማርቆስ 16፥18
ሰላም ቅዱሳን!
የከፈትኩላችሁ የድምፅ መልእክት ከቀናቶች በፊት በአገልጋይ ኤፍሬም ባለጊዜ በኩል ተላልፎ የነበረ መልእክት ነው።ትኩረት ሰጥታቹ ብትሰሙት ትጠቀሙበታላችሁ።ምንአልባት ተጨማሪ ጥያቄዎች ካሏቹ በውስጥ መስመር ልትጠይቁኝ ትችላላችሁ።በክርስቶስ ተባርካቹሃል!
" ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 12:3)
ውዱ ነገረችን ለእየሱስ🥰
👉 “እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።” (ራእይ 2፥10)
Читать полностью…👉 ቸር አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፥ በህይወታችን ስለምታደርግልን መልካም ነገር ሁሉ፥ እናመሰግንሃለን።
👉 አንተ የህይወታችን ጥንካሬ ነህ፤ አንተ የህይወታችን ድጋፍ ነህ፤ በየቀኑ ስለምትሰጠን የዕለት እንጀራም እናመሰግንሃለን!!! ወደን ፈቅደን ለአንተ ብቻ እንገዛለን!!!
👉 የሁልጊዜ ጥማታችን፣ እርካታችን ሐሴታችን አንተ ነህ!!! ስለ ራሳችን እናውራ ብንል ምንም የሚወራ ታሪክ የለንም፤ አባት እግዚአብሔር ስለ አንተ ግን የምናወራው ብዙ አለን፤ አንተ የማታልቅ ርዕሳችን ነህ!!!