“እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”” — ዮሐንስ 8፥32 (አዲሱ መ.ት) የ 👉 #Truth_Revolution Group 👈 ዋና አላማ 👇👇👇 👉 አላማችን #እውነት እና #ህይወት የሆነውን #ክርስቶስን መግለጥ ነው፤ የ #Truth_Revolution_Group ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን Creator @addictedtochrist
👉 እግዚአብሔር ለሚፈሩት ኃይላቸው ነው፥ ቃል ኪዳኑንም ያስታውቃቸዋል።” (መዝ. 25፥14)
Читать полностью…👉 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል። (መዝሙር 121፥7-8)
Читать полностью…"የታመነ ተስፋ"
👉 እግዚአብሔር የተስፋ አምላክ፣ የተስፋ መሠረት፣ የተስፋ ፍጻሜ ነው። እግዚአብሔር ተስፋን የሚሰጠው ከራሱ የፍቅርና የቸርነት ባሕርይ በመነሳት ነው።
👉 እግዚአብሔር በመጥራቱና በመስጠቱ የማይጸጸት አምላክ ነው። ተስፋ ክርስቲያኖች የሚራመዱበት ኃይል ነው።
👉 የእስትንፋስን ያህል ሊቋረጥ የማይገባው የመጀመሪያው ነገር ቢኖር ተስፋ ነው።
👉 የሰው እግር በድል የሚራመደው ልቡ በተስፋ ሲሞላ ነው። ተስፋ ከሌለ እግር ሽባ ይሆናል። ተስፋ ከተጠበቀው በላይ የሚያራምድ ነው።
👉 ተስፋ ያጣ ሰው ምንም ሳይሆን ብዙ የሆነ ይመስለዋል። ገና ቀን ሳለ ሌሊት መስሎት ይተክዛል።
👉 የክርስቲያኖች ተስፋ በክርስቶስ ትንሣኤ ላይ የተመሠረተ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። (1ኛ የጴጥ.1፥3-5)
👉 የእግዚአብሔር ተስፋ ግን እርግጥና ፅኑ በመሆኑ እግዚአብሔርን የሚከተሉ ሁሉ ፈፅሞ አይጠፉም።
👉 እግዚአብሔርን የሚይዙ ሁሉ ተስፋ አይቆርጡም።
👉 እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ሁሉ አያፍሩም።
👉 እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ሁሉ የዘላለም ሕይወትን ያገኛሉ።
👉 የተባረከውን ተስፋችንን አጥብቀን እንያዝ!!!
🔸እግዚአብሔር ባይረዳን ኖሮ... ግን ረዳን!🙏
-----++----++----++----++----
መዝሙር 94
17 እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር።
¹⁸ እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።
¹⁹ አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።
²⁰ በሕግ ላይ ዓመፅን የሚሠራ የዓመፅ ዙፋን ከአንተ ጋር አንድ ይሆናልን?
²¹ የጻድቅን ነፍስ ያደቡባታል፥ በንጹሕ ደምም ይፈርዳሉ።
²² እግዚአብሔር መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የተስፋዬም ረዳት ነው።
²³ እንደ በደላቸውም እንደ ክፋታቸውም ፍዳቸውን ይከፍላቸዋል፥ አምላካችን እግዚአብሔርም ያጠፋቸዋል።
👉 እግዚአብሔር የተናገረውን የምናደርግ ከሆነ፤ እርሱም የተናገረውን ያደርጋል። (ዮሐ.14፥13 ፤ ዮሐ.15፥7)።
Читать полностью…👉 ወንጌል ተራ ወሬ ሳይሆን ደስ የሚያሰኝ የምሥራች ታሪክ ነው።
👉 ምክንያቱም ወንጌል በሚነግረን ታሪክ ውስጥ የተስፋና የመዳን መልእክት እንዳለ ስለሚያስረዳን ነው።
ራእይ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹-¹⁰ መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።
¹¹ አየሁም፥ በዙፋኑም በእንስሶቹም በሽማግሌዎቹም ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፤ ቍጥራቸውም አእላፋት ጊዜ አእላፋትና ሺህ ጊዜ ሺህ ነበር፥
¹² በታላቅም ድምፅ፦ የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል አሉ።
¹³ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።
¹⁴ አራቱም እንስሶች፦ አሜን አሉ፥ ሽማግሌዎቹም ወድቀው ሰገዱ።
👉 በገንዘብ የማይለካውን ፈውስ እግዚአብሔር ሰጥቶን ከኛ የጠየቀን ግን ምስጋናን ብቻ ነው።
👉 ለምን? "የልመና ሃብታም ሆነን የምስጋና ድሃ እንሆናለን?"
👉 👉 👉 "ለምስጋና የነቃን እንሁን"!!!
(ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 17)
----------
1፤ አብራምም
#የዘጠና #ዘጠኝ ዓመት ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና። #እኔ_ኤልሻዳይ_ነኝ፤
#በፊቴ_ተመላለስ፥
#ፍጹምም_ሁን፤
2፤ ቃል ኪዳኔንም በእኔና በአንተ መካከል አደርጋለሁ፥ እጅግም አበዛሃለሁ አለው።
#እግዚአብሔር ዛሬ በኢየሱስ ስም
ጌታ ትቶኛል ዘግይቷል ብለን ተስፋ በቆረጥንበት ነገር ላይ ይገለጥ!
#በቆምንበት እውነትና ኪዳን ፀንተን የምንጠብቅበትን
#ጥበብ
#ፀጋና
#የመንፈስ ቅዱስ ሀይል
ይስጠን!
#ነገሮቻችን(ተስፋዎቻችን) የዘገዩ ቢመስለንም በፍጹም አይረፍድብንም
ምክንያቱም የጊዜው ባለቤት እግዚአብሔር ነው!
ይህን በሰማን ጊዜ ልባችን ቀለጠ፤ እናንተን ከመፍራት የተነሣም ያልተሸበረ ሰው አልነበረም፤ እግዚአብሔር አምላካችሁ በላይም በሰማይ፣ በታችም በምድር እርሱ አምላክ ነውና።
ኢያሱ 2:11
ከአብሮነቱ የተነሳ ስሙ በእኛና በዘመናችን በምድራችን ይፈራ አምላክነቱ በሰው ሁሉ አንደበት ይነገር ::
በፖርኖግራፊ ዙሪያ ተከታታይ ትምህርት በድምፅ ስለጀመርን ለመከታተል ሞክር ተባረክ
Читать полностью…✨የተመኘሁት {ይቅርብኝ}x3
✨ኢየሱስዬ {ቅርልኝ}x3
✨የጓጓሁለት {ያምልጠኝ}x3
✨ኢየሱስ አንተ ትረፈኝ}x3
🗣መስኪ...
👉 ከእግዚአብሔር እርዳታ ለማግኘት ረጅም መንገድ መሮጥ የለብንም። ችግሮች ሲገጥሙን እርሱ ከእኛ ጋር ነው።
👉 ከእስትንፋሳችን ይልቅ ለእኛ ቅርብ ነው። አብሮነቱ ለአንዳንድ ችግሮች ብቻ ሳይሆን እስከ ህይወት ዘመን ድረስ ነው።
እንዴት ከፖርኖግራፊ ሱስ ነፃ መውጣት እንችላለን? ክፍል 3
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ይህን ት/ት ሰምታችሁ ለሌሎች ሼር እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ።ተባረኩ!
ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት @Kirubel_Christian
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️
እንዴት ከፖርኖግራፊ ሱስ ነፃ መውጣት ይቻላል ክፍል 3 ዛሬ ማታ ምሽት 3:00 ይለቀቃል።
Читать полностью…👉 "ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?” (መዝሙር 139፥7)
Читать полностью…👉 "በመከራ ቀን ጥራኝ ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ።" (መዝሙረ ዳዊት 50፥15)
Читать полностью…👉 እግዚአብሔርን አምነው እስከ መጨረሻው የጸኑ በድል ይሻገራሉ።
Читать полностью…👉 የዓለም መሪዎች ይነግሳሉ ይሻራሉ፣ የገበያው ሁኔታ ከፍ ይላል ዝቅ ይላል፣ የጤና ስጋቶች ይታያሉ ይጠፋሉ። እግዚአብሔር ግን የሰማይና የምድር ጌታ ነው። እርሱ ከሁሉ በላይ ነው። ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመከተል የመረጡ ሰዎች የወደፊቱን መፍራት አያስፈልጋቸውም።
👉 ስለዚህ በልበ ሙሉነት እንዲህ እንበል፦ ጌታ ረዳቴ ነው አልፈራም። ሰዎች፣ ሁኔታዎች፣ የሚመጣው የሚሄደው፣ የሚታየው የሚሰማው ምን ሊያደርገኝ አይችልም። (ዕብ 13፥6)
👉ያልጠፋነው🔥 ከእግዚአብሔር ምሕረት🙏የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው❤️ አያልቅምና።ማለዳ ማለዳ🌞 አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።
👉ነፍሴ፦ እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ አለች።
👉እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው።
👉ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።
ሰቆ3፥22-26
👉 ወንጌል ተራ ወሬ ሳይሆን ደስ የሚያሰኝ የምሥራች ታሪክ ነው።
👉 ምክንያቱም ወንጌል በሚነግረን ታሪክ ውስጥ የተስፋና የመዳን መልእክት እንዳለ ስለሚያስረዳን ነው።
Amen Amen ተባረክ ወንድሜ ፀጋን ያብዛልህ እንዲሁ እንደቃሉ ያድርግልህ it's amazing message 🙏🙏🙏
Читать полностью…👉 ጠላትን የምናሸንፍበት ብቸኛው መሳሪያ የእግዚአብሔር ቃል ነው።
👉 “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።” (1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18)
👉 "ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” (ዕብራውያን 13፥8)
tsegana selam yibzalachu yetwededachu yegeta lijoch ye pornogray pdf kale lakulign
Читать полностью…👉 የዘላለም ሕይወትን ማንም ቸር ስለሆነ የማይሰጠን፣ ማንም ባለጠጋ ስለሆነ የማይሸምትልን፣ ማንም ስለወደደን በስጦታ የማያበረክትልን እግዚአብሔር ብቻ የሚቸረን እርሱ ብቻ በልጁ ላመኑት የሚሰጠው ገጸ በረከት ነው።
👉 “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” (ዮሐንስ 3፥36)
👉 በጨለመው ዓለም ውስጥ ብርሃን እንድንሆን ጌታ ብርሃኑን ሰጥቶናል። በአልጫው ዓለም ላይ ማጣፈጫ አድርጎ ጌታ ልኮናል።
👉 ለዚህ ነው በዚህ መጨረሻ ዘመን ላይ እየኖርን ብዙ መከራ ሲደርስብን ጌታ ሆይ ውሰደኝ በቃኝ ብለን ማንጎራጎር የሌለብን።
👉 እግዚአብሔር በአንተ፣ በአንቺና በእኔ የሚሰራው ትልልቅ ሥራ አለ። ይህ ባይሆን ኖሮ ያመንና ድኅነትን የተቀበልን ቀን ወደ ራሱ ይሰበስበን ነበር። ተስፋን የሰጠን እግዚአብሔር የታመነ ነውና፤ ተስፋችንን አጥብቀን እንያዝ!!!