✌️ሰላም ይሄ ቻናል አውቀትን በጥያቄ መልክ የምናገኝበት ነው። አንዳንዴም የተለያዩ መረጃዎችን እናገኝበታለን። የጥያቄው ስርዓቱ ⭕ የተለያዩ ከሰዉነታችን አና ከባዕድ አገራት የማናውቀው መረጃ በ ጥያቄ እናገኛለን ⭕ ይሄም አንደመረጃ ሆኖ በምርጫ መልኩ እውነት ወይም ሀሰት የሚጠየቅበት ተወዳጅ ቻናል ነው። ይሄን ቻናል ጓደኞቿቹ ወይም ቤተሰቦቿቹ ተቀላቅለው መረጃዎችን አንዲ የያገኙ ማድረግ አለብን
#የደም_አይነታችሁን_ታውቁ_ይሆን?በዓለማችን ላይ ያለውን ህዝብ በደም አይነት ብንመድበው አብዛኛው ሰው ያለው የደም አይነት እንዲህ ሆኖ ቀርቧል።
የደም አይነት የህዝብ ብዛት በ%
O+ 37%
O- 6%
A+ 34%
A- 6%
B+ 10%
B- 2%
AB+ 4%
AB- 1%
🗣➹share &Join Us
Unique mind set
/channel/UniqueMset
#MotherOfSanitaryPad
ሜሪ ቢያትሪስ ዴቪድሰን ኬነር:-በህይወት ዘመኗ አምስት የባለቤትነት መብቶችን የተቀበለች አፍሪካዊ አሜሪካዊ ፈጣሪ ነበረች። በዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ለጥቁር ሴት የተሰጡ የአብዛኞቹን የፈጠራ ባለቤትነት ሪከርድ ትይዛለች። የኬነር የመጀመሪያ እና በጣም ታዋቂው የፈጠራ ባለቤትነት እ.ኤ.አ. በ 1957 የንፅህና መጠበቂያ ቀበቶ ፣ የንፅህና መጠበቂያ ፓድ ቀዳሚ ፈጠራ ነበር።
ትልቅ ክብር እመቤት 🙏🙏❤️
🗣➹share &Join Us
General Knowledge Quiz(Question)
✌️ሰላም
ይሄ ቻናል አውቀትን በጥያቄ መልክ የምናገኝበት ነው። አንዳንዴም የተለያዩ መረጃዎችን እናገኝበታለን። የጥያቄው ስርዓቱ
⭕ የተለያዩ ከሰዉነታችን አና ከባዕድ አገራት የማናውቀው መረጃ በ ጥያቄ እናገኛለን
⭕ ይሄም አንደመረጃ ሆኖ በምርጫ መልኩ እውነት ወይም ሀሰት የሚጠየቅበት
ተወዳጅ ቻናል ነው።
ይሄን ቻናል ጓደኞቿቹ ወይም ቤተሰቦቿቹ ተቀላቅለው መረጃዎችን አንዲ የያገኙ ማድረግ አለብን
/channel/kn_qz
🌝ለልጆቻችሁ የግእዝ ስም ማዉጣት ይፈልጋሉ ?!
፩ ማዕዶት፦መሻገሪያ ማለት ነው
፪ ኖላዊ፦ጠባቂ ማለት ነው።
፫ ማኅቶት፦ብርሃን ማለት ነው
፬ ኂሩት፦በጎነት ማለት ነው።
፭ ሜላት፦የሐር ግምጃ ማለት ነው።
፮ ኅሩይ፦ምርጥ የተመረጠ ማለት ነው።ለሴት ኅሪት
፯ ሮዛ፦ጽጌረዳ ማለት ነው።
፰ ቀጸላ፦አክሊል ማለት ነው።
፱ አስካል፦ፍሬ ማለት ነው።
፲ በጽሐ፦ደረሰ ማለት ነው።
፲፩ መሐሪ፦ይቅር ባይ ማለት ነው።
፲፪ መንክር፦ልዩ ማለት ነው።
፲፫ ሥሙር፦የተወደደ ማለት ነው።
፲፬ ሐመልማል፦ለምለም ማለት ነው።
፲፭ ነጸረ፦አየ ተመለከተ ማለት ነው።
፲፮ ቅድስት፦ልዩ ምስጉን ማለት ነው፤ቅዱስ ለወንድ
፲፯ ይኄይስ፦ይሻላል ማለት ነው።
፲፰ ጥዑም፦ጣፋጭ ማለት ነው
፲፱ ግሩም፦የተፈራ ማለት ነው።
፳ ተቅዋም፦መቅረዝ ማለት ነው።
፳፩ ጸገየ፦አበበ ማለት ነው
፳፪ ደምፀ፦ተሰማ ማለት ነው።
፳፫ ጎሐጽባሕ፦የንጋት ኮከብ ማለት ነው።
፳፬ ሐዋዝ፦መልካሙ ማለት ነው።
፳፭ ሰናይ፦መልካሙ ማለት ነው።ሰናይት ለሴት ነው።
፳፮ ፈታሒ፦ፈራጁ ማለት ነው።
፳፯ መዓዛ፦ጥሩ ሽታ ማለት ነው።
፳፰ መራሒ፦መሪ ማለት ነው።
፳፱ ነጋሢ/ንጉሥ፦የነገሠ ማለት ነው።
፴ ስቡሕ፦የተመሰገነ ማለት ነው።
፴፩ ስብሐት፦ምስጋና ማለት ነው።
፴፪ ብሩህ፦የበራ ማለት ነው።
፴፫ ብርሃን፦ያው በቁሙ ብርሃን ማለት ነው።
፴፬ ትጉህ፦የተጋ ማለት ነው።
፴፭ አምኃ፦እጅ መንሻ ማለት ነው።
፴፮ ልዑል፦ከፍ ያለው ማለት ነው።
፴፯ ከሀሊ፦የሚችል ማለት ነው።
፴፰ ዳግም፦ዳግመኛ ማለት ነው።
፴፱ ማዕረር፦አዝመራ ማለት ነው።
፵ ክቡር፦የተከበረ ማለት ነው።
🗣➹share &Join Us
👇👇👇👇👇👇👇
@ewentesfa
#Did_You_know??
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ከፍተኛው የቀርከሃ ክምችት የሚገኝባት ሃገር ናት ፣ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት የሚሸፍን የቀርከሃ ጫካዎች ሲኖሯት አፍሪካ ውስጥ ከሚገኘው ቀርከሃ ውስጥ 67% በኢትዮጵያ ይገኛል።
በአጠቃላይ ከመላው አለም ላይ ከሚገኘው ቀርከሃ ውስጥ 7 % የሚሆነው የኛው ሀገር ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል።
🗣➹share &Join Us
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/kn_qz
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል?
✍ በጣም ከፍተኛ ድምፅ ያለው ሙዚቃ የምንጠጣውን የአልኮል መጠን ይጨምረዋል፡፡
✍ ግሪክ በአለማችን በጣም ረጅም ብሔራዊ መዝሙር ያላት ሀገር ስትሆን መዝሙሩም 158 ስንኞችን ይዟል፡፡
✍ የምንሰማው የሙዚቃ ዓይነት ስለአካባቢያችን የሚኖረንን አመለካከት የመቀየር አቅም አለው፡፡
✍ በ2015 ዓ.ም ቴይለር ስዊፍት በቀን ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች፤ በየአመቱም በፈረንጆቹ ታህሳስ 13 የቴይለር ስዊፍት ቀን እየተባለ ይከበርላታል፡፡
✍ አንድ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ መኪና በሚያሽከረክሩበት ወቅት ሰምተው የማያቁትን ሙዚቃ ቢሰሙ ተረጋግተው እንዲነዱ ይረዳዎታል፡፡
✍ ክላሲካል ሙዚቃዎች የአዳማጩን የአእምሮ ልህቀት ደረጃ ለመጨመር ይረዳል፡፡
🗣➹share &Join Us
👇👇👇👇👇👇👇
@ewentesfa