በቴሌግራም ቻናላችን ኮልፌ የስራ ገበያ መረጃ ቻናል ላይ ጆይን በማድረግ በክፍለ ከተማችን የሚወጡ የተለያዩ የስራ ገበያ መረጃዎችን መከታተል ትችላላችሁ ፡፡
Читать полностью…እንኳን ወደ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ/ሰ/ማ/ጉዳይ ጽ/ቤት ስራ ስምሪት አገልግሎት ማስፋፋት ቡድን
ስራ ገበያ መረጃ ቻናል በሰላም ተቀላቀላችሁ።
ለቴሌግራም ቻናል ተከታዮቻችን በሙሉ ክፍት የስራ ቦታ ሲኖራችሁ በሚከተለው ፎርም መሰረት ላኩልን
# የድርጅቱ ስም
# የስራ መደቡ/ አይነቱ መጠሪያ
# የሚፈለነው ችሎታ
# የትምህርት ዝግጅት
# የስራ ልምድ
# ብዛት
# ደምወዝ
# የስራው ቦታና የስልክ አድራሻ