በየቀኑ ከአዳዲስ ወንዶች ጋር ሳያት ገርማኝ "ቆይ ለምን አንድ Boy friend አትይዢም" ስላት...
#ይሄ_ሁሉ_ቆንጆ_በሞላበት አለም ላይ አንድ ሰው ብቻ አፍቅሮ መኖር አይከብድም አለችኝ😳🤔
#ሚስቴ… «ወዴ ሀሺሽ አጭሰህ ታውቃለህ?»
#እኔ… "አዏ አንድ ጊዜ ሞክሬያለሁ ”
«እሺ የዛን ቀን ምን አደረክ?»
“አንቺን ለጋብቻ ጠየኩሽ 🤣🤣😭
14 አመት ሙሉ ያደረገው ሌዘር ጃኬት ጠፍቶበት እናቱን እማዬ ሌዘሬን አይተሽዋል...? #ሲል
:
ምን #ሌዘሬ ትላለህ #ብራዘሬ አትልም አብራቹኮ ነው ያረጃችሁት😜🙊🙈🤣
አንድ ሌባ ሞባይል ሲሰርቅ ተይዞ ዳኛ ፊት ይቀርባል። ዳኛው መዝገቡን📖 እያዩ ሌባውን፦
👨✈️ የክስ ቻርጅ ደርሶሃል? ሲሉት
#ሌባው:- ክቡር ዳኛ ሞባይል ብቻ ነው የወሰድኩት ቻርጀሩ አልደረሰኝም። 🤷♂
Facebook ላይ በብዛት የመላዕክት ምስል የምትለጥፍ ሀይማኖተኛ ቺክ እያበሰልክ ጨዋታ ሲያልቅብክ
.
.
.
.
ይገርምሻል ወደ ፕሮፋይልሽ ስገባ ጫማዬን አውልቄ ነው😝😂😂
አንዱ ትራፊክ👮♂ አንዱን ሹፌር አስቁሞ ሲቀጣው ሹፌሩ ምን አጠፋው ለምን ትቀጣኛለህ ሲለው ትራፊኩ ምን ቢል ጥሩ ነው....
🚕 🚗 🚙
አንተ ምንም ካላጠፋህ እኔ በረሃብ መሞት አለብኝ
ቺኳን እወድሻለው😘 ብዬ Message ልኬላት መልስ እየጠበኩኝ text ግብቶልኝ ስከፍተው...
ምግብ አልበላ ብሎታል ? እንግዲያውስ ወደ 7892 Ok ብለው ይላኩ ይላል😳😏😲
አንድ ድሀ ሰው ነበረ..
ሶስት🍊🍊🍊 ብርቱካኖችን ይገዛል.. ሊበላ አንደኛውን ብርቱካን ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሶስተኛውን ከመቁረጡ በፊት ግን መብራቱን አጠፋና ቆርጦ በላው።....
አንዳዴ ለመኖር ሲባል አይተን👀 እንዳላየን ሰምተን👂 እንዳልሰማን መሆን አለብን !
ታካሚ፦ "ዶክተር ዉፍረቴን ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብኝ?"
ዶክተር፦"አንገትህን ብቻ ከግራ ወደ ቀኝ አወዛዉዝ።"
ታካሚ፦"ሁሌ ነዉ?"
ዶክተር፦ "አይደለም ! ምግብ ሲሰጥህ ብቻ!"