እንዴት ትምህርት አቋረጥክ ስለው...
:
ሂሳብ መምህር 'X'ን ፈልግ ሲለኝ እኔ የመጣሁት ለመማር ነው እንጂ ያንተን ቅምጥ ልፍልግ ነው ብዬ በዛው ወጥቼ ቀረሁ አለኝ🤣😁
አንድ በኢንጂነሪንግ የተመረቀ ጓጀኛ አለኝ አኔ 4ተኛ ክፍል ለሽንት እንደወጣው አልተመልስኩም... ሁለታችንም ሰፈር ውስጥ ቁጭ ብለን ሙድ ነው የምንይዘው... No difference at all 😜🤣😂
Читать полностью…#እሷ ፡ በጣም ሚያስገርመኝን ነገር አርገህ ካሳየኸኝ S*x እናረጋለን😘😘
#እሱ ፡ እኔ S*x ማረግ አልፈልግም
#እሷ ፡ 😳😳 እውነት??
#እሱ ፡ አው ምነው ተገረምሽ እንዴ
#እሷ ፡ አው በጣም
#እሱ ፡ እና መቼ ነው S*x ምናረገው😂😂
ሚስት በምጥ ስትሰቃይ ባል ያይና የዛሬን ብቻ ተገላገይ እንጂ ሁለተኛ ምንም አላደርግም ይሄው እምላለሁ እያለ ሲል...
.
ሚስት እያቃሰተች "አደራ እንዳይምል ያዙልኝ.." 😁😂
"ይቅርታ babe እንጀራ መጋገር ስለማልችል ነዉ" ስትለዉ
"እና ሁለት ጎረምሶች በአንድ ቤት ምን እናደርጋለን?" ብሎ እኮ ነዉ ያባረራት አሉ😂😁
በትዳር የመጀመሪያው አመት ባል ይናገራል ሚስት ታዳምጣለች በሁለተኛው አመት ሚስት ታወራለች ባል ያዳምጣል በሶስተኛው አመት ሁለቱም ያወራሉ ጎረቤቶች ያዳምጣሉ🤣😁
Читать полностью…#እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ
#እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር
#እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው
#እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😜
አንዱ መላ ጠሮበት TV ሊሸጥ ይዞ ሊወጣ ሲል ድንገት አባቱ ደርሶ ቲቪውን የት እየወሰድከው ነው ሲለው...
:
Esat ላይ አሪፍ ፖሮግራም እየታየ ሳይ TV'ውን ያለህበት አምጥቼ ላሳይህ ነበር😢🤷♂
ሴቶች ምትወደው ወንድ ገና Hi እንዳላት ጓደኛዋ ጋ ትደውልና... 📱ውዴ ሚዜ ለመሆን ተዘጋጂ😁😁
#አረ_ተረጋጊ እናቱ የጓደኛሽን ስልክ ለመጠየቅ ቢሆንስ Hi ያለሽ🤦🏽♂🤦🏽♂
😎ተቀበል😎
.................................
እናቷም ይላሉ ልጄ ትማራለች
አባቷም ይላሉ ልጄ ትማራለች
እሷ መናፈሻ መርፌ ትወጋለች
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መልካም❤️ ቀን ይሁንላቹ😊
2 ፍቅረኞች መንገድ ላይ እየተላፉ ይሄዳሉ አንዱ ደግሞ በ ስልኩ እየቀረፀ ይከተላቸዋል ጠጋ ብዬ ነገሩን ሳጣራ....
#ለካ_አማርኛ_ፊልም_እየሰሩ_ነው😭
አንቺ እንደመኩራት ሲያረግሽ
እኔ ደሞ እንደመርሳት ያረገኛል..!!😃
"በህይወትህ ካደረገከው ነገር ምን ይፀፅትሃል?" ሲሉት
#ባል:- "የሰርጌ ቀን የሚስቴ ቤተሰቦች አናስገባም ሰርገኛ እያሉ ሲጨፍሩ እሺ ብዬ አለመመለሴ"🤣🤣
ለራሳቸው ጥሩ ግምት የማይሰጡ ሰዎች ናቸው Tattoo የሚያሰሩት... ባጃጅ ላይ እንጂ V8 ላይ ጥቅስ አይተህ ታውቃለህ
#አለችኝ_ምን_ማለቷ_ነው 🤔🤔
የቃና ፊልም የማላየው የሁሉም ርዕስ ተስፋ የሚያስቆርጡ ስለሆኑ ነው... "የተቀማ ህይወት ፣ ጥቁር ፍቅር፣ ፍቅር ከ በቀል ፣ ያላለቀ ፍቅር ፣ የተከለከለ፣ ወዘተርፈ
Читать полностью…ትምህርት ተጀምሮ አስተማሪው Class ይገባና...
እኔ የምን Subject አስተማሪ እንደነበርኩ ላስታወሰኝ 10 ነጥብ እሰጠዋለው😜😁🤣