legend_memo | Unsorted

Telegram-канал legend_memo - Legends memo

54

#ማንበብ_ይለውጣል ።።።።።።።።።።።።።።። ✴የተለያዪ ታሪኮች ✴የመፅሀፍት ትረካዎች ✴ታሪካዊ ፎቶዎች ✴የመፅሀፍት ቅምሻዎችን ✴አዝናኝ ወጉችን እና ድርሰቶችን የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ነው! Join as 👇

Subscribe to a channel

Legends memo

ወይ እንጀራ ወይ ሞት
(በእውቀቱ ስዩም)

ታሪክ ፀሀፊዎች “ዘመነ መሳፍንት “ ብለው በሚጠሩት ፤ እኔ ደሞ “ ዘመነ የጁ “ በምለው ዘመን ውስጥ አንዲት አረሆ የሚከተለውን ግጥም አንጎራጉራ ነበር፤
"እሄዳለሁ ሜጫ እሄዳለሁ ዳሞት
ሳላገኝ አልቀርም ወይ እንጀራ ወይ ሞት "
በነገራችን ላይ ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ ባላገሮችንና ጌቶችን በፈጠራ በማዝናናት የሚተዳደሩ የግጥምና የዜማ ባለፀጋ ሴቶች ና አረሆ ተብለው ይጠሩ ነበር::
ያኔ ካንዱ አውራጃ ወደ አንዱ አውራጃ የሚኬደው በባዶ እግር፤ ግፋ ቢልም በበቅሎ ነው ! ሲመሽ በሸማ ድንኩዋን ስር ወይም ዛፍ ስር ይታደራል ! አባይን መሻገርማ አይጣል ነበር ፤ ካዞ ብታመልጥ ሽፍታ አይምርህም ! አቶ ሀዲስ አለማየሁ እንዳሉት አባይ “ ብዙ ሞቶች ተሰብስበው የሚገኙበት ቦታ” ነበር፤ በዚያ ላይ በየቦታው መሳፍንቱ ጎራ ለይተው በየቦታው ይከሳከሳሉ ፤ በግርግር መሀል በራሪ ጥይት መሞት መደፈርና መጠለፍ ሊያጋጥም ይችላል!
የጠቀስኩት ግጥም ዝምብሎ የድሮ ግጥም አይደለም! ዛሬም የብዙሀኑን የኢትዮጵያዊ ህይወት የሚገልፅ ይመስለኛል ! “ሜጫንና ዳሞትን “ በሌሎች ቦታዎች ተክቶ ማንበብ ብቻ ነው እሚጠበቅብን ! ከጥቂት አመታት በፊት በሰደት ወጥቶ መሞትን ስናስብ መጀመርያ ወደ አእምሮአችን የሚመጣው አረብ አገር ወይም ደቡብ አፍሪካ ነበር ፤ ብዙ ሰው ወቅቱን ያልጠበቀ ሞት ሸሽቶ ነበር ወደ አሜሪካ የሚሰደደው ሞት አሜሪካ ውስጥ ለመጥፋት የተቃረበ ብርቅየ አውሬ ሆኖ ቆይቷል ፤ ዘንድሮ ይሄ ቀርቷል ! ከሁለት ቀናት በፊት ባንድ ቀን ብቻ ዘጠኝ መቶ ሰባ አንድ ሰዎች እንደ ጥቢ ቅጠል ረግፈዋል! አሜሪካ እንጀራ አምሮት ለመጣ ስደተኛ ሞትን በሰፌድ ማቅረብ ጀምራለች::
ይህ ብቻ አይደለም ! አሜሪካኖች ምርጫ ላይ ናቸው! የትራምፕ ደጋፊዎች እንደ ጌታቸው መጋጣነታቸውን -ወይም ባዲስባ አራዳ አማርኛ " ሰገጤነታቸውን " መደበቅ እሚችሉ አይደሉም ! ሰውየውም ሽንፈቴን በፀጋ አልቀበልም ብሏል ! ደጋፊዎች ጎራ ለይተው ሊላመጡ ይችላሉ! እዚህ አገር ድብድቡ ከተጀመረ እንደ ሸገር በድንጊያ ወይም እንደ ፍልስጤም በወንጭፍ አይደለም! ሁሉም " ነጣ ዘለግ ያለ ስናይፐር ታጣቂ" ነው!
አሁን ሳስበው መሞቴ ካልቀረ እዛው ባገር በቀል ዱላ መሞት ይሻለኝ ነበር፤ ደግነቱ በሜክስኮ ድንበር ግንብ ታጥሮ አለማለቁ ጠቀመኝ! የፈራሁት ከደረሰ፤ በቅርቡ “ የበውቄ ኩብለላ-ከማንኩሳ እከጉዋታማላ “ የሚል ማስታወሻ ጠብቁ፤

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@legend_memo
@legend_memo

Читать полностью…

Legends memo

የጭራቁ ወሬ

#ደራሲ; ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ከወደዱት ለወዳጆዎ ያጋሩ

#አዘጋጅ @legend_memo

Читать полностью…

Legends memo

✘◉ ሲጨልም ◉ ✘
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒

➫ ደራሲ - እንዳለጌታ ከበደ

➫ ተራኪ - መስታወት አራጋው
━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨ @legend_memo⇨ ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

Читать полностью…

Legends memo

˙·٠•● ሰይጣንም ይኑር😁 ●•٠·˙

➲ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ
━━✦━━✦━━

► አስቂኝ ወግ ናት አድምጧት

━━━━━━✦✦━━━━━━━
⇲⇲⇲ #ሼር_ያድርጉ!! ⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨ @legend_memo
⇨ @legend_memo
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
Size; (2.1 MB)
Package #ከገዛችሁ 0.25 ሳንቲም
package #ከሌላችሁ 0.42 ሳንቲም

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ የመጨረሻው ክፍል⎈◉
እመጓ ክፍል18
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legend_memo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 16⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legend_memo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 14⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legend_memo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

Читать полностью…

Legends memo

❇ውድ ቤተሰቦች
"እመጓ" ትረካ ተቋርጦ በመቆየቱ ከልቤ ይቅርታ እየጠየኩ የቀሩትን ክፍሎች ሁሉንም በአንድ ላይ አሁን ለቅላቹሀለው

Читать полностью…

Legends memo

✰❍ እግዜር ይማርክ ከየት ወደየት ❍✰
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑

✏️ከአዲሱ ከሰራቸው ስራዎች ውስጥ ይህን ጋበዝናቸሁ

✏️ እራሱ በእውቀት ስዩም አቅርቦታል

⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨ @legend_memo
⇨ @legend_memo─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

Читать полностью…

Legends memo

ሮ ግን እርስ በርሳቸው በተገናኙ ሽቦዎች የተሞላ ነው፡፡ ለወንዶች አንድ ጉዳይ ማለት አንድ ሳጥን ነው፡፡ ከሌላው ሳጥን ጋርም ምንም ግንኙነት የለውም፡፡ አንዱ ሳጥን ሲከፈትም ሌሎች ይዘጋሉ፡፡ ነገሮችን ሳጥን በሳጥን ማየት ይመርጣሉ፡፡ አያገናኟቸውም፡፡ ለሴቶች ግን ነገሮች እርስ በርሳቸው የተገናኙ ናቸው፡፡ በየራሳቸው እየተነተኑና እያያያዙ ማየትንም ይመርጣሉ፡፡ ከወንዶች ሳጥን ውስጥ የሚገርመው ‹ባዶ ሳጥን› የሚባለው ነው፡፡ አንድን ወንድ ዝም ብሎ ቁጭ ብሎ ብታገኙትና ‹‹ምን እያሰብክ ነው?›› ብትሉት ‹‹ምንም›› ሊላችሁ ይችላል፡፡ እየደበቃችሁ አይደለም፡፡ ምንም ሳያስብ ለረዥም ጊዜ ዝም ማለት የሚችለው ‹ባዶ ሳጥኑ›› ሲከፈት ነው፡፡ እዚያ ውስጥ ምንም የለም፡፡ የሴቶች አእምሮ ግን የተጠላለፈ ሽቦ በመሆኑ አንድን ነገር የሚያስቡት ከሌላ ነገር ጋር አያይዘው ነው፡፡ ወንዶች ሴቶች የተጠራጠሩ ወይም የሚመራመሩ የሚመስሏቸው ነገሮችን አያይዘው ስለሚያዩ ነው፡፡

‹‹ይኼንን ነገር ነው ዛሬም የምናየው›› ይላሉ ባለሞያዎቹ፡፡ ‹አንበሳ ገዳይ› በሚለው አስተሳሰብ ለተቃኘው ወንድ የሚገዛ ነገር ዝርዝር ይዞ፣ ገበያ ወርዶ፣ አማርጦና ተከራክሮ መግዛት ከባድ ነው፡፡ የልብስና ጫማ ገበያ ገብቶ ሳይሰለች እየተዘዋወረ ቃኝቶ መግዛት ምጥ ነው፡፡ ዋጋ ለማወዳደር፣ በየገበያው ገብቶ ማነጻጸር ሸክም ነው፡፡ ከዚያ ይልቅ በመሰለው ዋጋ አንዱን ገዝቶ ሳይከራከርና ሳያማትር መውጣትን ይመርጣል፡፡ አንድ መረጃ እንደጠቆመውም ቤታቸውን በሚያሠሩ ባለትዳሮች ዘንድ ሚስቶች የሚያሠሯቸው ቤቶች ባሎች ከሚያሠሯቸው ቤቶች ይልቅ ዋጋቸው ቢያንስ 40% ይቀንሳል፡፡ አንድ ወዳጄ እንዲያውም ‹አንበሳ መግደል› የሚለው ብሂል ይሆን እንዴ አትክልት ተራና ዕቃ ተራ ሄደው ከመግዛት ይልቅ በሬ ተራና በግ ተራ ወርደው መግዛት የወንዶች ሆኖ የቀረው? ብሎኛል፡፡

በወንዶችና ሴቶች ግንኙነት ውስጥ ጤናማ ከባቢን ለመፍጠር አንዱ መንገድ ልዩነቶቻችን ዐውቀን፣ በልዩነቶቻችን ውስጥ እንዴት እንደምንኖር፣ ከልዩነቶቻችንም እንዴት እንደምናተርፍ አስበን መኖር ነው፡፡ ለምን እንዲህ አይሆንም ? ብሎ ከመጨቃጨቅ ይልቅ እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ? እንዴትስ እንዲያ እንዳይሆን ማድረግ ይሻላል? የሚለውን መረዳቱ ይበልጥ ይጠቅመናል፡፡ ባልና ሚስት ሆነን የምንኖርበት ምክንያቱ ጉድለቶችን ለመሟላት ነውና በጎደለው ላይ ከመናደድ ይልቅ የጎደለውን መሙላቱ ቤቱን ‹ሙሉ› ያደርገዋል፡፡
;-ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አዘጋጅ :-
@legendmemo
@legendmemo

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 12⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legendmemo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
ይቀጥላል ...

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 10⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legendmemo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
ይቀጥላል ...

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 9⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legendmemo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
ይቀጥላል ...

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 7 ⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legendmemo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
ይቀጥላል ...

Читать полностью…

Legends memo

አዝናኝ ወግነው እነሆ ተጋበዙል
size; 1MB ብቻ
🎬 #ሰይጣን_የሞተ_ዕለት

➛ #ፀሐፊ:-
አለምሰገድ ታደሰ

➛ #አቅራቢ:-
አንዱአለም
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @legendmemo
@legendmemo
➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟

Читать полностью…

Legends memo

በ በውቀቱ ስዪም;
አዲሱ ስራው ነው
አዝናኝ እና አስቂኝ ወግ ናት 😂😂

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ..
@legend_memo
@legend_memo

Читать полностью…

Legends memo

አንጀት የመብላት ጥበበ

ደራሲ በውቀቱ ስዪም


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@legend_memo

Читать полностью…

Legends memo

በንባብ ከ ሌላሠው ጋር...



<<…በጊዜ ውስጥ ትናንት የትዝታ፣ ነገ ደግሞ የተስፋ ጎተራ ናቸው። ካመለጠ ትናንት...ያልመጣ ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል። ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ የማይደገን...ተመልሶም የማይመጣ...ላንድ አፍታ ለቅጽበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር...በትናንትና በነገ መሃል የተሸነቆረ እንቁ ነው። የዛሬ ምስጢሩና ጉልበቱ ያለው ደግሞ 'አሁን' ላይ ነውድ። 'ቅድም' እና 'በኋላ' ግን ያለቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትናንትናና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው።...>>

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

/ ሌላ ሠው ፦ ገጽ...36-37 /
ዶክተር ምህረት ደበበ

ሁሉም ሰው ሌላ ሠው...ሌላውም ሰው እንደኛው ሰው ነው

✍ ንባብ ለሕይወት
ሼር ያርጉ ↪️
@legend_memo @legend_memo

Читать полностью…

Legends memo

ለጠቅላላ እውቀት ያህል

🔴 የተለያዩ ታዋቂ ካምፓኒዎች ሎጎ ትርጓሜ በጥቂቱ 🔴

♦️ Apple 🍎

🔹 የ Computer Science አባት ተብሎ የሚጠራው Alen Turing በ ሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት enigma code በመባል የሚታወቀውን የ German military command የሚስጥር ኮድ በመስበር ሚሊየኖችን ከሞት ለመታደግ ችሏል ነገር ግን ለደህንነት ስጋት ነው ተብሎ ስለታሰበ በ cyanide የተለወሰ apple በመስጠት አንዴ ከመጉመጡ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። በዚህም ምክንያት Apple ካምፓኒ እሱን ለመዘከር ሎጎው አድርጎታል።

♦️ Amazon

🔹 የOnline መገበያያ የሆነው አማዞን ሎጎ አይታቹት ከሆነ ከ A ተነስቶ እስከ Z ድረስ የሚሄድ ቀስት አለው። ይሄም የሚያሳየው ምንም ነገር አማዞን ላይ ተፈልጎ እንደማይታጣ ሲሆን፤ Amazon የሚለው ስም ደሞ ከ አለማችን ትልቁ ደን እና ወንዝ ከሆነው ከብራዚሉ Amazon የተወሰደ ሲሆን የድርጅቱን ግዝፈት ለመግለጽ የተጠቀሙበት ነው።

♦️ Nike

🔹 የ✔️ ምልክት በግሪክ አፈታሪክ ውስጥ የእንቅስቃሴ፣ የመብረር፣ የድል እና የፍጥነት ምልክት ነው። የተወሰኑት እንደሚያስቡት የ check mark ምልክት አይደለም። ናይክም ይሄን ለመግለጽ ነው ምልክቱ ያደረገው።

♦️ Facebook

🔹 የፌስቡክ ምልክት small "f" ነው። ይሄም ፌስቡክ የሚለውን የሚገልጽ መሆኑን ብዙዎቹ ያምናሉ፤ ነገር ግን ከዚህ በተጨማሪም ሰው አጎንብሶ ሲጠቀም ያሳያል የሚል መላምንትም አለ። ሰማያዊ አነ ነጨ የሆነው ደግሞ የFacebook ፈጣሪ የሆነው Mark Zuckerburg የተወሰኑ ከለሮችን የመለየት ችግር (color blindness) ስላለበት ነው።


♦️ IBM

🔹 የተለያዩ የElectronics ምርቶችን የሚያመርተው International Business Machine (IBM) ሎጎው ላይ ያለው ነጫጭ ወደ ጎን የተሰመሩ መስመሮች የሚያመለክተው ከምንም በፊት እኩልነት ይቅደም የሚለውን ነው።

〰〰〰〰〰〰〰
@legend_memo
〰〰〰〰〰〰〰

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 17⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legend_memo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 15⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legend_memo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 13⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legend_memo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

Читать полностью…

Legends memo

✘◉ ዘፈንና ዘፋኝ ◉ ✘
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒

➫ ደራሲና አቅራቢ - በእውቀቱ ስዩም
➫ ደስ የምትል ወግ ናት አዳምጣት
━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━━
⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲
አዘጋጅ፦⇨ @legend_memo
⇨ @legend_memo
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───

Читать полностью…

Legends memo

👤 ደራሲ:-✍ዶ/ር ምህረት ደበበ

mindset ፕሮግራም ላይ የተወሰደ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@legendmemo
@legendmemo

Читать полностью…

Legends memo

ዝርዝርና ጥቅልል;

ወንዶችንና ሴቶችን በተመለከተ ከተጻፉ መጻሕፍት መካከል ከርእሱ ጀምሮ የሚገርመኝ አንድ መጽሐፈ አለ፡፡ ‹‹why Men Don’t have a clue & Women always need more shoes›› ይላል፡፡ ባልና ሚስቱ የመጽሐፉ ደራስያን አላንና ባርባራ ፔዝ የወንዶችንና የሴቶችን ግንኙነት ጤናማና ሰላማዊ ለማድረግ አንዱ ዋናው መንገድ ሁለቱ በነገሮች ላይ ያላቸውን ልዩነት ጠንቅቆ ማወቅና በዚያ ላይ ግንኙነትን መመሥረት ነው ይላሉ፡፡

በመጽሐፉ ውስጥ ካነሷቸው አስገራሚ የወንዶችና ሴቶች የአነዋወርና አስተሳሰብ ልዩነቶች መካከል አንዱ ነገሮችን የሚያዩበት መንገድ ነው፡፡ ሴቶች ነገሮችን በዝርዝርና አበጥረው የማየት አዝማሚያና ተሰጥዖ አላቸው ይላሉ፡፡ ለምን? እንዴት? የት? ከዚያስ? እያሉ ነገሮችን ይፈተፍቷቸዋል፡፡ ወንዶቹ ‹ዝርዝር ኪስ ይቀዳል› በሚለው የአራዶች መመሪያ ተመርተው ነው መሰል ነገርን በጥልቁና በዝርዝሩ ከማየት ይልቅ ጠቅላላውን ነገር ስለሚመርጡ ስለ አንድ ጉዳይ በዝርዝር ሲጠየቁ ቁጥጥር የተደረገባቸው፣ ምርመራ የተካሄደባቸውና አለመታመን የተፈጠረባቸው መስሏቸው ቁጣ ይቀድማቸዋል፡፡ ነገሩ የመጣው ጉዳዮችን በዝርዝር በሚያየው የሴቶች ልቡናና ነገሮችን መጠቅለል በሚወደው የወንዶች ልቡና መካከል በተፈጠረ ልዩነት ነው፡፡

እዚህ ላይ እንዲያውም አንድ ምሳሌ ያነሳሉ፡፡ በአንድ ግብዣ ላይ ወንዶችና ሴቶች በየጠረጲዛቸው ከብበው ሲጫወቱ ብታዩ ሴቶቹ ጋ ብዙ ማኅበራዊ፣ ቤታዊ፣ ልጃዊና ትዳራዊ ጉዳዮች እየተነሡ ሲበለቱና ሲተነተኑ ትሰማላችሁ፡፡ የማይተዋወቁት ሴቶች ከመተዋወቅ አልፈው የቤታቸውን ጓዳ ገላልጠው ሲወያዩበትና ሲማማሩበት ትመለከታላችሁ፡፡ ሴቶቹ ከስም አልፈው መቼ እንዳገቡ፣ ስንት ልጆች እንዳሏቸው፣ የት እንደሚኖሩና ምን እንደሚሠሩ፣ ሌላው ቀርቶ የቤት ሠራተኞቻቸውን ጉዳይ ሳይቀር ተነጋገረዋል፡፡ ወዲያኛው ጠረጲዛ ያሉትን ከአንድ ሰዓት ጨዋታቸው በኋላ ብታዩዋቸው ግን እንደዚያ እየተሳሳቁና ድምጻቸውን ሞቅ አድርገው እየተጫወቱ የነበሩት ወንዶች፣ እንኳን የልጆቻቸውን ቁጥር የራሳቸውን ስም እንኳን እርስ በርስ ላይተዋወቁ ይችላሉ፡፡ ማነው? የት ነው የሚኖረው? ትዳር አለው ወይ? ትዳሩስ እንዴት ነው? የሚለው ፈጽሞ ላይነሣ ይችላል፡፡ ምናልባትም ስለ ስፖርት፣ ፖለቲካ ወይም ደግሞ ስለ ሰሞኑ የከተማው ወሬ እየተወራ ይሆናል፡፡

ሴቶቹና ወንዶቹ ከግብዣው በኋላ ወደየቤታቸው ሲሄዱ ‹እንትናኮ እንዲህ አለችኝ›› ትለዋለች ሚስቱ፡፡ ‹‹የቷ ናት እንትና›› ይላል እርሱም፡፡ ‹‹የእንትና ባለቤት›› ትልና አብሮት ሲጫወት የነበረውን ሰው ስም ትነግረዋለች፡፡ ሴቶቹ ስለ ራሳቸው ብቻ ሳይሆን የባሎቻቸውንም ማንነት ተዋውቀዋላ፡፡ ‹‹የቱ ነው እንትና›› ይላል፡፡እርሱ እቴ አብሮ ተጫወተ እንጂ ስሙን አያውቀው፡፡ ‹‹የትኛው ነበረ ባክሽ›› ከዚህ በኋላ ማስታወሱ መከራ ነው፣ ይላሉ አላንና ባርባራ ፔዝ፡፡
‹አንዴ› ይላሉ ደራሲዎቹ ‹ዩልያንና ሐና የሚባሉ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡ የባልየው የድሮ ጓደኛ ራልፍ ከዓመታት በኋላ መጣና ጎልፍ ሜዳ ሊገናኙ ከዩልያን ጋር ተቃጠሩ፡፡ ቀኑን ሙሉ ሲጫወቱ ውለው ዩልያን ወደ ቤቱ ሲመለስ የጠፋው የባሏ ጓደኛ ከብዙ ጊዜ በኋላ በመምጣቱ የገረማት ሚስት ‹‹ቀኑ እንዴት ነበር›› አለቺው ባሏን፡፡
‹‹አሪፍ ነበር›› አለ ዩልያንም፡፡
‹‹ራልፍስ ደኅና ነው››
‹‹ደኅና ነው››
‹‹ባለቤቱ ከሆስፒታል ከወጣች በኋላ እንዴት ናት›› አለቺው
‹‹አልጠየቅኩትም- እርሱም ምን ነገር አልነገረኝም›› አለ ዩልያን፡፡
‹‹አልነገረኝም? አንተም አልጠየቅከውም?››
‹‹አልጠየቅኩትም፡፡ ግን አንዳች ነገር ብትሆን ኖሮ ይነግረኝ ነበር››
‹‹ልጃቸውስ፣ ከአዲሱ ባሏ ጋር ተስማማች››
‹‹ምንም ነገር አላለኝም፡፡
‹‹የራልፍ እናት አሁንም ኬሞቴራፒውን እየወሰዱ ነው፤ ለመሆኑ የተለየ ነገር አለ?››
‹‹እኔ እንጃ››
‹‹ታድያ ቀኑን ሙሉ ምን ስታወሩ ነው የዋላችሁት?››
‹‹ጎልፍ ተጫወትን፣ ስንቀልድ ነበር፤ ሌሎች ጓደኞቻችንን መጡ፣ በቃ ስንጫወት ዋልን››

ይኼ ጉዳይ በሁለቱ ጓደኛሞች መካከል ብቻ አይደለም የሚፈጠረው፡፡ በባልና ሚስቱም መካከል ጭምር እንጂ፡፡ ሚስቶቹ ነገሮችን በዝርዝርና አንድ በአንድ መነጋገር፣ ማወቅና መረዳት ይፈልጋሉ፡፡ ባሎቹ ደግሞ ስለ ጉዳዩ ከሰሙ በቂያቸው ነው፡፡ አንድ ሰው እንዲያውም ‹ወንዶች ሟች ማን እንደሆነ ሳያውቁ ልቅሶ መድረስ ይችላሉ›› ብሏል፡፡ እዚያ ልቅሶ ቤትም ሄደውም ካርታ መጫወት፣ የሰሙኑን ፖለቲካና የስፖርት ወሬዎችን መሰለቅ ካልሆነ በቀር ለቀስተኞችን ቀርበው ላይጠይቋቸው፣ ምን ሆኖ ሞተ? ሕክምና ወስዶ ነበር ወይ? ከዚህ በፊት ታምሞ ነበር ወይ? ላይሉም ይችላሉ፡፡

ወንዶቹ ነገሮችን ጠቅልሎ የማየት አዝማሚያ አላቸው፡፡ ለወንዶች ወጡ ወጥ ነው፡፡ አንድ ድስት ወጥ፡፡ ለሴቶቹ ግን ወጡ ብዙ ነገር ነው፡፡ ሽንኩርት፣ ቅመም፣ ዘይት፣ እህል፣ እሳት፣ ድስት፣ ማማሰያ፣ ሞያ ነው፡፡ ወንዶቹ ‹‹ወጡ አይጣፍጥም›› ነው የሚሉት፡፡ ሴቶቹ ግን ‹ጨው አንሶታል፣ ሽንኩርቱ በደንብ አልተቁላላም፣ ቅመም በዝቷል፣ በርበሬው አርሯል›› ብለው ይተነትኑታል፡፡ ለወንዶች ዋናው ድምር ውጤቱ ነው፤ ለሴቶች ግን ዋናው ድምሩን ያመጡት ቅንጣቶች ናቸው፡፡

አለንና ባርባራ ይኸ ጉዳይ ለምን መጣ? ለሚለው ጥያቄ የሚያቀርቡት አንዱ ምክንያት የሰው ልጅ አነዋወሩን ቀየረ እንጂ የማሰቢያ ንጥረ ነገሩን አልቀየረም የሚለውን ነው፡፡ ሰው በምድር ላይ ኑሮ ሲጀምር የመጀመሪያ ሥራው አደን ነበር፡፡ ወንዶቹ ሊያድኑ ይወጣሉ፡፡ ሴቶቹ ልጆቻቸውን ይዘው ቤት ይሆናሉ፡፡ የሰው ልጅ የማሰቢያ መንገድ የተቀረጸው ያኔ ነው፡፡ አሁንም በአደን መንገድ ነው እያሰበ የሚኖረው ይላሉ፡፡ ለምሳሌ ወንዶች አንድ ቦታ ሰብሰብ ብለው፣ ነገር ግን ሁሉም ዝም ብለው በየራሳቸው ዓለም ሲጓዙ ታዩ ይሆናል፡፡ በዚያው ወቅት ግን ሴቶቹ አንድ አካባቢ የቀለጠ ወሬ ይዘዋል፡፡ ነገሩ የተፈጠረው ወንዶች ዝምተኛ ሴቶች ደግሞ ወሬኞች ስለሆኑ አይደለም፡፡

በአደን ዘመን ወንዶቹ ለአደን ይወጣሉ፡፡ ግዳይ እስኪያገኙ ድረስ ወጥመዳቸውን አጥምደው አለያም ደግሞ መሣሪያቸውን አነጣጥረው ይጠብቃሉ፤ ይሸምቃሉ፣ያደባሉ፡፡ አደን አንድ ከፍተኛ ክሂሎት ይጠይቃል፤ በግዳዩ ላይ በጥንቃቄ ማነጣጠር፡፡ ስለዚህም ወንዶቹ አንድ ቦታ ቢከብቡም እንኳን ሁሉም ግን በዝምታ ግዳያቸው ላይ ማነጣጠር ይፈልጋሉ፡፡ በተቃራኒው ሴቶቹ ባሎቻቸው ከወጡ ሰንብተዋል፡፡ በሰላም ይመለሱ ይሆን? የሚለው ሥጋት አለ፡፡ ሥጋቱን ማቃለል የሚችሉት እርስ በርስ በመነጋገርና በመጽናናት ነው፡፡ ከዚያም በላይ ቀኑን የሚሳልፉት በቤት ሥራ ነው፡፡ የሚመጣውን ችግር ለመወጣትም በአንድ አካባቢ ይሆናሉ፡፡ ይነጋገራሉ፣ ይወያያሉ፤ መፍትሔ ይወራረሳሉ፤ ለዝርዝሮች ጊዜ ያገኛሉ፡፡ ወንዶቹ ከግዳይ በኋላ ወደ ቤት ሲመለሱ እንኳን እሳት ከብበው ዝምታን ሊመርጡ ይችላሉ፡፡ የአራዊቱ ሁኔታ፣ ጫካው፣ የአደኑ ቅደም ተከተል፣ ከሞት ያመለጡበት አጋጣሚ፣ የቀጣዩ ጊዜ አደን በዝምታ ይታሰባል፡፡
ለወንዱ ጉዳዩ ‹አንበሳ ገዳይ›› የሚለው ላይ ያልቃል፡፡ ዋናው አንበሳ መግደሉ ነው፡፡ ለሴቶቹ ደግሞ እንዴት? መቼ? ለምን? የሚለው ሁሉ አስፈላጊ ነው፡፡ ከዚህ ይልቅ ያ፣ ከእንዲህ ይበልጥ እንዲያ ለምን አልሆነም? የሚለውም ወሳኝ ነው፡፡ ይህንን ግን ወንዶቹ እንደ ጭቅጭቅና ንዝንዝ ያዩታል፡፡
አንድ ሌላ ባለሞያ ይህንን ነገር ‹በወንዶች አእምሮ ውስጥ በየራሳቸው የተቀመጡ ልዩ ልዩ ሳጥኖች አሉ፡፡ የሴቶች አእም

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 11⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legendmemo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
ይቀጥላል ...

Читать полностью…

Legends memo

#እርካብና_መንበር የተሰኘው የዶክተር ዐብይ አህመድ(ዲራአዝ) መጽሐፍ ላይ ያገኘኋት ምሳሌ ነች...ምስጋናው ግሸን
'እኛ ሻማዎች ነን' በሚል ወደ አማርኛ የመለሰውን ጽሑፍ በምሳሌ እንደዚህ ቀርቧል..



<<...ባንድ ምሽት ሰውዬው በባሕር ዳርቻ ባለው የወደብ ከፍታ ቦታ ትንሽ ሻማ ይዞ መውጣት ይጀምራል። በዚህ ጊዜ 'ወዴት ነው እየሄድን ያለንው?' ሲል ሻማው ጥያቄ አቀረበለት።
"እየሄድን ያለነው ከቤቱ ባሻገር ከፍ ብሎ ወደሚታየው ቤታ ነው። በዚህም ለምርከቡ የወደቡን አቅጣጫ ማሳየት እንችላለን" አለው።
"እንደምታየው የእኔ ብርሃን በጣም ውስን ናት። እንዴትስ ከርቀት ያለ መርከብ በእኔ ብርሃን ተመርቶ ወደቡ ጋር መድረስ ይችላል?" አለ ሻማው።
"ምንም እንኳ ያንተ ብርሃን ትንሽ ብትሆንም የምትችለውን ያህል ማብራትህን አታቋርጥም። የቀረውን ነገር ለእኔ ተውው" አለው ሰውየው። በዚህ ንግግራቸው መሀል እያሉ ከከፍታ ቦታው ደረሱና ሰውዬው ትልቁን የፋኖስ ብርጭቆ እያሳየው ሻማውን በማስጠጋት ፋኖሱን ለኮሰው። ወዲያውኑም የተለኮሰው ፋኖስ የባሕሩን አካባቢ በብርሃን ጸዳል ሞላው።



እኛ ሻማዎች ነን። ከእኛ የሚጠበቀውም የሻማነታችንን ያህል ማብራት ነው። ቀሪው የሥራችን ስኬት ላይ ፈጣሪ ይታከልበታል። የአንዲት ትንሽ ሻማ መብራት ወይም ክብሪት ጫካ ሙሉ እሳት እንደምትፈጥር ሁሉ በእያንዳችን ያለች የብርሃን ምሳሌ ስናውቅም ሳናውቅም ለሌሎች ሕይወት መለወጥ ምክንያት ትሆናለችና ብርሃናችንን ሳንሳሳላት እንድትበራ እድል እንስጣት።



ዕድገትም ቅብብሎሽ ነው። እኛ ማድረግ የምንችለውን ሰርተን ለተገቢውና ለሚጠበቅብን ስናስረክበው እሱም በፈንታው ዳር ያደርሰዋል። ሻማዋ ለፋኖሱ እንዳቀበለችው ማለት ነው። ይህ ነው፣ ለዕድገት የድርሻን መወጣት ማለት፤ ሻማነታችንን ማበርከት የሚጠበቅብንን መወጣት። >>



ምንጭ ፦ እርካብና መንበር...ገጽ 117-118
ደራሲ ፦ ዶክተር ዐብይ(ዲራአዝ)
☆ ☆ ☆ ☆ ☆ ☆
@legendmemo
@legendmemo

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 8 ⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ
:::: :::: :::: :::: :::::
እናንተ ከወደዳቹት ምናልባት ጓደኞቻቹም ሊወዱት ስለሚችሉ..
⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legendmemo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
ይቀጥላል ...

Читать полностью…

Legends memo

የምክር ሀሳባችን

"አንዳንድ ሰዎች እጅግ በጣም ደሃ ናቸው፤ ያላቸው ብቸኛ ነገር ገንዘብ ብቻ ነው፡፡" ✍ቦብ ማርሌ
:
:
:
አዎ እከሌ እጅግ የናጠጠ ሀብታም ነው ከተባለ ሀብታምነቱ የሚለካው ከገንዘብ አንፃር ነው፡፡ ነገር ግን እውነተኛ ሀብት መለኪያው ሰው ሰራሹ ቁስና ገንዘብ አይደለም፤ አንተ ሙሉ ጤና ካለክ፤ የሚያኖርክ ትንሽ ስራ ካለክ፤ የምትወዳቸው የሚወዱክ ወዳጆችና ቤተሰቦች በዙሪያክ ካሉክ፤ ከምንም በላይ ደሞ የአእምሮ ሰላም ካለክ፤ እመነኝ ወዳጄ ከአንተ የበለጠ ሀብታም የለም፡፡ #እናም_ፈጣሪክን_አመስግነው፡፡
🙏🙏🙏🙏🙏
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@legendmemo
@legendmemo

Читать полностью…

Legends memo

◉⎈ እመጓ ክፍል 6 ⎈◉
━━━━❰・❉・❱━━━━

✎ ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ

⎆✘ ተራኪ አያልቅበት ተሾመ

⊙⊙⊙⊙ ሼር ያድረጉ!!◉◉◉◉
አዘጋጅ፦
⇲ @legendmemo
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
ይቀጥላል ...

Читать полностью…
Subscribe to a channel