የሱና ትምህርቶችን ለማግኘት ሰብስክራይብ ያድርጉ http://www.youtube.com/c/AbuZekeriya
የጀዘሪያህ ንባብ በሀፊዝ ዑመር ኢስማዒል
በምስራቅ ወለጋ ቱሉጋና ከተማ በሰለፍዮች መስጂድ በአቡ በክር አስሲዲቅ መድረሳ በትናንትናዉ ዕለት ማለትም ቀን 26/07/2013 የምርቃን ፕሮግራም ላይ በሓፊዞች የቀረብ #የጀዘሪያህ_ንባብ_በቱሉጋና_ቃሪዕ
🎙በሀፊዝ ዑመር ኢስማዒል
አሏህ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2463
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2463
አስገራሚ የቁርአን ጥያቄና መልስ
በምስራቅ ወለጋ ቱሉጋና ከተማ በሰለፍዮች መስጂድ በአቡ በክር አስሲዲቅ መድረሳ በትናንትናዉ ዕለት ማለትም ቀን 26/07/2013 የምርቃን ፕሮግራም ላይ በሓፊዞች የቀረብ #አስገራሚ_የቁርአን_ጥያቄና_መልስ
🎙በሓፊዝ ኢብራሂም ቃሲም እና በሓፊዝ ኸድር ደሴው
አሏህ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2461
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2461
የቁርአን ቲላዋ ሀፊዝ ጀማል አህመድ
በምስራቅ ወለጋ ቱሉጋና ከተማ በሰለፍዮች መስጂድ በአቡ በክር አስሲዲቅ መድረሳ በትናንትናዉ ዕለት ማለትም ቀን 26/07/2013 የምርቃን ፕሮግራም ላይ በሓፊዞች የቀረብ ጣፋጭ ቲላዋ
🎙ሀፊዝ ጀማል አህመድ
አሏህ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2459
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2459
ጣፋጭ የቁርአን ቲላዋ በሓፊዝ ጀማል አህመድ ከቃሪዕ ሰእድል ጋሚዲይ ነቅል
በምስራቅ ወለጋ ቱሉጋና ከተማ በሰለፍዮች መስጂድ በአቡ በክር አስሲዲቅ መድረሳ በትናንትናዉ ዕለት ማለትም ቀን 26/07/2013 የምርቃን ፕሮግራም ላይ በሓፊዞች የቀረብ ጣፋጭ ቲላዋ
🎙በሓፊዝ ጀማል አህመድ ከቃሪዕ ሰእድል ጋሚዲይ ነቅል
አሏህ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን
የቱሉጋና ሰለፍዮች ግሩፕ
👇👇👇
http://t.me/tuluganaselefiyochjemea/3429
http://t.me/tuluganaselefiyochjemea/3429
ጣፋጭና ዉብ ቲላዋ
ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሓዲይ አል መድኸሊይ ሓፉዞሁሏህ
تلاوة طيبة لفضيلة الشيخ العلامة محمد بن هادي المدخلي حفظه الله
📚 سورة المنافقون
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2422
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2422
https://www.youtube.com/watch?v=W1Qw2Bm4RZg
Читать полностью…📌ቁርዓን በምንቀራ ግዜ እና ዚክር በምናደርግ ግዜ ምላስን ማላዎስ ግድ ነዉ።
ከፊል ሰጋጆች ቁርአን በሚቀሩ እና ዚክር በሚያደርጉ ግዜ ምላሳቸዉን ሳያላዉሱ በቀልባቸዉ ይቀራሉ፣ ይህ ስህተት ነዉ!።
✍️ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ፣
በሶላት ዉስጥ ግዴታ በሆኑ ዚክሮች ላይ በቁርዓን እና አምሳዮቹ ላይ ከችሎታ ጋር ምላስን ማላዎስ ግዴታ ይሆናል፣ ተወዳጅ በሆኑ ዚክሮች ላይ ደግሞ ተወዳጅ ይሆናል፣ በሻፊዒይ እና በአህመድ መዝሃብ የተዳነቀዉ ከልካይ እስከለለዉ ድረስ ነፍሱን የሚያሰማ ያክል ሊሆን ነዉ፣
📚 [ مختصر الفتاوى المصرية ( 43 ) ]
✍️ ሙሀመድ አብኑ ሷሊህ አል ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸዉና እንድህ አሉ፦
ንባብ በምላስ ከመሆን ቅሮት የለዉም፣ አንድ ሰዉ በሶላት ዉስጥ በቀልቡ ከቀራ ይህ አያብቃቃዉም፣
📗[ مـجـمـوع فتـاوى ( 13/156 ) ]
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2303
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2303
ሰላም makbel እንኳን ደህና መጡ።
Читать полностью…🔶 ረመዷን በመቅረቡ አጋጣሚ የይቅርታ አድርጉልኝ መልዕክትን በማህበራዊ ሚድያ ማሰራጨት ብይኑ በሸይኽ ሱለይማን አርሩሃይሊይ "ሓፊዞሁሏህ"
↗️ጥያቄ⤴️
አሏህ መልካም ይዋልሎትና ከ"ረመዷን በፊት የይቅርታ መልዕክትም መለዋወጥ እንዴት ይታያል?
↪️መልስ⤵️
ይህን አይነት መልዕክትን መለዋወጥ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ ቢድዓ ነዉ። በአንተኛ በሆነ ግለሰብ መካከል የተለዬ የሆነ ፀብ ኖሮ ያንን ለማስተካከል የምትሰራ ከሆነ ይሄ መልካም ነዉ። ለሰዎች ይቅርታ አድርጉልኝ የተሳሳትኩበት ሰዉ ካለ ብለህ መላክህ ቢድዓ ነዉ።✔️
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2272
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2272
ለአስተያዬትና እርማት⤵️
@mohamed_miftah_bot
🔹በኮምቦልቻዉ ኮርስ ዉስጥ ከተሰጡ ሙሃደራዎች ዉስጥ👇
ፅሁፎቹን በመጫን ያዳምጡ👇
🌐 የተውሒድ አንገብጋቢነትና የሽርክ አስከፊነት
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🌐 ሱፍያና ሰለፍያ ልዩነታቸዉ
🎙ሸይኽ ሙሀመድ ሃያት "ሓፊዞሁሏህ"
🌐 አላህን መፍራት
🎙በኡስታዝ_ሁሰይን_ዓሊ (አል ከላሊይ) "ሀፊዞሁሏህ"
🌐 አሏህን በዉስጥም በዉጭም መፍራት
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኸሚሲይ (አቡ ሃቲም) "ሓፊዞሁሏህ"
"ላኢላሓ ኢለሏህ" እና ተያያዥ ነጥቦች የሹቡሃና የሸህዋ ፊትና እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ ምክሮች የተዳሰሱበት
🎙ኡስታዝ ሁሰይን አሊይ "ሓፊዞሁሏህ"
ዶ/ር ዓዲል አስሰቢኢይ ለኮልቦልቻ ኮርስ ታዳሚ መሻይኾችና ዱዓቶች እንዲሁም ለእዉቀት ፈላጊዎች ያቀረቡት የቀጥታ ስርጭት ምክር
ወቅታዊ አሳሳቢ ምክሮች
🎙 በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር "ሀፊዞሁሏህ"
🕌ደሴ አዝሃር መስጂድ
አዲስ ሙሓደራ
"ላኢላሓ ኢለሏህ" እና ተያያዥ ነጥቦች የሹቡሃና የሸህዋ ፊትና እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆነ ምክሮች የተዳሰሱበት
🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ
🎙ኡስታዝ ሁሰይን አሊይ "ሓፊዞሁሏህ"
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2249
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2249
ሰላም LO እንኳን ደህና መጡ።
Читать полностью…🌐 የጁሙዕ ኹጥባህ [ረጀብ_28_1442]
🔹ተዉሂድን በማስተዉ ላይ የሸይጧን ተንኮል
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2221
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2221
ከዶ/ር አብዱል አዚዝ አር_ረይስ ኹጥባህ የተወሰደ
🗒️ خطبة مكتوبة مقترحة بعنوان:
🔖 خديعة الشيطان في التزهيد بالتوحيد
🔗https://www.islamancient.com/?p=29383
✍🏻 د. عبدالعزيز بن ريس الريس
ሰላም Hibetulah እንኳን ደህና መጡ።
Читать полностью…ሰላም Kedir እንኳን ደህና መጡ።
Читать полностью…የቱህፈቱል አጥፋል ንባብ በሓፊዝ ሙሀመድ ሙሂዲን እና ዑመር ኢስማዒል
በምስራቅ ወለጋ ቱሉጋና ከተማ በሰለፍዮች መስጂድ በአቡ በክር አስሲዲቅ መድረሳ በትናንትናዉ ዕለት ማለትም ቀን 26/07/2013 የምርቃን ፕሮግራም ላይ በሓፊዞች የቀረብ #የቱህፈቱል_አጥፋል_ንባብ_በቱሉጋና_ቃሪኦች
🎙በሓፊዝ ሙሀመድ ሙሂዲን እና ዑመር ኢስማዒል
አሏህ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2462
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2462
ኹጥባ በሀፊዝ ዓልይ እሸቱ
በምስራቅ ወለጋ ቱሉጋና ከተማ በሰለፍዮች መስጂድ በአቡ በክር አስሲዲቅ መድረሳ በትናንትናዉ ዕለት ማለትም ቀን 26/07/2013 የምርቃን ፕሮግራም ላይ በሓፊዞች የቀረብ #ጣፋጭ_ኹጥባ
🎙በሀፊዝ ዓልይ እሸቱ
አሏህ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2460
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2460
ደዕዋ በአረበኛ አቅራቢ ሀፊዝ ሙሀመድ ዓረብ ቁርአን በሓፊዝ ጀማል አህመድ
በምስራቅ ወለጋ ቱሉጋና ከተማ በሰለፍዮች መስጂድ በአቡ በክር አስሲዲቅ መድረሳ በትናንትናዉ ዕለት ማለትም ቀን 26/07/2013 የምርቃን ፕሮግራም ላይ በሓፊዞች የቀረብ ጣፋጭ #በአረበኛ_የተዉሂድ_ደዕዋ
🎙አቅራቢ ሀፊዝ ሙሀመድ ዓረብ ቁርአን በሓፊዝ ጀማል አህመድ
አሏህ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2457
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2457
🎤 የጁሙዐ ኹጥባ
ርዕስ
احْذَرْ الشِّرْكَ قَبْلَ رَمَضَانَ
🌐 ከረመዷን በፊት ሺርክን ተጠንቀቅ❗️
🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ
[شعبان/٢٠ /١٤٤٢]
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2424
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2424
🔺ኢኽዋኖች እነማን ናቸዉ?
🔻ማን የማን ቅጥረኛ ነው?
ኢኽዋኖች ከኢሀዲግ እስከ ግንቦት 7?
አቡበክር አሕመድ፣ ሀሰን ታጁ …..
🔹የኢትዮጵያ ሙስሊም ሐቁን ለመገንዘብ ማዳመጥ ያለበት እውነታ☑️
🎙ሳዳት ከማል አቡ ኑህ (ሀፊዘሁሏህ)
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2337
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2337
ሰላም Tebarek እንኳን ደህና መጡ።
Читать полностью…#ከጁምዓህ_ቀን_ሱናዎች_ዉስጥ
① መታጠብ
② ሲዋክ መጠቀም
③ ሽቶን መጠቀም
④ ያማረን ልብስ መልበስ
⑤ በነብዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
⑥ ወደ መስጂድ መማለድ
⑦ ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑧ ዱዓ ተቀበሰይነት ያለባትን ሠዓት መጠባበቅ
<=============>
@abu_reyyis_arreyyis
@abu_reyyis_arreyyis
ሰላም مکرم جمال እንኳን ደህና መጡ።
Читать полностью…ሰላም ㄒ乇山卄丨Ɗ ® እንኳን ደህና መጡ።
Читать полностью…ሰላም Edris እንኳን ደህና መጡ።
Читать полностью…🔹አዲስ ሙሓደራ
🌐 አሏህን በዉስጥም በዉጭም መፍራት
▫️በዉስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች ዉስጥ
① የነብዩሏህ ኢብራሒም ታሪክ
② የነብዩሏህ አዩብ ታሪክ
③ የነብዩሏህ ዩኑስ ታሪክ
④ የነብዩሏህ ዘከርያ ታሪክ
🎙 ኡስታዝ ኸድር አህመድ አልኸሚሲይ (አቡ ሃቲም) "ሓፊዞሁሏህ"
🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2248
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2248
🌐 ሱፍያና ሰለፍያ ልዩነታቸዉ
⏺ س እና ص ልዩነታቸዉ
🔹በጣም ማራኪ የሆነ ምክር
🎙ሸይኽ ሙሀመድ ሃያት "ሓፊዞሁሏህ"
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2234
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2234
أكثِروا الصَّلاةَ على النَّبِي ﷺ يومَ الجمُعةِ
በነብዩ ﷺ ላይ የጁሙዐ ቀን ሶለዋት ማዉረድን አብዙ!
▪️عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ : (( أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ وليلةَ الجمُعةِ ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا ))
👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم : (1209)
▪️عَنْ أَبِي أُمَامَةَ الْبَاهِلِيِّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( أَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصَّلاةِ في يومِ الجمعةِ ؛ فإنَّ صَلاةَ أُمَّتي تُعْرَضُ عليَّ في كلِّ يومِ جُمُعَةٍ ، فمَنْ كان أكثرَهُمْ عليَّ صَلاةً ؛ كان أَقْرَبَهُمْ مِنِّي مَنْزِلَةً ))
👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح الترغيب - رقم : (1673)
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2219
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2219
ሰላም Jemal እንኳን ደህና መጡ።
Читать полностью…°አዲሥ ሙሓደራ°
حَدِيْثُ جِبْرِيْلَ
🔹የጂብሪል ሓዲስ
➖➖➖➖➖➖
🌐 በቦረና ሸመጦ ከተማ መስጂደል መዲና
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2202
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2202