ሀሳብ አስተያየትዎን በቻናሉ comment box ወይም በቻናሉ group ያድርሱን። በዚህ ቻናል ይጠቅመናል ያልኩትን ጽሁፎች ሀሳቦች ትረካዎች ከኔም ግጥም ፣ ከአዋቂ ሰዎችም የማገኛቸውን ምክሮች ዘና ለማለትም ቀልድ ያስፈልጋል የማገኛቸውን ማንኛውም ሀሳቦች በዚህ ቻናል አካፍላችኋለሁ። መልካም ጊዜ